..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው አላገባሁም...ተወዳጅዋ አቀንቃኝ ኤልሳቤጥ ተሾመ በአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ በኢቫንጋዲ ቲዮብ መጣች Seifu on EBS

  Рет қаралды 221,295

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው አላገባሁም...ተወዳጅዋ አቀንቃኝ ኤልሳቤጥ ተሾመ በአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ በኢቫንጋዲ ቲዮብ መጣች Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 432
@twcl7365
@twcl7365 3 жыл бұрын
ሰይፉሻ አጠያየቅህ ለሞራሏ በጣም አሪፍ ነዉ ተባረክ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ ከመጥፍ አደጋና ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@oneloveethiopia8384
@oneloveethiopia8384 3 жыл бұрын
Amen
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 3 жыл бұрын
Amen
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 3 жыл бұрын
Amen
@alnasr9224
@alnasr9224 3 жыл бұрын
አሚን ማሬ😘😘😘😘
@fatum1999
@fatum1999 3 жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ፋጡም
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ከምር ሰይፍሻ በጣም እናመሠግናለን ስላቀረብክልን ዋውውውድምፅሽያውነው
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@jajah7767
@jajah7767 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል... በሂወት እንካን ያለች አይመስለኝም..ነበር....ወይይይ. ትልቅ..ሰው...ኤልስዬ.....ሰይፉ እናመሰግናለን.... !!!!
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ
@chuchumarge5736
@chuchumarge5736 3 жыл бұрын
አሜን
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 3 жыл бұрын
አሜን
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
አሜሜንንን
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
አሜን
@fantakebede5008
@fantakebede5008 3 жыл бұрын
amen
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ኢትዮጵያ ውስጥ በጉቦና ገላን በመቸርቸር እውቅና የሚገኝበት ሀገር ነች 🙄🤭አሁንም አረፈደም በርቺ የኔ ቆንጆ 💞👍
@yednayednk4353
@yednayednk4353 3 жыл бұрын
አንቺ ቸርችረሽ ነበር
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
@@yednayednk4353 menaw ascherchari neng alshe awon Ethiopia shermutana laba naw yemetawqbat ktawaqewochu west betam teqitochu nachaw awaqiwoch setochu segachawen charcheaw naw tawaqi yamehont
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
Ayibalim
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 жыл бұрын
አይባልም ሴት ነሽ አይደል ነገ የአንቺንም እጣ አይታወቅም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
የድል ገዳይ ሆኖ እንጂ ትልቅ ቦታ አለምን መዞር ያለባት ነበረች ኤልሲ ቢሆንም እንኳን በሰላም አየሁሽ ብቻ በጣም አድናቂሽ ነኝ ትዉልዴ ሐረር እድገቴ አዲስ ነዉ
@bezas7edge190
@bezas7edge190 3 жыл бұрын
ሰይፉ የእውነት እንደዚህ ነው መስራት በሳምንት ጠብቀንሕ በቃ ማየትያለብን እደዚሕ ነው ዛሬ አስደስተኸናል ኤልሳቤጥ ልጁን ያያቹ እኮ ሰምተነዋል አይገልፀውም 🙏❤️
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የቡዝዬን ዘፈን ድጋሚ የሰራችው የምር ገራሚ ነው 🥰
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ ስላየንሽ ደስብሎናል ከዚህ የማይቀየር ድምፅ ጋር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ባንቺ ዘፈን ዘጠናዎቹ ላይ ተፋቅረንበታል ተዋደንበታል ወደ ትዝታ መለሽኝ አመሰግናለሁ
@ruqiyaawol1070
@ruqiyaawol1070 3 жыл бұрын
ይገርማል ይች ልጅ አገር ዉስጥ ያለች አይመስለኝም ነበር በጣም ቆንጆ ልጅ ነበች
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን🙏
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
የልጅነት ግዜዬን አስታወስሽኝ እውነትም ዘፈን ድሮ ቀረ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign ይቻላል
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@emusahele2127 ነይ በይ ፕሮፋይሌን ስትጫኚ ጥሩ ነገር ትመለከቻለሽ ጎራ በይ ዉዴ
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
She has a beautiful voice ❤️❤️
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ ከምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊብን💜አይ ስንቱ ጆሮአችንን ሲያደማ እናንተ እየተደበቃችሁ😓😢
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ኤልሱ አብርሀም ወልዴ ቢሰማ በእርግጠኝነት ወደ ምትፈልጊዉ መሰመር ያስገባሻል?
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
አላህ ይዘውጅሽ ትዳር ትልቅፀጋነው። እኔም ላገባነው ፡ ጠርቻችሁአለሁ መቅረት ክልክልነው።
@blenassefa5447
@blenassefa5447 3 жыл бұрын
Congratulations dear
@hawlthasan4700
@hawlthasan4700 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ኒካህ ታሰርኩ አላህ ያሳምርልን
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 3 жыл бұрын
congra dear
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 3 жыл бұрын
@@hawlthasan4700 lanchim melkam yetidar zemen yihunlsh
@hawlthasan4700
@hawlthasan4700 3 жыл бұрын
@@makihabeshawi630 አሚንንንንንንን ለሁላችንም
@heniheni7495
@heniheni7495 3 жыл бұрын
አይ ሰይፉ እሱ አግብቶ ወልዶ ደስተኝ ሆኖ እየኖረ።እንኳን አላገባሽ ይላታል
@hanagetu8065
@hanagetu8065 3 жыл бұрын
sis don't take it seriously but he doesn't want to think bad way that why🤩
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
እንደኔ ግን ለስሜቷ ለመጠንቀቅ ያደረገው ሙከራ ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837 በትክክል
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 3 жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837 ልክ ነሽ 👍
@lovepice1328
@lovepice1328 3 жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837 Tikekl Seyfu Gelx Sew New
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ሠይፍሻ የኛ አሰታዋሽ ሣቂታው ኤልሣቤት መልካም እድል
@samirtubeyelijochteret8107
@samirtubeyelijochteret8107 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ አምላክ ይርዳሽ
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም አሪፍ ስራወች ነበሩሽ አሁንም ቆንጆ ድምጻዊ ነሽ በርቺ 😍😍😍
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
Ok
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@geni8049 thanks ፕሮፋይሌን ተጫኚ በቻናሌ ቆንጆ ነገር ታያለሽ ዉዴ 🙏🏻
@emu1070
@emu1070 3 жыл бұрын
ወይኔ ዘፈንዋን ስወደው እኮ የኔ እናት ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዛ አይ ጦቢያ ችሎታ ያለው ታፍኖ የሚኖርበት ሃገር እነ ኤጌሌማ ያለ ችሎታ አለምን ይዞራሉ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@fatumamohamedfatum9805
@fatumamohamedfatum9805 3 жыл бұрын
Ekoo. Ena sem. Ayetaks
@yeneneshgebire1648
@yeneneshgebire1648 3 жыл бұрын
ሰይፍዬ ተባረክ በጣም የምትቆጨኝ ሰው ነበረች ይህን የመሰለ ድምፅ ይዛ ነው የጠፋችው እና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ዋው ነው ድምፃዋ 👍🏻👍🏻
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
She is so beautiful 😻
@luluhide5828
@luluhide5828 3 жыл бұрын
ልጁን ያያችሁ አሀ እስቲ ጠቁሙኝ ቆየሁ ካየሁት ወይኔ አይኑ ናፈቀኝ እዚሁ ቅርብ ነው አሀ እርቆም አልሔደ አውቆታል መሰለኝ ወይኔ እንደተወደደ ዋውውው በ1993 ዓ/ም ዘፈኑ ሲወጣ ብዙዎች ሲያለቅሱበት እኩል ያፈቀሩ ነበር የሚመስሉት አይይይ አፍቃሪዎቹ ትዝ አሉኝ!!!!!
@fatumazeynu4012
@fatumazeynu4012 3 жыл бұрын
😂😂👍
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
LuLu Hide ? do you know love ? because u r pro TPLF racist youtuber supporter and those pro TPLF youtuber do not know love and harmony. Please come and be ethiopian. thank you we love you
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
@@luluhide5828 LuLu enie tsotawi fiker alalkushim ( i do not mean sexual love. i knew you are married and you have children, but i mean love of your country, love of your people, love of humanbeing, even i do not believe that you love the Tegaru who i supported what i can).... etc
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
@@luluhide5828 hahahahaha anchi enkon bal silagebash bechekecchikeshim emikeyer neger aynorim gin enie set ferche salageba endalker keset emytebek negerbatnagere tiru nw lezawum ke Tigray ager eshi enie alchekechikeshim degmo atitegnim endie
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
@@luluhide5828 endie LuLu minden nw emiasafregn enie emiasafregn neger alserahum ! salawuk yeserahut sihetet kalem yikerta Lemeteyek alfrem yaw endemanegnawum sew lisesat silmchil
@solomonbogaleofficial7136
@solomonbogaleofficial7136 3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ፣ ህይወት አጭር ናት ፣ ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ ፣ በመዋደድ ፣ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ ዘና ፈታ ብለን እንኑርባት💝💝💝
@ehetnashadane2763
@ehetnashadane2763 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 3 жыл бұрын
awo tikikilnak
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
ድምፁዋ ስታወራም ስትዘፍንም አንድ ነው ውይ ድምፁዋ ምንም የማይቀየር ሲገርም
@emu8244
@emu8244 3 жыл бұрын
ይገርማል ኣይቻትም ኣላውቅ ስሟንም ሰምቼ ኣላውቅም ግን ስራዎቿን ሁሉ ኣውቃለው ስላየኋት ደስ ብሎኛል ጎበዝ ነሽ በርቺ ኣሪፍ ኣሪፍ ስራ ኣሳይተሽናል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
ግልፅ ሰው! እንቅጩን ነው የምትናገረው:: ተመቸቺኝ በጣም::💚💛❤️
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ዘፈን በጣም ነው የምወደው አይገርምም ይህን የመሰለ ችሎታ ይዘሽ አለመታወቅ እናትዬ በርቺ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የልጅነት ፍቅር አስታወሽኝ ❤❤❤ በርቺ❤❤❤ እንኮን ደህና መጣሽ ❤❤
@kasahuntilahun6860
@kasahuntilahun6860 3 жыл бұрын
እህቴ በህይወት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ኤልሲ በወቅቱ በጣም ተወዳጅ ነበረች።ሰይፍዬ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 жыл бұрын
ኤልሳቤት ከስንት ግዜ በኃላ ስላየኃት ደስ ብሎኛል የደራሲ ሶስና ታደሰ ጏደኛ ነበረች በቅርብ አውቃት ነበር ከሶስና ጋር መስራት የምትፈልግ ከሆነ የኤልሳቤትን መገኛ የምታውቁአት አገናኙኝ አመሰግናለሁ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 жыл бұрын
አስማት የሆነ ድምጽ ልዩ ብቃት ኤልሲዬ በርችልኝ እህቴ ሰይፍሻ የተረሱት አስታዋሽ ነክና እግዚአብሄር ይባርክህ
@adisalem1512
@adisalem1512 3 жыл бұрын
ኤልሲ ይቅናሽ በርቺ tnx ሰይፉ ደሞ ያገርህ ልጅ ናት ምን ላይ እንደደረሰችም እንደምትነግረን ተስፋ አደርጋለው ድጋፍህ ያበረታታል
@yofi596
@yofi596 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ ኤልሲዬ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ❤
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 3 жыл бұрын
የዘጠናዎቹ ትዝታ ነች ምርጥ አቀንቃኝ አልሳቤት አይዞሽ ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል ሰይፍ ግን ገላገለሽ አይባልም
@HibaJemal-d8r
@HibaJemal-d8r 4 ай бұрын
በጣም በጣም ነዉ የምወዳት ኤልስዬ በርቺልኝ
@emebetlegesse6214
@emebetlegesse6214 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ you are so nice eko በእውነት. ሐረር ሳድግ I remember ኤልሳቤት😍 More blessing to you♥️🙏..Thank you...
@kassahungebremeskel7332
@kassahungebremeskel7332 3 жыл бұрын
ሄልሲ ከልብ ነው የምወድሽ ያንቺን ድምፅ ስሰማ በጣም ነው የምረጋጋው የብዙዬን ዘፈኖች ባንቺ ድምፅ ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ብሎኝ የማዳምጠው አመሠግናለሁ ሠይፉዬ ሄልሲን ስላቀረብካት WOW !
@tarikufekadu5412
@tarikufekadu5412 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ያገሬ ልጅ ድሮ ቀረ አለ ዘፋኙ
@hailus7714
@hailus7714 3 жыл бұрын
Wow, She has excellent voice !
@gfasil751
@gfasil751 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ ኑሪልን ❤️
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wudochi endemamer emelsalehu
@weyzendero
@weyzendero 3 жыл бұрын
Ene lagbash,,konjo nesh, enem wendawend negn,, abren enenur..🥰
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
ዉይ በማርያም አድራሻዋን አፈላልገህ አግኛትና እዉን አድርገዉ!
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 3 жыл бұрын
😆😆
@weyzendero
@weyzendero 3 жыл бұрын
@@ነፂምንሊካዊት eshi, gen adrashawan felgilegn, kedro jemro ewedat neber, ahunem ewedatalew
@weyzendero
@weyzendero 3 жыл бұрын
Awo ke mere new, yesuwan adrasha lakilegn, south Africa new yeminorew
@weyzendero
@weyzendero 3 жыл бұрын
Awo ke mere new, yesuwan adrasha lakilegn, south Africa new yeminorew
@Truth-12
@Truth-12 3 жыл бұрын
I am soooo happy to see the legend Elisabeth Teshome...
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እንዴ ስይፍ ምን ማለትህ ንው እንኮን አላገባሽ አንተ ሚስትህን እያቀፍክ እየተኛህ ትገርማለህ ደሞ ስለአዲስ አበባ ስትናገር ሁሉም በሩን ዘግቶ ንው ያልከው እንደናንተ አይንቶቹ ናቸው በራችሁ ዝግ የሚሆንው እንጂ ደሃው ሁሌም ቤቱ ክፍትንው ይርዳዳል ዝም ብለህአዲስ አበባን ስው ስም አታጥፍ ብዙ አብሮ የሚበላ አለ ወሽከሬ
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 3 жыл бұрын
Kkkkk
@saabcell519
@saabcell519 3 жыл бұрын
ወሸከሬ ሀሀሀሀሀ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ስሜቶን ለመጣበቅ ነው
@habtutesfaye7634
@habtutesfaye7634 3 жыл бұрын
እውነት ብለሀል።እንዲህ አይነቱ ድምዳሜ hasty generalization ይባላል።በዘር፣ብሔር፣ሐይማኖትና አካባቢያዊ ጉዳይ ተመስርቶ በጋራ የመደምደም ዝንባሌ ስለሆነ የትም ቦታ ላይ ሊሠራ አይችልም።የግለሰብ ባህርይን የሚያንጸባርቅ ነውና ተቀባይነቱ እንደግለሰቡ ባህርይና አስተዳደግ ስለሚለያይ መደምደሙ ትንሽ ያስቸግራል።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ነገር አለ እሱን ማመን ነው🙏❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ሃና ሽንቁጤ የምትባል ዘፋኝ ነበረች እሷን ትመስላለች ልበል
@ጥምቀትንበጎንደር
@ጥምቀትንበጎንደር 3 жыл бұрын
Hana alche USA nate
@meron612
@meron612 3 жыл бұрын
አፍንጫቸው ልክ ነሽ
@mulumebetmaruf1840
@mulumebetmaruf1840 3 жыл бұрын
Wow! Amazing voice!
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
እስት ሰይፉ ሾዉ መቅረብ የምፈልግ በላይክ👍👍👍
@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ
@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ 3 жыл бұрын
እህቴ እህቴ ወደ አላህ ተመለሺ ተይ ይህ ጊዜ ይቆጭሻል ማሬ
@tube-jy2xu
@tube-jy2xu 3 жыл бұрын
@@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ ፌክ ነው ውዴ
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ይሄን የመሰለ ድምፅ
@hanna21samuel
@hanna21samuel 3 жыл бұрын
Seifu tebarek hulem asbat nebir lemin tefach beye,yehen yemsel dimtsi yeza yemiyasrat sew metfatu asazagn new,betam enamsgnaln degami kehezb gar endtgnagn selarkat
@selamawitwoldeab2994
@selamawitwoldeab2994 3 жыл бұрын
ኤሌሳን የምወዳት ዘፍኝነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ብቻ በቂ ነው ያለሣርያ ነዘረኝ ስሠማው ይመችሽ!!!
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@عبدالرحمنالرحمن-ت5ص
@عبدالرحمنالرحمن-ت5ص 3 жыл бұрын
Unlike ምታረጉ ተነፉ ካላወቃቿት ያ ልጅ ነው እንዴ ሚልካቹ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Seyfesheye yene dege tebarek.
@trialtube6365
@trialtube6365 6 ай бұрын
She is natural, no lie.
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ነው ያለሽ
@nebiyatseyoum1898
@nebiyatseyoum1898 3 жыл бұрын
ልጀን ያ ያቹትይህ ዘፈን ትምህርት ቤት ሚኒ ሚዳላይ ከፍተኛ 23ትምህርት ቤት ትዝ ይለኛል
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጊዜ እንዳገባ ሰው ደሞ
@sodffgggyt
@sodffgggyt Ай бұрын
Ye bizunesh bekelen degma yeserachew album ejeg betam girum new❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ድምፃዊት!!
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wudoch nu endemamer emelsalehu
@mitikugetaneh1849
@mitikugetaneh1849 3 жыл бұрын
Thank you so much for letting us to know her more and to enjoy this humble yet extraordinary potential. This means more for us and for her! I look forward to enjoy her next performance.
@MT-dm2fr
@MT-dm2fr 3 жыл бұрын
Gin seifu betam memesgen alebh ke hizb yetefutn...bemasatawes tru sra eyeserah new
@genimulat9858
@genimulat9858 3 жыл бұрын
የሀረር ልጅ ኤልሲ ድምጾ እደበፊቱ ያምራል እባክሽ ድጋሜ እዳጠፊ😚😚😚😚
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ልጁን ያያቹ በዘጠናዋቹ የፈነዳሁቀት ያኔ በዘመኔ😭😭😭😭😭😘😘😘
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
የኔውድ ነገር እና አንች ነሽ ይህን የምትዘፍኚው የነበረ እረ ባከሽ ማንም ተነስቶ ግጥሙ አንኳን ቤት የማይመታ እየዘለሉብነ አይደለ
@danielalamo2289
@danielalamo2289 3 жыл бұрын
ትችያለሽ ኤልሲ
@mariameles5436
@mariameles5436 3 жыл бұрын
Talented woman
@baheramen267
@baheramen267 3 жыл бұрын
ምነው ሰይፉ ብልግናህ ከልክ አለፈ ሰው ያረገህን አዲስአበባን እና የአዲስአበባን ህዝብ መዝለፍ ነውር ነው እኛ አዲስአበባ ውስጥ ተወልደን ስናድግ በብዙ እናቶች እና አባቶች በፍቅር አድገን ነው ለወግ ለማዕረግ የደረስነው ለነገሩ አንተ ሁሌም የበላህበትን ወጪት ሰባሪነህ በዚህ አጋጣሚ ለድምፃዊት ኤልሳቤት በሙያሽ በጣም አደንቅሻለሁ እንዲሁም ስለአዲስአበባ መልካምነት የተናገርሺውንና ጨዋነትሽን በድጋሚ አደንቃለሁ!!!
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 3 жыл бұрын
በስራው ነው ሰው የሆነው የአዲስ አበባ ሰው የቸረው አይደለም ደሞ የአዲስ አበባ ሰው እንግድነት እንኳን መጥተህበት እንኳን ደህና መጣህ ከማለት መቼ ትመለሳለህ አይደል እንዴ የሚለው የትኛው ጎረቤት ቤት ነው ዘው ተብሎ ተገብቶስ እሚበላው ከአዋሽ በታች ከሚኖር ህዝብ ጋር የአዲስ አበባን ህዝብ ማነፃፀር አለማወቅ ነው
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ እኮ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Yene enate Betam Naber yamiwedat Selayehush Dassss beloñal❤
@rahmahassan5747
@rahmahassan5747 3 жыл бұрын
ምስኪን አዳሜ በአቋራጭ ምንም ድምፅ ሳይኖረው ያደነቁረናል አንቺ በዚህ ድምፅሽ ተደብቀሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ😥😥😥 እስካሁን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Wow you are very talented....👍🏽👏🏽💕🙏🏽
@tigist1669
@tigist1669 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ይችን የመስለች ድምፃዊ እያለች
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ነች ድምጿም ከነ ውበቱ ነው ያለው
@BisratBayisa
@BisratBayisa 2 жыл бұрын
Longlife Seifish!
@bereket19
@bereket19 3 жыл бұрын
ድምፅሽ🤗😍😍
@africaghiwot9039
@africaghiwot9039 3 жыл бұрын
Very happy to see you!
@ferityabera2677
@ferityabera2677 3 жыл бұрын
ወይ ድምፅ በጣም ነው የሚገርመው የት ነበርሽ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
እደኔ እዲሜዋን ሳታስበው አመለጠ እኔም ይገርነኝስል ስለራሴ
@twosene
@twosene 3 жыл бұрын
Ahh, that was hard as a rock interview. She can’t say more than , awe, yah, awe, awe, awe, ehh, ehh, ehh. My gosh!!
@diredawa5262
@diredawa5262 3 жыл бұрын
@Tsige K ... if you are not talkative, then don’t go to talk show
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ስድስት ዓመት የሰወረሽ ፈጣሪ አምላክ ነው ለክብሩ ዘምሪ!!
@keludiykedir810
@keludiykedir810 3 жыл бұрын
ተአምር ግዛው (ምነዋን),..አቅርብልን ሰይፍሻ የምርር በጣም ብዙ ግዜ ጠየኩህ ነው ቆይ ሜካፖ ካልተጠቀመች አላቀርባትም ነው 🙄
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ አላት እኔ ልጅ ሆኜ ድሬደዋ ስቴዲየም ስትዘፍን አይቻታለሁ
@ሀሁሂፈፉፊ
@ሀሁሂፈፉፊ 3 жыл бұрын
እኔ ላግባት እኔም ቤተሰቦቼ ጋር ነው ያለሁት
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
እባክሽ አትጥፊ
@ashenafilulseged4277
@ashenafilulseged4277 Ай бұрын
ስታሳዝን ስንቱ በኮንፒውተር እየዘፈነ ይችን የመሠለች ድምፃዊ ይገርማል
@hananhanin3660
@hananhanin3660 3 жыл бұрын
anchin Bayehubet Ayne yezendrochim Zefagn Ybalalu
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 3 жыл бұрын
seifeye endetesera mederke selstehat tebarke
@tarikuadugna7490
@tarikuadugna7490 3 жыл бұрын
It’s been while good too see you
@reyan5586
@reyan5586 3 жыл бұрын
ያንችው ነኝ የግልሽ ስትለኝ ከርመህ ምን በደለችኝ አልክ ስትሄድ እርቀህ ❤❤
@girmabekele5486
@girmabekele5486 3 жыл бұрын
ትዳር ሽንት ቤት ነው ውስጥ ያለው ለመውጣት ይቾክላል ውጭ ያለው ለመግባት ይቾክላል።
@ማርያምፍቅር
@ማርያምፍቅር 3 жыл бұрын
ሴፉ ግን የአዲስ አበባን ሰው ክፉ አርገ ምታየው ለምንድ ነው ዋ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋሃ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
አይገርምሸም እንዳዲሳባ ሰው የዋህ የለም አዲሳባ ውስጥ እየኖረ ደሞ
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 3 жыл бұрын
Much love and respect for you and sefu😍❤👉🇪🇷👈
@MT-dm2fr
@MT-dm2fr 3 жыл бұрын
Ewnetm yesra sayhon ye tifozo hager honenal
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
እኖድሻለን በርቺልን ❤❤❤❤
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
የፍራሽ አዳሽፍቅረኛ.......#dallolentertainment #ebstv
11:07
እኛ ድራማ | Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 1
23:19
Sile HiwotTV
Рет қаралды 256 М.
taddy afro seifu on ebs/ ቴዲ አፍሮ በሰይፉ ሾው ላይ
25:14
እንቆጳ media
Рет қаралды 18 М.