እውን ዶ/ር ዛኪር ናይክ ወንጀለኛ ነውን? || ‪መወዳ መረጃና መዝናኛ ||

  Рет қаралды 275,052

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#Copyright @MinberTube
ውድ እና የተከበራቹ የሚንበር ቲዩብ ተከታታዮቻችን የተለያዩ መልዕክቶችን እና ሌሎችም Audio ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ፡፡
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 740
@RahimaMsAkl
@RahimaMsAkl 5 жыл бұрын
በሂወት ካሉ ፍጡራኖች እድሜየ ተቀንሶ መሥጠት ቢቻል ወላሂ ቢላሂ ወጣትነቴን ለዛኪር እጨምርለት ነበር።
@ዘህራYouTube
@ዘህራYouTube 3 жыл бұрын
በትክክል ሣህ
@ghhhjj38
@ghhhjj38 3 жыл бұрын
እኔም
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 3 жыл бұрын
ያረብ በትክክል ብለሻል አንሺላ ስለተምኝሺውአራሱ አላህ ይወፍክሺ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 hak new welahi
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር Жыл бұрын
አለህ እድሜይሽን በኸይርነ በበራከ ይሙለልሽ ውድ እህት
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ዶ///ር ዛከር ናይክ በአላህ ይሁንብኝ በጣም ነው የማከብረው የምወደው አላህ ያቆይልን ያረብ ያረብ ያረብ
@radiyaakml5269
@radiyaakml5269 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ዶ//ዘኪር ዬት ጠፈ ላምን እትዮጵየ ላምን አማቸቹላት አላህ እሱን አይነት የብዘልን የረብ አላህ እድሜው የቆየው
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
@@radiyaakml5269 ግን እኮ የቆየ ነው የለቀቁት እጂ ክሱ ተሰርዞለታል አላህ ያቆይልን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 5 жыл бұрын
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እውነትሽን ነውዲ?
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
@@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ አዎ እራሱ ሲናገር ሰምቼዋለሁ በሐሩን ቱዬብ ግቢና እይው የቆየውን ለቀውት ነው
@uaekfn8194
@uaekfn8194 5 жыл бұрын
እረ ወላሂ ዛኪረ የት ነው ውድ የእስላም ብርቅዬ ጀግናወላሂ የት ገባ አላህ ይጠብቀው ዛኪርዬ የጀግኖች ጀግና ውድ የእስላም ልጅ ነው
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 жыл бұрын
አላህ የጠብቅ ከከፉሁል የሙሥሊሙ ፈረጠ ነህ እነወደሀለን ሺአምት ኑረልን የረብ
@mahmudahmedahmedmahmuf3071
@mahmudahmedahmedmahmuf3071 3 жыл бұрын
mesha allah ena tiru sewu
@muzamilsaliya5240
@muzamilsaliya5240 3 жыл бұрын
Wolahi ihee tiyakee yenemi tiyakee now yeti yelaw Ahuni yemiri Allah yitabikilati yetimi yihuni yetimi
@ማሜነኝችልተኛውማሜ
@ማሜነኝችልተኛውማሜ 5 жыл бұрын
*የአለማችኝ ምርጥ ጀግና ዳኢይ ዶክር ዛኪር ናይክ ባለህበት በምትጎዝበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ሰላምህ ይብዛልን*
@መይሙናቢንትአህመድ
@መይሙናቢንትአህመድ 5 жыл бұрын
እረ አልታሰረም አዳምጡት ሁሉንም ውዶቸ የበፊት ነው አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ጀግኖች
@naimanaima-st5ph
@naimanaima-st5ph 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤💕
@ቢንትሸለሞነኝከበረሃው
@ቢንትሸለሞነኝከበረሃው 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ካለኝ ጊዜ አንፃር ፊድዮውን ስላልተከታተልኩት ነው
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 5 жыл бұрын
እላህይጠብቅህ የኢሳሳምጀግናእ
@መይሙናቢንትአህመድ
@መይሙናቢንትአህመድ 5 жыл бұрын
@@jemilamohamed8662 አሚን ያረብ
@NoraNora-uh7fi
@NoraNora-uh7fi 2 жыл бұрын
እዉነት ግን ያዱሮ ነዉ እሂቴ ንገሪኝ
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ዶ/ር ዛይክርናይክ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
አላህ ከተኮለኞች ሴራ አላህ ይጠብቅህ የኛ የኢስላም ብርቅዬ አላህ ስራህንም ይውደድልህ መጨርሻህንም ያሳምርልህ እውቀትም ይጨምርልህ ተርጓሚውም ወንድማችን ጀዛከላህ
@bolak5210
@bolak5210 5 жыл бұрын
አሚን
@laotybee3178
@laotybee3178 5 жыл бұрын
አሜንጀዛኩ
@ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ
@ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር ናይክ
@بلادبلالابنرابحاثيوبية
@بلادبلالابنرابحاثيوبية 5 жыл бұрын
ከሂንድ ደ /ር ዛኪርን ከሀበሻ ኡስታዝ አቡሀይደርን አላህ ሠ ወ ከኢስላም ውጭ ያሉን የሚያሽከረክሩ ናቸው አላህ ይጠብቅልን አላህ ባሪያወቹን ጠባቂ ነው
@ኡሚሁሌምኑረልኝ
@ኡሚሁሌምኑረልኝ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ዘኪረ የህንዲ ተዉለጂ ነወ እደ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 3 жыл бұрын
ወላሂ የእስላም ጀግና አላህ ይጠበቀው ዶ/ር ዛኪርን አላህ ይጠበቀው
@zehar43abderhman87
@zehar43abderhman87 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው እንደሱ ለኢስላም የቆሙትንም አላህ ይጠብቃቸው
@kuruwello8545
@kuruwello8545 6 ай бұрын
አሚን
@kuruwello8545
@kuruwello8545 6 ай бұрын
አሚን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ሺ አመት ይኑርልን የኛ የዲን ጀግና ዶክተር ዛኪር ናይክ እንወደዋለን እናከብርዋ አላህ ያቁይህ የኛ ኡስታዝ
@honumar9967
@honumar9967 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃና አቀራረብ ነው ሚንበሮች እናመሰግናለን በርቱል አላህ ያግዛቹ።
@seidmuhammed498
@seidmuhammed498 5 жыл бұрын
ሀቢቢ ዶ/ር ዛኪር ከሸረኞች አላህ ይጠብቅህ ። አላህ ሱወ ሁላችንንም በኸይር ስራ ይወፍቀን ።
@Salsibel
@Salsibel 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ጀግና የኢስላም የአለም ጠቃሚ ሚሆን ያብዛልን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@ejigayehuyimer3473
@ejigayehuyimer3473 5 жыл бұрын
I’m so happy for islame Also proud more right now I watch dr zakir Naik I’m very very happy I love to islame❤️💎❤️
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 5 ай бұрын
የኛ ውድ መምህር ፈጣሪ ይጠብቀው እርሱን ጤና ይስጠው ያረብ እውነቱን ፈትፍቶ ስለሚያጎርሳቸው ነው እሚያጥላሉት
@fatemamohamed3736
@fatemamohamed3736 5 жыл бұрын
ዶክተር ዛክር ናይክ ማሻአላህ ነው አላህ የህፈዝክ የሃድስ አርበኛ የኢስላሙ ጀግና ዶክተር ናይክ አላህ እንዳንተ አይነት 100000 ይወለድ
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 4 жыл бұрын
masha allah qonqowun selaqew rasu pice tv ekatatel naber
@ቢንትኢስላምየረሡልወዳጅ
@ቢንትኢስላምየረሡልወዳጅ 5 жыл бұрын
ሀቢቢ መሰልህን አላህ ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን ምንም አይንካህ ዶክተር ዛኪር
@NoorAhmed-qj6jf
@NoorAhmed-qj6jf 5 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀዉ መሰሎቹን ያብዛልን ያረብ
@mehubimd9995
@mehubimd9995 3 жыл бұрын
አሚን
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 5 жыл бұрын
አላህ እድሜህን እጨምርል ዶክተር ዛክር አሚን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 4 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪረ ናይክ ባለህበት አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ይጠብቅህ ያርብ አላህ ስለሚወደው ነው እደዚህ የሚፈትነው ነብያችን ሰለላሁ አለሂ ወሰለምም የትውልድ አገራቸውን ትተው ተሰደው ነበር ❤❤❤
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 5 жыл бұрын
አላህ በራህመቱ ይጠብቀው የኛ ውድ ጀግና ዳሂ አላህ ከተኮለኞች ሴራ ይጠብቀው
@hdraa8803
@hdraa8803 5 жыл бұрын
አሠላመአለይኩም ውስታዜ ደኩተር ዛኪር ሁሌም ባለሕበት በየሔድክበት ያአላህ እርዳታና ጥበቃ አይለይህ ተወዳጁና ተናፋቂ ወድማችን ለኣላህ ብለን እንወድሀለን እድሜህን አላህ ያርዝምልን አሚን አሚን አሚን
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 жыл бұрын
አላህ ባለበት ይጠብቀው የኢስላም ጀግና ነው ወላሂ ጀግና ሚለው ቃል አይገልፀውም ከልጅነት ነበር ምሰማው አላህ ለቤተሰቦቼ ኽይር ምንዳቸውን ይክፈላቸው ተራ ቴሌቭዥን እንድናይ አይፈልጉም ነበር የዶክተር ዛኪር የኡስታዝ አብ ሀይደር የኡስታዝ አብ ያሲር የኡስታዝ አብኪ የኡስታዝ ያሲን ኑር ትዝ ካላቹ ታንዛንያዊው ህፃን ሸኽ ሸረፈዲን አልኸሊፋ ብቻ ብዙ ኡስታዞች በልጅነት ነው ስለ ዲኔ ይበልጥ ጥልቅ እውቀት እንዲኖረኝ አስዋፅዖ ያሳደሩብኝ አላህ እድሜያቸውን ከሙሉ ጤና ያቆይልን እኛንም በሳማነው ምንጠቀም ያድርገን ወላሂ ልክ ከስልኬ ላይ ሳነበው አሁን ተነሳባቸው ብዬ ልቤ ስብር ነው ያለው ግን ቪዲዮውን ሳየው ተረጋጋሁ አሊሞች ልክ እንደነብያት ፈተና የበዛባቸው ውድ የአላህ መልካም ባሮች ናቸው አላህ ከክሀድያን ክፋት ይጠብቃቸው ያጠንክራቸው ወላሂ ጀግና ናቸው
@yusraadam1725
@yusraadam1725 5 жыл бұрын
እኔም እራሱ በሲዲ ዳእዋቸው እዳምጥ ነበር ቤተሰቦቸጋ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 жыл бұрын
@@yusraadam1725 ለወላጆቻችን መልካም ምንዳን ይክፈላቸው እኛም ከነሱ ይበልጥ ልጆቻችንን. በዲን ማሳደግ አለብን አላህ ይወፍቀን
@yusraadam1725
@yusraadam1725 5 жыл бұрын
@@ኢስላምሰላም-በ1ቨ አሚን ኢንሻአላህ
@አላህሆይመጨረሻየንአ-ከ5ሐ
@አላህሆይመጨረሻየንአ-ከ5ሐ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በኸደበት ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀው ወድም ሁሴን ከድር ጀዛካላህ ኸይር ለብዙ ወራቶች አክባር የለለሁን ከምርጥም ምርጥ የሆነውን ዳኢይ መረጃ ስላቀርብክልን
@fatimasheikh7860
@fatimasheikh7860 5 жыл бұрын
I didn’t understand the language but I know that Islam ☪️ is the religion of peace ✌️ De Naik May Allah be pleased with u ,me and the entire ummah of prophet Mohammad peace be upon him 😍😍😍💞 I love Islam 😍😍😍😍
@misbahmohammad5324
@misbahmohammad5324 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው ኡዝታዝ
@Zainab-ir6sf
@Zainab-ir6sf 5 жыл бұрын
አረ የመቼ ነው አስደነገጣችኝ ኢንሻ አላህ ምንም አይነካብንም ኡዝታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ
@kadijamustfa7502
@kadijamustfa7502 5 жыл бұрын
አላህ እዴሜውን ያርዝምልን እንዳሱ አይቱን መሰዮቹን ያብዛልን ያራብ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 жыл бұрын
ማሸአላህተባረክአላህ👆👍 ዶክተርዛኪርናይክአላህይጠብቅህበጣምጎዝሠዉናቸዉ👍💘💘💘💘💘💘💘💘ወላሂአደቀዋለሁማሸአላህ💓💓❤
@mehbubakeru3444
@mehbubakeru3444 5 жыл бұрын
የአለማችን ብርቂዬ ደኢ ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ከተንኮለኞችና፣ከሸራኞች ቶንኮል አላህ ይጠብቅህ ፣አላህ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥ።
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 5 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪርን ጥግ ድረስ ነው የምወደው አላህ ይጠብቀው ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ያረብብ
@ashash9382
@ashash9382 5 жыл бұрын
امممممممممن برب😪☝️
@Kids-nd2cj
@Kids-nd2cj 4 ай бұрын
ዶ |ዛኪር አለህ በጥለው ይጣብቅህ እውነተኛ በዚች ምድር ይፈተናል❤❤❤
@PracticeAmharic
@PracticeAmharic 3 жыл бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ነው በጣም! እናመሰግናለን! ስኬቱ ያስቀናል በጣም! አላህ ይጠብቀው!
@hayattube9044
@hayattube9044 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህቶቼ አልላህ የዝን አይነት ያብዛልን ወንድሜ ር ዛይቀር አልላህ ይጠብክህ
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 6 ай бұрын
እርጂም እድሜና ከጤና ጋር አሏህ ይስጥህ አሏህ ከኢስላም ጥላቶች አሏህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰውም አሏህ ያብዛልን
@fafaiethopiya9485
@fafaiethopiya9485 5 жыл бұрын
Allah ytbkew yareb የአለም መብራት ነው እንደሱ ያለቱን ያብዛልን
@ekraamakram6969
@ekraamakram6969 2 жыл бұрын
ወላሂ፡በድሜተቀንሦቢሠጥኖሮበረኩለት፡ሀረብ፡በሄደበትበቆመበት፡ተከተለው፡አኔለልዩየእሥላምብርቅዬዶክተር፡ባ
@menyahelabey5302
@menyahelabey5302 3 жыл бұрын
ጀግና የኛ ጀግና ያረብ እርሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እስታዝ ዘርክ ይባረክ
@Islam-su2js
@Islam-su2js 5 жыл бұрын
እንደንቴ አይነት የኢሰልም አንበሰ በአለማችን የብዘልን የረቢ
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 5 жыл бұрын
ዶር/ ዛኪር ናይክ በጣም የማዳምጠው ሰው ነው ምርጥ ዳኢ ነው አላህ ባለበት ይጠብቀው
@abuyeenate1682
@abuyeenate1682 4 жыл бұрын
AsWrWb! Ramadan Mubarak! ! Jazakumullahu khayran! I just saw this video today. Masha’Allah a very good one that pays and gives a due and respect to Dr Naik. May Allah put ore to Gina and keep him a live longer for this Deen. May Allah grant him Khayr in this world and the hereafter, Insha’Allah,Ameen! ALLAHUM’ ANSOOR MANN NASAREDEEN!!!
@jg2911
@jg2911 5 жыл бұрын
የኛ ምርጥ የኛ ጀግነ የኛ ብርቱ የኛ አንደበተ ርቱ አለህ እንደንታ አይነቱን ብዝትትትትት ይበል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እስከነ ቤተሰቦችህ
@MAMA-ee4xv
@MAMA-ee4xv 4 жыл бұрын
አላህ ይጠበቅልን
@Abu447
@Abu447 3 жыл бұрын
ሡብሀነሏህ ይህን ሠውየ ምን ተብሎ እንደሚጠራ ለሡ ይመጥናል የምለው ቃል የመኖር እድል እሥከ የውመልቂያማ ቢሠጠኝና ለሡ መጣኝ ቃል ብፈልግ አገኛለሁ የሚል ግምት ፈፅሞ የለኝም ሌላው ነብይ አልለውም ከነብዩ ሶ ዐ ወ በኋላ ነብይ አለመኖሩን ሥለተነገረኝ ያአሏህ የዛኪርን ሒይዎት አርዝመው ጀግናችን ይህ ቀረሽ የማይባል ሥራ ሠርቷል መሠሎቹን በየ አቅጣጫው አብዝቷል ያአሏህ ዱንያውም ቀብሩንም ብርሃን አርገህ ጀነተል ፊርደውሥን ግጠመው ያረብ አሜን
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 3 ай бұрын
Yzmenu merx daie Malek baiklah new
@menyahelabey5302
@menyahelabey5302 4 жыл бұрын
መሻአላህ መሸአላህ እጀግ ደሥ ይላል ጀዛከላህ ከይር እስታዛቺን እርሜና ጤና ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ያረብ ሸረኛን በሙሉ አላህ ይያዝልሁ ኢሻአላ
@اسيامحمد-د9و
@اسيامحمد-د9و 5 жыл бұрын
Mash allah Jezak allah kayr
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 5 жыл бұрын
ሸህ አህመድድዳት ዶክተርዛኪርንና ሌሎችንም ዶክተር ዛኪር ደግሞ የአብራኩን ክፋይ ልጁንና መሠላቸዉ ተክተዋል ለዑማዉ አብቅተዋል አላሁ አክበር አላህ ያብዛልን
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 5 жыл бұрын
ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል። አሏህ የህፈዘክ ኡስታዜ ጀዝልኩሙሏህ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው ባለበት ቦታ ዶክተር ዛኪር ናይክ የእስላም ጀግናናው ሰይጣን የቀረባቸው ናቸው እሱን የሚጠሉት ፕሮግራሙ ያቀረባችሁልን ጀዛካሏህ ኸይር
@luk-man7889
@luk-man7889 4 жыл бұрын
excellent naration, MashaAllah
@hendaaala731
@hendaaala731 5 жыл бұрын
የኔልዩ ባለህበት አላህይጠብቅህ ሽህ ሀመድንም እናአተን አላህ ሀያታችሁን ያርዝምላችሁ
@abab2085
@abab2085 5 жыл бұрын
😍😍😍😍❤️
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 5 жыл бұрын
እህ አስደነገጣችሁኝ ምን ሆነ ብየ ዶ ር ዛኪር ናይክ አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ አንተ የኢስላም ብርቅየ ጀግና ነህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው
@ኡሙኡመርኡሙኡስማን
@ኡሙኡመርኡሙኡስማን 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@askask9433
@askask9433 3 жыл бұрын
አላህ።አክነር አላህ ረጅኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዉ አላህ ጥበቃ አይለየዉ
@halimaahmed1040
@halimaahmed1040 5 жыл бұрын
አላህ ሱባሀነሑወ ታዓላ ኢስላምንና የእውቀት ባለቤቶቿን ይጠብቅልን ያረብ
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 жыл бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ እድሜህን እረጂም ያድርገው እዳተያሉትን አላህ ያብዛልን ያረብ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 5 жыл бұрын
ያረቢ አንተዉ ጠብቅለን። የእስላም ጀግና። አላሀ የጠብቀዉ አላሀ ክክፉ ነገረ የሰወረዉ ጅዛኩላህ ወንድም ዉሲን
@jwhji3801
@jwhji3801 5 жыл бұрын
ያረብ ሀትህን እረዘም ያርግልን ኩራችን ነህ ስልምናዬ ዉብበቴ ትክክለኛ ሀይማኖቴ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Jezakum Allah kheyran
@amriaahmadu2945
@amriaahmadu2945 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን እረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አላህ መሰሎቺህን ያብዛልን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 5 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል አላህ ስራዉን ይዉደድለት ከዛሊሞች ተንኮል ይጠብቀዉ ኢንሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኼር
@Alanood_1406
@Alanood_1406 4 жыл бұрын
ዶክተረ ሳኪረ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 4 жыл бұрын
አላህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ስላተ ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጥልን ሃያትህ እርዝም ይበል የእስላም ጀግና
@yusufbadube
@yusufbadube 6 ай бұрын
Masha Allah,may Allah reward you Dr Zakir.we love you too much Dr because you are our proud forever in modern Islamic history.wishing long life for honorable Scholar Dr Zakir Naik.
@thaibamuhammad3782
@thaibamuhammad3782 3 жыл бұрын
አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቃቸው ያረብ
@زينتسعد
@زينتسعد 5 жыл бұрын
አህላንሚበሩቺ አላህ ይጠበቀው ጀዛከላሁኸይረን
@زهراءزهراء-و8ن2ب
@زهراءزهراء-و8ن2ب 5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሠግንሀለን ዶ/ርአብይ ዛኪርንም አላህ ይጠብቅልን
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 жыл бұрын
አምሳያውን ያብዛልን አላህ ስራውን ይውደድለት ከነዘያ ፀጋውን ካዋለላላቸው ከነብያቶች ከእወነተኞች ከሰመአታትና አመልካም ሰሪውች ጋር ይወፍቀው ለሱ የሚገባው እሄ ነው ኢንሻአላህ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا بارك الله فيكم
@temreendris3273
@temreendris3273 5 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ባሉበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅወት ረጅም እድሜ ይስጥወት የኢስላም አለኝታ ድቅየ ሀብታችን ነወት አላህ አብዝቶ ይጠብቅልን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪርን የሚጠላው ሰይጣን ነው ምክንያቱም ሰይጣን የአላህን ቢርያ አይወድም የዘመኑ የኢስላም ፈርጥ ስወድህ ጥግ ድርስነው
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 5 жыл бұрын
ደክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ይህን ቭሮግራም ባዳምጠውመቸም አልሰለች ኑርልን ክፉአይንካህ
@emanyimamahmed8547
@emanyimamahmed8547 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወድው ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምርጥ የኢስላም ልጅ
@fbvcbb5218
@fbvcbb5218 5 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله. الله يحفظ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 жыл бұрын
Mashalla tabrkalla Allah edmena tena yefqek doctr zekir
@HuzaHuza-k9n
@HuzaHuza-k9n 10 күн бұрын
ኣላህይጠብቅክ
@tube8696
@tube8696 5 жыл бұрын
አላህ ክፉ ነገርህን አያሰማኝ አላህ ይብቆተ የኛ ልዩ የኢስላም ጠበቃ
@Tube-vd9mz
@Tube-vd9mz 5 жыл бұрын
ዶር ዛኪር እና ሸህ አህመድ ድዳት በጣም የምንወዳቸው ብዙ ነገሮችን አስተምረውናል አላህ ጀነተል ፈርዶስ ለሽህ አህመድ ዲዳት ዛኪርንም ሌሎች ውድ ኡስታዞችን አላህ ይጠብቃቸው ያረብ መሰሎቻቸውን አላህ ያብዛልን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይሥጠው የተወሂ ጀግናችንንንንንን ባለበት አላህ ይጠብቀው ከአላህ በታች የኢስላም ዝብ ነው
@አቡዩስራ-ጐ2ከ
@አቡዩስራ-ጐ2ከ 5 жыл бұрын
አላህ እድሜህን እረጂም። እድሜ ይስጥልን። ኡስታዛጅን ዶክተርዛኪር ናክ እርርርርርርጂም እድሜ ያረብ እደተ ያለውን ያብዛልኝ
@hayatjamal7644
@hayatjamal7644 5 жыл бұрын
w w w የወለደችክ ትባረክ ያረብ እደዚ አይነቶችን አብዛልንንን
@hanantube18
@hanantube18 3 жыл бұрын
Mashallah allah 🙏 edmena tena yestelign
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ
@የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ 5 жыл бұрын
ሀብቢ አንተ የእስላም ጀግና አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህ ያብዛልን አዘጋጆች ጄዛክ አሏህ
@bintimohemmedyaallhbereya1418
@bintimohemmedyaallhbereya1418 3 жыл бұрын
Aswrwb mashalaa jzkl wakeran ustaz zakir yene abet allh yexabeqeq ☝️🥰🥰😭😭😭😭
@MootiiTolera
@MootiiTolera 28 күн бұрын
Wa'alaikumusalam Warahmatullahi Wabarakatuh thank. You
@مريممريم-ج7ز8ض
@مريممريم-ج7ز8ض 5 жыл бұрын
ሱብሀናላህ ዱከተረ ዛኪረ ነይከ የትገባግን የምድረ ኩኩብ እደኒ ሚወደው ላይከ ይግጨኘ
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ያለም ብርቅየ የኢስላም ልጅ ከልብ አድናቂህነኝ!!!
@muhammeddubai7267
@muhammeddubai7267 5 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪር. አላህይጠብቅህያራብ. ምርጥየኢስላም ጀግና 👏👏👏👏👏👏
@alb8salkss717
@alb8salkss717 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን እዳተ ያሉትን ጀግና ከፉ እዳይነካችሁ አላህ ይጠብቅልን አላህ ከኛ ጋነው የኛ ጀግና 👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@medinamedina5745
@medinamedina5745 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደግጨ ነበር ሳየው አላህ ይጠብቅልን ያረብ ክፉህን አያሰማን ያረብ ባለህበት አላህ ይጠብቅልን አንተ የሰላም መምህር ጀዛከላህ ሁስየ ኸይር ያሰማህ
@ሣራየዩቱብሣራየዩቱብ
@ሣራየዩቱብሣራየዩቱብ 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህከይር ዶክተርዛኪርን አላህይጠብቀው
@AbduSeid-eq8xz
@AbduSeid-eq8xz 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ባለህ በት ሁሉ ሠላምህን ይብዛልን
@zizutupe7522
@zizutupe7522 5 жыл бұрын
የኢስላም ውድ ድንቅ ወንድማቺን እረዥም እድመ ከጠናጋ ክብሩን ከሞገሱጋ ሁለም ይስጥክ ጠላትክን እሱ ይያዝልክ ካንተ ብዙ ጠብቂዎቺ ነን ኑርልን
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
አላህ በለበት ይጣብቀው ዶ/ዘክ ጀግና ሙስሊም ነው
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 6 ай бұрын
አለህ ይጠቢቂቲ
@layladubai482
@layladubai482 5 жыл бұрын
I don't have word to describe him may Allah protect all of his family from Islam inme
@hamdiyamohammed4987
@hamdiyamohammed4987 3 жыл бұрын
የአላህ ዶክተር ዛኪር ስወድህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አላህ እዳንተ ለሀይማኖታቸዉ የሚኖሩትን ያብዛልን በጣም ነው የምወድህ
@ዜድእናቴእናየአባቴልጅዘቢ
@ዜድእናቴእናየአባቴልጅዘቢ 5 жыл бұрын
አረ ምንም አይንካው ያአላህ አንተው ጠብቀው ያ እላህ አረ ዶክቶር ዛክር ውስጤ ነው አረ መጥፎውን ያርቅልን ያረብ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ውድ ኡሰታዜ እንውድሀለን ትምንም በላይ ሺ አመት ኑረልን ያርብ
@الحالح-د8ح
@الحالح-د8ح 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ 5 жыл бұрын
አለሀ ኢጠብቃዉ ሁሌም ኢልምድበቹዉ ኢንደዚይ አይናት ደዋዎች ጀዘኩም አለሀ ከይራን
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 73 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 23 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 20 МЛН
ዛኪር ናይክ || ዮሐ 14:16 || Zakir Naik Shocks Christians When He Says This! David Wood Amharic
14:58
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 32 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН