KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ከንፈሩን በጣም ስለምወድለት በዛ ነው ለይቼ የማውቀው"😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//
32:30
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
52:28
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
“Don’t stop the chances.”
00:44
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ቅርጫ ስጋ ላመጣ እንደወጣሁ ይኸው እስከ አሁን አልተመለስኩም🤣🤣”/ገናን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 309,132
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 280
@rhametali1193
Жыл бұрын
አማራ ወገኔ ካለበት መከራ ወቶ በሀሉን በደስታ በድል የምናከብር ያርገን ድለፋኖዎቻችን💚💛❤
@meseretgetawedey
11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ❤❤❤❤
@BarchiTube
11 ай бұрын
Amiiin
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ እንካን አደረሳችሁ አደረሰን
@እማYouTube
Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@HoovaH-pt8yz
Жыл бұрын
አሜን🎉
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እህቴ❤
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 😢😢😢
@peacelove4778
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sffdgg8523
Жыл бұрын
አስፍው መሸሻ አባታችን አላህ ያሽርህ አጋፍው 😢😢
@sdemssi1962
Жыл бұрын
ዋው ፈታ ያለ ጊዜ ነበርን 😂😂ግን በአል ስለሆነ ስጦታ መስጠት ነበርባችሁ
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
10 ай бұрын
ዋዉ በትዳር 22አመት መባረክ ነዉ ካሌም በጣም ትሁት እና ጎበዝ አርቲስት ነዉ ድምፁ ዋዉ እዉነት ለመናገር ሁላችሁም በጣም ነዉ የምታምሩ ከነባለቤቶቻቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ🙏🙏❤
@tigistadmasu3410
Жыл бұрын
ካሌብዬ እንዴት እንደምወድህ ዋውው ድምፅህ ስርአትህ እምነትህ ብቻ ተባርከሃል ❤❤❤ ባለቤትህም ደስ ምትል ነች መልካም በአል ለሁላችሁም ❤
@h8272
11 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ የክርስቲያን ወገኖቸ ሙስሊሟ እህታችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኙላችሁ ሰላም ለኢቶጲያችን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ውደ የመዳም ቅመሞችየ የኔ ጀግኖች አላህ በላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ እኛኮ የሁሉም ድምቀት ነነ እዚህ ውስጥ የኮመትነው ሁሉ የመዳም ቅመሞች ነነ ተሳሳትኩ ክብር ይገባናል ወላሒ
@ፍቅርነሽእናቴ
Жыл бұрын
ስርጉትባሏ ሲናገር በስስት ነው የምታየው ወይ ሁሉም ደስትላላችሁ አላህ ሆይ ለኛም የምንሳሳለት እሱም የሲሳሳልንን አንተ ስጠን ❤❤❤
@hayumamu1725
11 ай бұрын
ደግሞ ታምራለች
@TeessideAeylewu
Жыл бұрын
አይዞችሁ የአማራ ልጆይ ሁሉም ነገር ያልፉል።ፋኖ አሽንፎ ነፃነታችነን አግኝተን ቀጣይ አመት እምናከብር ያርገን😢🇨🇬👑ድል ለፋኖ አማራ💜👑💪
@raymondemougayar
Жыл бұрын
@feqerad5323😂😂😂😂😂😂
@shawaye5579
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂@@ስለ-እውነት
@peacelove4778
Жыл бұрын
@@ስለ-እውነትበሚያምኑት ፈጣሪ ያቸው ሀይል ያሸንፋሉ እንካን እናንተን አውሮፖዎችንንም አባረዋል መባረሪያቸው ቅርብ ነው😮
@GenetGenet-vv2zt
Жыл бұрын
ፋኖ አሸባሪ ነው ማሸነፍ ይናፍቃችኃል አህዮች
@zewditu1735
Жыл бұрын
አማራ ክልል እየተከበረ ነው 4ኪሎ ቦታ የለም 😢😢😢
@GenetMolla-qy4gl
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች❤❤❤❤
@emoyaemoye3388
Жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ለመላአው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ በስደትም ያለኖች በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን
@user-95674
Жыл бұрын
ሀገራቺንሰልምያርግልንፍትህሸበካለተዘጋባቸው
@yidnekachewhailu2867
11 ай бұрын
ለገና ሳይሆን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል እንኳን አደረሳችሁ።ነው የሚለው የኦርቶዶክስ ልጅ
@EmuEmuuu
11 ай бұрын
Amen
@SaudiQueen-mn9iw
Жыл бұрын
አስፊቲ የኛ የዋህ የኛ መልካም አባት እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኝህ በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት አማኞች በሙሉ እንኳን ለልደት በዓል አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@selamselam5390
Жыл бұрын
አሜን 🙏
@hjhj6013
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tadalachgetachwe5118
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏
@ትዝታያጣዬዋ
Жыл бұрын
እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ጥርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከስደት መልሶ አውዳመትን ከምንወዳቸው ከቤተሰቦቻችን ጋር እንከብር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤
@Yhs-pz2qo
Жыл бұрын
የሚላት ነብዩና የካሌብን ድምፅ ስወደው❤❤❤❤❤
@zeynibadaoud9686
11 ай бұрын
ወላሂ አድናቸው ይገርማል
@hayatyesuf3896
Жыл бұрын
ስላም ፍቅር መተሳስብ ያድለን❤ አስፍየ የናፍቀ ማነው እንደኔ 😢 በስላም ተሽሎት ለማየት ያብቃን
@hyatt127
Жыл бұрын
አስፈየ አላህ ያሽረዉ የኔ ሁደባሻ ነዉ
@asegedmerdewo4069
11 ай бұрын
ካሌብን በጣም በጣም የወደውና ማደንቀው አርቲስት ነው እንኳን አደረሰህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ክበርልኝ እድሜንና ጤናን ያድልህ😊
@kokisweet4121
Жыл бұрын
ካሌብ ድምፁ ዋዉዉ❤👌👌ሲያምር
@ዘቦግደለሿ
11 ай бұрын
ስይፊ ቢጭምር 3አዲአይነት😂
@HaMa-z8z
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ስርጉት የጨርቆስ ልጅ ሳይሽ ካይምሮዬ መቼም መቼም እማትወጣ እማረሳት እማስታውሳት ነፍስዋን ይማር እህትሽ ጤና የልጅ አዋቂ ሳቂታ ተጫዋች ለትንሽ ለትልቁ ታዛዥ ከእኔጋ ደሞ የቀልድ በቀን አስሬ በተያየን ሰአት የምንለካከፈው አረሳም አብሶ አሟሟቷ 😢 የሬድዮ ድራማ የማረሳው የልጅነት ትዝታዬ ካሌብ ካራክተር
@Teshe1998
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ መልካም በዓል።
@እማYouTube
Жыл бұрын
ቅመሞችየ ዱአድርጉልኝ ጨቆኝል ከፍቶኛል አሞኛል በስደት አይይ ሀባይብ በዱአችህ አደራ😢😢😢
@HoovaH-pt8yz
Жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆ ያልፋፋል🎉🎉🎉
@rabiayimam1088
Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ😢
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@እማYouTube
Жыл бұрын
@@rabiayimam1088 አሚን አሚን ያርብ
@ቃልቃል-ዸ4የ
Жыл бұрын
አይዞሽ❤❤😢😢😢
@emawayisheshetu7813
11 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ውድ የሃገሬ ልጆች ፋኖ ውስጤ እናሸንፋለን መልካም በዓል ውዶቼ
@Abi-kc6kk
Жыл бұрын
ውድ አማራዊያን አይዞን እንደከፋን አይቀርም 😢😢😢😢 😭😭😭😭😭
@martamekonen7455
Жыл бұрын
😅😅😅
@عيشهمحمد-ع4و
11 ай бұрын
@@martamekonen7455ምኑ ያስቃል ?😡🤔
@MenanAhmed-f3s
6 ай бұрын
ሉላ ግን በጣም ትገርማለቺ የሆነ ሲናገሩ እንደዚህ ነው የሚባለው አላውቅም ነበር ብዙ ጊዜ ታበዛለቺ
@zeritutube
Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ❤ 🎉አስፍዉ መሸሻ ተሽሎት በጤና የምናየዉ ያርገን የኔ የዋህ ስፊቲ እኳን አደረሰህ
@סמארט-ש2ג
Жыл бұрын
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም አደረሰሸ ለገና በዓል ለተወዳጁ ጋዜጠኛና ለአሰፍው መሸሻ እግዚአብሔር ምህረት ይሰጠውና ወደ የሚወደው ሰራው ተመልሶ እንድናየው ምኞቴ ነው አሰፌቲ እንኳን በሰላም አደረሰህ ባለህበት💐💐🌼🌼🌸🌸🌺🌺🌺🌷🌷🌷👍
@sadhsaad7843
11 ай бұрын
አስፋው መሸሻ የዋህ አባታችን የኔ እናት አጀት አላህ ያሽርህ ያረብ 😢😢❤❤❤❤❤
@zizuyoutube
11 ай бұрын
ካሌብን በጣም የምወደው አርቲሰት😊ነው አድናቂው ነኝ❤
@rbebkaribki9861
Жыл бұрын
❤❤❤❤ ግን ከጀርባቸው የምትሄጂው ነገር ቢቀር
@MDARIF-rh4cd
Жыл бұрын
ምርጥ አሪትስቶቻችን ከነሚስቶቻችሁ ደስትላላችሁ ፈታነውያረጋችሁን❤❤❤
@tg-hf2zk
11 ай бұрын
እግዚአብሔር የእኛንም ቤተሰብ እየሳቆ እዳሳልፊ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ጦርነት ይብቃን😭😭😭
@mimiimim8287
11 ай бұрын
Amen
@geni2791
11 ай бұрын
ግን እኔ ብቻነኝ ካሌብ ድምፁ ደስ የሚለኝ የኔ መላጣ ስወድህ❤
@gernatfrayon7176
11 ай бұрын
Amen amen amen Enkuan abor aderesena Egziabher Yimesgen
@abc12452
Жыл бұрын
ውይ ካሌብ ድምፁ ሲያምር
@ማሕሌት
11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ካሌብዬ በጣም የማከብረው ሰው መልካም ባሕል ለሑላችን ሰላም ለሐገራችን👏👏👏
@hggff9535
Жыл бұрын
😂😂ጠጁነው መስል ተሳሰተሻል መሃላይ ያሉት እኮ በአንደኛ ዙር 10ነጥብ ነበሩ😅😅
@tadalechzewuda4774
10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 የምር ትለያላችሁ ሰላም ይብዛላችሁ ።እኝ ብዬ ቀረሁ
@wellogondergojamshewaamahr570
11 ай бұрын
የዛሬ አመት ገናን በነፃነት እናከብራለን ፋኖ 4ኪሎ ይገባል ሁሉምአማራ ነፃነቱን አግኝቶ ያከብረዋል የአመት ሰውይበለን
@EdomYeshegerua
8 ай бұрын
🤣🤣 4 kilo yinafikachual tigre be gegnintu dergn tilo 4 kilo gebana amara beyetignaw gegninetachu new yemitigebut yilk arfachu tekemetu eshi endatalku agul tigre tigre enchawet sitilu endatalku
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
እኛም በሰላም በጤና ለሀገራችን አብቅቶን እንተዋወቃለን ወይ ለመባባል ያብቃን አገራንን አላህ ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ደጉን መልካሙን ዘመን ያምጣልን ያረብ 😢
@hcdhccd8836
11 ай бұрын
ሔኖክ ተጫዋች ነው ደስይላል 🥰🥰🥰 በተረፈ ሑላችሑም እወዳችሗለሑ
@KeniLove-ww1wz
11 ай бұрын
በአል ስለሆነ ሁሉም ማሸላም ነበረባቸው 😊
@ፋጡማየኑስኡመር
Жыл бұрын
የትዳር ቆይታችሁ ደስ ይላል ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጅርግላችሁ እንደዝህ እንደሆናችሁ አብራችሁ የምታረጁ ያድርጋችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ እንደዚህ አይነት ፍቅር የበዛበትን ትዳር ይስጠን ከመለያየት ከጭቅጭቅ የራቀውን ትዳር ያረብ❤❤❤❤❤❤
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
አሜን
@እክራም
Жыл бұрын
አምን ያረብ
@Tayba-ko7kc
11 ай бұрын
አሚን ያረቡ
@እምነት
11 ай бұрын
እድህ ብለህ ንገረው የዘራህውን ሳይሆን ያሳደከውን ታጭላህ ዋውውው በቅኔ ነው ይገባህ
@zhraaas8742
11 ай бұрын
አስፋዉየ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፈዉሶት በሰላም ለመተያየት ያብቃ አሜን❤❤
@susutube2726
Жыл бұрын
ድምፁ ደስስ ይለኛል መመካከል ላይ የተቀመጠው😂😂😅😅😅
@tuuilgig
Жыл бұрын
እኔም
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
ካሌብነውስሙ የሆነወዳወድነው
@DubaiRak-bz3fc
11 ай бұрын
ወይእናተወይ መልኩ ወይድምፁእያላችሁ😂😂😂😂😂😂
@susutube2726
11 ай бұрын
@@DubaiRak-bz3fc እኮ እንግድህ ወደድነው ምን ይደረግ ማድነቅ ክልክል ነው እንዴ አንችም ውደጅው እና ይድረስብሽ🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅
@susutube2726
11 ай бұрын
@@tuuilgig ጏደኛ አገኘሁኛ 😅😅😅
@afewerkiaregai2869
11 ай бұрын
ካሌብ ምናልባት የፈጥሮ ማክሮፎን ከእግዛብሄር የተቸረው ነው እላሎ
@geni2791
11 ай бұрын
ሄኒ ምርጥ ሰው ነህ ይመችህ😅😅 ካሌብ የሆነ ፊልም ላይ በሳቅ ነው የገደልከኝ ቤቲቲቲ የምትላት ፓርት😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
መሀለኞዉ ሠዉየ ድምፁ ሲምር ዋዉ 😊
@tigistadmasu3410
Жыл бұрын
መሃለኛው ሰውዬ አርቲስት ካሌብ ይባላል 😂
@MimiMimi-tg9xd
11 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@LidiyaYirgalem-b9i
Жыл бұрын
የካሌብ ድምፅ ስወደው አይቀየርም እርጋታው
@SelamSamuel-sq5wx
Жыл бұрын
የወከለቲስ ሚስት ሹርባዋ ሲያምር
@HiwiRoba
Жыл бұрын
Anchin erasish sitamri
@SelamSamuel-sq5wx
Жыл бұрын
@@HiwiRoba አመሰግናለሁ
@selamademsung5995
Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ገና
@jemilaworku9737
11 ай бұрын
በጣም ደሰሰ ይላል ማሻ አላሄ
@tigisthayilu7668
Жыл бұрын
,3ቱም ምስቶች ውቦች ናቸው 😊💎🤍💙
@סמארט-ש2ג
Жыл бұрын
በእኔ አሰተያየት ሽልማት ለሁሉም መሰጠት አለበት ለአንደኛ ለወጣው ብቻ መሰጠት የለበትም ሁለተኛ ለወጣውም ሦስተኛ ለወጣውም መሸለም አለባቸው ሰለዚህ አዘጋጆች አሰቡበት የተመልካቾችን አሰተያየት ተቀበሉና ተነጋገሩበት
@almazabdo1106
Жыл бұрын
ሱራፌል እና ማቅዳስ ኡካኒ ደስ አላቹሁ
@አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤
@HaledAhmeb
Жыл бұрын
ወይኔ የምሀለኛው ሰውየ ድምፁሢያምር
@altayebeyene3983
Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ቢሸለሙና ባይሸለሙ ብዙ ስሜት አይሰጥም ሌላ ጊዜ ግን ሦሥቱም ይሸለሙ ።
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
አላቸውለማለትነው
@endrisslamlethiopia1181
11 ай бұрын
ቦከሌትስ በጣም የምወደው ፊልም
@bettyskincare19
11 ай бұрын
Lola tegi tiwejalesh 😂😂😂
@negesttekelehaymanot6298
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ግን ጂንስ የለበሰው ካሊ ብ አመት በአል ቢመስልና protocol ባያበላሽ
@meronneguse5871
11 ай бұрын
Enkugn adereshachu we'd ye amhara hezeb❤🎉
@FatimaFatimma-rf6yr
11 ай бұрын
የዘጠናዎቹ ፈርጦቺ❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
Жыл бұрын
እሰይ ሴቶች እንደዚህ ስተነብሱ ታምራላችሁ ሁላችሁም❤❤❤
@tigistmosisa2212
11 ай бұрын
Dear pls check the result,the winner is Wokaltis's & his wife.
@zebibaeshetu492
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤enkewn adersachuo melwo yekrsetena emente tektayuoche le genabeal
@hibretassefa9872
Жыл бұрын
እኮን አደረሳቹ ሁላቹም
@fatsomarabe1777
Жыл бұрын
Enkon Abro adresen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🤲😍
@ህሊናዳኘ
11 ай бұрын
እዴ አሸናፊዎቹ እነ ሄኖክ እና ሰርኩት ናቸው በጠጁ ምክንያት ስህተት ሰርታችሆል 😂😂
@hiruthayile7505
Жыл бұрын
ኢቢዬስ ሀሉንም አርትስት መሽለም ነበረባቸዉ በል እንዲመስል 😊
@yeneneshmamo3711
11 ай бұрын
ወከለቲስ ስንቴ እንዳየሁት ፊልሙን
@ዜድነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
Live ላይ ነው አለ የሚታረደው 😂😂😂😂
@SosoSoso-sy3ql
Жыл бұрын
አንክዋን አደረሳችሁ🥰🥰🥰🥰
@missyabrahdm6778
11 ай бұрын
Melekame bale❤❤❤
@SelamSelam-pz1zr
11 ай бұрын
ኧረ እኔ ሄጄ አውቃለሁ ባሌ ግርግር አይወድም ቅርጫ ማምጣት
@MeseretAyshar
Жыл бұрын
betam techegre new erdugni ebakachihu
@sameiraf2450
Жыл бұрын
ባርቾ ሰወድህ
@HaMa-z8z
Жыл бұрын
ስደት ክፉ
@shemimamusa6709
Жыл бұрын
Min ale 3bigabezu arif neber
@helentube4131
Жыл бұрын
Wow yemiwodachew artistoch ❤❤❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
ግን ለሶስቱም ነበር መደረግ አለበት ለአንድ ቀን ደስ አይልም በዛ ላይ አመት ባላችሁ ነው
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
ይቀጥላል
@MakidamakidaOnur
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@Rahi-e1b
11 ай бұрын
Kiricha tekerachen new😊
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
11 ай бұрын
ይባላን ሉላየ ተቃረን በገጠር አባባል
@emamiyo
Жыл бұрын
Ewunt New❤❤❤❤ Egzber Mesgan Ysewal😢😢
@argetoall6484
Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ግን ለሁሉም ነበር ስጦታ መሰጠት ዛሬ ብአል ስለሆነ
@senayetyemaryamlij-bx8kg
11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ስለ ድምጹ ይጠየቃል
@tegestejade2671
Жыл бұрын
❤EkANE ADERSENE🙏💚💛❤YAMETE SWE IEBLENE AGERHENE SELAME YAERGELENE💚💛❤✝️💒🤲👏🏽🕊🕊🕊🕊
@deresearedo1483
11 ай бұрын
Yametee sew yebellen dagem be hagerahenn Ethiopian layee yehunnn
@Mulu-t3m
Жыл бұрын
Enkuan aderesachu. LULA. BRAVO KEGIZE WEDEGIZE BETAM EYETAMSH BEDENB EYAWAZASH NEW MITACHWCHEW. BETAM TRU EDGET NEW KEEP IT UP
@እናትEnat
Жыл бұрын
ሉላ የለበሰቻት ልብስ ስታምር 😍😍
@ሜምኒትንሿ
Жыл бұрын
እኔቃጠሎ ብቻነውየምፈልግ የታለ
@aminanuredine4278
11 ай бұрын
እኔ ግን ዝምታ ያሸልማልን😂
@RRuth8852
Жыл бұрын
Enquan aderesen ❤❤❤
@maserashadesalegn2793
Жыл бұрын
እረ ግን ምን ሆነሽ ነው በዚህ ጫወታ ያሸነፈው እኮ ወከሊት ነው (በመጀመሪው ያገኛው 10,ነጥብ ከ15ቱ የሚቀጥለውን 10ነጥብ የቀሩት ብድኖች የመጀመሪውን ያመጡት 5,5 ነው እንደው የመጀመሪው ላይ ከ15 እንዴት 20ተሰጠው የሁለተኛውንጫወታ እንዴት ነው ከ15 ነጥብ 20የምትሰጡት አስረዱን?
@haimanotmulu3679
Жыл бұрын
እረ እውነትሽን ነው የምር ሥህተት አለ
@rozasisi9536
Жыл бұрын
ቅርጫ ይቀራጫል ነው ሚባለው ወድሜ ላስተካከልልህ
@lidiyaseyum9009
Жыл бұрын
የ Ebs አቅራቢሆች መስቀል ያለው አበሻ ቀሚስ መልበስ ተከለከላቹ እዴ ?
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
እህቴ ተከልክለውነው ማሀተብየማያደርጎት ጠልተውአይመስለኝም
@tadalachgetachwe5118
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gashawamogne21
Жыл бұрын
Awo yilashal minalbat hulum Ababa layhon yichila enji ene badeghubet Akababi awo yilacha yehazen kize
@dadatubes3776
11 ай бұрын
Ke 4 wer befit URAEL bietkerstiyan aychiwu neber ke mistugar Tlek ye URAEL picture yezewu
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
Жыл бұрын
አይ ክስረት 🙄ራቁታቸውን መሄድ ምኑ ስልጣኔ እንደሚመስላቸው🤔
32:30
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ከንፈሩን በጣም ስለምወድለት በዛ ነው ለይቼ የማውቀው"😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 307 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 152 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
42:36
ለጊዜው የልጅ እናት ነኝ !! አንቺን የሚመስል ሰው ላስተዋውቅሽ !! የልብ ወግ YeLeb Weg #mayamedia #yelebweg #model
Maya Media
Рет қаралды 20 М.
33:32
//እንተዋወቃለን ወይ?// " በመጀመሪያ ቀን ስሜያት አምስት ቀን ዘጋችኝ"😁 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 169 М.
32:43
Cedar woods Tv Eritrea-ኣውረዮላ ሾው-ፌቨን ሳህለ- ጸወታ ምስ ዮርካቤል ብርሃነ-ቀዳማይ ክፋል
Cedar Woods TV Eritrea
Рет қаралды 29 М.
31:08
//እንተዋወቃለን ወይ// " ያየሁት ዛፍ ላይ ነው"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 205 М.
27:09
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሚስቴን ማክስ ብዬ ነው የምጠራት🤣🤣" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 167 М.
49:07
እንደ በግ አርጄ ደምዋን እጠጣዋለሁ አሉኝ፡፡በዚህ ላይ ከባሌ ጋ ስታረቅ ቤተሰቦቼ ጠሉኝ፡፡ባለ ታሪክ ቀነኒ ረጋሳ... ክፍል 1....
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 9 М.
1:06:26
እንተዋወቃለን ወይ ልዩ የአዲስ አመት ዝግጅት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር/Enetewawekalen Woy Special New Year Program
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
26:59
ሩሲያ ሄዳ የሀገሯ ስም ያስጠራች … አብርሃም ወልዴ ተስፋ ያላት ሙዚቀኛ ናት ያላት ታዳጊዋ ድምፃዊት አፎሚያ ሰለሞን | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 141 М.
35:51
//እንተዋወቃለን ወይ?// “መንትዮች ስለሆንን እሷን ሲያማት እኔን ይሰማኛል”/በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
49:28
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 167 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН