ናሂ እና ዉብዬ ልደቴን በቂጣ አከበሩ🎂🎂😡 ያስደሰተኝን ስጦታ ሰጡኝ🎂🎂🎂

  Рет қаралды 54,294

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 625
@NahiTube1
@NahiTube1 7 ай бұрын
ዳጊዬ (ኩቻዬ)You're one of the best parts of my life and I'm so lucky to call you my brother. Wishing you a wonderful birthday🎂🎂🎂እንኳን ተወለድክልን የቤታችን ድምቀት የኔ አስተዋይ ወንድም እንወድሀለን❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊
@DagiTube123
@DagiTube123 7 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ወንደም🤗🥺🤗🤗
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy 7 ай бұрын
ዳጌ ወድሜ እኔንም አበረታቱኝ 😢😢
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዳጊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElsabexalmayuElsabexalmayu
@ElsabexalmayuElsabexalmayu 7 ай бұрын
ዳጊዬ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 7 ай бұрын
ዳጊ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ዳጊ ቅመሙ Hbd 🎉እደግ ተመንደህ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም መልካም ፍሬ ያድርግህ የጨዋ ልጅ❤
@selamtenayoutube
@selamtenayoutube 7 ай бұрын
አሁን አሁን ወደ ጥሩ ስራ እየመጣችሁ ነዉ ደስ ትላላችሁ ፍቅርን ጤናን ሰላሙን ሁሉ ይጨምርላችሁ ዳጊ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
በጣም ደስ ነው የምትሉ ያሳድገው ውብዬም ተባረኪ ባለቤትሽ የሚባረክ ilo mother ተባረኩ
@zedo313
@zedo313 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊየ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉 ለካ ጩጬ ነህና እኔ ደግሞ21 አመትህ መስሎኝ🙊
@masaratworku2754
@masaratworku2754 7 ай бұрын
Dhugaa 21 ni taa ni sobu malee
@eyugo7855
@eyugo7855 7 ай бұрын
ዉብዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ግን በቅርብ ሀገር ልገባ ስለሆነ አንቺ መግኝት እፈልጋለዉ የትነዉ ማገኝሽ በማርያም ካየሺዉ መልስ ስጪኝ
@tegest4024
@tegest4024 7 ай бұрын
መልካም ልደት ዳጊ ቀጣይ አመት አባትህም ተሽሎት በደስታ እንድታከብሩ ምኞቴ ነው የእግዚአብሔርም ፍቃድ ይሁን❤❤❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድ ዳኪ መልካም ልደት ይሁልህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንል 🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@messiemuo
@messiemuo 7 ай бұрын
ዳጊምርጥ ውንድምአለክ ውብዬምርጥ ሚስትነሽ እድሜችውን አምላክይጨምርላችው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ ሽማግሌው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ የልጅ ሽማግሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 7 ай бұрын
ድጋሜ ደሞ ሄሉ አክብሪለት happy birth day
@ElshadayZekarias
@ElshadayZekarias 5 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ ቀሪ እድሜክን ፈጣሪ ይባርክልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግ
@duey2368
@duey2368 7 ай бұрын
ዉብዬ ማርያምን ድንቅ ሴት ናት ❤❤በጣም ነዉ የምወዳት እመብረሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
@alamalam9788
@alamalam9788 7 ай бұрын
ዛሬ ውብየ አምሮባታል ዳጊየ እደግ ተመደጊ❤❤❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ድንግል ማርያም ታሳድግህ ሄሉ ማር ውብየ በጣም ነው እምትወድህ❤❤❤
@Nasema-y3u
@Nasema-y3u 7 ай бұрын
መልካም ልደት🎉🎉
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
ዳጊዬ እንኳን ተወለድህ ደሞ ስታምሩ ዛሬ ብዬ በጣም ነው የምታምሪው ዋውው ዳጊዬ ቀጣይ ከ100k በላይ ሆነህ ለማክበር ያብቃህ ❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
መጀመርያ ለሚስትህ ስለኣጎረስካያት ደስ ብሎኛል ከዚ በፊት ጺፈልክ ነበር ናሂ እኛ ሴቶች በትንሽ ይከፋናል😢 ዳጊየ የኔ ታናሽ ወንድም እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥህ በ 5 ኣመት ታላቅህ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ግን ልጅ እመስለዋለው
@FikirJon
@FikirJon 7 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ዳጊ እግዚሐቤር ለቁም ነገር ያብቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Etse1616
@Etse1616 7 ай бұрын
መልካም ልደት ❤❤❤❤
@ZeroOrange-h9j
@ZeroOrange-h9j 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🥂🎂🍾መልካም ልደት ዳጊዬ እድግ በልልን ውብዬ ሁሌ አያታለው በስስት ነው የምታይክ በጣም ነው የምትወድክ 😍ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ 😍
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 7 ай бұрын
መልካምልደት እንኳን ተወለድክ ዳጊዬ
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከቤተሰብህ ጋር ያኑርህ❤❤❤❤❤ዳጊዬ አስተዋይ ልጅ❤
@NardosSega
@NardosSega 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰ዳጊ እንኳን ተውልድእክ 🎉🎉🎉😂🍏🍏🍏🎈🎈🎈🎂🎂🍡🍡🍭🍭🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍊🍊🍊🍊wow
@HdhHhe-z4o
@HdhHhe-z4o 7 ай бұрын
ወላሒ ዉብየ በጣም ምርጥ ሰዉናት የኔዉድ ❤❤
@HanaMehamed-ug8kp
@HanaMehamed-ug8kp 7 ай бұрын
ዳጊዬ የኔቅመም እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 7 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ዳጌየ ምርጥ ቤተሠቦች ናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 7 ай бұрын
መልካም ልደት ዳጊ 🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊዬ መልካም አመት ይሁንልህ መወለድህ ለመልካም ያድርግልህ ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 ай бұрын
ዳጊዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
movie እስከነ ባለቤትሽ ጌታ ይባርክሽ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን
@TewabechHusein
@TewabechHusein 6 ай бұрын
ይገበወል ለደግ አስተወይ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 7 ай бұрын
ዳጊየ እኳን ተወለዲክ የኔ ነብስ አወቅ ማነው የናሂን ማዘር እደኔ የሚወዳት❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 7 ай бұрын
ሰቀችሁና ጨዋታ በጣም ነው ደሰ የሚለው እኛም አዘናናችሁ ኮ😃😀 ዳጊ መልካም ልደት🙏❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድኬ የኔ አበት ዋውው ደስ ይለል ዳጊ❤ 😂😂 አይዞ አድአድ ያገጥማል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድረሰቹሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 7 ай бұрын
የኔማር እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Genettesfaya
@Genettesfaya 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መጪው ዘመንክ የደስታ የጤና የሰላም የስኬት ዘመን ይሁንልክ
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 7 ай бұрын
ዳጊዬ. መልካመ እልደት 🎂🎂🎂🎂🎂እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም🌷❤🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
ገድዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግ ለቁምነገር ያውቃል ለቤተሰቦች ጠቃሚ ልጅ አድርግ አሜን
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 7 ай бұрын
መልካም ልደት ዳጊ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ደርጂ ድርስ እደግ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 7 ай бұрын
ዳጊ እንኩዋን ተወለድክ ወንድማችን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@tafachetakele
@tafachetakele 7 ай бұрын
Happy birthday dag🎉🎉🎉🎉ኑሪልኝ ዳጊ 🎉🎉🎉
@Maleesa-dn3hg
@Maleesa-dn3hg 7 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Dege.Asetawaye.Liji.nake.❤🥰👍👍👍
@መቅዲግሪስ
@መቅዲግሪስ 7 ай бұрын
ፈትለ ድቡሺቡሺ ስወድሺ ማዘርዬ❤❤❤
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve 4 ай бұрын
ዉብዬ አከበርኩሽ የተባረኩ ቤተሰቦች ትዳር ነዉ የሰጠሽ እንዳትሞኝ ትዳርስን አጥብቂ
@EdenWorku-hb8zr
@EdenWorku-hb8zr 7 ай бұрын
አንኳን ተወለድክ ዳጊ 🥰🥰🥰🥰
@HailuGossaye-ut4el
@HailuGossaye-ut4el 7 ай бұрын
ዳጊ ትንሹ መልካም ልደት🎉❤🎉
@AlmazMassa-zj4dq
@AlmazMassa-zj4dq 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ❤❤ 🎉የሄሉ ድራማ አለቀ እንዴ የዳይስፖራው ነገርስ😅😅😅
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 7 ай бұрын
ዳጊ መልካም ልደት እንኳን ተወለደክ 🎉🎉🎉🎉🎉
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 7 ай бұрын
እንኳን ተውለድክ ኩቻ እርጀም እድሜ ከጤነአ ጋራ❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 ай бұрын
ዳጊ ግን ግርግር አዎድም ልበል እደኒ 😂😂😂😂😂ጨነቀው እኮ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ዳጊዬ❤❤❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 ай бұрын
ዳጊ እንኳን ተወለክ ፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤
@BIZUALEM-xn3nk
@BIZUALEM-xn3nk 7 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ዳጊ የልጅ አስተዋይ 🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@አብርሽ
@አብርሽ 7 ай бұрын
ድግልማርያም ከልጆ ከክፎነግር ትጠብቅላቹ የኔልዩዎች ውድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌
@emnetkefa6323
@emnetkefa6323 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ. Happy birthday🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
@ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ 7 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ያምራል ፍቅርች❤❤❤😂
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 7 ай бұрын
መልካም ልደት ❤❤❤❤እንኳን ተውለድክ
@hbeba8561
@hbeba8561 7 ай бұрын
ለምን አባታችሁ ፊት አታከብሩም እደትኮ እደምወዶዎት አባታቺሁን😢😢😢😢❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊየ ትንሹ መልካም የህይወት ዘመን 🎂🎂🎂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
18 ለመሙላት 1 አመት ቀረው ከዛ በቃ ሴት ያመጣል ሴት ሴት እያለ ነው ካሁኑ በፕራንክ ትጫወትብናለህ ከዛ😅😂😂❤
@DagiTube123
@DagiTube123 7 ай бұрын
😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@DagiTube123 ዳጊዬ ለጫወታ ድምቀት ነው እሺ ታናሼ😊❤️🙏
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 7 ай бұрын
Areee ayibalim
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@YirgalemJuses-bo9pg እኛ ተግባብተናል ለቀልድ እንደሆነ ወደ ነገር ለመውሰድ አትምጡ Please
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
እዳውም ጎበዝ ነው እደዘመኑ ወጣት አደለም
@LuluLulu-dc7ty
@LuluLulu-dc7ty 7 ай бұрын
መልካም ልደት ናሂ ግን ለምን ባባ ማሙ ሂዳቹ አብራቹ አታሳልፉም
@سلام-ح2ج
@سلام-ح2ج 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ የኔ ወንድሜ❤❤
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ መልካም ልደት❤❤❤❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 7 ай бұрын
Kkkkkk😂 ere ወተት ወተቱ እንኳን ለሄሉ ስጧአት ቅጥነቷኮ አሳቀቀን
@RuthSileshi-cc1fc
@RuthSileshi-cc1fc 7 ай бұрын
ዳጊዬ መልካም ልደት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@SolomonBayu
@SolomonBayu 7 ай бұрын
ዳጊ ዳጊ አንበሳው እንኳን ለአቅመ አዳም ዋዜማ የ17ኛ ዓመት ልደት አደረሰህ! በመቀጠል በማይብህ ቅንነትና የዋህነት ፕራንክን እንደ ሁለተኛ አማራጭህ ሆኖ በዋናነት በትምህርትህ ላይ ትኩረት በመስጠት የትልቅ አካዳሚካል ግራጁኤሽን እንዲያበቃህ በእውነት ከልቤ እመኝልሃለሁ።
@nardos125
@nardos125 7 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ዳጊ🎉🎉🎉🎉
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 7 ай бұрын
Wow dagiye ambessaw happy birthday jegnaw enewedehalen ezgiyaber yitebekehe woulem kegonehe Nene ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NardosSega
@NardosSega 7 ай бұрын
ሂሉ የታለ ዳስፕራሽ ለምን አላምታሽዉም 🤔😂
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 7 ай бұрын
ሄሉ ግን ለምን ስጦታ አልሰጠሽውም ለዳጊ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 7 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@iui44i22
@iui44i22 7 ай бұрын
ሄሉ አምሮባታል😊😊❤❤❤❤❤❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 7 ай бұрын
ምረጥ ቤተሰብ❤❤❤አባታችሁን እግዚአብሔር ይማረላችሁ
@melataskal9201
@melataskal9201 7 ай бұрын
ዳጊየኤ እንካንም ተወለድክ happy birtday🎂🥂🍴🍨🍾🍽
@salamsalam5718
@salamsalam5718 7 ай бұрын
እዴት ፈታ እዳረጋቹህኝ ደብሮኝ ሳለ እኳን ተወለድህ 🎂🎂🎉🎉🎉
@Hiyablovefili
@Hiyablovefili 7 ай бұрын
መልካም ልደት እንካን ተወለድክ ዳጊየ 🎉🎉🎉🎉
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊዬ የና ወንድም ❤❤❤❤❤❤
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 7 ай бұрын
HBD Dagi
@HadiShoughri
@HadiShoughri 6 ай бұрын
Yenee konjowechi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Happy parist day🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ nurliyn yenee widochii
@EdenTasawe
@EdenTasawe 7 ай бұрын
እኳን ተወለደ ቀሪዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 7 ай бұрын
ዳጊ እንኳን ተወለድክ ባለፈው ናሂን ውብዬ ፕራንክ ያደረገችው ለት በስመአብ ይህን ያህል ይወዳታል ሊልሳት እኮ ነበር የደረሰ😂 ግን ናሂ
@SAMRII2735
@SAMRII2735 7 ай бұрын
መልካም ልደት ዳጊዬ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
@selamselam699
@selamselam699 7 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ያምራል ፍቅርች ❤❤❤
@olneliyjisese
@olneliyjisese 7 ай бұрын
Happy birthday 🎂ውብዬ የፍቅር ሰው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 7 ай бұрын
መልካም. ልደት. እንኳን. ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@daniellakhalil6194
@daniellakhalil6194 7 ай бұрын
እንኳን ተውልድክ ዳግ 🎉🎉
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ 🎉🎉🎉
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 ай бұрын
ዳጊየ እኳንም ተወለድህ የኔ😁 ባል❤🥰 አሹ የኔ አባት አይዞህ🥺🥺
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 7 ай бұрын
በቄጧ መሆኑ ኢሞሺላል አርጎት ነበር በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅😅😅ሆድ ነፍር😅😅😅😅በሳቅ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 ай бұрын
ኩቻዬ እንካን ተወለድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 7 ай бұрын
ዳጊመልካምልደት እንኳንተወለድህ❤❤❤
@MdAshraf-jd5pz
@MdAshraf-jd5pz 7 ай бұрын
የኔ ወንድማ መልካም ልደት ብቻ ኑሪልኝ wow wow wow 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 7 ай бұрын
መለካም ልደት ዳግም🎉🎉🎉
@tjg2527
@tjg2527 7 ай бұрын
እኮን ተወለድሕ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
መልካም ልደት ዳጊ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gjyvng738
@gjyvng738 7 ай бұрын
ዳጊ50k🎉🎉🎉
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 7 ай бұрын
H,B,D ዳጊዬ❤❤😍
@makiahomar892
@makiahomar892 7 ай бұрын
ላይክ አደርኩህ ለልደቱ ሳይሁን 50k ሰለገባህ ወንድሞ
@Yosebeny
@Yosebeny 7 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ዳጊ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@damoursarah6
@damoursarah6 7 ай бұрын
ዳጊዬ መልካም ልደት
ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧
19:29
Dagi Tube
Рет қаралды 130 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 219 М.
🛑 በዓልን በእነ ሔለን እና ዊና ቤት... ወይኔ ፍርሀት😱
27:28
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 244 М.
ናሂ ማርገዜን ሲሰማ በደስታ አለቀሰ!
23:18
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН