እውን ኤሎሂም ሥላሴ ነውን? በወንድም ወሒድ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 8,785

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@ናቲናያቢ
@ናቲናያቢ 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን ወሂድ ለኔ ጀግናዬ ነው። እውቀት አሁንም አምላክ ይጨምርልህ።
@abdulshow6078
@abdulshow6078 2 жыл бұрын
ለምን እሱ የሚከተለውን እምነት አትከተልም?
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 2 жыл бұрын
enamesigenalen wegane faxari qexitaynawen maged yemiran
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ።
@asghadfd4929
@asghadfd4929 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@የራሕማንባርያማሜ
@የራሕማንባርያማሜ 4 жыл бұрын
ጀግናው ኡስታዙና ..!! ጀዛከላህ ..!! ሀቢቢ አሏህ ከዚህ ይጨምርልህ ..!! ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ..!! ሀቅን የምትሰብክበት መልካም የጤንነት ዘመን አሏህ ይወፍቅህ..!!
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 5 жыл бұрын
የሠለምቴወች ደጋፊና አድናቂ ወዳጂ ነኝ
@AyalewDamise
@AyalewDamise 6 ай бұрын
ወንዲም.ወሒዲ.ረመዳን.ሙባረክ. ወንዲሜ❤❤❤
@ethiopia2164
@ethiopia2164 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ማሻ አላህ ኡስታዝ ዋሂድ አላህ ይጨምርልህ ማንም ቢሆንኮ ከሙስሊም ጋር ተከራክሮ ማሸነፍ የለም አንድና አንድ ሙስሊም እውነተኛው ሀይማኖት ስለሆነ ነው አለቀ ያልተበረዘ ያልተሠረዘ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ መጨረሻየንም በሙስሊም አድርግልኝ ያረብ!!!!!!!!
@keremuseid3087
@keremuseid3087 Жыл бұрын
Masha allah
@mehbubakeru3444
@mehbubakeru3444 5 жыл бұрын
ጀዛከለህ ኸይር ኡስታዜ ማሻ አላህ
@lubabasaeed2205
@lubabasaeed2205 4 жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዜ ወሊድ አላህ ይጨምርልር
@imannaser7225
@imannaser7225 5 жыл бұрын
mashallah jezakllah keyr ustaz wahid umer
@awelahmed3268
@awelahmed3268 4 жыл бұрын
Mashallah ustaz wehid
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እንዴ አገኘኸው
@ክርስቶስፍቅርነው-ኸ2አ
@ክርስቶስፍቅርነው-ኸ2አ 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይር በጣም ደስ ይማል ውይይት ነው ሀብብ ወሕድ ዑመር አለህ ይታብቅክ ማሻ አላህ
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ወጎኖቻችን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@uhail1262
@uhail1262 5 жыл бұрын
ኡታዝ እዲህ ጨምቀህ አስጣልኝ እዲህ ጀዛከላህ ኸይር ኡታዝ ወሒድ
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልክ እነሱ ያምናሉ ግን አይቀበሉም አሏህ ቀጥተኛውን ይምራቸው
@SumeyadinoSisi
@SumeyadinoSisi 9 ай бұрын
Allh ytebkeh ustaz
@MominaEssa
@MominaEssa Жыл бұрын
Masha alah allah ychemrlh eustaz
@anwarmohammed7568
@anwarmohammed7568 4 жыл бұрын
Masah Allah ustazea
@bilalfamily769
@bilalfamily769 2 жыл бұрын
Walekumeslam Allah yahfezek shukren lek
@tajumostafa
@tajumostafa 9 ай бұрын
ወንድም ዋሂድ የኛ ጀግና ሳትሰላች እንድህ አይነቱን ትምህርት ቀጥልልን
@jemalmusa4416
@jemalmusa4416 3 жыл бұрын
ውዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱ ወሊድ አሏህ ሀያት ይስጥ ። ምኑን ይናገሩት ተማሪዋች ነቸው ። ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ትግስትን ጨምሮ
@fatumamolla1354
@fatumamolla1354 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@tehamohammed6467
@tehamohammed6467 4 жыл бұрын
حفظك الله يا اخي وحيد عمر
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 5 жыл бұрын
Masha alaa masha alaa usazachin habibi Alhamadulila Muslima silaa adarekeny ala
@mohammedyesuf671
@mohammedyesuf671 5 жыл бұрын
Really Ustaz wahid alah yichemrlh tkklegnawm menged alah yigletln lehulachinm .all of us coming to the truth
@raharaha9506
@raharaha9506 4 жыл бұрын
Wohiyd wondemme Allah yerdah jezakallajh keyr
@zeharaomar6486
@zeharaomar6486 3 жыл бұрын
ጀግና ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@fatmamahammed7389
@fatmamahammed7389 4 жыл бұрын
መሻአላህ አሏህአክበር
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Waheed is a reading & searching person on all Books.
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 2 жыл бұрын
Masha allha usetaz allha yexabiqi
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር እስታዝ
@-hidayatube
@-hidayatube 5 жыл бұрын
ተጨማሪ የንጽጽር ትምሕርቶችን ለማግኘት የኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑህን የዩቱብ ቻናል ይጎብኙ kzbin.info/door/JiO37P7_tTq-zR4tLLuWug
@EeEe-mz3kq
@EeEe-mz3kq 4 ай бұрын
ኧረ የቴሌግራም ቻናሉን አስቀምጡልን
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 жыл бұрын
Allah yetebikeh yebelete ewket yechemirelih
@habibedalemolo7362
@habibedalemolo7362 4 жыл бұрын
መሸ አለ አለህ ይጠብቅህ ወሒድ ስትመጋት ስልክ በጠም እምበ ይታነናቃኝል ለምን ብትሉኝ በቅርብ ናው እስልምናን ያታቃበለው አለህ ልብን እንዳፈለጋ ይጋላበጠል አለሁ መ ቁልበል ቁልብ ሰን ቃልን አለ ድንክ ለምን ያረብ አለ እንደነቴ አይነቱን የብዛልን::
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 2 жыл бұрын
Masha allha
@MominaEssa
@MominaEssa Жыл бұрын
Alah yatsnash eht
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 5 жыл бұрын
ከወሂድ በመጀመሪያ ደረጃ የሚያስየስበኝ ኮንፊደንሡ ነው በራስ ያለው መተማመን በቂ ነው
@umerbiya1089
@umerbiya1089 4 жыл бұрын
allah ystehwandema endi waf azagalen
@huk8980
@huk8980 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሙስሊሙ ወንድሜ
@jemalmusa4416
@jemalmusa4416 3 жыл бұрын
አሏህ እረጅም አድሜ ይስጥህ ወሊድዋ!
@ermiaszenebe3334
@ermiaszenebe3334 8 ай бұрын
Elohim malet silase ayidelem, gin silase yelam malet degmo aydelem, God is 3 person, Father, son and holysprit
@saadatmusa6226
@saadatmusa6226 4 жыл бұрын
Bravo Hamid
@raharaha9506
@raharaha9506 4 жыл бұрын
Exactly matnat allebbet
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 4 жыл бұрын
ماشالله عرف كل شيء
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ኡስታዝየ አይመጥንህም አያውቅም
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 5 жыл бұрын
ወሂድየ ለምን ትደርቃለህ ምንም ከማያውቅ ሰው ጋ አለማወቁ ብቻ ሳይሆን መረዳትም አይፈልግ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
ከአቅሜ፡በላይ፡ከምሥጋናበላይ፡አላህ፡እዱናህም፡አሄራህም፡አላህየ፡ያሣምራልህ፡ጀናትል፡ፊረድሥ፡፡ይወፈቅህ
@የሰንኩረድምዕፍትህለሙስሊ
@የሰንኩረድምዕፍትህለሙስሊ 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ወሂድ አለህ ይጨምርልህ
@mashaallahdes9221
@mashaallahdes9221 4 жыл бұрын
ሆይ ከኡስታዝ ዋሂድ ጋር ሳፋጣ አያዋጣችሁም ቢቀርባችሁ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው
@omerkab98
@omerkab98 2 жыл бұрын
Astemarew eko😂😂😂
@bilaljuhar6115
@bilaljuhar6115 4 жыл бұрын
ustaz jagna nurelinh
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Chiristian Wendemachen singural verb & purlar verb objects layeto mawek yasflgal. Lamen Bible ba Singural verb Ena purlar verb objects sentence lai yelyayal. Chiristian brother also you need more to read Eberayest book too.
@Melesech-we5nh
@Melesech-we5nh 7 ай бұрын
ሽምደዳ አይድን ስለ ሸመደድክ ብቻ አውክ ማለት አይደለም ትንሽ እየተረጋጋ ህ ተወያይ በጌታ በኢየሱስ ማመን ነው ስሙንም ማወቅ ነው የሚያሰሙ ልጠው
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፡3፟-5 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት #መልካምና #ደስ #የሚያሰኝ ይህ ነው። #አንድ #እግዚአብሔር #አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም #ሰው #የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ አንተ እንደምትለው ሳይሆን አንድ እግዚአብሔር(አብ)ብቻ እንዳለና በዚህ አንድ እግዚአብሔርና በሰው መካከል እግዚአብሔር ራሱ መሃል ያስገባው #ሌላ #እግዚአብሔር #ሳይሆን #ሰው የሆነ ክርስቶስ እንዳለ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ያስተምረናል። በ1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡3፟-5 እግዚአብሔር አብ አንድና ብቸኛው እግዚአብሔር መሆኑን, ራሱ እግዚአብሔር ደግሞ በእርሱና በሰው መካከል ሌላ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰው የሆነውን ክርስቶስን ማስገባቱን በመንገር ሦስት ሳይሆን አንድ እግዚአብሔር እንዳለ በማስተማር ሥላሴን ያፈራርሳል። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17:3 ደግሞ ይህንኑ ሃሳብ በደንብ ያጠናክርልሃል - #እውነተኛ #አምላክ #ብቻ #የሆንህ #አንተን(እግዚአብሔር አብ) የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን(ሰው የሆነውን) #ያውቁ #ዘንድ #ይህች #የዘላለም #ሕይወት #ናት በማለት ከዚህ ውጭ የዘላለም ህይወት እንደሌለ ያስተምረናል። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1:14 ደግሞ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በማለት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ገባ የተባለው(ሰው የሆነ ክርስቶስ) ሥጋ መሆኑን ያስተምረናል። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3:16 ደግሞ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ #በሥጋ #የተገለጠ፥ .... በማለት አንዱና ብቸኛው እግዚአብሔር(አብ)ባዘጋጀው በሰውና በራሱ መሃል ባስገባው(ሰው በሆነው) በክርስቶስ ሆኖ በሥጋ ተገልጦ እንደመጣ ያስተምረናል። ለዚህም ነው 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 5:19 #እግዚአብሔር #በክርስቶስ #ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ የሚለው። ይሁን እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ይህንን የእውነት ትምህርት የሚክዱ ብቻውን ያለውን ኢየሱስን የሚያስቱ የሐሰት አስተማሪዎች ሾልከው ወደክርስትና እንደገቡ በየይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1:4 ያስጠነቅቀናል, የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1:4 -ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም #ብቻውን #ያለውን #ኢየሱስ #ክርስቶስን #ይክዳሉ። #1ኛ #ወደ #ቆሮንቶስ #ሰዎች #ምዕራፍ 8፤5-6 #መቼም #ብዙ #አማልክትና #ብዙ #ጌቶች #አሉ፤ ነገር ግን #በሰማይ #ሆነ #በምድርም #ሆነ #አማልክት #የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን #አንድ #አምላክ #አብ #አለን፥ #ትንቢተ #ዘካርያስ #ምዕራፍ 14-9 #እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ #በዚያ #ቀን #እግዚአብሔር #አንድ፥ #ስሙም(ኢየሱስ) #አንድ #ይሆናል እንደተባለው #እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ሢነግስ #ስሙም #ኢየሱስ ሲወደስ ሁለት ሦስት ያሉት ምን ይውጣቸዋል። #እግዚአብሔር #አንድ ነው የማዳን ስሙም #ኢየሱስ ነው ሌላ ማንም የለም። ይህንን ቪዲዮ ብትመለከቱ ይበልጥ ይረዳቿል kzbin.info/www/bejne/gWrGaKCMaL2ro6c
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
@Misganu Tuke በሰው ጥበብ የተፈጠረ የልብ ወለድ እምነት ትታቹ በክርስትና ውስጥ እውነተኛውን አምላክ(አብን) ፈልጉ ክርስቲያን ሁሉ አንድ አይደለም።በቁራን መረዳት መጽሐፍ ቅዱስን አታንብቡ መጽሐፍ ቅዱስን ቁራን አይደለም አረብኛ ስትለፈልፉ ኢየሱስ እንዳይመጣ
@jemalmusa4416
@jemalmusa4416 3 жыл бұрын
እግዘብሔር አንድ ይሆናል አንጅ አየሱስን ከየት አስገባሃው ። ችግራችሁ ከራሳችሁ። የለለውን መፍጠራችሁ ነው ። ለዚያ እኮ ነው ተበርዟል የሚባለው። ሲጀመር እየሱስ የት ጋር ነው አግዛብሔር የተባለው። ? አረ ተው አትዋሹ
@ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ
@ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 жыл бұрын
Enantm muslimoch allah yetaotoch abat endehone kuran ynageral muslimoch atachberbru ewnet enant gar yelm
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
King Solomon majesty selhon naw purlar yetatkmaw
@leahlings7449
@leahlings7449 3 жыл бұрын
ግሪክ እብራይስጥ እያልክ አታምታታ ።
@ekremjemalhussen6730
@ekremjemalhussen6730 Жыл бұрын
ከነዳኒ እውነት ለሁሉጋ ለምን አትውያይም
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
የምናመልከውን እንወቅ! ምንም እንኳን በሥላሴ ባላምንም ሙስሊሞችም ቢሆኑ ኢየሱስን በማወቅ ዙሪያ ተሳስተዋል ማንም እውነቱን ማወቅ ቢወድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በጥሞና እና በመንፈስ እስከመጨረሻው ቢከታተል ከተሳሳተ ግንዛቤ ራሱን ይመልሳል። kzbin.info/www/bejne/gWrGaKCMaL2ro6c ተጨማሪ kzbin.info/www/bejne/fV65moSor9GDbMU kzbin.info/www/bejne/gWjTopyYeb-Md7c kzbin.info/www/bejne/aIO8Y3lnmbJsqbc
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ 4 жыл бұрын
እድህ ያዙዋቸዉማ ይበቃል ቀጣጥፎ መብላት ይብቃ እነ ዚህ ቀጣፊ ሁላ
@sarafkr3065
@sarafkr3065 4 жыл бұрын
እህ እሲ ተረጋጋ ምን አይነቱ ስግብግብ ነው እስኪናገር መጠበቅ አለብህ ጥልቅ ያልክ ግራ አታጋባው። ክርስቲያን (ኦርቶዶክስ )ለዘላለም ትኑር አከተመ
@abukiman6349
@abukiman6349 4 жыл бұрын
😂😂 mnm edemataku ayen eko Zm blo fukera hulum ychlal wanaw ewnetun meyaz nw ጉድ እኮ ነው እሱ እራሱ መሰከረለች ha ha😂 😂😂
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 жыл бұрын
ክክክ መጀመሪያ ከበሰለ ሰው ጋር መከራከር አሳፋሪ ነገር ነዉ። እና አንብቡ አታስቸግሩን። ለኡስታዞቻችን ሰላም ስጡአቸዉ።
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 5 жыл бұрын
እኛ ዳቢሎዝ ከሠማይ ወርዶ መካ እደገባ እናቃለን ፉ
@-hidayatube
@-hidayatube 5 жыл бұрын
ወገናችን የዚህ አይነት ተረት በተዋህዶ አማኞች የተለመደ ነው ኢስላምንና ሙስሊሙን የሚጠሉ አማኞቻችሁ ብዙ ነገር ጽፈዋል የታሪኩን ሐሰተኛነት ከታች ላስቀምጥልሽ እናም በጀማሪ ደብተራ የተደሰረ ተራ ተረት እንደሆ ትረጃለሽ
@-hidayatube
@-hidayatube 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተረት ዲያብሎስ መካ ላይ ተጣለ መፅሐፈ አክሲማሮስ ደራሲው የቆጵሮስ ኤጲስ ቆጶስ የነበረው ኤጲፍኖስ ነው አክሲማሮስ ማለት ሰባት ቀናት ማለት ነው የሰባቱን ቀን ፍጥረቶች ዘርዝሮ ስለያዘ ይህ ስም ተሰጥቶታል ድርሰቱ በ1ኛው ክፍለ ዘመን የነበረው የኤጲፍኖስ ቢሆንም የተቀነባበረው በ6ተኛው ክፍለ ዘመን እንደሆነ ይነገራል በዚህ መፅሐፍ ገፅ 135 ላይ ዲያብሎስ ፍጥረትን እኔ ነኝ የፈጠርኩ ስላለ ስላሶች ተቆጥተው አውርደው መካ ጣሉት ይላል በመፅሐፉ ውስጥ ያሉ የተፍለሱ ታሪኮች አክሲማሮስ ዘዓርብ ክፍል አምስት ቁጥር 9-10 9 ጌታም እንዲህ ብሎ አልቀረም ከመላዕክት አራት ሃያላኑን ጽኑዓኑን መርጦ አንስቶ ሂዱ ዲያብሎስን በአምስት መቶ ሽህ የእሳት ችቦ በአምስት መቶ ሽህ የእሳት ዛንጀር በአምስት መቶ ሽህ የእሳት መሐፒል እጁን ከእግሩ እግሩን ከአንገቱ አስራችሁ በገሃነመ እሳት ተክላችሁ እንደ አምድ እንደ ግንድ ገልብጣችሁ #ለዘላለሙ #እንዳይወጣ #አድርጋችሁ #ተውት #ብሎ #አዘዘ ለዘልአለሙ ሲኦል ከታሰረ በየት ወጥቶ መካ ላይ ወደቀ? ይቀጥልና ቁጥር 10 ዳግመኛ ጌታ ሰራዊቱንም እንደርሱ አድርጋችሁ በገሃነም ዙሪያ አስፍሩለት ብሎ ለአራት ጽኑዓን ኃያላን መላዕክት አዘዛቸው 13 ዲያብሎስም እኔ ከዚህ ሆኜ እንዳልፈታተን #ከሲኦል #እሳት #ታስሬ ወድቄአለሁ አሁንም አንዱን ነገድ ፍታልኝና ከዚያ ሆነው እየተፈታተኑ የእኔን ጠላቶች የአንገት ወዳጆች መላእክቶችህ ወደአንተ ያምጡልህ የእኔን ወዳጆች የአንተን ጠላቶች ሰራዊቶቸ ወደኔ ያምጡልኝ አለው 14 ከዚያም በኃላ እግዚአብሔር በአማን (በእውነት )ፈጣሪ ነህ ብለው የሰገዱለትን ፈታለት ሲፈታለትም ጊዜ #በዚህ #አለም #በሳሩ #በእጨቱ #በዉሃው #በድንጋዩ በእዝእርቱ በአትክልቱ በምስራቅ በምዕራብ በሰሜን በደቡብ በየ አለቃው ሹም ሰደደ እነዚያም ወዲህ #አለም #መጥተው ክደው ሲያስክዱ ስተው ሲያስቱ የሚኖሩ #አጋንንት #እነዚህ #ናቸው ፈጣሪ ነህ ብለው የሰገዱለት ተፈተው በሳር በእጨቱ በውሃው በአለም ላይ ተበተኑ መካ ላይ ወደቀ ሚለው ተረት አፈር በላ! በተጨማሪ በድርሳነ ኡራኤል ዘየካቲት 44-45 44 ዲያብሎስ በክንፍቸው ላይ የተፃፈውን ፅሁፍ ባየ ግዜ ከዙፍኑ ወደቀ ሰራዊቱም ወደ ሲኦል ሸሹ 45 ዲያብሎስን #እስከ #ሕልቀተ #አለም የሲኦልን ስቃይና ቅጣቷን ይቀበል ዘንድ #ከዚያው #አስቀመጠው እዚህ ላይም እስከ እልቀተ አለም የሲኦልን ቅጣት እንዲያይ በሲኦል ታሰረ ይላል ታዲያ እስከ እልቀተ አለም ሲኦል ውስጥ ታሰረ ወይስ መካ ወደቀ? ጥያቄአችን ዲያብሎስ ከክብሩ ለምን ወረደ ፈጣሪ ነኝ ስላለ ወይስ ለአዳም አልሰግድም ስላለ? #1 መፅሐፈ መቃቢያን ሳልስ ምዕራፍ አንድ ቁጥር አስራ አምስት ለአዳም አልሰግድም ስላለ የሚጠፉ በኔም የሚስቱ ሰዎች ፈጽመው ይበዙ ዘንድ የአዳምም ልጆች ይጠፉ ዘንድ ይህንን በተናገሩ ጊዜ እኔ ደስ ይለኛል። ለሚዋረድልኝ ለአዳም አልሰግድም በማለቴ እግዚአብሔር ስለአባታቸው ስለአዳም ከማዕረጌ አዋርዶኛልና« 3ኛ መቃ 1፤15 2# አክሲማሮስ ዘ አርብ ክፍል 2 ቁጥር 6 ፈጣሪ ነኝ ስላለ በዙፍኑና በሹመቱ ከሁሉ የከበረ ስለነበረ ፍጥረትን እኔ ነኝ የፈጠርኩ ስላለ
@عليعبدالله-د4ط3ط
@عليعبدالله-د4ط3ط 2 жыл бұрын
አችእውር
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal Ай бұрын
አይ እውቀት እውቀት ከሌላሽ እኮ ዝም ማለት ትችያለሽ ወገናችን የማይሆን ንግግር አትነገሩ ዝም ብሎ ወይም ለጥያቄው መልስ መልሱ ከቻለቹ
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 5 жыл бұрын
አይ አህዛቦች አላህ ማለት ምን ማለት ነው አላህ ማለት ኤሎሄ ማለት ነው ልትሉ እዳይሁን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አላህ ማለት በብራይስት ቋንቋ አይጥ ማለት አይደል አይጥን አደልእምታምልኩ
@-hidayatube
@-hidayatube 5 жыл бұрын
ወለተ ውሸት ስላማታዊቂው ጉዳይ ባታወሪ መልካም ነው « የአምላካችን እና የአምላካቸውን የአላህን ስም የጣዖት ስም ነው ነብዩ ሙሐመድ ናቸው ይዘውት የመጡ ከዛ በፊት አይታወቅም» የሚል ነገር ሲያነሱ ይሰማል ክሳቸውን እንፈትሸው በመጀመሪያ እነሱ አምላክ ብለው የያዙት «እግዚአብሔር» የመጠሪያ ስሙን ማን እንዳሰጠው እና መቸ እንደተሰየመ አይታወቅም እግዚአብሔር ቃሉ ከግዕዝ የተገኘ ነው «እግዚእ» ማለት ጌታ «ብሔር» ደግሞ ዓለም ሲሆን እግዚአብሔር ማለት «የአለም ጌታ ማለት ነው » (የአማርኛ መፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ገፅ 184 ) «የአለም ጌታ » የሚለው ስም ደግሞ የአምላክ ሳይሆን የሰይጣን መጠሪያ እንደሆነ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ሚነግረን «የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ»(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:4) ታዲያ እግዚአብሔር የአምላክ ወይስ የሰይጣን መጠሪያ ነው? መልሱን ለአማኞቹ! አላህ የሚለው የአምላካችን መለኮታዊ የተጸኦ ስሙ ነው ስለዚህ የትኛውም ሀገር ላይ ያለ ሙስሊም በጠቅላላ ቋንቋውና ሀገሩ ቢለያይም አምላኩ ግን አንድ አምላክ በመሆኑ በዚሁ የተጸውኦ ስሙ ‹‹አላህ›› በማለት ይጠራዋል ስሙ ያዘለውና ያቀፈው መልእክት ይብራራል ይገለጻል እንጂ ማብራሪያውና ትርጉሙ ስምን ተክቶ እሱ እንዲጠራበት ግልጋሎት ላይ አይውልም፡፡ ምክንያቱም በቋንቋ ህግ የተጸውኦ ሥም (proper noun) አይተረጎምና ክርስቲያን ወገኖቻችን እዚህ ላይ በኛ «እግዚአብሔር» ተብሎ የተተረጎመው ሰው በቋንቋው እንዲረዳው ነው የሚል ሰንካላ ምክኒያት ያቀርባሉ እንደዛ ከሆነ ታዲያ ለምን አሁን ወደ አማርኛ አይተረጉሙልንም ምክኒያቱም እግዚአብሔር ሚለው ስም ግዕዝ ወለድ እንጅ አማርኛ አይደለም አሁን ላይ ሀገራችን ላይ ሚነገረው የሁሉም መግባቢያ አማርኛ ስለሆ በዛ ለምን አልቀየሩትም? መልስ የላቸውም !!!! ለማንኛውም አላህ የሚለው የአምላካችን መጠሪያ የኛ ብቻ ሳይሆን አረብ ክርስቲያኖች የአምላክ መጠሪያ ነው አምላካቸውን አላህ ብለው ነው ሚጠሩት መፅሐፍ ቅዱሳቸውም ላይ ገና ሲጀምር ዘፍጥረት 1:1 የአረብኛ መፅሐፍ ቅዱስ فِي الْبَدْءِ خَلَقَ اللهُ السَّمَاوَاتِ وَالارْضَ በመጀመሪያ #አላህ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ብሎ ነው ሚጀመረው የአረብኛ መፅሐፍ ቅዱስ መመልከት ይቻላል www.copticchurch.net/cgibin/bible/index.php?version=SVD&r=Genesis+1 ★ይህ ብቻ አይደለም ሀገራችን ላይ ለቤተ ክርስቲያን ሚያገለግሉ የተለያዩ የፀሎት እና የህግ መፅሐፍት ከአረብኛ ወደ ግዕዝ የተገለበጡ አሉ ለምሰሌ፦ ፍትሐ ነገስት፣ ሃይማኖተ አበው ፣ ተአምረ ማርያም፣ክብረ ነገስት፣ ሶሪያዊው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰው ውዳሴ ማርያም ሌሎችም መፅሐፍት ላይ የአምላክ ስም አላህ ነው የነበረው ወደ ግዕዝ ሲተረጎም እግዚአብሔር ብለው ቀይረውታል ታዲያ የአላህ ስም የጣኦተ ከሆነ ለምን እነዚህ መፅሐፍቶች ላይ አልተቃወማችሁም? ★ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የበላይ ሆነው ለ16000 አመታት ያክል ሲያስዳድሩት የነበሩት ግብፃዊያን ነበሩ ፓትሪያሊክ ሚሾመው ከግብፅ ነበር { የኢትዮጵያ ሰዎች ከዐዋቂዎቻቸው ወገን በራሳቸው ፈቃድ ሊቀ ጳጳሳትን ለራሳቸው አይሹሙ «ፍትሐ ነገስት ገፅ 30 ቁጥር 50 » } በዚህ ህግ መሰረት ለ አንድ ሽህ ስድስት መቶ አመታት ለግብፅ ባሪያ ሆነው ከግብፅ ፓትሪያሊክ እየተሾመላቸው ሲገዙ ነው የኖሩት እነዚህ ግብጻዊያን አምላካቸውነ «አላህ» ብለው ነው ሚጠሩት ታዲያ ስሙ የጣኦት ከሆነ ወይም ነብዩ ሙሐመድ ከሆነ ስሙን ያመጡት ትናንት ኢትዮጵያን ሲገዙ የነበሩት ጣዖታዊያን ነበሩ ? አሁንም ድረስ አምላካቸውን አላህ ብለው ከጠሩት እነሱስ ጣዖት አምላኪ ናቸው? የናንተ አባቶችስ ለ16000 አመት ያክል ነብዩ ሙሐመድ ያመጡትን አምላክ በሚያመልኩ ሰዎች ስር ነው ሲተዳደሩ የነበሩት? ★ በሐገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ጻድቃን ናቸው እየተባሉ በየወሩ ታቦት ተቀርጾ ለስዕሎቻቸው ሚሰገድላቸው ቅዱሳን ለምሳሌ እነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ እና ሌሎቹም የመጡት አረብ ሀገር ነው አምላካቸውን አላህ ብለው ነበር ሚጠሩት እናንተ ለስዕላቸው ምትሰግዱላቸው ታቦት ቀርፃችሁ በየወሩ ምትዘክሯቸው ሰዎች አምላካቸው አላህ ከነበረ ጣኦት አምላኪ ነበሩ? እናንተስ ጣዖት አምላኪዎችን ነው በየወሩ ምትዘክሩትና ለነሱ ምስል ምትሰግዱት? እስኪ መልሱልን !!! በቴሌግራም ያግኙን t.me/orthox
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
እያልፍሽ አትናገሪ ካለውቀት ከመናገር ተቆጠቢ እሽ አይጥ ሲያመልክ ማን አያሽ አይጥ እንካን ልትመለክ እርስ ከምን ታድናለች አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፡3፟-5 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት #መልካምና #ደስ #የሚያሰኝ ይህ ነው። #አንድ #እግዚአብሔር #አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም #ሰው #የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ አንተ እንደምትለው ሳይሆን አንድ እግዚአብሔር(አብ)ብቻ እንዳለና በዚህ አንድ እግዚአብሔርና በሰው መካከል እግዚአብሔር ራሱ መሃል ያስገባው #ሌላ #እግዚአብሔር #ሳይሆን #ሰው የሆነ ክርስቶስ እንዳለ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ያስተምረናል። በ1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡3፟-5 እግዚአብሔር አብ አንድና ብቸኛው እግዚአብሔር መሆኑን, ራሱ እግዚአብሔር ደግሞ በእርሱና በሰው መካከል ሌላ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰው የሆነውን ክርስቶስን ማስገባቱን በመንገር ሦስት ሳይሆን አንድ እግዚአብሔር እንዳለ በማስተማር ሥላሴን ያፈራርሳል። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17:3 ደግሞ ይህንኑ ሃሳብ በደንብ ያጠናክርልሃል - #እውነተኛ #አምላክ #ብቻ #የሆንህ #አንተን(እግዚአብሔር አብ) የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን(ሰው የሆነውን) #ያውቁ #ዘንድ #ይህች #የዘላለም #ሕይወት #ናት በማለት ከዚህ ውጭ የዘላለም ህይወት እንደሌለ ያስተምረናል። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1:14 ደግሞ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በማለት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ገባ የተባለው(ሰው የሆነ ክርስቶስ) ሥጋ መሆኑን ያስተምረናል። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3:16 ደግሞ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ #በሥጋ #የተገለጠ፥ .... በማለት አንዱና ብቸኛው እግዚአብሔር(አብ)ባዘጋጀው በሰውና በራሱ መሃል ባስገባው(ሰው በሆነው) በክርስቶስ ሆኖ በሥጋ ተገልጦ እንደመጣ ያስተምረናል። ለዚህም ነው 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 5:19 #እግዚአብሔር #በክርስቶስ #ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ የሚለው። ይሁን እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ይህንን የእውነት ትምህርት የሚክዱ ብቻውን ያለውን ኢየሱስን የሚያስቱ የሐሰት አስተማሪዎች ሾልከው ወደክርስትና እንደገቡ በየይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1:4 ያስጠነቅቀናል, የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1:4 -ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም #ብቻውን #ያለውን #ኢየሱስ #ክርስቶስን #ይክዳሉ። #1ኛ #ወደ #ቆሮንቶስ #ሰዎች #ምዕራፍ 8፤5-6 #መቼም #ብዙ #አማልክትና #ብዙ #ጌቶች #አሉ፤ ነገር ግን #በሰማይ #ሆነ #በምድርም #ሆነ #አማልክት #የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን #አንድ #አምላክ #አብ #አለን፥ #ትንቢተ #ዘካርያስ #ምዕራፍ 14-9 #እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ #በዚያ #ቀን #እግዚአብሔር #አንድ፥ #ስሙም(ኢየሱስ) #አንድ #ይሆናል እንደተባለው #እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ሢነግስ #ስሙም #ኢየሱስ ሲወደስ ሁለት ሦስት ያሉት ምን ይውጣቸዋል። #እግዚአብሔር #አንድ ነው የማዳን ስሙም #ኢየሱስ ነው ሌላ ማንም የለም። ይህንን ቪዲዮ ብትመለከቱ ይበልጥ ይረዳቿል kzbin.info/www/bejne/gWrGaKCMaL2ro6c
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
@@oneday3829 ይሄ ሁላ ጽሁፍ ጽትጽፊ አይንሽን አይምሽም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሁላችንም ኢንሻአላህ
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
@@فوزية-ص1ز በሰው ጥበብ የተፈጠረ የልብ ወለድ እምነት ትታቹ በክርስትና ውስጥ እውነተኛውን አምላክ(አብን) ፈልጉ ክርስቲያን ሁሉ አንድ አይደለም።በቁራን መረዳት መጽሐፍ ቅዱስን አታንብቡ መጽሐፍ ቅዱስን ቁራን አይደለም አረብኛ ስትለፈልፉ ኢየሱስ እንዳይመጣ
እውን ኤሎሂም ሥላሴ ነውን?
በወንድም ወሒድ ክፍል ሁለት
10:16
ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube
Рет қаралды 1,2 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 3,9 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН
አዱ ብሊና ክ ወሂድ ኡመር ጋር|| Adu Blina with wahid Omar ||2020
1:04:31
ማሻ አላህ ቲዩብ MASHALLAH TUBE
Рет қаралды 7 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН