ዕንቁ (ክፍል 31)

  Рет қаралды 125,034

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Birabiro Tube ቢራቢሮ

Күн бұрын

#Enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
ዕንቁ ድራማ ክፍል 31 - Enqu Drama Part 31
#enqu Drama
#birabiroTube
#ethiopiandrama
#Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

Пікірлер: 387
@AlemAli-z5x
@AlemAli-z5x 2 ай бұрын
እንቁ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግና ሁነሽ መምጣትሽ በጣም ደስ ይላል ሰይፈ ቶሎ ወደ ዱሮው ማንነትህ ተመለስ
@MisraMisra-d8f
@MisraMisra-d8f 2 ай бұрын
🥰እንቁና እናቷ በመገናኘታቸው ደስ ያለው ላይክ 👍❤️❤️❤️❤️
@FoziWude
@FoziWude 2 ай бұрын
እኔ
@WOYINISHETLONA
@WOYINISHETLONA 2 ай бұрын
@oibamegos4475
@oibamegos4475 2 ай бұрын
@GenetWende
@GenetWende 2 ай бұрын
እኔ
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
እንቁ ሁሌ መሸነፍ የለም ። አሁን ማሸነፍ አለብሽ 👍👍👍
@destadegust7603
@destadegust7603 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 2 ай бұрын
እንቁና እናቷ በመገናኘታቸው ደስ ያለው😢😢😢
@AlamintouMathaus
@AlamintouMathaus 2 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😮
@helinataye8867
@helinataye8867 2 ай бұрын
እንቁዬ በህይወት ስላለች ደስስ ብሎኛል❤
@selamselam7607
@selamselam7607 2 ай бұрын
የክርስቶስ አብሮነት አይለያችሁ ቅዱሳን ❤❤❤
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 ай бұрын
ameeen❤❤🎉🎉yene wude
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
Ameeeeen❤❤❤❤
@LiliYosef-v5v
@LiliYosef-v5v 2 ай бұрын
አሜን
@Mesi-14w
@Mesi-14w 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Kibreneshi
@Kibreneshi 2 ай бұрын
አሜን 🥰
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
እንቁ የዋነትሽን ስለቀየርሽው ጀግና ነሽ👌👌👌
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 2 ай бұрын
ነገ እኮ ቸሩ መድሀኒአለም ነዉ ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉረን🙏🙏🙏
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 2 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜንንንንንን
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ 2 ай бұрын
አሜን
@MekdesAmbachew-h8e
@MekdesAmbachew-h8e 2 ай бұрын
አሜንንንንንን
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 2 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤
@DugdykvGufhxh
@DugdykvGufhxh 2 ай бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
ሰይፈ እንቁን አስታውሷት በአንድ ይሁኑ👌👌👌
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዋውውው እንቁ እንኳንም አልሞተችም 💖💖💖
@BizaLove
@BizaLove 2 ай бұрын
እንቁዬ የኔ ጀግና ሰይፈም ወደ ቀድሞ ሕይወቱ ብመለስ እች አዜብ ብትዋረድ ደስ የሚለው ሰው በላይክ ግን ውዶቼ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ፓስፖርቴ አልስተካከል አለኝ ይሳከልሻ በሉኝ
@HayemeHaym
@HayemeHaym 2 ай бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስይላል የተመልካች ድምፅ ሰምታቹህ እቁን ስለመለሳቹል እናመሰግናለን ፡ቶሎቶሎ፥ልቀቁልን፥ተመልካች፥እድስብ፥❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@foziya-ng3nz
@foziya-ng3nz 2 ай бұрын
አይ አዜብ ጨጓራሽ ይላጥ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
እንቁን የሚዎድ 👍👍😘
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
እንቁዬ በራስሽ ስለተመለሽ ደስስ ብሎኛል🎉🎉🎉❤
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب 2 ай бұрын
እንቁ ከናትዋ በመግንኝትዋ ደስስ ያለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Haddd-rx2yh
@Haddd-rx2yh 2 ай бұрын
ይመችሽ እቁየ😂😂😂
@GenetWende
@GenetWende 2 ай бұрын
እንቁዬ እና እማዬ የኔ ወርቆች እንዴት እንደምወዳቸው የእውነት እናት እና ልጅ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤
@MakeD-w2o
@MakeD-w2o 2 ай бұрын
❤❤❤❤💜💙💜💜💙💜💕💓💕💓💕💓💙💙💞💜💙💋💋💋💋💋💋ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
@MakeD-w2o
@MakeD-w2o 2 ай бұрын
አረ በጣም ያጓጓል please ቀጣይ ክፍል ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚለው እውነት በዚሁ ቀጥሎ ብቻ እንዳታቋርጡ
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 2 ай бұрын
የነገው ቸሩ መድሀኒኣለም ባለንበት ይጠብቀን🙏❤
@yoditbereket5534
@yoditbereket5534 2 ай бұрын
ወይኔ እንደ እኔ ደስ ያለው ሰው እንቁ አለመሞቷ
@MSR-l6x
@MSR-l6x 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ZainaTem
@ZainaTem 2 ай бұрын
አዜብ አሁን እንኩአን እጅ ስጭ ዝም ባይ ዙርያሽ ባሙሉ ታካቧል ማማራክ ናው የቃራሽ ኩዚት ማኛ 🥰🥰🥰🥰🥰
@ሂክማ-ቐ2ኰ
@ሂክማ-ቐ2ኰ 2 ай бұрын
እንቁዬ የኔ ውድ😘😘👍👍👍
@DxvDxa
@DxvDxa 2 ай бұрын
መዝሙር 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ለቅኖች ምስጋና ይገባል። ² እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፥ አሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት። ³ አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤ ⁴ የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና። ⁵ ጽድቅንና ፍርድን ይወድዳል፤ የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች። ⁶ በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 2 ай бұрын
ነገ እኮ የአለም ቤዛ ቸሩ መድኃኔዓለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን"አሜን💚🙏
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 2 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
ነገ እኮ ቸሩ መድኃኔአለም ነው አባታችን መድኃኔአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብን 🙏❤️
@Sara-k8o8o
@Sara-k8o8o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AhmadAlhasam
@AhmadAlhasam Ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 2 ай бұрын
የሰይፈእህትስምርትእዉነትየጃቸዉንማግኝትአለባቸዉ👍👍👍
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 ай бұрын
እቁእና እናቷ በመገናኘታቸዉ ደስያለዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 2 ай бұрын
እንቁና ሰይፈ አንድ ላይ ይሁኑ እምትሉ👍👍
@MartaMekonen4428
@MartaMekonen4428 2 ай бұрын
ውይ ሰይፈ ከወገብ በላይ ግን የሆነ የተጣበቀ ፎርጅድ ስጋ ያለህ ነው ምትመስለው😅😅😅😅😅😅😅
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 2 ай бұрын
በለዉ ዛሬ ደስ ይላል ❤❤ቼርስ🥂👈😢😢😢 አትፍረዱብኝ የቼርስ መጋኛ መቶኝ ነዉ😂😂😂
@monaseyd5020
@monaseyd5020 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@MadinaAli-xr6um
@MadinaAli-xr6um 2 ай бұрын
😮😂😂😂
@AsdAsd-p9d
@AsdAsd-p9d 2 ай бұрын
ሰይፈ አለባበስህ አያምርም በተረፈ ካልደፈረሰ አይጠራም ብጥብጡ ይውጣና የአዜብ ተንኮል ይገለጥ ግን ስምረት የት ገባች እሱዋም ዋጋዋን ታግኝ😢😢😢
@Tarikwa-p8k
@Tarikwa-p8k 2 ай бұрын
Ar Qaxayi ❤❤❤❤❤32❤❤❤
@AntenehTaye-v9z
@AntenehTaye-v9z 2 ай бұрын
Seyfe newestaw endemeles yemefeleg like ❤❤
@mimochahin1335
@mimochahin1335 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ዕቁ ስወድሽሽሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ጋው
@ጋው 2 ай бұрын
ሴፌ ደራሲ ተመለስ የአዜብን ጉድሌ አይክል ተስፋ አለብቃ❤❤❤❤
@KedejaEbabya
@KedejaEbabya 2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ
@GanetAdeiss
@GanetAdeiss 2 ай бұрын
እንቁዬ ዋው 👍👍👍
@tamraebeyene
@tamraebeyene 2 ай бұрын
ደስ ስል
@Pnice-r7z
@Pnice-r7z 2 ай бұрын
እንቁየኔውዴአይዞሽ
@Sara-n1k7y
@Sara-n1k7y 2 ай бұрын
ነገ ቸሩ መድሀኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ❤❤
@ማሚፊቅር
@ማሚፊቅር 2 ай бұрын
ሰይፈ ና እንቁ አንድ ላይ መሆን አለባቸው❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤
@Meheret-cd2cz
@Meheret-cd2cz 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@HifjfAisvd
@HifjfAisvd 2 ай бұрын
የኔዉዲ😢እቁየ መጣችልንእቁየ ጄግናሁኒ
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 2 ай бұрын
እቁየ🎉🎉🎉🎉
@BezuhanMaru
@BezuhanMaru 2 ай бұрын
እቁየ የኔ ወርቅ ድል ለእቁ የምትሉ ላንክ❤❤❤❤👌
@Almamandj
@Almamandj 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤ሰይፋ ይወቅ እቁመኖሯን
@MakeD-w2o
@MakeD-w2o 2 ай бұрын
እንቁ እውነት❤❤❤❤ ስለመጣሽ በጣ❤ም ደስ ብሎናል አሁን ሰፋን ወደ ራስሽ መልሶ እሺ የኛ ውድ እንቁ እወድሻለሁ ❤❤❤💋💋💋💋
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 2 ай бұрын
🥂🥂🥂ችርስ ለደሥታችን😅😅😅😅
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Hafuነኝ
@Hafuነኝ 2 ай бұрын
ዋው ድራማው ግን አጓጊ እየሆነ ነው ❤❤❤❤❤❤
@TadduuTube
@TadduuTube 2 ай бұрын
እንቁዬ የምት ዉዱዋት ብቻ 😍🎉👍
@gdi8771
@gdi8771 2 ай бұрын
ዕቁና ሰይፈ ድራማ እየሰሩባቸው ነው የምትሉ😅
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
behone
@መቅደስ-ቘ6ጠ
@መቅደስ-ቘ6ጠ 2 ай бұрын
ካፍላ ፍቅር የመጣ እንደኔ👍
@SaifulRana-j9x
@SaifulRana-j9x 2 ай бұрын
እቁየስወድሽእኮ እኳን ተገናኛችሁልን ደሞየአዜብ ዉሸትማለቅአለበት
@SlamggZ
@SlamggZ Ай бұрын
,ስወዳት,እቁየን,የኔአስተዋይ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 ай бұрын
ውዶቸ ሰወቹ ከውጭ ምግብ አጥተው በልቸ ወላሂ ሆደን ታመምኩኝ😮😢 እረ ወይኔ 😢
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 ай бұрын
@FafiMohammdOmer አሚን ውደ እረወላሂ በጣም አመመኝ ያአላህ ደሞ የበላሁበትን ሳላጥብ ዮቱብላይ ተዘፈዘፍኩ አይ
@SsU-jz3ef
@SsU-jz3ef 2 ай бұрын
እቁ ጀግና ሁነሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk 2 ай бұрын
Hi ሶሲ እዚ መጣሺ ደግሞ 🤣🤣🙋‍♀️
@ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
@ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 2 ай бұрын
ቶቶለይለቀቅ❤😊
@DestaDeesta
@DestaDeesta 2 ай бұрын
እንቁየስወዲሺ❤❤❤❤❤
@KalyeKalye-l2f
@KalyeKalye-l2f Ай бұрын
እንቁየ የኔ ስስት ስወድሽ
@KalyeKalye-l2f
@KalyeKalye-l2f Ай бұрын
እንደኔ የቅዳሴ ድምፅ የሰማ እፉ ደስ አለኝ ተመስገን❤❤
@MdAli-d7q7y
@MdAli-d7q7y 2 ай бұрын
እንቁን❤❤❤❤❤
@Tofik1388
@Tofik1388 2 ай бұрын
ሶሰተኛ ነኘ ❤❤❤❤
@Afhejrh
@Afhejrh 2 ай бұрын
እቁ አለች ❤❤❤❤❤❤❤
@DfyFty-un3ho
@DfyFty-un3ho 2 ай бұрын
ሠይፈን አሥታውስ እቁየ የዱሮፍቅራችሁይመለሥ❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@MekidesWonde
@MekidesWonde 2 ай бұрын
Are Atazezut Beka Ye Azieb Sera Yigalet Yeche 😢😢😢😢😢
@AliAli-bc5mm
@AliAli-bc5mm 2 ай бұрын
ረ ቶሎ ቶሎልቀቁልን❤❤❤❤
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 2 ай бұрын
ድራማዉ በያልቅ ብዬ ተመኘሑ ቶሎ ቀጣይ❤❤❤❤❤❤
@FEKERmimi
@FEKERmimi 2 ай бұрын
እንቁየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው
@SadikEtopia-o4h
@SadikEtopia-o4h 2 ай бұрын
አዜብገደልግቢየተመታሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@Meron-m4w
@Meron-m4w 2 ай бұрын
ዕንቁየ የኔ ውድ ጎበዝ 👍👍👍ቀጥይበት
@MayaviMayavi-zv4hr
@MayaviMayavi-zv4hr 2 ай бұрын
ቀጣይ❤❤❤❤❤❤
@LastVersion-g2h
@LastVersion-g2h 2 ай бұрын
Inkuye🤗🥰♥️
@Vthf6jfh
@Vthf6jfh Ай бұрын
ሶሲዬ የኔእብድ እዚህም አልሽ😂😂❤❤❤❤❤❤
@WsWa-c5n
@WsWa-c5n 2 ай бұрын
እንቁ አይዞሽ በርች🎉🎉🎉
@GuDh-m9f
@GuDh-m9f 2 ай бұрын
ቀጣይ አፍጥኑት❤❤❤❤❤❤❤
@EhbB-pi5nv
@EhbB-pi5nv 2 ай бұрын
ከሀረግ አይቶ የመጣ😂❤
@sayedAhmada-ue9kn
@sayedAhmada-ue9kn 2 ай бұрын
እ ሀረግ ተለቋልደ
@Sedai-k2f
@Sedai-k2f 2 ай бұрын
Ere behlmuanewu belugi 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@sayedAhmada-ue9kn
@DeraDubai-lk8ug
@DeraDubai-lk8ug 2 ай бұрын
አልተለቀቀም​@@sayedAhmada-ue9kn
@saleferesegnaw
@saleferesegnaw 2 ай бұрын
እንቁየ❤❤❤ መኖርሺ ደስ ይላል
@Nandohassen
@Nandohassen 2 ай бұрын
Allahamdulillahi rabil alamin❤❤
@zenab-jr9ks
@zenab-jr9ks 2 ай бұрын
አፍላፍቅርን አይቶየመጣ👍👍👍👍
@ማሂAmtataw
@ማሂAmtataw 2 ай бұрын
ለየው ቆንጀ ነው
@DkncgFjvfh
@DkncgFjvfh 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@SadaOsman-r6s
@SadaOsman-r6s 2 ай бұрын
እቁየ የኔቆጆ
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 2 ай бұрын
ሱሲ የኔቆጆ
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 2 ай бұрын
ይሄን ሶፋ አቀይሩትም እዴ😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 2 ай бұрын
Inquyee yene konjo
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 2 ай бұрын
አዜብ መዋረጃሽ እየቀረበነውመሠል😅😅😅
@NoorA-i8m
@NoorA-i8m 2 ай бұрын
Oh nice
@MrVip-b6e
@MrVip-b6e 2 ай бұрын
እቁየ ደግመው እዳይገሉሽ ወድ ሁኝ አዜብን ግደያት😂😂😂😂😂
@Jeje-lv7fk
@Jeje-lv7fk 2 ай бұрын
Wow
@MaramMoti
@MaramMoti 2 ай бұрын
አረሰይፈ ውፍረትቀንስ ውይደናርብስ ልብስ ሶሲ2ድራማ በአንድ ሹርባ😂😂😂
@tadelusaga8315
@tadelusaga8315 2 ай бұрын
Enqu ❤️
@fioyna
@fioyna 2 ай бұрын
ዕንቁና እናቷ ከዚ በኋላ መሸነፍ የለም ማሸነፍ እንጂ❤❤😂😂😂😂
@Opas-f6h
@Opas-f6h Ай бұрын
ፊልሙን ፈጠና አርጉልን ዕንቁ ሳላመሽን ይመልስልሽ 😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አስንቃ
@አስንቃ 2 ай бұрын
እንቁና የእንቁ እናት በአሁኑ ማሸነፍ አለባችሁ የምትሉ👍👍💗💗💗
@menagnuatayech-t6d
@menagnuatayech-t6d 2 ай бұрын
ቅዳሴዉ ልቤን
@AminaMohaden
@AminaMohaden 2 ай бұрын
የእንቁ መምጣት እንደኔ ያሥደሠተወ ማነወ
@HifjfAisvd
@HifjfAisvd 2 ай бұрын
የኔዉዲ😢እቁየ መጣችልን
@ayishaayis8713
@ayishaayis8713 2 ай бұрын
እዴዴዴዴ ልቀቁልና
@ማሂAmtataw
@ማሂAmtataw 2 ай бұрын
የእዚህ ቤት ሶፋ ጨርቅ አንዴት አንዳስጠላኝ😅😅😅
@MekdesYonas-l4b
@MekdesYonas-l4b 2 ай бұрын
እንግዛላቸዉ
@ማሂAmtataw
@ማሂAmtataw 2 ай бұрын
@MekdesYonas-l4b ነይ እሺ 🤣🤣🤣
@AmaniAna-s4x
@AmaniAna-s4x 2 ай бұрын
Wow wow ❤❤❤🎉🎉🎉
ዕንቁ (ክፍል 32)
25:50
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 123 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 336 М.
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 82 | Yetsehay Lijoch episode 82
46:49
Kana Television
Рет қаралды 228 М.
ዕንቁ (ክፍል 30)
32:33
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 142 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН