“እንተዋወቅ” ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 73,920

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 51
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 2 жыл бұрын
የዛሬው በእውነት እጅግ አስተማሪና ጠቃሚ ነው በተለይ ወላጆች ቢያዩት።እኛ ሀገር በግልፅ የመነጋገር ባህል ስለሌለ በመደባበቅ ብዙ ያልተፈለገ እርግዝና ውርጃ እንዳረገዙም ሲያቁ ቤተሰብ ይገለኛል ብለው እራሳቸውን የገደሉ ብዙ እህቶቻችን ናቸው።በዚ አኳያ ቤተሰብ ግልፍተኛና ተደፈርኩ ከማለት ልጅን ቀረብ አርገው ቢያወያዩ መልካም ነው ካለበዛ እውነት ነው እኛም ወላጆቻችንን አናውቅም እነሱም እኛን እያውቁንም።ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ወላጆች ላይ በዚ ጉዳይ አንድ ነገር ቢደረግ መልካም ነው
@gomitibekelewodajo3431
@gomitibekelewodajo3431 2 жыл бұрын
👍
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ወላጆች እንዲህ ሲሆኑ ልጆችም ወደ ጥፋት አይሄዱም ሁሉም ነገር ያምራል አሪፍ ትምህርት ነው
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
Very educational and thank you EBS & the crew.
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Жыл бұрын
እማማየ እርስዎንም እምላክ ይጠብቀዎት እነደበተ መልካም ደስ የሚል ፕሮግራም
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር ግን አጠረሳ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታው የሚሞቱ ወገኖቻችን
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት አግኝቼበታለው ዋው
@ሠቢሀአህመድወለየዋ
@ሠቢሀአህመድወለየዋ 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
Wow betekekel Selam Le Ethiopia 🙏🙏🙏❤️❤️
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትወና
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 жыл бұрын
ወለላዬ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ ምክርሽ ዋው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@phonehouse3626
@phonehouse3626 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ እናት ስወድሽ እኮ ወለላዬ😘😘😘😘
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 2 жыл бұрын
Thank you ebs
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
አሪፍ ትወና ቤተሰብ ሳያቅ ስንት የሚወለድ የሚጣል አለ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በባህል ገመድ ታስረን ልጆችን ማራቁ እንዲፈሩንና ሚስጥረኛችን እንዳይሆኑ ያደርጋቸዋል የመጀመሪያ ልጆች ላይ ይሚከስተው ነገር ወደ ሌሎቹ እንዳይወርድ መድረጉ ጥሩ ነው መንገዱን መምራት እንጂ ምርጫቸውን ካከበርንላቸው አይርቁንም ቆንጆ ትምህርት👍❤️
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የኔን ግዜ ትዝታ አመጣብኝ ሰላም ለማለት ምንም ግንኙነት ሳይኖር ከማንም ጋር ልሁን ሰላም ለማለት የታባሽ ነው የምታውቂው ት ቤት ሰላም ለማለት ምን አስፈለገሽ የጥያቄ ውርጅብኝና ግልምጫው አይረሳኝም
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ሲል ጥሩ ምክር
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በጣምጥሩ፣ትምህርትነው
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም ደስ ይላል
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንጂ ሰው እንዴት ይፈራል ? ሹክ ልበላችሁን ወለላ ከደራሲዋ ቀጥሎ ነፍስ ዘራችበት ለዚህ እኮ ነው ጊዜን የማይከተል ባህል የመሻሻል ጠንቅ ነው የሚባለው ።
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ትክክል።
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 жыл бұрын
አዎ በጊዜም ቢሆን መንቃት ጥሩ ነው👍👍
@fetiyaayele3525
@fetiyaayele3525 2 жыл бұрын
ምንአለ በሳምንት ሁለት ሦስት ጊዜ ብታደርጉ
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 2 жыл бұрын
Nice one👏
@እሙሀያት-ጰ8ቈ
@እሙሀያት-ጰ8ቈ 2 жыл бұрын
ይህየኔህይወትነው።በፍራት።ወልደንእድጋተዋወቅን።
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ወዬኔ አለም ብረሀኑን ስወዳት ሹክ ልበላቺሁ አሁን ግን ትታለች
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 2 жыл бұрын
Wowwwwe 👏👌
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ዉይይይይይ አለም ብረሀኑኮ በደብ አድርጋ ነበረ የምትሰራዉ
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 жыл бұрын
ከጊዜው ጋር መራመድ ማለት ይሄ ነው!!!!
@fatumaebrahim3233
@fatumaebrahim3233 2 жыл бұрын
አንድ የደበረኝነገርአለ እሱም ማለቁነው
@كيسيدي
@كيسيدي 2 жыл бұрын
🥰👍
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😍😍😍
@Werabe777
@Werabe777 2 жыл бұрын
አፍሽን ማር ይሙላው ወለላዬ
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 2 жыл бұрын
👌👍👍👍🙏
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
" ሻማ ብርሃን ይሰጣል ሁላችንም እንደ ሻማ እንሁን "
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
እኔ ቤተሰብ በጣም ጭቅጭቅ ያበዛብኛል ስራ ባመሽኳን አያምኑኝም እደውም ብሶብኝ ስራ ነኝ እያልኩ መዞር ቀጠልኩ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ቁጭ የቤታችን የመጨረሻ ልጅ ንዝንዙ ሲበዛባት ጥናት ነው እያለች ዙረት
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
​@@user-lw5mh9bl4z😂😂😂😂
@asiaahmed9243
@asiaahmed9243 2 жыл бұрын
🥰💜💚💝💝
@lidetbalcha7362
@lidetbalcha7362 2 жыл бұрын
Waww.des.yilal.hulum.enat.ena.bat.edezi.bihon.hiyiwet.ayibelashim
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@birkiemiherite6617
@birkiemiherite6617 2 жыл бұрын
ግን መቴ የምትባል ልጅ የት ደረሰች አሪፍ ነበር የምትሰራው
@miliyelove8845
@miliyelove8845 2 жыл бұрын
Astmre new Inmsgnlen
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😜😜😜😝😝😝
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 2 жыл бұрын
ምናለ ከዋላ የተጠለጠለዉ ጨርቅ : ቆርቆሮ : ማዳበራአዉ ድራማ አይደለም ብዙ ሰዉ ስለሚያየዉ ምከርነዉ ካሜራ ፊኢት ስትዎኑ ዙራያቸዉንም ቃኙ ልክ እንደፊታቹ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 104 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН