ዕንቁ (ክፍል 17)

  Рет қаралды 150,346

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Күн бұрын

Пікірлер: 961
@Mesi-14w
@Mesi-14w Ай бұрын
የዕንቁ እናት አሳዘንችኝ እናት ለልጇ ያላት ቦታ እናት ትኑር ❤️❤️❤️
@Sulamu-u7g
@Sulamu-u7g Ай бұрын
😢😢😢😢
@GenetSaudi
@GenetSaudi 27 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@HirutSamii
@HirutSamii Ай бұрын
የእንቁ እናትማነው እንደኔ ያሳዘነቺው አይ እናት ለልጁዋ ስትል የማትሆነው የለ😢
@AbdiselamMude
@AbdiselamMude Ай бұрын
እኔ በጣም በጣም አሳዝናላኝች
@AbdiselamMude
@AbdiselamMude Ай бұрын
ትለቀቅ
@AbdiselamMude
@AbdiselamMude Ай бұрын
እናትዬዋ ትለቀቅ ትለቀቅ
@AbdiselamMude
@AbdiselamMude Ай бұрын
እሺበላት ጥበቃ
@AbdiselamMude
@AbdiselamMude Ай бұрын
ሚስጊን እናት አስወጣት እባካቹ
@EiveShv
@EiveShv Ай бұрын
የሥምረት እደዚህ መሆን ያሥደሠተው ማነው እደኔ😂😂😂😂😂
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
አኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SaSa-rb5qw
@SaSa-rb5qw Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@NeimaAdem-q4u
@NeimaAdem-q4u Ай бұрын
😂😂😂😂
@BaborAzom-h2e
@BaborAzom-h2e Ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስያለኚ😅😅😅😅
@Kassechayele-d7p
@Kassechayele-d7p Ай бұрын
እኔም በጣም ተደስቻለሁ
@Haymie-k4r
@Haymie-k4r Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ አሜን በሉ 😅😅😅ከስደት ስትመለሱ እንደ ሰይፈ አይነት አሳቢ እሩሩህ አፍቃሪ ባል ይስጣችሁ❤❤❤
@Emabet-yt3rq
@Emabet-yt3rq Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ Ай бұрын
አግብቻለሁ ያላገባችሁ ኑ አሚን በሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AllQua-vm5mv
@AllQua-vm5mv Ай бұрын
አሚን
@Zanp1-bv8ps
@Zanp1-bv8ps Ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን 🎉🎉🎉🎉
@Zizolove-qh1qz
@Zizolove-qh1qz Ай бұрын
ሠይፍዬ አይዞህ የማያልፍ ቀን የለም አብሽር አንድ ቀን ትወጣዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LuabLuab-i4u
@LuabLuab-i4u Ай бұрын
ሰይፍ እዳት አይነት ባል ነብር የምፈልገው አይደል እወነት እዳተ ቢሆን ወንዶ ሁላ ማንም ሴት አታልቅስም ነብር
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
131 ነኝ እውነት በመናገሬ ለይኩኝ ፈልጌው ነውከ😂😂😂😅😂😅😂😅ከሀረግ ወደእንቁ የመጣ ይለይክ😌😁😌😁
@ሀላባዎነኝ
@ሀላባዎነኝ Ай бұрын
😂😂
@ሀላባዎነኝ
@ሀላባዎነኝ Ай бұрын
😂😂
@EiveShv
@EiveShv Ай бұрын
እኔ መጨረሻ ነኝ አይዞሽ😂😂😂
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc Ай бұрын
እሽ😅😅😅😅
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
@@EiveShv 😁😁😂
@GenetWende
@GenetWende Ай бұрын
ሰይፋ ምርጥ ባል ነው የእንቁዬ እናት የኔ ወርቅ ስወዳት እንቁዬ ሰይፍዬ የኔ ወርቆች ልቤ ተንጠልጥሎ ሳልሞት ቀጣይ ቶሎ
@Selam-z2m
@Selam-z2m Ай бұрын
ማነዉእደኔ ሀረግን ጨርሶየመጣ በላይክአሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy Ай бұрын
😂😂እኔ❤
@MetadelMetadel-co6su
@MetadelMetadel-co6su Ай бұрын
እኔ😂
@VipA04e
@VipA04e Ай бұрын
አለን በዚህ አዜብ በዛ ያቺ ሂሩት አቃጥለው ሊደፉኝ ነው😂😂😂😂
@FoziWude
@FoziWude Ай бұрын
እኔ
@makdess3241
@makdess3241 Ай бұрын
አዉ እንም 🤣🤣
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n Ай бұрын
ስምረት ይገባሻል እርጉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn Ай бұрын
ለጨካኝ ሰዉ ይገባዋል😂😂😂😂😂😂😂
@AhmedAlrashdi-wz1wx
@AhmedAlrashdi-wz1wx Ай бұрын
ወይኔ ስምረት መጨረሻችን ማየት ነው የናፈቀኝ ዕንቁ ልጇ ስለተመለሰ የደስ ብሎኛል ቴዲ ደሞ የሳጅንን መስት ሰላገት ተመችተህኛል😂😂😂❤❤❤
@የቆንጆዎችአፍቃሪ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ Ай бұрын
ሴቶችየ እንደ ሰይፈ ያል ጥሩ ባል ይስጣችሁ ጉሉ አሚን❤❤❤❤❤❤
@YemariyamLig
@YemariyamLig Ай бұрын
አሜን
@AllAlll-c5w
@AllAlll-c5w Ай бұрын
አሜን
@BalinachPrivate
@BalinachPrivate Ай бұрын
Amen
@elidaman8514
@elidaman8514 Ай бұрын
አሚን❤❤🎉🎉😢
@rahmetali3317
@rahmetali3317 Ай бұрын
አሚን
@Ayelu.Youtub
@Ayelu.Youtub Ай бұрын
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞች ፈጣሪ የልቦናችንን መሻት ይፈጽምልን አሜን
@YalemkenDessie
@YalemkenDessie Ай бұрын
Amen
@Mha-u8o
@Mha-u8o Ай бұрын
Aminnn yarn
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fbb-n3t
@Fbb-n3t Ай бұрын
Amen❤❤🎉🎉
@Lila-i6t
@Lila-i6t Ай бұрын
አሚን
@ዜድይቱብ
@ዜድይቱብ Ай бұрын
እነትክክል በዛም ትክክል በዝህም ትክክል ደናናችሁወይ የስደት ጎደቸ
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Ай бұрын
ደህናነን ❤❤❤😂😂😂
@Mohmad-b5m
@Mohmad-b5m Ай бұрын
ትክክክል😂 ውነትሺን እኮ ነው
@VipA04e
@VipA04e Ай бұрын
ደናነን አንቺም ደናሁኒልን
@AyshaKemal-oc8qy
@AyshaKemal-oc8qy Ай бұрын
ደና ነን አትጨናነቂ😂😂😂😂😂
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ Ай бұрын
ያሣቀኝ ኮሜት እዉነትም እነትክክል 😂😂ደህናነን ከመዳም ጋር እየተዳረቅን
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ Ай бұрын
ወሬ አልፈልግም አደኛነኝ የላ አይከፈልበት እስኪ 10 ሽ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ 😂😂💋♥️♥️♥️♥️🤩🤩🤩😘😘😘
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg Ай бұрын
10.000
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅
@የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
@የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ Ай бұрын
ፍትህ ያጣ የአማራ ህዘብ ስሚ ያጣ ደጉ አማራ ፍትህ ናፍቂዉ አማራ ወገኔ አመመኝ😢😢😢💚💛❤ድል ልፋኖኖኖኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
አይዞሽ እህት ያልፋል❤❤❤❤❤
@HannaMariyam-rv7zi
@HannaMariyam-rv7zi Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ZainabaZainaba-lt5ub
@ZainabaZainaba-lt5ub Ай бұрын
😭😭😭😭ፍትህ ለአማራ ህዝቡ
@NeimaaliiNeimaalii
@NeimaaliiNeimaalii Ай бұрын
ኩላሊት ጠጠር አሠቃየኝ ዱአርጉልኝ😭😭😭
@kasaneshmitku
@kasaneshmitku Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@StarStar-gm4bu
@StarStar-gm4bu Ай бұрын
እግዛአብሔርይማሪሽ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Ай бұрын
ገብስ አፍይና ወሀውን አቀዝቅዘሽ ጠጭው. ቆንጆ ነው የጥበዋል. ከልተሸለሽ ሀክም ቤት ሙክሪ አላህ የሽሪሽ
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv Ай бұрын
አላህ ጨሪሶ አፈያ የሪጊሺ
@899-r9n
@899-r9n Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ያረብ
@gudfif9519
@gudfif9519 Ай бұрын
የእቁ እናት የምታአሳዝነኝ 😢
@Sanetfekadu-fs2ey
@Sanetfekadu-fs2ey Ай бұрын
እናት ሁሌም ተወዳዳሪ የላትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
በጣም ነው ያምዋዶት የዕንቁ እናት❤❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
Wellcom❤❤❤ጎሽ ለልጃ ስትል ተወጋች ማለት ልክ እንደ እንቁ እናት ናት እናት ለልጃ ስትል መስዋትነትን ከፈለች እንቁም ልጃን በእጃ አገኜች ስምረት የእጅሽን አግኝተሻል የዚህ ድራማ መጨረሻው የናፈቀው እንደእኔ❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
እንደ ሰይፈ ያለ ወንድ ይገኛል ግን ማለቴ ፊልም ቢሆንም ይሄን ሂወት ያለፈው ሰው አለ 😥 ወላሂ ደስ ይላል መከራዎች ቢደራረቡም እንደዚ ያለ ወንድ ሀዘን ያስረሳል
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا Ай бұрын
አይእናት አድብቻባትሆን የቁእናት በጣም ታሳዝናለች እናቶቻችንንእድሜናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh Ай бұрын
አንደኛነኝላይክ አርጉኝ😮😮😮😮
@shro0ofmazam83
@shro0ofmazam83 Ай бұрын
አረልቀቁልንዉ
@WelowaNegn
@WelowaNegn Ай бұрын
ሳይለቀቅ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs Ай бұрын
​@shro0oእህት ደምሪኝfmazam83
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs Ай бұрын
​@@WelowaNegnእህት ደምሪኝ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs Ай бұрын
እህት ደምሪኝ​@@WelowaNegn
@kor205
@kor205 Ай бұрын
ሁሌምመጥፎሰወችየመልካም፣ሰወችእቅፋትናቸዉ
@ByushAsnka
@ByushAsnka Ай бұрын
ምን አለ የእናቶች የሩብ ሩብ አንጀት ቢሰጠ😭😭😭😭😭😭 እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏
@AsfawArge-u8x
@AsfawArge-u8x Ай бұрын
Betam iyazinanachun new inameseginalen iske mecheresha iketatelalew biye tesfa adergalew ❤❤❤❤
@ااا-ن7ز7ع
@ااا-ن7ز7ع Ай бұрын
ማነው እደኔ የእቁናት ያሳዘነችው አይይ😢😢😢😢
@AlemworkeHassen
@AlemworkeHassen Ай бұрын
ማነው እደኔ የሰውቢት ምርር ስልችት ያለው ኡፉፉ😥😥😥
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي Ай бұрын
እኔ እማልከታተለው ድራማ የለም መጡብኝ አልመጡብኝ እያልኩ አሁንስ ልወጣነው ምርር ብለውኛን😢
@waaa4954
@waaa4954 Ай бұрын
አይዛቹ 🥲🥲🥲
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
ዉይኔ የዕንቁ እናትና ሰምረት በሳቅ ገደሉኝ እናተንሰ ቅማሞችዬ ዉይ ሰምረት እብድ መሰለች
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi Ай бұрын
Yesimiirati mekapi nawu 😅😂
@AaAs-yd7zr
@AaAs-yd7zr Ай бұрын
የዕንቁ እናት ስታሳዝን😢😢😢❤❤❤❤❤
@ZageyeDebele
@ZageyeDebele Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ ክፉ ሰዎች እውነት ይኖራሉ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv Ай бұрын
Kezi Yebas enji yetergemu
@NeemaNeema32
@NeemaNeema32 Ай бұрын
እንቁ እንኳን ደስ አለሽ
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ዋው ድንቅ ድራማ ነው 👍❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
ዳይመንዱን አውጥታ የወሰደቾው አዜብ ነች😂😂😂 እኔ ግምት ነው የገመትኩት
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v Ай бұрын
እኔ እራሱ እንደዛ እያሰብኩ ነበር ኃይለኛ ሴት ናት እሷ
@kasaneshmitku
@kasaneshmitku Ай бұрын
ይመሰላል ኮመደሩን ከሜራ እንኳን የሌለው ግቢ ስትለው ነበር
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
በትክክል ትሆናለች ሰራተኛዋን ገላት ይሆናል የቀበረቻት ይቺ አረመኔ የስዋና የዛች ሰይጣን ጦስ ነው እነእንቁን አደጋ የከተተው
@SifuObse
@SifuObse Ай бұрын
ይላቃቅ ይላቃቅ 🥰
@ራህመትበድሩ
@ራህመትበድሩ Ай бұрын
ዛሬከፍቶኛል❤❤❤❤ዱአርጉልኝ
@ByushAsnka
@ByushAsnka Ай бұрын
ወይ ልቤ ፈሱነበር ስምረት እራባት የንቁ እናት መቸችኝ አይስምረት ቆልልም ብላ ተቀመጠች እሰይ የእጄሽ ነው ያገኝሽ😢😢😢😢😢😢😢
@الل-ذ3ز
@الل-ذ3ز Ай бұрын
የስምረት ነገር በሳቅ😂😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
የዕንቁ እናት ስታሳዝን በዛ ላይ ፍዮሪን ምግብ ስከለክል አሳቀችኝ 🤣ዳይመዱን እማ አዜብ ናት አውጥታ አስክሬን የቀበረችበት
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v Ай бұрын
ወይኔ ስምረት😂😂😂😂የተረበሸ ከተማ አሰመሰሉሽ ምፅፅፅፅፅ
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@SeadhS-xz1ms
@SeadhS-xz1ms Ай бұрын
ደባሎቹን ምዕራፍ 2ይጀምርልእእጂ እኧናፍቀውናል😢❤❤❤
@AlahWekil-r3c
@AlahWekil-r3c Ай бұрын
እርልቀቁት❤
@MelakKonjo
@MelakKonjo Ай бұрын
ተለቆ አደል እንዴ
@ፍፊነኝየቦርናዋ
@ፍፊነኝየቦርናዋ Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች አላህ ከስቃይና ከመከራ አውጥቶ አላህ በስላም ለሀገራችን ያብቃን
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l Ай бұрын
ሰይፈ ትለያለህ👌👌👌👌👌
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs Ай бұрын
የእቁ እናት የኔ ምስኪን😢 እሰይ ጀግና እንቅ አደረጊት ሰምረት መታነቅ ያሳታል ይቺ ነቀዝ🙄🙄🙄
@WudieDemisie-b8v
@WudieDemisie-b8v Ай бұрын
ፈጣሪ እንደ ሰይፈ አይነት ሰዉ ይስጠን ቅመሞችዬ❤🎉
@AbebaMingeshe
@AbebaMingeshe Ай бұрын
አሜን❤
@yeshyesh1879
@yeshyesh1879 Ай бұрын
አዳሚ ምነው እውነተኝ ታሪክ አስመስላችሁ ሰይፍን የመሰለ ባል ይስጣችሁ የምትሉት ፊልም መሆኑን አትርሱት 😂😂😂
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
ምኞት አይከለከልም😂😂😂😂
@FaKa-di4ht
@FaKa-di4ht Ай бұрын
ምኞት ነው😂😂😂😂
@سعودالعنزي-ح3غ
@سعودالعنزي-ح3غ Ай бұрын
😅😅😅😅😅iko
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Ай бұрын
😅😅😅😅😅እኮ
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ህልምነው ምንቸገርአለው
@GeniNega-f8v
@GeniNega-f8v Ай бұрын
ewunet ewuneet nw
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb Ай бұрын
ይለቀቅልን❤❤❤
@MisraMisra-d8f
@MisraMisra-d8f Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ጉሉ አሚን
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي Ай бұрын
አሚን
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq Ай бұрын
ከሠይፈ ፍቅርይዞኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WhWd-k2d
@WhWd-k2d Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የቆቦዋ
@የቆቦዋ Ай бұрын
😅😅😅
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed Ай бұрын
እሱ የእንቁ ብቻ ነው አትልፊ. እንኳን አንች በርቀት ሄነሽ ስምረትም አልተሳካላት 😅
@flkr609Tune
@flkr609Tune Ай бұрын
❤በሚያ ሰው በይቶ ማፍቅር አይክብድም😂😂😂
@beezabet7533
@beezabet7533 Ай бұрын
ይሄን ድራማ ሳይ ሰው ባልቀርብ እላለው
@خديجه-ف1ن
@خديجه-ف1ن Ай бұрын
የእንቁ እናት በጣም ታሰዝናላች❤❤❤ስምራት ግን ያእጀን ናው የጋኛችው
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u Ай бұрын
ክርስቲያኖች በእግዚአብሄር ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኝ 😢🙏
@NahaNaha-ys3bg
@NahaNaha-ys3bg Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u Ай бұрын
​@@NahaNaha-ys3bgአንችንም አድርጌሽ አለሁ ❤🎉🎉🎉
@Samirah-c7m
@Samirah-c7m Ай бұрын
በአላህአትበይ ግርዲፍ አላህ የላይክመሠብሠቢያመሠላትደ😥👊👊👊👊👎
@اسياءعبدالله-ط5ض
@اسياءعبدالله-ط5ض Ай бұрын
Aye semret yesrashn yestesh
@wswd5859
@wswd5859 Ай бұрын
ማነው እንደኔ ስይፍን የሚወድ ❤😂😂😂😂
@IghhhHohj
@IghhhHohj Ай бұрын
ሥምረት😅😅😅የጇን😅😅አገኘች😂😂😂እሠይ
@MelakKonjo
@MelakKonjo Ай бұрын
አምላኬ እደው ሰይፈን የመሰለ ባል ይስጠኝ ከስደት መልስ
@SSada-d1j
@SSada-d1j Ай бұрын
አሚሚንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش Ай бұрын
አብሽሪ.ይሠጥሻል
@MelakKonjo
@MelakKonjo Ай бұрын
እንሻ አላህ
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح Ай бұрын
ይቺሰይጣንግን መታሰሯ የእንቁጓደኛ ደስብሎኛልሲያንሳትነው
@zainba6421
@zainba6421 Ай бұрын
ሰምርት የጆን ነው ያገኝቸው 😅😅😅
@ሀይማኖት-1111
@ሀይማኖት-1111 Ай бұрын
ዮዳን የሀረግ አይቶ የመጣ😢😂😂😂
@makdess3241
@makdess3241 Ай бұрын
133🤣ነኝ like አርጉኝ ከሀረግ ቤት ነው ሚመጣው 😂😂😂😂😂😂
@MekfiraGn
@MekfiraGn Ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤
@lidyagashaw-h2p
@lidyagashaw-h2p Ай бұрын
እኔም ሰይፈን እወደዋለሁ እንቁ ሰይፈን እዳተይው
@AsasSdsd-h9k
@AsasSdsd-h9k Ай бұрын
ወይኔየቁእናትእናስምረት😢😢😢😂😂😂
@FeizaAhmed-p5t
@FeizaAhmed-p5t Ай бұрын
ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Enatwa degmo bifetu des yilegnal ❤🎉
@UhHg-qi4nf
@UhHg-qi4nf Ай бұрын
የዕንቁ እናት የሳዛናቹት ዬት አለቹ❤❤❤❤
@WgdfgEgfgh
@WgdfgEgfgh Ай бұрын
ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Sameera857
@Sameera857 Ай бұрын
እስክ መቻም አተሰፍርኝም የመጀመርይ ነው 100😂አሰይኛ እህቶቻ❤
@AllQua-vm5mv
@AllQua-vm5mv Ай бұрын
🎉🎉🎉
@MmSs-v2t
@MmSs-v2t Ай бұрын
እናት እኮ♥️😢😢
@Rahi-x1k
@Rahi-x1k Ай бұрын
ይለቀቅልን
@GggMgg-l9c
@GggMgg-l9c Ай бұрын
ወየው ደስታዪ ጭብርብር አለችኮ😂😂😂😂
@مدينهمدينه-ت7ش
@مدينهمدينه-ت7ش Ай бұрын
ሚስኪን የእንቁ እናት አሳዘነችኝ 😢
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v Ай бұрын
አይ ስምረት😂😂😂😂ምግቡን አይታ ተቁለጨለጨች 😂😂😂ክፍ😅😅😅😅
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Ай бұрын
ለሚታረደዉ አማራ ፍትህ😢😢😢😢😢
@Marym-x8b
@Marym-x8b Ай бұрын
ዛሬ ገና ተዝናናሁ የእቁ እናት 😂😂😂😂ጀግና
@JooklGookl-w7f
@JooklGookl-w7f Ай бұрын
እኔ የምር ከማዳሜጋር ልጣላ ነው በፌሊም የተናሳ😂😂😂😂😂
@AfariSafari-js9ip
@AfariSafari-js9ip Ай бұрын
እኔም😢
@PeekrPeekr-w6q
@PeekrPeekr-w6q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
የሚወድን ባል ይስጠን
@foziya-ng3nz
@foziya-ng3nz Ай бұрын
እኔስ ይሄን ዳይመድ አውጥታ ሰው የቀበረችው ስምረት ናት መሰለኝ ይች ጉጠት 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ሴመስለኝ ኩማደሩ ሚሰቱን ገሎ እሱነዉ ከዛየቀበራት ስምርት ምንትመስላለችየጇንአገየኘች😂😂😂😂😂😂😂😂
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ሴመስለኝ ኩማደሩ ሚሰቱን ገሎ እሱነዉ ከዛየቀበራት ስምርት ምንትመስላለችየጇንአገየኘች😂😂😂😂😂😂😂😂
@chili5675
@chili5675 Ай бұрын
ፍትህ😢 ለተገፋው ሰሚ ላጣው አማራዬ😢💚💛❤
@fftata1307gmilCombadirFfat
@fftata1307gmilCombadirFfat Ай бұрын
wwoyoo uquu gara nama nyattii
@AlahWekil-r3c
@AlahWekil-r3c Ай бұрын
ስምርት ማነን መስላለይ 😂😂😂😂😊😊
@AmenatAhmeb
@AmenatAhmeb 26 күн бұрын
ቴዲ ሲያልቅስ ማነው እንደኔ ያለቀሰው አየ ፍቅር የስራሀን 😢😢😢😢
@TsagaAmen
@TsagaAmen Ай бұрын
ሃረ ኡኡ ኡኡ🙆‍♀️🙆‍♀️ ይለቀቅ 🤣
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي Ай бұрын
😅😜አይዋይለቀቅ
@BiniMan-l3v
@BiniMan-l3v Ай бұрын
ግማታም
@SheikhCell-oj7pd
@SheikhCell-oj7pd Ай бұрын
ስድብ ምንድነው ​@@BiniMan-l3v
@FgFgvgg
@FgFgvgg Ай бұрын
አረ የሰውልጅ ግማታም አይባልም😌​@@BiniMan-l3v
@FathihaFathiha-mg8fy
@FathihaFathiha-mg8fy Ай бұрын
አይይሰ ሥምረት 😅😅😅😅😂😂😂
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx Ай бұрын
ልቀቁየምትሉጤነኛናችሁተለቆየለእደ❤🎉🎉🎉
@fatumamohammed5531
@fatumamohammed5531 Ай бұрын
Ayi MAERYE tegest yemibale nger yelm eco😂😂😂
@SadamSeid-1
@SadamSeid-1 Ай бұрын
የዛሬው ያስቃልም ያሳዝናልም 😂😂😂😂❤❤
@ትንሷዬ
@ትንሷዬ Ай бұрын
የኔናት እደት አሳዘነችኝ የዕንቁ እናት እፍ 😢😢😢😢😢
@ZuzuZuzu-i7t
@ZuzuZuzu-i7t Ай бұрын
ቴድ ግን ልብሱን መቸ ነው እሚቀይረው ባድ ልብስ ፊልሙን ሊጨርስ ነውዴ ሆ 😂😂😂
@yoditbereket5534
@yoditbereket5534 Ай бұрын
ስምረት በቆፈርሽው ጉድጏድ ራስሽ ገባሽበት
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh Ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም የዘራቺዉን አጨደቺዉ
@አልፍያመሀመድ
@አልፍያመሀመድ Ай бұрын
ወይናት ስታሳዝን ❤❤❤❤❤❤
@Sofia-hr6vn
@Sofia-hr6vn Ай бұрын
😅ሊቀቂ🎉🎉🎉
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح Ай бұрын
ወይኔ ለእንቁናት እኔ ተሳቅቄ። መሞቴ ነው።
@EtaferawTekalign-m4p
@EtaferawTekalign-m4p Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉ😂
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 17 күн бұрын
ጨርቅ ነው መሠል ልጁ
@saliyaabadiiga
@saliyaabadiiga Ай бұрын
hatii hinquu na bochiiftee ka😢😢😢😢
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v Ай бұрын
ውይ ዛሬም ተቀድሚያለሁ እስኪ ላይክ አድርጉኝ😢😢
ዕንቁ (ክፍል 29)
27:21
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 55 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 18)
30:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 142 М.
የሚጠፍጥ መንድ አሰረሪ
8:08
ፅዮን ቱዩብ
Рет қаралды 223
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:56:21
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33