ንጉሡ ቴዎድሮስ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ተስፋ የምናደርገው ሌላ አለ? በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 35,905

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@samuelbirhan7093
@samuelbirhan7093 2 жыл бұрын
የአባቶቻችንየቅሳን አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርል ቃለ ህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ።
@Bella11264
@Bella11264 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን, ቃል ህይወት ያሰማልን።
@alemmohammed935
@alemmohammed935 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 2 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት መምህር ዮርዳኖስ፥ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏🙏🙏.....
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 2 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ የምታበራው በወንጌል ነው" መልካም ንግግር።
@lemlemlelileli131
@lemlemlelileli131 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።
@HannHann-s6r
@HannHann-s6r 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍ሼር እናድርግ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@chimelak
@chimelak Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🟢🟡🔴
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ትምርትህ ሁሉ የመንፍስ ምግብ ነው እግዝ እድሜና ፅጋውን ያብዛልህ ማስተዋልና ልቦና ይስጠን ቅድስት እገራችንን ይጠብቅልን እመቤቴ እናቴ ትርዳን
@abrhamhabtu8008
@abrhamhabtu8008 2 жыл бұрын
" ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን "
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin❤❤❤💚💛❤
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ቀደሙት እረጅም እድሜ እና ፀጋቸው እንደበዛላቸው አባቶች የአንተንም እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላዋን ትጣልብህ መምራችን እናመስግናለን።
@mariyetube7118
@mariyetube7118 2 жыл бұрын
Kale hiwet Yasemalen memeherachen
@melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን
@melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@kinduzewdu5299
@kinduzewdu5299 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@heedadkeedad674
@heedadkeedad674 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን.
@hiwanyelew2936
@hiwanyelew2936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 2 жыл бұрын
kale hiywot yasemalin
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን♥
@ketematsegaye7289
@ketematsegaye7289 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቃል ስለ አስተመርከኝ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዲኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን 😥🙏
@እመቤትወለተኪሮስ
@እመቤትወለተኪሮስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን👏👏👏🌹🌹🌹
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@azebashame3752
@azebashame3752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን
@muluethio1974
@muluethio1974 2 жыл бұрын
Amen amen amen kala heyot yasmaln mamhrachn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MeazaTegegn
@MeazaTegegn 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@mimokh9491
@mimokh9491 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
@AaAa-cv8zv
@AaAa-cv8zv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ድነቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን ! እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@destalakew4394
@destalakew4394 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረ ቃለህይወት ያሰማልን
@ማዕዶትመዝሙር
@ማዕዶትመዝሙር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።ለእኛም የሰማነውን አምላከ ቅዱሳን በእዝነ ልቦናችን ይሳልልን🤲
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፍትሄ ይላክልን እመብርሃን የአስራት ሀገሯን ትዳብስልን ኢትዮጵያ ታማለች ታመናል ደክሞናል ስለእውነት ሰላምን እየጎመዠን ነው ነፍስ ይማር ማለት እየደከመን ነው 😭😭✝️
@abrikalzegondar3549
@abrikalzegondar3549 2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🤲🤲🤲
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@mimivlog4368
@mimivlog4368 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን አሜን
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mazenpro8419
@mazenpro8419 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በጸሎት አስቡኝ ስም ወለተ ማርያም ነው
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የቅድሳኑ፣በረከት፣ረዴት፣ይደርብን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን፣አሜን
@مكيهسميره
@مكيهسميره 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለህዝቦችህ መረጋጋትን ስጠን ሁሉም የእግዚአብሔር ስም እየጠሩ እኔን ስሙ ይላሉ ለማንኛውም እግዝአብሔር የሚበጀንን አተ አድረግ መቼም የኢትዮጵያ ትንሳየዋ እንደለ እናምናለን መ ቼም አሁን እያየን ያለነውን የሃገራችንን መከራ አስቀድመው እነ አባ አመኃ እየሱስ እነ አባ ዘወንጌል ተናግረውተዋል እየተፈፀመም አይተናል ታዲያ ይህ መቼም ስተት አይደለ !!!🤔
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር
@senaithaile3790
@senaithaile3790 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@natnaelmulualem6524
@natnaelmulualem6524 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mintwabkefale6923
@mintwabkefale6923 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን የተማርነዉን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር በህይወት ለመኖር ይፍቀድልን።
@hyiowthyiowt5550
@hyiowthyiowt5550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@emaa2726
@emaa2726 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🏻
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዘመናህን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር አምላክ አቤቱ አስብኝ
@ወለተመስቀል-ጰ2ዸ
@ወለተመስቀል-ጰ2ዸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adisuadugna
@adisuadugna 3 ай бұрын
Ydiakon Yewerdanos Abebe Silk Yalachu Lakulgn
@nardosgonderawayoutube24
@nardosgonderawayoutube24 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገብረ መድኀን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@mamIOfficialflavour6
@mamIOfficialflavour6 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@igtcvgjutdch6148
@igtcvgjutdch6148 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልንእናመሰገነልነ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hisabihisabi4338
@hisabihisabi4338 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለሀገር ሠላም ለወገን ፍቅር ያምጣልን ችሩ አምላካችን
@SaraSara-ch6oq
@SaraSara-ch6oq 2 жыл бұрын
Kale heyotin yasemalin mahmer
@Eyodag937
@Eyodag937 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤበሰቦች
@bezawitayalew3793
@bezawitayalew3793 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተመስገን
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 2 жыл бұрын
Amen amen
@lieletfiseha102
@lieletfiseha102 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን፡፡
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
@tinsaesolomon4974
@tinsaesolomon4974 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@error6672
@error6672 2 жыл бұрын
Amean Amean Amean
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረክምእድሜጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳንየሰመአእታትአባቶቻችንበረከታቸዉይደርብንለኛምየሰማነዉበልባችንያሳድርንአሜን3
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
አሜን
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ksa6774
@ksa6774 2 жыл бұрын
Hi🍓♥️💐
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 2 жыл бұрын
ወይእዜኒ መኑ ተሰፋዬ አኮኑ እግዚአብሔር!!!!
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ይህን ዜማ ስሰማ እንባዬ ማቆም አልችልም : ብችልበት ቀንም ሌሊት ባመሰግን ወይ ባደለኝ::
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
የምጠይቀው ጥያቄ ካለመረዳት ነው ስለ ቅድስት ማሪያም (ስለ ጌታችን እናት) ሳስብ እንዴት አድርጋ ነው የምትማልድ ግራ ይገባኛል የጊታችን የክርስቶስ የሱስን ስልጣን ለእርሱ የሚገባውን ለብጽእት ማሪያም ሠጣችኋት ጌታ የሱስ በስሜ የምትለምኑትን አለ እንጅ በቅድስት ማሪያም የምትለምኑት ይሰጣችኋል አላለም ከባድ ነው?
@asteregouale9288
@asteregouale9288 2 жыл бұрын
Ewenet sigeleth endhi new !!!!!
@misrakmulu7393
@misrakmulu7393 2 жыл бұрын
እረ ተው እያስተዋል ለምንድነው የእግዚሐብሔርን የተጠቀሙበት ቃላት የምትጠቀሙ ማለት “ንጉስ ቴዎድሮስ አንተ ነህን…” ሐዋሪያቶች የዛን ጊዜ “እየሱስ አንተ ነህን ወይስ ሌላ….”ብለው የጠየቁትን ለማት ነው እና ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ተብሎ በሰዎች አንደበት የተነገረው ሊመጣ ላይመጣ የሚችለው ሊነግስ ላይነግስ የሚችለው ሰው የሆነውን እንደ እግዚሐብሄር መምጫ የምትጠብቁ ና ስለሱ ብዙ የምታወሩ ሰዎች እረ ባካችሁ እስኪ የፈጣሪን መምጣት እንደ ንጉሱ እንናፍቅ እስኪ የፈጠረንን እናምልክ ሰው አናምልክ ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ያላችሁት ሰው ነውና! ምንም አላቅም መሳደብ የለም
@እማዬ-ጨ9ቐ
@እማዬ-ጨ9ቐ 2 жыл бұрын
የእኔ እህት ስለ ቃላቱ በአንፃራዊነት ለማንም ሰው መጠቀም የምንችላቸው ቃሎች ናቸው:: ዋናው ምን አስቦ ነው የተናገረው ወይም ፈረንጆቹ ( intention) የሚሉት ነው:: ሌላው; እርሱ እራሱ ሲያስተምር የሰማሁት ነው " እኛ እኮ ንጉስ ቴዎድሮስን እምንጠብቀው ደግ ዘመን መጥቶ ደግ ስራ ሰርተን ለማለፍ ብቻ ነው:: በህይወታችን አንድም ቀን እንኳን ሀጢያት ሳንሰራ ለመዋል ነው እንጂ ሁላችንም የምንጠብቅው ሙሽራው እየሱስ ክርስቶስን ነው::" ብሏል
@mulugetanigussie3142
@mulugetanigussie3142 2 жыл бұрын
ለምን ሙሉውን አትሰሚውም እህቴ ሊል የፈለገውን የተረዳሽው አልመሰለኝም
@መሳይእህተገብርኤል
@መሳይእህተገብርኤል 2 жыл бұрын
Kaleheten yasemalen wandimachin ehita gebre.el beleh betsloteh asebegn asebugn dekama ehitachu negn
@tenbitmesfin5636
@tenbitmesfin5636 2 жыл бұрын
መምህ እጅግ አድርጌ ስለትምህርትህ እወድሀለሁ ጠነቆይ ሆነው ቄስ የሆኑትስ?
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 2 жыл бұрын
kalehewot yasemaleh! nager gn tsalota ባርቶስ ??? እስቲ ስለ matsihafu bibrara melkam new ?????
@gashawwubet9212
@gashawwubet9212 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን, ነገር ግን ጸሎተ ባርቶስ የፈጠራ መጽሀፍ ነው??? በቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አይነ ጥላ በሚለው መጽሀፋቸው እንድንጸልየው ከአይነ ጥላ መንፈስም ለመላቀቅ ጥሩ ነው ብለው ይመክራሉ፡፡ መዝሙረ ዳዊት ላይም መጨረሻ አካባቢ ይገኛል፡፡ አልገባገኝም መምህሬ
@kirubel1120
@kirubel1120 2 жыл бұрын
የሚባለውን መስማት ለምን ያቅታል! ውዳሴ ማርያም በበቂ ሁኔታ ጸልየካል? የማታውቀውን እና እርግጠኛ ያልሆንክበትን ነገር አትጠቀም። ቤተክርስቲያን የመሰከረችለትን የታወቀውን ጸልይ። መዝሙረ ዳዊትን፣ ገድለ ቅዱሳንን፣ መልክአ ቅዱሳንን ጸልይ። በዚህ መጽሃፍ ዙርያ በ @ጽዋዕ ቲዩብ ላይ መምህር አብራርተዋል። ፈልገህ ታገኘዋለክ ስማው።
@gashawwubet9212
@gashawwubet9212 2 жыл бұрын
@@kirubel1120 kale hiwot yasemalin amesegnalehu
@etagendebalke2692
@etagendebalke2692 2 жыл бұрын
በፀሎቶት አስቡኝ
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eYTNoZpoZtJ7mqM ኦርቶዶክስ ከሆኑ ይህን ቪዲዮ አይተውም ለሌሎች ያካፍሉ
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 2 жыл бұрын
የማዕዳችንንባለቤት የገበታችንን ምስጋና ኑ እናመስግነው kzbin.info/www/bejne/m5zEYXeraLGhqsk
@asterbah3504
@asterbah3504 2 жыл бұрын
ፍካሬእየሱስ መጽሐፍ ላይ የተጻፈውስ እንዴት ይታያል?
@አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ
@አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ 2 жыл бұрын
.
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ባርቶስ የሚለው የፀሎት መፅሃፍ በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተዘገጀ አይደለም? ታዲያ ቤተክርስቲያን ለምን ዝም ይላሉ መ ምህር??
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 26 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 34 ( BY BRUNO )
46:16
Awra Tube
Рет қаралды 7 М.
🔴ገድለ ቅዱስ አብርሃም
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,2 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 26 МЛН