ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️

  Рет қаралды 18,967

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@ሰኪነመሀመድ
@ሰኪነመሀመድ Жыл бұрын
👌👌🌹🌹🌹
@misrageleto2421
@misrageleto2421 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ሰሉ አለይ ወሠለም
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt Жыл бұрын
ጀዘክ አላሁ ኸይረን
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Жыл бұрын
ሀሰን በላይነህ ድንቅ ወንድማችን አላህ በልጆችህ ያስደስትህ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 9 ай бұрын
መራራም ቢሆን እዉነት እደመናገር የሚያስደስት ነገር የለም አተንም ኡስታዛችን አላ ሰላምህን ያብዛዉ
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
አብዘሀኛው ቃሚ እህቱ ፡ ሚስቱ ፡ እናቱ አረብ ሀገር የምትፈጋ ናቸው😢😢
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ብር አትላኩ መቃሚ ያ ታዳ
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች እኔማ የደም እንባ አንብቸ አሁን አረፍያለሁ አልሀምዱሊላህ
@Huwaidah-it1um
@Huwaidah-it1um Жыл бұрын
እኔ ምንም እሚቅም ሠዉ የለኝም አልሀምዱሊላህህ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
እኔ የሚቅም ቤተሰብ የለኝም አልሀምዱሊላህ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
የኔ ባል ደረሳነኝ ይላል እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ዱአ እያለ ኸሚስ ይቅሙነበር አህባሺነዉ ቁርአን ሲቀራ ድምፁ ሲያምር ግን ምን ፋይዳ አለዉ ምንድነዉ የምሆነዉ እኔ ሌለላ እሱሌላ ደሞ አመለሰናይነዉ በጣምነዉ የምወደዉ ኢትዮጵያ ነዉ 14 አመት ሁኜ ቤተሰብ ያጋብኝ ምንም ሳላቅ ነዉ ያገኘሁን
@ሰዲሰዲ
@ሰዲሰዲ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኔ ዉድ ባል በጣም ነዉ የሚጠላዉ ሀቢቢ አላህ ይጠብቀዉ ለሚቅሙትም አላህ ይመልሳቸዉ አንተም ጀዛከላህ አብዱረህማን 😍😍😍 ሙስጠፋ ሙስጠፋ ይበልልን
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Жыл бұрын
ኡዝታዙና አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን ጥሩ ምትክም ያርግልህ መሸአላህ በሉ እህት ወንድሞቸ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
😂 ወይኔ እንደት እዳሳከኝ ኡዝታዜ ቅጠላቅጠልህን ተሸክመህ ብቅ. እረ እነሱ አይሰሙም አላህ ይመልሳቸው እንጅ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Жыл бұрын
ክክክክክክክ ወላሂ አይሠሙም ክክክክክክክክክክክ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ክክክክ እሱማ ቢገባቸው ብሎ ነበር
@ZubaHatun
@ZubaHatun 19 күн бұрын
አላህ ይመልሳቸዉ እንጂ አይሰሙም ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ስንት ህልም መከነ በሱስ ምክንያት😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላ.
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ የመዳም ቅመሞች ቀርቶ የሚያስቀራ ሰጎዶ የሚያሰግድ ባል አላህ ይስጠን ቅጠል ከሚበላ ባል አላህ ይጠብቀን ያረብብ
@zubaidayaseen7521
@zubaidayaseen7521 Жыл бұрын
ምርጥ በል። ምርጥ አበት። ምርጥ አስታመር ምርጥ አለ። አዘኝ ናፈቅ። ምርጥ መር። ምርጥ ናብይ መሀመድ ሰለለህ አልይ። ሶልም
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Жыл бұрын
የፍቅር መምህር🌹የሠላም አርበኝ🌹ቃልኪዳን አክባሪ🌹ታማኝ እውነተኝ🌹ፍቅርን ያሠፈኑ🌹ጭቆናንገልሰሰው🌹ምድርን ያደመቁ🌹ፀልመትን አርክሠው🌹የኛ ረሱለላህ 🌹ሡለላሁ አለይህ ወሠለም
@HalfiyaaSamuu
@HalfiyaaSamuu 8 ай бұрын
ጀግናው❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪ማሻአላህ አላህ ልጅህን ትልቅ ቦታ ያድርስልህ ❤❤❤❤
@ekurmehadme7881
@ekurmehadme7881 Жыл бұрын
አለህ ይጨምርልህ ወድም ከዲአይናት ሱሳኘ ወድ አለህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን🌺👏👍
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
ወሏሂ የኔ ወንድሞች ቁውልል ብለው ቀሩ እስኪ ዱኣ አድርጉሏቸው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
አለህ ሂድያይስጠቸዉ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ኡነት ነው አለህ ያስው ስውን ሁሉ አበለሽቶዋል ያስዝነል
@AdiyaA-f5w
@AdiyaA-f5w 3 ай бұрын
ኡስትዝ ሹኩረን አላህርሜህንሰከበተሰብህእረጅምርይስጥህ ከጤናጋ ጀዛካላህ
@zabeebazabeeba4932
@zabeebazabeeba4932 Жыл бұрын
አብድረሂም እንዲት እደ ናፈቀኝ አፊ ጣፋጭ አላህ ያሣድግህ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ወላሂ ከባድ ነዉ ሰዉ ሲፆም ዉሎ በጫት እያነጋ ያሳዝናል አላህ ልቦና ይሰጥጣቸዉ 😢😢 ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን 😍
@lulua8061
@lulua8061 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የት ናችሁ የእንሰሳ ሀቅ የምትጋሩ ይሰማል 😂😂😂 የዛሬው ይለያል ጀዛክ አላህ ኸይር አኺ ሀሰን አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
የት ናችሁ ክክክክ ጫት ተራ
@ኡሙያህያየመቅደላዋ
@ኡሙያህያየመቅደላዋ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ሀሰን አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ሷሊህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 Жыл бұрын
ጀዛከላህ😂😂😂😂😂❤❤❤ ወሎላይነው ሀገራችላይ እሚበዛው ቃሚ በተለይ እኔ ሀገር ሀይቅ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
የጫት ነገር ቤቱን ይወቅ 😢
@haishamuhamadi
@haishamuhamadi Жыл бұрын
Mirixi Usitazi Nuriline❤❤
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሼህ አብዱራህማን የአባቱ ልጅ አላህ ያሣድግህ
@makme4304
@makme4304 Жыл бұрын
ትክክል የሁላችንንም ትዳረ ያፈረሰዉ ጫት ነወ
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴዋ ትዳሯ ፈረሳል ሁለት ልጅ እናት ሱማ ስቅም ራሱን አያቅም ይማታል አላህ ይጠብቀኝ ያረብ
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 Жыл бұрын
በጣም እኔሥ ኑሮዬ ላይ ሥጋትተው አላህ ካገር ያጥፋልን ይህንን ጫት ያጥፍልን😊😊😊😊😊😊😊😊😊-!!!!
@hadiamuhammed4394
@hadiamuhammed4394 Жыл бұрын
ጀዛአካላህ ኸይር ኡስታዝ ታዳ እዲሀለዉቤት መችይገባሉ እና ይሰማሉ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደግጨ ነበር ወላሂ ትክክል ጀዛክ አላህ ኸይር
@حوىمحمد-د1خ
@حوىمحمد-د1خ Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ሀቢቢ 😂😂አብዱል ረህማንዬ ድምፃችን ይሰማ ጫት የፍየል ነው አባቴ አንተን አይቶ በተቀየረ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
ፍየሎቹ ሰልፍ መውጣት አለባቸው
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
​@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ክክክክክ ይሻል ነበር
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ሀቅ ነው አሏህ ልብ ይስጣቸው አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@Ksa-d5p
@Ksa-d5p 7 ай бұрын
ውይ ህፃኖች ማሮቸ❤❤❤
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
እንደጫት የምጠላው ነገር የለም ሲቅሙ ሳይ ያስጠሉኛል አላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን ኡስታዛችን ልጃችሁንም አላህ ያሳደግላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ Жыл бұрын
አሏህ ይጠብሸቅህ ሸይኽ ሀሰን ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@madenamohammed301
@madenamohammed301 9 ай бұрын
ወይሰወድህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ኡስታዝ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አብዱረህማንየ አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ የጫት እና የመውሊድ ጉዳይ ዝም ሊባል አይገባም አላህ ሂድያ ይስጣቸው ወይኔ ቱልት በስንት ግዜየ አየሁት ክክኪ የእኔ ውድ ባል በጣም ነው የሚጠላው የዛሬ አመት ተይዞ ሀገር ገብቶ በሀገሩ ላይ ጃሂሎች ምርጫ ቀመጫ አሳጡት አትቃሙ ቢላቸው ጥላት አድርገው ያዙት አንደየ ውሀብያ አንድየ እሁዋን እያሉ ያብጠለጥሉታል ደግነቱ እቤታችን አጠገብ አድስ መስጁድ ተስርቶ የዛ መስጂድ ሽሁ ጎበዝ ሰለፊ ናቸው ከሌላ አካባቢ ነው የመጡልን እና ትንሺ አህለል ሱኒ ወንድሞች እህቶች ስላሉ ተቆቁመው ነው ያሉት በአላህ እገዛ አላህ ይጠብቃቸው ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
_ክክክክ አይይይ ኡስታዝ አላህ ይኸሊክ ያረብ ቅጠሎቹን ይዘህ ብቅ ስትል ገና አሳከኝ አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ_ _ባባዬ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ያአባቱ ልጂ ዘናጪ ደስስስ ስትል ቅመምዬ አላህ እልክ ያድረስህ አተም አድገህ ከአባት የበልጥክ ሆነህ ዲነል ኢስላምን የምታስተምር አላህ ያድረግህ🌹_
@positivethinker2770
@positivethinker2770 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዉ ወንድሜ አላህ ከጫት ፊትና ይጠብቀን
@zeinebmoges8979
@zeinebmoges8979 Жыл бұрын
እኔስ ስለጉዝጓዥ ልታወራልን መስሎኝ ነበር ትክክል ነው ጀዛከላህ ኸይር እስኪ አንድ ቀን ስለጉዝጓዥ አስታውሰን የወሎ ሰው በጣም ይጠቃበታል ሙስሊሙም ክርስቲያኑም
@husenya7845
@husenya7845 Жыл бұрын
እንደዉ ለኔም ወንድሜ ሱስ አለበት ሲራ በአላህ ዱአ አርጉልኝ ከዚህ ሱስ እንዲወጣ. ወላሂ. ሱስ ያለበት ሰዉ ምንም አላማ የለዉም ሰርቶም አይለወጣም ግን. በጣምነዉ የሚሳዝነኝ.ዱአ ተማረግ ዉጭ ምነም አቅም የለኝ ተዉም ብለዉ አይሰማ ያርብ በመጥፎ ሱስ ዉስጥ. ያሉተን አንተመልሳቸዉ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp Жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡሥታዝ ትክክልነህ አላህይጠብቅህ እነሱንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 Жыл бұрын
Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin ijaa hamtuu irraa siifii haa qabuu rabbiin sii haa guddiisu
@fatumaadem9718
@fatumaadem9718 Жыл бұрын
ቤቢየ ማሻ አላህ ጣፋጭ ነህ እድግ በል
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
ماشالله الله أكبر
@jemilamengestea8294
@jemilamengestea8294 Жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር እውነት ብለሀል
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ልክ ነህ እኔም በጫት ምክንያት ነው ትዳሬን የፈታው አላህ ሂድያ ይስጣቸው በስ
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb Жыл бұрын
የኔቤጣ አይይይይ
@KsaSaudi-d6f
@KsaSaudi-d6f 5 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩሙ ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ወንድሜ ጀዘኽን አለህ ይክፈል ጡሩ ትምህርትን እየመገብከን ነው የቡዙዎች ትደር የፈረሰበት ምክንኘት ነው እየቀሙ ከፈለገወት ሴት እደፈለጉ ሲሆኑ ሚስተቸውን ከልጀወ አርክሶ ሚለቀት ቡዙ ወዶች አሉ አለሀ ቀልብ ይስጠቸው እኘንም ለነሱ የተስተከከለ የድርገን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
ጥርሣቸውማ እርጂኖ የበላው ብረት ወይም ሚሥማር ነው የሚመሥለው😜የሚቅሙት ሰወች
@አይከልየልጓማዋ
@አይከልየልጓማዋ Жыл бұрын
እዳይሰሙሽ ክክክ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته Жыл бұрын
እወነት ነው
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ኢላሂ አተ ተወደድከዉ ዘዉጀኝ ከጫት ከራቀዉ
@صوفياصوفيا-و6خ
@صوفياصوفيا-و6خ Жыл бұрын
ማሾአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshsshehh7737
@hshsshehh7737 Жыл бұрын
ياالله😭🤲 جزاك الله وخيرا أخي🥰🥰
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ጅዛክ አላሁ ኸይረን
@zedibatimuhamadi
@zedibatimuhamadi Жыл бұрын
walakum salam warahimatulahi wabarakatu wanat nw uzataz jazakumlh kayr allh yaxabaqih lajihan allh yasadigalah atenam allh yacamaralih walahi jagina 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እናም በሰማንው ተጠቃሚዎች ያዲርገን ጫትን እደው አሏህ ከሀገራችን ስሩን ያጥፋልንጅ😢😢😢 እኔማ ሊያሳብዱኝ ነው ሰው የሚላቸውን አይሰሙ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
በትክክል ወለሂ ጀዛከለህ ኸይረን
@ፎዚሱለይማን
@ፎዚሱለይማን Жыл бұрын
ትክክል ኡሰታዝ
@hekmatyoutube9971
@hekmatyoutube9971 Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አሏህ እነዙህ ውብ ልጆችህን አሏህ ያስድግልህ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
ባባዬ ስወድህ አሏህ ይሀፍዝክ ቆይ ስለቬዶው በደንብ አዳምጨ ስጠርስ እመለሳለሁ ይመስለኛል አልሙጂ አታጥፉ በሚለው ይመስለኛል🤣🤣
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ሁሉም ቀርቶብኝ ጤና ባገኘሁ አለሁ በስደት ላይ በሆድ ቁስለት እና በኩላሊት እየተሰቃየሁ
@NesriyaMohammed-l7k
@NesriyaMohammed-l7k Жыл бұрын
አለህ አፍያ ያርግሽ አብሽሪ
@halimaali3936
@halimaali3936 2 ай бұрын
አላህአፍያልግሺማር
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe masha allhe jazklhe kayer allhe lejhehen yasdeglehe
@amenaali1952
@amenaali1952 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ካላህ ኡስታስና ጥሩ ትምህርት ነው
@haishamuhamadi
@haishamuhamadi Жыл бұрын
Baba Edagiline ❤❤❤
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ትክክል ኡስታዝ ጀዛካ አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ግን የገጠሩ ህብረተሠብ እኮ ብዙወቹ እደ ዱአ መሳሪያ ነዉ የሚጠቀሙት ባለማወቅ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አላህ ማሻ አላህ አብዱረህማን የኔ ፍቅር እድግ በሉ ኢንሻ አላህ 😂 ቅጠሉ ፈገግ አረገኝና ጡሩ መልክት ነዉ ሠሚ ተግባሪ ያድርገን አቃቱንኮ የኢትዮ ቤተሠብ ክፉ ባህል
@ሰአዲየሀርቡዋ
@ሰአዲየሀርቡዋ Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ያኡስታዝ ልክ ነክ ክክክክክስክክክክክክ ልጆቹ አሳቁኝ ማሻ አሏህ የተማረ አባት ልጆቹን በልጂነታቸዉ ያስተምራል ።
@SameeraSameera-w5j
@SameeraSameera-w5j Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም ሀሰን እናዳተ ያለው ያብዛልን
@فوزيهالفوز
@فوزيهالفوز 2 ай бұрын
jezak Allah usetaz
@meremoumer1493
@meremoumer1493 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጄዛኪላህ ወላሂ ፈታ እያረክ ነው ያስተማከን አላህ ልቦና ይስጣችው ለቃምወች ያረብ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና Жыл бұрын
ወጣቶቻችን ደንዝዘዋል ወላሂ በጣም ከባድ ነው ለትዳር አይሆኑ ወይ ራሳቸውን አይችሉ እህቶቻችንን በስደት እድሜአቸን ጨረሳቸው ወዶች ጠካራ ባለመሆናቸው አሏህ ኸር ይሻልን ያረብ
@teybamamde9243
@teybamamde9243 Жыл бұрын
አሚን
@haishamuhamadi
@haishamuhamadi Жыл бұрын
Amiiiiin❤❤
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
አዎ ወልላህ
@ሰኪነመሀመድ
@ሰኪነመሀመድ Жыл бұрын
​@@haishamuhamadi👌👌👌👌👌🌹
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ሳህ
@zuzu6777
@zuzu6777 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አቡ አብዱሮህማን
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@temraMuhammed-hp4iq
@temraMuhammed-hp4iq Жыл бұрын
እዉይ ቅሞሞች አላህ ይሀፍዝኩም እድሜና ጤና ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሳችሁ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@ዜድነኝያዲኔታማሪ
@ዜድነኝያዲኔታማሪ Жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ያሰድገችሁ ለኡማው ምጠቅ ያድርገችሁ
@MadinaEhh
@MadinaEhh Жыл бұрын
እዳዉ ዝብሎፐአሏህ ይመልሰቸዉ ዱአነዉ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Жыл бұрын
ዝምታ እና ፈግግታ የጠነ ንካራ ሴት መሳሪያዋ ነው🌹🌹🌹ትክክክል
@shemsiyamuhammed
@shemsiyamuhammed Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን መርሃባ ውዶችዬ አሏህ ያሳድጋችሁ❤
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሰለዋት ረቢ ወሰለም
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ማሻአላህአቡዱረህማን እንኳንደህናመጣህ
@ummufaizz7977
@ummufaizz7977 Жыл бұрын
😂😂ማሻ አላህ አላህ ያሰድገህ❤
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
አብዱረህማን ሀቢቢ ስወድህ
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 Жыл бұрын
ኢላሂ ቅጠል ከመብላትም ከሚበላም አንተው ጠብቀን አህላቃችንን እንዳሳመርክልን ስነምግባራችንንም አሳምርልን እኛንም ጥሩዎች አድርገን ከጥሩውም አገናኘን ያረብ
@أمأبوبكرإنشاءالله
@أمأبوبكرإنشاءالله Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር🌹🌹🌹
@rawdaahmed3643
@rawdaahmed3643 Жыл бұрын
መሸአለህ፡ልጆችህን፡አለህያሰድግልህ፡እኔ፡ሰሩን፡ሰያዉገነ፡እያሰኩ፡ነዉ፡በቀል፡አልገበ፡ሲለቸዉ፡በተግበር፡በምሰሌ፡መጠሀለቸዉ፡እውነተህነው፡ቤትን፡ያፈርሰል፡ሰለም፡ይነሰል፡ከዚህሁሉ፡አለህ፡ይጠብቀን
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራሀመቱላሂወበረካትሁ👍👍👍👍👍
@አይዱኒያ
@አይዱኒያ Жыл бұрын
የኔማር አብዱሮህማን አላህ ያሳድግህ ጀዛከአላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ከነበተሠቦችህ ይጠብቅህ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና እውነት ነው
@bisra7025
@bisra7025 Жыл бұрын
GALTOMII OBOLEESAA AKKIRAA JZKL❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
@sነኝየአላህባሪያ-s1h Жыл бұрын
ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ክክክ ፈግግ አረከኝ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ የኔስ ምንም አይነይ ሱስ የለበትም ግን ገንዘብ ወዳድ ነው 😢😢😢
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
የኔም እንዳቹ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ክክክ
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ Жыл бұрын
ክክክክ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጠን በራህመቱ
@rhmtahmd2558
@rhmtahmd2558 Жыл бұрын
እዳተያለውን አላህ ያብዛልን
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ
@ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ Жыл бұрын
ሶለላሁአለይህ ወሰለም 🌺🌺
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلاَلِكَ عَنْ حَرَامِكَ، وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ❤️❤️
@AdiyaA-f5w
@AdiyaA-f5w 3 ай бұрын
አይሰሙ ያረብ አተአስተወልኝ
@baydausiman2732
@baydausiman2732 Жыл бұрын
አሚንንንያረብ🤲🤲
@makme4304
@makme4304 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሂ ወበረካቱሁማሻ አላህ ኡሰታዝ አላህ ያሣድግልህ ልጂህን
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ዋአለይኩ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀግና ወንድምችን በሰማነው እሚንጠቀም ያደረግን
@jfhhch3003
@jfhhch3003 Жыл бұрын
መሻ አላህ ሊጆችህን አለህ የሰድግልህ
ሁሉም መስማት ያለበት ወሳኝ መልዕክት❗
17:54
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 7 М.
21 December 2024
4:21
Aymen tube
Рет қаралды 2,7 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
18:03
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 6 М.
አብርሽ ወሰነ መለያየት አለብን አለ. ፅጌ አለቀሰች😱🥹
24:06
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 33 М.
ልጅቱ ታሪክ ኣላት_እሄ ሁለተኛ ቻናሌ ነዉ subscribe ኣድርጉ
30:29
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН