ጣና እንግዳ፦ "እስክንድር ዕድሉን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ"፤ "የራሳችን የወገን ጠላቶች ተፈለፈሉ" ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ

  Рет қаралды 31,852

Tana Satellite Tv

Tana Satellite Tv

Күн бұрын

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!
ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!
telegram
t.me/+B_GvW2yl...
youtube
@TanaSatelliteTv-r7g
facebook
www.facebook.c...​.
#anchormedia #ethiofocusnews #ems #fetadaily

Пікірлер: 427
@TanaSatelliteTv-r7g
@TanaSatelliteTv-r7g 24 күн бұрын
tanasatellitetv.com/membership/
@alexandermengistu6272
@alexandermengistu6272 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ብዙ አሰልች ተስፋ አስቆራጭ ብዙ ተሳዳቢ እጅግ ብዙ ምቀኛ ያለበትን የአማራን ትግል ተስፋ ሳይቆርጡ ለሰከንድ ሳይሰለቹ ለሚሰሩት ጠንካራ ስራ ላመሰግን እወዳለሁ። አደራ ከጎናችን ለአፍታም አይለዩን። እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 28 күн бұрын
Thank you . We have a lot of respect for you Shaleka Dawit . Long live❤️ ,and God bless .
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 28 күн бұрын
ሻለቃ ወልደ ጊዮርጊስ ጌታ እግዚአብሔር ጤንነቶን ከእረዥም ዕድሜ ጋር ይስጥልን። በእውነት ስለ እውነት ሀቁን ነግረውናል። አሁንም በመጽሐፍ አትመው ለመጪው ትውልድ ይተዉለት፣ ለዚኽ እግዚአብሔር ይርዳዎት። ወታደራዊ ሰላምታና የክብር ስግደት አቀርብልዎታለሁ። ታ ላ ቅ ሰ ው ።።
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 25 күн бұрын
Shaleqa Dawit you are Unique Person I really really Appreciate your Energy and working hard with knowledge Long live with Health!!
@HanaNigatu-yn4bi
@HanaNigatu-yn4bi 28 күн бұрын
እስኪ ትልቅ ሰወች ለአጭር እድሜአችው አገራችን ከገባችበት የመፍረስ አደጋ በንፁህ ህሌና ህዝባዊ ድርጂቱ ተጠናክሮ እዲወጣ አግዟቸው
@samdan1425
@samdan1425 24 күн бұрын
I'm always impressed with your knowledge plus memory! I wish generation can learn from you. Unfortunately stupidity is on the rise in Ethiopia. Always Ethiopian and always for Ethiopia! You never change. Thank you for your service Major Dawit.
@teshomebalkew9796
@teshomebalkew9796 28 күн бұрын
ወንድሜ ይርጋ ሻለቃ ዳዊትን ለጥያቄ በማቅረብህ እጅግ አድርጌ ራሴን ወክዬ አመሰግናለሁኝ። ሻለቃ ዳዊት የአፍሪካን ፖለቲካ ጥንቅ ቀው የሚያውቁ በአለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ናቸው። ሻለቃ ዳዊት ሁሉም የአለም ሃገራት ይሄ ሰው የኔ ሃገር ሰው ሆኖ እኔን ባገለገልኝ ብለው የሚጓጉላቸው አይነት ብርቅዬ ሰው ናቸው። ነብይ በሃገሩ አይከበርም ሆነና በዚህ በመሃበራዊ ሚድያ ያሉ ትንንሽ ሰዎች ትችት እና ማንጓጠጥ እያድረሰባቸው ሳይ እጅግ በጣም አዝናለሁኝ። ነገሩ ትንንሽ ዋልጌዎችን እኛ እየሰማን ባናበረታታቸው ኖሮ እዚህም ባልደረስን። አንዳንዴ ሳስበው በሃገሩ ላይ ተወልድን ወይም እንኖራለን እንጂ የነዛ የጥበበኞቹ ኢትዮጵያውያን ግዙፋን ልጆች አንመስልም። አንዳንዶች ደግሞ አቶ ዳዊትን ከራሳቸው ጋራ ሲያነጻ ጽሩ አንሰው ኮሸው ስለሚታዩ በዛ ስሜት በክፋት ተነስተው ግለሰቡን ያጣጥሏቸዋል። ወንድሜ የምናገረው ብዙ ነበረኝ ግን ....
@ethio8774
@ethio8774 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት የተከበሩ ትልቅ ሰው ነቸው እንደ ኢትዬጱያዊም እሚያኮሩ ምሁር ነቸው። 💚💛❤️ 🙏🏽🙏🏽
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw 27 күн бұрын
በደርግ ዘመን የነበረ ወታደር ነው የሬሽን ብር ይዞ ወደውጭ የኮበለለ ሰው መሆኑን ስነግርህ ምን ይሰማሀል?
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 24 күн бұрын
@@BereketDegu-fg4sw That is an absolute lie. He was a government official after going back to his country completing his study of law in USA. In Ethiopian government bureaucracy, any amount of money withdrawal is done after the signatures of at least four people are placed on the document. No individual person can withdraw any money by himself. You malign our hero who has done a lot to Ethiopia. It is evil to speak about a helpful honest man in a spitefully critical manner.
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 24 күн бұрын
ባንዳ አለመሆኑን አስረዳን? ከለውጡ በኋላ ለምን ተመልሰው መጡ?
@GundeAu
@GundeAu 28 күн бұрын
አሁንም ስራዎትን ይቀጥሉ ሻለቃ ዳዊት። ትግሉ ብዙ ልምድ ያላቸውን ሰዎች ይፈልጋል።
@ethio8774
@ethio8774 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት እንኳን በሰላም ብቅ ብለው አየንዎት። እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥዎት።🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️
@YifruLosa
@YifruLosa 28 күн бұрын
ሻ ለቃ ዳዊት እንተርቢ ሰላደረጋችሁ በጣም አመሰግናለሁ። ምክንያቱም በጣም ከፍተኛ የሆነ ልምድ ያላቸው ናቸው። እንኻን ለሃገራችን ቀርቶ ለአፍሪካ በጣም ብዙ የሰሩ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግና ናቸው።
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 28 күн бұрын
ለአማራ ትልቅ ሰው ቢኖር አንዱ ሻለቃ ዳዊት ነው።አማራ እንደዚህ ያለ የአማራ ምሁር መስማት አለበት።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 26 күн бұрын
Tikikil
@yeneqnie-8416
@yeneqnie-8416 28 күн бұрын
ጣና ሁሌም እንደስሙ ነው። ሁሉን ቻይ፣ የአማራነት ልኬት፣ የአማራ እምቅ ሐብት፣ የታላቅነት ምስጢር ነው❤ በርቱ እንበርታ
@efforttube6777
@efforttube6777 28 күн бұрын
አሁን ነው ጣና በደንብ ስራውን የጀመረው🎉ጣና❤
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 28 күн бұрын
ሺ አለቃ ዳዊት ወደ ትግሉ ተመልሰው በውጭ ሆነው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን በአጠቃላይ የአማራ ሕዝብን እንደቀደመው የግድ ማገዝ አለቦት። 💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 28 күн бұрын
ህዝባዊ ስራዊት የሚባል አናውቅም ::
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 28 күн бұрын
ሻለቃው/ዳዊትን ወልደ ጎርጊስ ለሀገራችን ኢትዪጵያዊ ሆነ ለዐማራው የህልና ትግል ለአደረጉት ሆነ ወደፊትም ለምያደርጎት አስተዋጽኦ ከልብ ሊመሰገኑ ይገባል። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን። ድል ለግፍዋን ዐማራው ፋኖ!!! ኩሩ ባለሀገር 🎆🎆🎆
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 24 күн бұрын
Great respect to Shaleka! Millions are heeding you advice and learning from you experience. We highly value your contributions to the struggle of Amhara people. God bless you in everyway!!! "A brave man smiles in the face of adversity" says an English proverb.
@12ke883
@12ke883 28 күн бұрын
Major Dawit , እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያን ትልቅ ሰው በመሳደብ በመንቀፍ የአወቅን የሚመስለን እውኮች ይህንን ደግሞ በሌሎቹ ብሔሮች ዛሬ ለመገጠልም ለመገንጠልም ቀን ከሌሊት የሚያፋጩብን አሳልፈው የራሳቸውን ሰዎች ሲሰድቡም ሆነ ሲቃወውም አንሰማም ለMajor ዳዊት ቅንጣት ያህል ክብር አይነሳቸውም Princeton universityወይም Colombia በሩን የማያውቁ ደናቁርት ብዙ ይላል ሻለቃ ዳዊት ክብር እና ጤና
@TameratGutema
@TameratGutema 28 күн бұрын
የአማራ ታጋዮች እባካችሁ ??? ከዘመድኩን እና ከመሰሎቹ ወከባ ተላቃችሁ እኚህን አንጋፋ ባለ ብዙ ልምድ እና እውቀት ባለሞያ የሆኑትን ሻለቃ ዳዊትን ተጠቀሙባቸው ምከሩ ተወያዩ
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 27 күн бұрын
ሂድ ወደዛ , ዘመዴ ጌታህ ነው
@FEthiopia33
@FEthiopia33 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@sabamekuria197
@sabamekuria197 28 күн бұрын
ጀግና ኖት ሻለቃ ዳዊት እናመሰግናለን ጀሮ ያለው ይስማ
@asmaretsegaye9183
@asmaretsegaye9183 28 күн бұрын
የሻለቃ አሁንም ያስፈልጉናል
@marigoldan1
@marigoldan1 28 күн бұрын
God bless you Shaleka 🙏 We appreciate your dedication to our people. I like listening your interviews always catchy and on point 👌
@Nonamebddhd_
@Nonamebddhd_ 28 күн бұрын
Shaleka the silent majority is listening to you
@ElsaGebrtadik
@ElsaGebrtadik 22 күн бұрын
❤🎉big respect for Schalke dawit.
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 25 күн бұрын
ጣና, እናመሰግናለን በርቱ, ክቡር ሻለቃ ዳዊት ዕድሜ ይስጥዎት።
@OneEthiopia-l1s
@OneEthiopia-l1s 27 күн бұрын
የሻለቃ ልምድ ለኢትዮጲያ አልፎ አፍሪካን የሚጠቅም ድንቅ ሐብት ነው educated practical tested and commited person.Let us appreciate people who are rich in knowledge.Keep up your good work sir.
@seeye
@seeye 24 күн бұрын
I didn't consider this man as a journalist ever, his character and expression low standard, but I respect major Dawit, he was an asset for the nation. Ethiopia failed to use him with dignity and respect
@dmarkos963
@dmarkos963 28 күн бұрын
ሻለቃ እርስዎ ለአማራ ትግል አስፈላጊ መሆንዎን በሰሩት ስራ አሳይተዋል:: ምቀኛች ተበልጠናል !!! ዳዊት እያለ ልንጎላ አንችልም ብለው ተሳስተው አይተናል:: በተለይ አበበ በለው ዋሽንግተን በተደረገ ስብሰባ ላይ እንዳይገኙ ማገዱ ክፉኛ ማጥፋቱን አንረሳውም:: ሻለቃ ያለዎት ልምድ ብዙዎች የላቸውም:: ስለዚህ ከክፋት በመነሳት አደናቅፈዎታል:: ግን አልወደቁም:: እባክዎትን ያስጀመሩትን የፋኖ ትግል ከፍ ያድርጉ:: ለትግሉ ያስፈልጋሉ::
@margirma6
@margirma6 28 күн бұрын
ሻለቃ ፡ መደነቅ፡ መመስገን ሲገባው ያለአግባብ ተነቅፏል። ተሰድቧል። ውለታ ቢስነት ያማል። (Ingratitude is more painful than the enemy's dagger) ህመሙን አዳምጬለሁ። የጥቂት ክፉዎች ድምጽ ከብዙ በጎች በላይ ስለሚጮህ ብዙ ይመስላሉ። አድናቂዎቹ በዚህ ኮሜንት ሥር like በማድረህ አለንልህ ለምን አንለውም?።
@agdr895
@agdr895 28 күн бұрын
የነዘመነ መንጋ ግራ ቀኙን አያይም። በዛ ላይ የነሻለቃ ጥላቻ ያለበት ግለሰብ እንዳሻው ይጋልባቸዋል።
@guenetgebre1584
@guenetgebre1584 26 күн бұрын
Love major Dawit thanks❤❤❤❤❤
@yaredwendye
@yaredwendye 28 күн бұрын
ሻለቃ ሰው ምን ይለኛል ብለው ሳይሆን ላመኑበት ስሩ እስክንድር ጋር ጥሩ እየሰሩ ነበር
@EyobEjigu-q4u
@EyobEjigu-q4u 28 күн бұрын
ሰረሰርህ ይውለቅ
@yaredwendye
@yaredwendye 28 күн бұрын
@EyobEjigu-q4u ጎጤ
@gebeyabirhanu3209
@gebeyabirhanu3209 26 күн бұрын
​@@EyobEjigu-q4uበስድብ እኮ የዘሜ አንጋሾች አትታሙም😅
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 26 күн бұрын
Exactly
@misrakbayou557
@misrakbayou557 27 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት አድሜና ጤና ይስጥልኝ ። አሁንም ለትግሉ አስፈላጊ ሥለሆኑ ከትግሉ አይራቁብን
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 27 күн бұрын
በየሚዲያው የሚጮሁ ስም በማጠልሸት የተካኑ በሆዳቸው የወደቁ ትግሉን እያደናቀፉ ያሉ ተለይተው መወገዝ አለባቸው::❤❤❤
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 28 күн бұрын
ሻለቃ እንደ ርስዎ ያለ ትልቅ ልምድ የለው ትችት መፍራት የለብዎትም!
@melakuBelay-d2u
@melakuBelay-d2u 27 күн бұрын
ትክክል ነው ሻለቃ ጣና ሚዲያ ሊበረታታ ይገባዋል።
@ቁምነገርእናውራስለምን
@ቁምነገርእናውራስለምን 28 күн бұрын
የአማራን ትግል ለግል መጠቀሚያ የሚያደርጉትን ሚዲያዎችን መታገል ያስፈልጋል።
@CoolMan-t7c
@CoolMan-t7c 24 күн бұрын
ጣና እናመሰግናለን
@Konelene
@Konelene 28 күн бұрын
ምድራችንን የሚመራው የኃይል ሚዛን ብቻ ነው💪🏾💪🏾💪🏾አሁንም ፋኖ አንድነቱ ብቻ ነው የሚያሸንፈው💪🏾💪🏾💪🏾
@marigoldan1
@marigoldan1 28 күн бұрын
We Amharas have respect to you 🙏 Your risking your life and leaving the dergue dictator regime speaks volume about your personality. Kudos
@sosina19
@sosina19 28 күн бұрын
አውነት ነው ዓለም የሚፈልገው ኃይል (ጉልበተኝነት) ሻለቃ ስለንፁኀን ብላችሁ በአንድነት ላይ ስሩ ፈተናው ብዙ ነው አጠገብ ካለ ሰው ይጀምራል እግዚአብሔር ይዛችሁ ታገሉ ታገሉ።
@AbelHicklin
@AbelHicklin 28 күн бұрын
If Fano leadership anywhere are smart enough, they should come up as one and put Shaleka to represent them in the world forum.
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 28 күн бұрын
Exactly . instead Zemedkun and Zemene by using ABC , Mereja TV , Roha Tv dissemminate propagana to crown Zemene Kasse what a shame
@melesseagegnehu6583
@melesseagegnehu6583 28 күн бұрын
ሻለቃ:የእውቀት:ማነሥ:ያላቸውን:ስዎች:ንቆ:ማለፍ:ነው:እንጅ:ምን:ይደረጋል::ሻለቃ:ኢትዮጵያና:ህዝባ:ነው:ዋናው:እነዚህን:ሙታኖች:ተዋቸው::ክብር:ክብር:ለሚገባው:ሻለቃ:አመሰግን:አለሁ::
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 26 күн бұрын
Thank you Yirga for your excellent work. Keep it up.
@luchia686
@luchia686 28 күн бұрын
አመድኩን በቀለ ዘር አይውጣል። ዘርህ ብን ይበል። የአማራ ትግል የት የሚደርሰውን ፣ አማራ ሳይሆን አማራ ፣ ማርያም እያለ ውስጥ ለውስጥ ለብልፅግና እየሰራ ትግሉን ወደ ኋላ ጎትተው። አሁን ግን ሁሉም ፋኖ የገባቸው ይመስለኛል። ሁሉም ወደ አንድ መጥተው የተጀመረውን ትግል በእግዚአብሔር ስም ቀጥሉ🙏🙏 ድሉ የአማራ ፋኖ ነው 💪💪💪💚💛❤️💪💪💪
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 28 күн бұрын
የአንተ ዘር ይጥፋ ዘር አይውጣልህ ድል ለዘመዴ
@AaBb-v6n
@AaBb-v6n 28 күн бұрын
ዘመደ የባንዳ መድሐኒኒት
@Horizons12345
@Horizons12345 28 күн бұрын
ስማ ዘመድኩን የሚሉት አውቆአበድ ጉዳት አያደርስም ባይባልም ይሄንን ያህል አሳብጠህ አትየው እንጂ። ግማሽ በግማሽ በውሸት የሚቀደድና ማሰቢያ የሌለውን ጥቂት መንጋ የሚነዳ ነው።
@AmyNigus
@AmyNigus 28 күн бұрын
​@@SelamMarie-ot8qwእንግዲህ አተጃጃል ድል ለአማራ ፋኖ ነው የሚባለው
@Konelene
@Konelene 28 күн бұрын
ዘመድኩን እኮ መሀይም ነው። የተማረው ኃይል ከምንም አይቆጥረውም። 😅😅😅
@eztg2758
@eztg2758 28 күн бұрын
ሻለቃ ተስፋ እንዳይቆርጡ አሁንም የአማራን ፋኖን ይገዙ ። ብዙዎቹ የሚንጫጩት ገንዘብን በመሰብሰብ የሚገኝ ጥቅም በማስላት እንጂ ለአማራ ህዝብ በመቆርቆር አይደለም
@kinges1953
@kinges1953 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥልን የአማራ ህዝብ የምንጊዜም ጀግና ነዎት
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut Күн бұрын
ሻለቃ ቢያንስ 50% ኢትዮጵያውያን እርሶን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን። አርሶን የሚሳደቦና የሚያቃልሉት የፋኖን ትግል የጠላት ናቸው። አርሶ እባክዎን የሚችሉትን ሁሉ በማድረግ የኢትዮጵያን ያድኑ ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@netsanet4all
@netsanet4all 27 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን ሻለቃ
@BobBob-ty3tl
@BobBob-ty3tl 28 күн бұрын
ጥሩ ጥያቄ
@teaghes7654
@teaghes7654 21 күн бұрын
Enie,enie enie enie enie! Endezih negn .... Betam aselchi huala Qerrrr
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 28 күн бұрын
Thank you Yirga your voice is very clear and audible today Eskinder Ethiopian hero
@dinkuabate3705
@dinkuabate3705 27 күн бұрын
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ !!!
@Gedion7ኛ
@Gedion7ኛ 27 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት የእስራኤል አምላክ አንተ በሂዎት እያለህ አማራ አንድ ሆኖ ድል አድርጎ እንድታይ እፀልይልሀለሁ!! አይዞህ ይህን እብቅ ትውልድ የሚያሻግሩት ጥቂቶች በሚሰጡት አመራር ነው። እና በታልን አንተ የጀመርከውን ትግል እዳር እናደርሰዋለን!! እያንዳንዷ ቃላትህን በልባችን ፅፈነዋል!! በርታልን። እስክንድር አሁን ላይ በታላቅንውትና በመሪነት ሳይሆን የሚታወቀው በጎንደር በሸዋ በወሎ በጎጃም ተከፋፍለው እንዲቀጥሉ ያደረግ የመለያየት ምልክት ነው። የሚሰማ ከሆነ ያፈረሰውን የአማራ አንድነት ወደ አንድነት አምጥቶ ዘወር ቢል ይመከራል። አሁን ድሮ የወደድነውን ያክል አሁን ትግሎን ወደ ሗላ በመመለስ ወንድሞችቻንን በመከፋፈል እየሰራ ስለሆነ ልናየውም ልንደግፈውም አንፈልግም!!! እስክንድር ስሙን ማደሰ ከፈለገ በእኔ ምክኒያት የተከፋፈላችሁ አንድ ሁኑ! በማለት ካልሰራ እና ስሙን ማደስ ካልቻል ማንም ሰው የእስክንድርን ስም መስማት በስሙ ገንዘብ መላክ የሚፈልግ የለም!!
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 23 күн бұрын
በጣም የማገናዘብ እጥረት አለብህ እርግጥ ነው አንተ እስክንድርን ለመገምገም አትመጥንም አትችልምም
@yohannesgizaw296
@yohannesgizaw296 28 күн бұрын
ህዝባዊ ግንባሩ በመፈረሰ አንድነቱን ለመመለሰ 10 አመት እሚፈጅበት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው ዘመነ አለምንም አማራጭ የፈኖን አንድነት የበተነ
@RuurFu
@RuurFu 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@FEthiopia33
@FEthiopia33 27 күн бұрын
Without Zemen no more Amhara fano 😂😂
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 28 күн бұрын
ሻለቃ እባኮዎትን በቻሉት መጠን ሁሉ ስለ አማራ አንድነት ለአማራ ህዝብ የቻሉትን ሁሉ ያድርጉ ። የአማራ ህዝብ ሰው በላው መንግስት ከሚያደርስበት ጭፍጨፋ ባልተናነሰ መንገድ የራሳችን የምንወዳቸው የምናከብራቸወ ያሻግሩናል ያልናቸው መሪዎቻችን ትግሉን ክፉኛ እየጎዱት ነው ። ምን እስከምንሆን እየተጠበቀ ነው ??? ስለ አንድነት መሰራት አለበት የአማራ ህዝብ እየተጎዳ ነው😭😭😭 ‼️‼️‼️
@Kibrom-i2z
@Kibrom-i2z 28 күн бұрын
Wow sheleka bizu misemawot hizb ale eshi yibertu
@yohannesteshome9035
@yohannesteshome9035 28 күн бұрын
እሳቸውን አለመሰማት ዋጋ ያስከፍላል !!! ሊጠቀሙባቸው ይገባል እንዲህ አይነት እውቀት ልምድ እድሜ ያለው ሰው ኢትዮዺያ ውሰጥ አላውቅም !!
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 28 күн бұрын
አማራ ይህን ሻለቃ መጠቀ አለበት ይህ ሰው የኢትዮጵን ታሪክ የሚቀይር መህር ነው ና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ/ር ሆኖ አገሪቱን ወደክብራ የሚመልስ ነው . ላማታውቁት ጠይቁ ጠይቁ ይህ ሰው በአለም በውቀታቸው ከሚፈለጉት አምዱ ናቸው
@አማራነፃህዝብሚዲያ
@አማራነፃህዝብሚዲያ 27 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን እኔ ሁሌ እንዳልኩህ ነው
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 23 күн бұрын
የአማራ ትግል ጠልፋችሁ የአማራ ህዝብ በዋጣው ዶላር ጠለፋችሁት
@ntt956
@ntt956 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ያልተጠቀምንባቸው አገር ወዳድ ዜጋ ናቸው።
@mulawbelay9736
@mulawbelay9736 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት እንደምን አሉ ሻለቃ እንዎደዎታለን ሻለቃ በሥራ ሂደት ችግር ሲገጥሞት ችግሩን ተጋፍጠው ማሸነፍ እየቻሉ ጥለው እየጠፉ ተከታዮችዎን ደጋፊዎችዎን አሳዝነዋል!! እንዎደዎታለን ትግል ጥለው አይጥፉ!! የብልፅግና ደጋፊዎችና ሀሳብዎትን ያልተገነዘቡ ቢነቅፉዎት የሚጠበቅ ነውሊከፉ አይገባም!! በትግሉ ይቀጥሉ ጥለው አይጥፉ ህዝብ ይዎድዎታል!! ድል ለፋኖ!!
@JosefBelay
@JosefBelay 28 күн бұрын
Tlk sewu tlk newu ,enamesegnalen shaleka Dawit
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 28 күн бұрын
በጣም ቀሽም ጠያቂ!ሻለቃ ዳዊት የመጀመሪያ ሰው ነበሩ የአብይን አካሄድ የተቃወሙ!ይሄንን እንኳ ማጣራት ነበረብህ
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 27 күн бұрын
Respect shaleka dawit ❤
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 28 күн бұрын
ልጅ ይርጋ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ልጅ ይኽንን ጥያቄና መልስ ማቅረብህ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን። ጣናዎች ያሳድጋችሁ።
@fasiszm
@fasiszm 26 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ሚታገለው የዛሬ 40 ውይም 50 አመት በፊት ለነበርችው ኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ነው። 🤣
@kelemuargaw9001
@kelemuargaw9001 28 күн бұрын
ያልቻለው ያልተስማማው ዘመነ ነው ልቀቅ በለው
@EyobEjigu-q4u
@EyobEjigu-q4u 28 күн бұрын
ሙላህ ይላቀቅ
@Yihun-s6z
@Yihun-s6z 20 күн бұрын
Squad
@SolomonDessalegn
@SolomonDessalegn 23 күн бұрын
ዳዊት ከሂደት ያልተማረ ከደርግ ወቅት ጀምሮ በአማራ ህዝብ የፈፀመው ግፉ ወደር የለሺ ነው ለአብነት 77 ያደረገው ተቆም ብተና ዘረፉ ዛሬም የፉኖ ለመበተን የአማራ ህዝብ አንድ ሀይል ሆኖ እንዳይወጣ የሚሠራ እራሡን 86 ብሄር ነፃውጭ አርጒ የሚቆጥር የረዋንዳን የዘር ጭፉጨፉ ተመልክቻለሁእያለ ይህን የሚክድ ወራዳ ፀረ አማራ ኢት/ያ ይላል እንጂ ፀረ ኢት/ያ ነው እውነት ብለሀል ሠልችተንሀል ጥፉል ከምድር
@getnetabebaw7145
@getnetabebaw7145 23 күн бұрын
ዶላሩን ግን እውነት ሰጥተዋል?
@OneEthiopia-l1s
@OneEthiopia-l1s 27 күн бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 28 күн бұрын
ይርጋ ኢትዮጵያ ካላት ምሁር ተቆርቃሪ ለአገራቸው እንቅልፍ የማይወስዳቸው ጥቃታን የማይወዱ ታላቅ ጀግና ናቸው እንደ እሳቸው አይነት በሳል ሰው ኢትዮጵያ ላይ የለም የተደቀነ የመበታተን አደጋ የሚያድኑ ከእሳቸው ምክር እንሻለን ሻለቃ ዳዋትን የሚያጥላላ የመንግስት ተከፋይ ወይም ዘረኛ ነው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም አዳኝ ናቸው በየግዜው ስለ አገር መጥይቅ አርጉ መፍቴ ይገኛል
@leshasf7531
@leshasf7531 28 күн бұрын
እንዲህ አይነት ውይይቶች ከሌሎችም ቢደረግ መልካም ነው።
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 28 күн бұрын
Shaleka Dawit bisemuachew min yahil fitinet yinor neber le Fano hail
@yacobs6245
@yacobs6245 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ከእስክንድር ጋር ተመልሰው ቢሠሩ ያንን የጀመሩትን ታላቅ ንቅናቄ ይቀጥሉ ነበር።
@agdr895
@agdr895 28 күн бұрын
ምድረ ፎቃቃ መንደሩ ውስጥ እየተንፏቀቀ መች የሰራል ብላችሁ ነው።
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 28 күн бұрын
He did do nothing. Diaspora give money and he used that money to buy Fano.
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 24 күн бұрын
ታላቁ ማለት የረሳህ አልመሰለህም? ከፋፋይ ጅላጅል ብቻ። እንደናንተ አይነቱ ነዉ የአማራን መከራ መፍትሄ ያሳጣዉ።
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 28 күн бұрын
አባቴ አሁነም ለአማራ ህዘብ ያስፈሉጉታል ተሳዳቤወችነ ቦታ አየስጧቸዉ እባከዉት
@marde684
@marde684 28 күн бұрын
የህ ሚዲያ የጎንደር ስኳድ የሰሊጥ ነጋዴው የጃኖሳይደር ስብስብ ውጤት ነው
@eristedessie6238
@eristedessie6238 28 күн бұрын
የከሰረ ከትግሬ ጋር ሁናችሁ ሰላሳ አመት የዘረፋችሁ ነብሰ ገዳዮች በአማራ ሰም ሰልጣን እንይዛለን ብላችሁ ሰትንደፋደፉ ሰላሰቆምናችሁ ጨነቃችሁ።
@eristedessie6238
@eristedessie6238 28 күн бұрын
የከሰረ ከትግሬ ጋር ሁናችሁ ሰላሳ አመት የዘረፋችሁ ነብሰ ገዳዮች በአማራ ሰም ሰልጣን እንይዛለን ብላችሁ ሰትንደፋደፉ ሰላሰቆምናችሁ ጨነቃችሁ።
@eristedessie6238
@eristedessie6238 28 күн бұрын
የከሰረ ከትግሬ ጋር ሁናችሁ ሰላሳ አመት የዘረፋችሁ ነብሰ ገዳዮች በአማራ ሰም ሰልጣን እንይዛለን ብላችሁ ሰትንደፋደፉ ሰላሰቆምናችሁ ጨነቃችሁ።
@eristedessie6238
@eristedessie6238 28 күн бұрын
የከሰረ ከትግሬ ጋር ሁናችሁ ሰላሳ አመት የዘረፋችሁ ነብሰ ገዳዮች በአማራ ሰም ሰልጣን እንይዛለን ብላችሁ ሰትንደፋደፉ ሰላሰቆምናችሁ ጨነቃችሁ።
@beselamamare6341
@beselamamare6341 28 күн бұрын
😅😅😅😅አትፍራን አትንበጫበጭ
@Metadelb13
@Metadelb13 22 күн бұрын
Amhara is its own worst enemy.
@habtomabraham1376
@habtomabraham1376 28 күн бұрын
ጣና ሳትላይት ቲቪ 🙏 ከሐቅ ጋር !!
@fasiszm
@fasiszm 26 күн бұрын
የአማራ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህልዉና ይቆረቁረዋል።🤣
@etava4296
@etava4296 28 күн бұрын
ጋዜጠኛው ግን አልጫ ምኑም የማይጥም ነገር ነው።
@BobBob-ty3tl
@BobBob-ty3tl 28 күн бұрын
ጣና ❤❤❤
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 28 күн бұрын
Shaleka Dawit Ethio 360 bikerbu betam tru astewaso yinorewal
@AssefaTessema-mi7wx
@AssefaTessema-mi7wx 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ጥሩ ልምድ ያላቸው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናቸው። ግን የት ነው የተወለዱት???
@HenokAbreham-p2c
@HenokAbreham-p2c 28 күн бұрын
ማሰላሰል ላልፈጠረበት ትውልድ ዘመድኩን በቀለ የሚባል ሰውዬ በቴሌግራም የሚፅፈው ስም ማጥፋት ነው ለዚህ ያበቃን። ከዚህ በኋላ መጠላለፋ ይቁም። ታላላቆቻችን እናክብር። ሻለቃ ትልቅ ልምድ ያለዎት ነዎት ፍኖተ ፋኖን ይቀጥሉበት። እናመሰግናለን
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 28 күн бұрын
ለጀግናው አማራህዝብ. ትግል. ያስፈልጉነበር. በሚገባ. ልምዱም ትምህርቱም. የውጩን ለዛም. ግን አቆም. እና ፃናት. የለወትም. እርጂናው ይሁን. ምን አላውቅም. ካወቁበት ግን. በፃናት. በወሬ ስያባክኖወት. ለቅቂለው. እቶፈቶ. ማለቱን ጥለው. ቀጥ ብለው ሀላፊነት ግዴታወትን. ይወጡ. ለህዝ አማራው ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ። ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 25 күн бұрын
ለምን የጡረታ ኑሮውን አይኖርም
@dagimabebe4411
@dagimabebe4411 28 күн бұрын
ለሚያደርጉት መልካም ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን:ነገር ግን አሁንም ጥረትዎን በልበ ሰፊነት ይቀጥሉ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 26 күн бұрын
Take rest 😮take rest 😮we are sick and tired of your mischief 😮😮😮
@Gedion7ኛ
@Gedion7ኛ 27 күн бұрын
ሉለአማራ ፋኖን በአንድ ማእቀፍ መስራት እንዲቻል ከተፈለገ እንደ ጎንደሬ ደግሞም እንደ አማራ የአማራ ህዝብ ትግል ልዮነትን በፈጠሩ ቡድኖችና ግለሰቦች አጋፋሪ ከመሆን መጀመሪያ ጎንደር እንደጎንደር ፋኖ አንድ መዋቅር እንዲኖረው ሲቀጥል እንደ አማራ ከሌሎች የአማራ ሀይሎች ጋር መዋሀድን የሚደገፍ ጎንደሬ የማያዳላ ጎንደሬ ቅድሚያ የጎንደርን አምድነት እንደሚፈልግ ጎንደሬ እንጅ አጋፋሪ ጎንደሬ አይደለሁም። የሻለቃውን ሀሳብ አከብራለሁ። የጊንደር ቡድነኞችን ከፋፋዮችን እታገላለሁ። አንድ ጎንደር! አንድ አማራ! ጎንደር ከድርጅት በላይ ናት!! መንጋ አጋፋሪ ሁላ!!!
@MelesMulatu-x4b
@MelesMulatu-x4b 27 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ለዚህ ትግል እጅጉን እሚያስፈልጉ ናቸው በሀያሉ እግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ ዘመነ እና እስክንድርን ያቀራርቧቸው
@abrahamyonas8843
@abrahamyonas8843 28 күн бұрын
በብዙ ተጠብቀው ትችን ፈርተው ነገሮችን አወሳስበው የጠፍ አሁን ደሞ ወደፊት መምጣት የፍለጉ ይመስላል.
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 27 күн бұрын
ታሪከዎን እናውቃለን ወደገደለው ስለፋኖ አደረጃጀት ተናገር
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 28 күн бұрын
Tana Tv and Yirga Thank you for inviting One of the top carrier military , diplomat , lawyer where Amhara unable to use this kind of expertise and move forward instead Zemedkun Nekele (Debtera) Zemene Kasse and others who are Zemene supporters and above all Amhara organizations in diaspora drag this struggle and create all this mess . So sad
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 28 күн бұрын
Really it is very low graded questions to ask him about working with Mengistu region, just it's unwise to task you worked with this and that government hence you could ask him how to save Ethiopia, and this man is very important that Amhara unable to use him
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 27 күн бұрын
shaleka Dawit ena aybegeriew eskndir wesagn neberu ahunm yasfelgunal ,akila yemibal jezba,zemerkum yemibal ebd, tiglun ezih aderesut, hzbum yemaygebaw bere hone
@ZelealemYeneneh
@ZelealemYeneneh 28 күн бұрын
አበበ በለው ቢጨንቀው የእስኳድ ቃላቀባይ ሆኖ አረፈው ይመችህ
@BelaynehNigatu
@BelaynehNigatu 28 күн бұрын
ይርጋም እስኳድ ሆንክ እንዴ😂😂😂😂😂😂
@maste4760
@maste4760 28 күн бұрын
ግማታም ውጣ
@12ke883
@12ke883 28 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት ወልደጎርጊስ እርም ወልደ ዮሐንስ አይደሉም ምክር ዳዊት ወልደጎርጊስ ክብር ጤና ውድ ኢትዮጵያዊ
WEConversations | Unpacking the year of elections
57:42
World Employment Confederation
Рет қаралды 11 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 206 М.
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24