📌እንዴት ተልባ ለጤናችን በጣም አስደናቂ የሆኑ ጥቅሞች እንዳሉት‼️ከነአዘገጃጀቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 563,895

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 889
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 2 жыл бұрын
ኤልስየ እኔ ከባድ የጨጓራ ህመም አለብኝ ሁሌም ጥሁአት ላይ የተልባ እስሙዚ ነው ምጠጣው እንዴት ጠቅሞንኛል መሰለሽ በዚሁም ምክንያት የቆዳየ color በጣም ነው ፅድት ያለው ብዙ ጥቅም ነው ያለው እግዛብሄር ይስጥሽ ምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው፤ ካንቺ ገና ብዙ እንማራለን ኑሪልን ኤልሲየ ❤️ ❤️ ❤️
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
እህቴ እደት አድርገሽ ተጠቀምሽው ጨጓራ አቃጥሎ ደፋኝ💔😭
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 2 жыл бұрын
የኔ እህት የጨጉአራ ህመምን ሚያቀው ታሞ ሚያቀው ሰው ነው እረዳሻለሁ እንዴት እኔን ከማመም አልፎ ደስታየን ሁሉ ያሳጣኛል 😔 ለማነኛውም ቆልቸ እፈጭና 5 የሾርባ ማንኪያ ከ 2 cup almond milk እንዲሁም ተምር 4 ፍሬ ዘፍዝፌው አድራለሁ ፍረጅ ውስጥ: ጥሁአት blend አረገው እና መጠጣት ነው እህቴ ሞክረው እኔ ለሰርጀረ የተቀጠርኩኝ ነበርኩኝ :ግን ተልባ ፍቱን ነው ትልቅለውጥ ነው ያለኝ! almond milk ማታገኝ ከሆነ በውሃ ተጠቀሚ እግዛብሄር ይህን መጥፎ በሽታ ያንሳልሽ እህቴ 🙏 🙏 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ በጣም ብዙ ሰው የተቸገረበትን የጨጓራ በሽታ አንቺ እንደመልአክ መፍትሄ ይዘሽ ብቅ አልሽ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
@@sinehiwotminlargih2313 የኔ ወድ ገልቤ አመሰግናለሁ ግን አግሊዘኛውን አላወኩትም ተልባው ተቆልቶ የተፈጨ ነው ከታምር ጋ እምዘፈዝፈው ወላሂ እህቴ መጥፎ በሽታ አላስተኛኝ አለ ባለቤቴ ተይዞብኝ ስናደድ ይብሰኛል እፍ💔😭
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
እንግሊዘኝው አንድ ኩባያ አልመድ ወተት ነው ያለችሽ "ገልቤ" ብለሽ ፀፍሽ አንብባለው ድንገት ዓረብ ሀገር ካለሽ ባረበኝ ስሞን ጠይቄ እፃፍልሻለሁ የኦቸለኔ (ለውዝ) ፍሬ ዘር ነው ሀረባቹ ሞከስራት ብለው ከሚገዙት ውስጥ ቦኔ ሽፍን ያላት ግን እንደሀገሪ ለውዝ (ኦቸለኔ) አይነታ ስትታሽ ምትለቀዋ አደለም ጠፍጠፍ ያለችዋ እና ወደጫፍ ሾል ያለችዋ ለውዝነች ማሚዬ እንግዲህ ለማስረዳት የሄድኩበት መንገድ ከገባሽ የእሱ ወተት ነው ያለችሽ እንደውም ከተልባ ጋር በደንብ ይመሳሰላል ቅሪፃም መልኩም ያኝው ፍሬው ትልቅ ነው እንጂ ኤልሲ የቀቀለችውን አይተሽዋል አደል እሱ ለጨጋራ ጡሮ ነው እማ ጠጭው እንደዛ ከእነ ፍሬው ማሬ
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ ሳንጆች ስትጠቀሚው የገበታ ቅቤ ዳባውን ቀቢው እና ነስንሺው በጣም አሬፍ ነው ወይም መጀመሪያ ከቅቤው ጋር አዋህጂው እና ቀቢው ዝም ብሎ ካላይ ነስንሳ መጠቀሞ አንዳንዴ ያልታሰበ ትንታ ያስከትላል በተለይ ለልጆች *እንደ ሻይ የሚፍላውን ተልባ በጣም ማያቃሪጥ ሳል ላለበት ሰው በጣም አሪፍ ነው እኝ ቤት በጣም የተልባ ተጠቃሜ ስለሆንን ነው ኤልስዬ እናም ጎንፍን ስይዝ እንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ወይም አጥሚት ውስጥ ሊወሪድ ሲል በጥብጦ መደባለቅ *ሌላ በፃም ጎንፍ መብላት ለሚፍልግ ሰው ዱቄቱ ላይ ትንሽ ውሀ ጠብ አሪጎ ማሸት በደንብ ካሹ ብዋላ ላላ አሪጎ ማቅጠን ጨው አሪጎ ከፍለግሽም ትንሽ በሬበሬ ተደርጎ መጀመሪያ ከዶቄቶ ጋር ማሸት እና በጣም የሚጣፍጥ የገንፍ ማባያ ይሆናል * ሊላ ዶቄቶን ትንሽ ውሀ አሪጎ ማሸት እንዲህ ስታሽ ሚጠቅመው ተልባውን ስናቀጥ ነው በጣም ደስ የሚል እና የመያያዝ ነገር ያመጣል ወደ ላይ ጎትት ስታረጊው ይወጣል ተጠባብቆ ዶቄቶ ሲታሽ በጣም ደስ ሚል ውጤት ስለሚያመጣ ነው እናም አሽተነው ትንሽ ውሀ ጠብ እያረግን ማቅጠን ካዛ እንዳብሽ እንመታዋለን ጨው ጣል አሬገን በውሀ ባታ ከምግብ ብዋላ ብንጠጣው ወይም ዝም ብለን ባገኝ ነው ሰዓት ብንጠጣው ድርቀት ላለበት ሰው ሆነ ለኖሪማል ሰው በጣም ጥሮ ነው ኤልስዬ *የመቅኔ ችግር ለለበት(የጎልበት ፍሳሽ ) መቀነስ ወይም መድረቅን ላጋጠመው ሰው ይሄን ደባልቆ በጆስ መልክ መጠጣት በጣም ይረዳል እናም እረጂም ሰዓት ቆመው ለሚሰሮ ሰዋችም #መቅኔ ችግር እንዳያጋጥማቸው ይረዳል ሙዝ,ወተት,ተልባ አሪጎ ጠዋት ጠዋት በቁርስ ፍንታ አንዳንዴ ቢጠቀሞት ባይ ነኝ ሁሌ ከጠጣ ነው ለውፍረት ሊያጋልጠን ይችላል በሳምንት 3 ቀን በቁርስ ፍንታ ብንጠጣው እመክራለሁ!!! ግን ማይገባኝ ነገር ብዙ ግዜ ከተልባ ጋር ጥንቃቄ እናታችን ምትሰጠን ነገር ነበር ሳይከደን ብዙ እንዲቀመጥ አትፍቅድም ሁሌም ተሎ እንከድናለን መጋኝ ያማታል ትላለች እኔ እሱ ነገር ብዙም ባይገባኝም እና በልተን ሆነ ጠጥተን አፍችንን ተጎጥሞጠን እንድንወጣ ታዘን ነበር ምች ያማታል ትለን ነበር መሰለኝ ብዙም ባላስታውስ ግን ተልባ በልተን አፍችን ሳንታተጠ እንዳንወጣ ትመክረን ነበር!!!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ከልቤ ምስጋናዬን Kalye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውዴ በጣም ጠቃሚ መረጃ 🙏♥️🙏
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ዩትዩብን ለተራ ሐሜትና ስድብ ብሎም ትንሽ የታዋቂነትን ዕድል ያገኙ ጥቂት የሀገራችንን ግለሰቦች ስም በሚብጠለጠልበት ማህበረሰብ መካከል የእዚህን አይነቱን አስተማሪ ቻናል በማየቴ እጅግ ተገርሜያለሁ። እናም በዚሁ ቀጥይበት!
@ከእስልምናወደክርስትና
@ከእስልምናወደክርስትና 2 жыл бұрын
እህታችን በእውነት በራስሽ ላይ አይተሽ ጎጂና ጠቃሚ የሆነው ነገር ሰለምታቀርቢልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቺ ተልባ እኔም እጠቀመው አለሁ በጣም አሪፍ ነው ሰውነታችንን ያፀዳዋል ዛሬ / ደግሞ ከመስቀሉጋ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጆ ።💕 መሰቀል ሀይላቸን ነው መሰቀል የነፍሳቸን መዳኛ ነው የክርስቶስ ተከታዮች መሆናችን መለያ አርማችን መስቀል ነው ። "ማተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሄድ ይመራሃል: ስትተኛ ይጠብቅሃል" መ. ምሳሌ↪ 6 ፥22 -26📚📖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የናቴ በጣም የምወደው ስጦታዬ ነው ማሬ ሌክ ነሽ 🙏♥️🙏
@ellenit64
@ellenit64 2 жыл бұрын
ኤልሲ ከይቱብር ሁሉ ለኔ አንደኛ very Classy lady 👌🏽👌🏽👌🏽💕💕
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 2 жыл бұрын
Lenem #1 Nat desss new metelj kemer
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elluye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@marakia.7991
@marakia.7991 2 жыл бұрын
You are a class beauty and elegant, decent.ጨዋ ያሳደገሽ, እንዳንቺ አይነት ሴት ይብዛልን ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@hewis9138
@hewis9138 2 жыл бұрын
This says it all for me. Keep it up, Elsi.
@mesyazu
@mesyazu 2 жыл бұрын
I love her😍❤️
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እህቴ እስኪ በፈጠረሽ መልሽልኝ ተልባ በብዛት ከተጠቀምነዉ መሀንያረጋልእዴ አረቦች እዳዛ እያሉነዉ ??
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ተልባ ውድድ ደግሞ ዛሬ መስቀልሽ ሲያምርብሽ❤
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
ሰለሚሺ ቢዘት ቢዘት የበልል ኤልሲዬ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የእናቴ ስጦታ ለሰርጌ የሰጠችኝ በጣም ነው የምሳሳለት መክሊትዬ 🙏♥️🙏
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
እውነትነው ሰየሚረበት
@tarikrejebo3627
@tarikrejebo3627 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 thank you alisi telba yemintekemew ke migib befit naw weyis kemigib bewala Ameseginalew
@titihagos138
@titihagos138 2 жыл бұрын
አዉነት ሁሌም የምተሰሪያችዉ ነገሮች በጣም ትክክልና እወነተኝ ነገር ነዉ የወቁትን ማካፈል በጣም አሪፈ ነገር ነዉ ለዩትዩቡ ቡለሸ አይደለም ከልቡሸ ነዉ በጣም ነዉ የማመሰግንሸ ነማምናችዉ ዩትዩበሮች አንዳ ነሸ ነምትናገሪዉ ነገር ሁሉ ሐላፈነት ይሰማሻል ትጠነቅየለሸ አገር የምትወጂ በወገንሸ የምትኮሪ ምርጥ ሴት ምጥ እናት ምረጥ ሚሰት ምርጥ ጓደኝ ለናተሸ ላባተሸ ምርጥ ልጅ ነረልን በጣም እወድሻለዉ አከቡርሻለዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Titiye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን አሜን 🙏♥️🙏
@rahelmoges5891
@rahelmoges5891 2 жыл бұрын
ለኔ ምርጥና ሙሉ ሰው ንሽ። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rahelye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 3 ай бұрын
እናቶቻችን ተልባ ከተቆላና ከተፈጨ ቦሐላ ለብ ባለ ውሃ ተበጥበጦ ይጠጣል እንጂ ተልባ ዱቄቱ ሲንተከተክ ጣእም የለውም ለብ ባለ ውሃ በጥብጠሽ ሞክሪው
@FayzaAli-i5f
@FayzaAli-i5f 3 ай бұрын
Be coware nw metetaow pls
@tekalignmeselech2364
@tekalignmeselech2364 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ለሰው የሚጠቅም የሚያስተምር ጥሩትምህርት ሰጪ ቁም ነገር አዘል በትክክል ለሂወታችን የሚጠቅም መልክት ነው የምትሰጭን ኤልሲ ተባረኪ የሴት እመቤት ነሽ የተረጋጋሽ ጨዋ ሙሉ ሴት ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 2 жыл бұрын
በየቀኑ እጠጣለሁ እያፈላሁ ከነፍሬው ነው የምጠቀመው ተልባና ሺአ በጣም እጠቀማለሁ በሻይ መልክ ግን ተጠቅሜ አላውቅም እሞክራለሁ ክብር ይስጥልን ድንቅ ሴት ነሽ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን ወንድም አለሜ 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ። ጊዜሽን ቆጥበሽ። ጥሩ ምክር። ስለሰጠሸን በጣም ድንቅ ነው
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 жыл бұрын
ተልብዬን በጣም ነዉ የምወደው ለፀጉሬ ደግሞ ሃይስኩል እያለን በተልብሽነር ሙጥጥ አድርጐ ያላስያ ዘ አለ እንዴ መዘነጫችን ፈረንጆቹ Falax gel እያሉ እንደ አዲስ ነገር ቪዲዮ ይሰሩበታል የኛን ተልብሸነር☺️
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
አረ ተይ ኤልሲ አሁን አሁን መንትያዬ እየመሰልሽኝ ነው ።በጣም የምወደው የአለባበስ ስታይል እና የከለር ምርጫዬ ።ለማንኛውም አምሮብሻል እንደሁሌው ።ተልባውንም ተጠቃሚ ነበርኩ ።እንደአዲስ እጀምራለሁ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Ruthye ማሬ ምነው መንታዬ ብትሆኝልኝ 🤗♥️🙏
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ኤልስዬ በተለየ ለሴቶችም ምርጥ ነው እናመሠግናለን
@familyfirst2119
@familyfirst2119 2 жыл бұрын
እኔ ተልባ ነብሴ ነው አያቴን ያስታውሰኛል በጣም ነው ነው እምወደው እምጠቀመውም በተለይ ለጨጓራ ፍቱን መድሀኒት ተልባዬ ምርጥ ምግብ ነው ተባረኪ ሞክሼዬ 🥰🇪🇹😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rosaye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@jerusalemtasew6996
@jerusalemtasew6996 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ በጣም ነው የወደድኩሽ አንቺ ስታወሪ ውስጥሽ ነው የሚታየው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ከአለባበስ ጀምሮ አንደበተ ርቱ በጣም ነው የተመቸሺኝ አመሰግናለሁ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር ተልባ ሲፈጭ ምች አለው ይባላል እና እንዴት ነው ልንቀባው የምንችለው እስኪ ንገሪኝ
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልዮ ተልባ ጠጣለው እወዳለው እናቴ ነች ያሰተማረችኝ የተልባ ብዙው ነገር መሆን ይችላል ቡዙ ጥቅም አለው እናመሰግናለን
@adey1782
@adey1782 2 жыл бұрын
Telba smoothie is the best. I drink it everyday. Blend lightly toasted telba powder with one whole date and non-dairy milk.. I also add maca powder for hormone balancing properties.
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ ምክሮችሽ ሁሉ እንዴት እንደጠቀመኝ ተልባ ሁሉ ነገር ውስጥ ነው የምጨምረው እድሜ ላንቺ ኑሪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Haregye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢልሲየ አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ።እኔ ያለ ተልባ እምኖር አይመስለኝም ከእናቴ የወረስኩት ነው እቤት አይጠፋም ።በተለይ ለሆድ ድርቀት ለጨጉዋራ ሌላ መድኃኒት አያስፈልግም አዘውትረን መጠቀም አለብን።
@kehalitefera1671
@kehalitefera1671 Жыл бұрын
Wow u r all rounded woman ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ምትሆኚ ምርጥ ቆንጆ እና ንጹህ ሴት። ሴት ልጅ ጠረኗ ንጽህናዋ እና ባህሪዋ መልካም ሲሆን ሀይል አለው wz gr8 respect❤❤❤
@bsahle
@bsahle 2 жыл бұрын
Good job, Elsa! As a dietitian I can tell you that, you can use grounded flaxseed as egg substitute when you are baking Tsome (Fasting or season) cakes and cookies.
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ አቦ ቆጓራ በሽታ አለብኝ ተልባ ቆልቼ ፈጭቼ ጠዋት ከምግብ በፊት አንድ ኩባያ እንደሻይ እጠጣለሁ ሰላሜን አግቻለሁ በጨጓራ በሽታ የምትሰቃዩ እራሳችሁን በተልባ አክሙ
@ብዙአየሁበልሁ
@ብዙአየሁበልሁ Жыл бұрын
በሞቀ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቃዛው መልሽልኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
አብረደሺ
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 6 ай бұрын
አራ ንገሪኝ እንደ ሸይ በሞቄ ውሃ ነው😢 ከልጅነቴ ጀምሮ ተሰቃየው😢
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
@@fairouzgargoum8226 አዎ ለብ ባለ ዉሀ በጥበጥ አድርገሽ መጠጣት ነዉ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ታልባ የዋለችልን ውለታ ሆ በተለይ ተማሪ ሆነን ፀጉራችንን ለጥ እናረግበታለን ውለታዋ ወደር የለውም ኤልሲዬ🙏🙏🙏🙏
@Amarita808
@Amarita808 2 ай бұрын
አንቺ ካልሺው ውጪ በእንጀራም ይበላል ታምሶ ትንሽ ጨው ይጨመርና ይፈጫል ከዛ ይነፋል ከዛ ደቃቁን በሞቀ ውሃ ይበጠበጥና በእንጀራ ይበላል አያቴ እንዲህ ታረግ ነበር ❤
@NNznNh
@NNznNh 7 күн бұрын
Lekinesh❤❤
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው አምጡልኝ ብዬ ለሰው ልኬለው 1 ኪሎ ለፀጉሬ ነበር አሁን ግን ለሁሉም እጠቀመዋለው በጣም በአስፈላጊ ጊዜ ነው የሰጠሺኝ ትምህርት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ለሁሉ ነገር ይጠቅመናል ማሬ 🙏♥️🙏
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 жыл бұрын
ኤልስ በናፈቆት እኮ ነው የምጠብቅሽ የኔ ልዬ ጥሩ ትምህርት አጊንቼ በታላሁ !!! አመሰግናለሁ ኤልስዬ ውብ😍😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Marthaye ማሬ 🙏♥️🙏
@mesialayu8947
@mesialayu8947 2 жыл бұрын
ተልባ ማንኛውም ሰው ቢጠቀመው ብዙ ጥቅም አለው። ነፍሰጡር ባይጠጡት ይመከራል ይባላል። በርች እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mesiye በትክክል እኔም ተናግሬአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 8 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle94869 ወር ውስጥ ከገባች አንዲት እርጉዝሴት ብትጠቀመው ችግር አለው??
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
What a coincidence I just finished grounding my flaxseed which I use every morning for my breakfast with oatmeal. Thank you Elsiye 😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Good job 👏👏👏ማሬ that is the easiest way for our body to assimilate 🙏♥️🙏
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ኤልስዬ 🙏👍👌
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
በቃ ኤልስዬ የምር ትለያለሽ ድር እናቴ ተልባ ከቤት አታጠፋም ነበር። እናም አመሰግናለሁ የእናቴን ትዝታ አስታወሽኝ 🙏ፈጣሪ ይብቅሽ ከኔ ቤተሰቦችሽ 🙏💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen የኔ ቆንጆ አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 2 жыл бұрын
ኢልስይ ቆንጆ፡እንካን ተወለድሽ ለብዙዎቸ በረከት ነሽ፡ተባረኪ ብዙ እየተማርን እየተጠቀም ነው ❤️🌹
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@eritrea8243
@eritrea8243 2 жыл бұрын
Waww ኣነ ብጣዒሚ እየ ዝፈትወኪ you are ❤️❤️❤️❤️waww
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Much love and respect ✊ you my dear 🙏♥️🙏
@truthseeker8399
@truthseeker8399 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ:: በርቺ!🙏🏽💞☮️
@bubukale2515
@bubukale2515 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ አገላለፅሽ የሚማርክ ነዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@SeniEbabu-ki2bi
@SeniEbabu-ki2bi 11 ай бұрын
በጣም ነው እምትመችኝ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነሽ ማርያምን ብዙ ግዜ የሰው ቪዲዮ ሙሉሙውን አይቸ አልጨርስም ያንች ደግሞ ሳላስበው ያልቃል
@nigestgebremichael1779
@nigestgebremichael1779 2 жыл бұрын
Elsiyee well said, there’s nothing like Flax seed!!! God bless you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Nigestye ማሬ የኔ አበረታች እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ተልባ ውጤቱ ይፋ ነው 100ፐርሰንት ለጤና ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙋
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም ማሬ 🙏♥️🙏
@ትዕግስትደመላሽ
@ትዕግስትደመላሽ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እናመመሰሰግናለን​@@ethioelsylifestyle9486
@saragach9525
@saragach9525 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ታውቂያለሽ ስወድሽ አታውቂም ግን ብዙ እንዳቺ ዮቱበር አሉ ግን አንቺን ሚክልየለም ለኔ ልክነሽ ውዴ በብዙነገርሽ እኔምወዳቸውን ምታቀርቢው ጠቃሚ የሆነነገር ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Saraye እግዚአብሄር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@saragach9525
@saragach9525 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ምንም አይደል ኤልስዬ
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁ እጂግ ጠቃሚ እደሆነ አውቃለሁ ግን አጠቃቀሙን አላቅም ኤልሲ ጆቆ ❤️
@adanechtena6049
@adanechtena6049 2 жыл бұрын
እሺ ቆንጅዬ እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን ትምህርት።
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
ላንቺ like. Comment መስጠት በጣም ያንስሻል ተባረኪ እሺ ቆንጆ
@pace2443
@pace2443 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ኤሌጋንት ከአንቺ ብዙ ትምህርት ይገጃል ጨዋ ሴት
@وايفلي-ل6غ
@وايفلي-ل6غ 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስነስርዓት ያለሺ ነሺ እምትይው ሁሉም አርፍ ነው በርቺ ጎበዝ
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Thank you 💕😘fetar ytabksh kenabetasebochsh
@tube6627
@tube6627 2 жыл бұрын
ኤልሢ ሁሉ ነገርሽ የምታቀርቢዉ ምክርሽ እደኛ የኔ እህት 💚😍💚😍💚
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ዘቢባዬ ማሬ 🙏♥️🙏
@nebaargaw9406
@nebaargaw9406 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አልፎ አልፎ ተጠቃሚ ነኝ 👏🤗
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህሬ ኑሪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tigistye Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 betam 🌹🌷💐marye መድሃኒት አገኘሆ ለማህፀን በተለይ እዝግአብሄር ሰው ይልካል በጣም thank you so much God bless you 💐
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Aidaye ማሬ በሀገሬችን ክፋት የሌለው መዳኒት ነጭ ሽንኩርት እና ተልባ ነው 🙏♥️🙏
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 tikekel new🙏
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 2 жыл бұрын
Ere wegebothe leteykathu?? Ehetoche Please mahatjene eyewerede astjegerj yemtaweku kalatje selezi neger betbegruj des yelejal 😍😍
@abelmare6200
@abelmare6200 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው በርቼ የኔ እህት 😘
@betelehemsahle7238
@betelehemsahle7238 2 жыл бұрын
ኤልሲ ተባረኪ በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@KidistTizazu-k1v
@KidistTizazu-k1v 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን አስገራሚ ነው ከዛሬ ጀምሮ ተልባን ተጠቃሚ እንድሆ አድርገሽኛል ተባርኪኪኪኪኪ
@rising1786
@rising1786 9 ай бұрын
እኔም ቤቴ ተልባ አይጠፋም : 1. ብዙ እሳት አያስፈልገውም (it becomes toxic) አገራችን እንኳን "ምች" ይሉታል 2. የተፈጨው ተልባ መቀመጥ ያለበት በጥቁር ጠርሙስ (ከሌለን በጥቁር ወረቀት ወይ ላስቲክ ወይ aluminum foil ከብርሀን አርቀንነው ማስቀመጥ ያለብን 4 ለእርጉዞች ክልክል ነው
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 8 ай бұрын
ለምን በጥቁር ጠርሙስ?
@rising1786
@rising1786 8 ай бұрын
@@emebetabduk9508 transparent ያልሆን ብርሃንየማያሳልፍ ጠርሙስ ውስጥ በደምብ በሚገጥም ክዳንይቀመጥ ነው የሚባለው የመመረዝ እድል ስላለው
@fasikagetachew6775
@fasikagetachew6775 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ።ተባረኪ
@leyutube7585
@leyutube7585 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገረሮችን ነዉ የምታነሺዉ ኤልሲ ከቻልሽ chia seeds በተመለከተ አንድ ኘሮግራም ስሪልን
@Salsibel
@Salsibel 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ለትምህርትሽ ግን ተልባ ሳይፈጭ በፋፁም አይመከርም መጠጣት ትንሽ እሳትላይ ሞቅ ተደርጎ ከዛ ይፈጭና ነው በሞቀ ውሀ ተበጥብጦ ሚጠጣው መጠን እራሡ አለው በቀን ከሁለት የሾርባ ማኪያ በላይ መጠጣት አይመከርም ለቆዳ ያልሺው ለፅጉር ላልሺው ሁሉንም ልክነሽ ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም አለው እኔ ጥዋጥዋት እጠጣለሁ ብታዩ እሱ መጠቀም ከጀመርኩ በኃላ የቆዳኤ ጥርት ብሎአል እዲሁም የሆድ ድርቀት ኤለ ሆዳቹ ያለቆሻሻ ጥርግ አርጎነው ሚያወጣላቹ ጥዋጥዋት በባዶሆድ የንድ የሾርባ ማኪያ በሳት ለብ አርጋቹ የፈጫቹት ተልባ እና ውሃ አሙቃቹ ታረጉና መጣጣት በቃ ሰላም ሚሰጣቹ
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በዚህ በፆም እንኳን አስታወስሽኝ አመሰግናለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ማሬ 🙏♥️🙏
@meseretgrima5135
@meseretgrima5135 2 жыл бұрын
የኔቆጆ የምር ተምህርቶችሽ በጣም አይል ጉልበት ይሰጣል ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ
@elsasolomon9851
@elsasolomon9851 2 жыл бұрын
ጎበዝ ምርጥ አስተዋይ ስወድሽ😍
@-fw2lp
@-fw2lp 9 ай бұрын
የሴትነት ልክ እኮ ነሽ ውይ ስወድሽ❤❤
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዋውውውው ኤልሱዬ ውድ ተባረኪ በርቺ በጣም አሪፍ ነው 💝💝💝❤❤❤❤😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዘናጭ ንፁህ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ❤
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
ቀቅሌ እጠቀመዋለሁ ለጨጓራ 1ኛ መፍትሄ ነው ግን ምግብ ይዘጋል እና ድሮም ቀጭን ነበርኩ አሁን የሌለ አጥንቴ ቀረ በዚሁ አጋጣሚ ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉ ተልባን ብቻና ብቻ ተጠቀሙ በዛ ላይ ለጤንነትም በጣም አሪፍ ነው ወፍሮች ተጠቀሙበት እኔ መወፈር ነበር የምፈልገው ግን ምንም ማድረግ አልችልም የግድ ጨጓራየን ማዳን ስላለብኝ እየተጠቀምኩት ነው ከውፍረቱ ጤናየ ይበልጣል በማለት
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 2 жыл бұрын
እኔ ቀጭን ነኝ ግን ትንሽ ሶርጭ አለኝ ተወሊድ በሆላ ያጠፋል
@AbcdAbcd-kx4qg
@AbcdAbcd-kx4qg Жыл бұрын
End at enat negry benatshe
@FhgGhf-zz1kl
@FhgGhf-zz1kl Жыл бұрын
ቀቅለሺ አሳድረሺ ነው እምትጠጪው ነው ትኩሱን እስኪ ንገሪኝ አጠቃቀሙን እኔም ጨጓራ ሊገለኝ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
አብረደሺ ነው
@NARDOSSEYOUM-h6i
@NARDOSSEYOUM-h6i 11 ай бұрын
እንዴት ነሽ እኔ አዲስ ተከታታይሽ ነኝ እና በጣም የምወደው ነገርሽ ቅጥነትሽን ነው እና እባክሽ ሰለሱ አውሪ የብዙ ሴቶችም ጥያቄ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
You are a gift to this generation Elsiye hodae😘😘thank you yenenat
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amrotye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@wosenhailu3477
@wosenhailu3477 Жыл бұрын
You are such articulated, acknowledgeable, amazing, inspiring,beautiful woman, VOA thanks for introducing me such beautiful human🙏🏿
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ኤልስዬ አለባበስሽ ሲያምር ሁሌም ቆንጆ ብትሆኚም እንዲህ አይነት አለባበስ በጣም እወዳለው ግን ሳይ ነው እኔ ለብሼ አላውቅም 😒
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tegistye ለምን ማሬ ይሄ አለባበስ ማንም ሰው ላይ ያምራል ቅልል ያለ እኮ ነው 🙏♥️🙏
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን😘🇪🇷
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
enidemer wude beteseb enihun
@meaza3339
@meaza3339 2 жыл бұрын
በጣም አናስግናለን ❤❤❤❤❤
@adiamtewelde5051
@adiamtewelde5051 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት ኣመሰግንሽ ኣለው ከምር ትናንትና ነው የወለድኪት ከመውለዴ በፊት በጣም ድርቀት ኣስጨንቆኝ ነበር ከወለድኩ ባሃላ ግን እንደኣልሹ ብጠጣ በስመኣም ኣንድሰኣት ባልሞላ ነው በሰላም የሽንኩት በዛለይ ቁስሉ ስለ ተሰፋ ኣስጨንቆይ ነበር እና በጣማመሰግንሽ ኣለው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hayathayat9596
@hayathayat9596 Жыл бұрын
በአላህ እስከነፍሬው ነው የሚጠጣው መልሽልኝ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@HelenBekele-jn3ys
@HelenBekele-jn3ys Жыл бұрын
ጨዋ እና አዋቂ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት እወድሻለሁ
@milkodesta6040
@milkodesta6040 2 жыл бұрын
Else tebareki ahunumu letexa
@ሀያትቢትያሲን
@ሀያትቢትያሲን 2 жыл бұрын
በደብ ነው ያብራራሽልን በጣም እናመሰግናለን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዛሬ ደግሞ ልዩ ነሽ በርቺልን
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ስወልድ እንጂ መች ትዝ ይለኝና አሁን አነቃቃሽኝ ኤልሲዬ የኔ ባለሙያ አዘጋጃለሁ በእርግዝናም ዘጠኝ ወር ጨርሳ ምጧን ለምጠብቅ ሴት ኤልስዬ ምርጥ ነው ምጥ እንዲፋጠንና ያደርጋል ለኔ በጣም ጠቅሞኛል 👌👌😘😘
@helengetachew2832
@helengetachew2832 2 жыл бұрын
Errrrr Erguze Atetam Tiru Adelem🙄 after birth new
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
@@helengetachew2832 በርግጠኝነት ነው የምነግርሽ አራት ልጆች አሉኝ በጣም እጠቀማለሁ ነገር ግን ያልኩት ዘጠኝ ወሯን ጨርሳ ምጧን የምትጠባበቅ ሴት መጠቀም ትችላለች እኔም እምቢ ብዬ ነበር ግን እንዴት እንደጠቀመኝ ሳምጥ እሯሱ መውጋት የለ ቁርጠት የለ ምርጥ ነው የኔ እህት ስለሞከርኩት ነው በድፍረት የተናገርኩት😀
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ለወለደች ሴት እማ አንደኛ ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁኝ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። ኤልሲ ድፍረት ካልሆነብኝ የፀጉርሽን ከለር ወደድኩት እባክሽ አይነቱን ፃፊልኝ። አመሰግናለሁኝ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elleniye ማሬ INebria 👉kzbin.info/www/bejne/eZvCdIajic9oq7s👉እዚህ ቪድዮዬ ላይ በደንብ አሳይቻለሁ link አስቀምጫለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት ነው የሰጠሁሽ የኔ ማርዬ የላይም የውስጥም ቆንጅና የተሰጠሽ ውብ ኢትዮጵያዊት ክብረት ይስጥልኝ ይሄንን እንዴት እንዳላየሁት እንጂ ካልተሳሳትኩኝ የቀደመ subscriber ነኝ ። መልካምነትሽ ሁልግዜ እንዳይሽ አድርጎኛል። መልካም ቀን።
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ኤልስየ እናመሰግንሻለን ሁልዜም ተከታታይሽ ነኝ ብዙም ኮመንት ስለማልጽፍ ነው ። ጠቃሚ ናቸው ስራወችሽ ላይክ ሸር ብያለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ኤልሱካ 💝 እናመሰግናለን እህቴ 💝🙏🙏🙏💙🌿🌹🌿🌹🌿
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@elfiwagashmesfin8446
@elfiwagashmesfin8446 2 жыл бұрын
Telba, is also for highblood presure, diabetes, to loose weight. Has many benefits.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Exactly ‼️thank you so much dear 🙏♥️🙏
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ሰላም ነሽ የኔ ፍልልቅ እሽ እማ እናመሰግናለን ልዩ❤❤❤❤❤❤❤💐ወድድድድድ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tigistye ማሬ 🙏♥️🙏
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 2 жыл бұрын
Thank you my sweet sister 💕🙏❤️👌🇪🇹
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
በጣም ጠቅመሽናል ኤልስዬ ተባረኪልኝ ❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Fevenye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ❤️
@simegntadesse4496
@simegntadesse4496 2 жыл бұрын
ለዛሽ፣ የምታወሪው ነገር ይዘት (substance) ለየት ይላል፡፡ ስለ ውበት ስለ ኩሽና ከሚያወሩ ዩትዩበሮች እንዳቺ ቀልቤን የገዛው አላገኘሁም፡፡ ተባረኪ
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 жыл бұрын
Welcome elseyy Yes you are right Thank you dear Good advice 👍 👌 👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Lidyaye ማሬ you’re welcome 🙏♥️🙏
@Tewabech-uo5yo
@Tewabech-uo5yo 9 ай бұрын
ትክክል ናት ተልባ ሳይፈጭም ይጠጣል ።ተፈጭቶና ሳይፈጭ የሚሰጠው ጥቅም የተለያየ ነው።
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing sis great job god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን የኔ በጣም የተልባ ተጠቃሚ ነኝ በጣም ነው የምወደው😍👌
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
enidemer wude beteseb enihun
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
እናመሠግናለን! ደሞ ስታምሪ የሚያነቃቃ መንፈስ አለሽ!🙏🙏🙏
@TsigeemishawTsigeemishaw
@TsigeemishawTsigeemishaw 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ስነ ስርአትሽ በርቺ👍
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing 🌷💞
@edennugusu409
@edennugusu409 2 жыл бұрын
Thank you Elsi🥰
@እናትEnat
@እናትEnat 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብቻ ይሄን አይተው ነጋዴወች እዳሶዱዱብን 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሱን ያዝልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@dekisebina73
@dekisebina73 10 ай бұрын
Love all of your ways of preparing Telba. I also love to add the roasted and grounded Telba to sautéd onions & berbere…. like kulet. I don’t actually cook the flaxseed but just warm it up a little. So delicious! I am sure you know it but just wanted to remind you as well. Thank you. I love your videos. 🙏
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 жыл бұрын
Are wede mahisten yihadal bileshi new elisiye. Enatochi yilalu gin sayinisu ayilim esiki lelochu yemitawuku hasab situ. Elisiye betrefe thanks for sharing
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Saronye ምጥ ያፋጥናል ይባላል ብዙ ሰው ከታች አንብቢ ፅፈውታል ማሬ 🙏♥️🙏
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 12 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por AĂ­
Рет қаралды 6 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН