እንዴት እንቻለው ያልተጋነነው የደንቦች ቅጣት

  Рет қаралды 13,885

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
ወንድሜ ያታ የምታመጣቸው አስተማሪ እና እውነት ነው እግዛቤሔር ይጠብቅ ሰው ተሳቃዬ በብልጽግና ግዜ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🙏🏼
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
👍👍👍
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
ቆንጆ የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ🙏👍
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 2 ай бұрын
የዛሬ አስራምስት ዓመት ሱማሌ ተራ በምሰራበት ጊዜ ባንቢስ አካባቢ መኪና ልንሰራ ሄድን ስንጨርስ የሆነ ምግብ ቤት ገብትን ሁለት በያይነት መቶ ስማኒያ ተቀበለን አዲስ አበባ ሽሮ ሃያ አምስት ብር ነበር ስንወጣ የመኪናውን ታርጋ ያዝነው ከሆነ ጊዜ በዋላ መኪናው ተበላሽቶ ሱማሌ ተራ መጣ በሜዳችን አገኘነዋ
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
መከራችሁት በደንብ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@astuastura9332
@astuastura9332 2 ай бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ያለው ነገር ያሳፍራል እነዚህ ደንቦች እማ ደደቦች ብቻ ናቸው ማርያምን 😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@konjobelete8746
@konjobelete8746 2 ай бұрын
ወንድሜ የደንቦቹ ሥራ በጣም ያሳዝናል " ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል "ሆኖም ሰለአሜሪካ ሳይሆን አገራችን ውስጥ እየሆነ ስላለው ነው ማሰብ ያለብን 😪😞😡🤭
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 ай бұрын
Bravo
@Neima-x4p
@Neima-x4p 2 ай бұрын
እውነትነው ያደረከው እርግማንሁሉ ይድረሥባቸው አሚን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 ай бұрын
ትክክልነህ በርታ
@JemalMuktar-h6u
@JemalMuktar-h6u 2 ай бұрын
አሚን አሚን ብያለው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 2 ай бұрын
Min aynet zemen lay deresn .deha yemitelabet yemiyaleksbet.yezarew vedio mayet betam kebdogn neber sorry ene sensetive negn terebeshku malkesm alfelekum enja hulum ende ene tesemtot yhon ere mengistu yedehawoch abat ykr ybelen .kemr betachin tewersobnal bihonm yamal yezi zemen chikane thankyou bro.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ እረ ያማል ደሃ የማይኖርበት ሰዉ የማይከበርበት ትሁን አገራችን ???? እረ የት ሄደብን ያ ደግነት ፈጣሪ ይቅር በለን እኔ አመመኝ በእዉነት
@shararh6775
@shararh6775 2 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ወንይሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
እንደ አንደኛ ማለት ነው አመሰግናለሁ! ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@Dior768
@Dior768 2 ай бұрын
❤❤❤ ትኩስ ነገር በአንተ media ብዙ እየተማርን ነው ክበርልን።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@mohamadkharabseh9256
@mohamadkharabseh9256 2 ай бұрын
Ere sewech hegerachen wedet eyehidech new ??
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ያገሬ ልጅ ደህና ነህ እንደምን ነህ ❤❤❤ ጎበዝ ጀግና ቀጥልበት ሰላም ሁን,,,,,🙏🙏🙏💚💛❤️
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ኑኒ ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 2 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@mamaydubale8465
@mamaydubale8465 2 ай бұрын
ድምብ የሜባሉት ስርዓት የሌላቸው ሕግ ይለልበት ሀገር
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 ай бұрын
Selam Selam Beteseboch ❤❤❤❤❤🇨🇬👋👋👍👍👍🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@imagoat5710
@imagoat5710 2 ай бұрын
ለካ አንተ ልጅ ሁለ ገብ ነህ። ጥሩ ስራ ነው
@kedirboku1112
@kedirboku1112 2 ай бұрын
👍
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ካልተሳሳትኩ፤ ሕገ፡ ወጥ፡ ግምባታ፡ ነው፡ ውይ? እዚህ፡ ማዘጋጃ፡ ካልፈቀደ፡ አትገነባም? ማዘጋጃም፡ ከሕግ፡ ውጭ፡ ከሰራ፡ ይጠየቃል!
@degnetelitro9586
@degnetelitro9586 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም አካባቢ በሚባልበት ደረጃ የህግ አስከባሪዎች ቅንጣት ያክል የሰብዓዊነት ስሜት እና የህግ እውቀት ያላቸው አይመስለኝም ። ቆይ በገዛ ሀገራችን በህግ አካላት እየተዋረድን እስካ ማቼ?
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 2 ай бұрын
ህገ ወጥ ህገ ወጥ ነው። የምን ማሽቃበጥ ነው??
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
የዱርይነት ምላሽ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 2 ай бұрын
እውነት ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
😮😮😮😮 ዘንባባ መዉለድ ሣይኖርብን አይቀርም የሠዉ ልጅ ርካሽ ሆነ ደሞ ለህጉ ነዉ ከፈጣሪ ጋ እንዳታጋጩይ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@GuharEindris
@GuharEindris 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌺🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kelayataklilu
@kelayataklilu 2 ай бұрын
Kikikikikiki is there any kind of people like this on the street in abroad?
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሾፌሩ መንዳት አይችልም ማለት ነው ትልቅ ዘፍ ማየትና መስተዋል ያማይችል ሕዝብ እያለችሁ ነው ?????
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
ያሳዝናል ጥጋብ። ሲበዛ ምንያመጣይሆን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ!
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ወገኖቼ፤ በሰለጠነው፡ አገር፡ አይተነው፡ የማናውቀው፡ ቤት፡ የለሾች፡ በየመንገዱ፡ ወድቀዋል! ባለፈው፡ ፈረንሳይ፡ አገር፡ ስደቶች፡ ባዶ፡ አፓርትመንት፡ ውስጥ፡ ገብተው፡ መኖር፡ ከጀመሩ፡ በኋላ፡ ፖሊስ፡ በኃይል፡ እስወጥቶ፡ በአውቶብስ፡ ጭኖ፡ ከፓሪስ፡ ውጭ!!!
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
100%፡ አስረግጫ፡ ልንገራችሁ፤ ድሮ፡ ሁሌም ክፉ፡ ነገር፡ እሰማ፡ ነበር፤ ቀስ፡ በቀስ፡ እኔም፡ መደበር፡ ጀመርኩ! ተበላሸሁ፡ ብዬ፡ እውነተኛ፡ ሰባኪዎችና፡ አጋንንት፡ የሚያባርሩትን፡ ስሰማ፡ ያው፡ አጋንንት፡ ነው፡ ክፉ፡ የሚያስወራ፤ ደባሪ!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 ай бұрын
የለም ደሐ ሰርቶ አይብላ ነው ወይስ ህብረተሰቡን ማማረርና ምናባክ ትሆናለህ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 ай бұрын
የዛሪየው ጫን ያለ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@selamYena
@selamYena 2 ай бұрын
ደንቦች እኮ በጣም ግፈኞች ናቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ካልተሳሳትኩ፤ ባለ፡ ሱቆች፡ ግብር፡ ይከፍላሉ! እነዚህ፡ በየመንግዱ፡ የሚሸጡ፡ ግብር???
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
በትክክል፡፡ ግብር ሳይገብሩ ሸንኮራ አይደለም መፋቂያ በማዞር መሸጥ አልተቻለም፡፡
@MEsTAwET-ht7ff
@MEsTAwET-ht7ff 2 ай бұрын
ወንድሜ ሰላምነው ደንቦቹን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ኴታር መላክ ምክንያቱም እግን በደንብ ነበር የሚማሩት
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ትክክል! ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ከዓመታት፡ በፊት፡ አገር፡ ቤት፡ ባንክ፡ ሄድኩ፤ ባለቤቴ፡ የላከልኝ፡ ገንዘብ፡ ለመቀበል፤ 6-7፡ ሁነው፡ ኮምፒተር፡ ተበላሸ፡ ሲያሾፉ፡ ነቀልኩ! ቅኝ፡ ያልተገዛ፡ ትዕቢተኛ፥ ምቀኛ፤ ሰነፍ፥ አሿፊ፤ ነጭ፡ አገር፡ ብትመጣ፡ ልክ፡ ትገባለህ!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ትክክል!
@berhanetefery1842
@berhanetefery1842 2 ай бұрын
መንግስት የሚባል ስም እንጂ በስርአት የፈረሰ መሆኑ በግልጽ ያሳያል ለዚህ ማስረጃ የሕግ ከለላ የሌለው ዜጎች ንብረታቸው ይዘረፋል ድብደባና ዝልፊያ በሕግ አስከባሪ ስም እየተደረገ ሸፍጥ የመንግስት ዋነኛው የውድቀት ሕግአልባነት መሆኑን ያሳያል
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 ай бұрын
ደቦችንእኮበጉልበታችሁሰርታችሁብሉደሞዝየለም፣ተብለዋልማለትነውመንግስት፣ጣልቃካልገባበት፣ምንአይነትዘመነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
ከአምስት ሺ ሰው አይቶ 308 ብቻ ላይክ ምነው ግን?,ልክ ስትከፍቱ,ጠቅ ማረግ ነው ምን ይጎዳችኋል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ንገሩልኝ! ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
አይ ወንድሜ ፈርስት ወርልድ አገርና ሰርድ ወርልድ ታወዳድራለህ የኛ በሁሉም መንገድ አይን ያወጣ ግፍ ነው የእንግሊዝ ፖሊስ እየተተፋበት ሴፍ በሆነ መንገድ ወንጀለኛ ይይዛሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@Foz-gp9xe
@Foz-gp9xe 2 ай бұрын
አዲስ አበቤ እያንዳንዱ ፈሪ ነው አውቀሽ ከተደፍሽ ቢርግጡሽ አይክፋአሽ ቻይው ገለቴ።።።።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
አይ ስልጣኔ!
@fikrlove-h7n
@fikrlove-h7n 2 ай бұрын
እረ ነጋዴዎች ፈጣሪያቹን ፍሩ ሰውንማ ለምንብላቹ ትፈራላቹ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 ай бұрын
እግዲህ እራሱሰዉየዉ የገጨዉ ሰማየ ቢሸጥ እንኳን ሱሰት ሚሊየን አያወጣም ታዳጌታ ሰማይን ድፍትአለማረጉ እራህመተኛጌታነዉ እስኪ የነዚህን ሚስኪን ህዝብ አተዉ ቁጠረዉ አይ ወደየት እንሂድ ድሀ ምንሰርቶ ይብላ መኖሪያ አአጣን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
እራሱ ህገ ሳያከብር እንዴት ህገ ያስከብራል!? ከኪሱ አውጥቶ ያሰራ ነዉ የሚመስለው ይሄ ዶማ!ሀገሪቱዋን ከማትወጣበት እዳ ውስጥ ዘፍቆ ልክ ከራሱ ሀብት ያወጣ ይመለዋል!? ለመሆኑ ሃገሩ የማን ነዉ!? በዛ በዛ የደሃ እንባ እሳት ሆኖ ይበላቸው! የተረገሙ ክፉዎች!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 ай бұрын
ያ ቤሮ ያልወን አህያ ማነሳት መጅምሪያ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@borkboi3147
@borkboi3147 2 ай бұрын
Zenbaba yegechew Shufer le addis abeba police lefach bewerwerlet noro NESA yebale neber‼️‼️‼️‼️ayee moshlaqa lebba ethiopian yaferesu ye Addis abeba police azazoch ‼️‼️‼️ene commander commitioner JIBBOCH ‼️‼️‼️‼️WENJELEGNA HULLU
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@AtnafuElisabeth
@AtnafuElisabeth 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በጦርነት እና ብዙ ችግር ለሚሰቃይ ህዝብ ዘንባባ ተገጨ ተብሎ አይከብድም? ወይም ሌላ የሚያስተዳደሩት ህዝብ ካለ ነጻቪዛ ይሰጡንእ ከሀገር ለቀን እነውጣላቹ። አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን መከራሽ ማብቂያው? ከአገራችን ኧረ ወዴት እንሄድ? ለሀገራችን ለህዝቦቿ ሲኦል ሆናብናለች።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 ай бұрын
ኧረ ተው ደንቦች ነገ ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ በዘራችሁ በራሳችሁ የድሆች እንባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ እነዚህ ሰዎች እኮ ተቸግረው ነው በብርድና በፀሀይ እየተሯሯጡ ሙዝም በለስም ልብስ ጫማ ወዘተ የሚሸጡት ሆድ አለ የቤት ኪራይ አለ ልጆች አሉ ትደባደባላችሁ ደግሞም የያዙትን ዕቃ ትበትኑታላችሁ አሁን ደግሞ ታስጭኑት ጀመር የት ልትወስዱት ነው ?
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 ай бұрын
3000 አመት ያልተማረ ዛሬ መማር ይሆንለታል ብለህ ነው? ይሁሉ ጫጫታ መሰናክል ለመሆንና ያው እንደለመዱ ፊንፉኔን እንዳቆሻሹ ለመኖር ነው፡፡ ለነገሩ አገር እየለማ ሳለ ዶሮ ማናቂያ ትዝታ ቀረ! ማሙድ ሙዝቃ ቤት! ውቤና ቆሼ በረሃ! ምናምን ጂኒ! ሲሉ አልነበር ቆሻሾቹ 360 ቆሻሻ ሚዲያ? ሌላው ደግሞ እርግማንና መታት ባላቤት አለውና ሰማን!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛💖👍
@konjobelete8746
@konjobelete8746 2 ай бұрын
እናንተ በዘር የምታስቡ ቢያጥቧችሁ የማትፀዱ የማሰቢያ ችግር ያለባችሁ መቼም አትሰለጥኑ እነሱ ነጥቀውም ጉቦ እየተቀበሉ ኑሯቸውን ይኖራሉ ለደሃ ምን አደረጋችሁለት ??? 😡😏😣🤨🤔
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
ጋላ መጨረሻው ይሕ ሆነ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ዋው!
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 13 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 01 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 01
23:52
EBC Entertainment
Рет қаралды 402 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН