እንግሊዝ አፍ ማሩ ባላገሩ ክፍል 8 Maru Balageru episode 8

  Рет қаралды 217,145

 Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Күн бұрын

ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
ይመቻችሁ
▼ ▽ FOLLOW MARU
📸Instagram: / maru_balageru
😊📘 Facebook: / marubalageru
😂 🎞 TiKTok: / tesfa_

Пікірлер: 866
@maru_balageru
@maru_balageru 3 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ በፌስቡክ facebook.com/marubalageru
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 3 жыл бұрын
ማሩ ባለገሩ በጣም ነው የምታዝናና የምስታስተምረኝ አቦ በርታ
@haileendeshaww
@haileendeshaww 3 жыл бұрын
ማርሻ ያነጋገር ለዛህን መሸሻ ይሙት በጣም ነው ምወደው ፈጣሪ ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ
@ሀያትየጃማዋልጂ
@ሀያትየጃማዋልጂ 3 жыл бұрын
አስፍው ክንዴት ነህበመጀመሪያ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ አባቴ እና እማ እኔ ሀያት የጃማዋ እባላለሁ እናማ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የምጠይቅህ እኔ ያለሁት ስኡድ አረቢያ ነው እናማ ስኡድ እስር ቤት የሚሰቃዬ እህት ወድማችን አለቁ ሀነሱ ድምፆ ይሁነነን ኢቢ ስ ፣ እናማ እየታነቁ አይሞሮቸው እየተነካ አለቁ አረ በመሸሻ ምት ይሁንብህ ድምጽ ሁነን እሁድ እከታተላለሁ አየዋለሁ እናማ ወገናችን አለቁ አረ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዬ እህት ወድሞቼ አረ ለማነው አቤት የሚባለው 10ወር 6 ወር የሚሰቃዬት ምን በሰሩ ነው አረ ኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@geta916
@geta916 3 жыл бұрын
ጋሽ ልበልህ ጋሽ አስፋዉ መሸሻ ይሙት ስትል እንዴት ደስ እደምትል እኔም በቀን መቶ ጊዜ ያባቴን ስም ስጠራዉ አይሰለቸኝም አስፋዉ በጣም ነዉ እማከብርክ
@yassinnesreddin5404
@yassinnesreddin5404 3 жыл бұрын
አትሸወዱ አስፋዉ አይደለም በስሙ ከፍተዉ ነዉ
@oiu9005
@oiu9005 3 жыл бұрын
@@yassinnesreddin5404 ሣህ አስፋው አደለም በስሙ ከፍተውጅ
@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ 3 жыл бұрын
ግን ለምንድነው በሰው ስም እምትነግዱት በስማችሁ ታፍራላችሁ ማለት ነው
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 3 жыл бұрын
ማሩዬን ማነዉ እደኔ የሚወደዉ ማሩ የኔ ተጨዋች
@seidmuhakewolo5126
@seidmuhakewolo5126 3 жыл бұрын
Maru best wdddd
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
በጣምእወደዋለሁ እኔም እሡሢልክብቻነዉ እምገባዉ
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ስለ ወሲብ ስለፍቅር በነፃነት ምንወያይበት ቻናል ነው ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን አመሰግናለው
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 3 жыл бұрын
ግንማሩ. እውነትየገጠርልጅ. ነው ?? ለማንኛውምብዙጊዜ. ባልከታተለውምይመቸኛል ክክክክ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@genbaw542
@genbaw542 3 жыл бұрын
ደግ ለከጀሉ፡ፍቅር የሚፈልቅበት የነካኩት እንደሁ፡ክፉ ዛር ያለበት እምዬ ባላገር፡የጥጋቡ ጌታ እሸቱን ከማሳው፡እህሉን ተጎታ ወተቱን በቃባ፡አፈር ስሆን ብሎ ሙክቱን ተጋጡ፡ከደጃፉ ጥሎ ደግነት የሞላው፡የማር ቅቤው አገር አርሂቡ እያለ ነው፡ማሩዬ ባላገር
@cvbdgh3372
@cvbdgh3372 3 жыл бұрын
እንዴት እንዴት ይመቻችሁ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@maru_balageru
@maru_balageru 3 жыл бұрын
ወርቆቸ በጣም እናመሰግናለን!!! የአድናቆታችሁ ብርታት ከምንችለውም በላይ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው!!! እጅ ነስተናል!!!!!!!
@ayele8318
@ayele8318 3 жыл бұрын
ማሩየ በርታ
@user-fz5nl6xh9z
@user-fz5nl6xh9z 3 жыл бұрын
አይዞህ አለንህ ደቂቃውን ጨምሩበት እሸ ማሩየ
@martitube318
@martitube318 3 жыл бұрын
መልካምሰውነህ ተግባብታችኋላ ደጉ ባላገሩ ያገሬ ሰው ፍቅርጅ ፀብን አይወድም ማሩየ ተባረክ ወድማችንም በርታ 😘😘😘
@ወሎኩራቴ
@ወሎኩራቴ 3 жыл бұрын
Kkkkk አሪፍ ነው ጠክር
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ስለ ወሲብ ስለፍቅር በነፃነት ምንወያይበት ቻናል ነው ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን አመሰግናለው
@Dan_Tube
@Dan_Tube 3 жыл бұрын
በርታ ማሩ ባላገሩ! ውጭ አገር ለምንኖረው ትልቅ ትውስታ ነው !
@ዓሹራYouTube
@ዓሹራYouTube 3 жыл бұрын
ወዲሜ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@yorditube9891
@yorditube9891 3 жыл бұрын
ማሩ ባለፈዉ ሰያልቅስ አሰልቀሰኝ እኮ የኔ ገራገር ስወድህ 😘❤❤❤የገጠር ስው ሁሉም ፍቅር ነው የገጠሩን ሰው ዉሎ የገባልን 🌹
@wadinoor9787
@wadinoor9787 3 жыл бұрын
አሚን
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ እየተወነ ነው የውነት የገጠር ሰው ነው እምታውቁ ሹክ በሉን
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
Yordi mar 😍
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ letwna new mar dmreg
@sadalove2469
@sadalove2469 3 жыл бұрын
ባአላህ ሰብስክራይብ አርጉልኝ
@ahlamtube5596
@ahlamtube5596 3 жыл бұрын
ወይኔ የማሩ ጨዋታ እንደኔ ዘና የሚደርገው ማነው ክክክክክክ ወይኔ ሲያስቅ በርቱ ውዶች አትጥፉ🌸🌸🌸🌸🌸
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@Alemu9Teshome
@Alemu9Teshome 3 жыл бұрын
እረ ይህ ሰዉየ ገደለኝ!!! የሚያወራው ቁምነገር በጣም ነው የሚገርመው። መንግስት እና ህዝብ አልተገናኘም ማለት ይህ ነው!!! ማህበረሰቡ ሌላ የተማርነው ሌላ። 1፡30 ሰዓት በላይ ፊልም ከማይ የማሩን 10 ደቂቃ ጨዋታ ባዳምት በጣም ነው የምዝናናው። እንትን በለኝ ......።
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
በጣም
@yeshetu9210
@yeshetu9210 3 жыл бұрын
Exactly
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
💯%❓❓❓So sad... To confuse these innocent people. Sorry but the producer should say..hello and bye in "his amharic" than "hi", "ciao"
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
በነገራች ላይ አተና ማሩ ብቻ ነዉ የተግባባችዉት በጣም ትረዳዋለህ እኔ በእዉነት ይናፍቀኛል ማሩ በጣም ጥሩ ጥያቄ አቀረበልህ አተም አላዉቅም እያልክ ጫዋታ ያምራል
@hayatomar8013
@hayatomar8013 3 жыл бұрын
ትክክል
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 3 жыл бұрын
የገጠር ሰዉ ባይኖር እኮ መኖር ከባድ ነዉ የኔ ገራገር ማሩየ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 жыл бұрын
🇪🇹ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እንድሁም ኤርትራውያን። የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ፤ፈጣሪ ያመጣብንን ቁጣ እራሱ ያንሳልን፤የገበሬ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ለቅሶ ማየት በጣም ያማል፤ ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን 🤲 እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን በቸርነትህ ብዛት ማረን። በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፤በስደት ስትኖሩ እባካችሁን እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ፤በሀይማኖት በብሔር ብንለያይም ደማችን አንድ ነው ፤ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ሰላሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ ሰላም ሁኑ🇪🇹👌
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
ፎቶ ደም ይጨርሳል እንዴ ይለዋል🤣 እንኩሮ አታዉቅምዴ ብሎት እርፍ😋🤣🤣🤣🤣
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@Na-un3kb
@Na-un3kb 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
@@Na-un3kb 😍😘
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ክክክክ
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
ገደለን እኮ 😂😂😂😁😁😁
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 3 жыл бұрын
ማሩዬ ባለፈው አልቅሰህ አስከፍተህን ነበር ዛሬ ፈገግ ስላል ደስ ብሎኛል ባላገር አይከፋ ባላገር ሲከፋው ሀገር ትከፋለች ባላገር ደግ ነው በልቡ ክፋት የማያቅ ባላገር ውሎ ይግባ አይቸገር አቦ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
ዋዉ ማሩ ሳምት በጣም አዝኖ ነበር ዛሬ ዋዉ ለየት ባለ አነጋገር ቀይሮ መጣ ደስ ይላል ደስተኛ ስለሆ በጣም ደስ ብሎኛል በል ቻለዉ እኩሮ ብሎ ጀመረ
@gebriemelese1349
@gebriemelese1349 3 жыл бұрын
wow, it is very funny and I just remembered the original life of rural part!!!! Maru balageru, go on ,you are the best performer!!!!!
@እመቤትመላክቲዩብ
@እመቤትመላክቲዩብ 3 жыл бұрын
ወየው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂ማሩየ ማሩን አፈሰስከው እኮ የሀገራችን ኮሜድያኖች አፈሩ በቃ በማሩየ ተናቁ
@እሙየበሪሄ
@እሙየበሪሄ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው ምያስተላልፈው ቀልድ ብቻ ኣይድልም ማር በርታልን እሽ
@sfgggxzzz7759
@sfgggxzzz7759 3 жыл бұрын
እስኪ ማሩ በትክክለኛ አነጋገሩ ይናገር የምትሉ በላይክ ልያችሁ ?
@worebado6556
@worebado6556 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንተ ጉድ አለብን ግን እናንተ በርቱ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
አይይይይ ይቱብ በርካሁን በሀላችን ተርስቶ ነበር ባደባባይ ወጣ ማንነታችን እርስተን ነበር ደስ ይላል እደህ ማንነታችን
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 3 жыл бұрын
ቀልድና ቁምነገር አዘል ነዉ 😂😂😂
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 3 жыл бұрын
መሠለን ይላል ደግሞ አረበኛምይቀለቅላል መሠለኝ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
Amarega new meselen malet
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@techalewwoldkiros5660
@techalewwoldkiros5660 3 жыл бұрын
እንዳአንተ ያለውን ያብዛልን አቦ! እነ እንትና ሊያሳብዱን ሲሉ ነው የደረስክልን!! በርታ ቶሎቶሎ መለስ መለስ እያልክ አላምደን፡፡ ወደ ቀልብያችን መልሰን፡፡ አናሸሩን እኮ ማሩ ደጉ ሰው!!
@melakunigatu3905
@melakunigatu3905 3 жыл бұрын
ere Maruye etam temecehegn kemir keld yemimesl gn bizuyochin yemiastemir neger new betam inameseginalen
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ደግ ብለሀል ዝፋቃ ጥሙቃ😂😂😂
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 3 жыл бұрын
Yene geta maruyee🙏🙏❤️❤️❤️
@edombekele6564
@edombekele6564 3 жыл бұрын
Marewaaa Egzabhare selamun yesth yetbareke hewet tadelhe hasab yel men yel balageruuu tebarekuuu
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 3 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ሰል ባለፈው ስታለቅስ በጣም ነው ያስለቀስከኝ እፍፍፍፍፍፍ💔😭😭😭😭 ዛሬ ግን ደስ ብሎክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ማሩዬ😘😘😘😘😘
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
ይሄንን በጣም ነው የወደድኩበት። እንደውም ህብረተሰቡን ማሰተማሪ ይሆናል። እባክህ የኔ ወንድም እንደውም እኔ ሀሳብ ብሰጣቹህ ደስ ይለኛል። እኔ አንጄቴ ቅጥል የምልበት ጉዳይ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አንስቶ እስከ ገጠሩ ድረስ እንግሊዘኛ እና አማረኛ እየቀለቀሉ እያወሩ የሰለጠኑ መስሎቸው። የፈረንጅ መሳቂያ ሆነዋል ። እናንተ ጥሩ አድርግቸዋለሁ። ማሩን በጣም ነው የምወደው በዚህ ይቀጥል።
@fasta9234
@fasta9234 3 жыл бұрын
በርታ ማሩዬ እንወድሀለን 🌻🌻💚💚💚💖💖እግዚዝ አፍ 😁😁😁 ወውን ሶ ይላሉ አላለም 😁😁😁😁😁😁 እወድሀለሁ ብቅ እያልክ አስቀን ውዴ💚💚💚
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 3 жыл бұрын
ጠያቂዉ ሠዉየ ድምፅህ በጣም ያምራል ማሩየ ታሥቀኛለህ ዝብለህ😂😂አቦ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ላይክ ግጩት
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@helenuaq477
@helenuaq477 3 жыл бұрын
አህያው እራሱ ያለው ተሰጦ ልዩ ነው🤣🤣🤣🤣 የዋሁ ማሩ ባላገሩ ውስጤ ነህ በርታ በጣም አሪፍ ችሎታ ነው ያለህ👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 3 жыл бұрын
ማሩ ባለገሩ በትክክል አልተጠረጠርኩም የምገርም ችሎታዉ ሌላዉ የጠያቂዉ ድፕሎማሲዉ ድንቅ ነዉ
@saraabebe7321
@saraabebe7321 3 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነትህን እኮነው የምትናገረው ሁሉ ክክክክክክ Understand እያሉ የሚበጠረቁባችሁ እርግጠኛ ነኝ ለራሳቸውም አልገባቸው ክክክ ብቻ ተመችተህናል ኑርልን
@martitube318
@martitube318 3 жыл бұрын
ማሩ የዋህ 😂😂ዝፉቃ ጥሙቃ ክክክ እረ ይሄን ነገር እህቴም ትላለች የወሎ አማርኛ 😂😂😂
@alemfiseha5498
@alemfiseha5498 3 жыл бұрын
Jesus he simply amazing .....what a mesmerizing guy ...
@טרפץמספין
@טרפץמספין 3 жыл бұрын
ዋዉ ትልቅ ትምህርት ነው ማርዬ ኑርልኝ❤👍
@rim7014
@rim7014 3 жыл бұрын
Sewn eyaznanak Qum neger azel new mitaqerbew betam arif sra berta 🥰🥰
@እፀገነትካሳዬ
@እፀገነትካሳዬ 3 жыл бұрын
ማሩ ገራገሩ ደስ ይላል በርታ እነሱን ነው ምትመስለው እውነት ተሳክቶልካል
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መንግስት ከሚልካቸው ባላገሮቹ የበለጡ ናቸው በግንዛቤ ማሩ በጣም ጎበዝ ነው በርታ።
@ቲጂጎንደሬዋ
@ቲጂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
😂😂😂 ማሩዬ የኔ ገራ ገር 😘😘😘😘
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
Wede
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 3 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ-ደጉ ባላገሩ... ደጉ ባላገሩ-ማሩ ባላገሩ... እንዴው ያለህበት አማን ነው መንደሩ ደጉ ባላገሩ...... አይ ለዛ አይ ወግ እናቴዋ!!! ማሩዬ! ኧረ አቦ ኑርልኝ!!!
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
በጣም ቁምነገር አለዉ በደንብ ለሠማዉ🤔
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@yeshihabtamu1588
@yeshihabtamu1588 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆዴቆሰለበሳቅ እዉነትነዉ ቁምነገር እግሊዘኛ የማይናገር እሚያዉቅ የማይመስላቸዉ ተምረዉ ያልተማሩ ስንት አሉ ማሩ❤❤❤❤❤
@idihome5716
@idihome5716 3 жыл бұрын
Maruyeeeee..... endew min laderegeh :) "still este ahun " ena" Enkuro be engeliz afe mindenew" wawww...
@danitomas5630
@danitomas5630 3 жыл бұрын
በጣም ተመቸኝ የእኛ አለቀም እውነትም ማሩ ብርዘገንን አፈላልጉለት
@user-ut7oz2hr1q
@user-ut7oz2hr1q 3 жыл бұрын
ማሩ ትክክል 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁😁😁😁😁😁ክክክክክክ
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 3 жыл бұрын
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ትንሽ እውቀት ምንያህል አርሶአደሩን እየጎዳው ነው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@madanitdagne1084
@madanitdagne1084 3 жыл бұрын
ማሩ በለ ሀገሩ ኑርልን
@bisrattekleab1271
@bisrattekleab1271 3 жыл бұрын
አረ ጓደኛየ በጣም ነው የተመቸኝ በርታልኝ አቦ👏👏👏👏👏
@birtknberhan8103
@birtknberhan8103 3 жыл бұрын
ማሩየን እና እማማ ዝናሽን ያመጣ ጌታ ላገራችንም ሰላም ያምጣልን አሜን
@nuraddisaddes7910
@nuraddisaddes7910 3 жыл бұрын
ወይኔ ከብቶቹን ሣያቸው እንደት ደስ እንደለኝ ማነው እንደኔ በሮቹን የናፈቀ 👍👈
@meem3233
@meem3233 3 жыл бұрын
ቋንቋ መግባቢያ ነው ኢትዮጵያዊ በጣም ዕደለኛ ነን ብዙ የመግባቢያ ቋንቋዎች አሉን ውጭ የምንኖረው የምንጠቀመው የሌላ አገር ሰው ቋንቋ ለስራ ብለን ለመግባባት ነው እኔ የምወደው የአገሬን መግባቢያ ቋንቋ ነው ቀልዶቹ የሚጥሙት በአገራችንና ባደግንበት ስሰማ ነው i am very proud of ethiopia languages
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ማሩየ የኔገራገር እንኳን በስላም መጣህ ኮመንቶችም እንኳን ስላም መጣቹህ
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ባላግሩ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🇪🇹💕💕💕🇪🇹💕💕🇪🇹🇪🇹💕💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@ሳምሪነኝሳቂታ
@ሳምሪነኝሳቂታ 3 жыл бұрын
ማሩ የምር በጣም ደሥይላል አድናቂህነኝ ሠላሙን ያብዛልህ
@husstube4214
@husstube4214 3 жыл бұрын
በርታ የኢትዮጵያ ጥበብ ባላገሩን በረሳበት ሰዓት አሪፍ አርሶአደሩን የሚያስታውስ ስራ እየሰራህ ነው ደስ ይላል።
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
ማሩዬ በርታ ...... ወደፊት ይህን ችሎታህን በትልቅ የቲያትር መድረክና የፊልም ስራ ላይ እንደምናዬው ተስፋ አለኝ " ማርዋ ታዲያ ምን ይገትርሃል ጠዴፍ ጠዴፍ ብለህ ከስብህን ከስብ እንጂ ማሳ ውስጥ ስሊብ እንዳትል ወሬኔተሽን ነው "
@zelealemleyewtemesgen8764
@zelealemleyewtemesgen8764 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ትዝብት ነው። ወቅታዊም ነው። ቋንቋ አጠቃቀማችን በጣም እየተበላሸ ነው። የሚማር ቢኖር ዝግጅታችሁ ድንቅ ማስተማሪያ ነወ። በርቱ!! ዘለዓለም
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 3 жыл бұрын
ማሩ ገራገር ደህና ጨዋች ነህ
@hayuhayati8027
@hayuhayati8027 3 жыл бұрын
ሽንሽን ሚለው በጣም ነው ያሳቀኝ የከተማ ሰው ግን ክፉ ነው አወቅን ብለው በማያቁት ቋንቋ ሚያደናግሯቸው
@rutabelongstojesus6461
@rutabelongstojesus6461 3 жыл бұрын
ማሩዬ የኔ ገራገር ስወድህ እኮ😍😍
@mekitube5490
@mekitube5490 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂። በጣም ይገርማል እንዴት ነው ነገሩ ሰልበኸው የል አክቱ ምናምን ዋው ነው
@sabahalmasudi6173
@sabahalmasudi6173 3 жыл бұрын
Maruya basakeko nawe emtlge damo entrvwe entargawe lege wedede nawe emarghe demske seratke 👍
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
ዝፍቃ ጥቡቃ በግሊዝ አፍ ወይኔ ሳቄ 😂😂😂😂ተው ማረየ ገደልከኝ
@betegentmengstie122
@betegentmengstie122 3 жыл бұрын
I am lovin it
@ethiopia2621
@ethiopia2621 3 жыл бұрын
ማሩዬ አንተ ደግሞ የሀገሬን ትዝታ ለቀክብኝ
@sofyawerku8973
@sofyawerku8973 3 жыл бұрын
ማሩዬ እደው ሥድብህ እንኩሮ አቦ ይመችህ 🤣🤣
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 жыл бұрын
Maruye yene mar yewaha balager Eingelsh zare altechalkm yene mar yehok
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 3 жыл бұрын
ማሩየ በርታልን ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
Am I the only one wanting eagerly for his next videos? I can't get enough of Maru's wore
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 3 жыл бұрын
እኩሮ ክክክ
@ahmedseidwelo1532
@ahmedseidwelo1532 3 жыл бұрын
በጣም ቁም ነገር ያለው ጭውውት ነው ወላሂ ባህላችንን ወጋችንን ለማጥፋት የባእድ ሀገር ቋንቋ እያመጡ የሚላላጡብን አራዳ ተብየዎች ካንተ ይማሩ ወዳጄ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 3 жыл бұрын
የኔየዋህ ዉለህግባ ደጉያገሪ ሰዉ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 3 жыл бұрын
የኔ አጫዋች ማሩየ አባት እደናተ የገር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሩየ አካባቢው አቤት ሲያምር እህ ምርጥአየር ይኖረዋል
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 жыл бұрын
ማሩየ የኔ ባለገር እንኳን ደህና መጣህ የኛ ተወዳጅ ባለፈው ቪዲዎ አስለቀስኽን እግዝአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ስወድህ እኮ ስላማችሁ ብዝት ይብል በአለም ላይ ኮሮና የተባለ በሽታን በአገራችን አንበጣ የተባለ ክፉ ተባይ ዘርኝነትን መዳኒአለም ከምድር ገፅ ያጥፋልን ስላማችሁ ይብዛልኝ ያአገሬ ስዎች
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 3 жыл бұрын
አህለን ማሩ አይይይ ትዝታ
@newand9050
@newand9050 8 ай бұрын
አቤት የካሜራማኑ ድምፅ ሲያምር አየማሩየ ፈታ ታደርገኛለህ
@romantekle8992
@romantekle8992 3 жыл бұрын
Ena Yemiyaskegi Ke Maru Ylk Teyakiw New Tebareku.
@auauaiaiaisjsjsuaa9944
@auauaiaiaisjsjsuaa9944 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ምርጥ እና ቆጇ ባላገሩ እዉነት ምን ያክል እደሚአዝናናን እድሜ ይስጥህ
@tsinatorthodoxgal2512
@tsinatorthodoxgal2512 3 жыл бұрын
ቀራጩ ግን ምርጥ ሰው ነህ ትህትናህ ሳቅህ ለዛህ ማሩየ በሳቅ አፈረስከኝ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@endrismohammedahmed3366
@endrismohammedahmed3366 3 жыл бұрын
ማሩዬ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@jdjd4810
@jdjd4810 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ እንኩሮ ነህ እንዴ ወይኔ የዋህነታቹን እኮ ስወደው♥♥♥♥
@zenbechdink151
@zenbechdink151 3 жыл бұрын
Hhhhhhhh mariye yene konjoo Egizaber amilak hulem dasteng yargik ewunetim mar nek❤❤❤😄😄😄
@kukum9248
@kukum9248 3 жыл бұрын
ምሩ ባላገሩ ጣፋጭ
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 3 жыл бұрын
ማሩየ እንኳን በስላም መጣችሁልን ባለፈው እውነተኛ መልእክታችሁ ትልቅነው መከራውን ፈጣሪ ያቅልልን :: ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል በርቱልም::
@markosanimut5031
@markosanimut5031 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ነው
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 3 жыл бұрын
ቃለመጠየቅ የምየረጊ ልጂ ዲምፂ በጠም ደስ ይለሊ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 3 жыл бұрын
በእውነት ቋንቋየን እንድወድ አደረከኝ እኔም አለሁበት እንግሊዝኛ እና አማረኛ እቀላቅላለው. አይገርምም ስህተቴን ለማረም እሞክራለው
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 3 жыл бұрын
የተባረክ ሰው
@user-dc9zr7hp4o
@user-dc9zr7hp4o 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የዉነት. በስስትእማየዉ ሁለታቸዉምይመችኛል ገጠትወስጤናትኮ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
ለማሩዬ ድምቀት ዋናው የሚስማው ልጅ ልዩ ስጦታ ነው : ሆዴ ቆስለ ማርዬ EBS ላይ መቼ ነው የማይህ : ሀሪቡ እያለ ነው ማርዬ ባላገር !
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Aye mariye nurilun ewunt agere nafikgn nesuh lebe yalachwu
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 3 жыл бұрын
ማሩየ ይመችህአዳድስ ዩቱበሮች እየገጫችሁኝ እለፉ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc subscribe.
@degsew7043
@degsew7043 3 жыл бұрын
Balageru betam teru hasab nw yanesahaw chewata kumenegerrr azel malet endih nw bereta maru balageru
@sileshigenetu6207
@sileshigenetu6207 3 жыл бұрын
ትልቅ መልዕክት ነው ስለ ሀገራችን ትምህርት ።"የተማርን እየመሰላቸው የማናውቀውን ዶሉብን አለ "።
@ኡሙYoutube
@ኡሙYoutube 3 жыл бұрын
ማሩየ ምርጥ ሰው
@Rita-ny6km
@Rita-ny6km 3 жыл бұрын
ማሩ ዉሰጤ ነው በናፈቆት የምጠብቅዉ ማሩ እኮ ጎበዝ ነው
@አዲስተፈሪ
@አዲስተፈሪ 3 жыл бұрын
ጠያቂው ድምፀህ ያምራል አንዳንደየ ብቅ በል አተም ወደ ካሜራው
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 236 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 21 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 34 МЛН
"ቀዳዳ" ማሩ ባላገሩ ክፍል 22  maru balageru episode 22
29:10
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 124 М.
በዙልበረካ የመጣ እዘለዝለዋለሁ እንደቋንጣ አሉ ደረሴ
13:30
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 480 М.
ውስጥን የሚነሽጥ ፉከራ ሽለላ
32:37
Yetintu Tube - የጥንቱ ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
ቶቢያዉያን እርዱኝ !! ማሩ ባላገሩ ክፍል 23
24:54
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 136 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН