No video

"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 309,725

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 6 ай бұрын
እኛም ኢትዮጵያውያን እንዲሁ ሳንግባባ ነው እርስ በርሳችን የምንነቋቆረው:: ይህ ድራማ ጥሩ ምሳሌ ነው:: አቤት እንደው እኮ እናንተን ሳላይ ማደር አልችልም:: ቀኑን ሙሉ ፈረንጆችን ማየት እንዴት እንደሚሰለች በናንተ እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ንጥር ብላ አያታለሁ:: በገፈት በገፈቱ ነው እየጠበኩ የማያችሁ:: በርቱልኝ ችሎታችሁ ልዩ ነው:: ቆንጆ ቆንጆ ተመርጣችሁ ይመስላል ሁላችሁም ውቦች ናችሁ: ተውኔቱን ያለጥርጥር ችላችሁበታል: እግዚአብሔር አንድ እድርጎ ይጠብቃችሁ::
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 6 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን🎉🎉🎉
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
በትክክል ምርያምን
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 6 ай бұрын
ሲሳይ ጀግና ፀብን በይቅርታ ያሸነፈ ❤ ምርጥ ሰው እሱ ባለው ሊጣላው ሲል ቀድሞ ይቅርታ ብሎ ፀቡን አበረደው❤❤😊
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር እሄን ድራማ ልብ ብሎ ላዳመጠው እና ለሰማው ጥሩ መልክት አለው አሁን በሃገራችን ላይ እየሆነ ያውን ነገር በደብ የሚገልጥ ነው ። አንዱ ተው ይላል አንዱ በለው ይላል ፈጣሪ ለሁላችን ልቦና ይሰጠን አሜን🙏
@YasineamneBati-uu4eb
@YasineamneBati-uu4eb 3 ай бұрын
13:23 is
@alami5787
@alami5787 3 ай бұрын
በትክክል
@AbebawDegu
@AbebawDegu 2 ай бұрын
❤that is❤
@likeworkalemenew3283
@likeworkalemenew3283 2 ай бұрын
ቸአጸጸፈ
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 6 ай бұрын
100%አስተማሪ መሸለም የሚገባችሁ ልጆች ከድንቅ ትወና ጋር
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ያለመወርቅ ልጂ እቤት ምላስ ሙጢ😅😅 ግን ትምህርት አለው በርቱ ማርያምን ሳያጣሩ ወሬ ትርፉ ፀብ ነው🙏😘
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
ኢትዮጲያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ዋውው በርቱልን❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
ሴት ያመጣዉ ጠብ ይሄ ነዉ መጨርሻዉ ለወንደ ይተርፋል በጣም አሰተማር ነዉ በርቱ የኔዉደቸየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ አፍንጫዋ የደማችውን ልጅ ስወዳት 🌹🌹🌷በጣም ደስስስስ ትለኛለች
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂ገደላችሁኘ አቃጣሪው ገላጋዮ አዪዪዪዪዪ ያገሬ ሰው😮
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 6 ай бұрын
አባቴ የመንደር ህፃናት ሲጣሉ እናቶቻቸውም ልጅሽ ልጀን መታ ልጅሽ ልጀን መታ የተባባሉ ሲጣሉ. ተው በህፃናት ጥብ አትግቡ እነሱ ነገ ይገናኛሉ ቤተሰብ ለቤተሰብ ከተጣላ ነገሩ አይበርድም ይል ነበር እውነት ነው ሀገርም መቀመቅ የምትገባው ሽማግሌ ባለመሰማቱ ነው
@Ra.com65
@Ra.com65 6 ай бұрын
የዛሬ ደግሞ አስቂም አስተማሪ ስራነው በርቱ በጣም ነው ምውዳችሁና ምናፍቃችሁ አገራችን ስላም ያርግልን🙏😂😂 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አሁላይ. አገሪቷ. ያለቺበት. ሁኔታ. ያመለክታል. በርቱልንይ. ሰላም. ላሃገራቺን. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 6 ай бұрын
ወይኔ በስማም በሳቅ ሞትሁ ሴት የቆሰቆሰው እሳት መብረጃ የለውም የተባለው ለዝህነው ለካ ትልቅ መልክት አለው ሳይሰሙ ከሰውጋር ከመጣላት ከደዝህ አይነት መቆጠብ
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 6 ай бұрын
ልጅነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ ይመቻቹሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd8ll9um1h
@user-jd8ll9um1h 6 ай бұрын
ሥወድቸዉዉዉዉዉዊዊዉ❤❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
የሴት ጠብ እኮ አይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amelework8204
@amelework8204 6 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል ቦክስና ካራቴ😂😂እውነት ፈታ ነው ያልኩት በርቱ❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 6 ай бұрын
አቦ የመቻችው አይ ገላጋይ እረ ቀጠቀጧት የኔ ምርጦች
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
ጥበብ ቦታዋን አገኝች በጣም ትልቅ ትምርት ነው
@emu4249
@emu4249 6 ай бұрын
ክክክክክክክ ኡኡኡ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 6 ай бұрын
ሳቅ በተወደደው ስአት
@AynalemAynalem-hr9qm
@AynalemAynalem-hr9qm 6 ай бұрын
ተነጋግሮ ከመግባባት ይልቅ አመጡ ስለሚቀናን ነው እኮ ሀገራችን በጦርነት የምትታመሰው ልዩ መልክት አለው ይሄ ድራማ
@mahi141
@mahi141 6 ай бұрын
የመጨረሻ ነገር ደባለቀቻት😂😂😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አቤት አቤት ሀገራችን እድህ ሳንደማመጥ ነውኮ ሀገራችን ትርምስምሷ የወጣው በርቱ👍👈
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 6 ай бұрын
Omg የዛሬው ደሞ ይለያል 😱
@user-xm7im1tc1s
@user-xm7im1tc1s 6 ай бұрын
እውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ከፍቶኝ ነበር ❤❤❤
@user-ct9tv9qy3m
@user-ct9tv9qy3m 2 ай бұрын
አይዞሽአይክፍሽ
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 6 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል😅😅😅😅😅😅😅😅
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
አይይይ እናት❤❤❤❤😢😢😢
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 6 ай бұрын
አይእነት😮😮😮😮
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 6 ай бұрын
Wel come my family
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 6 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነው
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 6 ай бұрын
እደዛሬስቄአላቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@engidateshale9521
@engidateshale9521 6 ай бұрын
አቤት ሲያማምሩ በተለይ የተመታችው ልጅ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
የኔዉደችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahamat-cs5pe
@Rahamat-cs5pe 6 ай бұрын
😂 እኔ እሚገረመ ኞ የልጆቹ ነገር ማወቃቸው
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 6 ай бұрын
ኧረ ፈትህ ለከምሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MilonBd-i3u
@MilonBd-i3u 8 күн бұрын
አወ😂😂❤❤❤
@user-ys2rp5xd8v
@user-ys2rp5xd8v 6 ай бұрын
የእውነት ጥበብ ተገኘች በርቱ አስተመሪ ነው አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
እረ የዛሪው ይለያል በርቱልኝ🎉🎉🎉
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 6 ай бұрын
የእርግጫዉ ነገር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 6 ай бұрын
ሲለኮ በካልቾኮ ተላለቁ ጎበዝ ክክክክ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 6 ай бұрын
እችን የመሰለች ቆንጆ ዳውላ ትያታለሽ ቀንተሽ ነው
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 6 ай бұрын
ተመሰጭ አገሬ ልከ ከቤተሰቦቼጋረ እሰኪመሰለኝ ድረሰ ወደራሤ ሰመለሰ እዚህ ነኝ አረ አገሬ ጥሬኝ
@user-xb4qp3uh5r
@user-xb4qp3uh5r 5 ай бұрын
የገጠር ድራማ የሚሰሩ አብዛኛወቹ የሴት ጀግና ናቸዉ❤❤❤❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
የዛሬው😂😂ደሞአስተማሪነው አይይይነገረኛሠወ አይይይይ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 ай бұрын
እናንተን ሳይ ነው እራሴን የማገኘው በጣም ነው የምወዳችሁ ዛሬ ግን ትንሽ ካራቴው በዛ ትንሽም ተጋነነ😂😂😂😂😂😂😂
@alimetali6080
@alimetali6080 6 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂😂😂
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ዛሬ የዱላ ግብዣ ቀን ነዉ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
ደሰየሚልትምሕረትአዘል
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 6 ай бұрын
አትደባደቡ እኔንየመታችሁ ይመስላልስልክ አልኩት😂😂😂😂😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አሪፍ. ነዉ. በርቱ.😅😅😅
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረወይኔ በሳቅ ገላጋይው ማነው የተጣላው ማነው😂😂😂😂😂 እህህህህ
@user-miko443
@user-miko443 6 ай бұрын
🎉አሪፍ ነው በርቱ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 6 ай бұрын
የሳራው ቡጥቡጥ😂😂😂
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 6 ай бұрын
ይሀ ድራማ ኢትዮጵያ በቀጥታ ይገልፃል
@user-xb3ow2sp1c
@user-xb3ow2sp1c 2 ай бұрын
ያዝናናል
@MartaBekele-hy1zx
@MartaBekele-hy1zx 2 ай бұрын
ሲሳይን በጣም ነው የምወደው
@user-bc4mw3ts9n
@user-bc4mw3ts9n 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HayyatHasha
@HayyatHasha 2 ай бұрын
የዛሬው ይለያል የመዳም ቅመምች ዘና እንበል አዳንዴ😂😂😂😂😂😂😂
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን እነወዳችኋለን
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 6 ай бұрын
ትልቅ መልዕክት አለው ሐገራችን ያለችበት ሁኔታ😢 ግን በሳቅ የሴት ደብድብ እኮ😂😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
እኔማ ሴትለሴት ቡጢ ሲየያዝ ደስይለኛል ጭራሺ ገልጋይ ባይገባ ጥሩነው 😂😂ወንድ ሲጣላነው የማልወደው
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 6 ай бұрын
ቀይ ለባሿ ግን ቂጥሽ ተርፋለች 😂😂😂😂😂😂
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ላሰተዋለዉ ሰዉ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
መጨረሻው ምንይሉታል እጥሌንቆረጠኝ
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂የዛረዉ የብትር ቀን ነወ😅😅😅😅
@user-hf9lt7yy4j
@user-hf9lt7yy4j 2 ай бұрын
የዛሬው ፈታ ነው ያረገን የምር
@MelakuKfela
@MelakuKfela 2 ай бұрын
በጣም ደስይላል
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 6 ай бұрын
ዴስ ይላል
@anduamlaktilahun-hw4dq
@anduamlaktilahun-hw4dq Ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Koche jegnaw kenate mfetr erasu edlegnenet new bewnetu❤❤❤
@AdoMel-n6p
@AdoMel-n6p Ай бұрын
Betam gururm derama mew
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 4 ай бұрын
ደስ ይላል የምር❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 4 ай бұрын
አበጅ ህ እንዲዚህ ነውማስ ማማት ማጋ ነንጥሩ አይደ ለም❤❤❤
@user-xq8rm9mb2j
@user-xq8rm9mb2j Ай бұрын
በልጂነቴ እመኝ ነበር እደናትመሖን አይሥደት አለፈ ሑሉም
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 2 ай бұрын
እመቤት እኛ ስፍር የሆንች ሴት እሷን ያየ አይስታትም😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masateta6700
@masateta6700 6 ай бұрын
❤❤❤😂❤️😍
@alamadan717
@alamadan717 6 ай бұрын
በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣
@seada8117
@seada8117 6 ай бұрын
😂😂😂❤
@user-ql1ze4nx4n
@user-ql1ze4nx4n 6 ай бұрын
😂😂ገላጋይዋን ምነው አጠለጠላት ክክክ
@mayamuller8741
@mayamuller8741 6 ай бұрын
Enes
@SacdiyoAli-mf1rz
@SacdiyoAli-mf1rz 4 ай бұрын
ጀግና❤❤❤ባል
@Masarat-yy1do
@Masarat-yy1do Ай бұрын
ፍትህ ለክምሩ ከበጎ እልቅ እነሱ ጨረሱት😅😅😅😅😅😅😅😅
@Hikmaee
@Hikmaee 20 күн бұрын
ባየሽዬ😂❤❤❤
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 6 ай бұрын
ስወዳችሁ
@user-hq4my2fu8e
@user-hq4my2fu8e 28 күн бұрын
እረወየው😅😅😅😂😂😂😂ሞኩኘ
@Rahmat-gb7fl
@Rahmat-gb7fl 2 ай бұрын
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
እሰይ😂😂😂😂እሱባለው ደግአረካቸው አቦ ቀልቃላ ሁላ
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 ай бұрын
ሴቶች ሲጣሉ ኮ እንየ ደስ ነው የሚሉኝ ከማማታቸው ይልቅ ጭሆታቸው ይማርከኛል😂😂😂
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p 5 ай бұрын
አረተላለቁ ጎበዝ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawa7304
@hawa7304 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi5uj9vb2e
@user-mi5uj9vb2e 28 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ju3fe8ho3b
@user-ju3fe8ho3b 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😮😮😮
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 6 ай бұрын
tiru new
@AbrhamLeikun-ep7bs
@AbrhamLeikun-ep7bs Ай бұрын
ቻፕስቴክ የምትቀባው ልጅ ሜቻፕስቴኮን እና ሜካፖን አስለቅቃ ብትሰራ ይመረጣል ምክንያቱም የፌልሙን ድምቀት እሷ ታደበዝዘዋለች ገጠር ውስጥ ሜካፕ የምትቀባ እሱስ ይሁን ይባል እና ማድቤት እጀራ እየጋገረች ሜካፕ አረ ጥንቃቄ አርጉ ስሰሩ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cn7rc2hw7b
@user-cn7rc2hw7b 5 ай бұрын
የአይኔ አበባ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅቅቅ
@AstrEsh
@AstrEsh 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
ሴት ያመጣው ነገር አይበርድም😂😂😂😂
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halymaaa2042
@halymaaa2042 6 ай бұрын
የኔ ሱሶሶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 27 МЛН
"በሚስቴ የመጣ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bemista Yemeta New Ethiopian Dirama) 2024
30:26
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 106 М.
ጠለፋ አስቂኝ አጭር የገጠር ድራማ (Telefa) Funny Ethiopian Comady 2022
13:54
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 80 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 27 МЛН