📌እንዴት ቤት እንምረጥ📌ቤት ለመግዛት ስንመርጥ ማረጋገጥ ያለብን መረጃዎች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 36,871

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@mahelettamirat2682
@mahelettamirat2682 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይና በሳል ሴት የምትሰሪው ቪዲዮ ሁሉ ቁምነገር ብቻ 👌 እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ! እናመሰግናለን ኤልሲ ❤️
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ደክሞኛል ግን ላንቺ ክብር ስል ነው ምፅፈው በእውነት 🙏የኔ ጀግና ሴት 💖እኔ ተከራይ ነኝ የግል ቤት የለኝም በቅርብም አልገዛም ።ነገር ግን አሁን የምኖርበት ቤት ትንሽ ናት እኔ የምኖረው ሆላንድ ነው ሆላንድ ደግሞ በጣም ሚጢጢ ሀገር ናት ሰፊ ቤት ይናፍቅሻል 😃ግን የኔ ደግሞ በሰፈሬ ውስጥ የወንደ ላጤ ስታዳርድ ነው ።በኔ መደዳ እኔ ብቻ ነኝ ልጆች ያሉኝ ግን አሁን ባለሁበት የኑሮ ደረጃ ይህ ቤት ማለት ለኔ ከአንድ አጋዥ ሰው ይበልጣል ።የልጆቼ ትምህርት ቤት በእግር ሰባት ደቂቃ ከቤቴ ጀርባ ሲሆን ህክምና ቦታዬ ከቤቴ በስተቀኝ ሰባት ደቂቃ የከተማዋ አስተዳደር ቢሮ ከቤቴ አስር ደቂቃ ታውቂያለሽ አውሮፓ ውስጥ ያስተዳደር ቢሮ ማለት አብዛኛውን ጉዳይሽን የምትጨርሽበት ነው ።በዚህ ላይ ገና ብዙም ስላልቆየሁ አስተዳደር በየ ግዜው እሄዳለሁ ።አስተዳደሩ የከተማይቱ መሐል ከተማ ነው በቃ ኤልስዬ ቤቴ ለኔ ሰላሜ ነው ።ጎረቤት ላልሽው በፍፁም ፍቅር ይህው አምስት አመት እንደ ኢትዬጲያ ጎረቤት በየቀኑ ሰላምታ እየተሰጣጣን ነው የምንኖረው ሰፈሩ ፀጥታው አትጠይቂኝ አምሽተሽ መጣሽ ጥዋት መጣሽ ያው ነው ምቾቱ ።ልጆች ለግዜው ገና ከሰባት አመት በታች ስለሆኑ ብቻቸውን እንዲጫወቱ አልፈቅድም እና ባጠቃላይ ልጆቼ ከፍ እስኪሉ የኔ ቤት እና ሰፈሬ ለኔ ትልቅ የአጋዥነት ድርሻ አላቸው ፡እና ኤልስዬ ከዘረዘርሻቸው ነገሮች መሐል ዋናው እኔ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምን አይነት ቤት ማኔጅ ማድረግ እችላለሁ ማለት ብልህነት ነው ።የቤቱ ጥበት እና ስፋት አይደለም ዋናው ነገር ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው የዛሬን ተደስተሽ ኑሪ ፈጣሪ ይርዳሽ 💕🙏💕
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
1#👌የሆነ ምክር ኤሊሴ ሁሌም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው የምትሰጪው ተባረኪ ቤት ለመግዛት ወሳኝ የሆኑትን ጠቅሰሻል ማጣራቱ ተገቢ ነው ኢትዮጲያ በጣም ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ አንድ ካርታ እያለው በላዩ ላይ ሌላ ካርታ በጣም ከባድ ነው የበፊቱም ታሪክ ለመኖር በጣም ወሳኝ ነው ቤት ማለት መኖሪያ ነው ደስ ብሎን የምንኖርበት እውነትሽን ነው እኔ አልወድም ጥሩ ነገር በቤቱ ላይ መስማት ነው የምፈልገው እኔ በቅርቡ ወደአዲስ ቤቴ እገባለሁ እንደ ጌታ ፍቃድ ባካባቢዬ ፎቅ ነው የሚሰራው እኔ በጥሩ ሁኔታ ከአቅሜ ጋር ኤል ሼፕ ቤት ነው የሰራሁት የሰው አስተያየት ሳልሰማ አንዳንዴ በፎቅ ጀምሬ ቀስ ብዬ ቤጨርሰው ኖሮ እልና እራሴን መሆኔ ያስደስተኛል አሁን ባንቺ ሀሳብ ውስጥ ሳገኘው ደስ አለኝ የማልፀፀትበትን ስላደረኩ ብዙዎች ጀምረው መጨረስ እያቃታቸው ፀሀይና ዝናብ እየተፈራረቀበት ነው አቅምን ማወቅ እንዴት ጠቃሚ ነው ኤልስዬ የኔ ወርቅ ሁሌም የምክር ፀጋሽ ይጨምር ከመፅሀፍ ቅዱስ አንድ የምወደውን ክፍል ልጋብሽ ምሳሌ 31አንቺ ልክ እንደሷ ነሽ ትጉ ሴት ተባረኪልኝ።
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ባንቺ ዉስጥ ያለዉ የምክር ሀይል ያስደምመኛል ምክንያቱም ከፊት ለፊት ላለዉ ፍላጎቴ የምትሰጭዉ ምክር እይታዬን ያስተካክለዋል። ተባረኪ🙏
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
Amen
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ኤልሱ በጣም ጥሩ አስተማሪ ምክር ነው የሰጠሽው እንደ ሁል ጊዜው ብልህ ቆንጆ ጨዋ ሚስት ነው ያገኝው ሎተሪ እንደደረሰው ይቁጠረው መታደል ነው 🤗😁
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈረንጅ ሀገር ሆኖ ነው ፈረንጆች ግልፁን ነው የሚናገሩት እግዚአብሄር ይባርካቸው ኢትዮጵያ ከሆነ ማን ይነግርሻል ፈጣሪ ጥሩውን ያጋጥመኝ እንጂ ። በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ጠቃሚ ቀጥይበት🙏
@leeab4256
@leeab4256 2 жыл бұрын
ሀይ ኤልሲ ግቢ በጣም ነዉ የምወደው ያንቺም ግቢ በጣም ያምራል ግቢሽን አሳይን እባክሽን
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 жыл бұрын
መግዛትም መስራት ባይመለከተኝም ለጊዜው ምክሮችሽን ስሰማ ግን ልበ ቀናነትሽንና ሩህሩህነትሽን አይቻለሁ ተባረኪ ምርጤ 🙏🏽 እሰይ ፀጉርሽ ናፍቆን ነበር 💋
@azebtefera272
@azebtefera272 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ሁሉንም ነገር ተነግረሽዋል።አሜሪካ ለሚኖሩት ከልሽዉ በተጨማሪ school district በጠም ወሰኝ ነገር ነዉ አብሶ ልጅ ላለው ሰዉ ቢያንስ rate ስደረግ ከ7 በለይ (7/10)ቢሆን ይመረጣል ።
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 2 жыл бұрын
አቤት ምክርሽ በጣም ደስ ነው የምትይኝ እከተልሻለሁ ሁሌም
@coca3014
@coca3014 2 жыл бұрын
እውነት ነው! ኤልሲዬ, እኔ ገጥሞኛል ቤቱን ተከራይቼው ነበር የምኖረው በጣም አካባቢውን ስለምወደዉ ቤቱን ሊሸጡት እንደሆነ ሰማሁ ከዛ ከቤተሰብ ተማክሬ ልገዛዉ ወሰንኩ የሚገርምሽ ጎረቤቴም across the street ያለው እንዳትገዢ “የኛ ሊፈርስ ነው ድሮ ቆሻሻ መጣያ ስለነበረ ቤቶቹ የመስመጥ ነገር እያጋጠማቸው ነዉ” አለኝ እኔም እነኩዋን ልገዛ ቤቱን ለቅቄ ፡ከ3 አመት በሀላ በደንብ አስቤበት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ቤት ከቆንጆ ሰፈር እኖራለሁ ተመስገን። ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል :፡ ❤
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
I am building my dream house. Glory to God
@rahelabebe9955
@rahelabebe9955 2 жыл бұрын
ኤልስይ በጣም ደስህ የምትል ስው ነሽ አንደበትሽ ትህውት ትምርት የሚስጥ ውሌም ብትስሚ አትስለችም እግዚአብሔር ይባርክህ ሽ ቡርቺህ ።
@Faith10110
@Faith10110 2 жыл бұрын
ሁሌም ጠቃሚ ምክር ነው ያለሽ፡፡ እድሜ፣ ጤና፣ እና በረከት ከነቤተሰዎችሽ ይሁንልሽ !!!
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 жыл бұрын
ይገርማል ቤት የመግዛት ሀሳብ ስለነበረኝ ወሳኝ የሆኑ ነጥብ አንስተሽልኛል tnx elsy 🥰😘🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ #የዛሬው #ልዩ #ነው!!! ይህም አለ ለካ #አስብለሽኛል በቅርቡ የመግዛት ፕላን አለኝ ብዙ እረድቶኛል ቪድዮሽ:: አመሰግናለው!!!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
Thank u Our beautiful Sister!! Don’t forget do Before we buy the house Mold test:: mold is very dangerous for Our health
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ እህት በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለሁሉም ነገር እወድሻለው ❤️
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
እር ኤልሲ ፀልየሸ ነዉ ቤት መግዛት ከአምላክሸ ጋር ተነጋግርሸ ነዉ.....እኔ እራሴ ሰርቼነዉ የገባሁት ያላየሁበትን ቦታ ጠይቂኘ ግን ጌታ አንተ ምርጥ በሉት ❤❤❤
@mituethio
@mituethio 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ሁሉም ቅድመ ሁኔታዎች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው
@marthat6031
@marthat6031 2 жыл бұрын
ኤለስዬ እነዴት እነደምወድሽ መልካም ሴት ነሽ ምክሮችሽ ሁሉ ጠቃሚ ናቸው🙏🏽❤️
@elianaabrham3869
@elianaabrham3869 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ምክሮችሽ ሁሌም አይጠገብም በርቺልን የኔ ደርባባ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elianayie ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏🏻❤🙏🏻
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
አንድ ቀን አስቤም አልሜውም ሰምቼውም አላውቅም እናመሰግናለን
@tadessemeshesha6112
@tadessemeshesha6112 8 ай бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው። ወድጀዋለሁ። በዚሁ ቀጥይበት
@TMG-b4w
@TMG-b4w 2 жыл бұрын
ወላሂ እህቴ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን ሁሌም እከታተልሻለሁ የምታቀርቢው ነገር ምርጥ,Thank you!
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው 👏 እንደኔ ቆዳ መሬት ገዝቼ መስራት ነው እምፍልገው የለፉውበት ደስታ ይሰጠኛል ብዬ ነው ማስበው
@meronteshale7976
@meronteshale7976 2 жыл бұрын
ኤልሲ የ ምርጥ ሀሳብ ነው ምትሰጭን የኔ ውድ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ እህቴ፣ደስ የምል ምክር ነው።
@ghiontax2865
@ghiontax2865 2 жыл бұрын
You are right Elsy, as a buyer, you can ask any questions regarding to that house if you have any concern about that property. But your realtor will also do deep research before you buy the property. I totally agree with you to do inspection before you make final decision. Do research before you buy that property.
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
አትጠገብ እኮ ነሽ ኤልስየ ! ቅመም ነገር 🧡🧡 ሁሉም ወሳኝ ሀሳቦች👌👌
@milyoh
@milyoh 2 жыл бұрын
thank you Elsi! watching you is never a waste of time.
@hanuhabsawit2147
@hanuhabsawit2147 2 жыл бұрын
በ 3 ቱም አንግል ፀሀይ መግባቱን እንዴት እናቃለን ሌላው በባንክ ለሚገዛ ሰው ምን ትያለሽ
@እሙያይኔ
@እሙያይኔ 2 жыл бұрын
ኤልሲ ክክክክ ልክ ነሽ አቅማችንን ማወቅ ግዴታ ነው በኔ አካባቢ ማየው ብዙ ነገር ስላለ ነው ማውራት በቻልኩ ባወራውሽ ክክክክክ አቅምን ማወቅ ግድ ይላል
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Thanks for sharing. This is very big topic you make it simple. I leave in Toronto. Buying house is it took me 2 year but when I bought it was wrong place. Personally I look for traffic how fast I can get to work and home .because north America traffic is big issue. Anyway you brought very nice points tx
@massamo4596
@massamo4596 2 жыл бұрын
Yene ihit betam naw des mityign sayish yebalebeten ihit astawusatalehu indanchiw nitsuhina gobez nech tebarekyy❤
@Addis948
@Addis948 2 жыл бұрын
💯ትክክል ፡ ነሽ ፡ ኤልሲ
@yemisrachdadi9954
@yemisrachdadi9954 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ምክር ቤት ለመግዛት ሀሳብ ላለው
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
እህቴ ተባረኪ መንገብግባችን ነው ዛሬ እርስ በርሳቸን የሚያባላን።
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ምክር ነው
@rebeccamichael6591
@rebeccamichael6591 2 жыл бұрын
Else betame Enamesegenalen betame Teru Mekere new WE LOVE YOU SIS God bless you ❤️ ❤❤
@4hinteriorsbyhannam651
@4hinteriorsbyhannam651 2 жыл бұрын
Hi, Elsie Love your video! Inspection is very important. No one wants surprise expenses. Thanks for sharing!
@selam3867
@selam3867 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
All-important Elsiye!! It also helps to have bathroom or extra bedroom facilities on the ground floor to make it more suitable for people with a disability or limited mobility...yaw eyarejen silehone yaninim gimit wist masgebatu aykefam bemil naw Elsiye
@ellinenega7634
@ellinenega7634 2 жыл бұрын
Beautiful idea good job 👏 be blessed my blessed sister 🙏🙏
@feviethiopia9223
@feviethiopia9223 2 жыл бұрын
Thank you for your advice!
@hadiyahadiya5800
@hadiyahadiya5800 2 жыл бұрын
እህቴ እውነትሽን ነው መምህር ተስፉዬ አስተምሮበታል ገጠመኝ ስት እደሆን አላስታወስኩም ድሮ ዋርካ ዛፍ የነበረና እናቶች ጨሌ እያሉ ቀቤ ሲቀቡት የነበረ ዛፍ እና ብዙ እስሳት የተሰዋበት አወን ቪላ ቤቶች የተሰራበት እና እህትና ወድም እየኖሩበት እህቱን በተደጋጋሚ በመጠጥ መፈስ እቱን ደፍሯት ታቃ የሞተችበት ወድሟ በርካሽ ሽጦ ቢቱን ለቆ ሲሄድ የገዙት ሰወች እድሁ በተመሳሳይ ታቀው ሞቱ እህቴ በማሪያም መልስ ስጭኝ መምህር ተስፋዬን ትከታተያለሽ እዴ ምክሮችሽ ከመሬት ጠብ አይሉም እታችን እናመሰግናለን
@heywet
@heywet 2 жыл бұрын
Be kebew aydelem begefachew new mekerachew yebezaw
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 2 жыл бұрын
የእውነት ታሪክ ነው ወይስ የውሸት? እውነት ከሆነ ሰፈሩን ፃፊው እሰኪ
@ራሔል-ዀ1ቘ
@ራሔል-ዀ1ቘ 2 жыл бұрын
Americans say before you buy a house you have to know your neighbors! What do you think guys?
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
Endet lenawekachew enchelalen? Enquan Ensun yekerbnewnm sew mawek aychal.
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጃ ማን እውነት ይነግርሻል ጌታ ይርዳን
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 жыл бұрын
አስታዋይ እና ህሩህሩህ ነሽ ትክክል ነሽ እግዚአብሔርን ሁሉም
@ethiomel3439
@ethiomel3439 2 жыл бұрын
You mentioned very good points, I think now a days our problems are over competitiveness pls talk about
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 жыл бұрын
Thank you alsye tebareki ❤
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
This is the best information. Thank you Elsi
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
Thank you Teru hasab akafelsheg ❤
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
መልካም ምክር ነው ኤልሲየ ❤❤❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
This important Topic . You explaine Very well . Good job Keep up . Merci et à bientôt .
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
Betam tekam new goro lalew thank you tebarek konjo ezeh hager mekefel aketachew bala setasechenkew tanko tebekat setochu ayesemume yefokakeralu hulum gezu nachew ehe hasabeshe telk tem hff ert new😍👂👀🙏🙏
@גידאימנגשה
@גידאימנגשה 2 жыл бұрын
Elsiiye tebareki xeru hasab new egeziabehare befeqed be zi amet mecheresha lengeza asebenal yaw israel down paymmentu high new
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ኤሌሴ የኛ መካሬ ከለብ እናመሰግናለን 🙏
@azebberihun8491
@azebberihun8491 2 жыл бұрын
Wow wow this is soo important idea I agree with you my sister.
@bekeleyonas2299
@bekeleyonas2299 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ኤልሳ በዚህኛው ፕሮግራምሽ ላይ ትንሽ የተሳሳቱ ኢንፎርሜሽንናቸው ያልኩትን ሃሳብች ላርም ሽ ስለምፈልግሃሳቤን አቀርባለው ሰዎች ቤት ለመግዛት ማጣራት ያለባቸው ከሚሉት ዝርዝር ጉዳይሽ ለምሳሌ ያቀረብሽው እንድ ሴት ልጇ በመስኮት ወድቆ በመመቱ የተነሳ ቤቱን ሸጣ እደሄደች የገለፅሽው ትክክል ነው ብዙ የልጇ ትዝታዎች ስለሚረብሻት ሸጣ መውጣቷ ትክክል ነው ነገር ግን ከዚህ ተያያዤ የሌለው ሌላ ግለሰብ እዳይገዛ ያልሽው ፍፁም የተሳሳተ ነው
@hadiyahadiya5800
@hadiyahadiya5800 2 жыл бұрын
እህቴ ልጁ የወደቀው ከቤት ያለው ሰይጣን ነው ስለዚህ አጣርቶ ችግሩን አውቀው እኳን ቢገዚ የተሻለ ነው ፆለት ያደርጋሉ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@hadiyahadiya5800 ሴጣን ቤት አይመርጥም ልቡ ያልነፃ ፈጣሪን የማይፈራ ሰው ሁሉ ውስጥ ነው የሚያድረው እንጂ ግንብ ውስጥ አይደለም ።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
በንስሀ ከፈጣሪው ታርቆ በማይኖር ሰው ውስጥ በእጥፍ ሆኖ እንደሚያድር መፀሀፍ ቅዱስ እንጂ ከራሴ አላወራውም።
@hadiyahadiya5800
@hadiyahadiya5800 2 жыл бұрын
እየውልሽ ሰይጣን ልቢ ንፁህ የሆነ ያልሆነ አይልም ይችን አለም እስክሰናበት ድረስ በገዳምም ባለማዩም ፈተናውን አያቆምም ስለዚ ኤልሲ የተናገረችው ትክክል ናት
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
@@hadiyahadiya5800 ልክ ነሽ እንኳንስ እኛን ጌታንም የፈተነ ጉድ እኮ ነው ~~ እንዳይርብህ ድንጋይ ወደ ዳቦ ለውጥ ሲለው ፣ ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄር ቃልም እንጂ ብሎ ጌታ ፈተናውን አፈረሰበት፣ ፪ መልእክትን ስለ አንተ ይልካል ተብሎ ተፅፎአል እና ከዚህ ተራራ ውደቅ ሲለው፣፣ ፈጣሪህን አትፈታተንም ተብሎ ተፅፎአል ብሎ አሸነፈው፣፣ ፫ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን አደርግልሀለው ሲለው፣፣ ሂድ አንት ሰይጣን ለጌታ አምላክህ ስገድ እሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተፅፎአል ብሎ አሸነፈውው።። so በተፃፈው ቃል አምነን ፈጣሪን የምንከተል ከሆነ ሰይጣን ተሸናፊ እንጂ አሸናፊ አይሆንም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል በሚያምኑት ልጆቹ ሲጠራ የሚሰራ ሰይፍ ነው፣እሳትነው፣ ለሰይጣን የቃሉን ሰይፍ አንሱ ተብሎአልና የሚሸነፍ ሴጣንን ፈርቶ ምንም ነገር መሸሽ አይገባም "ክብር ምስጋና በመስቀሉ ስራ ላሸነፈው ጌታ"" አሜን።
@lw2086
@lw2086 2 жыл бұрын
ውይ ኤልሲ የቀብሩ ቦታ ላይ የተሰራውን ቤት ታሪክ ስታወሪ እንዴት እንደዘገነነኝ እቃ ይንቁሳቀስብናል ያሉትንማ ስታወሪ ሆረር ፊልም ነው የመሰለኝ😱😱
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
Lw. ይሄ እውነቷን ነው እኔ ባለሁበት አገር TV ላይ አይቻለሁ ፊልም አይደለም ጥናታዊ ፊልም ነው ጥናት የሚያደርጉ ሰዎች ቀጥረው ድምፅ የሚቀረፅ ማሽን አምጥተው የቀረፁትን ብርጭቆዎቹ ማንም ሳይነካቸው ሲንቀሳቀሱ ብቻ ላልደረሰበት ቀልድ ይመስላል አቶ አታድርስ ነው ሌላ ምን ይባላል 🙏🤭
@lw2086
@lw2086 2 жыл бұрын
@@nunubelete8142 እውነቷንማ እንደሆነ ገብቶኛል ግን እንዲህ አይነት ታሪክ እውነት አይመስለኝም ነበር በስማም አምላኬ 🙇
@bezabchuchu
@bezabchuchu 2 жыл бұрын
Elsi very good points as always. Although it very difficult to find out the history of the house and the true reason why they are selling because you seldom see or meet the sellers.
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ኤልሲ ሰለ ምክርሸ እናመሰግናለን ግን እቺ ልጂዋ በሞሰኮት ዘሎ መቶባት ያልሻት ግን ቤት ምን አደረገ ሴትዮዋ ኮናት ጥፋተኛ እንጂ ቤት ምን አደረገ እማ
@birder5052
@birder5052 2 жыл бұрын
እሱ ባንቺ አመለካከት እና ስሜት ነው። እሷም ይሄ የኔ ስሜት ነው ብላሻለች እኮ
@ZereHalefom
@ZereHalefom 2 жыл бұрын
ከዛ ቡሃላ ደም የምፈልግ መንፈስ ይቀመጣል ወይም የቤተሰብ ሰላም ኣይኖርም ምክንያት የለለዉ ፀብ ነዉ የሚፈጠረዉ ሰላም ይነሳሻል ማማየ ጥሩ ኣይደለም
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
You are so smart eco elsye❤
@ruthmahatemework5630
@ruthmahatemework5630 2 жыл бұрын
You are so right about the history of the house…bad luck will really follow you
@hmppphhhbb5111
@hmppphhhbb5111 2 жыл бұрын
እና መሰግናለን ተባረኪ
@hanuhabsawit2147
@hanuhabsawit2147 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ሀገሬ ላይ ቤት መግዛት አስባለው አዲስ አበባ ላይ የት ሰፈር ለኑሮ ምቹ ነው እባክሽ ከልምድሽ አካፍይኝ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እሷ እኮ አዲስ አበባ አይደለችም:: ሌላ ሰው አገር ባት ያለ አማክሪ ወይም ቤት የሚሸጡትን ተመልከቺ
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ 💔
@Ruth5664
@Ruth5664 2 жыл бұрын
I totally agree with you with choosing a good neighborhood. But how do you find out about why they are selling their house? Because where I am at, we don't have any access to contact the seller directly, we can only deal with the realtor. The only thing I can do is, do a Google research by taking the name of the seller, which I don't believe will have every detail I want but sometimes I get to know about who the people are. I understand your concern though, it is also my greatest concern.
@haykelabdela8599
@haykelabdela8599 2 жыл бұрын
Descent woman Thank you for sharing
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
Thank you Elise, you are the best. You have general knowledge share to us.
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ኤልሲ ጎበዝ ጥሩ ምክር ነው እራስ የሰሩት ይሻላል እንደኔ
@mihrettola9647
@mihrettola9647 2 жыл бұрын
እኔ መጥፎ ታሪክ ከሰማሁ አልገዛም
@omargharios5758
@omargharios5758 2 жыл бұрын
ዎይኔ የልቤን አዎራሺልኝ የኔ እህት ዘሬ በትክክል ቤት ማግዛት አሳብ አሌኝ ግን ይህ ፖሮሶሲ አላዎኩም ነበር
@oralassessment-ermiasandha5376
@oralassessment-ermiasandha5376 2 жыл бұрын
You are very kind !
@MylifeinKorea0479
@MylifeinKorea0479 2 жыл бұрын
Thank you! 😍
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@sewunetyohanes7385
@sewunetyohanes7385 Жыл бұрын
Elsye siwedidsh eko yene ehit tebareki
@selemawittesfay3477
@selemawittesfay3477 2 жыл бұрын
I agree with you I can’t bay un comfortable house 🙏🏽
@rmelona8779
@rmelona8779 2 жыл бұрын
1ken yenorgn yehonal bey eskemchershaw ayewt
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great idea we learn a lot thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 2 жыл бұрын
Thank you elsiye about car please tell me 🙏
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 2 жыл бұрын
I totally agree with you, but to understand what you say you have to have open spiritual eyes.
@azebassefa270
@azebassefa270 2 жыл бұрын
Elsiye hai ragione bisogna fare molta attenzione quando si compra casa, ci sono molti problemi che possono capitare nell'acquisto. Dio ti benedica!!
@birtukanwago9602
@birtukanwago9602 2 жыл бұрын
You are amazing Elisa , I learned from you a lot of things . Special this topic is helping me . God bless your family ❤
@romantsegaw5042
@romantsegaw5042 2 жыл бұрын
Thank you Elsi .
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ያወሪሽው ሁላ ለሀገር ውስጥ ግዢ ነው ወይስ ስለወጭ ሀገር ነው?
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Lalechibet ager new
@azebberihun8491
@azebberihun8491 2 жыл бұрын
Thank you so much this is reall!
@selamshimelash5221
@selamshimelash5221 2 жыл бұрын
Betam teru information new yene wed amesegenalhu 😍
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 2 жыл бұрын
Thanks Elsi good advice
@yshigeneti8514
@yshigeneti8514 2 жыл бұрын
Elisy asteway tibebegna set swedish eko
@saramebratu2161
@saramebratu2161 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ😍🙏
@yeshichampart3260
@yeshichampart3260 Жыл бұрын
Elsy betam nw widdd adrige makbrish bmjemirya betam wesage nw gen hulun mawak betam yikbudal anchi ideliga honsh awekush gen sinnty minim sayawik sint gud wist gebitoal egeiybher amilak yitebik !!!
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 2 жыл бұрын
Important things location, material, how old is the property, the condition of 🏡, what is damaged, Land size backyard, front yard, price can we afford it or not.......
@moonr5874
@moonr5874 2 жыл бұрын
Elise endat nsh?barife sate mflgewne nger aswekshige Amsegenalew brchi
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 жыл бұрын
Such a useful processional information we get for free! Thank you Elsi!
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
ኤልስዬ 👌🏾💗
@mastewalyetwale1100
@mastewalyetwale1100 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርቺ
@Yemi_reads
@Yemi_reads 2 жыл бұрын
Your just exactly like me..
@meseretsemaw
@meseretsemaw 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ስወድሽ❤️
ባሌ ጉድ አረገኝ ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
16:17
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 3,9 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
☑️ሀይቅ ከተማ ቤት ለመግዛት ዝርዝር ሁኔታ 2014/2022
3:29
WolloTube /ወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН