KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ኦ እግዚአብሔር አብ" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:42
"የጥምቀት መዝሙር ስብስብ"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
1:01:08
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
"አንዲት ናት" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
Рет қаралды 114,867
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Күн бұрын
Пікірлер: 88
@ethiopiawetube
2 жыл бұрын
የኔ ስስቶች ድሮ በስማ በለው ልጠላችሁ እፈልግ ነበር አሁን ላይ ግን በእጂጉ እወዳችኋለሁ በርቱልን እናንት የቤተ-ክርስቲያን የስስት ልጆች ሁሉ ነገራችሁ ሲያምርባችሁ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🏼
@melkamubelayneh1022
2 жыл бұрын
በእጅጉ የሚያምር የቤተክርስቲያንን አሁናዊ ሁኔታ በመመልከት አንድነቷን እና ማንነቷን የገለጸ ድንቅ መዝሙር ነው ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@gashawtsehayu5395
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ለምታውቋቸው ሁሉ በማጋራት አገልግሎቱን ለዓለም እናድርስ አብሮም አንዳንድ አገልግሎቶችን ለማከናወን ማኅበሩ ፈቃደኛ ስለሆነ ቀርባችሁ በምትችሉት ተሳተፉ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት፪ ቋንቋና ዘር ቀለም የማይነጣጥሏት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን😘👌👌👌
@Engudaytube21
2 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድን ዜማ የምናደምጥባችሁ ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጆች አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን መላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@beteyohannes
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን / ፪ ቋንቋና ዘር ቀለም የማይነጣጥላት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት አዲስ አይደለንም ለመከራ ጉዞ የወደቀ አናውቅም መስቀል ተመርኩዞ አምላከ ቅዱሳን ከእኛ ጋር ነውና በርቱ ክርስቲያኖች በእውነት ጎዳና /፪ አዝ… የአበውን እምነት በአላውያን ፊት ሰምተን ስላደግን ከገድላት አንደበት መስዋዕትነትም ቀርቧል ከፊታችን እውነት ስትገፋ አይችልም ልባችን /፪ አዝ… አልጠፋችምና በእሳት ተፈትና ይህን እናውቃለን በገሃድ ነውና መሰደድ መቃጠል ሁሉም ለጊዜው ነው ለእውነት ከሆነ ሞትም ክብራችን ነው /፪ አዝ… ከተዋሕዶ ጋር ስላለ መንፈሱ እውነትን ለማጥፋት መቅደስ አታፍርሱ በግፍ ቢገደሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ኦርቶዶክስ(ተዋሕዶ)አትጠፋም ተነግሯል በቃሉ /፪ አዝ… ታሪክን ያኖረች ፊደላት ቀርፃ ቅርስን ያወረሰች ገዳማት አንፃ እንግዳ ተቀባይ መንፈሳዊት እናት ይህንን አትዘንጉ ኦርቶዶክስ(ተዋሕዶ)ሀገር ናት /፪ አዝ…
@ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳኖች አቤት ስርአታችሁ😍
@tarikuajenberemtg4818
2 жыл бұрын
በአንዲቷ ቤተ ክርስቲያን ተጠልለን እንድንኖር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!!
@kopreesa8674
15 күн бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤
@lmelme4375
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ነት⛪⛪⛪አሜን እልልልልልልልልል💐💐💐💐
@metometo4483
2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣአመ ዝማሬ ያሰማልን
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለመልም ነፍስን የሚአረሰርስ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች ❤✝️
@yimesretgosa4610
2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ማኅበራችንን ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን የቅዱሳን አምላክ ይባርክላችሁ
@kidisttebo8998
2 жыл бұрын
የቅዱሳኑን ክብር ያድልልን ከዚህ በላይ አንድትሰሩ አምላከ አዱሳን ይፍቅድ
@alenealamirew6407
Жыл бұрын
በአንዲቷ ቤተ ክርስቲያን ተጠልለን እንድንኖር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፡፡ አሜን !!!
@dn.tewotube.1552
2 жыл бұрын
ወነዓምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
@ምንጊዜምተመስገን
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን አንዲት ናት /፪/ ቋንቋ እና ዘር ቀለም ማይነጣጥሏት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተክርስቲያን አንዲት ናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን የማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። አምላከ ቅዱሳን ማኅበሩን ያስፍልን።
@mahtotsamson5785
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ በአገልግሎት ያጽናችሁ
@hannaarega6694
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠበቅችሁ ቸሩ መድህኔአለም
@ethiopiahagere8973
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@workinehkibret2040
2 жыл бұрын
አዲት ናት ቤተክርስቲያን አዲት ናት ቤተክርስቲያን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱልን
@mekaamare2296
Жыл бұрын
አሜን በእውነተ እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን።በእዚች ንፅህይት እምነት ፀንተን እሰከሞት ድረስ እንታመን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ያፅናን።
@weleteslase
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማል
@mulugetatesfaw8232
2 жыл бұрын
ሁላችሁም ከልባችሁ አልቅሱ ይህ በስንፍናችን የመጣ ታላቅ ፈተና ነውና! ዝማሬ መላይክን ያሰማልን
@AemiroAwoke5827
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሌላ ምን ይባላል
@ElshamaMedia
2 жыл бұрын
በእዉነት ቤተክርስቲያችንን ይጠብቅልን ማኀበራችንን እግዚአብሔር ያስፋልን ትዉልድ ላይ በደንብ መሰራት አለበት ያሬዳዊ ዜማችን ይመስጣል። ዝማሬ መላእክት ያሰማልነን።
@hkh3668
2 жыл бұрын
አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋ ዉን ያብዛላችሁ
@ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
2 ай бұрын
ልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አዲት ናት ቤትክርስትያን ዝምረ ማልክት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️
@eyasuminilu4790
2 жыл бұрын
ለሁሉም እንዲደርስ ሸር ላይክ አድርጉ እህት ወንድሞቼ እዉነተኛዉ የመዝሙር ዩቲብ ይህ ነዉ
@tesiyos2947
Жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yikebertadesse2178
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Henon-f3q
Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የአቡነ ጎርጎርዮስ ልጆች
@yetimworkfetene2112
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ። የአገልግሎት እድሜያችሁን ያርዝምልን ።
@mearegnegalem4707
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማችሁ።
@mishuterfe3325
Жыл бұрын
ከዚህ በላይ እውነት የለም። የሰማያዊው አባታች ልጆች ተባረኩ😍
@solomonabebe5372
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ቤተ ክርስቲያንን ሀገራችንን በቸርነቱ በከሀሉነቱ ይጠብቅልን። ጠላቶቾአን እንደ አመድ አብኖ እንደ ጪስ አትንኖ ያጥፋልን።
@ሔኤሜን
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@27211
Жыл бұрын
ፍኖተ ጽድቆችና የፍኖተ ጽድቅ አድናቆዎች ኑና መዝሙር ስሙ ከዘፈን ያመለጠ መዝሙር አትስሙ
@samriisamrii1765
Жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን ⛪️ አንዲት ናት ቋንቋና ዘር ቀለም የማይነጣጥላት ክርስቶስ በደሙ 🩸🩸 የመሰረታት ቤተክርስትያን ⛪️ አንድ ናት
@Mk21273
Ай бұрын
Qaliot yasumaln❤❤❤
@demewozakalu1058
Жыл бұрын
ወነዓምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን🙏🙏🙏✍💚💛❤
@kidistkassa8416
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እናመሰግናለን። እውነት ነው አንዲት ናት
@eyasuminilu4790
2 жыл бұрын
እዉነት ሲትገፋ አይችልም ልባችን
@Zedingl
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@adeym3481
Жыл бұрын
እልልልል ❤😢❤😢 እልልል ❤😢❤😢❤
@YrgDf-q4t
Жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgedmekuryaw9863
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@tarikuajenberemtg4818
Жыл бұрын
በአንዲቷ ቤተ ክርስቲያን እንድንጠለል ፈጣሪያችን ይርዳን።
@ናቡቴ1616
2 жыл бұрын
❖ብዙዎች ይበድሏታል ይቅር ብላ ትቀበላቸዋለች ❖ብዙዎች ይክዷታል ተጸጽተው ተመልሰው ሲመጡ ይቅር ትላለች ❖ብዙዎች ያሳድዷታል÷ያቃጥሏታል÷ እርሷ ግን ስለ እነርሱ ትጸልያለች ❖ብዙዎችን በፍቅር ታሸንፋቸዋለች ❖ብዙዎች በእርሷ ስር አድገው÷በስሟ ነግደው "ሐብታም" ሆነዋል ❖ብዙዎች አዋቂ ለማድረግ አስተምራቸው ታዋቂ ሆነው ሲወጓት በትዕግሥት ጊዜ እየሰጠች በፍቅር እየማረከች ተቀብላቸዋለች ❖ብዙዎች ስሟን ስሟን ሲያጠፉት እርሷ ግን በሆደ-ሰፊነት "ነገ ይመለሳሉ" በማለት በዝምታ አልፋቸዋለች÷ እያለፈቻቸውም ነው። ❖ብዙዎች ከጉያዋ ወጥተው የእናት ጡት ነካሽ ሆነውባታል እርሷ ግን አሁንም በእናት መንፈስ በቅንነት እንዲመለሱ ትጠይቃለች። ❖ከውጭ ሀገራትና ከመላው ዓለም ያልተዘረጋባት መረብ የለም። ነገር ግን አሁንም አልጠፋችም እንዲያውም እየሰፋች ትገኛለች። እርሷም #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ _ቤተ_ክርስቲያን ናት። ምክንያቱም እርሷን የመሠረታት ሰው አይደለም። በደሙ የመሠረታት ክርስቶስ ስለሆነ "ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም" እንደተባለው "የምትጠፋ" ብትመስላቸውም እንደማትጠፋ ግን እያሳየች ነው። አልገባ ያለኝ ግን ምን አድርጋቸው ነው ይህን ሁሉ እንደፈለጉ የሚያደርጓት? የሚለው ነው። #ቤተ_ክርስቲያን_ዛሬም_ነገም_ወደፊትም_ትኖራለች። #በደምህ_ዋጅተህ_ያጸናሃትን #ጠብቅልን_ቤተክርስቲያንን
@ielseifesellasie6680
2 жыл бұрын
አሜን ✝️❤️⛪️🙏
@mekaamare2296
Жыл бұрын
እውነት ነው በእውነት በዚች ንፅህይት እምነታችንእሰከሞት ለመታመን የፀናን ያድርገን
@sabahalshehri-pd5wz
Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማል
@haymanoutabayeyoutub565
2 жыл бұрын
ስርአት ስነ ምግባር ሁሉንም ነገር አሟልታችሁ ምታስተምሩ ብርቅየ ዎች
@danielnigatu1983
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ❤
@ኢትዮዺያሀገሬ
Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳንን ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል! በሁለት በኩል የተሳላችሁ ሰይፍ ናችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ♥አሜን
@DeguAlemu
4 ай бұрын
Anditnat❤❤❤❤❤❤
@aberabizuneh
Жыл бұрын
EGZIABHER YMESGNE. ORTHODOX TAWHIDO ZELALMAWITE HIWOT NATE.
@sisaytefera8278
2 жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን! ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@AbebeAdankew-o1z
Жыл бұрын
A love andit nat mezmur❤❤❤
@alemayehutesfaye3105
Жыл бұрын
Amen amen amen ❤️❤️🙏😍
@addisugoshe9695
2 жыл бұрын
kalehiwot yasemalin
@gdeyfkr8926
Жыл бұрын
አንዲት ናት ኣዎ ቤተክርስትያን ኣንዲት ናት😢😢😢።
@fishajenberu7460
2 жыл бұрын
በርቱ ከጎናችሁ ነን
@muluteffera6754
Жыл бұрын
ግጥም ፡ የሚገርም ፡ ነው ፡ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ አራት ፡ ነጥብ ፡
@yaradatikilit3367
Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን
@girumhospital3244
2 жыл бұрын
zemare melaekt yasemachu
@ከነአንየመሲሑ
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mimilove-zp6mr
Жыл бұрын
Emenet setegefa❤achelem
@roserosephone
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emmanuelbekele6762
2 жыл бұрын
Andte nate btekrestyan 3333333333333♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@haregewnetu6985
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mimiwmichael5012
Жыл бұрын
Fetari ytebkachu
@mimilove-zp6mr
Жыл бұрын
Anedet nate
@tesfayederbie6863
2 жыл бұрын
👁addis adelnm lemekera guzo....☘☘☘☘☘☘ewnet sitgepha aychilim libachin
@__5083
Жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት፪ ቋንቋና ዘር ቀለም የማይነጣጥሏት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት
@LeoulFekadu
Жыл бұрын
ትለያላችሁ
@TesfaneshKebede-pk5fc
Жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት
@yohannesmengistu6057
Жыл бұрын
ብዙዎች ይበድሏታል ይቅር ብላ ትቀበላቸዋለች ❖ብዙዎች ይክዷታል ተጸጽተው ተመልሰው ሲመጡ ይቅር ትላለች ❖ብዙዎች ያሳድዷታል÷ያቃጥሏታል÷ እርሷ ግን ስለ እነርሱ ትጸልያለች ❖ብዙዎችን በፍቅር ታሸንፋቸዋለች ❖ብዙዎች በእርሷ ስር አድገው÷በስሟ ነግደው "ሐብታም" ሆነዋል ❖ብዙዎች አዋቂ ለማድረግ አስተምራቸው ታዋቂ ሆነው ሲወጓት በትዕግሥት ጊዜ እየሰጠች በፍቅር እየማረከች ተቀብላቸዋለች ❖ብዙዎች ስሟን ስሟን ሲያጠፉት እርሷ ግን በሆደ-ሰፊነት "ነገ ይመለሳሉ" በማለት በዝምታ አልፋቸዋለች÷ እያለፈቻቸውም ነው። ❖ብዙዎች ከጉያዋ ወጥተው የእናት ጡት ነካሽ ሆነውባታል እርሷ ግን አሁንም በእናት መንፈስ በቅንነት እንዲመለሱ ትጠይቃለች። ❖ከውጭ ሀገራትና ከመላው ዓለም ያልተዘረጋባት መረብ የለም። ነገር ግን አሁንም አልጠፋችም እንዲያውም እየሰፋች ትገኛለች። እርሷም #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ _ቤተ_ክርስቲያን ናት። ምክንያቱም እርሷን የመሠረታት ሰው አይደለም። በደሙ የመሠረታት ክርስቶስ ስለሆነ "ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም" እንደተባለው "የምትጠፋ" ብትመስላቸውም እንደማትጠፋ ግን እያሳየች ነው። አልገባ ያለኝ ግን ምን አድርጋቸው ነው ይህን ሁሉ እንደፈለጉ የሚያደርጓት? የሚለው ነው። #ቤተ_ክርስቲያን_ዛሬም_ነገም_ወደፊትም_ትኖራለች። #በደምህ_ዋጅተህ_ያጸናሃትን #ጠብቅልን_ቤተክርስቲያንን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
Жыл бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን አንዲት ቋንቋና ዘር ቀለም የማይ ነጣጥሏት ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ቤተክርስቲያን አንዲት ናት አዲስ አይደለንም ለመከራ ጉዞ
@ewketbirhanu2207
2 жыл бұрын
ortodox ewnetm hager nate
@getinetseifu2811
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@teferatesfa7248
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AdaneGetnete
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@debregirma9865
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
7:42
"ኦ እግዚአብሔር አብ" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 43 М.
1:01:08
"የጥምቀት መዝሙር ስብስብ"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 60 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
6:22
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
1:52:27
+ ጥምቀት መዝሙር | TIMKET MEZMUR
ORTHOMAR
Рет қаралды 167 М.
6:41
ከኃጢአተኛው ድንኳን ዘማሪ ዲን አቤል መክብብ ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር
alem ayele
Рет қаралды 10 МЛН
7:47
"የአበውን ርስት አንሰጥም" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 114 М.
1:14:31
ነገ ነገ አትበሉ! ነገ አለመኖርም አለ | መምህር ዘላለም | @zemare_yared
ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Рет қаралды 54 М.
1:21:29
አዲሱ እረኛዬ ሙሉ የመዝሙር አልበም
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 1,5 МЛН
13:53
የጥምቀት መዝሙር ማህበረ ቅዱሳን ephiphany orthodox songs MK
girum aragaw (ግሩም አራጋው)
Рет қаралды 6 М.
1:00:01
"ጭንቀትን የሚያርቁ ዝማሬዎች ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል @samuelkahen
Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን
Рет қаралды 79 М.
7:02
ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024
ዜማ ሰማያት Zema Semayat
Рет қаралды 10 МЛН
7:33
"በአምስቱ አዕማድ የአማርኛ መዝሙር " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 40 М.
14:23
🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 6 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН