እንኳን ሱስ ማቆም ይቅርና ብዙ ከባድ ነገሮችን አሳክቻለሁ ጥላሁን ጉግሳ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 94,548

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 278
@Ganaet
@Ganaet 4 ай бұрын
ጥልቴ አርጅም እድሜ ከጤና ጋር እድሰጢ ፀሎቴ ነው🙏
@berukjohny2507
@berukjohny2507 4 ай бұрын
ጥሌ የቤቶች ድራማ አባት ለምልመሃል ቀሪው ዘመንህ የልምላሜ እግዚአብሔር የመፍረት ዘመን ይሁንልህ።
@BsnsSus-sl7tk
@BsnsSus-sl7tk 4 ай бұрын
ጥልሽ ምርጥ ሰዉ
@FerezerLegesse
@FerezerLegesse 4 ай бұрын
Legendary. If this guy an American they call him American heritage. Long life my hero
@wantiya12tube
@wantiya12tube 4 ай бұрын
ሠላም የምወዳቼሁ ወይኔ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት ጋሽዘርሁን አባይ ቲቪ ላይ እናመሰግናለን 😍😍😍🙏 እኔንነው እኪ😂😂
@dktube21
@dktube21 4 ай бұрын
አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ (ዘሩ) በጣም የማከብርህና ስራዎችህን ሁሉ በተለይም ደግሞ በቤቶች ድራማ ስራዎችህ ከነ ሙሉ ስብስቡ በጣም ነው የምወድላችሁ። እናመሰግንሃለን እድሜና ጤነውን ያድልልን፡፡ ቲጂም በስራቸው እጅግ የተወደዱና የተከበሩ ሰዎችን ስለምታቀርቢልን እንውድሻለን እናከብርሻለን ኑሪልን።
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 4 ай бұрын
ጥላሁን ጉግሳ ትልቅ ባለሞያ ጥሩ ስነምግባር ያለው በመድረክ ይሁን በፊልሞቹም ስራ የተዋጣለትና የተመሰገነ ነዉ
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 4 ай бұрын
አረ ፈጣሪን እንፍራ ሰዉን የፈጠረዉ ቸሩ ፈጣሪ ሆኖ እያለ የሰችን ትንሽ ስህተት ባገኘነዉ አጋጣሚ ሁሉ እንደ መርዝ ስንረጭ ትንሽም ቢሆን የማንፀፀት ሆነናል አሁን ማንኛችንም ንፁህ አይደለንም ስለዚህ ስራችን ምንም ይሁን ምን የሚጠይቀን ፈጣሪ ብቻ ነው ሲቀጥል ለህሊናችን ተገዥዎች መሆን አለብን
@solomontessema9176
@solomontessema9176 4 ай бұрын
Egzabehre yeseteshe sawua hulu ersune nesuhe eyadarga tachagrene
@dawtdu5
@dawtdu5 4 ай бұрын
ወሬ ቢቻ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
ማስተዋልጠፍ ትልቅየማይከበርበትአገር የሰውልጅ ፍፁምአደለም ይሳሳታል
@Beza27Tube
@Beza27Tube 4 ай бұрын
እናቱን ጠልቶ ልጁን ወደድኩ ማለት አይቻልም ።
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 4 ай бұрын
ጥልዬ: በጣም: ጥሩ: ተዋናይ: የማትጠገብ: ሰዉ: እረጂም: እድሜ: ተመኘዉልህ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 4 ай бұрын
ጋሽዬ ጥላሁን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ወይ ሻሽዋ ፏአ ብለሽ መጣሽ ❤️🤣ጋሽዬ ዘሩ ምርጥ አባት ተዋንያን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏 ❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤
@tigistsshura3025
@tigistsshura3025 3 ай бұрын
You are a big man, you are a God-fearing person, I respect you.
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 ай бұрын
እወወድካአለው ጥሌ
@mfiseha1
@mfiseha1 4 ай бұрын
እወድሀለሁ ነው የሚባለው
@LijSuzi
@LijSuzi 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ሰውየ 😊😊😊
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
ሰላም ጋሽ ዘሩ ሞላ ሀይሌ .....
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 4 ай бұрын
ዘሩዬኤ ምርጥ አባት ክበርልኝ እድሜናአ ጤና እመኝልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@omg7745
@omg7745 4 ай бұрын
ዘመን የማይሽርህ ተዋቂ አርታስት
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 ай бұрын
እረጂምምምምም እድሜ ጤና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 4 ай бұрын
እመቤታችን የተሳደብ እመታች ማርያም ስትቀልድ ያውህለት ቤቶችን ድራማአ ማየት አቆምኩ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 4 ай бұрын
Oh ok tasadebole I didn't know that
@milkatesfay5302
@milkatesfay5302 4 ай бұрын
​@@solomontessema9176 first found out by yourself and then judging 😊
@Eነኝየሩታጠበቃ
@Eነኝየሩታጠበቃ 4 ай бұрын
ተሳድቧን እንዴ
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 4 ай бұрын
አላየሁትም ተሳድቧል እንዴ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 4 ай бұрын
እኔም ትቸዋለሁማይት
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ጥልዬ እንኳንደህና መጣህ ሥላየሁሁ በጣም ደሥ ብሎኛ የወንጌል አርበኛ ጌታኢየሡሥ ዘመንህ ይባርክ አንዳንድ ኦቶዶክሶች መምህራቹሁ የሠው ጥላቻ ሥለ ምያሥተምራቹሁነ ነው የሠው ጥላቻ እንዲ ኖራቹሁ የምትሆኑት ፍቅር የሆነውን ኢየሱስ ፍቅር አሥተምሮናል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
በአፍ መዝለል ጥሩ አይደለም የራስሽን ሃይማኖት እንደምታከብሪ የሌሎችን መንቀፍ ነውር ነው ያልታረመ ንግግር
@Danadama123
@Danadama123 12 күн бұрын
ጥላሁን እራሱ አይደል በኦርቶዶክስ ሲሳለቅ የነበረው እነ ቀለሜ እና ትዝታው ሲሳደቡ ነው የሚውሉት ፖስተር ዬናታንም ኦርቶዶክስ ጣእት ናት ብል ቅርሻቱን ለቋል ጥላቻ ያለው ፖሮቴስታንት ላይ ነው
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 4 ай бұрын
ጋሽ ጥሌ ኑርልን ❤❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 3 ай бұрын
ትግስትየ እማምላክንስትል ሳምርባት❤❤❤❤❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
ምርጥ ሰዎች🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Rahel517
@Rahel517 4 ай бұрын
Wow wow የሚገርም interview new ትልቅ ሰው ምንጊዜም ትልቅ ነው የበለጠ አከበርኩ ጥልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ከነመላው ቤተሰብክ
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 4 ай бұрын
The jo
@EnidryaseDutamo
@EnidryaseDutamo 4 ай бұрын
ሁሉ ነገር ደስ ይለኛል 💚💛❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 ай бұрын
ጋሽ ጥላሁን እናመሰግናለን ስለሁሉም በተለይ ቤቶችን ስለሰጠኽን
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 4 ай бұрын
ደስ የሚለኝ ሰውየ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 4 ай бұрын
ጥልሽ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@DemelashTADESSE-un8zp
@DemelashTADESSE-un8zp 4 ай бұрын
ጥሌ ክንድህና ጉ ልበትህ የሰዉነት ብቃትህ የሆንን አላደረገልህም ክብር ለጌታ ስጥ ።
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
ቤቶች❤❤❤
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 4 ай бұрын
ይህ ሰውየ በጣም ነው የጠላሁት ቲጅ ለምን መሰለሽ ቅዱሳንን ፃድቃን የሚሳደብ የትልቅ ቀላል ነው ብቻ ልብ ይስጠን እስኪ ፈጣሪ
@selomekifle9418
@selomekifle9418 4 ай бұрын
ውስጣችሁ በሙሉ በጥላቻ የተሞላ ይቅር ይበልህ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 4 ай бұрын
ችግሩኮ የእናንተ ቅዱስ ጎቆራጣውና ተቅማጣሙ ተክልዬ ነው
@Only-true-
@Only-true- 4 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው። የሰው ቅዱስ የለም። በልቶ አርቶ ሸንቶ አምቶ ሞቶ የሚሸት ሰው ቅዱስ አደለም።
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 ай бұрын
Selam Samuel are you going church and pray.?????idiots
@elizadavid7336
@elizadavid7336 4 ай бұрын
በጣም እንጂ ልብ ይስጥሽ። ባለጌ በቃ ትንሹም ፤ ትልቁም ላይ አፋችሁን ካላላቀቃችሁ አይሆንላችሁም። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ሳይሆን፤ ለተቀማጭ አፉ ሰፊ ነው፤ መሆን ነበረበት ተረቱ።
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 4 ай бұрын
ትንሽ ደቂቃ ለማየት ገብቼ ብዙ ደቂቃ ተመልክቼ ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
ልክደኔ
@mamayemamaye6530
@mamayemamaye6530 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ we love you
@amykussa7270
@amykussa7270 4 ай бұрын
Telya we love you ❤❤
@bete238
@bete238 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ላይ መሳለቅስ መቼ ነው የምታቆመው። ቋቋቲያም🙂🙂
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
Abite sedeb awen enante manachuna new esu tefatga kehone fetary yeserawen yekefelwaln weyese setesekeru yezorebachwaln medere sekaram
@bete238
@bete238 4 ай бұрын
@@tonyhobeika4835 sekaram abatih ekekam
@ayeleerose7155
@ayeleerose7155 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የምበል የጦንቀየች ኃይመኖት ጌታ ከምድረች ያጥፈ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
Metefo debeteram
@denkneshdbochsurname
@denkneshdbochsurname 18 күн бұрын
​ሁለት አይንክ ይጥፋ ባለጌ የናንተ ኢየሱስ አጥፉነው የሚለው ቆይ ሴጣኖች😮😤😤
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 4 ай бұрын
Gashe xileye 💖 respect
@lase-of9wq
@lase-of9wq 4 ай бұрын
አንቺስ እራስሽ ትናፈቂያለሽ እኮ መቼ ነው የምትመጪው miss ትግስትዬ
@AgebushTesema
@AgebushTesema 4 ай бұрын
ጥሌ የትወናክ አድናቂ ነኝ ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
የቀድሞ ባለቤቱ ወይዘሮ ሄለን ለሷ ትልቅ አክብሮት አለኝ በመጀመሪያ ለአቶ ጥላሁን ቀድሞ ከነበረበት ሕይወት መቀየር የእሷ አስተዋፅኦ ያለበት ይመስለኛል ጎበዝ የቲያትር ሰው ነው ።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 ай бұрын
ጥላሁን ጉብሳ ዘሩ ቀለጠ ጋዜጠኛው ጥሩ ቃላት ያሰማናል ገንዘብ ከጠየቅሹ ትቶሽ ይሄዳል🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 4 ай бұрын
አንት ትንሽ✊ በእመቤታችን ቀልደህ አንት መናፍቅ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 4 ай бұрын
God bless you 🎉🎉🎉
@kioskladen
@kioskladen 4 ай бұрын
the Host, the way your dress and hush up isuncultural please watch out TLE GREAT PERON AN VERY GIFTED
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
ተይ ቲጅ የአኔ ፍቅር የምትይዉን ነገር አቁሚ ያለሽበትን ቦታ አትርሺ ቀረፃ ላይነሺ በግልሺ የፈለግሺዉን ማለት ትችያለሺ እዚህ ብዙ ተመልካች አለ ይደብራል
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate 4 ай бұрын
ምን ችግር አለው 😊
@awelarebo6693
@awelarebo6693 4 ай бұрын
ትበላ ነበር አይባልም ለአማርኛ ቃላት ክብር አለመስጠት ነው
@ጀማንጉስyoutube
@ጀማንጉስyoutube 4 ай бұрын
ጥልሽ big respect
@Mesfin-t9k
@Mesfin-t9k 4 ай бұрын
Tile I love you ❤️
@azmerawasega428
@azmerawasega428 4 ай бұрын
ቤቶች ላይ ቀሎ እንደሚጫወተው የመጨረሻ ቀላል ሰው ነው
@tayechborena4575
@tayechborena4575 4 ай бұрын
አረ እግዜርን ፍሩ እንደው ምን አይነት ብልግና ነው። ይህን የሚያህል ሰው በመጥፎ ቃል መግለፅ ይቅር ይበላቹ።
@عيدهقننه
@عيدهقننه 4 ай бұрын
ሰላም ጋሽ ጥሌ አረብ አገር ያለነው የክፍያ ግዜው ቢራዘምልን ከአቅማችን አንፃር ከተቻለ ነው ከይቅርታ ጋ
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 4 ай бұрын
ምርጥ ኣክተር
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 4 ай бұрын
Betam yichilal yihesewye
@marieemariee1196
@marieemariee1196 4 ай бұрын
Xilishi. Hulemi. Enidikaleni. Diqisewuneki❤
@User-yigus5do7y
@User-yigus5do7y 4 ай бұрын
Hareb ager lalenawum asibun
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
ምነው? ቲጂ ጫት ትበላ ነበር ? አልሽ?😃እንጀራ አደረግሽው? ወይም ሲሉም ሰምቼ አላውቅም ለማለት ነው??
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 ай бұрын
ቤቶች❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 4 ай бұрын
ጥላሁን የተባለ የሰይጣን አገልጋይ ቴጅ እደት ታቀርቢአለሽ በቅዱሳን ላይ በእመቤታችን ላይ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ እየዘባበተው ያፌዘው ኦርቶዶክስ ሁነሽ እደት ይሱ ጋር ቁጭ ብለሽ ትገለፍጫለሽ አንችን ቢሆን የሰደበሽ አታደርጊውም ነበር ከአንች ሀይሜኖትሽ አይበልጥብሽም?????? ማርያምን ምን እድተናገር አልሰማሁትም ይህ ርኩስ ሰይጣን 😢😢😢😢😢😢
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 4 ай бұрын
ትዕግስት እንደው ከተከፈለሽ ከሚሚ ስብሃቱ በላይ መጥፎ ሰው ነሽ። ጥላሁን አእምሮው ከባድ የሰላይ ስራ ይሰራል ተገዢ አንቺን የሚያይ አፈርኩ ኤርፓርት ከ 3 ወር በፊት ተገናኝተን እኔ ከምንም ስላልቆጠርኩሽ ስሜትሽ ጥሩ አልነበረም የፌ/ል ፖሊሶች በጣም "ሰከላ ሰከላ"እያሉ አንቺ ታላቅ ሆንሽ ሁለታቹም የወረዳቹ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 4 ай бұрын
ገሼ ዘሩ❤ የበፌቶቹ ቤቶች ይመለሱ
@Abureyan1
@Abureyan1 4 ай бұрын
❤❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 4 ай бұрын
እንወድሃለን ጥልሽ 🥰
@ninatadele622
@ninatadele622 4 ай бұрын
Hibret Anba!!
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr 4 ай бұрын
አብዬ ዘርጋዉን በሬዲዮ የተከታተላችሁ አላችሁ?
@Asna-dy8qv
@Asna-dy8qv 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 4 ай бұрын
ዎራዳ የኦርቶዶክሥ ጥላት 😢
@botin6076
@botin6076 4 ай бұрын
Wow ❤
@Tigist956
@Tigist956 4 ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤
@eshetuabara124
@eshetuabara124 4 ай бұрын
I'm looking for that reall state
@yms2161
@yms2161 4 ай бұрын
TG. ስርአት ነፍ ነው today. በዚሁ ቀጥይ:: በሆነው ባልሆነው መገልፈጥ ደስም አይልም; እውነተኞውን ሳቅም value. ያሳጣዋል::
@motishow7832
@motishow7832 2 ай бұрын
si wedi
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 3 ай бұрын
ጥላሑን፡አድርባይ፡ሰው፡ነሕ። አስመሳይ፡ፃድቅ፡አስመሳይ፡ክርስትያን፡ሁለት፡ሰፍ፡ሑለት፡ሞላስ፡ያለሕ፡ጴንጤ፡ነጋዴ፣ ባቃራጭ፡ሐብታሞ፡ሴሰኞ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
አምስት ሺ ዘጠና ሰው አይቶት ላይኩ. ሶስት መቶ ሰው ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂እኔም አላውም ላይክም አላርግም😂😂😂መብቴነው ምድር ዱዝ
@MesiGalaso
@MesiGalaso 4 ай бұрын
Betoch❤❤❤❤❤
@محمدمحمد-خ1ر7ب
@محمدمحمد-خ1ر7ب 3 ай бұрын
ምራጥ አባት
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 4 ай бұрын
በጣም ነው የምናከብርህ ከልጅነቴ ጀምሬ ሳይህ ነው ያደኩት ጋሸ ጥልሽ❤
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 4 ай бұрын
እኔ የምለው ትምህርት ቤት ምን አለ ብታስገቧት ምክንያቱም ጋዜጠኛ አይደለችም።ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ይህ ፈቃድ ያለው።
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 4 ай бұрын
ማለት ???
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
Kikiki ante ketemareke yebeka nebern neger gen asetesaseb sileka beangager new ......eyaseben sewn kemezelfe eni mangen enasekedem
@madinachanel6313
@madinachanel6313 4 ай бұрын
መጀመሪያ እራስሽ ገብተሽ ተማሬ
@Ethiopipian
@Ethiopipian 4 ай бұрын
Beee❤❤❤❤
@AddisuAlemu-k3o
@AddisuAlemu-k3o 4 ай бұрын
❤❤❤
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 3 ай бұрын
ሰው ጽንፈኛ ካልሆነ ጋዜጠኛ አይደለም ማለት ነው?
@buzaibro2554
@buzaibro2554 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 4 ай бұрын
ቤቶች😂😂😂😂😂
@ZloveMame
@ZloveMame 4 ай бұрын
አዘሉ የት ሄደች
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 4 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ውብ ባለማህተብ ኢሂን ልቡሰ ስጋ አጋንንት ባንቺ ፕሮግራም መቅረብ አይመጥነውም
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 ай бұрын
የመጥበባችው ብዛት እኮ በቃላት ሁሉ ሊገለፅ አይችልም ሰውን በሰውነቱ ብቻ መቀበል ትልቅነት ነው ከዚያ አለፍ ሲል ደግሞ በስራው አንቱ የተባለ ሰው ነው ስራውን ሃይማኖት ያለውም የሌለውም ያየዋል ስለዚ በስራው ማክበር ተገቢ ነው እዚህ ጋር የተቀመጠውም በስራው እንጂ በእምነቱ አይደለም የግድ ሰው አንቺ እምነት ውስጥ ስለሌለ መሰደብ የለበትም መከባበር ጥሩ ነገር ነው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
Yedenkurena tege endezhi aychi alwrkemen degmo kemeche jemero new yehi programe ye aymanote yehonew weyense sekarachu new lemelyet yalsachalxhu yetelcha tge degmo eko manem sekaram syawera new selsu yegermal
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 ай бұрын
እንደምትወደው ነገረችው እኮ የአንቺን ጥላቻ ቲጂ ላይ ለማስተላለፍ ነው እሷ እንደዚህ አይነት ስብእና የላትም ከሰው ሁሉ ጋር በፍቅር በይቅርታ በሰላም የምትኖር ሰው ነች ብዙ ጊዜ ስታወራ አልሰማሻትም ሰውን መጥላት/ጥላቻ ዞሮ አንቺንኑ ነው የሚጎዳው እሺ እሱን እዪው ጋሽ ጥሌን በስተርጅና እንኳን ፊቱ ያፈካል ለምልሟል
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 4 ай бұрын
በቃ.እኞአፈልግማ.ክራቸዉን.የበጠሱ..ትጅስረአት.አታግበስብሽ.ጥራት.ይኑርሽ.እጭ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
@@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ ker dijemer yekerstena megelcha aydelem ETHIOPIA BECHA NEW YEMIDERGEW BEALWE NEW MENEM TERGUM YELEWM MEATEB BELB NEW ENJI MANEM DEBETERA METETO ESERU SELALE AYTASERMEN LILAW EGA ANFELGEM MALTE ENSNET MANACHU MANES ENEBEL ENI SLFELGEM BETEY MEBETESHE NEW GEN WELUNEM MWEKEL ATECHEYEMEN MAN NESHENA LEMEKEBER SEWEN MAKEBER WELUM ENDEANCHI AYDELM WEYENEM SLMAYET ZEM MSLTE YEDHALALN SENET SEWCHE SLU AYDEL KEZA YEBASE YALU ENERGAGA AYMANOT YEGEL AGER YEGARA NEW BEZU MSLTE YECHAL NEBERN SENET YETEMARU AREKEW YEMIYASEBU SELALU ENSUN TEBRLO NEW ENJI ENDEANCHIMASE KEBADE NEW ESUN KEMETEKAWEMI SENET KERACHEWN ASEREW BEYEBUNA BITU RASACHEWN YEMIDHETU SLU AYDEL ATEKAWEMIM WEYENES SERAW MEGELCHASHE NEW
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 4 ай бұрын
በነግራችን ትግስት አሽቃባጭ ናት
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 ай бұрын
እኔ..የልጅነት..ህልሜን..አግኝቻለሁ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 4 ай бұрын
እኔንመዝግበኝ ክክክክክክክ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 ай бұрын
ቴጅ የኦርቶዶክስ እምነት ላይ በቅድሳ ላይ ሲዘባበት የቆየሰዉ ታቀርባለሽ አንረሳዉም የስራህን ይስጥህ የቅዱስጊወርጊስ አምላክ😢😢 በሱ ምክንያት ቤቶች ድራማ አስጠላኝ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 4 ай бұрын
በትክክል.ድምፁን.መስማት.አልፈልግም.ሰዉማክበር.ምንምንአትበሉኝ.እኔ.ከሀይማኖቴዉጭ.የሚበልጥብኝየለም.ሀይማኖቴ.ብቻናት.የምትፀባረቅብኝ.ዉስጤ.ከሀይ.ማኖቴዉጭ.ወደዉጭ..
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 4 ай бұрын
አድሰዉ.እዳይከራከረኝ.የሚከራከረኝ.ሰዉካለእደ.ዉሻነዉ.ዉሻ.ነዉየምቆጥረዉ🫸🐕🐕🐕‍🦺🦮🦮🦮
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 ай бұрын
@@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ ትክክል ከማህተቤ ላይ በምንም አልደራደርም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ ጠላትሽ ይጥፋ የነኳት አልፈዋል ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዛሬምነገም ለዘላለም ትኖራለች
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 4 ай бұрын
😔🙏💕🤲🤲🤲አመሰግናለሁ.ከልብ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 4 ай бұрын
Mogosi yefesese sawu demo amirobati
@yemachaltube
@yemachaltube 4 ай бұрын
111 ዉስጠችን ነዉ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 4 ай бұрын
እንመን ጥልሽ?
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 4 ай бұрын
telya mane endager
@taibataiba474
@taibataiba474 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@ቡቱካንየደራዋ
@ቡቱካንየደራዋ 4 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 4 ай бұрын
እኔ የምለው ጫት ዕቅም ነበር ሲጋራ ጭስ ነበር እንደዚህ አለቅ ነበር እንደዚህ አለ እንደዚህ አለ የጴንጤ mood ነው እንዴ
@metameta9015
@metameta9015 4 ай бұрын
Gash zaru
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 4 ай бұрын
ኣንቺ ሀይማኖትሽን የምታከብሪ መስሎኝ! ይሄ እመቤታችንን በኣደባባይ የተሳደብን ወራዳ ምን ብለሽ ታቀርቢዋለሽ! ሆዳም ባለጌ ነው
@selamalemu9723
@selamalemu9723 4 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ጠላት ብለሽ ብለሽ አመጣሽብን
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 4 ай бұрын
bewnet atitelyealhi
@MadinaMuhe
@MadinaMuhe 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,5 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
አቤት ሲያምርባት-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
6:21
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 32 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН