ዕንቁ (ክፍል 18)

  Рет қаралды 149,332

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Күн бұрын

#Enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
ዕንቁ ድራማ ክፍል 18 - Enqu Drama Part 18
#enqu Drama
#birabiroTube
#ethiopiandrama
#Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

Пікірлер: 532
@አሙዩቱብ
@አሙዩቱብ 3 ай бұрын
እቁን የሚዉድ 👍👍
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 3 ай бұрын
የዕንቁ እና የሴይፈ ወዳጆች❤
@HaileAnmut
@HaileAnmut 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 3 ай бұрын
እናት ማለት የመኖር ሚስጥር የመኖር ምክንያት ናት ብቻ ስለ እናት ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል ለሁሉም እናቶች እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤❤
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@Seada-o7q
@Seada-o7q 3 ай бұрын
አሚንአሚን
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@SdGg-g4y
@SdGg-g4y 3 ай бұрын
አሚን
@مدينهمدينه-ت7ش
@مدينهمدينه-ت7ش 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@YemarwuhaTerefe
@YemarwuhaTerefe 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ መለቀቁ ደስስስስል ያለው እንደኔ❤❤❤❤😂😂😂😂
@Fafi-j4n
@Fafi-j4n 3 ай бұрын
@@YemarwuhaTerefe እኔንም ደምሩኝ አርገኝ
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs 3 ай бұрын
እናት እኮ ለልጆ ምንም ትሆን አለይ የኔ ናት❤የእቁ እናት አሳዘነይኝ😢👏
@BirhaneAy-f1i
@BirhaneAy-f1i 3 ай бұрын
የዕንቁን እናት ስወዳት የኔ እናት
@GenetWende
@GenetWende 3 ай бұрын
እኔ ነኝ የምወዳት
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
​@GenetWእህት ደምሪኝende
@رحمهاباتي
@رحمهاباتي 3 ай бұрын
ማነዉ እደኔ የእቁናት ያሳዘነቺዉ በላይኮ❤❤❤❤
@Nal-uq3xw
@Nal-uq3xw 3 ай бұрын
የስምረት መጨረሻዋን ለማየት የጓጓ እንደ እኔ
@SaidAmin-w9p
@SaidAmin-w9p 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢክሩ-ሰ1በ
@ኢክሩ-ሰ1በ 3 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ ኮማችንኝ እርጉዝ ነኝና በሰላም አላህ ይገላግልሽ በሉኝ ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ ጭንቅ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 3 ай бұрын
አላህ በኾይር ይገላግልሽ ማሬ ሷሊህ ልጅ ይስጥሽ አብሽሪ
@Haymie-k4r
@Haymie-k4r 3 ай бұрын
የ አጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ማሪያም ትድረስልሽ❤❤❤❤
@ኢክሩ-ሰ1በ
@ኢክሩ-ሰ1በ 3 ай бұрын
@@KhairiyaAdam አሚንንን እማ
@ኢክሩ-ሰ1በ
@ኢክሩ-ሰ1በ 3 ай бұрын
@@Haymie-k4r አሚንንን ውዷ
@AkramAkram-xf5cz
@AkramAkram-xf5cz 3 ай бұрын
አብሺሪ በአላህ ፍቃድ ይገላግልሺ የኔውድ❤❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 3 ай бұрын
የዕንቁ እናት አንጀት ይበላሉ ማጣትን ድህነት ከባድ ነው በጣም ተፈተኑ ሰይፈ ግን ጀግና ነህ አብረህ ድህነትን ተጋፈጥከው
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@KeahAbaba
@KeahAbaba 3 ай бұрын
ሰይፈ ደስ የሚል አፍቃሪ❤❤❤❤
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 3 ай бұрын
የእንቁ እናት ሲያሳዝኑ😥❤❤
@Amarech-pk3mw
@Amarech-pk3mw 3 ай бұрын
ድል የ እንቁ ድል ለ ሰፈን ድል ለ እንቁ እናት ❤❤
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 3 ай бұрын
አይይይይይይ እንቁ ተቀናቃኟ በዛ
@SelamaShanebel
@SelamaShanebel 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ የሰይፈ ፈተና መችነው ሚበቃው
@BizaLove
@BizaLove 3 ай бұрын
እንቁዬ አይዞሽ አሳዘንሽኝ 😢😢ሰይፈን የሚትወዱ ላይክ የማደም ቅመሞች ፈጣሪ እንደ ሰይፈ አይነት ባሌ ይስጣችሁ ❤❤
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@ልኖርለብቻየ
@ልኖርለብቻየ 3 ай бұрын
አሚን
@IesanSndaw
@IesanSndaw 3 ай бұрын
አሚን
@IesanSndaw
@IesanSndaw 3 ай бұрын
​@@HayatMeka-pt8hsእኔንነው
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 3 ай бұрын
አሜን
@saratube7323
@saratube7323 3 ай бұрын
ይች ሰይፈን ያዉቃ እህቶ ልካት ነዉ እሚሆን😂😂😂😂
@SaraSara-yc4bx
@SaraSara-yc4bx 3 ай бұрын
6ወረ እርጉዝ ነገ ፀሎት አርጉልኝ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 3 ай бұрын
የምረ ዕቁ ስትቀና አሰቃኛለች 🤣🤣🤣እናቶ ግን በጣም ታሳዝናለች እፍፍፍ አይ እናት😥😥😥
@ExitCell-z5k
@ExitCell-z5k 3 ай бұрын
አይ እናት ለዘላለም ኑሪ ለዘላለም እማየ 😢😢😢😢😢ሆዴን በላችዉ😢😢😢
@عبووودمحمد-م8ص
@عبووودمحمد-م8ص 3 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር😢😢😢😢ለልጇ ምንም ትሆናለይ😢😢🥰
@DASOMadamo
@DASOMadamo 3 ай бұрын
Inatnat nafkin😢😢😢😢😢😢😢😢
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 3 ай бұрын
በዚህች ምድር የእናትን ወለት እንዴት ተክፍሎ ይጨርሳል እናቴ ሺህ አመት ኑርልኝ❤❤❤
@سعودالعنزي-ح3غ
@سعودالعنزي-ح3غ 3 ай бұрын
ታድለሺ ውዴ
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 ай бұрын
እኮንሠላም መጣችሑ🎉🎉🎉🎉🎉
@Tttttt-j2o
@Tttttt-j2o 3 ай бұрын
እረ የእቁ እናት አጀቴን በላችኝ እናቴ ትዝ አለችኝ እማየ እወድሻለሁ እድሜ ይስጥልኝ እስኪ እናቱን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@rehimaniguse1759
@rehimaniguse1759 3 ай бұрын
Ebakachihu dekikawn asrezmut
@Soryen-tc5ov
@Soryen-tc5ov 3 ай бұрын
የኔውድ የእንቁ እናት በጣም አሳዘነችኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለሁላችንም እናቶች😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@خديجه-ف1ن
@خديجه-ف1ن 3 ай бұрын
ወይ እናት በጣም ታሰዝናላች❤❤❤❤❤
@ፍቅርነሽእናቴ
@ፍቅርነሽእናቴ 3 ай бұрын
ስምረትን ስንገላገል ደግሞ የሰይፈ አሰሪ ማቃጠል ጀመረች ኡፍፍፍፍፍፍ እንቁየ የኔ ቆንጆ ቅናት ሲያምርብሽ ሀሀሀሀሀሀ
@KeahAbaba
@KeahAbaba 3 ай бұрын
የኔ እናት ያልፋል የምር የውነት መስሎኝ የኔ ማልቀስ
@Yeromgetchew
@Yeromgetchew 3 ай бұрын
ደስ ሲል ሰሞኑን ለዛወች ቶሎ ቶሎ እየለቀቁልን ነው
@ሀዪ-ደ7ቈ
@ሀዪ-ደ7ቈ 3 ай бұрын
የእቁ እናት ማነዉ እንደኔ ያሣዛነችዉ❤❤❤
@KopraKopra-z3y
@KopraKopra-z3y 3 ай бұрын
እቁ ቀንች ዋዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@yoditbereket5534
@yoditbereket5534 3 ай бұрын
የሰይፈ አይነት ባል እባክህ አምላኬ ስጠኝ 🥹🥹🥹
@FaKa-di4ht
@FaKa-di4ht 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@rahmetali3317
@rahmetali3317 3 ай бұрын
አሚን
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 3 ай бұрын
የ አዜብ አይነት እህት አለው እኮ 😅
@hghuhh9796
@hghuhh9796 3 ай бұрын
😅😅😅​@@hfygggvttr5crrfxr566
@EiveShv
@EiveShv 3 ай бұрын
​@@hfygggvttr5crrfxr566እኮ ንገሪልኝማ😂😂😂😂
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 3 ай бұрын
ቴድ ዛሬ መታሰር አለበት እምትል ላይክ አቃጠለን እኮ😅😅😅😅ስምረትን ስንላቀቅ እሱ 😢
@MrMr-u5c
@MrMr-u5c 3 ай бұрын
የኔእናቴአይይ😢😢😢😢😢❤
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 3 ай бұрын
እስኪ ይልመድባችሁ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ የምትሉ👍👍👍እጅ አዉጡ ደስ አይለም
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ 3 ай бұрын
የሰይፉአመላለሥ አላመረኝም ሀብት ሲባል😂
@SalamEthiopia-fe9wt
@SalamEthiopia-fe9wt 3 ай бұрын
የእንቁ ስታሳዝን የኔ እናት😢😢❤
@BaborAzom-h2e
@BaborAzom-h2e 3 ай бұрын
እስኪ የእንቁ እናት ያሳዘነችው ደምሩኚ😢😢😢😢😢
@Mekedes-q8g
@Mekedes-q8g 3 ай бұрын
እንቁን የሚወድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@yetim-h6x
@yetim-h6x 3 ай бұрын
መጨረሻ ላይ እንቁና ሴይፈ መለያያቱ አይቀርም ጠላት በዝቶሃል
@AllamGrouppp
@AllamGrouppp 3 ай бұрын
ይለቀቅ ❤❤❤❤
@KopraKopra-z3y
@KopraKopra-z3y 3 ай бұрын
የቁ እናት በጣምነዉ የምትዛዝነዉ ባአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😞😞😞😞😞😞😞
@halimahalima-px3gm
@halimahalima-px3gm 3 ай бұрын
በአላህ አተበሉ ፊልም ነው
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 3 ай бұрын
በርቱልን ❤❤❤
@KopraKopra-z3y
@KopraKopra-z3y 3 ай бұрын
ለጀግንም ጀግን አለዉ😂😂😂😂😂አለ አያቴ ሆሆሆሆ
@FjdJgj-p8h
@FjdJgj-p8h 3 ай бұрын
አብሺሪየእንቁየእናትአላህይገዝሺ❤❤❤❤
@JooklGookl-w7f
@JooklGookl-w7f 3 ай бұрын
ምስኪን እቁ❤❤❤
@BdbdHdhjd-u2t
@BdbdHdhjd-u2t 3 ай бұрын
ውዴአላህይፈርጅሽ❤❤
@MSR-l6x
@MSR-l6x 3 ай бұрын
Wowo❤❤❤❤❤
@ZxXz-k9c
@ZxXz-k9c 3 ай бұрын
አሚንንንንን
@MobiZone-be9vt
@MobiZone-be9vt 3 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@KidistNegussie
@KidistNegussie 3 ай бұрын
ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazzamazza6659
@mazzamazza6659 3 ай бұрын
የእቁየ እናት😭😭😭😭😭
@HTty-s2j
@HTty-s2j 3 ай бұрын
አረ ልቃቁት❤❤❤🎉😊
@SaadaYasin-oc5ss
@SaadaYasin-oc5ss 3 ай бұрын
የደቢሪት ቅኒት ያምርብትል❤❤
@GanetAdeiss
@GanetAdeiss 3 ай бұрын
የኔ እናቴ😢😢😢😢
@WsWa-c5n
@WsWa-c5n 3 ай бұрын
ቀጣይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YyvVgs
@YyvVgs 3 ай бұрын
ኢንሻ.አለህ.በሠላም.ይፈርጀሸ.ሁለም አረሰ,ፈቃድነው.አብሸሪ
@UhHg-qi4nf
@UhHg-qi4nf 3 ай бұрын
ዳኒ ማኘ ስወድህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 ай бұрын
ልቁት አታጎጉን😘😘 ማነው እንደኔ የእቁናት እምታሳዝነው
@Abdullah-j8r7f
@Abdullah-j8r7f 3 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
​@Abdullah-j8ወንድም ደምረኝ r7f
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 ай бұрын
@@HayatMeka-pt8hs ደምሬሻለሁ
@Mitamita-d8h
@Mitamita-d8h 3 ай бұрын
እቁየ አትቅኔ የኔ ምርጥ
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 3 ай бұрын
አይ ቴዲ ምርጥ ሠው ተመቸኸኝ ሚሲኪን የእንቁ እናት 😢😢
@AishaShakaru
@AishaShakaru 3 ай бұрын
የሚመጡ ሴቶች በሙሉ ሰይፈና እንቁ ለመለየት የሚያስቡ ብቻ እነሱ መቼም አይለያዩም ፍቅር አጣመራቸው❤❤😂😂
@DASOMadamo
@DASOMadamo 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@DASOMadamo
@DASOMadamo 3 ай бұрын
Tru saw selhon naw
@Madena45
@Madena45 3 ай бұрын
ሠይፈ አሣዘነኘ 😢❤
@Medi-co3ed
@Medi-co3ed 3 ай бұрын
የስደት ጎደኞቸ ደምሩኚ በአላህ ድክም ብሎኛል አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን በእንዳታልፉ በአላህ ደምሩኚ😢😢😢
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@Medi-co3ed
@Medi-co3ed 3 ай бұрын
@@HayatMeka-pt8hs ደመርኩሽ ሀዩ ደምሪኚ
@WaWa-sg9tz
@WaWa-sg9tz 3 ай бұрын
እንቁ የኔ ሚስኪን❤❤❤😢😢
@MuazJimmaa-q5l
@MuazJimmaa-q5l 3 ай бұрын
Ayizosh yene enat
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 3 ай бұрын
አረ ውይይይ የእቁና የሠይፈ ፈተና አላለቀም ደሞ እዳዲሥ ልጠነሥሥላቸው ነው አረ ተይው በቃ አዜብ አበዛሽውኮ😮😮😮
@SerkalemSamuel-b8x
@SerkalemSamuel-b8x 3 ай бұрын
እንቁዬ አይዞሽ እቴ የውድእንቁ
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አይይይ እናት ልጆ የማታሪግው ነገሪ የላትም😢😢
@AsasSdsd-h9k
@AsasSdsd-h9k 3 ай бұрын
የእንቁእናትየኔሚስኪን😢😢😢😢
@KasechLegas
@KasechLegas 3 ай бұрын
የእንቁየ እናት ስታሳዝን
@MeriMeri-w9v
@MeriMeri-w9v 3 ай бұрын
Ye iniqu inati Yene inati ayizoshi ufffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@YeyeysZggsgd
@YeyeysZggsgd 3 ай бұрын
የመዳምቅመሞች❤❤❤❤
@temr8492
@temr8492 3 ай бұрын
ሥንትሠውነው አንደኛ መሆን የሚችለው ጨርሣችሁ አንደኛነኝ ትላላችሁ ክክክክክክ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@gdytfyf
@gdytfyf 3 ай бұрын
ያልፋል ማዘርየ😢🥺🙈
@አስንቃ
@አስንቃ 3 ай бұрын
ዋው ቴዲ አንበሳ ሆናሀል እንደዚህ ቆራጥ ስትሆን ያምረብሀል
@rgfg336
@rgfg336 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 3 ай бұрын
አሚንንንን
@كريمه-ز2غ
@كريمه-ز2غ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
​@KhairiyaAdaእህት ደምሪኝm
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 3 ай бұрын
​@@كريمه-ز2غእህት ደምሪኝ
@HayatYemer-i3f
@HayatYemer-i3f 3 ай бұрын
Aminnnn❤❤❤
@شوعيهثيوبيه
@شوعيهثيوبيه 3 ай бұрын
😂😊ቴዲን የሚወድ
@هلا-ق2ج
@هلا-ق2ج 3 ай бұрын
ማነው ዮአንዳንን ጨርሶ ወደ እንቁየመጣ በላይክ አሳየኝ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 3 ай бұрын
Ene😂😂😂❤
@Mohammad-p7z
@Mohammad-p7z 3 ай бұрын
እኔም
@BbVb-j5e
@BbVb-j5e 3 ай бұрын
እኔም
@SfghFfhhh-u6s
@SfghFfhhh-u6s 3 ай бұрын
እኔ
@KopraKopra-z3y
@KopraKopra-z3y 3 ай бұрын
ሰይፍ በጣም ነዉ የማዛዝነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 3 ай бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር❤❤❤
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 3 ай бұрын
ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ይሁንባችሁ ደምሩኝ😢😢 ቅመሞቸ
@saidsali-f1j
@saidsali-f1j 3 ай бұрын
ዕንቁዬ አይዞሽ
@EmanBes-m2m
@EmanBes-m2m 3 ай бұрын
Ente Ayzochi yalfali abshi awo imaxali adisi qani 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy 3 ай бұрын
😂 እየተባባሰ😊
@WgdfgEgfgh
@WgdfgEgfgh 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ እስኪ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@BezuhanMaru
@BezuhanMaru 3 ай бұрын
የኔ እናት አየ እናት😢😢
@JooklGookl-w7f
@JooklGookl-w7f 3 ай бұрын
አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭
@sara-l6f9t
@sara-l6f9t 3 ай бұрын
የሰዉ ባል ላይ ጥብቅ ማለት ሀይደብርም በሰዉ ቁላ ድርቅ ብላ አሉ 😅😅😅😅
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv 3 ай бұрын
የተመታ ኮሜት😂😂😂😂
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 3 ай бұрын
😂😂😂
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@seada-d4i
@seada-d4i 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@halimahalima-px3gm
@halimahalima-px3gm 3 ай бұрын
ኡሚ እኮ ትልያልች ለልጆቹ የሁላችንንም እናት አላህ ይጠብቅልን ውዶች ጉሉ አሚንን
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 ай бұрын
ከዝች እባብ ልጅ አምልጥ ሰይፋ እህትህ ልካት ይሆናል ይች እስስት
@ZahraZahra-tm3jv
@ZahraZahra-tm3jv 3 ай бұрын
የእንቁ እናት ወየኔ 😢😢😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
የኔ እናት የዕንቁ እናት ስታሳዝን 😢
@Kalkidan-s5z
@Kalkidan-s5z 3 ай бұрын
የዕንቁ እናት እንደት እንደ አሳዘነችኝ😢
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 3 ай бұрын
የእንቁ እናት 😢😢😢
@FathyaAhmad
@FathyaAhmad 3 ай бұрын
እስኪ ለተሰጠን ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ እንበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 3 ай бұрын
የእንቁ እናት አንጀቴን በላችዉ አየ ድህነት💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Makka2023-yd7rc
@Makka2023-yd7rc 3 ай бұрын
የኔናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዕንቁ (ክፍል 19)
30:26
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 141 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 337 М.
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 121 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН