ምን ከምን ጨሶብሽ ነው ኑሮ የሚያሮጠውን ማራቶን የምትይው 😂😂 ብርቄ እና ዘመናይ በፍሬ ነገር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 126,127

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 299
@Ethiopia804
@Ethiopia804 8 ай бұрын
መቅድ እርፍት ወተሽ እስካ ምትመልሽ ትነፍቀያለ😢😢😢😢 አለህ በሰላም ይገለግልሽ ያኛ ሰቅተ❤❤❤❤❤🎉
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
4ወር ነው እርፍታቸው
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 8 ай бұрын
​@@nefisa70uuuuuuuuuuuuu minawu 😢😢😢bizunawu 4
@emadazim3799
@emadazim3799 7 ай бұрын
Ygelaglsh aybalm😢gud
@belayenesh3862
@belayenesh3862 8 ай бұрын
እዉነት ለገባዉ ጊዜዉን ያማከለ ትልቅ ትምህረት ነዉ ebes👍👍👍👍❤❤❤
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 8 ай бұрын
አይጨመቅዲ በሳቅ😅😂😂ኑሮ አሯሯጠኝ የምበላው አሯሯጠኝ የትምህርት ቤት አሯሯጠኝ በቃ....😂😂😂
@ghh5860
@ghh5860 8 ай бұрын
አይ መቅድ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂የኔ ፍልቅልቅ መቅድየ ወላሂ ስወድሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 8 ай бұрын
አይ መቅዲ በጣም ነው የምታስቂኝ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤
@user-rg2hc3ko2g
@user-rg2hc3ko2g 8 ай бұрын
መቅዲ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ እናት ክፉ አይንካሽ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 8 ай бұрын
በሳቅ ተሞላ እና በጫወታ የተሞላ ሆኖ ግን አሪፍ ትምህርት ያለው ፖሮግራም ነው ህዝቤ ንቃ በረቱልን ስወዳችሁ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
መቅዲ ትችያለሽ ሁላችሁም አሪፍ መልክት ነው❤❤❤❤
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 8 ай бұрын
መቅዲኮ ጨዋታዋ አይጠገብም የኔ ማር 😍😍😍😍😍😍
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 8 ай бұрын
ውይ መቅዲ 😂😂😂ሁላችሁም ዋው ❤❤🎉😂😂
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
ሉላ ፓልራማ እና አብይ ናቸው የወከለችው መቅዲ ህዝቡ ነው የወከለችው
@belayenesh3862
@belayenesh3862 8 ай бұрын
@@nefisa70 እዉነትነዉ መቅዲ የህዝብ👍👍
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
እመቅዲ ትወና የሚችል የለም ወሬውን ከየት እደምታመጣ አስቂኝ ቃላቶች ይገርማል ተሰጥኦ ኑሮ ያሯሩጠናል ልክነሽ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ ማራቶን ሆናኗል 😂😂አይ መቅዲ እመቤቴ ትፍታሽ
@Mydream1212
@Mydream1212 8 ай бұрын
ብርቅዬ😂 ስወድሽ እኮ መቅድዬ❤ ዘመናዋቷም 😂❤ኢቢኤስ ❤
@user-vk4wn1nq7q
@user-vk4wn1nq7q 8 ай бұрын
መቅዲዬ የአጥር ወፍ አተስማሽ ❤
@Hiwot210
@Hiwot210 8 ай бұрын
ebs ብዙም ተከታታይ ባልሆንም መቅዲ የምትሰራው በጣም ነው የሚያምር የሚያስቅም ጣፋጭ የሆንሽ ሴት ነው ሰላምሽ የበዛ ይሁን ልጅሽን በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ እግዚአብሔር ያብቃሽ ።😍😍👏
@weiniomer1239
@weiniomer1239 8 ай бұрын
መቅዱ ለየት ያለ አተዋወን ነው ያሳየሽን በብርቅዬ 😍😍😘🥰🤩
@eman3582
@eman3582 8 ай бұрын
መቅድ የኔ ዉድ አላህ በሰላም ሁለት ያረገሽ የኔ ዉድ
@Mydream1212
@Mydream1212 8 ай бұрын
ላይክ ያንሳል መጀመሪያም ጡንቻ የለዉም😂 አይ ብርቅዬ😂
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
አይገርምም መቅዲ ቀላል አሯሯጠን የመዳም ልዩ ሀይሎችማ ደከመን ሰለቸን ቋቅ ሊለን ደርሷል😅😅
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
የኔ ንሮ ነው መቅዲ ያወራችው አንዱን አረፍኩ አገር እገባለሁ ሥል አንዱን ያሥጨንቀኛል
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 8 ай бұрын
ባገሩ አየር ያሮጠ .....😅😅😅 በሰውአገር መሮጥ እጅግ ይከብዳል ❤❤❤❤❤ ድንቅመልክት
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 8 ай бұрын
ወይ ብርቄዋምቅድሻ ስትችልኮ 😂❤❤❤😅እስከ ሳምን እንሮጣለ አላለችም😂😂😂😂
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 8 ай бұрын
በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር አለ ይመቻቹ ebs ❤❤😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
ትክክል ጦርነት የንሮ ውደነት ምግብ መግዣው ትምህርት ቤት ጨምረዋል መቅዲ ያለችው ሁሉ እውነት ነው አላህ አብይ ያንሣልን ያረብ እኛም ያገር ያብቃን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 8 ай бұрын
@@nefisa70 አሜን መቅዲ የእዉነት ቅኔነዉ የምትናገረዉ የሚገደለዉን ቤት ፈረሳዉን የኑሮ ዉድነት ሁሉንም ያካተተነዉ😘
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
ባሳዝን ስሙ አይ መቅዲ😂 ስወድሽ እኮ ❤ ፍትህ ለአማራ ሕዝብ 😢 ድምጽ እየሆንሽልን እኮ ነው መቅዲ እናመስግናለን
@user-pw9us4dx1w
@user-pw9us4dx1w 8 ай бұрын
ባለ ድንጋይዋ አሪፍ ኑሮን ነዉ ያብራሩት ተመችተዉኛል እማማ ብርቄ ይችላሉ
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 8 ай бұрын
መቅድዬ እውነት ኢትዮ ኑሮ ጦርነት አሮሮጡናል😢
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
መቅደስ የሣቄ መንፈስ😂😂😂 ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 8 ай бұрын
ቀላል በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው፣ለገባው ❤❤አይ መቅድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
መቅዲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤🙏🙏
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
ሉላ ሳቅሽን እዴት ተቆጣጠርሽው 😂መቅዲ እኮ ሁሉ ነገርሽ ነወ የሚስቅ አልቻልኩም😂
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 8 ай бұрын
የሰውዬው ሁኔታ የኢትዮጵያ ሁነታ😢 መቅዲ ግን😂❤
@TAS26483
@TAS26483 8 ай бұрын
ተመስገን እንወጣዋለን በቸርነቱ ይየን
@addisw1713
@addisw1713 8 ай бұрын
መቅዲዬ የአጠር ውፍ አትስማሽ 🙏❤️❤️
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 8 ай бұрын
መቅዲ በትክክል ገልፀሸዋል ወይ ንሮ 😢😢
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 8 ай бұрын
ይህ የኛ የማዳም ቅመሞች አሳብ እና ቅዠት ነወ😂😂😂😂
@ZeharaHussen-dm6oe
@ZeharaHussen-dm6oe 8 ай бұрын
ልክ ብለሻል የኔ ህልም ነው
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 ай бұрын
ሀራም አለይኪ 😂😂😂😂😂😂 የተመታሽ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 8 ай бұрын
መቅድዩ ካሁኑ ትነፍቂኝለሽ በሰላም ወልደሽ የርፍት ጌዜሽን ጨርስሽ ነይልኝ ነፍቂን ተከተሽ ሂጂ ነፍቂ እውነት ተነፍቀሻል እውይይይ ፣መሸአላህ ቀጥሉበት አስተማሪነ ቁም ነገርም አለው ለገባው።
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 8 ай бұрын
ግን ምን ይሆን መጨረሻችን እረ ተዉ ዲምፀ ሁኑ ሸበካም ይከፈትልን ጦርነትም ይቁም
@tig59905
@tig59905 8 ай бұрын
መቅዲ ፎንቃችን ስወድሽ እኮ ❤✌️😎
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 8 ай бұрын
የሚገርም ጭውውት ትችላላችሁ ውዶች😂
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w 8 ай бұрын
ይዉሉ ስቃይ የስደትን ኑሮነውየሚያመለክተው እድህነው የስደትኑሮ ድጋውይከተለናል ስቃው አሯሯጠን😢😢
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 8 ай бұрын
ብርቅዬ የቤቱ ድምቀት ነሽ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 8 ай бұрын
በጣም.ታምራላችሁ.ቆንጆ.ትምህርትመቅዲስትመቺኝ ❤❤❤
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 8 ай бұрын
መቅድ የኔ ሱስ እኮ ነሽ የምር አላህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ
@baatitube2858
@baatitube2858 8 ай бұрын
ሉላዬ ስወድሽ ዲምጥሽ በጣም ያምራል አንድ ነጠላ ዜማ ሊቀቂልን
@bezabeza9644
@bezabeza9644 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ለገባዉ ❤❤❤❤
@saraoumer1171
@saraoumer1171 8 ай бұрын
ውይ ወ/ሮ ብርቄ በሣቅ ገደልሽን እኮ😂😁😄😀😷 የኔ ማር ትችያለሽ🙏 እውነት ነው እየሣቅንም ኑሯችን ሀቁ ይኸው ነው 😩😥😭
@haregewoynnigusse5041
@haregewoynnigusse5041 8 ай бұрын
አሁን ይሄን አየሁ ሌሊቱን ሙሉ ስሮጥ ነው እማድረው
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 8 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ❤አሯሯጠኝ የኔም ሂወት እዳችሁ ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 8 ай бұрын
ማቅዲ ስትስቅ እኔም አብሬየት እስቀለው❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
መቅዲ የኔ ውዴ እመቤት ትጠብቅሽ
@amsal2076
@amsal2076 8 ай бұрын
የእኔ ፋልቅልቅ እመብርሀይ በሰላም ትገላግልሽ
@HhhSa-ey4up
@HhhSa-ey4up 8 ай бұрын
መቅድዬ😂ፈቃኮ ነው የምታረጉኝ♥️♥️♥️♥️♥️
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 ай бұрын
አይ መቅዲ 😂😂😂 ትችያለሽ የምር ❤❤
@hamidkebede6046
@hamidkebede6046 8 ай бұрын
ትክክል
@umfirdousbinthassen
@umfirdousbinthassen 8 ай бұрын
ሀሀሀ ብርቄ እውነቷን ነው ከተወለድን ጀምሮ እስካሁን እየሮጥን ነው
@tij6
@tij6 8 ай бұрын
ወይ መቂድዬ ምኑንን ሰጠሺ ግን ❤ .
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n 8 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ጣፋጭ😊😊❤😍😍😘😘
@user-fi8ii2qx6i
@user-fi8ii2qx6i 8 ай бұрын
መቅድየ በጣም ትናፍቂን አለሺ እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤❤
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 8 ай бұрын
ኑሮው ማራቶን ሆኗል ውነት
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 8 ай бұрын
ስወድች ሁ Tabarkiu❤️❤️❤️
@mimit-h2418
@mimit-h2418 8 ай бұрын
I love Mekdi! she’s so funny😂!
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 8 ай бұрын
ግን እኮ ጊዜውን የጠበቀ በተለይ በኑሮ ደረጃ 😂😂😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
W/Ro BERKAY GOOD POINT.
@lelekiya5277
@lelekiya5277 8 ай бұрын
ብረቅዬ በረቅዬ በረች
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 8 ай бұрын
ክክክ ኑሯችን ነው መቅድዬ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ኧረ ደስ ትላላቹ
@mimtes514
@mimtes514 8 ай бұрын
Good job Mekdi
@Dghhd-lh5nu
@Dghhd-lh5nu 8 ай бұрын
ያማል ቅኔው ይመቻችሁ ebs
@tigessettaddesse
@tigessettaddesse 8 ай бұрын
ያማል ቅኔዉ በርቱልን
@alaka956
@alaka956 8 ай бұрын
EBS on fire ይላል anyway thanks to share almost all Ethiopian current situation 👍👍👍
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 8 ай бұрын
ስወዳቹህ እኮ😂❤❤❤❤
@HailuBerhe-xk7hl
@HailuBerhe-xk7hl 8 ай бұрын
You are right no food now etopia
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 8 ай бұрын
መቅዲየ ይመችሽ እመብርሐን ትቅረብሽ
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 8 ай бұрын
መቅዲዬ የኔ ማር ❤❤❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 ай бұрын
ይህ እሩጫ በህልም እንጂ አይሮጥም ጨነቀኝኮ ክክክክክ ኑሮ ይገልፀጋል
@MichaelHmariam-en4wo
@MichaelHmariam-en4wo 8 ай бұрын
👍yes
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ayeuw3035
@ayeuw3035 8 ай бұрын
I love Mekdy❤❤❤❤❤❤
@KalkidanFekade-ne8fo
@KalkidanFekade-ne8fo 8 ай бұрын
ስወዳቹ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
እውነትሽን ማርያምን ጉድ ፈላ የኑሮ ሁኔታ በጣም ያሳዝናል
@user-wh1ko1bw9g
@user-wh1ko1bw9g 8 ай бұрын
4:57
@user-nv1cp8qf4v
@user-nv1cp8qf4v 8 ай бұрын
Emebete beselam tigelaglsh mekdiye❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
መቅዲኮ፡ምርጥኮሜዲይወጣሻል
@sunshining3697
@sunshining3697 8 ай бұрын
Color of Mekdi face is coming true.
@EsyaAsya-bl9li
@EsyaAsya-bl9li 8 ай бұрын
አይ መቅድየ ወሬሽ ሁሉ ማር ነው ❤
@kadoos4696
@kadoos4696 8 ай бұрын
ቅኔው ደስ ይላል👌👌👌👌👌👌😘😘😘😁😁
@mekdiweldeyohannes114
@mekdiweldeyohannes114 7 ай бұрын
Mekdi ye ebs demkate nesh swedesh❤
@MichaelHmariam-en4wo
@MichaelHmariam-en4wo 8 ай бұрын
ያዝ በለዉ መቅዲ
@faizajemal8635
@faizajemal8635 8 ай бұрын
መቅዲዬ ❤ስወደሽ 😂😂😂ደግሞ ጥርስሽን ስወደው I love her ❤❤❤❤😂😂😂😂
@sameraheb4449
@sameraheb4449 8 ай бұрын
መቅዲየ ድንግል ትቅረብሽ❤❤❤
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይመቻችሁ የምር በሳቅ
@gola5905
@gola5905 8 ай бұрын
መቅዲ❤❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 ай бұрын
wow Guys learn from you
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
አይ መቅዲ ሳዩሽ ገና ነው የምታስቂው እዴት እደምወደሽ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
የቢኤስ ድምቀት መቅድዬ ስወድሽ😂😂😂😂😂
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 8 ай бұрын
መቅድ ስሠራ ግን ራሡኑ ሁና ነው ከአለባበሱዋ ጭምር ❤❤❤
@pommymaldan2554
@pommymaldan2554 7 ай бұрын
Mekediyeeee sweetttttttt yehonsh 'esh eko tinafikegnalesh
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 ай бұрын
እውነትነው መቅድዬ
@azizatube418
@azizatube418 8 ай бұрын
ያማል ቅኔዉ🤣🤣🤣
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ውየኔ መቅዲ እውነትሺ ነው አላህ ብስላም ይግላግልሺ
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 8 ай бұрын
l love mekdy❤❤❤❤❤
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 8 ай бұрын
አይ መቅዲ ክክክክክክ እንደዉኮ የሳቃችን ምንጭ
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 8 ай бұрын
መቅዲዬ ገና ወልደሽ ስትወጪ ገና ከበደኝ
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,6 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,5 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН