እንዴት ደስ ይላል ካሁኑ ብዙ ለውጥ አይተናል በርቱ!!/ hair grow, clean face, health 3 month challenge 

  Рет қаралды 2,578

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@henokadmasu5671
@henokadmasu5671 53 минут бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ውይ ደስ ስትዪ እኮ አብሶ ደሞ ፀልዩ ስትዪ ስወድልሽ እኮ በርቺ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 сағат бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ከአንቼ ጋር እየሄድኩኝ ነው ለውጥ አለ መሲዬ በጣም እናመሠግናለን ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ ውድ
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 58 минут бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ።ሳምንቱን በጉጉት ነው ምጠብቀው ለውጥ አይቸበታለሁ
@AberaAsfaw-s2w
@AberaAsfaw-s2w Сағат бұрын
መስዬ በጣም ነው የምወድሽ
@Hawiti_31
@Hawiti_31 3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስክዬ እናመሠግናለን❤❤❤🎉
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Сағат бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ሸላም መጣሽሎን ይኸው ካንቻ ጋር እየተራመድኩ ነው
@YORDANOSKEDIR-c3s
@YORDANOSKEDIR-c3s 2 сағат бұрын
❤❤❤መስኪ ቆጆ እናመሰግናለን❤❤❤እኛም እቀጥላለን አናቆምም ቻሌጁ ጎበዝ አርጎኛል በእውነት የሚገርም ለውጥ አለኝ (የጠዋት ጠዋት በበረዶ ውሀ ፊትን መንከር) እዴት ደስ እደሚል እደሚያነቃ ወድጄዋለው ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልን❤❤❤
@betelhemteshome3040
@betelhemteshome3040 Сағат бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን
@hlimet
@hlimet Сағат бұрын
መስኪየ የኔቆንጆ እኔ ለ3ጊዜ አዘጋጂቸነው የምጠቀመው እፍሪጂውስጥ ከተቀመጠ ምንም አይሆንም አንዲቀን መዳም መታ ምንዲነው አላለቺም እኔነኚ የምፈልገው ስላት ደግነቱ ዝም አለቺኚ 😂😂ግንኮ ታያለይ ወላ ሁለት አመቴ ስጠቀም የምከተው መስኪነው ግወላ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አመሠግንሻለሁ መስኪየ ፕሊስ የዲንቺን ስሪልን ወላሂ ልክ እንደቅቤነው እኔ ሁለትአመቴስጠቀመው
@zamzambashir349
@zamzambashir349 3 сағат бұрын
Welcome Meskii❤❤ zare 1ኛ negn❤
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 10 минут бұрын
Meski konjo enam lejemer arif chalieng new teqelaqelkachu
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp Сағат бұрын
እግዝአብሔር የባርክሽ ማስክዬ እዉነትሸ ነዉ እኔ አይማቼችኝም ገን በቻለኩት ማጠን ነዉ ፀጉሬ በጠም የበጣጠሳል
@HafsaMnur
@HafsaMnur Сағат бұрын
Welcome meskiye❤❤
@BlenSolomon-dk6qe
@BlenSolomon-dk6qe 2 сағат бұрын
meski ya enwdshaln❤❤❤🎉😊
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 2 сағат бұрын
መሲ እናመሰግናለን
@Bilsummaa
@Bilsummaa 31 минут бұрын
Thank you my sis😘😘😘😘😘😘
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Сағат бұрын
❤❤❤❤
@shewitMesele
@shewitMesele 2 сағат бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ በረዶ ለፊታችን ጠዋት ብቻ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ ቀንም ማታም ይቻላል የኔልዩ እንዳታልፊኝ🥰🥰
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
ጠዋት ወይም ከእንቅልፋችን በምንነሳበት ግዜ ቀንም ከሆነ ይቻላል ነቃ እንዲያረገንና አይናችን ዙርያ እንዳያብጥ
@SewudaMuhammad
@SewudaMuhammad 55 минут бұрын
እባክሽ መስኪ ፀጉሬ በጣም በጣም በጣም ሽቦነው ያልተጠቀምኩኝ ውህድ ዬለም ኣለሰ ልስ ኣለኝ መላ በይኝ እባክሽ
@جنات-ذ1و
@جنات-ذ1و 36 минут бұрын
ሻንፖ አቁሚ ምን አልባት እሱ ይሆናል​@@SewudaMuhammad
@SewudaMuhammad
@SewudaMuhammad 24 минут бұрын
@@جنات-ذ1و ሻምቦ ካቆምኩ 4ወር ሆነኝ
@FirehiwotKonjo
@FirehiwotKonjo 29 минут бұрын
መስኪዬ እንዴነሽ ያዉ ሁሌ ነዉ ምጠይቅሽ አንቺም ተመልሺልኛለሽ ቻሌንጁን አላቋረጥኩም ፀጉሬም ጫፉ ከርዳዳነዉ ብዬሽ ጭቃ ቅባት እድቀባ ነግረሺኝ እየተቀባዉ ነዉ ምንም አይለም እና አሁን ምጠይቅሽ ሴትዮዬ salmon oil 210 mg ገዝታ ሰጠቺኝ ዝብዬ ልዋጠዉ ወይስ ይቅር ንገረኝ በናትሽ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 3 сағат бұрын
አሀለን መስዬ🌹:አይ እህን ለመድረግ ልቢ ሁሉ ምስቅልቅሌ ወቶወል ፊት የልለ ብጉሩ ጭምድት እያል ነዉ ወለህ የፊት የገለይ ሁኒት የሰሰበኝ ከፀጎሪ ጀምሮ ሰለም አሰጠኝ ግን እሙክረለዉ እሸአለህ ሁኒትይ የሰፈረኝ ነዉ ከእረግዝ ነይ ጭምራ ይሁኑ እኒ እጀ
@zoey2727
@zoey2727 3 сағат бұрын
ቅዳሜ ሀገሬ እገባለው ቅቤየን እየተቀባው እመልሰዋለው እዚህ ውሃው ነው መሰል ጭራሽ እያጠረ ነው እሚሄደው😅
@ZhouCute-z1j
@ZhouCute-z1j 2 сағат бұрын
😂😂😂
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
በሰላም ግቢ እማ❤
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 сағат бұрын
I am the first ❤❤❤
@Asemakadir
@Asemakadir Сағат бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ውዴ ደጋግሜ ጠይቄሻለሁ በአሁን አትለፊኝ ፀጉሬ አነቱ ቅባት አይዝም ወደው ወደ ጫፉ ይሄዳል
@meskitube16
@meskitube16 Сағат бұрын
መልሼ ነበር በቪዲዮ እማ ሎው ወይም ዝቅተኛ ፕሮስቲ ስለሆነ ቅባት ቶሎ አይቀበልም ስለዚ ቀጠን ያሉ ቅባቶችን ሞቅ እያረግሽ መሳጅ በማድረግ ተጠቀሚ ከዛ በሞቀ ፎጣ ለጥቂት ደቂቃ ሸፍኝው ወይም ማሞቂያው ኮፍያ ካለሽ
@Asemakadir
@Asemakadir 47 минут бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ ውዴ
@Kwt456-i7o
@Kwt456-i7o Сағат бұрын
ውዴ እህቴ እደትነሽ እማ
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Сағат бұрын
ለብጉር ይሆናል
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 3 сағат бұрын
ሰላም መስኪ❤❤❤
@sraarazonj4358
@sraarazonj4358 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@natanelbikaya
@natanelbikaya 2 сағат бұрын
እህት ሁሌም አይሻለሁ ግን እኔ ከወልድኩ በኋላ ፀጉሪ በጣም ከሱሩ ተነቃቀል በይስዓቱ በጣም ነዉ እምነቀል ጫፉም የተቁጣጠር ነዉ ለስላሳ ነዉ ፁጉሪ ግን አሁን ብታይ ምን ላድርገዉ ብሉ ማጀግ ገዛሁ ምን ለዉጥ የለዉም እህት ምን ትይኛለሽ ከቻልሽ በዉስጥ አዉሪኝ በጣም ነዉ እምወድሽ😊
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
ከወሊድ በኃላ በብዛት የፀጉር መበላሸት ያለ ነው አይዞሽ ቻሌንጅ ጀምሪ አብረሽ ሁሉንም ያማከለ ስለሆነ
@abayabay3382
@abayabay3382 2 сағат бұрын
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ❤የሩዙን ውሀ በቀደም ያሳየሽን ቀን በቀን መጠቀም እንችላለን ፀጉራችን ላይ እስከሳምንት ማቆየት ይቻላልወይ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
በደንብ ይቻላል ቅባት እንዳትረሺ ውሀ ስለሆነ
@abayabay3382
@abayabay3382 Сағат бұрын
@@meskitube16 እሽ እህቴ አመሰግናለው በጣም የኔመልካም እህት
@tiya_tube-z5t
@tiya_tube-z5t Сағат бұрын
Eshi 😂 meskiye tru asab new tekebche photo tensche likletalew😂😂🤭
@tigisttilahuntg3989
@tigisttilahuntg3989 2 сағат бұрын
Wde ስለ ሞሪጋ ጥቅም ንገሪኝ ለ ፀጉር
@meskitube16
@meskitube16 Сағат бұрын
ሞክሬው አላውቅም ለፀጉር እማ እሞክረዋለው
@tamuyegetaliji6642
@tamuyegetaliji6642 2 сағат бұрын
እኔ የመጀመሪያ ቀን ቻለንጄን እሁድ እቅባሎ
@yorsalemyorsalem132
@yorsalemyorsalem132 2 сағат бұрын
Welcome meskiye beytamin D zm bye meblat m ydrgal
@SaniyaMll
@SaniyaMll 2 сағат бұрын
ወይኔ እህት እስትይ የላሽ መፍትሄ ክለ ዉዴ 😢😢😢😢
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 2 сағат бұрын
Selameshe bezet yebale yene wede zena adergeshen feteshe laye baderageshew le weferat yemehuawen asayen bezhahu malet weferatn lemakinas
@Ummi1_3
@Ummi1_3 Сағат бұрын
Meski endet nesh wude be wust lawerash felge neber bzu gize tsfelsh neber gn ltawerign alchalshm meselegn adera zare kechalsh atlefign
@meskitube16
@meskitube16 59 минут бұрын
ስለፀጉር ሳይሆን በጣም አስፈላጊ ነገር ከሆነ እደውልልሻለው ስልክ አስቀምጪ በፊደል ፃፊው ቁጥር አትፃፊ ስለሚጠፋ
@Ummi1_3
@Ummi1_3 43 минут бұрын
Ay wude be leala guday aydelem be tsegur guday new. Slke zero zetegn slsa smnt slsa amst arba and arba hulet new
@dana-o3g
@dana-o3g 3 сағат бұрын
እኔ እሁድ እቀባለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
ይቻላል በሚመቸን ቀን❤
@EsyeteMichael
@EsyeteMichael 3 сағат бұрын
የማይታመን ነው መስኪ 4 ሞላን
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
አይገርምም ግዜው ሲሮጥ ነገ 3 ወር ይሆናል ሳናስበው
@tigisttilahuntg3989
@tigisttilahuntg3989 2 сағат бұрын
Meski በናትሽ ስለ ሞሪጋ ለፀጉር ያለውን ጥቅም ንገሪኝ
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 3 сағат бұрын
ሰላም እንደት ናችሁ የመስኪ ቢተሰቦች ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@famouseblue7825
@famouseblue7825 3 сағат бұрын
፩በማርያም ብየሻለሁ እንዳታልፊኝ ለሽታ ያልሺው ከኣማዞን ሊንኩ ኣስቀምጭልኝ ኣሁን ፪ሌላ ደሞ ለገላችን ሺያ ቤቴር ሊንኩ እዚህ ኣስቀምጥልኝ ኦርጅናሉ ከነ ምጭምርበት ሽታ እንዳይሽት የተሻለ ያልሺው ፫ስለምትመልስልኝ አምስግናለሁ ኣምናለው እመ ብርሀን እንድትመልስልኝ comentኡ ታሳይሻለች በስዋ ተማፅኜ ኣፍሬ ኣላውቅም ፫ሊንክ ነው የጠየቅኩሽ
@meskitube16
@meskitube16 2 сағат бұрын
essential oil for skin and hair ብለሽ ግዢው እማ በምትፈልጊው ብዛት ሸያ በተር ደሞ ምንም ያልተቀላቀለበትን ከፈለግሽ Raw unrefined African shea butter ብለሽ በምትፈልጊው መጠን ግዢ
@Tybatube
@Tybatube 2 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤❤❤🎉
@Dedi-x9s
@Dedi-x9s 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 36)
29:11
ለዛ
Рет қаралды 107 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,5 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 329 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
ኑ ሞያ ላሳያቸዉ💕
1:33:50
ፋንታየ ጎንደሬዋ ማንእደአገር
Рет қаралды 2,9 М.
ይዘኸኝ ጥፋ 🥺
30:17
Helu Tube
Рет қаралды 8 М.
ፍቅር ፉፉ ሲማግጥ ደረሰችበት 😱🙆‍♀️💔
32:50
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 14 М.
⚜️አማን በጠራራ ፀሀይ አበደ
25:11
JAM family
Рет қаралды 2,5 М.
ገንፎ አገነፋን የአጥር ወፍ አትስማሽ የማይረሳ ጊዜ
32:06
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 11 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,5 МЛН