አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ

  Рет қаралды 35,010

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Күн бұрын

Пікірлер: 474
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 6 ай бұрын
00:00 መግቢያ 01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM) 09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM) 13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON) 17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS) 25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
@DawitfishaTibebufisha
@DawitfishaTibebufisha 6 ай бұрын
የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
@Yorilua
@Yorilua 6 ай бұрын
⁠@@DawitfishaTibebufishaበከበረ ሰውነት( Glorified body) ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳ የሥጋ ባህሪያት አናውቀውም ይመስለኛል:: ቅዱስ ጄሬም ይሄንን ክፍል እንዲህ ፈቶታል "Just as before the Lord suffered his passion, when he was transformed and glorified on the mountain, he certainly had the same body that he had had down below, although of a different glory. So also after the resurrection, his body was of the same nature as it had been before the passion but of a higher state of glory and in more majestic appearance, in fulfillment of the words of Paul: “So that henceforth we know no one according to the flesh. And even though we have known Christ according to the flesh, yet now we know him so no longer.”
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
​@@DawitfishaTibebufishaከተዋሕዶ በኋላ ተብሎ የሚነገር አዲስ ነገር የለም። የጠቀስከውም ጥቅስ ፍጹም ሰውነቱን አቷል የሚል የለም ሙሉ የአዲስ ኪዳን ትምህርት የሚያስተምረው ጌታ በተዋሐደው ሥጋ በምድር እንደተመላለሰ ፣ እንደተሰቀለ ፣ እንደሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶም እንደተነሳ ፣ ለፍርድም ሲመጣ በዛው በተዋሐደው ሰውነት እንደሚመጣ እና "የወጉት ሁሉ ያዩታል" ተብሏል ስለዚህ ተረጋግተህ ነገረ ክርስቶስ ላይ አንብብ አዲስ ኪዳንን ሁሉንም መጻሕፍት ተረጋግተህ አንብብ
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 6 ай бұрын
@@DawitfishaTibebufisha: ሰላም ለአንተ ይሁን ወዳጄ.. ከትንሳኤ በኋላ ያው የከበረ ሥጋ ነው ያለው ግን ፍጡርነቱን ያጣ ማለት አይደለም.. ፍጡርነቱን ሳያጣ የከበረ ሥጋ..
@DawitfishaTibebufisha
@DawitfishaTibebufisha 6 ай бұрын
​​@@apostolicanswers1መልካም።ክብረት ይስጥልኝ❤አክዬ ይህ የመጨረሻ ጥያቄዬ ናት ይቅርታ!በስጋው ወራት ተርቧል፡ተጠምቷል ቢባልም፥ በትንሳኤ ያን የከበረ ስጋ (ስግው ቃል)አሁንም ይራባል፥ይጠማል ተብሎ ሊነገርለት ይችላል?
@tekeltube5210
@tekeltube5210 6 ай бұрын
ድንቅ ማብራሪያ ወንድማለም። ኤዲተሩንም ግን ሳላደንቅ አላልፍም አላዛር ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የምር።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
አዎ በጣም ጎበዝ ነው ይኑርልን
@Tsi541
@Tsi541 6 ай бұрын
አቡ ቴቄል ቲዩብ እየለቀቅክልን አይደለም በሰላም ነው ወዳቼ 😊
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq 6 ай бұрын
አቡዬ እርሶስ ምነዉ ቤቶትን ተዉት ትምህርቶች ልቀቅልን እንጂ
@yonasakalu2838
@yonasakalu2838 6 ай бұрын
ውዱ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።
@gut7948
@gut7948 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። ከአእምሮ በላይ የሆነውን የአምላካችንን ለእኛ ያሳየው ፍቅር ባህርያችንን ሳይጠየፍ የራሱ እስከማድረግ እንደሆነ በዚህ ነገረ ክርስቶስ ተምሬበታለው። ክብር ምስጋና ሞገስ ለጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይሁን።
@worldtube7232
@worldtube7232 22 күн бұрын
ለኛ ሲል እድሜ ና ጤና ይስጥህ ድንቅ መምህር። ትምህርት በዚህ ልክ ገብቶኝ አያወቅም ...Editor እጅህ ይባረክ🙏 በዚህ ሐዋርያ መልሶች የምትሰሩ የምትሳተፉ ሁሉ እድሜያቸው ያርዝመው ጤናቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehtesfaye8674
@antenehtesfaye8674 6 ай бұрын
የአባቶችን ትምህርት በታማኝነት ባለመጨመር ባለመቀንስ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማህ ❤❤❤❤
@simeneshdegu
@simeneshdegu Ай бұрын
እኔ ካንት ቡዙ ተምርያለው ፀጋውን ያብዛልህ አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰
@abeba1
@abeba1 6 ай бұрын
ክርስቶስን ለማካበድ ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተዋህዶ በትክክል ገብቶኝ ስረዳ በስመአብ ቃለህይወትን ያሰማልኝ😢🙏🏽
@Wediabraha-s8s
@Wediabraha-s8s 6 ай бұрын
መንፈስ ቁዱስ ነው ያ እንጂ መንፈስቅድስ ካልረዳህ ነገረ የስላሴ ትምህርት ብዙወችን አልገባን
@DeaconAtnatewos
@DeaconAtnatewos 5 ай бұрын
የመ/ር ፅጌም እንዲሁ ነው ያስረዳኝ።
@Simeonf7750
@Simeonf7750 2 ай бұрын
ተይ መሐላ እህቴ 🙏
@ashuyab9871
@ashuyab9871 19 күн бұрын
🎉
@eliashaimanot7980
@eliashaimanot7980 6 ай бұрын
አኬ በጣም ድንቅ አገላለጽ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ (የምሥጢረ ተዋህዶ)ምርጥ መገናዘቢያ ይሆናል
@allworldtube4402
@allworldtube4402 6 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር የምር በዚህ ርዕስ ብዙ ተምሬ አለሁ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ❤❤❤
@nebroofanta6607
@nebroofanta6607 6 ай бұрын
የሚደንቀው ግን በደምብ አልተገለጸም ብየ የማምነው:- ክርስቶስ አምላክ ሆኖ ሳለ እኛን በመውደዱ ስሜት ያለው ሆኖ የማስመሰል ሳይሆን የእውነት አልቅሶ ከልጆች ጋር ተጫውቶ ጠፍቶ ደግሞም ተገኝቶ ተመክሮ ተምሮ የት ነው ብሎ ጠይቆ ተጠምቶ ተርቦ የእውነት ታሞ ሞቶ!!!! ይህን ያደረገው እራሱ አምላክ ፈቅዶ መሆኑ ይደንቃል። የውህደቱ ነገር እንደው ድንቅ ድንቅ ድነቅ እንጂ እንዴት ይመረመራል ይሆን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ትምህርት ከቲክቶክ ወደ youtube ሲጫን እከታተላለሁ በርቱ
@SimachewGetnet
@SimachewGetnet Ай бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን። አምስቱን የቤተ ክርስቲያን አዕማድ ሚስጥር be program astemren
@TesfawBelay
@TesfawBelay 6 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ማብራሪያ እያለ ሰው ምን ነክቶት ነው የራሱን ፍልስፍና እያመጣ ሰውን ግራ ሲያጋባ የከረመው ቃለሂዎት ያሰማለን አኬዋ
@draauae779
@draauae779 6 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በጣም ግልፅ ማንም ሊረዳውና ሊገባው በሚችል መልኩ የቀረበ ግልፅ ትምህርት አንተ የተዋሕዶ እንቁ ነህ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ወንድሜ❤❤❤
@Yorilua
@Yorilua 6 ай бұрын
በተቆራረጠ ቪዲዮ በጣም misrepresent አየተደረክ ስለነበር እንዲህ ጠቅለል አድርጎ KZbin ላይ ማስቀመጥ መልካም ነው:: ሊጠይቅህ ሊሞግትህ የሚፈልግ በዚህ ትጠየቃለህ::
@YordanosAlemu-rm2fy
@YordanosAlemu-rm2fy 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቸውን።እንዲህ አይነቱ ትምርህት በስፋት ቢቀጥልልን!
@ወለተኪዳን-ገ1አ
@ወለተኪዳን-ገ1አ 24 күн бұрын
ቃለ ሒዎት ቃለበረከት ያሠማልን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 6 ай бұрын
አኬዋ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፣ ታስፈልገናለህ
@zelalemjedidiahgirma7116
@zelalemjedidiahgirma7116 6 ай бұрын
የወንጌልን እውነት በሙላት እንድታገለግል ጸጋውን ብዝት ያርግልህ። ተባረክ።
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 6 ай бұрын
አኬ ፀጋ ይብዛልህ😮 በቤቱ ያፅናህ❤ ደግሞ ሌላ ቤት እየሄድክ ዲቤት አታድርግ አይመጥንህም እዚህ እየመጡ ትምህርትህን ይከታተሉ።❤
@ዮስቲና
@ዮስቲና 6 ай бұрын
አኬአችን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 6 ай бұрын
Amen ytebkln
@TibebeTerefe-vb5vi
@TibebeTerefe-vb5vi Ай бұрын
ድንቅ ነው በእውነት ምርጥ ጸረ ካራ ትምህርት ናት ምክንያቱም በስጋ ክርስቶስን ፍጡር አይሏትም ነበርና!!!አሁንም ከአውጻኬ ትምህርት ለመዳን አሁንም ክርስቶስን በስጋ ፍጡር እንበለው!!!አሁንም ይነገረን ክርስቶስ ማለት ቅቡዕ በመንፈስ ቅዱስ መሆኑን አትደብቁት መጽሐፍን በዚህ መልኩ መርምሯቸው!!!! እንጠብቃለን መምህር ድንቅ እይታነው ወደፊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ወደ አንድ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ። ምናልባት መምህር አላይተዋት ከሆነ ከሃይማኖት አበው መረጃ ላጋራዎት። "ለሊሁ ፍጡር ወለሊሁ ፈጣሪ ንብሎ ፈጣሪ በእንተ ከመ ውእቱ አምላክ ወእግዚአብሔር ወዓዲመ ንብሎ ፍጡር እስመ ውእቱ ተወልደ በስጋ እምብእሲት"(እርሱ አምላክ እግዚአብሔር ስለሆነ ፈጣሪ እንለዋለን ወዲህም በስጋ ከድንግል ስለተወለደ ፍጡር እንለዋለን)እንዳለ ቄርሎስ ሃይ.አበው ምዕ 124 ክ2 ቁ19።ቄርሎስ ሆይ ሃይማኖትህን ሃይማኖቴ እንድትሆን ስለፈቀድክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።እና ካሮች ወልደ አብ ክርስቶስን(ወልድን) በስጋው ፍጡር ሲለው ብታገኝ ምን ይደንቃል የቄርሎስን ትምህርት ተከትሎ አኮ ነው!!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@Tenaw-hl7zc
@Tenaw-hl7zc Ай бұрын
ድንቅ ነው ወንድማችን አወ አሁን ወደ እውነቱ አየተገሰገሰ ነው በዚህ ላይ ማደግ የተቀብዓ ነገር መነካት መነገር አለበት ስለዚህ ብትነጋገሩ እንደዚህ ለእውነቱ የቆሙ መምህር ከሆኑ ሁሉም ነገር መገለፅ ይችላል እስኪ አናግራቸው
@Yorilua
@Yorilua 6 ай бұрын
One thing for sure is that Christology is so beautiful! Oh My God I'm learning so much from all this ፍጡር ወፈጣሪ controversy
@myhb1219
@myhb1219 6 ай бұрын
People think it's wrong conversation to have , but I am getting a lot of knowledge from it
@Yorilua
@Yorilua 6 ай бұрын
@@myhb1219 I don't understand why people say that in this day and age, we are exposed to so many absurd heresies and philosophical worldviews….We need to have these conversations so we can be firm in our faith and refute others accordingly
@emuyeadonay123
@emuyeadonay123 6 ай бұрын
The same here 👍
@SaraSara-sm3xh
@SaraSara-sm3xh 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል አገኘናት ልቤ ሊፈነዳ ነበረ ቲክቶክ ከተዘጋ ብዬ ❤❤❤❤😂😂😂
@YORDANOSGASHAWTENA
@YORDANOSGASHAWTENA 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤
@hiwotdegefawnigatu
@hiwotdegefawnigatu 24 күн бұрын
Ake የእ/ር በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tamirat04
@tamirat04 6 ай бұрын
“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ። የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከአዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለገለጥላቸው አመሰግንሃለሁ” ማቴ 11 ቀ25 በአገልጋዮች ጨርሰን ተስፋ እንድንቆርጥ ስላላደረግኸን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ።
@kokebzewdie6030
@kokebzewdie6030 26 күн бұрын
ስታስተምር ረጋ ብለህ እና ግልፅ አድርገህ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ እሱ ይርዳህ!
@sisayasafa5825
@sisayasafa5825 17 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ተባረክ ቀሪ ዘመንህ በተዋሕዶ ይለቅ እግዚአብሔር ይብቅህ አሜን
@متاجرالهدف
@متاجرالهدف 4 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@surftube3241
@surftube3241 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር አኬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍
@drsimretemesfin1866
@drsimretemesfin1866 6 ай бұрын
አኬዋ ኑርልን እድሜ ከፀጋው ጋር ይብዛልህ❤
@teda45
@teda45 6 ай бұрын
አኬ ከ Content እስከ አስረጂ ምንጮች፣ ከንግግር ክህሎት እስከ ምርጥ ቪዲዮ ቅንብር! በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@sayshmamo2551
@sayshmamo2551 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ በቀላሉ ለኛ በሚገባን መልኩ ስላቀረብክልን❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ🙏
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 6 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ወንድማችን Ake ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ🙏
@ninjago9518
@ninjago9518 6 ай бұрын
አኪዬ ወንድማችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እስከሽምግልና በቤቱ ያጽናህ የኔ ወንድም የኔ የዋህ ሁሉንም ሰው እኩል ቆጥረህ መልስ ስትሰጥ በጣም ታሳዝነኛለህ ማለቴ ሁሉም ሰው የሃይማኖት እውቀቱ ግን እኩል አይደለም እና ለዚ ነው ኮንቪዥን የሚፈጠረው በንግግር ላይ እኔ ችግሩ ከምን እንደመነጨ ተረድቸው ነበረ እና ጥሩ አደረክ እንኳንም በዚ መልኩ አቀረብክላቸው:: ሰው ረብሸው ነበረ ::እና አንተ ግን በርታ ወንድሜ በክርስትና ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለም እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ያበርታልን🎉🎉🎉🎉
@keba-negn
@keba-negn 6 ай бұрын
አኬያችን ጀግናው ቃለህይወት ያሰማለን😊
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 6 ай бұрын
አኬዋ የኔ ተወዳጅ የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏ጸጋው ያብዛልህ አሜን❤ አቤት አንተ የሌላ እምነት ተከታየሰ ብትሆን ኑሮ ተቃጥዬ መደፋቴ ነበር ማርያምን 😢እንኳን የእኛ ሆንክልን❤ አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ ከይቅርታ ጋር አኬዋ ሁሌም በዚህ ብትመጣልን እንዴት ደስ ባለን 😥ብዙ tokitok የማንጠቀም ልጆች አለን እና ትምህርትህን ለመከታተል ማለቴ ነው ።እና በሰፊው በሚበል (ሁሌም)በዚህ በ KZbin )ብቻ ብትመጣልን አኬዋ🙏🤲
@samsungdubai6444
@samsungdubai6444 6 ай бұрын
አኬዋ የእኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏 አቤት እንዴት ደስ በሚል ማብራሪያ እንደብራራህልን ❤👌ግልጽ በሆነ ምሳሌያዊ አቀራረብ 👌 የተዋሕዶ ልጆች ደጋግማችሀ ስሙት በእውነት 🙏
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 6 ай бұрын
አኬነት የህይወት ቃል ያሰማህ ውዱ ወንድማችን በስመአብ ደስ የሚል ማብራርያ ከነፍ ማሰረጃ በጣም በጣም ግልጽ ነው የእነ አውጣቂ ግልጽ ያደረክበት ፍጡር ወፈጣሪ የሚባልበትና የማይባልበት part ያብራራሀው👌 ከዚ በላይ ጸጋው አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ የኔ ብርቱ ወንድም❤❤❤
@Aksumite24
@Aksumite24 6 ай бұрын
እዚህ ነው የሚያዋጣህ መምህር😍
@MulukenTirunh
@MulukenTirunh 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ ድንቅ ማብራሪያ በመጽሐፍት የተደገፈ ብዙ ማንበብ እንዳለብን እና መሠረታዊ ነገር ስላሳወከን ምስጋና ይገባሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ
@universtoday9311
@universtoday9311 6 ай бұрын
ለሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ነው ያቀረብከው የነበረን ብዥታ አኹን ጠርቶልናል ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን የቪዲዮ ኢዲቲንግም እጅግ ሳቢና በቀላሉ እንድንረዳው አድርጎናል ተባረኩ በቀጣይ በሌሎች ርእሶች ላይም ቪዲዎች ብትሰራ ደስ ይለናል !!! ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማቹ 🙏🙏🙏🙏
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 18 күн бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን 🌾💐🌷🌸🌼
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 6 ай бұрын
እጅክ ጥሩ ገለጻ እግዚአብሔር ከሚያስቱ እና ከሳቱ አይኖች ይጠብቅህ!
@temesgengebrewold6287
@temesgengebrewold6287 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። ጸጋዉን ያብዛልህ። 🙏
@SelamTemeche-vz8pu
@SelamTemeche-vz8pu 6 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ማብራሪያ ነው ወንድምየው ተባረክ ብዙ ነገርን clear ሚያደርግ ነው::🥰🥰 በተቻለህ አትጥፋ አንዳንድ ነገሮችን አስቀምጥልን🥰
@samuelaysheshim4233
@samuelaysheshim4233 6 ай бұрын
Terminologywe " የፈጠረውን ስጋ ተዋሀደ : የፈጠረውን ስጋ በተዋህዶ አከበረ " ቢባል ሚሻል ይመስለኛል፣ ፍጡር ሚለውን ቅፅል ስንቀፅል ለተዛባ ትርጉም የተጋለጠ ስለሆነ ፣" በተጨማሪም ከተዋህዶ በፊት ያለ ስጋ " የሚባል ትምህርት የለም ፣ ስጋን ከድንግል በነሳበትና በተዋህዶ ሁነት መካከል ቅፅበት የለም "
@2016dileale
@2016dileale 6 ай бұрын
Not clear? Is the word not eternal?
@myhb1219
@myhb1219 6 ай бұрын
Terminologywen abatoch ketetekemut egna lmn meteqem anchelem?
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ 6 ай бұрын
ቃሉን አባቶች ከተጠቀሙት የማንጠቀምበት ምክንያት መኖር ያለበት አይመስለኝም።☺️
@Wediabraha-s8s
@Wediabraha-s8s 6 ай бұрын
ቢባል! ሚሻል? ነገር የለም የራስህ ቲኦሎጂ አትስራ።
@ዮስቲና
@ዮስቲና 6 ай бұрын
በዚሕ መልኩ ሌላም የቅዱስ ወንጌል መልእክታትንም በተከታታይ እንጠብቃለን
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰 🥰😊 💞 💞 💞 💒 🙏🙏🙏
@TegstAfar-ko8nv
@TegstAfar-ko8nv 6 ай бұрын
አኬያች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልክ ከጠላት አይንም ይጠብቅህ የኛ እንቁ❤❤❤
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬዋ 🙏🙏🙏
@tko4438
@tko4438 6 ай бұрын
wowቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛልህ ደሳሳ የምል አገላለፅ ነዉ እኬዋ🥰🥰🥰❤
@Intothedarktell
@Intothedarktell 6 ай бұрын
አኬዋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ። አሜን።
@እማያልፍየለምሁሉምያልፋል
@እማያልፍየለምሁሉምያልፋል 6 ай бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ አገላለፅ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብረዉ ያድርገን❤❤❤
@AaaAaa-jk5oy
@AaaAaa-jk5oy 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይሥጥልን 🙏
@ShibireTadese
@ShibireTadese 4 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው አኬ መምህሬ እረጅም እድሜ ያድልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DawitYitbarek216
@DawitYitbarek216 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@DawitfishaTibebufisha
@DawitfishaTibebufisha 6 ай бұрын
የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
@addisnet21
@addisnet21 6 ай бұрын
በጣም ቀላል ነበር እኮ ሌሎች እኮ አኬን ስላልተረድት ነው እንጂ 2ቱም side እኮ ሲያብራሩ አንድ ናችው:: ያልነበረ ነገር ደሞ እልነሳም የሰው DNA የነብረ ነው ያን የስው DNA ወስዶ ስጋ የሆነው::
@God-db9vp
@God-db9vp 6 ай бұрын
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት፡ ከእንግዲህ በኋላ ኣይደክምም ኣይታመምም ኣይተኛም ኣይሞትም ለማለት ነው ምክንያቱ በምድር ደካሚና ሓማሚ ስለነበር።
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 6 ай бұрын
የነገረ ተዋህዶ ጀማሪም ፈፃሚም እግዚአብሔር ነው። በቅድመ አለም በአብ ክብር ሲኖር የነበረው ቃል ስለ እኛ መዳን በፍቃዱ ፍጡር ባህሪያችንን ተካፍሎ ፍፁም ሰው ሆነ ከህግ በታችም ተወለደ። የድህነት ስራን በስጋው ወራት ከፈፀመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ በአብ ቀኝ በተዋሀደው ስጋ ተቀመጠ። አሁን በአብ ቀኝ የተቀመጠው ኢየሱስ እንደ ቀድሞ ወደ አባቱ የሚፀልይ ሳይሆን ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለ ሁሉን በስልጣኑ የሚያደርግ ከአባቱ ጋር የተስተካከለ ነው። አሁንም ጌታችን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ቢሆንም የፍጡርን ግብር ማድረግ በእርሱ ዘንድ የለም።
@twiisty9907
@twiisty9907 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ አኬዋ ፡
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 6 ай бұрын
አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ጋተጋር ይሁን ወድማለም🙏🙏🙏🙏❤😊
@henaorth
@henaorth 6 ай бұрын
አኬ ላይ ጥያቄ ያለው ሰው ከዚህ video በኃላ ጥያቄው ቢኖርም misrepresent ግን ያረገዋል ብዬ አላስብም... እውነት ለመናገር ለስድብ የሚቸኩሉ ሰዎች ይህን ትምህርት ተቆራርጦ ሌላ ቦታ አስክያገኙት አዚህ መጥተው አያዩትም
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 6 ай бұрын
አክሊል እኮ ተዋህዶን አለማቀፋዊ አደለቺም ብሎ ተናግሯል; ኦርቶዶስ ሀዋርያዊት ፣ ኩላዊት ፣አለማቀፋዊት ነች
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ 6 ай бұрын
አኬ ያለው ኦርቶዶክስ የምትባለው የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን በሌሎች አገሮችም የምትገኝ አለምአቀፋዊ ናትና ነው። ኦርቶዶክስ አለማቀፋዊ አዮደለችም የሚለውን ከየት አየሀው?​@@NewTechOfficial2321
@tarikuwodajo1019
@tarikuwodajo1019 6 ай бұрын
​@@NewTechOfficial2321ይህ ተራ ወሬ፣ የባልቴት ክስ ነው።
@edenlij5965
@edenlij5965 6 ай бұрын
እረ ባካችሁ 🙄ጆራችሁ ፍንጭት ነው እንዴ 🤔​@@NewTechOfficial2321
@Wossen-ep8ob
@Wossen-ep8ob 6 ай бұрын
​@@NewTechOfficial2321አሉባልታ
@kalkidanabay526
@kalkidanabay526 6 ай бұрын
አኬ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
@Tenaw-hl7zc
@Tenaw-hl7zc Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ነገር በበቂ ተነግሯል ግን ደግሞ የማይነጣጠሉ ምስጢራት ስለሆኑ የተቀብዓ ነገር በቀጣይ ይሰራልን መንክረ ገብረ ወልደ እግዚአብሔር ውስተ ከርሰ እሙ እስመ ፈጸመ ስርዓተ ተዋህዶ ወቅብዓት ምዕረ ከመ ቅፅበተ ዓይን ድርሳነ አውሳቢዮስ ድር-፲፩ ይህ ይብራራልን መምህር እባክዎን በቅርብ ቀን እጠብቃለሁ ሰላም ይሁኑ
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 5 ай бұрын
እግዚሐቤር ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ወድማችን
@elroitube27
@elroitube27 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ abiሻ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን በርታ አኬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በግልፅ ገለፃና ማብራርያ ነው ነው አቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ እነዚህ ሁላ ማስረጀ ቀርቦ አሁንም እኮ አይባልም ይሉ ይሄናል እኛ የምናስተውልበትን ልብ ይስጠን❤❤❤
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 6 ай бұрын
አኬ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ፈርጥ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@YisihakYidnekachew
@YisihakYidnekachew 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬያችን :: ከዚህ በመቀጠል ስለ ነገረ ድህነት (salvation) አንድ ቀን አንድ ትምህርት ብታስተምረን በጣም እሻለሁ አመሰግናለሁ ::
@meron-cc9vi
@meron-cc9vi 6 ай бұрын
አኬ እግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ መላእኩን ልኮ እንዲጠብቅህ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ዩቱብ ላይ እየመጣህ አስተምረን በናትህ ሲመችህ።ወንድሞችህም ወደ ዩትዩብ ይምጡና ያስተምሩ እግዚአብሄር አምላካችን ከናንተጋር ይሁን።
@NesatnetBelete-ir4sn
@NesatnetBelete-ir4sn 6 ай бұрын
አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@HanetsasolomonHanu-ux2ui
@HanetsasolomonHanu-ux2ui 14 күн бұрын
@apostolicanswers1 Ake you are courageous and an excellent teacher. You taught us many things about our religion and you have guided us back to our faith. We were all lost, but because of you we are on the right way now , we will never forget all that you have done for us💛 Thank you Tewedaj.
@wongeltubee
@wongeltubee 6 ай бұрын
የኔ ወንድም ፀጋዉ በዝቶልሃል በርታ ጌታ ከክፉዎች ይጠብቅህ
@adis1152
@adis1152 22 күн бұрын
28:10 ቃለሕይወት ያሰማልን በዉነቱ የሚገርም አቀራረብ ማብራሪያ 🙏🙏
@Yet1219
@Yet1219 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 6 ай бұрын
የሚገርም ምላሽ የሚደነቅ እውቀት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በደንብ ነው ያዳመጥኩህ እንዴት ይገርማል እስከዛሬ የት ነብርክ ቤተክርስቲያን በዚህ የተነሳ ብዙ ፈተና አልፍለች ዛሬም ይህንን የሚያጣጥሉ ይጠፍሉ ብዬ አላስብምና ይህንን ክፍ መንፈስ የምትዋጋበትን ጥበብ እግዚአብሔር ያድልህ
@Yahi-ds2fi
@Yahi-ds2fi 5 ай бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ 🙏
@Eden_7269
@Eden_7269 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን❤❤❤❤
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 2 ай бұрын
ቃለ-ሕይወትን ያሠማልን
@aberhameyirga-je5tj
@aberhameyirga-je5tj 19 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 6 ай бұрын
አኬዋ ተባረክ የምር ልቤ እርፍ ይላል አዋቂዎችን ሳይ እፎይ አሉ ❤ እውነት ነው
@EeE-ce4rh
@EeE-ce4rh 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@dannykaza8441
@dannykaza8441 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም ድንቅ ማብራሪያ ነው አክዬ
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 6 ай бұрын
ወንድማችን አኬ ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይጨምሪልክ
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c Ай бұрын
አኬ ወንድማችን እኖድሀለን❤❤❤❤
@cabynoma7313
@cabynoma7313 6 ай бұрын
Wow, I have no words, may you hear the word of life, brother 🙏
@Erakeb
@Erakeb 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Ай бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@Tswaemedia17
@Tswaemedia17 6 ай бұрын
በጸጋና በጤና ያቆይልን ውድ ወንድማችን በልባችን ጽላት ላይ ያኑርልን ለድህነት ያርግልን የተማርነውን።
@Shuvo-133
@Shuvo-133 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤ ከክፉ ይጠብቅልን
@HenokamanBekele
@HenokamanBekele 6 ай бұрын
አኬ የዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ ❤❤❤ but Iam Protestant
@trfdftykjgx3476
@trfdftykjgx3476 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አኬ በእውነት ግልፅ ያለ የአባቶችን ትምህርት ነው የነገርከን አይ ትክክል አይደለህም የሚል ሰው ከአባቶች ትምህርት ጋር ነው እየተላተመ እየተቃወመ ያለው
@weyni7527
@weyni7527 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አክሊሉ መንፈሴ አረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግራ ከተጋቡት ሰቀች አንድዋ ነበርኩ ሌላ ችግር ይዞኝ ነው እንጅ 😢❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን ድንቅ ትምህርት
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤
@Betetuwendimalemfikadu
@Betetuwendimalemfikadu 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት
13:33
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 26 М.
ለጴንጤዎች ክስ መልስ ተሰጠ | apostolic answers | dr zebene lema | zemariam zeleke | eyob ze mikael | gadisa
1:42:03
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
50:14
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 14 М.
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 10 М.
መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች
16:08
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 10 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН