እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

  Рет қаралды 407,951

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Пікірлер: 1 200
@تومالغريب-م2ن
@تومالغريب-م2ن 6 жыл бұрын
ዛሬ የመጨረሻዪ ነው ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ሁላችሁም እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ!!!!!
@unnishunnish1181
@unnishunnish1181 6 жыл бұрын
توم الغريب በስላም ግቢ ማር
@bettyhussen3648
@bettyhussen3648 6 жыл бұрын
Beselam geby kefitsh fetary ykdm!!
@emabetassefa7836
@emabetassefa7836 6 жыл бұрын
توم الغريب አሜን አሜን አሜን በሰላም ግቢ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
توم الغريب ሰላም ግቢልን
@kalamethiopia5558
@kalamethiopia5558 6 жыл бұрын
توم الغريب selam gebi marr
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ሙስሊሟ ልጅ እማቃት መሠለኝ ፈገግታዋ ደስ ሲል በማርያም 😘
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
Ilove you mam 1234 የኔ ልዮ
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 6 жыл бұрын
l love you Mam 1234 ሰላም ያገሬ ልጅ አችም ታምሪያለሽ አደበትሽ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
l love you Mam 1234 እኔም ልቤ ደነገጠ ሣያት ወደወሎ መሠለችኝ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 жыл бұрын
l love you Mam 1234 ሼመኛ ናች
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
አላህ በቂየ ነው አላህ በቂየ ነው እኮ እኔም ወደወሎ መሠለኝ ፈገግታችን ብቻ ስለሚያስታውቅ
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ሳይ ትዳር ትዳር ያምራኝል እንደ እኔ ያማረው እስኪ በላክ ፍላጎቱን ያሳውቀኝ እግዚአብሔር ምንም እሚሳነው ነገር የለም ከስደት መልሶ ያማረ እና ጣፋጭ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም ማሮች
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ ameeeen
@ferihaemir6305
@ferihaemir6305 6 жыл бұрын
Ameeen
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን እኔ ቀደምኩሽ
@bethiemhabtia3044
@bethiemhabtia3044 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ yen mar lik edna ayezoshi adekin yehonal
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ ya arabe setochema hasaabachehu hullu bale nawe
@ሀናየተዋህዶልጅq123
@ሀናየተዋህዶልጅq123 6 жыл бұрын
የፍልሰታ ፄሚወች እኳን አደርሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች የክፋችሁ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ደስስስ ያላችሁ እግዚአብሔር ደስታን ይጨምርላችሁ
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን በትዝታ እየፆም ነው
@ክርስቶስአምላኬ
@ክርስቶስአምላኬ 6 жыл бұрын
Girma q123 amen enamesegnalen😍
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Ekan abiro aderesen
@ss-dz6hh
@ss-dz6hh 6 жыл бұрын
Girma q123 amen amen amen
@cxoc711
@cxoc711 6 жыл бұрын
Girma q123 B
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ ስሞትላችሁ ላይክ ግጩኝ ያላገባ ያግባ አሚን
@sofiyaahmed6594
@sofiyaahmed6594 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ like ጥቅሙ ምንድነው? ነገሪኝ ስለማላውቅ ነው
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
Sofiya Ahmed ደስታ ብቻ በቃ ላይክ ስታደርጉኝ ደስ ይለኛል
@sofiyaahmed6594
@sofiyaahmed6594 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ እሺ ላይክ ደስ ይበልሽ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እረ የኔ ቆንጆ ይህው ገጨውሽ👍👍
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
መሲዬ ጎንደሬ አመሠግናለሁ ውደ
@serkaabera9947
@serkaabera9947 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ዛሬ በእውነት ብጣም ክፍቶኛል በእናታችሁ አጸናኑኝ ውይ ስድት
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
Serka Abera ayezoshi marr
@burtgnnnega2466
@burtgnnnega2466 6 жыл бұрын
አይዞሺ ማሬ ውሉም ለበጎ ነው
@እናቴሒወቴ-ዀ4ነ
@እናቴሒወቴ-ዀ4ነ 6 жыл бұрын
Serka Abera አይዞሽ ማር ለበጎ ነው ቻል አርጊው ♥♥
@aaas2202
@aaas2202 6 жыл бұрын
አይዞሺ
@anualex9180
@anualex9180 6 жыл бұрын
Serka Abera. Ayizoshi. Yana. Konjo hulum yalifali
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ 6 жыл бұрын
ዛሬስ ከፍቶኛል በጣም እምወዳትና ያሳደገችኝ የናፈካት አያቴ ሙታብኝ እህህህ ክፍት ብሎኛል እግዜአብሔር ያፅናሽ በሉኝ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Nefis yemar 😭
@medinafentaw1892
@medinafentaw1892 6 жыл бұрын
አላህ የፅናሽ ማሬ እሠወንም ነብሣቸውን ይማራቸው
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ ማሚየ ኑራልኝ ስደተኛ ነኝ nebes yemar , egezabhir yatnashi mar
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ 6 жыл бұрын
Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem አሜንን
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ
@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ 6 жыл бұрын
User Admin አሜንን በሰው ሀገር ተቃጠልኩ ጩሆካ አላለቅስ እህህህህ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን 💚💛♥ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ ።
@sameeraalemu6121
@sameeraalemu6121 6 жыл бұрын
Amen.mar
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
አሜን ፋሲዬ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 6 жыл бұрын
Fasi crochet ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሰሚራደሳለደሳለ
@ሰሚራደሳለደሳለ 6 жыл бұрын
Fasi crochet ሀንየ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድሽ ሙስሊሟ እህቴ ፈገግታሽ ሲያምር
@amantube2265
@amantube2265 6 жыл бұрын
Fasi crochet አሜን
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ስታምሩ😘የሳምንት ሰው ይበለን😍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
@የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 жыл бұрын
susu hassen አሜን አሜን አሜን
@እናቴሒወቴ-ዀ4ነ
@እናቴሒወቴ-ዀ4ነ 6 жыл бұрын
susu hassen እንዴት ነሽ ማር?ወይዬ ኮመንቶችሽ ውስጤ ናቸው ። ደግሞ በሃድኩበት ውሉ አይሻለው ያንችን ኮመት ካላየው ቅር ይለኛል ክክክክክክ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 6 жыл бұрын
susu hassen ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 6 жыл бұрын
susu hassen አረ የት ነው የሌለሸው
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
susu hassen አሜን (3)
@mazagella766
@mazagella766 6 жыл бұрын
ወገኖቸ እኔ ብቻየን ቁጭ ክልልሁ 15 ቀን ሆነኝ ገና 10 ይቀረኛል አሰሪዎቸ ተሳፍረዋል እና ፍራት ሊገለኝ ነው እና እስቲ በላይክ አብራችሁኝ ሁኑ
@ኡመይማየወሎልጅኡመይማየወ
@ኡመይማየወሎልጅኡመይማየወ 6 жыл бұрын
Maza Gella አይዞሽ እትፍሪ. እኔእፈራልሻለሁ ውዴ ተገላግለሻልእጅ 10 ከመጠራት
@mazagella766
@mazagella766 6 жыл бұрын
@@ኡመይማየወሎልጅኡመይማየወ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እሱስ ልክ ነሽ ግን ቤቱ ያስፈራል
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
Maza Gella እሰይ ተገላገልሽ የማዳምን ጩኸት
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 6 жыл бұрын
አይዞን ማር
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ 6 жыл бұрын
አረ እረፍት ትንስም።ይቆዩ ይመቻቸው
@fatufatubinthusen6571
@fatufatubinthusen6571 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹህ ለዙል ሃጅ ፆም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 жыл бұрын
Fatu Fatu bint husen እንካን አብሮ አደረስኝ
@እረምድኸምስኛ
@እረምድኸምስኛ 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 6 жыл бұрын
Fatu Fatu bint husen ሰላም ያገሬ ልጅ እንኮን አብሮ አደረሰን ያአለማት ጌታ ምስጋና ይድረሰው አልሀምዱሊላ
@cd4496
@cd4496 6 жыл бұрын
Fatu Fatu bint husen እንካን አብሮ አደረሰንንን
@KhairyaAaa
@KhairyaAaa 6 жыл бұрын
Fatu Fatu bint husen ኡኑከን አብሮ አዳርሰን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ደስ ይሉ ነበር ሀኒቾ ሳቅሽ ፈታ ያደርጋል አርሴምየ በየአለንበት ትጠብቀን አሜን
@ahoudsalem5227
@ahoudsalem5227 6 жыл бұрын
Aynaddis edema ahun damo aresema hone ke imebete wada arsiye wayigudi kkkkk
@hanamaryam89
@hanamaryam89 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሚሒራሚሒራ
@ሚሒራሚሒራ 6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
ወይኔ አሲና ደስስስ ስትል ታስቃለች የኔ አይነ አፋር😍😍😘😘😘😘 በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ እኔም ታማኝ ሳገኝ እመጣለሁ ሀኒቾ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የላይክ ምች እንደት ይጥፋ ጎበዝ በተረፈ ከስደት መልስ #ያላገባቹ የምታገቡበት #ያልወለዳቹ የምትወልዱበት ዘመን ይሁንላቹ አሚንንንንንን በሉ አይከፈልበትም
@hayalovelove7266
@hayalovelove7266 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ameeeeeeen agebechalu mewelade new emfalegau
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
haya love love አብሽሪ ሆቢ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ለ፣ሸሸ፣፣።ሀረሠሀሰሀሐለሑለ።ሀ፣ት፣፣፣
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሜን አሜን እኔ ሁለቱንም አድርሻለው😁😁
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
Love Ethiopiain ማሻአላህ ልክ እንደኔ ሆቢ
@አሚታዬየሀፍትሽ
@አሚታዬየሀፍትሽ 6 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ ይብዛ
@milithanks7278
@milithanks7278 6 жыл бұрын
አሚታዬ የሀፍትሽ buna miss you
@beautykitchen858
@beautykitchen858 6 жыл бұрын
ዋዉ 😍መሽቶብኝ ነበር እንኳን ደህና መመጣችሁ እናመሰግናቸዋለን 💐ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እንፀልይ ወገኖቼ
@muazmuazmybaby206
@muazmuazmybaby206 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሰላም አደረሳችሁ ከቻልን እንፁም ካልቻልን በኢባዳ እናሳልፍ 10 ቀናየቶችን
@cd4496
@cd4496 6 жыл бұрын
Djxx Nchxgggc እንካን አብሮ አደረሰን ማሬ አሚንንን ኢኒሻአለህ
@ድንግልማርያምአደይ-ፈ6በ
@ድንግልማርያምአደይ-ፈ6በ 6 жыл бұрын
ወገኖቼ በእውነት ስለሀገራችን እንጸልይ በጣም ያሳዝናል አሁን ያለው ሁኔታ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
ስል# ሀቅ ስል #ሀቅ #ላክይ #ግጩኝ#አይክፍልበት ♥
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 жыл бұрын
ዳውድ የኔም ባል ልክ እዳንተ ነው በ 2006 ተያየን ይህው እስካሁን ይጠብቀኛል አሁን 2011 ገባ እፍፍፍፍ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ እውነተኛውን ፍቅር የምታውቁ
@mululamatube8
@mululamatube8 6 жыл бұрын
Selam le Ethiopia yihun 🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🇪🇹🇪🇹
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ 5 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ያረብ እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን ሀሢናየ ሥታምር የኔ የዋህ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 6 жыл бұрын
እኔ የሚገሪመኝ የላይክ ልመና እመለምኑት አሁንስ አበዛችሁት ኮሜት ማበብ ልታስጠሉኝ ቆቅ አረጋችሁን
@addistaye9127
@addistaye9127 6 жыл бұрын
توكلتاليك يربي ክክክክክ። እውነት እኔም በጣም የሚደብሩኝ
@kuwkuw1837
@kuwkuw1837 6 жыл бұрын
توكلتاليك يربي ክክክክ
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
@ክብርለድንግልይሁንማርያም 6 жыл бұрын
አሜን ሰላም ለአገራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን የሰምንት ሰው ይበለን 💚😍😘
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በዛሬዉ እለት እዳየሁት እና እደታዘብኩት በሻሸመኔ ከተማ ላይ የሰዉ ልጅ እየተናገረ ሙሉ አካል እያለሁ ምን ቢያጠፋ በአደባባይ ህግ ባለበት ሀገር ዘቅዝቆ መስቀል ተገቢ አይደለም ለነገ ለሚመጠዉ ትዉልድ ይሄን ነዉ የምታስተምሩት በጣም ይገርማል ኢትዮጵያዊ ማለት መመካከር መተሳሰብ መተዛዘን ነዉ ምን ቢያጠፋ ህግ ቢፈርድበት ይሻላል በአደባባይ ዘቅዝቆ መስቀል ቤተክርስትያን ማቃጠል አላግባብ ስርአት ነዉማንም ሰዉ ምንም ቢያጠፋ ሊቀጣ የሚችለዉ የወንጀል ቅጣትመቅጫ ህግ እያለ በስርአት አልባኝነት ሰዉ በአደባባይ መስቀል አሳፋሪ ተግባር ነዉ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
@mrjohn5655
@mrjohn5655 6 жыл бұрын
እረ ተረጋጉ ሰዎች ምነው #ላይክ ግጩኝ #ላይክ ግጩኝ የሚገጭ ይግጫችሁና አርፋችሁ አታዩም 🙄🙄😊 ዌልካም ሃኒ #ፍልቅልቁ
@zinnuyedingillij9093
@zinnuyedingillij9093 6 жыл бұрын
Jesus is The truth God kkkkkk beka ine abchinu geccehush
@stanemare1740
@stanemare1740 6 жыл бұрын
Jesus is The truth God ክክ በቃ ቴሥታ ግጪኝ
@አሚናትሰዒድ
@አሚናትሰዒድ 6 жыл бұрын
Jesus is The truth God kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
Jesus is The truth God kkkkkkkk
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 6 жыл бұрын
ጋይስ ሀኒ የምትወዱ ኮሜት ለማበብ ስትገቡ በዛዉ ላይክ ግጩኝ
@samer8063
@samer8063 5 жыл бұрын
Ok
@ለምበሮትፍራኮትኩፋፈያኩን
@ለምበሮትፍራኮትኩፋፈያኩን 6 жыл бұрын
አሲና ያኔ እናት ህጃብ ነው ክብሬ
@nejutube1152
@nejutube1152 6 жыл бұрын
ሀኒቾ ስወድሽ በስደት ያላችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እኔም በቅርቡ ላገባ ነው እስኪይሳካልሽ በሉኝ ላይክ ግጩኝ
@medinafentaw1892
@medinafentaw1892 6 жыл бұрын
አላህ ያሣካለሽ
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነገሮች ቢመቻቹ ላቀርበው የምፈልገው ነበር ተቀደምኩ እዚ ያለሁበት ሀገር Nollywood ብለው ያቀርቡታል
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
ህዝቤ ደስ ይላል በጊዜ ተደማምሯል ❤❤❤
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ ሀኒቾ።ዘመን ድራማላይ ታበሳጭኝለሽ እንተዋወቅ ላይ ደግሞ በጣም ታዝናኒኝለሽ ታስተምሪኝለሽ።እግዚያብሄር ፈቅዶ ግራ ጎኔ ሲፈጠርልኝ እመጣለሁ ዝግጅትሽ ላይ እሳተፍለሁ ብቻ እሱ ይፈጠርልኝ እንጅ።በጣም ደስ ይላል በርችልኝ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
እደኔ ሀኒን በጉጉት የሚጠብቃት ማነው እስቲ እጅ ወደላይ
@الحمدلله-ج6ض3ل
@الحمدلله-ج6ض3ل 6 жыл бұрын
አቤት ሙስሊሟ እህቴ ፈገግታዋ ስታምር የኔቆጆ አሏህ አሏህ በሰላም ይፈርጂሽ ያረብብብ
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 6 жыл бұрын
تت تت በለው
@sofiacrazy2809
@sofiacrazy2809 6 жыл бұрын
የቆየሁት እሁድ መሆኑን ረስቸ ነው ኧረ ውይይይይ እኔስ መቸ ነው ከባሌ ጋ ምተዋወቀው ምፅ ኧረ ጌታየ አስበኝ እህእ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ውዶች ስሞትላችሁ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
Sofia Crazy እግዚያብሄርን በፀሎት ካልጠዬቅን ለራሳችን ፍቃድ ድክመት ነው
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 6 жыл бұрын
Haha sofi crazy honesh endate bale yemeta belesh new
@ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ
@ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ 6 жыл бұрын
የዛሬው ውድድር ደግሞ ይምደስ ይላል የአንድነት ምልክት ይመስለኛል ጴንጤ ኦርቶዶክስ ሙስሊም አየ እናቴ ኢትዮጲያ ሁሉን ቻይኮናት ስላም ላንች እናት ሀገራችን
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 6 жыл бұрын
*በጆክተር አብይ ላክ ግጩኝ ደግሞ ተናፍቃችኋል💞💞💞* *ሚስትህ ምን ማየት ያዝናናታል ቃና ብሎ እርፍ ክክክክ የስንት ቤት ያፈረሰ ዉይይይይይ*
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቃና ምንድን ነዉ በስም ስለምሰማ ነዉ ፊልም ነዉ ግን ምን አይነት ትዳር የሚያፈርስ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ kkkkkkkk
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 жыл бұрын
Suzy Yasuza ድራማዎች የቱሪኪ የህንድ የምሳሰሉት በአማርኛ የትድረጉሙ የሚያስትላልፍ የቴቪ አይነት ነው
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሪ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሪ 6 жыл бұрын
ቃና ምንድነው
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 6 жыл бұрын
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ kkkkkkkkkk
@ሀያት-ኰ7መ
@ሀያት-ኰ7መ 6 жыл бұрын
ይሄን ቃና አላህ ያጥፋው
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም እንተዋወቃለን ወይ።እንኳን ደህና መጣችሁ
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ሀንቾ፡ብርሮግራምሽን፡ስወደው፡ሀገራችንን፡ሰላም፡ይስጥልን
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 жыл бұрын
ሀንዬ እንኳን በሰላመጣሽ ይሄን ፕሮግራምሽ ስወደው ውስጤነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@selamdesta611
@selamdesta611 6 жыл бұрын
ስታምሩ እዲህ ነው ውበት ሶስቱም ዱቄት አልተለቀለቁም
@argobba213
@argobba213 6 жыл бұрын
እንኳንም። ደህና መጣ የኢዩ ህዝብ ዝሙትና ውሽት ከሃገራችን ማጥፍት አለብን ምክናየቱም። በትዳር መጣመር ደስ ይላል ኢትዩ ህዝብ እየሆቴሉ ስጋዋን የምትሽጥ መገረፍ መገደል አለባቸው ምክናየቱም። ብዙ ትሳር ላይ ችግር እየፈጠረ ይገኛል ግን ለምን ኢትዩ ዝሙት እየሰሩ። የሚሩ ግለሰቦች ፍርድ ይደረግባቸው ።
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ማር
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
በትዳር ሁሉም ቢጣመር ሂወት ቀላል ናት
@salamadisu3270
@salamadisu3270 6 жыл бұрын
ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ warsha Metesfewe Nagre Taftobsh Nawe Sawe Wado Endze Aynte sera weste Wado Aygabme Dengye Erse
@argobba213
@argobba213 6 жыл бұрын
የፆታ ልዩነት የለው ማር ይህ ግልፅ ነው ሃሳቡ ካልገባሽ ሲደርስብሽ ባልሽ ወይ ዘመድሽ ሲባልግ ስታይ መጨረሻን ሰታይ ያኔ ይገባሻል ምክናየቱም። ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ
@bettyhussen3648
@bettyhussen3648 6 жыл бұрын
mn lmalet new?? Mann hotel west rashun meshet yemiflg yelm ye nuro nger honobet new!! atfered yferdbhal!!
@benibeniman3386
@benibeniman3386 6 жыл бұрын
ቃና ያልከው ተመችቶኛልቃና ውስጤ ነው
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ 6 жыл бұрын
አይ ቃና kkkk ቃና የኢትዮጵያ እዝብን በደንብ አድርጎ አደንዝዞቹዋል ቃናን ቲቪ እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋልን ።ሃኒቾ ቀሚስሽ ያምራል የኔ ድብልብል
@okubaytesfaslasie200
@okubaytesfaslasie200 6 жыл бұрын
I want to play this program but i am single may be married after 4 years So keep it up ! From Eritrea !
@ሁቢ
@ሁቢ 6 жыл бұрын
17ተኛ ነኝ በአብይ ይዣችኃለሁ ላይክ ስጡኝኝኝኝ...ባንጋሊ ነኝ ክክክ
@ethiolove2517
@ethiolove2517 6 жыл бұрын
Kkkkk
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
Rabi Mar መቸም በአባትልችን ጠይቀሽ አላልፍሽ
@salamadisu3270
@salamadisu3270 6 жыл бұрын
Rabi Mar Mene Malte Nawe Bangle?
@s..s..5348
@s..s..5348 6 жыл бұрын
Rabi Mar ክክክክክክ
@ሊዲያየድንግልልጅ
@ሊዲያየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
Rabi Mar መቸም ላብይ ስል አርጌሻለሁ
@nasrshnor3259
@nasrshnor3259 6 жыл бұрын
Amesegnalehu Hanye Berchlgi
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 6 жыл бұрын
አቤት እንተዋወቃለን ሲመጣ ሁሉም ኮመት ላይክ አድ ነገር ታዘብኩ ይኤን ፕሮግራም ብቻ ነው ምቶዱት
@ድንቅናሽአየለ
@ድንቅናሽአየለ 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk aow 😜😜😜😜
@cf3920
@cf3920 6 жыл бұрын
Tina የማርያም ልጅ a
@እኔምትውልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትውልድነኝብፅዕትእል 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽልን ሀኒቾ እምዩ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ! !!
@mehariend1721
@mehariend1721 6 жыл бұрын
እስኪ በናታችሁ ነፍሰጡር ባልሆንም like አዝንቡብኝ እንደ ሰሞኑን ዝናብ.
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
leul የ እሙሃይ ልጅ ምን ዝናብ አለ ሙቀት እያለቅን 😜
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Weye gude yemin zinab new yemitaweraw
@fde6454
@fde6454 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@አለደራደርምበኢቲዮጲያዊነ
@አለደራደርምበኢቲዮጲያዊነ 6 жыл бұрын
ሀኒ በጣም ደስ ይላል ፕሮግምሽ በስድት ጥሩ መዠኛኛ ነው
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 6 жыл бұрын
ኧረ የኔ አዳም የት ነህ እንጋባና ወጉ ይድረሰን
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አብሽር ይደርስሻል
@ggde3012
@ggde3012 6 жыл бұрын
ሚስኪን
@ggde3012
@ggde3012 6 жыл бұрын
ሚስኪን
@no73xcco51
@no73xcco51 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkአብሽሪ
@ከድጃነኝጩጨዋአልሀምዱሊላ
@ከድጃነኝጩጨዋአልሀምዱሊላ 6 жыл бұрын
አኒየ የውድ ይሄን ፖሮግራም ስወደው ከስደት እስከምመለስ አደራሽን እዳታቆሚው ከባሌ ጋር እድተዋወቅ ስለምወድሽ ነው እሽ የኔ ፍልቅልቅ
@ፋፊቢንትአደም
@ፋፊቢንትአደም 6 жыл бұрын
እስቲ ላይክ ግጩኝ አገረልገባነው ደስብሎኛል ውድያገሬልጂች እናተም በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
@aynalemyaalemi1829
@aynalemyaalemi1829 6 жыл бұрын
ፋፊ ወለየዋ Amen Amen Amen marr
@berkeberke486
@berkeberke486 6 жыл бұрын
አሜን
@livetobehappy1454
@livetobehappy1454 6 жыл бұрын
Kkkkkkkyk
@تانيبدوي
@تانيبدوي 6 жыл бұрын
ክክክክ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ኰ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ኰ6ኘ 6 жыл бұрын
ይፕዛሬ ሶስት ወር እሃን ፕሮግራም እያይፕሁ ባገባ ብየ ተመኝ ቸ አገባሁ ደስ አይልም አልሀምዱሊላህ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
ሙስሊሟን ወደድኳት አይን አፍር ነች
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 6 жыл бұрын
ውይ ኮሜቶች ስዘጉ የግል አስተያየት መስጫ አረጋቹህት የምን like ነው ምን ያዝናናታን ቃና ያለው ልጅ አይዞህ ሊዘጋ ነው ትዳርሽን ጠበቅ የሳምንት ሰው ይበለን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ጋይስ የአፍሪካ ሙዚቃ የምቶደው ልጅ የአፍታ ጨዋታ ላይ ነበሩ አይደል
@ኡሙአሙራ.ሌራ
@ኡሙአሙራ.ሌራ 6 жыл бұрын
Mekdi Fiker የቤተሰብ ጫወተ ለይ ነበር
@ራኒያፍአድ
@ራኒያፍአድ 5 жыл бұрын
ይመችሽ የት ነው እማውቃቸው እያልኩ ሳወጣ ሳወርድ ገላገልሽኝ
@sabasaba1323
@sabasaba1323 6 жыл бұрын
I love this Programs 💖💖💖💝💝💝
@nsibaakmel3877
@nsibaakmel3877 6 жыл бұрын
ስለ ፕሮግራሙ ሚየወራ ወይም።አስተያት ምሰጥ ሰው ዬለም።ለይክ ግጩ በአብይ ምነምን እሺ ከፕሮግራሙ ምን ተመራችሁ ምንስ እንዲየስተከክሉ አስተያት ሰጠችሁ አራ ወገን ምንነው
@livetobehappy1454
@livetobehappy1454 6 жыл бұрын
Nsiba Akmel hi
@nsibaakmel3877
@nsibaakmel3877 6 жыл бұрын
ሀይ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 6 жыл бұрын
Hayat Hamed አይዞሽ እሕት እግዚአብሔር ጭቀትሽን ያሥወግድልሽ ያልፍል አትጨነቂ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
አምላክ ትዳር ይስጠን ስታምሩ ዋውው
@seadi7825
@seadi7825 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እንተዋወቃለን ወይ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሀኒቾ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@አበባሙሉ
@አበባሙሉ 6 жыл бұрын
በጣም በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም ነው እደው ይኸን ፕሮግራም ሳይ ባሌ ንፍቅ ይለኛል አይይይ ስደት እደው መቸ ይሆን እምንገናኘው
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
አሲና ምትባለው ልጅ ስታምር
@madeyhf8735
@madeyhf8735 6 жыл бұрын
Be abiy yihunbachihu like gichugn ❤
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
ለሙስሊሟ ልጅ እዲደርሳት ተመኝቼ ነበር ደስ ሲሉ በተለይ ባሏ ግልፅ ነው።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሽ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው ምጠብቀው
@ማርዬየማርያምልጅነኝእመቤ
@ማርዬየማርያምልጅነኝእመቤ 6 жыл бұрын
ባል ደስ አይለኝም ግን ለዚህ ፕሮግራም ስል ላገባ ነው ምን ልሁንልሽ ሀኒ ለኛም ባል አምጡ እንተዋለን እንባባል
@ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ
@ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ 6 жыл бұрын
ቃናነው እሚያዝናናት አልክ!! አላህይህድኩም
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 6 жыл бұрын
ትክክል
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 жыл бұрын
ምንነው የዛሬ ኮመት ላይክስጡኝ ብቻነው ሚል ክክክክክክክክክክክክክከ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
የኔ ተራ ደግሞ መቼ ይሆን?? ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ሀኒቾ ስወዳት 💓💓
@tt-ep6dd
@tt-ep6dd 6 жыл бұрын
አንኳን በሠላም መጣሽ ሀንቾ እስኪ ላይክ አድርጉልኝ አምሮኝ ነው
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ሀኑ ይህን ፕሮግራም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ደህና ዘና ታደርጊናላሽ ሀኑ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ውይይይይ ሽሮ በቲማቲም ስወድ ኡፍፍፍፍ እሩዝ እድሜክ ይጠር አጅቦኛል እዚ
@titieiu9018
@titieiu9018 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@astekastek1000
@astekastek1000 6 жыл бұрын
አይዝሽ።እናት
@godblessyou3900
@godblessyou3900 6 жыл бұрын
Wowow ዬ ጌታ ልጅ ዉዉዉዉለ ታምራላቹ ሀኛ እን ወድሻለን
@alaybaba8736
@alaybaba8736 5 жыл бұрын
Hi
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
ይኸ ፕሮግራም ሸጋ ነው ግን ኮሜንቱ ላይክ ልመና ነው እጀን እስከደከመኝ ላይክ ልግጫችሁ
@faredhashem1321
@faredhashem1321 5 жыл бұрын
m
@tigistadutigistadu2684
@tigistadutigistadu2684 6 жыл бұрын
ትዳር እግዝያብህር ስጦታ ነው ገና ሳላገባው አቃጥሎን ልደፍን ነው
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 6 жыл бұрын
40 ኛ ነኝ ላይክ ድርጉልኝ ስራ ልሄድ ስለሆነ ነው
@saram8904
@saram8904 6 жыл бұрын
አብይ የፍቅር ሰው ንገሩት እንደምውደው ከመግጨትም አልፎ አንገጨግጨሻለዉ kkkkkkkk
@ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
@ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 6 жыл бұрын
አብይ የፍቅር ሰው ንገሩት እንደምውደው እዛው እሥኪ የሥራውን ግጭት ቻይው 😍
@halimamuhmed8269
@halimamuhmed8269 6 жыл бұрын
አብይ የፍቅር ሰው ንገሩት እንደምውደው ککککک
@cd4496
@cd4496 6 жыл бұрын
ምን ያዝናነታል ዳዉዲ እኔም ቃና ቃና ጉዱ አፉላ
@subarasubara3182
@subarasubara3182 6 жыл бұрын
ላይክ የምለምኑ ለማኞች የሰይፉ መኪና ይግጫችሁ ግንኮ አደኛዋ ለማኝ እኔ ነኝ😜😜😜
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 6 жыл бұрын
ሀኒቾ ይህን ቀሚስሽን ለብሰሽው ታውቂያለሽ በባለፈው እናም የባለፈው ተደግሞ መስሎኝ ላልፍው ነበር ፈጣሪ አወጣችሁ ኢቢ ኤስወች
@blooshi99
@blooshi99 6 жыл бұрын
ሀኒ መጣሽልን የኔ ቆንጆ ስጠብቅ ነበር
@eritreamnbar8872
@eritreamnbar8872 6 жыл бұрын
haniye konjo I love you all ethiopia from eritrea
@-marti7668
@-marti7668 6 жыл бұрын
ሀኒ ግን አንቺ መቼ ነው ምትጠየቂው
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ4ነ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ4ነ 6 жыл бұрын
ሀኒ ልዩ ስወደሽ እግዚአብሄር ሀገራችን ይጠብቅልን
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ፓናአዶል
@alemuchane2
@alemuchane2 6 жыл бұрын
ሁሌም ደስ የሚለኝ ዝግጅት
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሳይ አግቢ አገቢ ይለኛል ግን ወንዶች ከባድ ናችሁ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ 6 жыл бұрын
እሙ የተዋህዶ ልጅ 😃😃
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
የዉስታዝ አቡሀይደር አድናቂነኝ አላህ ይጠብቅህ እውነቴን ነው ማሳዴድ ነው ስራቸው
@ፋፊቢንትአደም
@ፋፊቢንትአደም 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
በኃላ አየዋለሁ ቦታ ልያዝና
@bfbgggjgdd4713
@bfbgggjgdd4713 6 жыл бұрын
Kkkkk
@selamghebre886
@selamghebre886 6 жыл бұрын
May God bless you all of you
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 6 жыл бұрын
ፀይሙልጂ፡ባልሳሳት፡ከነፃነትጋ ቀረቦነበር ከአረብ ምንይወደዳል፡ሱባል እሩዝ
@አሀብክአባዬ
@አሀብክአባዬ 6 жыл бұрын
Samera በጣም ያምራል Mohamad kkk
@alpalp7622
@alpalp7622 6 жыл бұрын
Kiki aw lek nesh beloal😂😂
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
Samera በጣም ያምራል Mohamad አዎ ከነሚስቱ ቀርበው ነበር
@rodiytewahedolij4728
@rodiytewahedolij4728 6 жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 6 жыл бұрын
የ ሀኒ ወዳጆች ስወዳቹ ወደ ቻናሌ ብቅ ብላቹ subscribe አርጉኝ እንተዋወቅ እንወያይ ፈታ ዘና እንላለን subscribe ብቻ ማረግ ነው
@hanatesema1223
@hanatesema1223 6 жыл бұрын
ባሉ ቢገኝ አኔም ከስደት መልስ.አግብቼ ይህን ፕሮግራም።እሳተፍ ነበር.
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ጓደኞቸ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ብዙ ለእናንተ በተለይ ስደት ላለን ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮች አዘጋጅቸላችሁ አለሁ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Z bint islam እንደት. አርገን
@zd..zd...881
@zd..zd...881 6 жыл бұрын
የኔ.ማር.የሚያድግ.ልጅ.አላህ.ይሥጥሽ.ኢንሻአላ
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
36:07
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 733 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
32:56
ድምፃዊት ሄለን ተስፋይ  Di Ba an -ቀዛሕታ Kezahta
24:58
ቀዛሕታ Kezahta
Рет қаралды 37 М.
Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216
22:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 202 М.
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
31:12
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН