"አንዴ ነው የምኖረው" ሳይሆን "አንዴ ነው የምሞተዉ " የሚለውን አባባል እደግፈዋለሁ //እሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 70,528

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 113
@2121መርሃጥበብ
@2121መርሃጥበብ 2 жыл бұрын
ናፍቂማ ምርጥ ማር ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ሁሉ ሾዎች እንደ እናንት ቁም ነገር ያለው ትምህርት ሰጪ ቢሆን ደስ ይለኛል ዛሬን እንደምንኖር ብንኖር መልካም ነው ሞትን የሚያህል እንግዳ አለና
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ትክክል ያላችሁት ምርጦች ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ ፍቅር ይስጠን
@ሶፊጎደሬዋ
@ሶፊጎደሬዋ 2 жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹህ ምልክታቹህ ደሞ ቁምናገር እና አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን መቅዴ ❤ ናፍቂ❤ አስፊት❤ እወዳቹሀለዉ መቅዴ መች ነዉ እኔንስ ምትጋብዥኝ🙄😂😂
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታዬ እምላለሁ ወደፊት ቂያማ በምትቃረብ ጊዜ መገዳደል ይበዛል:የዛኔ ገዳይ ለምን እንደሚገድል አያውቅም:ተገዳይም በምን ምክኒያት እንደሚገደል አያውቅም ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
አሁን ጌታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ መምጫዉ ደርሷል ለዛ ነዉ ጊዜዉ የከፋዉ ኢየሱስ ለፍርድ ሊመጣ ነዉ ያኔ ዳቢሎሰ ላይመለሰ ይጠፋል ሰማይና ምድር ያልፋሉ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚልና በጣምም አስፈላጊ የሆነ የሕክምና ማዕከል ነዉ ባለሙያዎቹም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ebsችም ተባረኩ በርቱ
@ayalhailu1176
@ayalhailu1176 2 жыл бұрын
"በርቸስቸስ" መቅዲዬ ተመቸሽኝ ቁም ነገራችሁ ይመቸኛል
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ኑሮ ነጻነት ሲኖረው ብቻ ነው ሕይወት የሚባለው። ነጻነት ከሌለ ባርነት ነው። ነጻነት ያለው ኑሮ ደግሞ የክርስቶስ ነው። በኢትዮጵያ ዛሬ አማራ ከሆንክ ባርያ ነህ።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@hanaayela2023
@hanaayela2023 2 жыл бұрын
ዋው ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ሀሪፈ አስተማሪ ነው በርቱ ebs ሰላማችሁ ይብዛ
@ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ
@ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ መቅ ቸር ናት ታስታዉቃለች
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 2 жыл бұрын
ሰላም ኢቢኤሶች እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጣም የማከብራችሁ የምወዳችሁ ❤️❤️ ሰላም ለሀገራችን እፍፍፍፍ የሀገሬ ሰላም ናፍፍፍፍቅ ብሎኛል ሰዉ ሞትን አረሳ💔😭🇪🇹😭😭
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
betikikil
@smera0962
@smera0962 2 жыл бұрын
አንኳን ደህና ያመጣቸው ያኛ አንደኞች በጉጉት ነው የምጠብቀችሁ ይመቻችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 eshi wude lenem demirgn
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
በጣም የማከብራቹ አቦ ሠላማቹ ይብዛልኝ
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
እውነት ብላችዋል መልካምነትን ማሰብ ጥሩ ነው
@ahlamseid6838
@ahlamseid6838 2 жыл бұрын
አህለን ኤቢየሶች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ ኢቤሶች እስቲ እደኔ የሀገር ሰላም ፍቅር የናፍቀው በላይክ አሳዩኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@jdjjfjjr4379 ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@totamax200
@totamax200 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እሁድን በኢቢኤሶች
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 2 жыл бұрын
ወይኔ መቅዲዬ ምን ሴጣን ቢያሳስትሽ ነው እንዲህ ያለ ስህተት የሰራሺው በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩኝ ወይኔ😭😭😭ሊያ አደራሽን እንዲህ ያለ ስህተት እንዳታደርጊ የምር ልቤን ነው የምትሰብሪው እኔ አንቺን ከሌሎቹ አብልጬ ስለምወድሽ😭😭😭😭😭
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዛሪን በአግባቡ ተጠቅሞ ለነገም ለመድረስ ፈጣሪን ለምኖ መልካም ስርተን ማለፍ ጥሩ ነው
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Welcome ebs kedamen be ebs we love this program
@ማዕመረኩሉ
@ማዕመረኩሉ 2 жыл бұрын
የምር እጅግ በጣም ምርጥ ናችሁ
@ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ
@ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ🙏❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
አሰፌቲ ያምሪ መቅዲ ምርጥ ሰዎች ናቹ❤❤❤
@purewater9479
@purewater9479 2 жыл бұрын
She’s really right , I agree with her. If anyone wants to eat, travel having good time, helping the needy…definitely, definitely No one Should not deprive themselves . Remember life is too short
@zuzuhabashawit2189
@zuzuhabashawit2189 2 жыл бұрын
Waw batam des tlalachu melkam Ehud 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የኔዎቹ ስራ ጨረሳችሁ😍😍😍💔💕💕💕💕
@tigistayle2670
@tigistayle2670 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰቦች ሁሌም አከምራችሀለው በርቱ ፕሮግራማችሂ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል እኔ የምለው ነገር ቢሮር ጥያቄው የምትጠይቁት በስንት ደቂቃ ነው ወይስ የሚደወለው በሳምንቱ ነው ብትመልሱልኝ ደስ የለኛል
@betiiabiyot9096
@betiiabiyot9096 2 жыл бұрын
Wawwww bexm das yilal 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ምርጦች መጣቹሁል እንካን ደህና መጣቹሁ እንወዳቹሁ አለን ኑሩሉን
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
Meqdiye fegegtashi des yilal 😂😂❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የኛ ሙሽራ ዳቴል ሰሪ አገባች አስተማሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ተናፋቂዎቹ ♥♥♥♥♥
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
ebsoch enkan beselam metachu allah yitebikachu
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
wel come! ❤❤
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
እንኳን በላችሁ መልካም ምሳ🍞🍞🍞
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
Wude demirgn
@memywa2756
@memywa2756 2 жыл бұрын
ቸስ በይ የኔ ቆንጆ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@sharashara6634
@sharashara6634 2 жыл бұрын
Wooow Unikan Besekam Maxachu Asifishiye
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
Amazing Aida nice
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሠላም መጣቹ መልካም ቀን ይሁንላቹ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@የወግድዋቆጆ
@የወግድዋቆጆ 2 жыл бұрын
እኮን ከሳምት ሳምት አደረሰን አደረሳችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
እኮንበሰላምመጣችችሁመልካምእለተሰበትይሁንላች
@ሀበሻቻናል
@ሀበሻቻናል 2 жыл бұрын
መቅዲ ግን ምን ነካት የኔ ውዴ
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
እንካን መጣችሁልን
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 жыл бұрын
And sew ye zare angi yenage ayedalenima yel nebare abate🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@sss2505
@sss2505 2 жыл бұрын
እካንደህናመጣአችሁምርጣች
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛
@jannat7916
@jannat7916 2 жыл бұрын
Wowo baxami dasi yilale
@lekabeka1165
@lekabeka1165 2 жыл бұрын
WELcom tawedajoch❤️🥰🥰🌺❤️🙏❤️
@fgdg5719
@fgdg5719 2 жыл бұрын
እንኻንደህናመጣችሁምርጦቼአድናቂቺሁነኚውዴቺ
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 жыл бұрын
Gegnoce nurulegne💚💛❤👍😘😘
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛
@jamila8885
@jamila8885 2 жыл бұрын
ስወዳቹሁ በተለይ አለባበሳችሁየጨዋነውኑሩልኝእወዳችሃለሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚
@selamdubale1234
@selamdubale1234 2 жыл бұрын
siwedachihu nafikiye zare degimo ye tsegur staylish siyamir 1#
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 2 жыл бұрын
Your Journalist was in Red Cross Society to investigate the work flow of the organization but she didn't fasten ir buckle her belt since she was sitting next to Ato Shimelis the car driver. Advise them to follow up the road Rules and regulation of the road administration next time to avoid the unexpected accident while going to save the life of some body.
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ስትመቹኝ ምርጦች
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
ሲጀመር ብር አገልጋይ ነው ለሚያስፈልገኝ ነገር ማገልገያ ነው ያካልገባን የገንዘብ ተገዢ እንሆናለን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ መዳም ጋብዘችኝ የዉ ኩብዝ ቢሆንም😂😂😜
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 2 жыл бұрын
🤔🤣🤣🤣
@toninboulo8738
@toninboulo8738 2 жыл бұрын
መጣቹሁ
@almazabebe9001
@almazabebe9001 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን በእናንተ ገለጻ ጨረሳችሁት
@rahelhaylu377
@rahelhaylu377 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤️
@almazt3763
@almazt3763 2 жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@adelamouch7147
@adelamouch7147 2 жыл бұрын
💕💕💕👌👌👍👍❤️❤️❤️❤️
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹❤❤ወደቤቴ ጎራ በሉ ውዶች አርሂቡ🍞🍞
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
Eshi wude demirign
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@hanazebene8622
@hanazebene8622 2 жыл бұрын
shlemat gn atshelemum awkachu nw
@makdasyalem7508
@makdasyalem7508 2 жыл бұрын
👍👍💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏
@tsi277
@tsi277 2 жыл бұрын
እረ ስልካችሁ ቢዚ ነው ሁሌ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
አይ አስፍሽ ፕሮግራሙን ስትጀምር አጭሰህ የገባህ ትመስላለህ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 2 жыл бұрын
አስፍየ አስፉሻ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@semirasemira7754
@semirasemira7754 2 жыл бұрын
Siwedachu
@hewis9138
@hewis9138 2 жыл бұрын
EBS has to punish Mekdes in some way, as long as it's serving the Ethiopian community, unless they are there for money and keep Mekdes working without any consequence. She has disgraced herself and the EBS network. She also needs to apologize to the public. As a journalist it is her responsibility to know how to use social media. Why would she need to be on Tiktok like that in the first place?
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
I disagree. It was a picture or clip taken within the privacy of her home with her husband, it was not supposed to be released to the public. It happened, we do not know how, we should not jump into conclusion and wish to destroy this wonderful woman’s career. She too could be a victim. I hope EBS will give her back her job.
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzbin.info/www/bejne/Y2nCfnyrYqdmhtk
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹 የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍💋💚💛❤
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
@Emu Fiker Tube እሽ በደስታ😍
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41