ምንም መደበቅ አያስፈልግም እውነቱ ይሄ ነው | ብዙዎችን ያስደነገጠው ዘማሪ ሃዋዝ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰበት ምክንያት ይሄ ነው | ከውጭ ሀገር ከቅርብ ጓደኛ

  Рет қаралды 1,582

Natanim Media

Natanim Media

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
እምነት ከመስማት መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው ማንም መጣ ሄደ የወንጌልን እውነት የሚቀይር አንዳች ነገር የለም በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ እምነት የለንም እውነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መሠረቱም እርሱ ከተመሠረተው በቀር ሌላ መሠረት ማንም ሊመሠርት አይችልም እርሱም ኢየሱስ 1:01 ክርስቶስ ነው 1 ቆሮንቶስ 3:11ማንም ፀደቀም ተኮነነም ለእራሱ ነው።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
ጌታ ሁሌም በዙፋኑ አለ❤❤❤❤❤❤
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ለእራሱ የመሆን ሰው መቸም አያጣም ግን ወዮለት 😭😭
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ም አለ ዴማስ ይህን አ ለም ወዶ ሔዷል ተብሎ ተጽፏል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው መውጫውን ጌታ ያዘጋጃል መፅናት አቅቶት ነው በመውደቅ በመነሳት በወጀብም በኢየሱስ እግር ስር ይሻላል ሕይወት ከሆነው ጌታ ወዴት ይኬዳል ጌታ ይርዳን
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf Ай бұрын
ለአዲስ ነፍሳት እንቅፋት ሆነ እንጂ እውነት ቢገባውማ ከኢየሱስ ክርስቶስ ወዴት ይኬዳል ወዴትም ጌታ ግን መልካም ነው መፀለይ ነው እንግዲህ የልቡን አይን ያብራለት ከማለት ውጪ ምን ይባላል
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
እውነት ነው ከጌታ ውጪ ክስረት ነው😢😢😢😢
@mhiretbtips
@mhiretbtips Ай бұрын
ጌታ በዘመኑ ሰው አቶ አያቅም……ከጌታጋር መሆን ለራሣችን ጥቅም እንጂ እርሱ ምን ሊጎልበት ???ምንም ሆይታ አያስፈልገውም
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u Ай бұрын
ምን ያሰደነግጣል ምርጫው የእሱ ነው በፊትም እግሩ ነው የመጣው በመጣው እግሩ ተመለሰ በቃ ወይም ደሞ ታርጌት ያደረገው ነገር ይኖር ነበር አላገኘ ይሆናል የእሱ መመለሰ ማንንም አይጎዳም ጥርግ ይበል
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Ай бұрын
መጀመረያም አልገባውም ገዘብ ፈልጎ መጣ አለም ከቱነዉ
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm Ай бұрын
ኢየሱስም አለው እናንተስ ልትሄዱ ትፋልጉታላችሁ አለ ጵጥሮሶም ለአ ካአንቴ ውዴ ማን እንሄዳላን አንተ ጋር ያህይው ቃል አለ አለው
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 Ай бұрын
አይ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይብራልህ ወንጌል ብርሃን ነው ።
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u Ай бұрын
ምንድነው ቃል የምትደጋግመው
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
ምን ያሰደነግጣል መንገዱን ጨርቅ ያርግለት
@ArikashElias
@ArikashElias Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
25 ትንቢት ለ2025 I ዶ/ር ኤልሻዳይ አብራ
1:26:25
Pastor Elshaday Aberra ፓ/ር ኤልሻዳይ አበራ
Рет қаралды 8 М.
ኢየሱስ ማን ነው Dr Gemechis Desta YHBC Tube
46:14
YHBC Tube
Рет қаралды 22 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН