እንግሊዝኛ ንባብ ትምህርት - ምንም ማንበብ ለማይችሉ የተዘጋጀ (Part 1)

  Рет қаралды 305,116

Frye habesha tube

Frye habesha tube

Күн бұрын

Пікірлер: 636
@hgutt2556
@hgutt2556 11 ай бұрын
የእውነት እንደዚህ የሚያሰተምር ነበር ሰፈልግ የነበረው ማንኛውም ሰው ከዚህ መማር አለባቸው ብየ አስባለሁ መሰረቱን ሳያሰተምሩ እሩጠው ወሬው ላይ ይሄዳለሁ እንዴት እንረዳው በግል ባገኚሺ ብታሰተምሪኝ ደስ ይለኛል
@ftff2963
@ftff2963 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤😢
@danbrukh3827
@danbrukh3827 5 жыл бұрын
ሁለት ናቸው ብለሽ ሳትንቂ: ላዘጋጀሽው ትምህር ምስጋና ይገባሻል: እንዳንቺ ይብዛልን::
@mohammadjoud8943
@mohammadjoud8943 4 жыл бұрын
ረ ብዙ ነን ቆጅት
@hananselam7461
@hananselam7461 3 жыл бұрын
selam
@AlemBahiru
@AlemBahiru 2 ай бұрын
በጣም 👏👏
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 5 жыл бұрын
መምህር ስራሽ ይባረክ አሪፍ ነው በርች
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኛ ምርጥ ቲቸር ለሁለት ሰው ብለሽ መድከም ፍቃደኛ ሆነሽ መነሳትሽ በራሱ የአንችን ጥሩነትነው የሚያሳየው አላህ ይስጥልኝ ለእኔ በተለይ ይሄ ቪድዬ ትልቅ ጥቅም እንደሚኖረው አልጠራጠርም እንግሊዝኛ በጆሮየ ስሰማ ይገባኛል ግን የተፃፈውን ሳነብ በጣምነው የሚደናገረኝ አማርኛና አረበኛ አንድፊደል ያው አንድነው እንግሊዝኛው ግን አነዷ ሌላ አስከትላ ስትመጣ ኡፍፍፍ ብቻ አላውቅም እራሴን ያሳመኛል የዛሬ አስራ ስድስት አመት የአረበኛ ፊደላትን በራሴ ጥረት እራሴን አስተምሬ ቅዱስ ቁራአንን በትክክል ማንበብና መረዳት የቻልኩሴትዬ ያውም ዩቴብየለ ዋትስ ግሩፕ የለ የመዳሜ ልጆች ቲኒሽ ሲረዱኝ በተረፈውግን ፍዳየን በልቸ አረበኛውን በግደታው ፈትፍቸ ጎረስኩት የእነዚህ እንግሊዞችግን ምናባቱ
@fuuufcvkfu2360
@fuuufcvkfu2360 4 жыл бұрын
ደግነትሽን አለመውደድ አይቻልም ምርጥ ልጂ አሪፍ ነው💕💕
@abdallahnur4489
@abdallahnur4489 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ለሁለሰው ግዜ ስጥተሽ መስራትሽ ነው ከምንም በላይ ያደሰተሽኝ
@የአላህባርያባርያ
@የአላህባርያባርያ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@waynubirbo9996
@waynubirbo9996 4 жыл бұрын
anchi kiqrta garaa ba orminya naa amrenya lakiny
@saaghehj7135
@saaghehj7135 4 жыл бұрын
አዎ
@zubeydanegntesfenawa3699
@zubeydanegntesfenawa3699 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አልጠየኩምግንአላቅምነበር መጀመሪያእያየሁነዉ
@serkaddiszegeyemekonnen9985
@serkaddiszegeyemekonnen9985 4 жыл бұрын
@@waynubirbo9996 አስተማሪነሽእንዴ
@dandi704
@dandi704 5 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ና ምርጥ ወሳኝ ትምህርት ነው ቀጢይበት ፍሬ እኔ እንደውም ከዚህም ከዋናውም ትምህርትሽ እከታተላለው thanks sis
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 4 жыл бұрын
እማዬ በጣም በሚገባን በምንረዳው ሁኔታነው የምታስተምሪን ወሏሂ ለዝህ ትምህርትሽ ክፍያ ብትጠይቂ ራሱ ሳልሰስት እከፍላለሁ ብቻ አሏህ ውለታሽን በመልካም ነገር ይክፈልሽ ውዴ
@delilabdulkader8313
@delilabdulkader8313 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆቼ ማሾፊያ ነበርኩ በርቺልን እናትዬ እርጋታ የተሞላበት ነው አስተምሮሽ ደስስስ ይላል ከፈገግታሽ ጋር በርቺልን
@fishatsega4578
@fishatsega4578 5 жыл бұрын
በርቺ ልጄ መንፈሳዊ አባቶችም አለን እየተከታተልንሽ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
@AdmasuDogisa
@AdmasuDogisa 11 ай бұрын
በጣም በቅ ትምህርት እያገኘ ነው
@jamilaj3876
@jamilaj3876 4 жыл бұрын
የምፈልገው ትምርነው በጣም አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ በርቺ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 4 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይባርክሽ ንፁህ ኢቶጰያዊት መልካም ዘር
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ለሁለቱ ብቻ አይደለም ለሁላችንም ነዉ እናመሰግናለን ዉደ
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 4 жыл бұрын
ውዴ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር እኔም እደህቶቸ ግራ ተጋብቸ ነበር ተባረኪልኝ ማሬ
@fanualegezu423
@fanualegezu423 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ
@SenaytZewde-b5z
@SenaytZewde-b5z Жыл бұрын
የኔ አንበሳ😮😊❤
@hilufbrhane6249
@hilufbrhane6249 5 жыл бұрын
ግን ላንቺ ላይክ በምን ልስጥሽ ምርጥ ሰው እግዚኣብሄር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 4 жыл бұрын
Hiluf Brhane ሼር አድርጉ
@ኢትዮጵያ-ለ2ቘ
@ኢትዮጵያ-ለ2ቘ 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ስሜታችን ማወቅሽ ለምን ዜሮን ካላወቅን አድን አናቅምና ተባርኪ እዳጠፍብን
@mesimimo1113
@mesimimo1113 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም ከሁለቱ ጋር ተደማሪ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ እየተከታተልኩሽ ነው ክበሪልኝ
@TUBE-bd8md
@TUBE-bd8md 5 жыл бұрын
የኡነት እንዳንቺ አውቆ ኢሚሳውቅ አላየሁም በጣም ምርጥ ትምርት ነው እየሰጠሽ የለሺው በዚሁ ቀጠዪበት እወክቱ ንም አላህ ይጨምርልሽ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ለነገሩ ለሁለት ሰው የሰራሽው ለሌላውም ይተርፍል እግዚአብሔር ይስጥሽ
@selamawitmolla7545
@selamawitmolla7545 5 жыл бұрын
ትምህርተ እንደዚዲክ ከመጀመሪያው ሲሆን ነው ደስ የሚለው በጣም እናመሰግን አለን በርች
@سعادهيمام-ي6ظ
@سعادهيمام-ي6ظ Ай бұрын
አላህ ያበርታሽ ቀጥይበት በጣም ነው የጠቀመን
@ሃናወለትፃድቅ
@ሃናወለትፃድቅ 11 ай бұрын
❤❤❤በእውነት እናመሰግናለን
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ያንኛውን ትምህርትሽን ጀምሬ አቋረጥኩ ኡፍ እስኪ ይሄን ልሞክር
@fatimasaeed4340
@fatimasaeed4340 5 жыл бұрын
በጣም አሠሰግናለሁ እህት እኔ በጣም ነው የሚከብደኝ ማንበብ በጣም እየረዳኝ ነው ትምህትሽ
@rozaroza6351
@rozaroza6351 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔም አልችልም ነበር እኔም ተስፋ አደረጋለሁ 👏
@dgfyugdg8650
@dgfyugdg8650 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ውድ እህቴችን ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ የእኔ ማር 🙏🙏🙏👍👍👍
@samerethiolove8456
@samerethiolove8456 3 жыл бұрын
እህቴ የእውነት ገብቶኝ የማያውቀውን ትምህርት እንዴገባኝ ስላደረግሺኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ስምንተኛ ክፍል ያቋረጥኩት በዚህ ምክንያት ነው መጀመርያ በድንብ ስላልተማርኩ ነበር የከበደኝ ውስጢን ስላወቅሽ ደስ ብሎኛል
@mamemedia4914
@mamemedia4914 5 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው የሰጠሺኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
አረ ተባረኪ የአረብጩእት ደንቆሮ አረገን
@Amarech-nk8mw
@Amarech-nk8mw 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@አያንቱመገርሳ
@አያንቱመገርሳ 5 жыл бұрын
እረ በጣም እግዚአብሔር ያክብርሽ እናቴ ለሁለቱ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ይጠቅማል
@abdurezakahmed3802
@abdurezakahmed3802 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመሰግናለን ዉደዴ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 жыл бұрын
ውይ አላህ ይስጥሽ እህት በጣም ደስስ የሚልነው በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ።
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ማውራት እችላለሁ ግን ማበብ ዜሮ ነኝ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 ማውራት ከቻልሽ ለማንበቡ ኸሊ ወሊ ክክ ዋና ማውራት / ሲወሩ ሰምቶ መረዳትነው በማውራት አይደል ሰውጋ መግባባት የሚቻለው ጎበዝ ነሽ ያረቢ እኔም ማውራት ብችል በጣም ትልቅ ነገር ነበር ለእኔ ግን ኢንሻአሏህ ማውራቴ እንግሊዝኛ መቻሌ አይቀርም ጊዜ ና እንጨት ብጨርስም ።
@ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል
@ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በዉነት በጣም ስፈልገዉ ነበር እኔ ገና ዛሬ ነዉ የሰማሁሽ በዚሁ ቀጥይበት ማርርር
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናል ተባረኪልን 🥰🥰
@Netsi574
@Netsi574 3 жыл бұрын
የምር ምን ብየ እንደማመሰግንሽ አላውቅም ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርክልኝ ። እኔም ያልገኝ ነገር ነበር ውድ እህቴ ብዙ እንደምታስተምሪኝ ተስ አረጋለሁ!!
@SsSs-f7f
@SsSs-f7f 7 ай бұрын
ከልብ ነው እምና መሰግንሽ እህት ፈጣሪ ይባርክሽ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች
@MH-ro8rl
@MH-ro8rl 9 ай бұрын
❤ሁለት ናቸዉ ብለሽ ሳትንቂ ላዘጋጀሽዉ መልካም ሰዉ ነሽ ትለያለሽ ማማዬ በርቺ ❤
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እኔም አላነብም የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@AaAa-eb5fd
@AaAa-eb5fd 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እር ሁሉም አይችልም ሁለት ብቻ አይደለም የኔ ወድ
@firewen9668
@firewen9668 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ
@sarasm1242
@sarasm1242 5 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ መልካም አንድም ይሁኑ ሁለት ተመልካችችሽን አክብረሽ መልስ የምሰጪው ነገርሽን በጣም ነው የማደንቅልሽ ተባረኪ እነዚ ሁለት ልጆች የማወቅ ፍላጎታቸው ብዙ ስለሆነ ነው እንጂ ደፍረው የጠየቁሽ ምንም የማያቅ እኔን ጨምሮ ብዙ አለ እና በዚ መንገድ ካስረዳሽን እኔም በትንሽ ግዜ ውስጥ እንግሊዘኛን አነባለው እፅፋለው ብዬ አምናለው በርቺልን እዳሰለቺ
@muluftwi6962
@muluftwi6962 5 жыл бұрын
Ewu btekkl
@kebyeberhe1976
@kebyeberhe1976 4 жыл бұрын
ብጣዕሚ.ንፍዕቲ.ዕድመን.ጥዕናን.ይሀብኪ
@YordanosYemane-nr2qh
@YordanosYemane-nr2qh Жыл бұрын
በጣም ምስጋና ይገባሻል ተባረኪ
@امعبدالله-ز2ط4ي
@امعبدالله-ز2ط4ي 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ደጋግሜ እየስማሁ ነው
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 4 жыл бұрын
ፍርዬ የእኔ ምርጥ እህት አመስግናለሁኝ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 жыл бұрын
ተባረኪ ፍሬ ሁሉም እንዳንቺ የሚያውቀውን ቢያሳውቅ ሀገር ትለወጥ ነበር
@heyabzelalam3345
@heyabzelalam3345 5 жыл бұрын
ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛ እህታለም ለያንዳንዱ ለጠየቀሽን ፍላጎቱን እያማላሽ የምትገኚዉ እህታችን በምን እንደምንገልፅሽ እኔጃ ቃላት ያጥረናል እምንለዉ ቢኖር አግዚኣብሄር ከሁሉም በላይ እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ክፉ ኣይንካሽ ዉለሽ ግቢ በዋልሽበት በኖርሽበት በስራሽ በሁሉም ጠባቂ መልኣክ ይዘዝልሽ እናቴ ኣሜን።
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
አሜን የኔ እናት
@BS-eb9km
@BS-eb9km 5 жыл бұрын
ልዩ ኢትዮጵያዊ እህታችን እናመሰግናለን
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 5 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም አድናቂሽነኝ ተባለኪ የኔማር ለሁለት ሰውብለሽ ይሄን ትምህርት ማምጣትማለት ቀላል አይ ደለም ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ከነቤተሰቦችሽ
@najwa1027
@najwa1027 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ የማስረዳት ችሎታ አለሽ
@simutitube9555
@simutitube9555 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍርዬ በዋላ አየዋለው አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ 😀
@strawbarry0712
@strawbarry0712 5 жыл бұрын
Kkkkkkķkkk
@simutitube9555
@simutitube9555 5 жыл бұрын
@@strawbarry0712 ሳቂልኝ ውዴ 💞💞
@sdadsa9474
@sdadsa9474 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል እኔ ምንም ማንበብ አልችልም ።😳🤔🤔🤔
@aminommm2650
@aminommm2650 4 жыл бұрын
በታም ሀሪፋ ነው ቀጥይበት
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 жыл бұрын
በጣምሀሪፍነው።በርችየኔጀግናበጣምምደስይላል
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 жыл бұрын
በጣም የምትመሰገኚ ነሽ ለሰው መልካም ማድረግ ትልቅ እርካታ ነው
@kidistkid1626
@kidistkid1626 5 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይባርክሺ በርቺ
@mahletshiferaw4297
@mahletshiferaw4297 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ
@selima4387
@selima4387 2 жыл бұрын
ዋውምርጥልጀነሺእናመስግናለንማሬ
@Teklaykidu-b6w
@Teklaykidu-b6w 9 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ተባረኪ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 4 жыл бұрын
Fay aref nw 😘 egzeabhir ysmanwun ednyez yerdan🙏
@teklayarayagebre334
@teklayarayagebre334 4 жыл бұрын
እናመስናለን እህቴ እግዚአብሔር ይሰጥሽ🇪🇹💞💞💞🌾👍🕯
@Workuaschale-z1h
@Workuaschale-z1h 5 жыл бұрын
በእውነት ይህ ነው ማስተማር ማለት ለእኔ በጣም ተመችቶኛል በዚህ ቀጥይበት
@የድንግልልይማረን
@የድንግልልይማረን 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመስግናለን በርቺልን እህቴ🙏😘🌹
@haymanotfekadu6550
@haymanotfekadu6550 2 жыл бұрын
በርቺልኝ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል
@samilast3582
@samilast3582 Жыл бұрын
በጣም ነመ የማከብርሽ 😢😢😢😊🎉🎉❤
@samilast3582
@samilast3582 Жыл бұрын
አረ
@teame8911
@teame8911 3 жыл бұрын
እዝግኣብህር ይባርክሽ መምህር
@HaeahAa
@HaeahAa Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤
@helulove1430
@helulove1430 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቋንጆ 😚🙏
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ፍርያት
@ፍርያት 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንእሆቴ❤❤❤❤❤
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 3 жыл бұрын
ቲቸር ቴኪዉ ወላሂ እናተየስደትመመምህሮቻቺንናቹሁ እህቴ ይሄለኛቀላልአደለምማሬ በጣምእናመሰግናለን
@kadijahraya4233
@kadijahraya4233 4 жыл бұрын
ወደዲኩሽ ማረ በጣም ነዉ ምያስተምረዉ
@tarekegndemise2739
@tarekegndemise2739 4 ай бұрын
ተመችቶኛል ይቀጥል ❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Жыл бұрын
አናመሰግናለን አሪፍ ትምርት
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 4 жыл бұрын
የኔማረየምፈልገዉትምረትነዉ እናመሰግናለንዉድ🌺🌹🌹🌹💋👍
@nuruahmad5772
@nuruahmad5772 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርች እህት
@salamwaldi6072
@salamwaldi6072 4 жыл бұрын
ሠላም እህቴ እጎዚአብሔር ይባርክሽ
@ኣዶጅታ
@ኣዶጅታ 4 жыл бұрын
ናመስግናለን የኔ ቆንጆ ላታቃርጢ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 5 жыл бұрын
Thank you so much Frye !!በጣም ጠቃሚ ነው ኔት ለማያገኙት እንደት አድርጌ ሸር ላድርጋቸው ለብዙዎች ጠቃሚ ነው።
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
Download argesh lakilachew Sara
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 5 жыл бұрын
@@Fretube ፍቃደኛ ከሆንሽ እሽ አመሰግናለሁ።
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
@@saraeshetu9940 አይ ሳሪዬ ምን ችግር አለው? እኔ የሚቀርብኝ አምስት አስር ዶላር ነው እነሱ ግን ብዙ ይጠቀማሉ። ለኔ የእናንተ ቪው ይበቃኛል
@danielasrat2408
@danielasrat2408 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግኘገናለን ሙድ ነስ
@hiwitube-ks9pm
@hiwitube-ks9pm 5 жыл бұрын
Turu naw mamaye igzaberi yibarkish
@smallmaswabi6227
@smallmaswabi6227 4 жыл бұрын
ምስጋና ይገባሻል ቲቸር እናመሰግናለን
@MahletKbeda
@MahletKbeda 2 ай бұрын
በእናትሽ ቃላት እንዴት እንደምፅፍ አሳይኝ 🙏🙏🙏
@susubintmuhammad9317
@susubintmuhammad9317 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ድንገት ገብቸ ተማርኩ ሹክረን የአሰል
@gashewmhiret9667
@gashewmhiret9667 5 жыл бұрын
ፍሬ ከምሬነው አድነቆቴን የምገልፅበት ቃል የለኝም ትክክለኛ መምህር ነሽ
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
እውነት አንቺ መልካም ነሽ ተባረኪ
@madinadavood7707
@madinadavood7707 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እ ነመሠግነለን
@lifeonzearthmm5761
@lifeonzearthmm5761 5 жыл бұрын
ዋው እህታችን አሪፍ ነው በርች👍
@linafares9027
@linafares9027 4 жыл бұрын
Tebarekilgn enem betam felgalehu emaralehu ena mech mech new mtlekiw
@softlife5208
@softlife5208 5 жыл бұрын
እኛ የማስተምረን ሰው ስለምን ነበር አሁን ደሞ እህት ወንድሞቻችን እየረዳችሁን ነው እግዚአብሔር በረከቱን ያድላችሁ
@azmerabimerew3996
@azmerabimerew3996 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤
@maryamahmed6924
@maryamahmed6924 4 жыл бұрын
እናመስግን አለን በርችልን
@seyumberhane8314
@seyumberhane8314 4 жыл бұрын
ኢውይ ኣበት ትህትና ተባረክልኝ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 жыл бұрын
ዋውውው እግሊዘኛ0ነኝ አድስ ተማሪሽነኝ
@yesufhassen1136
@yesufhassen1136 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ውለታሺን ይክፈልሺ እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው
@MartTsegeya
@MartTsegeya 8 ай бұрын
የኔ ቆጆ ተባረኪልኝ
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 10 ай бұрын
በርች ጎበዝ
@hassenidrise1522
@hassenidrise1522 3 жыл бұрын
በጣምሀሪፍ፡ነው።ትንፅፍስ፡እንደት፡እንፃፍ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
100 የተለመዱ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው | 100 Common English Words
16:51
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 19 М.
የግእዝን ንባብ በአጭር ጊዜ ማወቅ
13:39
Geez Yiheyis(ግእዝ ይኄይስ)
Рет қаралды 16 М.
እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር ልምምድ | English speaking practice
28:27
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 954 М.
እንግሊዝኛ የንባብ ትምህርት (ክፍል 4)
21:13
Frye habesha tube
Рет қаралды 80 М.