# አንተ ጎበዝ በርታ

  Рет қаралды 10,941

Asnakech Tesema Official channel

Asnakech Tesema Official channel

Күн бұрын

አንተ ጎበዝ በርታ
ድል ያንተ ነውና የማታ የማታ

Пікірлер: 41
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 Жыл бұрын
ይሄ የመዝሙር ክሊፕ ከተሰራና ከተዘመረ ትንሽ ቆየት ብሏል የጌታ ጊዜ ሆኖ አሁን በዚህ መልኩ ለብዙዎች እንዲደርስ አድርገናል ። መልዕክቴ ፦ * በየትኛውም አስጨናቂና ክፉ ዘመን እግዚአብሔር የየቀኑን ክፋት የምናሸንፍበት ፀጋ አለው ፤ እውነት ነው ሰው በኃይሉ አይበረታም ብቃታችን ክርስቶስ ነው ይህ እንዳለ ሆኖ ከኛ ግን የሚጠበቅ ነገር አለ መጨከን ፣ መወሰን ፣ በእግዚአብሔር መታመንና መፅናት ። ነገሮች ምስቅልቅል ድብልቅልቅ ቢሉም እንደ ሳሙኤል ብቸኞች እንኳን ሆነን በፅድቅ ለመኖር መወሰን ከእግዚአብሔር ጋር መወገን አማራጭ የሌለው አቋማችን ሊሆን ይገባል ። ዘመኑ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ዘባቾች ሆዳቸው አምላካቸው የሆነ በገንዘብ ፍቅር የታወሩ ሰዎች አደባባዩን የሞሉበት ጊዜ ቢሆንም እንደቃሉ ለመኖር ሁል ጊዜ ለምንጋደል ለምንታገል ለኛ የፅድቅ ፀሃይ ይወጣልናል የነአፍኒንና ፊንሃስ ፀሃይ ስትጨልም የነሳሙኤል እንደወጣችው ለኛም እንዲሁ ይሆናል ማለት ነው እስከዛ ግን ፦ “አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤” 2ኛ ጢሞ ፡ 3፥10 የእግዚአብሔር ወዳጆች በርቱ ፅኑ ተፅናኑ !!!
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@kbdfitness5031
@kbdfitness5031 Жыл бұрын
Ameeen you are blessed 🥰🙏🙏
@yishakdaneal4262
@yishakdaneal4262 Жыл бұрын
.m
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 8 ай бұрын
አሜሜንንን አሜሜንን✝️📖❤️🙏 ዘመንሽ በጌታ ስም ይለመልምልሽህ ተባረክምልኝ በብዙ ፀጋ የአባቴ ውዴ የምወድሽ❤️✝️📖🙏
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 Жыл бұрын
በኑሮ እያመጽን በአፋችን አንሰብክም!!!! ጽድቅ ኃጢአት፣ ኃጢአት ደግሞ ጽድቅ በሆነበት በዚህ ወቅት የማይሻረውን እውነት ዘምረሻልና ጌታ ይባርክሽ!!!!
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Жыл бұрын
አንተ ጎበዝ በርታ ! ቃሉ ራሱ ሀይል አለው:: የኔ እህት አስኒዪ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ:: ታቂያለሽ ስንቱ ልቡ የወደቀበት ወገን ሁሉ እንደሚበረታ:: በዚህ ምጥ በሆነ ዘመን :: የምታገለግይው ጌታ ከጉንሽ ይቁም::
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ጻድቅ ነው። ስለስሙ የተከፈለን ዋጋ አያሳጣም። Bi ዎች ጌታ ይባርካችሁ። ሙኒት ዘመንሽ ይለምልም። 🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@ibelongtojesus1665
@ibelongtojesus1665 Жыл бұрын
አንቺ በቃ ዝም ብለሽ ለምልሚ ❤️❤️🔥🔥🙏 አምላኬ ሆይ በየዘመኑ ስላሉ ስለቅሬታዎችህ ስምህ ይባረክ
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 6 күн бұрын
❤❤🙏🙏
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 6 ай бұрын
ለዚህ ዘመን ትክክለኛ መልክት ተባረኩ❤
@TomasDetedo
@TomasDetedo Ай бұрын
Amem amen Amen a men❤❤❤
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 10 ай бұрын
amen amen geta tamagn nw kidusanihin asib eyesuse yene jegna
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@manteke4745
@manteke4745 Жыл бұрын
በእውነት ይህ መዝሙር ቆየት ያለ ቢሆንም የእግ/ር ቃል ሁልጊዜ አዲስ ወደ ሰማይ የሚያስገሰግስ እህቴ በእውነት በጣም ትምርታዊ ና የሚያበረታ መዝሙር ነው ጌታ ብርክ ያርግሽ ከዚበበለጠ ይጨምርልሽ
@abukiferede9189
@abukiferede9189 Жыл бұрын
Tebareki Aseniye❤❤❤
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 10 ай бұрын
endet kibir ne getan mageligel tebareku aba simih yibarek
@sonyteklu4137
@sonyteklu4137 Жыл бұрын
አስኑ ተባረኪልኝ❤
@aregashgamlak9679
@aregashgamlak9679 4 ай бұрын
አሜን
@arsemabekele
@arsemabekele Жыл бұрын
temesgen endih aynet mezmur metaln.....ewnet geta aytonal geta yibarkish ehite yabzalish
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amen Amen Amen. Tebaraki ihitachin!!!
@seblewongelkassa5997
@seblewongelkassa5997 2 күн бұрын
Amen amen
@animallife8337
@animallife8337 11 ай бұрын
የሚገርም መዝሙር ነው.....❤❤❤
@yelimuwork6508
@yelimuwork6508 Жыл бұрын
God bless you amazing song
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Жыл бұрын
Wawwwwww hallelujah hallelujah
@cherufikrushertaga5160
@cherufikrushertaga5160 Жыл бұрын
ማሚ ኧረ ተባረኪልኝ, እሺ እበረታለሁ በሚያበረታው ጌታ
@TomasDetedo
@TomasDetedo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበርከችሁ አሜን አሜን ❤❤❤
@tekafikru3676
@tekafikru3676 Жыл бұрын
amen tebareku
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ሙናዬ እወድሻለሁ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
እህታችን አስን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ታባራክ
@rebkadebebe7756
@rebkadebebe7756 Жыл бұрын
Asniyee you are really our blessing! Eyenorshw slemtzemri betaam ybarkal.
@Sayran132
@Sayran132 10 ай бұрын
You are blessed ❤❤❤
@SamiUtino
@SamiUtino 26 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ
@bety2338
@bety2338 10 ай бұрын
What a blessing you are❤! May God bless you abundantly!
@alemtsehayhailu3277
@alemtsehayhailu3277 Жыл бұрын
God bless you all
@merontefra4825
@merontefra4825 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልሽ ውዴ።
@dmd8203
@dmd8203 Жыл бұрын
አሜን አስኒዬ ተባረኪልኝ 🥰🥰🙏🙏🔥🔥
@tadelechseyoum
@tadelechseyoum Жыл бұрын
ተባረኪ አሰኒዬ
@christmazmur8004
@christmazmur8004 Жыл бұрын
እሺ እበረታለሁ
@AlemituMathewos-e5j
@AlemituMathewos-e5j Жыл бұрын
በመዝሙርሽ ተበራኬሃለሁ ተበረክ
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
ለዛ
Рет қаралды 568 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
Asnakech Tesema  አስናቀች ተሰማ  "አልነቃነቅም"  Shashemene Mulu Wengel
6:10
Asnakech Tesema Official channel
Рет қаралды 7 М.
Amharic Mezmur non stop collection
43:58
Glory 4Christ
Рет қаралды 250 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 663 М.
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ  ቁጥር 5 ሙሉ የዝማሬ አልበም
1:06:44
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 38 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН