አንጋፋው ተወዳጅ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ | Alemayehu Eshete | Seifu on EBS

  Рет қаралды 233,319

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አንጋፋው ተወዳጅ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ | Alemayehu Eshete | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 316
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 3 жыл бұрын
በአለማየሁ መሞት በጣም አዝኛለሁ ፡፡ ግን ወገኖቼ ማናችንም ብንሆን መቼ እንደምንጠራ አናውቅምና ስንሞት የዘላለምን ሕይወት እንድንወርስ አሁኑኑ ሰለ ኀጢያታችን በመስቀል ላይ በመሞት ዋጋ የከፈለልንን ጌታ ኢየሱስን በማመንና በመቀበል ተዘጋጅተን እንጠብቅ፡፡ አነሆ የመዳን ሰዓት አሁን ነውና፡፡ (2ኛ ቆሮንጦስ 6፥2)
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 3 жыл бұрын
አለማየሁ ታላቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ሁልጊዜም ስምህ ሲታወስ ይኖራል:: ነፍስ ይማር እግዚአብሄር ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን::
@BellaAbraham-gu9zb
@BellaAbraham-gu9zb 3 жыл бұрын
ዓለማየሁ ዕሸቴ አንተ ታሪኽ ነህና ታሪኽ ትተህ ሄደሃል ታሪክሕም ከኛ ጋር ይኖራል እናመሰግናለን ነብስህን ብገነት ያንሩልን ለመላው ቤተሰብ እና ለወዳጆች ጽናቱን ይስጥ 🙏
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 жыл бұрын
አሌክስ የእውነት የፍቅር ሰው አንተ ማጣት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርህ ለቤተሰቦች መፅናናት ይስጥልን
@የውቤበረሀው
@የውቤበረሀው 3 жыл бұрын
አቤት ጨዋነት ትምክህትን ጉራን የማያውቅ ስብዕና። አቤት ጉዳችን እንደናንተ አይነት ሰዎች አለቁብን።ይብላኝ ለኛ ለክፉዎቹ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
አርቲስት አለማየሁ.. እሽቴ... ለእሄ አርቲስት ብቻ አይደለም... አስተማሪም ነበር... በዘፈኑ ብዘዎችን .. የትምህርት ቤት ድልድይ የከፈተ... ተማር ልጄ ተማር ልጄ .. ገንዘብ ሀብት.. የለኝም ከእጄ ያለ ... መልካም የዋህ ስው ነበር እንደሚናገረው በተግባርም ያው ነው ስለማቅም ነው... አልሞተም... ህይወቱ ቢያልፍም... ስራው ህያው ነው ነፍስ ይማር 😭😭😭💔💔💔... ለ ቤተስቦቹም... ለ ስራ ባልደረቦችም ለ መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብም በሙሉ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@Girlnextdoor25
@Girlnextdoor25 3 жыл бұрын
I still cant believe we lost him, he was my dads favourite singer ever and mine. I listen to his songs when am feeling down, happy and miss my family. I can play Addisababa Bete , and Alteleyeshignim all day ,non stop and will never have enough..My heart is broken💔 to know he is gone. Thank you Alemayhu Eshete , i am so lucky to witness your presense on my generation because i genuinely believe you are irreplaceable! u will never be forgotten and will always be in my heart ❤ ♥ Rest In Paradise legend!!!
@Yisihak_Tadesse_Official
@Yisihak_Tadesse_Official 3 жыл бұрын
በአንድ ዘፈን ለብዙ ሰው የትምህርትን ምንነት ያስተማረ ጀግና። ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት RIP
@amarereda1947
@amarereda1947 3 жыл бұрын
በትክክል
@DigitalDesignET
@DigitalDesignET 3 жыл бұрын
I'm tearing up watching this, what a treasure he will always be.
@ZaraReshed
@ZaraReshed 3 жыл бұрын
ትክክል
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 11 ай бұрын
Hulu midrawi new midir lay yikeral Eyesusn mawek gin yezelalem hiywet new. Sigam wede aferu zefenum endihu new. „Jesus is Lord“
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
አንዱ የኢትዮጵያ ተዋቂ አንጋፉው አርቲስት የኢትዮጵያ አገር ወዳድ ጀግና ! ‘አለማየሁ እሸቴ’ የማይረሳ ታሪክ መልክት ያለው የራሱ ቲክኒክ ,ተስጥቶ ,አዘፉፈን, ቅላጼ ,ሙዚቃ አሻራውን ለዘላለም ለኢትዮጲያን ሕዝብ ጥሎልን አልፎል ! ነብሱን በ አፀደ ገነት ያኑር !🙏🏽😞🥲 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝና ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ ነብሶትን በአፅደ ገነት ያኑረው አባታችን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
«ሁላችንም ተረኞች ነን» የሚገርም አባባል፦ ይሄው ደረስክበት #ነፍሳቹን_ይማረው🙌🏾
@degolbatuku1831
@degolbatuku1831 3 жыл бұрын
ተማር ልጄ ተማር ልጄ ዘመድ ወገን ሀብት የለኝም ከጄ..... ብዙ ሰው ጠንክሮ እንዲማር በዘፈን የመከረ ጀግና
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
ክቡር አርቲስት ዓለማየሁ እሼቴ አርፏል ብዬ ለማናገር ይከብደኛል ። ዓለማዬሁ እሼቴ አንደበተ ርቱዕ አመላ ሸጋ ወንድማችንን አጣን ማለት እጅግ በጣም ከበድ ነው ለእኔ !! ዓለማዬሁ እሼቴ ለእኔ ልዩ ልዩ የሆና አንድም ቀን በስህታት ከክብሩ ያልጎደለ ጉድፊ የሌለበት እትዮዽያዊ የጥበብ ሰው እንደሰውኛ በዚህን ሰዐት ልናጣው በልተገባ ነበር ። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖዋል ምንም ማድራግ አይቻልም ። ለመለው ቤተሰቡና አፍቃሪዎቹ ማፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው እያልኩኝ !!! እግዚአብሔር የወደደው ንፁህ ሰው እንድህ ነው “የቅዱሰን ጥሪ ቆራጣኝ ፈለጠኝ አገለብጡኝ ሰይል “ ወደ ማይቀሪበት አበቱ እቅፍ ማሳብሰብ “ውባት እና ሹማትም መታደልም ነው “ የሰላም እራፍትና በአብ ቀኝ ናፍሱን ያኑሪልን እግዚአብሔር ። ኢትዮዽያዊ ነው ዓለማዬሁ እሼቴ ። አክባሪው እና ወደጁ ደረጀ አበበ ደሣለኝ ነኝ ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አቤት ጨዋነት። ነብስ ይማር!!!
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
ሞት ለማንም አይቀርም ከነ ሙሉ ክብርህ ሀገርህን እደ ወደድክ ረፍክ ነፍስ ይማር
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 11 ай бұрын
Sew min kibir alew?
@berhanu2368
@berhanu2368 3 жыл бұрын
አልማየህ እሸቴ ነፍሥህን ጌታ በገነት ያኑርልን በልጅነቴ ተማር ልጄ የሚለውን ዘፍኑን አዘውትሬ እሰማ ነበር እና እንድማርም ብዙ ገፋፍቶኛል በጣም ከማደንቃቸው ዘፍኞች የመጀመሪያው አንድ ቁጥር እሡ ነው :: አለማየሁ እሸቴ በወቅቱ ከህበረተሰቡ ቀድሞ የሚያሥብ ለትምህር ከፍተኛ ባታ የሚሠጥ ሰው ነበር:: አሁንም በድጋሜ ነፍሥ ይማር እላለሁ!!
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ድንቅ አርቲስት ነበርክ በስጋ ብትለየንም በመንፈስ ግን ከኛ ጋር ነህ ቦታህም እልባችን ውስጥ ነህ አለማየሁ እንወድሀለን በሰላም እረፍ ለመላው ቤተሰቡና ወዳጆቹም ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ🥲🥲🥲
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 3 жыл бұрын
ከናተ ስለትዳር ብዙ እንማር ነበር ጋሼ በጣም እንወድሃለን ነፍስህን ይማርልን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
በልጅነቴ ስሰማው ያደኩት ተማር ልጄ ዘመን የማይሽረው መልክት ነው ላዘኑ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ
@Mesi89
@Mesi89 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅና አስተዋይ እውነተኛ ድንቅ ሙዚቀኛ ነበሩ ነብስ ይማር
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
በጣም የምወደዉና የማደንቀዉ አርቲስት ጋሼ አለማየዉ እሸቴ ሁሌ በልባችን ትኖራለች ነብስህን ይማረዉ😭😭😭😭
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር አባቶቻችን የሀገራችን ትልልልቅ አንጋፋ የሀገር ኩራትና የህዝብ የቤተስብ መካሪዎች ወደ ማይቀርበት ቦታ እየሄዱ ነው እግዜአብሔር የአሁኑን ትውልድ በምህረቱ ይመልከትልን ከራስ ወዳድነት ይጠብቅልን !!!!!!!!!!!!
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 жыл бұрын
I have almost your cd's ...RIP /Rest in Heaven
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 3 жыл бұрын
ጊዜ የማይሽረው ድምጻዊ አለማየሁ እሼቴ ነብሰህን ይማረው።ለቤተሰብህና ለአድናቂዎችህ መጽናናትን እመኛለው።
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የጥንቶቹ እየተመናመኑ ነው ያሳዝናል ነፍስህን በገነት ያኑርልን አይ ንግግር አይ ጨዋታ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለወዳጅ ዘመዶችህ መፅናናትን ይስጥልን
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 3 жыл бұрын
አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት ፡ ስርዐት ፡ ጨዋነት ፡ አሌኮሶ ፡ የለም ፡ እኮ ፡ በዚህ ፡ ዘመን ፡ ስርዐቱም ፡ ዘፈኑም ፡ ቀረ ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ በናተ ፡ ጊዜ ፡ ፡ ዘፍንህ ፡ ደግሞ ፡ ቅኔዎቹ ፡ ተዐምር ፡ ናቸዉ ፡ ድምፅህስ ፡ አንደኛ ፡ ነዉ
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
😭😭😭
@kechemagara5433
@kechemagara5433 3 жыл бұрын
ሀገር እና አንጋፋ ሰው ከአለፉ በኃላ ነው ትልቅ ዋጋቸው የሚታወቀው
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 3 жыл бұрын
የክብር ዶክትሬት ሳይሰጠው ሳይመሰገን እንደሌላው ሳይደረግለት መሞቱ በጣም ይቆጨኛል እንደው ካባ እንኩዋን ሳይለብስ የሚገባውን ሳያይ ነው የሞተው 🥺እግዚሀብሄር ነብሱን ይማረው
@tsedeniamengesha8652
@tsedeniamengesha8652 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@wendedessu6977
@wendedessu6977 3 жыл бұрын
የሚገርም ስብእና ባለቤት ሞት የሚባል ነገር ባይኖር !!! ክልብ አዝኛለው / ነብስ ይማር /
@birukyirgu834
@birukyirgu834 3 жыл бұрын
What a great personality
@hirutargaw6543
@hirutargaw6543 3 жыл бұрын
Wow! What a great story and God fearing man he is. May you rest in Heaven! 🙏🏾
@marthaabebe948
@marthaabebe948 3 жыл бұрын
He was one of my favorite musicians RIP legend 😍
@qatardoha9424
@qatardoha9424 3 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ. ዘናጭ ኩሩ ባገሩ የሚኮራ ነበር. የቤተሰብ ለወዳጅ. መፅናናትን ይስጥልን. ሁሌም እንወድሀለን💔💔💖😓😓😓😓😓
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
Yeah 😢😢
@הולקןאברןטללה
@הולקןאברןטללה 3 жыл бұрын
እንዴት መልካም ሰው ልብ ሰፊ ሰው ነበር ምን ግዜ መልካም ሰው ሁለግዜ ሲወሳ ይኖራል ነፍስ ይማር
@elisabekele477
@elisabekele477 3 жыл бұрын
በጣም ያማል እ/ር ነብስህን በገነት ያኑራት!!!
@retasisi5067
@retasisi5067 3 жыл бұрын
መልካም አባት አሪትስታችን አንጋፋው ነብስህን በገነት ያኑረው
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 жыл бұрын
ምን እላለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል እኛ ሰወች ስንባል ተተሰባሪወች ነን እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአጸደ ገነት ያድርግልን ከማለት ውጭ ትልቅ አሻራ ጥለህ አልፈሀል እኔ እንኩዋ ብዙም አላቅህም ግን የሆነ አርቲስት ሲሞት አዝናለሁ😭👈
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ያሳዝናል በጣም ደሞ አንረሳህም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ብጣም አክብርሐለሁ 🙏🏽 እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው 😘😘😘
@alemteshome6586
@alemteshome6586 3 жыл бұрын
ኡፍ አዝኛለሁ ግን አንተና ጥላሁን አንድ ምላስ ሆናችሁ ስለሀገራችሁ ድርድር የሌላችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራችሁ
@ephremgebremariam7875
@ephremgebremariam7875 3 жыл бұрын
አሌክስ ዘፈኖችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ነፍስህን እ/ብሔር በአፀደገነት ያኑራት🙏
@amunejatamufoziya2508
@amunejatamufoziya2508 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ
@mimiethio9249
@mimiethio9249 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ታላቅ ሰው ........ሁ....ሞት የሚባል የማይቀር የሰው ልጅ ስጦታ
@ethiogonder3052
@ethiogonder3052 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር እንወድሀለን እናከብርሀለን
@elbethelbelew4149
@elbethelbelew4149 3 жыл бұрын
Rest in peace legend!!! Its shocking to hear such a lost!! We love you and we will never forget you!!!! May God give the strength to your family, my deepest condolences to your family!!! Look at him; he is so humble, honest and real. The saddest part is he was going to be awarded today, its hurtful!!! Let God give the strength to his family!! LEGENDS NEVER DIE!!!
@natsnatnatsnat580
@natsnatnatsnat580 3 жыл бұрын
😭😭
@solomommisrak9417
@solomommisrak9417 3 жыл бұрын
An everlasting diamond, who will shine long with his timeless work. RIP
@haregadera1304
@haregadera1304 3 жыл бұрын
ሠይፋ እግዚአብሔር ያክብርህ በተለይ ዛሬ ማታ ይህን ሳይ ተደሠትኩ እንኳንም አከበርከው አይፀፅትህም ሠወች በሂወት እያሉ ነው ማክበር አስተምረህኛል ተባረክ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጨዋነት፣ አገር ወዳድነት፣ እርጋታ፣ ሙያውን አክባሪነት፣ ለትውልድ በጎ ተምሳሌትነት፣ ኢትዮጵያዊ ሞገስ መገለጫዎቹ ነበሩ:: የኢትዮጵያን ሙዚቃ በደንብ ለተመራመረው የጋሽ አለማየሁ አሻራ በሞገስ ከፍ ያለ ነው:: በወጣትነቱ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ዘመነኛ ያደረገ ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ እስከ መሰኘት ደርሷል:: ሳይዘፍን ቁጭ ቢል እንኳን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውበት ነው:: አሁን ግን ላይመለስ ተከተተ:: ጋሽ አለማየሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ::
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 11 ай бұрын
Ewnet,ewnet,ewnet new!! Egziabher Nefsun be Genet yaskemtelen, betesebochun yatsnanalen. 🙏 🙏 🙏. AMEN!!!
@mariamabdulla3098
@mariamabdulla3098 3 жыл бұрын
ጀግናው ወድማችን እቺቃልናት ያስመረዘችህ ወላሂ ወድነህ ወላሂ ጀግናነህ አፊ ቁርጥ ይበል ብትሞትም ተናግረህነው እውነቱንከዘመተው ሰራውይታችን ጋር አትለይም ለወገን የተሰማህን ስሜት እውነቱን አፍርጠኸውነው።💔😭😭😭😭😭😭😭
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
ንፁህ ሰው አለማየሁ እሸቴ ነፍስ ይማር !!!
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
One of my favourite from the oldies, IM so sad, Rest in peace🙏🙏🙏 condolonces to the family.
@ayalt4896
@ayalt4896 3 жыл бұрын
RIP,what a great person !
@haninaelias4803
@haninaelias4803 3 жыл бұрын
Thanks Siefu! Alex is a legend musicienne who have personal integrity. RIP
@mariamabdulla3098
@mariamabdulla3098 3 жыл бұрын
ወድማችን አለማየሁ እሸቴ ነብስህን ባጠዴገነት ለቤተዘመዱ እዲሁም ለዘመድ አዝማድ መጽናናትን እንመኛለን 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 жыл бұрын
ነፍስሔር የኔ ጀግና፥ ስምህ ከመቃብር በላይ ነው!!
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
ገሽ አለማየሁ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ትልቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ ያጣችው 😭😭😭
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 3 жыл бұрын
Jesus loves you ❤💖
@እኔእናእሱ-ቐ2ገ
@እኔእናእሱ-ቐ2ገ 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ አጋፋ የጥብብ ሰው ጋሽ አለማየሁ እቴ ነፍስ ይማረው
@mimitek6140
@mimitek6140 3 жыл бұрын
He was an icon for many generations ነፍስ ይማር አለማየሁ እሸቴ።
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሌለኛዉን የሐገር አድባር መደመቂያዋን ጌጧን አጣች የምወድሕ ,ሀገር ወዳዱ ጋሽ አለማየዉ እግዚአብሔር ነፍሕን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 🙏😭
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 жыл бұрын
Congradulations. Alwmayhu ,you are our pride we love you, May God Bless You More.
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
greatly missed. great artist .
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
RIP! He is a look alike of my father. A Decent man.
@helenmehdi9876
@helenmehdi9876 3 жыл бұрын
በል ;እርሡ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሡም አንድም ቢጤ የለውም። ሡረቱል ኢኽላሥ።
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 жыл бұрын
የእውነት ጅግና ሰው አጣን ነብስ ይማር
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ነብሰ ይማር
@asmerawityas6538
@asmerawityas6538 3 жыл бұрын
RIP Alex my hero. My favourite Ethiopian legend, real person. The world is nothing without people like you.😭😭😭
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
አለማየሁ ትውልድ የማይረሳህ የጥንት የጠዋቱ ዘፋኝ ነፍስህን ይማረው ለቤተሰብህ ለአድናቂህ መፅናናት ተመሁ
@hayatqtr9852
@hayatqtr9852 3 жыл бұрын
እንደ አንተ ክብርን ጠብቆ መሞት መታደል ነው እንወድሀለን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
አሌ ኢትዬጽያ ትልቅ ሰው አጣች የጥልዬ ሳያንስ አንተንም አጣን እውነት ሀዘኑ መሪር ነው አሌ😔😢ነፍስህ በአጸደ ገነት ትኑር🙏🏾
@da8387
@da8387 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መንግስተ ሰማያት የዋርስ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Rest in Peace🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰይፍሻ ትልቕ ስራ ነው የሰራህው 👏
@hayatassafa6511
@hayatassafa6511 3 жыл бұрын
ነፍሰህን ይማር
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
my very respect to the Legend !
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 3 жыл бұрын
Interesting interview Rest in peace legend 🙏
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ነፍስህ ትርፍ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናትን ተመኘሁ 🙏🙏
@famitube6801
@famitube6801 3 жыл бұрын
ኑ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቁረአን በኡስታዞች ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ዉድድር ሽልማት የተለያዩ ፕሮግራሞች የወንድሞች ኢተርቪዉ እዳቀ ዘና እያልን እንማማር /አላህ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሚን በሉ 💐💐💓💓💓💓 ኢቶጲያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች👈🇪🇹
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው😞💔
@samirajordan2834
@samirajordan2834 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት በሞሞቱ 😭😭😭😭😭ነፍስክን በገነት ያኑርልን
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
በጣም ኣዘንካ ጋሺ በተለዬ ተማር ልጄ ሜለውን ኣባቴ ተማሪ ሰለሜለዬ ኣውን የቤሮት ገረድ ሆዬ ቀረው ነፍስህን ይማር።
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 3 жыл бұрын
I know him very well. Nice guy. His dad was a hero. Kostara. Koftana. Esheta andarga.
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 3 жыл бұрын
ነብሱን ፤በአፀደ ገነት ፤ያኑር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት ነው እኔ ማስመሰል አልወድም
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 3 жыл бұрын
ሰይፈ የስንቱን ታሪክ ሰምተህ አሰማህን? አንተን ማንይጠቅ? መንግሥት አይጠይቅህ ጋዜጠኛ ግን ይጠይቅህ!!!
@melkamuzeude8912
@melkamuzeude8912 3 жыл бұрын
በአርቱ ኢትዮጵያን ከፊ ያደረጋት የሠራው ሥራ ህያውና ዘለአለማዊ ነው ስሙ ከመቃብር በላይ ስታወስ የምኖር እንቁ ሰው ነው አምላክ ነፊስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት
@helenmehdi9876
@helenmehdi9876 3 жыл бұрын
አላህ( ሡ ወ) መልካም ስሞች አሉት በእነሡም ጥሩት ።ተዉሂድን ከፍ እናድርግ ሽርክን እናዉግዝ ።
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ማርያምን ነብስ ይማር
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Fetari begenet yaNurhi bro Rip 😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 3 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ የሙዚቀኞች ኮከብ ነፍስህን በአፀ ገነት ያኑርልን
@shamaalfazari1511
@shamaalfazari1511 3 жыл бұрын
I’m so sad 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 3 жыл бұрын
በሒወቴ ዘፋኝ አልሰማም ነፍስህን ይማር አይቀርምና ለሃገር አስተዋጾት ብዙ ነው
@endalkashenafi7156
@endalkashenafi7156 3 жыл бұрын
መቼም የማትረሳ አርቲስ ለትዳርህ ታማኝ ሰው ነበርክ ነብስህን በገነት ያኑርህ ለሎች አርያ የምትሆን ሌላው ዝና ሲያገኝ ሌላ ሌያማግጥ ይሮጣል አንተ ታማኝ ነበርክ አመስግናለሁ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 3 жыл бұрын
RIP 🙏So sweet gentle man ❤️
@rab1427
@rab1427 3 жыл бұрын
May he rest in eternal peace 🙏❤️
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች ፤እግዚአብሔር ፤ያፅናቹ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!!
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
Ewnat nw wendema tebarak nefesehen yemarew 😭❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 жыл бұрын
የማንረሳው ዘፋኝ ነፍስህን አፀደገነት አምላክ ያኑራት🥲
@harmilatasew7527
@harmilatasew7527 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረው
@hilina3541
@hilina3541 3 жыл бұрын
Rest in Eternal Peace
@mesheshaayechew3234
@mesheshaayechew3234 3 жыл бұрын
አለማየሁ ፡ በውነት ፡ እወድህአለሁ ፡ መርጥሰውነህ ፡ ለኔ። አይኗን ፡ ያላየሁዋት ፡ የሩቅ ፡ ዘመዴ ፡ አለች ፡ በሚለው ፡ ሙዚቃህ ፡ አትረሳኝም። አገሬን፡ ጥየ ፡ ስሰደድ ፡ ካሴትህን ፡ ይዠ ፡ ነበር። ኢተዮጵያ ፡ ትልልቅ ፡ ሰዎችን ፡ አጣቸ። በሠፈርናበጎጥ ፡ እያሰብን ፡ እነዳዘነክ ፡ አለፍክ። እግዚአብሔርም ፡ በቀኙ ፡ ያኑርህ ፡ አሜን።
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Alemayehu Eshete - 1 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
9:18
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 299 М.
EMS " ሞት ሊፈረድብኝ ስለሚችል ቃሌ ተቀርጾ ይቀመጥ" Feb 2025 F
19:02
Alemayehu Eshete - 5 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
6:41
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 470 М.