ንፅህና እወዳለሁ ''ከፈረነጅ ጋር ነው የኖርኩት''

  Рет қаралды 55,628

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

#zeki_tube #emama_zinash #charity

Пікірлер: 188
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Жыл бұрын
እንዴት ያሉ ደግ እና መልካም ሴት ቢሆኑ ነው እማማ ዝናሽ ዘካርያስን የሰጣቸው እግዚአብሔር ሆይ መልካም ልብን ስጠኝ ለሰው አዛኝ አርገኝ መጨረሻዪን አሳምርልኝ ❤❤❤
@hiwotw5404
@hiwotw5404 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜንአሜን😢😢
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
@marthabekele2138
@marthabekele2138 Жыл бұрын
በእውነት አሜን 🙏🏽
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@zekitube2212
@zekitube2212 Жыл бұрын
እኔ ሳየው እራሱ እንደ አዲስ ነው የምስቀው 😂😂😂
@عوو-ظ6ش
@عوو-ظ6ش Жыл бұрын
ተባረክ ዘኪዬ በርታ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ዘኪ ቶሎ ቶሎ አምጣልን
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
የኔ እናት ፍቅር ናቸው እኮ እግዚአብሔር ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይሰጥልን ዘኪ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
@መሬም-ኸ4ጠ
@መሬም-ኸ4ጠ Жыл бұрын
ዘኪ ምነዉ ወድማችን እማማ ዝናሺን እደፌቱ ቶሎ ቶሎ አታመጣቸዉምሳ በአላህ ዘኪ አጣቸዉ ቶሎ ቶሎ እንወዳችኃለን እኮ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ትክክል ፤ቶሎ ቶሎ አምጣልን
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ Жыл бұрын
የማደም ቅማሞች የእናት አያት ናፍቆት ስለጎደን እማማ ዝናሽዬን ውድድድድድድ ነው የምናደርጎት
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም እማማ ዝናሸና ዘኪ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ ሰትጫወቱና ሰትጨቃጨቁ እንዴት ታምራላችሁ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትን❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የእናት ፍቅር ናቸው እኮ እግዚአብሔር ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጥልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ አሳምርልን🙏🏾 ደግ ሴት ናቸው ከዛ ኑሮ አውጥቶ ለዚህ ያበቃቸው እግዚአብሔር ይመስግን ዘኪ ታድለህ የትልቅ ስው ጏደኛ ደስ ይላል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድልዎት እማማ ዝናሽ 👏 እንዴት አማረባቸው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ይሔ እድል የጌታ ሥጦታነው እንዲሕ ሑሌ ትንስ ሖኖ የያዛቸው ጌታ ምን ያሕል ብቻቸውን አይሸሩም ጠዋሪ እሠጥሻለሑ ብሎ ነኽ የላከላቸው ዘካርያሥን ደሤ ሢሉ 🥰🥰🥰
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ዘኪየ በደምብ ነው ያዝካቸው ናጻንነታቸው ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጥህ
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ቀመስ እያደረገ ስው ይበጠብጣል አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩኝ
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
እማማ ዝናብ ቀበጥ ናቸው ታድለው ዘኪን ሰቶሆታል ምን አለብዎት
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማዬ የዘኪ እናት ሥወዳቹ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ እናት አራባርቱ ታቦት አሁንም ይጠብቅወት
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ማርያምን ደስ ሲሉ
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
እማማዬ የኔውድ እናት እኝ ድህነታችን እንጂ ንፅህና እንወዳለን ይሄው እርስዋ ከየት የመጣነው ውዴ እረጅም እድሜ ይስጥዋት ዘካሪያ ተው አትጩህብኝ 🤣🤣🤣🤣 እርስዋ ሲያወሩ እሺ ዘኪ ሲያወራ አትጩህብኝ ስወድዋት አንዳንዴ እናቴን ይመስሉኝል ነገረ ስራዋት ❤❤❤❤❤
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb Жыл бұрын
ዛሬደሞ ብሶባቸዋል እማማዝናሸ አቤት አንተን የሰጣቸው እግዚያብሔር ይመሰገን ግንአንተም አውቀህ ለኮፍ ታደርጋቸዋለህ የሚያሰቃቸው የሚሰሩት ሥራ ነው ቀመሰ አርጎ እየመጣ ብለው ነውኮ የሚሰቁት
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
እማማዝናሽዬ ዘካርያስ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ታስቃላችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤😄😄
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አራዳ ናቸው:: ዘኪ ስለ ሰኔ ፆም ወይም ስለሀዋርያት ፆም ሲጠይቃቸው? እሳቸው? እሮብና አርብ ወይም የፍልሰታ ፆም ነው የምፆመው ይላሉ:: ወይ እማማ ዝናሽ??????😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ, የተወደድህ ሰው ❤ እኔ ደሞ ( ብሩክ ) ብየሀለው 🙏🏿❤ለዘለዓለም ኑርልን ወንድሜ!!
@edenhailes754
@edenhailes754 Жыл бұрын
Mum wishes you long age with health
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
😂😂😂 መሀይም አህያ ውይ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይዎት ዘክዬ የማታ እንጀራ ይስጥክ ወልደክ ሳም❤❤❤😊
@ውቢቷጎጃሜ
@ውቢቷጎጃሜ Жыл бұрын
ሞትኩ😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽየ 😅 ቀመስ እያደረገ መጦ ሰው ይበጠብጣል 😂😂😂
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ተገኘወረርቅ እንኳን በሰላም መጣችሁ ካልመሰላቸው እራሳቸውን ያማቸዋል እንዴት እንደሚያስቁኝየኔ እናት
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
እናቴ እማማ ዝናሽዬ በጣም ተናፍቀዋል ዘኪዬ ወንድሜ
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
ፈረንጆች ምን ያህል በክት እንደሆኑ አታውቁም ። ከነሱ ጋር 27 አመት ኖሬያለሁ ። አበሻ ሲባል ለፈረንጅ ማጎብደድ ልማዱ ነው
@zm5638
@zm5638 Жыл бұрын
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ሁሉንም ሰው አታጠቃይ ሁሉም ሰው የተለያየ ነው። እማማ ዝናሽ የሰሩባቸው ሰዎች ንፁሆች ሊሆኑ ይችላሉ። አንቺ ባየሻቸው ቆሻሻ ሰዎች ሁሉንም አታጠቃይ።
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደግ ኖት ለዚያም ነው እንደዚህ እድትሆኑ የፈቀደው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቁኝ ዘኪ በርታ ምርቃታቸው በጣም ይጠቅምሀል ለልጅ ልጅ ይደረሳል።
@monabanna9185
@monabanna9185 Жыл бұрын
እናት እና ልጂ ስታስቀኑ
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
ኣንደ ዛሬ ስቄ ኣልውቅም😂😂😂...በቃ ከዚህ ቪድዮ ነፍ ሜም ወጣ
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
ቀመሰ እያርገ መቶ ሰው ይበጠብጣል እዚህ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@EllshuMediaኤልሹሚዲያ
@EllshuMediaኤልሹሚዲያ Жыл бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ Жыл бұрын
እማማ ዝናሽና ዘኪዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤🎉ቀመስ እያረገ እየመጣ እዚህ ሰው ይበጠብጣል መከራ አላሉም እማማ ዝናሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ሁለታችሁምአንድኮሜድያን ይወጣችኃል እኮ😂😂😂😊
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
ኧረ ወ/ሮ አንቺን አሉ ጠፉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ለፈረንጅ ያላቸው ቦታ😂😂አይ እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን❤❤❤❤
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ፈረንጅ እና ጉራጌ ውስጣቸው ነው😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@hamameyonas4604 በጣም ጉራጌዎች እኔም ወዳቸዋለሁ ፈረንጅ ግን በፅዳትና በትምህርት ዙሪያ ነው የሚወዷቸው እንጂ ያው ከኛ አያስበልጧቸውም ብዬ ብንፅናናስ ሃሃሃሃ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
😂እማማየ ስወድወት ዘኪ አባቴ ሊመጣ ነው እማማ ደግሞ እና ምን እናድርግ ድሮ ለምን ሄዱ 😂😂😂😂😂😂💕💗💗💗💗
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እማማ ዝናሽዬ በጣም እወዶታለዉ❤️
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ❤ ዘኪዬ ታዲለህ መታደልነወ እኮ ❤ልብህ ኑፂህነወ❤ የቡልጋ ቆንጆ እማማዝናሽ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ እናት እረጅም እድሜ ያድሎት
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ የኛ ፈገግታ ።
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
ዉይ ዉይ ዉይ ዉይ ዉይይይ ቆዳህ እንዳይላጥ ዘኪ ሰሩልህ 🎉🎉🎉🎉እማም ዝናሺዬ እድሜና ጤና ያድሎት ❤️❤️❤️ዝክ በጀማነሽ ሰበስክራይብ አርገኝ
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ሀይ እማማ ዝናሽ ዕድሜዎት 7:42 ይርዘም እንዲህ ከፍቶን እርሷን ሳይ ነው የምንስቀው። ዘኪ እናትህ ወሎ አባትህ ትግሬ አይደሉም እንዴ? ሀይ እማማ ዝናሽ ንፁህ ፈረንጅ ብቻ ነው? ረጅም ዕድሜ ለዘካርያስ እንዲህ ቆሞ ለሚያስታጥቦት ደግ ሰው። እማማ ዝናሽ እባክዎ ስለዘኪ መጥፎ ነገር ባይናገሩ ደስ ይለኛል። ረጅም ዕድሜ ለሁለታችሁም።
@Makecomma
@Makecomma Жыл бұрын
Arif thumbnail nw bertiu hulum videowoch endezihee ayenete arif thumbnail tetkemu berti😊🙏👏
@selambogale6833
@selambogale6833 Жыл бұрын
😂 እማማ ዝናሽዬ❤ ቀመስ እያረገ ❤
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ የወለዱክ እናትክ ነው የምትመሰሉት ታድለክ
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጡ እማማዝናሺ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
ቀመስ እያረገ መጦ እዚ ሰው ይበጠብጣል አለች 😂😂😂😂
@hanankiflu809
@hanankiflu809 19 күн бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ቀኑን እንዴት ነዉ የሚያቁት በጣምነዉ እሚገርሙኝ ❤❤❤❤
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
ዘኪ ላንተ ቃል የለኝም ክበር ቀሪው ዘመንክን የድንግል ልጅ ይባርክልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@believeyourself1903
@believeyourself1903 Жыл бұрын
Please don’t talk to much Leave them quite and silent ❤ You are trying to make Mony from KZbin . Just please stop talking to the ear❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እማማ ዝናሺዬ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@mimmidemissie1026
@mimmidemissie1026 Жыл бұрын
ስቄ ልሞት ።ደስ ስትሉ ዘኪ
@hiwotgirma630
@hiwotgirma630 Жыл бұрын
yene konjo zare demo yebelete konjo honewal
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እይ መታደል ስው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን ይባላል እድሜና ጤና ይስጥልን እናትና ልጅ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
የኔ እናት ግን የቡልጋ አገር ሰወች ምናለ ዘመዶቻቸውን ብፈልጉላቸው
@meklitm2033
@meklitm2033 Жыл бұрын
እናተና ልጅ ደስ ሲሉ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
ማውራት ሳይፈልጉና መስማት ሳይፈልጉ እራሴን ያመኛል
@rahusolomon4745
@rahusolomon4745 Жыл бұрын
የኔ ቆፍጣና እማማ ዝናሽዬ ውድድድ ይናፍቁናል
@SophiaLight-w8b
@SophiaLight-w8b Жыл бұрын
Happy to see Emama Zenash
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk Жыл бұрын
አንተ ጠጥትተህ እየመጣህ እማማ ዝናሽ አትጩህባቸው
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 Жыл бұрын
ሴት ወይዘሮ ረጂም ጤና።
@lamlamrouasom3990
@lamlamrouasom3990 Жыл бұрын
❤❤❤❤✋✋✋✋✋😂😂😂😂😂👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
love both of you so much.
@achagre3721
@achagre3721 Жыл бұрын
Emama zenache yehewelote nesehena sewe ayemereteme weneze weredo yemytatebeme nestu newe nechoche kodachewe engy yenestawe ende enesu kochacha yeleme erasacchewene setgurachewene gelestewe biyayute kemale becha nachewe ayemeselote koda neche byhone nesu ayedelume weha moleto metatebe gene bezuwochu ayewedume ke enesu yeleke habechoche nestu nachewe
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 Жыл бұрын
Mama zenash joker ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azmaric
@azmaric Жыл бұрын
life is good emama zinsh long life
@dimruerkie2343
@dimruerkie2343 Жыл бұрын
ዘካሪያስ ያዝናናቸዋል ደህና አድርጎ ።
@gdnerd6940
@gdnerd6940 Жыл бұрын
Zeki, Please try to get hearing aids for her.
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍🙏👌ዘካርያስ ተባረክ እማማ ዝናሽ ያሰኛቸዉን ደስ ያላቸዉ ያለፈዉን ዘመን ያዩትን የሚያዉቁትን ሁሉ አዉርተዉ ብትቀዳቸዉ ደስ ይላሉ ቲክቶከሮች ዩቱዩበሮችን አጠፏቸዉ አይጠገቡም ክክክክክ
@mekdes9004
@mekdes9004 Жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ፈረንጅ እንዴት ውሃ የሚጠላ እንደሆነ ቢያውቁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
There are lots of dirty ones
@mekdes9004
@mekdes9004 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 tell me about it they don’t wash for days
@betelehemtekle6221
@betelehemtekle6221 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እማማ ዝናሽዬ 😅😅😅😅😅😅😅 ውድድድድ
@jonetom1582
@jonetom1582 Жыл бұрын
የድሮ ሰወች የመውደቅንም ስሜት ያውቃሉ የአው ውልድ ሲሰሙ አይደቃቸውም አባቴ በ90 አመቱ ሞቱዋል ከ3 አመት በፊት ወይ ይስቃል ወይ ይቆጣል ወይ ፈርጅ ይላላል
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
የድሮሰዉ አይገኝም ጭቅላታቸዉ እኔጃ 😅😅
@mesizewde338
@mesizewde338 Жыл бұрын
ቫዝሊን ስጣቸው ግዛላቸው
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k Жыл бұрын
ዘካሪያሰ ተባርክ ለማማዝናሺ መቸም ቢሆን የማይቀየር ፋቅር ንዉእምሰጣቸዉ ዘመንህ ሁሉይባርክ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
😂😂😂😂ስወዳቸው
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Lke endene emama zenasch nsehena ywedalu
@Lala06083
@Lala06083 Жыл бұрын
Zeki tebarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YordanosDawit-jp6hl
@YordanosDawit-jp6hl Жыл бұрын
Fereng Koshasha New.
@asratyihun3880
@asratyihun3880 10 ай бұрын
ምነው ብትተዋቸው አንዳንዴ
@YordanosDawit-jp6hl
@YordanosDawit-jp6hl Жыл бұрын
Fereng Kinshasa New.
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
አረ ሁሌም ሳቁልን እማማ ዝናሽ ❤❤❤ስንወዶት አንደበተ ጣፋጭ ደስ ይላል በርቱ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
የኔ እናት ከፍ ያለ እድሜ ይስጦት❤❤❤❤❤❤
@hayaatmeme
@hayaatmeme Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💋💋
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
የኔናት፡ደስ፡ሲሉ
@minyaweldegaber8905
@minyaweldegaber8905 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏
@maryammm4345
@maryammm4345 Жыл бұрын
እነት ነ ልጅ ኑሩ ነፊ አመት ዘክ ተድሌህ
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@amrh610
@amrh610 Жыл бұрын
❤❤❤❤ናፋቆቶቼ
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@berekethaileselassie1829
@berekethaileselassie1829 Жыл бұрын
አታድርቃቸው
@Somaya-d9w
@Somaya-d9w Жыл бұрын
Hi😂
@MakinaHabtom
@MakinaHabtom 6 ай бұрын
Yane enat edmena Tena yestot
@erihalal3290
@erihalal3290 Жыл бұрын
😂😂😂😂♥♥♥♥♥
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 102 М.
ዶክተሩ አበደ ! - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
6:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 68 М.
እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል
1:24:41
Kidst mekbib
Рет қаралды 80 М.