ዕንቁ (ክፍል 8)

  Рет қаралды 194,193

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Күн бұрын

Пікірлер: 793
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 2 ай бұрын
ወድሜ ሞቶብኛል😢😢😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢 እኔም ሀገር ልገባ ትንሽ ወር ቀረኝ እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ በሰላም እድገባ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
ሰላም ግቢ አይዞሺ እኛ እንሄዳለን የሞቱት አይመጡም ነፍስ ይማር ትዳሩንም ፍቅሩንም መውለዱንም ሀብቱንም በሰፊው ይስጥሺ ❤
@localuae9596
@localuae9596 2 ай бұрын
እህቴአላህይሶብርሽ
@Hayatmohammed-v9k
@Hayatmohammed-v9k 2 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህይሰብረሽ❤❤
@aminathassen6428
@aminathassen6428 2 ай бұрын
absheri Ehet Allah Kanchiga Yihun
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@AgAg-e3u
@AgAg-e3u 2 ай бұрын
ከአሥመሣይ ከሠብቀኛ ጎደኛ ፈጣሪ ይሰዉራችሁ😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Emabet-yt3rq
@Emabet-yt3rq 2 ай бұрын
በጣም
@WoretawBehabitih
@WoretawBehabitih 2 ай бұрын
በጣም
@WoretawBehabitih
@WoretawBehabitih 2 ай бұрын
አሜን ይሰውረን
@TnsTens
@TnsTens 2 ай бұрын
አሜን በጣም
@ThgGhg-l5l
@ThgGhg-l5l 2 ай бұрын
አሚን
@mghsw3508
@mghsw3508 2 ай бұрын
ኣየ ሰይፈ ልዩኮ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ😢❤❤❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 2 ай бұрын
እዉነት ማስልሺ እንዴ 😂😂😂😂
@DdtDeg
@DdtDeg 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ሀኑ
@ሀኑ 2 ай бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ድባርት በረቱልን ktiktok አይቶ የመጣ በላይክ 👍👍
@EeEe-x8q
@EeEe-x8q 2 ай бұрын
ደባሪትየ እርግዝናው አምሮባታን ነው ተሣሣትኩ😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@saraendis
@saraendis 2 ай бұрын
ከመቸዉ ተጋባቹ ሰርግ ሳናይ የኢቲዮጵያ ፍልም ወግ የለዉ😢😢😢
@muluSimbo
@muluSimbo 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@salamnana1310
@salamnana1310 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ай бұрын
በጣም😂
@EeEe-x8q
@EeEe-x8q 2 ай бұрын
ኧረኔም ገርሞኛል ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
@MahletGiday
@MahletGiday 2 ай бұрын
Wellcom❤❤❤የሰይፈ እህትና ስምረት ምትባሉት ፈጣሪ ይድፋችሁ ተንከሲሶች የዕንቁ አባት ልብ ድካማቸው እንኳን ተነስቶባቸው ስምረት እና እህቱ ምንም አልመሰላቸውም እስከዛሬ ካየንው የዛሬው ነው ያቃጠሉን ድራማ መሆኑን እንኳን እስክንዘነጋ ድረስ አደረጉን
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 2 ай бұрын
ካስመሣይ ከውሸታም ጎደኛ ይጠብቅን ቅመሞችየ አቃጥላ ልደፍኝ ነው 😢😢😢
@NejatAhmed-f4x
@NejatAhmed-f4x 2 ай бұрын
አሚን አሚን
@NejatAhmed-f4x
@NejatAhmed-f4x 2 ай бұрын
አሚን አሚን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HhfFug-vq7l
@HhfFug-vq7l 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
አሚን🤲
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd 2 ай бұрын
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” - ፊልጵስዩስ 1፥2
@የእፉዬእናየናታንወዳጅነኝ
@የእፉዬእናየናታንወዳጅነኝ 2 ай бұрын
ታዉ ደባሎችን ምዕራፍ ሁለት ቀጥሉልን ታዉደባሎችንምዕራፍሁለትቀጥሉልን እህህህ አበረዋ😢😢😢ናፈቀኝ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 2 ай бұрын
አበረ😂😂😂😂
@HhfFug-vq7l
@HhfFug-vq7l 2 ай бұрын
😂😂😂
@MekilitKibatu
@MekilitKibatu 2 ай бұрын
Satwash afkrshwal😂😂😂😂
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 2 ай бұрын
@@የእፉዬእናየናታንወዳጅነኝ ፕሮፋይልሽ ላይ አለኮ🤭🤭😁😁😁😁😁
@DfhhDgghh
@DfhhDgghh 2 ай бұрын
የብሮባይልሽ ነገትስ😂😂😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
እንቁ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤
@SarhAlhadhse
@SarhAlhadhse 2 ай бұрын
የኔዘዋሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@iphoniran8369
@iphoniran8369 2 ай бұрын
ውይ የጓደኛ ሸረሪት ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@tksttkst
@tksttkst 2 ай бұрын
አደረ እንቁም አባቷም ምንም መሆን የለባቸውም 🙏😢😢😢😢
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 2 ай бұрын
ዛሬ በጣም ነው የከፍኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ቅመሞችየ 😢😢😢😢
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 ай бұрын
Ayzushe
@localuae9596
@localuae9596 2 ай бұрын
አኔዉድአይዞሽአላህጭቀትሽንያሦግድልሽ❤❤
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 ай бұрын
Ayizoshi ima😢😢❤❤
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አብሲልእዩ
@አብሲልእዩ 2 ай бұрын
Ayizosh egzabher yasibish
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 ай бұрын
በዚች ህይወቴ ሁሉን ነገር አየሁ ያላየሁት ነገር ቢኖር ትዳር ነውና ጌታ ሆይ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ መኖር አድክሞኛል ሁሉም ነገር ከንቱ መሆኑ ገብቶኛል
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
ያማረና የሠመረ ትዳር አሏህ ይወፍቅሽ ውዴ❤❤
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 2 ай бұрын
የኔ ውድድድድ አላህ የሚያከብርሽን እና የሚወድሽን ልጂ ይስጥሽ አብሽሪ ዛሬ የተከፋ ነገ ይስቃል የማታ እንጀራ ይስጠን እኔም ድክምምም ብሎኛል ግን እጂ አልሰጥም አላህየ ከኔ ጋ ነው 😍😍
@Hasbunallahweniemelwekil
@Hasbunallahweniemelwekil 2 ай бұрын
አሏህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ 🎉🎉🎉
@emushewatube
@emushewatube 2 ай бұрын
እንቁ ቴዲን ነዉ ማግባት ያለባት ከተከሲስ ጓደ ይጠብቀን በነገራችን ላይ እያሳሳቁ ጉድጓድ የሚቆፍሩ ሰዎች በዙራችን ይኖራሉ እራሳችንን ከአስመሳይ ሰዎች እንጠብቅ
@Soryen-tc5ov
@Soryen-tc5ov 2 ай бұрын
አረ አታጓጉን ልቀቁልን ተለቀቃችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተደፍቼ ነበር ስሮጥ የተለቀቀ መስሎኝ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 2 ай бұрын
ሳምሪ የሰይጣን ታላቅ እህት ናት መሰለኝ😂😂😂😂
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 2 ай бұрын
ኧረ ይች ሰይጣን እራሱ ይቀናባታል 😂😂😂😂😂
@Medinaa-i3h
@Medinaa-i3h 2 ай бұрын
ቀላል
@tsehayttube
@tsehayttube 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ساره-ض8ب
@ساره-ض8ب 2 ай бұрын
😂😅😅😅😅
@HsjLkjp
@HsjLkjp 2 ай бұрын
🥱🤣🤣🤣🤣😊
@eett1683
@eett1683 2 ай бұрын
ከአስመሳይ ሶው ፈጣሪ ይጠብቀን
@BetyLidya
@BetyLidya 2 ай бұрын
አሜን
@temr8492
@temr8492 2 ай бұрын
ወይኔ የዛሬውስ ሠርግ ሥጠብቅ ተገንፎው ጀመራችሁሣ ክክክክክክ እኔግን ድራማ መሆኑን እያወኩኝ ለምንድነው በዚህልክ የተናደድኩት ሥምሪ የሥራሽን ይሥጥሽ 😢
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
እኔስ ብሆን😊
@Zainab-s5w
@Zainab-s5w 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ልቀቁ ቶሎ ቶሎ የምጓጓለት ነው
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 2 ай бұрын
ተለቋልእኮ
@MoHammed-qs5mh
@MoHammed-qs5mh 2 ай бұрын
Fiyori gin betam asmesayineshi edet begadegn layi edih yideregal kemetfogadegn alah yitebken
@MalekamSaudi
@MalekamSaudi 2 ай бұрын
ከአስመሳይ ሰዉ ይጥብቀን
@ComCeil-tz1tg
@ComCeil-tz1tg 2 ай бұрын
ከ አስማስይ ጎአዳኛ yisawurani😭😭😭ሳይፋ ምርጥ ሣው ❤️❤️
@worknshail
@worknshail 2 ай бұрын
ፎቶ ነዉ እንደ አይይይይይ ልቀቁት ❤❤❤❤
@KadstKedst
@KadstKedst 2 ай бұрын
ካስመሳይ ጎደኛ እግዚአብሔር አምላክ ይሰዉራችሁ😢😍😍
@tewbwchworku2220
@tewbwchworku2220 2 ай бұрын
Tikikili amen
@tewbwchworku2220
@tewbwchworku2220 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب 2 ай бұрын
ለሁላችን እዴ ሰይፈ ኣይነት ባል ይስጠን ከኣስመሳይ ጋደኛ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤
@GaleAyele-qn5ye
@GaleAyele-qn5ye 2 ай бұрын
ለማንም አርግዛሽ ናይ እንዴ ሴይፍ አይነቱ የገባሻል😏😏🙄
@ahmadAhmab-pe1ew
@ahmadAhmab-pe1ew 2 ай бұрын
​@@GaleAyele-qn5yeልጁ ከሊላ ነው አይደል
@HdFb-gv8bg
@HdFb-gv8bg 2 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂​@@GaleAyele-qn5ye
@mareyam_enata
@mareyam_enata 2 ай бұрын
የፊዮሪ ክፍት ስጠላ የላም ተጨመርች ውይ
@ሚጣወሎነዋ
@ሚጣወሎነዋ 2 ай бұрын
እስቲ ኮሜቶች አይዞሺ ከጎንሺ ነን በሉኝና ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
@ኢማንሚዲያ
@ኢማንሚዲያ 2 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል
@SennafHasan
@SennafHasan 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔእህት ያልፋል
@Hamdiya-b2p
@Hamdiya-b2p 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ያልፋል የዕቅድ ነገር
@ZebibaBderuBderu
@ZebibaBderuBderu 2 ай бұрын
አብሽር አላህ ከጎንሽ ይሁን ምናለበት ቢቻል የፈለግሽውን ያክል ሰብስክራብ ባድርግሽ ስልኬ አንድ ነው
@CsgJr
@CsgJr 2 ай бұрын
አይዞሽልኝ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 2 ай бұрын
ሰረግ እያሳሳቀ ድህነት ለቅሶ እያሰለቀሰ ክብረት አለች አያቴ ወየዉ ካረታ አሲዞ ሰረግ 😂😂😂 ስምረትና አዚብ በናተ ምክናየት ጨጓራየ አገልግሎት መስጠቱን አቁሞል😡😡😡😡
@Marym-x8b
@Marym-x8b Ай бұрын
እደሰይፈ ባል ይሰጠን ❤❤
@OmuNebil-p3n
@OmuNebil-p3n 2 ай бұрын
ሲጋቡ ሳያሳዩ ተጋቡ እና አብረው ሆኑ አይ የኢትዮ ድራማ😂😂 የኢንዶሚ አሰራር ይመስል ፍጥነታችሁ ክክክ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 2 ай бұрын
😁😃
@rgfg336
@rgfg336 2 ай бұрын
ጎቦዞች ቶሎ ቶሎ ልቀቁን እሺ ❤❤😊😊
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
እዉነት ነው እኮ እያሳሳቁ የሚቀብሩ ሰዎች አሉ
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 2 ай бұрын
አረ ድራማ መሆኑ እያወቅኩ ምናደደው ነገርስ 😊
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@memeEthiopia
@memeEthiopia 2 ай бұрын
ማነው እንቁቁን እደኔ የሚወድ በዚህ ድራማ በፊወሪ የተናደደ❤❤በላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor 2 ай бұрын
ይችን ፌዮሪን እደኔ ማነዉ የሚጠላት በሁሉም ፊልም ላይ አልወዳት የምር😮😮
@Fatma-jx5on
@Fatma-jx5on 2 ай бұрын
ወላሂአኔም ሥጠላት❤❤❤
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
ጎበዝ ስለሆነች ነው አይዞሽ
@memeEthiopia
@memeEthiopia 2 ай бұрын
ከምቀኛ ጓደኛ እግዛብሔር ይሠውረን
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
እንቁ ገንፎ አልባም ብላ ነበርኮ 😂
@masaratmasarat-tc5op
@masaratmasarat-tc5op 2 ай бұрын
ደሞ ሳትወልድ በላች😂😂😂
@ፍቅርነሽእናቴ
@ፍቅርነሽእናቴ 2 ай бұрын
አየ እንቁ ሰርጉን ሳንተላ ወደ ገደለው ገባችሁ ❤❤❤
@Makka2023-yd7rc
@Makka2023-yd7rc 2 ай бұрын
የኔቢጤ መልካምነትህ ልክእደኔያአላህ አላህይጨምርልኝአሜን🌹🌹🌹💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seidahmed3355
@seidahmed3355 2 ай бұрын
ዴባሪት ልወልጂነዉ ማለነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የራያዉ-ኸ1ከ
@የራያዉ-ኸ1ከ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor 2 ай бұрын
የተመታሺ😂😂😂
@seidahmed3355
@seidahmed3355 2 ай бұрын
@@SameeraShukoor የምሬነዉኮ ዉዴ 8ቀንመዉለዲከተጀመረ ማ ጥሩነዉ 😜😜😜😜😜
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 2 ай бұрын
ግን ሲጋቡ ሳናያቸው 😂😂❤❤
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 2 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ እንደትስ ልትወደው ቻለች
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 2 ай бұрын
እነሡ እራሡ በህልማቸዉ ነው የተጋቡት😂😂😂
@Hafuየስልጤlij
@Hafuየስልጤlij 2 ай бұрын
እኔ ግን ስምረትን በአካል ባገኛት አለቃትም በእውነተኛ ህይወቷም እንዲህ ናት መሰለኝ ጭራቅ😂😂😂😂
@emutgabu817
@emutgabu817 2 ай бұрын
እንደዚ አይደለችም ፊልም ነው
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
አፈር ግቢ አላለይም ይች ተከሢሥ አች አፈር ግቢና ሾይጣን ጠቃጠልኩኮ😂
@toibaseid8204
@toibaseid8204 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ferhywotteliila4332
@ferhywotteliila4332 2 ай бұрын
በስመአም ስምረት ግን በጣም ክፉ ነች
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ሲጋቡ ሳናይ ተጋቡ አይይይ ጉጉታችንን ገደል ገባ😢😢
@TemreFkr
@TemreFkr 2 ай бұрын
😂😂😂
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ተወዳጆች በርቱ ❤❤❤
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል 2 ай бұрын
አንድ ክፍል አምልጦኛል እንዴ ሰርጉሰ ደሞኮ አትወደውም ነበር እንዴት በፍጥነት ተዋደዱ እሯ
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
ሠርግ የለም🙈🙈😂😂😂😂
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 2 ай бұрын
አይ ስምሪ መጨረሻሽን ለማወቅ ጓጓሁ እቁዬ አላወቅሽ ጉድሽን
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 2 ай бұрын
ልቀቁልን እረ የተለቀቀ መሥሎኝ እየሮጥኩ መምጣቴ😂😂
@Meron-m4w
@Meron-m4w 2 ай бұрын
የታለ ሰርጉ 🙄🙄🙄🙄🙄👍👍👍👍
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 2 ай бұрын
እኛ በላነው በጓዳ 😂
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 ай бұрын
ክክክክክክ​@@TubaMuhamed
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 ай бұрын
​@@TubaMuhamedወጡእንደትነበር??????
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
😂😂😂 ጠይቂልን
@kalkidan5311
@kalkidan5311 2 ай бұрын
😮😮😮😅😅😅😅
@hani-xk7ws
@hani-xk7ws 2 ай бұрын
እደዚ አይናት በል ይስጠን❤❤❤❤❤
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 2 ай бұрын
ካስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀነ❤❤❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከአስመሳይ ጓደኛ ሰውረን
@EkrOekek
@EkrOekek 2 ай бұрын
ስምረት እደዚ ምቀኛ አትሁኝ
@TgastTgast-s8m
@TgastTgast-s8m 2 ай бұрын
ከአስማሰይ ጌደኛ ይጠብቀን
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 2 ай бұрын
ሰይፈ😢😢 እቁ እዳርቂው ሰይፈን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ኤረ እነዚህ ተንኮለኞች አባትየውንም ልጅቷንም ልደፏቸው ነው 😂😢
@MeseretMesi-fu8yi
@MeseretMesi-fu8yi 2 ай бұрын
Betam habtam bet new bilachihu yemigb terepeza enkuan yelewum
@abinaytabini3273
@abinaytabini3273 2 ай бұрын
የለዛዉ አድሱ ዳጊ እዚህ ይምጣልን🙏
@salamam9532
@salamam9532 2 ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት አስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@MuhammedK-sb2ck
@MuhammedK-sb2ck 2 ай бұрын
በሰላም ያስገባሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ
@SamsungBdy-o9n
@SamsungBdy-o9n 2 ай бұрын
ኤረ ፈጣሪ ሆይ ከአስመሳይ ጒዲኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከልቤ ነው ውይይ ወገኖቸ ሚስጥራችንን በውስጣችን መያዝ እንልመዲ
@mekdeshabtamu6695
@mekdeshabtamu6695 2 ай бұрын
የኔ ዉድ አላለችም ወይለከይ❤❤❤❤🎉🎉
@AaSs-s5u8s
@AaSs-s5u8s 2 ай бұрын
ይለቀቅ ልን ሳልሞት😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@jd8Nffn
@jd8Nffn 2 ай бұрын
እንቁ❤❤❤እንቁየ❤❤❤ ደምባሪት❤❤❤
@SaraSedd-m8t
@SaraSedd-m8t 2 ай бұрын
እውይ ኣስመሳይ ዓሪክ መሓረና
@FyvdR6gg
@FyvdR6gg 2 ай бұрын
በፈጣሪ እኔ በዚች እባብ የተነሳ ላብድነዉ ፈጣሪሆይ ካስመሳይ ጓደኛ አተዉ ጠብቀን😢😢😢😢😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 2 ай бұрын
አረ ልቀቁት ❤❤❤❤😂😂
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 2 ай бұрын
ዊይ ሰው ክፉ 😮😮😮😮😮 አቃጠለችኝ ሳ
@AyshaKemal-oc8qy
@AyshaKemal-oc8qy 2 ай бұрын
ማፊ ሰርግ😂😂😂
@HdyggFughhh
@HdyggFughhh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 2 ай бұрын
ቤታቸውን ለባንክ አስዘው የደገሱትስ😂😂😂
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ደሞ አች ባራጣ አደል ያገባችዉ
@DdtDeg
@DdtDeg 2 ай бұрын
እዋ
@Abelo-b
@Abelo-b 2 ай бұрын
የለዛው አዲሱ ዳጊ የሚገርም ልጅ ነው እዚላይ አሰሩት ይጠቅማችዋል ይምጣ ምትሉ እስኪ like👌🏻👌🏻
@የእናቴታሪክ
@የእናቴታሪክ 2 ай бұрын
እረ ቀጣይ ይለቀቅልን❤
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
እንኮን መጣችሁ ደምሩኝ የስውደስታ የማስደስታችሁ ብቻ❤❤
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 ай бұрын
እረ ተጋቡ ማለትነው ሰይፈ እና እንቁ❤😂
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 2 ай бұрын
እሰታ ይሁን ልጅ የሚያደርግ የለም እግዚአብሔር ይረዳቸው እቺ ባለጌ ጉደይ ደህንነት ምንም መለአት አይደለም
@MintamirMintamir
@MintamirMintamir 2 ай бұрын
Kazi buhala ataqoyut betam das yilal
@JttHfx
@JttHfx 2 ай бұрын
የኔም ጓደኛ ትዳሬን አፍርሳዋለች😊
@FireYemareyam
@FireYemareyam 2 ай бұрын
መቼም እንደስምረት አርጋ ነዉ እንዳትዪኝ
@shalsuwhsjwwjw
@shalsuwhsjwwjw Ай бұрын
ከአስመሳይ ሰው እግዚአብሔር ይሰውረን 😢😢
@IeeuUeur
@IeeuUeur 2 ай бұрын
ለኛ ክፋ ከሚያስቡ ሰቦች ይሰውረን😢 ለሰቦች ክፋነገር አናስብ እግዛብሄር ለሰቦች መልካምጅ ክፋ አታስቡ ይላል
@TesfameshChufo
@TesfameshChufo 2 ай бұрын
Are qexayi Yileqeqilin ❤❤❤❤😂😂😂
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 ай бұрын
ይገርማል የስምረት መጥፍነት ስይፈ የተባረከ❤ እንቆየ
@MominaFedlu
@MominaFedlu 13 күн бұрын
ወይኔ ስምረት እና አዜብ ይድፋችሁ ግን ድራማመሆኑን እያወኩ የምናደደው ነገርስ
@Be8tys
@Be8tys 2 ай бұрын
ከስምረት አይነት አስመሳይ ጉዋደኛ ፈጣር ይሰዉረን
@سعيدد-ق9ط
@سعيدد-ق9ط 2 ай бұрын
እንቁየ😪❤❤❤❤
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 2 ай бұрын
ተመቸዉ ተመቸዉ ነዉ ማለቴ ሰረጉን አላጀንም🤭🤣🤣🤣🤣
@ሰለመዊት
@ሰለመዊት 2 ай бұрын
Latmlkchi kibri silalchu enmsgnaleni🙏🏿🙏🏿
@rutiWele
@rutiWele 2 ай бұрын
አኔ ሰርጊ ኣላየሁም ጉድ😂😂😂
@MekidesWonde
@MekidesWonde 2 ай бұрын
Esike Zarie Kayehut Dirama Yihie Betam Ask keyamie New Tekol Bicha Eshi Min Enimar Adadie Eko Kesitetim Metarem Ale Ancnhe Simiret Tebiyewa Kesitetish Berinishu Bihon Temeleshe Asimesay Sew Bezich Midir Yitifa Yihin Comment Yemitanebu Hulu Ke Asimesay Gadeguna Fetariy Yitebikachew Amen 🙏🙏🙏💚💚💚🧡🧡🧡❤️❤️❤️
@BezuyeWork
@BezuyeWork 2 ай бұрын
ደሞ ከመች ጀምሮ ነው ሳይወለድ ገፎና ሙቅ
@SintiTale-r5h
@SintiTale-r5h 2 ай бұрын
😂😂😂 Yasazena Ejeg Betam
@smartraya1047
@smartraya1047 2 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ..ቶሎ ቶሎ መልቀቃችሁ ያስመሰግናችሗል.......ከ45 ደቂቃ በታች ግን ይደብራል...... እረዘም አድርጉት .. ቢያንስ 1ስዓት ...
@DinkeAbebe
@DinkeAbebe 2 ай бұрын
በዛ ተንኮሉ😢😢😢😢😂❤❤❤
@Rahi-x1k
@Rahi-x1k 2 ай бұрын
ቆይባለፈዉ ክፍልኮየላትም ነበር ምኔ ገፋሆዷ😂😂😂😂
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 2 ай бұрын
😂😂😂😂ዬኔም ጥየቄ ነዉ
@TemreFkr
@TemreFkr 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ልብሥ ጠቅጥቃ ነዉ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 ай бұрын
አንደዬ ድልብ በሬ አንደዬ ቀለበት እያላችኹ ስታዝጉን ቁይታችኹ ሠርጉን ሳናይ እንጠር አላችኹ😂😂ምነው እርግዝናው የምር ነው እንዴ😅😅😅😂😂
@WhWd-k2d
@WhWd-k2d 2 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም ያሣቀኝ ኮሜንት
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 2 ай бұрын
እኔ እንደዚህ ዓይነት ድራማ አልወድም ክፋት በጣም ያስጠላኛል ዘልዬ ክፍል 7 እግር ጥሎኝ ነው የገባሁት
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 2 ай бұрын
ወይኔ የተመቱ ሁለታቸዉ አብሶ የልብ ጋደኛዋ አቤት ክፋት
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm 2 ай бұрын
እከንበሰለምመጠቹ😂😂😂❤❤❤
@LpP-hl2eh
@LpP-hl2eh 2 ай бұрын
ይች ፊወሪ እምትባል ልጅ ግን በየሄደችበት ማስመሰል ነውዴ ስራዋ 😮😮😂😂😂😂
ዕንቁ (ክፍል 9)
42:13
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 252 М.
ዕንቁ (ክፍል 29)
27:21
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 97 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
በአቋራጭ ክፍል-1
28:00
Abule Movies
Рет қаралды 46 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 307 М.
ኑሪ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ  ታሪክ @Amin_media
2:07:50
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 14 М.
ዕንቁ (ክፍል 12)
36:53
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 160 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН