No video

//እንተዋወቃለን ወይ?// “ስናደድ የሚያረጋጋኝ የሀገራችን አረቄ ነው” 😄 ልዩ የአባቶች ቀን ዝግጅት /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 139,491

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 286
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ወርቅ የኔ እሥትንፋሥ ሺአመትኑርልኝ
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
አሜን
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-kz5ej4sm6e
@user-kz5ej4sm6e Жыл бұрын
ብትኖርልኝ አባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረልኝ 😢
@ekramtube9211
@ekramtube9211 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x 4 ай бұрын
Amen
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 Жыл бұрын
እኔንም ለዚህ ቀን አብቃኝ ጌታዬ የኔ ምርጥ አባት እድሜክን ያርዝምልኝ 😥😥😌🤲🤲🙏🙏❤❤❤❤
@hegidjghesujdj4615
@hegidjghesujdj4615 Жыл бұрын
Abate binor biyee tamenyaw edilanyoch nachu
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Жыл бұрын
ሁሉም ቀን የእናት የአባት ነዉ❤❤
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ሁሉም ቀን የፈጣሪ ነው
@mymamking8293
@mymamking8293 Жыл бұрын
ለ3 አባቶች አስር ሺ ቢሸለሙ ንሮ እንዴት ደስ ባለኝ
@munatube2736
@munatube2736 Жыл бұрын
አዎ በዛሬው ቀን መሸናነፍ ሚባል መኖር አነበረበትም ደስ እንዲላቸው ትንንሽ ነገር እንኳን
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋ አቤት እናቴ ሲሉ አንጀት ሲበሉ የኔ ትሁት አባት❤ሁላችሁም አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-dl9wz1rj2d
@user-dl9wz1rj2d Жыл бұрын
አባቴ አለሜ ንጉሴ ንጉስ ቢሉህ ንጉስ አላም ያለወቀህ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሁላችንም አባት የሞቱትን ነፍስ ይማርልን አይዟችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Жыл бұрын
መልካም ያባቶች ቀን እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ግን ነግሬው አላውቅም ሰላባት ሲነሳ ቃላት ያጥርኛል ኢሻአላህ ከሠደት ሠመለሰ እደምወደው እንግረዋለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም አባቶች አላህ ያቆይንን የመዳም ቅመሞች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ZereHalefom
@ZereHalefom Жыл бұрын
ነጭ የለበሱ ትህትናቸዉ ላዛቸዉ ሆድ ያባባል ደስ ስሉ ኣባቴ ነዉ የመሰሉኝ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
አይ አባት ያላቹ ሽአመት ይኑርላቹ❤❤ እኔ የለኝም የኔ ውድ አባዬ እመነኝ መቼም ቢሆን አርሳክም 😭 ምነው ለመቃብር መክፈቻ ቢኖርው የክፋኝን ሁሉ ለአባቴ ብነግረው 😢😢😢😢 ♥️💔አባት መከታ ነው 😭 ♥️💔አባት መመያ ነው 😭 ❤💔አባት መጠሪያ ነው 😭 ❤💔አባት ሁሉ ነገር ነው 😭 በቃ አባት ምንም ያልተ ዘፈነለት ያልተ ዘመርለት ውለታው ያልታየለት ድንቅ አባት ነው 😭😭😭😭😭አባት ያላቹ ሽአመት ይኑርላቹ የድንጋይ መቀመጫ እና የአባት መት እያደር ነው የሚቆርቁረው 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bp6dz4hy8u
@user-bp6dz4hy8u 5 ай бұрын
የኔ እህት ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኔም የለኝ ግን እግዚያቤሄር አባታችን ነዉ እሱ የወደደዉ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pm3gw7wj7s
@user-pm3gw7wj7s 5 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@eiieii3674
@eiieii3674 Жыл бұрын
ይህ ጥያቄ መልሱ 1•የአበቶች ቀን 2•የእናቶች ቀን 3•የፍቅራኛሞች ቀን 4• የልጆች ቀን 5•የልደት ቀን ሌሎችም አሉ አሁን ማሳስተዉስ የልቻልኩት ይህ ሁሉ በመፀሀፍ ቅዱስ ,በቁራኣን በማንኛዉ ሀይመኖት ቀናት አክብሩ የሚል የአሏህ ወይም የፈጣሪ ቀል አለ ወይ ??? ■ በተጨማሪ ከኛ በፍት የነበሩ ትዉልዶች እነዝህ ሁሉ ስርቶ ነበር ወይ የሚር በጠም ማዋቅ ፋልጌ ነዉ
@fatimafatuma7415
@fatimafatuma7415 Жыл бұрын
በኛ በሙስሊሞች በኢድ ፊጥር እና ከኢድ አል አድሃ ብዓል ውጭ ሌላ ብዓል የለም። በቁርዓንም በሐድስም በታሪክም የለም። አዳንድ አላዋቂዎች ብቻ ሲቀሩ የዘረዘርሻቸውን መሰል ብአሎች ሙስሊሙ ማህበረሰብ አያከብራቸውም አያቃቸውም አልሃምዱሊላህ 🌷 አኪድ በክርስትኖችም እነዚህ ብአሎች አይኖሩም ከምዕራብዊይ የተወረሱ ነው የሚመስለኝ?
@fatimafatuma7415
@fatimafatuma7415 Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta ወገናችን መውሊድ አድስ መጢ ብድዓ ነው! ሙስሊምን አይወክልም ልክ ነሽ የሚያከብሩት ሙስሊሞች ናቸው ግን መውሊድን ከሚያከብሩት ይልቅ የማያከብሩት ሙስሊሞች ብዙ ናቸው። ሆኑም ግን በሃይማኖታችን መውሊድ የሚባል ብአል የለም።
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
​@@ZorishMenjetaታዳ መዉሊድ አዉጡ ያለዉ የትኛዉ መፅሀፍ አንቀፅ ነዉ መዉሊድ. ማለት የነብያችን የልደት ቀን ነዉ የሚያከብሩት በጣም የተከለከለ በቁርአን የሌለ ነዉ።
@MuluMulu-cn7qs
@MuluMulu-cn7qs Жыл бұрын
በመፅሀፍ ቅዱስ የነዝህ የዘረዘርሻቸዉ ነገሮች የ ከልደት ዉጭ አይፈቀድም
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ግን ሁሉም ቀናት የእኛ ነዉ❤❤
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ🙏😍❤
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
አሜን
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hajaritofik
@Hajaritofik Жыл бұрын
ወዉ የዛረው ይለያል አባ የኔ ልዩ 😢ሁልም እወድሃለሁ አላህ ጄናተን ይወፍቅህ በአለም ከምቀናባቻው ሰዎች አባት በለቻው ሰዎች 😭😭😭ለወላጆችህ አለህ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልን አባቴ ለኔ ልዩ ናበር💔💔💔
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
እኔም የለኝ😭😭😭😭😭😭😢
@mekiaseid
@mekiaseid Жыл бұрын
Allah bejenet yisebeseben enem edachi negni
@Hajaritofik
@Hajaritofik Жыл бұрын
@@mekiaseid አብሽር አለህ ጄናትን ይወፍቀቻው ለኛም ሰብር አላህ ይስጣን😥
@Hajaritofik
@Hajaritofik Жыл бұрын
@@bintOmer-xt6tj አብሽር እህቴ ጄናትን ይወፍቀቻው ለኛም ሰብር አላህ ይስጣን😥
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
ሁልጊዜም ለአባቴ እያንዳዱአ ቀን ልዩናቸዉ እናቴ አባቴ ልዩናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ ሂወቴ እስትፋሴ የመኖሬ ሚስጥር እወድሀለሁ የኔ ጀግና ልዩአባት❤❤❤❤❤ ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu Жыл бұрын
እንደ አለመታደል ሁኖ አባት ምን ማለት እንደሁ አላውቀም በሂወት አለ ግን ለአንድ ቀን እንኳን ልጀ ብሉ ዳበሱኝ አያቀም እንደ ማነኛውም ሰው ሰላም በሉኝ ያልፋል ችለተኛ ነው ሲበዛ ይህም ሁኑ ለአባቱች ያለኝ እይታ ደስ እሚል ነው አልሀምዱሊላህ አባትም እናትም እምትሆነ እናት ሰለሰጠኝ
@wuda7899
@wuda7899 Жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ 😢😢😢 በሂወት አለ ግን አንድም ቀን እንደ አባትና ልጅ ሆነን ተጫውተን አናውቅም እናቴ ግን ሁሉ ነገሬ ናት
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu Жыл бұрын
@@wuda7899 ምን ታረጌዋለሽ ስሜቱ ከባድ ነው በሂወት እያለ የአባት ምን ነቱን አለማወቅ
@wuda7899
@wuda7899 Жыл бұрын
በጣም
@toyba3760
@toyba3760 Жыл бұрын
እኔም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን 🙏እኔ ግን አባቴንም በጣም እወደዋለሁ ግን ማን እንደ እምዬ❤😘ሚስጥረኛዬ ሑሉ ነገሬ የመኖሬ ትርጉም ❤😘
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለራሱ ከናቴጋ ምንንም ምንንም አላነፃፅራት የኔውድ እናት 1 ሽ አመት ያቆይልን እናቶቻችንን
@user-td1pp5yl7s
@user-td1pp5yl7s Жыл бұрын
ሁሉም ሊሸለሙ ይገባ ነበር ሁሉም አባት ለልጁ መልካም ነው በአባቶች ቀን አሸናፊም ተሸናፊም የለም ። ለጨዋታው ነውጂ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አባቶች ሀይለኛና አንደፈርም ባይ ናቸው ብዙ አባቶች ከልጆቻቸውም ጋር በደንብ አይተዋወቁም ለሴት ልጆቻቸው ግን ለስለስ ይላሉ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
አባቴ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረህ እወድዳለሁ ኑርልኝ አባቴ የኔ ኩራት ለአይነ ስጋ በሰላም ያገናኘን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰
@DhjkChj
@DhjkChj 11 ай бұрын
ኣባየ እንካን ኣደረሰህ የባቶች ቀን እናበጣም ነው እምወድህ ኣባቴ ጋደኛየ ወንድሜ ሁሉ ነገሬ ነህ እና ከኔ እድሜ ቀንሶ ሽ ኣመት ኑሩልኝ ፈጣር ኣባቴን ኣደራ የኔ ልዩ በኣለም ያሉ ኣባቶች የኔ ኣባት ልዩ ነህ ኣባየ ናፍቀሀኛል❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 9 ай бұрын
አባቴ የኔ አለም እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ አባይ አንተንለመግፅቃላት የለኝም አባቴ የኔአለም❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ለሁላቹሁም አባቶች እንኳን አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏
@youtube4975
@youtube4975 Жыл бұрын
የኔ አባት በጣም ነዉ ምወድህ ትናፍቀኝ አለህ መጥቸ ባላቅፍህም ሃገሩ ቢርቅም አንድ ቀን መጥቸ አቅፌህ እወድህ አለሁ እንልህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት ❤
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
ለዛ ንግግር ጨዋታ ሜያቆ አባቶች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድላቹ አሜን ከመዳም መክተብ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
አባት አባትእያላችሁ ሆድ አስባሳችሁን ዛሬ😢 ያላችሁ ይኑሩላችሁ❤ ሉላየ ስወድሽ የሴቶች በላይ😊
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ሰለሱ ሳስብ እንባየ ይመጣኝአል ሽ አመት ኑሩልን ደግሞ የአባቴን ስም መኩሸ ጥበቡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dl9wz1rj2d
@user-dl9wz1rj2d Жыл бұрын
😢😢😢እኔም እኩያዬ ነው ፣19 አመት ነው የሚበልጠኝ😅 ሲፈልገው እህት ይለኛል😂
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ልበሺ አባት ድሮ የልጅ ልጁን ይሳምብሽ ይመርቅብሽ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ፕሮግራምሽ ሁሌም ቆንጆ ተባረኪ።
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
አረ እባካችሁ ዱአ አደርጉልኝ ባል አግብቼ ebs ላይ ልቅረብ ግን 😢
@tifucjtcnj9707
@tifucjtcnj9707 Жыл бұрын
ኢሻአላህህህህህህ አላህ ያሳካልሽ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
ክክክክክ መጀመሪያ መልካም ባል ይግጠምሺ የኢቢሱ ለመቅረብ ይደርሳል
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
😂😂አር ባል አይስጥሽ 😂ለሚድያ ነው እደ ሙስሊም ባኮኝ እመርቅሽ ነበር በስልምና ሚስትን አደባባይላይ ይዞ ለመውጣት ምኞት ማርግሽ ይገርማል😂እሚሰትርኝ ድን ያለውን ስጠኝ ብለሽ ነው ዱአ እሚደርገው😂 ላድ ቀን እይታ ላስር ሽብር😂ሆ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 አረ ማሬ ይጠኝ እንጂ ከጎአዳ አላሶጣዉም 🤣
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን አባቴ ለኔ ኩራት መከታዬ መከበሪያዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስትልኝ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
በጣም ከፍቶኛል 😭 መስማት አልችልም አባቶቻችሁ ላሉላችሁ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ አላህ ያቆይላችሁ እንደ እኔ የፀፀት አለንጋ ሳይገርፋችሁ አሁኑኑ አለሁላችሁ በሏቸው ፍቅራችሁን ግለፁላቸው እኔ ግን እንደምወደው ሳልነግረው እንደናፈቀኝ አጥቸዋለው ግን ያውቅ ነበር እንደምወደው 😭😭😭 እያደር በላኝ ፀፀት 😭😭😭😭😭 አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅክ የኔ ውድ አባት የኔ መልካም የኔ ደግ አላህ ይዘንልክ 😭😭😭
@rozinasir
@rozinasir Жыл бұрын
አብሽር ዉዴ ሁሉም ሃጅ new ላሞቱት አላህ ጃናት ፊርዶስ ይዎፍቃቻው 😭😭
@sitratube5149
@sitratube5149 Жыл бұрын
ወይ እድሜ ይስጥላችሁ ላበቶቻችሁ አባቴ ሲሉ እቀናለሁ ላይመለስ ሄዶብኝል አይሞት አላህ ይራሀምክ አባቴ
@mmn8883
@mmn8883 Жыл бұрын
አላህ ይማርው ሀያቴ አብሽሪ
@GghjVhhj-hz4bm
@GghjVhhj-hz4bm 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Lula, you're the right fit for this show !!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Жыл бұрын
አባዬ የኔውድ የኔብርታት የኔሁሉነገሬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ አባዬ እወድሀለሁ❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አባቶች እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም ሉላ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ነው የምወድሸ በአጠቃላይ ለሞላው አባቶች እንኳን አደረሳችሁ ለአባቶች ቀን እኔ አባቴ በሕይወት ቢኖር ንሮ እንኳን በሰላም አደረሰህ ለአባቶች ቀን ማለት እፈልግ ነበር ግን ለሀገሩ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ህዝቦች በክብር በሰላም እንዲኖሩ ሲል ከጠላት ጋር ሲዋጋ ለሀገር ክብር ሲል ተሰውቶል ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍ አሜን
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f Жыл бұрын
ሽልማቱን ግን ለሁሉም አባቶች ብታደርጉ ጥሩ ነበር
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 4 ай бұрын
እርሜና ጤና ለአባቶች
@GghjVhhj-hz4bm
@GghjVhhj-hz4bm 11 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥላችሑ አባ ሳላውቅክ በመሔድክ ወደማይቀረው ሑሌም ሖዴ ይባባል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
የኔውድአባቶች፣እንኮን፣አደረሳችሁ፣ሲምሩ፣ነጭየለበሱት፣አነጋገራቸው፣ወይየእናቴ፣ሲሉ፣ደስይላሉ፣ረጅምእድሜ፣ተመኘሁ🎉
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ዛሬግን እኔንበጣም ክፋኝ አባየ አላህ ይዘንልህ😢 አባትላላችሁአላህ እርጂም እዲሜክጤናጋ ይሰጥላችሁ
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
እኔም፡እያለቀስኩ፡አሰማኋቸው፡
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
አላህ በጀነት ያገናኛችሁ አላህ ይዘንለት ያረብ አብሽሪ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
@@user-mg3ni3db2o አሚን ያርብ 🤲🤲🤲 ዉደ❤❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
@@mdvip3327 🤲🤲🤲😥
@XayaadFantu
@XayaadFantu Жыл бұрын
የኔም በ9አመቴነውየሞተብኝ በእናቴሰበብቢሆንም ግን ለአላህብየ እናቴንእወዳታለሁ ምንምቂምየለኝም
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl Жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም እወደው ነበር ስደት አሳጣኝ አባቴን. አላህ ይርህማህ አባቴ.
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
የኔ አባት ስላንተ ምንም ማለት ስለማልችል ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ መልካም የአባቶች ቀን 😢
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑሩልኝ😢💝💝💝💝💝😘😘😘
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ነጭ የለበሱት አባት አባቴ ይመስላሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት ❤
@kidiaerobicsdanceacademy127
@kidiaerobicsdanceacademy127 Жыл бұрын
አሜን
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@abebumuluneh1496
@abebumuluneh1496 Жыл бұрын
ሁሉም ቀን የእናት የአባት ነው
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
የኔ ግልፅ አባት ስላባቴ ማውራት ቃላት ያጥረኛል ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ እወድሃለው❤❤❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
አባት ማለት እንደባል አይደለም ምክንያቱም ባል ይፈታል። ጓደኛም አይደል ክፉ ቀን ይሸሻል አባት ግን ከዛ ባለይ ነው አባት መከታ ሞገስ ውበት ድጋፍ ክንድ እረዳት ማጌጫ መጠሪያ የጎደለ መሙያ መከበሪያ ነው እስከመቃብር ድረስ የማይለወጥ የማይቀይር ፍቅር ሚሰጠን አባት ነው እድሜ ይስጥልን አባቴ ኑርልኝ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የኔ የዋህ አባት የኔ መልካም እኳን አደርሰህ ለአባቶችቀን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
እውነትነወ ሰው እንሁን ሰው ስንሆን ለሰው ልጅ አዛኝ እረጅ ተከባካቢ ደጋፊ እንሆናለን ሰው መሆን የተሳናቸው ህዝባችንን እየጨረሱነው ሰላም ለሀገራችን😢😢😢
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ደስሲሉ መልካም ያአባቶች ቀን አባቴ ይህወቴ የኔልዩ ሺአመት ኑርልኝ❤❤❤❤
@user-td4tb3bc1f
@user-td4tb3bc1f Жыл бұрын
አባቴ ከሞተብኝ ዛሬ 20 ቀኑ 😢😢😢😢😢 አሏህ ይዘንልህ የኔ ውድ አባት እደኔ በስደት ላይ አባታችሁን ላጣችሁ ሶብሩን ይስጣችሁ በጣም ይከብዳል በጣም ልብ ይሰብራል💔💔💔💔
@user-lj3zf9df1l
@user-lj3zf9df1l Жыл бұрын
ነፍስ ይማር❤❤
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አላህ በጀነት ያገላኝሽ ማሬዋ አይዞሽ😢😢😢
@MuluMulu-cn7qs
@MuluMulu-cn7qs Жыл бұрын
እፍ ነፍስ ይማር ደስደት ባይነገር ይሻል
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
መልካምያባቶችቀን
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ አባቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@YouditYoudit
@YouditYoudit Жыл бұрын
❤❤❤አባት የሕይወት ሙላት ነው አውነት በሕይወት ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ግን አምላክ ይባርክ ሰለ ሁሉ ነገሮች አመሰግናለሁ እንኳን አደረሳቹ🎉🎉
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k Жыл бұрын
የኔ አባት ነፍ አመት ኑሩልኝ ልጅህ ትወድሀለች የመኔሬ ሚስጥር 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ❤❤❤
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Жыл бұрын
የኔ አለም አባት አለሜ ኩራቴ መጣሬየ ክብሬ ናፍቆቴ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሀለሁ ተገናኝተን የምከባከብህ ያርገኝ😘😘🌹❤
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
በአባት ቦታ አበትነትን ተክታ የእናቶች ቁንጮ ሆና ላሳደገችን እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መዳኒአለም አባቴ 🙏🙏🙏 እንዬ የኔ ጀግና እናት ውድድ ነው ማረግሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aaaabbbb217
@aaaabbbb217 Жыл бұрын
ሁሉም ቀናቶች የእናትም የአባቶች ቀን ነው ምንም መለይቀን የለም
@1clicksolution1
@1clicksolution1 Жыл бұрын
ሚስኪን የኔአባት ጋሻ ፀጋየ አንጀት ነው የሚበሉት
@behailulpmekirea1592
@behailulpmekirea1592 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
2Milon ስለገባችሁ ደስ ብሎናል❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ክብር ለአባቶች
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
የእኔ ደግ አባት እግዝአብሔር ነፍስህን ይማርልኝ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ እወድሃለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@abeba.mehari169
@abeba.mehari169 Жыл бұрын
ቅመሞችዬ እኛም በሠላም ለሀገራችን አብቅቶን አባቶቻችንን ለማመስገን ያብቃን የኔ ውድ አባት ሺ አመት ኑርልኝ🥰❤አባየ እወድሀለሁ❤
@samsonamdu5516
@samsonamdu5516 Жыл бұрын
አባቴን አላውቀውም በ3 አመቴ ነው የሞተው የአንድ ልጅ አባት ነኝ እና ሚስቴ አይለኛ ነች ግን ልጄ ከኔ ውጪ እንዲያድግ አልፈልግም
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
መልካም አባት ሁን አባትነት ክብር ነው
@XayaadFantu
@XayaadFantu Жыл бұрын
አላህ ጥሩሰውያድርጋት ታግሰህ በሀይማኖትአባት አስመክራት ደግማችሁውለዱ ፈጣሪያስማማችሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አዳራህ አስምክራት ያላባት ማደግ ክባድ ነው
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 Жыл бұрын
አባት እኮ ጋሻ ነው እኔ አለ መኖሩን ማሳብ በጣም እፈራሁ አባት ከሆንክ ለልጆችህ ስትል ኑር
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ❤️🙏❤️ለሁሉም ኣባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን
@asnqusisayi1466
@asnqusisayi1466 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Жыл бұрын
አሜንን
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን ደስ ሲሉ
@lebanonbeirut3273
@lebanonbeirut3273 Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት በጣም ወድካለው መልካም ያባቶች ቀን
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Жыл бұрын
አይ ዛሬስ አባቴ ናፍቅኝ የኔ ልዩ አላህ በሠላም ያገናኘን
@user-br9qz4rt6c
@user-br9qz4rt6c 11 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤🙏🙏
@AlemEthopia
@AlemEthopia Жыл бұрын
ከፋኝ በጣም አባቴ እግዚአብሔር ነፍስ ይማር
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
ለቤተሰቦቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስንት ዋጋ ከፍለው ነው እዚህ ያደረሰኝ አሁንም ለእኔ መድከሙ አላበቃም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
የአባቶች ቀን በመሆኑ ለሁሉም ብትሸልሙ ጥሩ ነበር
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Жыл бұрын
እኔ አባቴን እወድህ አለሁ ሳልለው ነው የሞተብኝ😢😢😢😢😢😢
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
ayzoshe ema e r ywddwen nw ydergew nbes yemar
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
የኔ ማሮች አባት መከታ ነው ጥላነው ከለላ እርሜያቸውን ያርዝምልን አባት እናቶችን
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤❤❤
@HanaAlbachew
@HanaAlbachew Жыл бұрын
አባየ ብትኖርልኝ ሙሉ እሆን ነበር ነብስህን በአፀነገነት ያኑርህ 😢😢😢😢😢😢
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m Жыл бұрын
ሉላየ ሁሌም የልብስ ምርጫሽ ዲንቅ ነው
@user-zl1wc5vr3i
@user-zl1wc5vr3i 5 ай бұрын
አባቴ ሂወቴ የኔእስትፋስ እወድሀለሁ❤❤❤በሰላምያገናኘን❤❤❤😢
@netanetsisay5799
@netanetsisay5799 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳች እድሜ ና ጤና ለአባቶቻችንን 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@user-gt9lf4ku9s
@user-gt9lf4ku9s Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
አባየ ክፉህን ለስማ ዘላለም ንራልኝ የኔ ኩራት❤❤
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 Жыл бұрын
Happy father day ❤❤❤❤❤❤❤❤ des tilalachu zamanachu yibarki ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mesayeeshetu2114
@mesayeeshetu2114 Жыл бұрын
የኔውዲ አባት እርጂም እዲሜና ጤና እመኝልሀለሁ ከክፉ ነገርህ በፈት እኔን ያርገኝ
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን
@aishaali6195
@aishaali6195 Жыл бұрын
አሜንአሜንለሁላችሁም❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
2 M ሠብስክራይብ ebS ❤ ርጅም እድሜ ላባቶች
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
አባት ያላቹ ሽ አመት ይኑርላቹ እኔ ግን የአባት ጠርን ናፍቆኛል አንድ ቀን እንኩዋን ከአንደበቱ ልጄ ብሎ ብጠራኝ ቢያቅፈኝ እላለሁ ሁሌም 😢😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም አለ ግን ከአለም አይቆጠር
@GghjVhhj-hz4bm
@GghjVhhj-hz4bm 11 ай бұрын
የኔ ብጤ😢😢😢😢😢😢😢😢
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ፕሮግራም ውበቱን አገኘ👍ድሮ ሀና እያለች የመንደር ፕሮግራም ነበር🙄
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
😅😅 ሌሎቹ በሀናነው የሚያምረው እያሉነው ክክ
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 እረ የሀና በጣም ይደብራል ጭራሽ አደባባይ ላይ ሚስትህ ስንት ፓንት ነው ያላት ባልሽ ስንት ፓንት ነው ያለው , ባልሽ ምንሽን ሲስምሽ ደስ ይልሻል, የሚስትህ የጡት ማስያዣ ቁጥር ስንት ነው, አንዷ የኛው ሙስሊሟ ጡቴን ሲስምልኝ ደስ ይለኛል አላለችም 🙄ታድያ የእንደዚህ አይነት የመንደር ፕሮግራም ነው የናፈቃቸው🫣🫢
@zizuyoutube
@zizuyoutube Жыл бұрын
አባየ የኔ ብርታት መጠሪያዬ ትናፍቀኛለህ😢😢
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
የውነት ኢልያስተባለን ይመስላሉ የውነት ለሁላቹምመልኳያባቶችቀን
@user-sm9uu6zp1s
@user-sm9uu6zp1s Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት የኔ እንቁ እስትንፋስ እወድህ አለሁ እልፍ ወትልፍእት አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤
@MuluMulu-cn7qs
@MuluMulu-cn7qs Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ ቢጤ ያባት ፍቅር ያለብሽ ሽ አመት ያኑርልን እኔ እናቴ የዋህ ዝም ያለች እደምድር ሻይ ናት ግን የሱ ይለይብኛል እፍፍፍፍ
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
ወንድም እና እህት ቀን ግን የለም?
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
ምናቃለሁ❤
@እርግቧ
@እርግቧ Жыл бұрын
የወንድም ቀን ቢኖር ነበር😂
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
@@user-bs7qy1oi1j ልብ ምልክቱ ግን ምን አስበሽ ነው?
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
@@እርግቧ እህትስ?
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
አብሺሪ ደውይና ጠይቂ ይኖራል
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
የኔስ ከአፈር በታች ነው😢😢😢😢 ያላችሁ ታድላችሁ
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
አይዞሽ እማ😢
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
ayezosh ema enam enda anche negni😢
@user-er8kc8gk2b
@user-er8kc8gk2b Жыл бұрын
አይዞሽ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
አይዞሽ
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын
አይዞን😢
@user-ot8qo3fe5c
@user-ot8qo3fe5c Жыл бұрын
አባቴ መቼ ነው የማገኝክ በስም ብቻ እስከመቼ ልኑር😢😢😢😢😢😢😢
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 Жыл бұрын
Wowow so funny😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤ happy father day ❤❤❤❤❤❤
@user-er8kc8gk2b
@user-er8kc8gk2b Жыл бұрын
አባየ የኔውድ የኔሳይበቃህ ልጄንም እያሳደገንልኘው የኔውድ አባት እወድሀለሁ
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 6 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН