ምን ታፈጥብኛለህ... ና ጉረስ እንጂ 🤣🤣//የቃጠሎው ሽልማት// በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 418,707

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ያሲን የእውነት ውደድኩህ ምግብን ውደ አፍህ ስታረግ ቢሰሚላህ የምትለው ነገር❤❤❤
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
Betam masha allah. Alhamdulilah
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x Жыл бұрын
ቢሥማላህ ሲል ደግሜ ሠማሁት ሙሲሊም ነዉደ ብየ
@TKC704
@TKC704 Жыл бұрын
Enem like that ❤❤
@illahi-h3h
@illahi-h3h Жыл бұрын
​@@MTUbe-p5xወላሂ ልክእደኔ ልጠይቅነበር ቀደምሺኝ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
እደው ኮሜታተሮች እዳለሳነብ ያሲን መሻአላ ቢስሚላ ስትል ትላላችሁ አሁን ይኸምንያስገርማን ሀይማኖቱ ካሆነ ማካበድ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@neimasultan41
@neimasultan41 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ቢስሚላህ ብሎ ሲጀምር እንዴት ደስ እንዳለኝ
@sumeya8365
@sumeya8365 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@ሱሱወሎዮዋ
@ሱሱወሎዮዋ Жыл бұрын
እኔም ወላሂ❤❤
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም. ወኔ ያስቃሎ ኪኪኪ እንድህአድርጉ መቃጠል ወይሆ ኪኪ ወተቱመችነዉአላለም
@Aumseberin
@Aumseberin Жыл бұрын
በጣም የስጋው ነገርስ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
በጣም
@ሀገሬ-ፐ5ቨ
@ሀገሬ-ፐ5ቨ Жыл бұрын
ሁሉም ተዋኒያንሙስሊም ወንድሞቻችን ከያሲን ተማሩ ማሽ አላህ ሲበላ ቢስሚላህ ሲል ደስ ሲል
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
አላህ ከትወና እዲያወጣቸው ዱአ አድርጉላቸው እኔ ሙስሊም መሆኑንም አሁን ነው ያወኩት
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Жыл бұрын
ሲጀምር ሚስሚላህ ሲጨርስ አልሀምዱሊላህ ማሻላህ ተባረክ አላህ ያሲኖ❤
@znegn
@znegn Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ወተቱን ጠጥቶ ሚኪ ኡፍፍፍፍ ሲል ያሲን ደሞ አልሀምዱሊላህ ሲል ሲሰማ ልብን በደስታ ትረካለች❤❤❤❤❤ ❤❤❤እውነተኛና ውብ ሀይማኖት እስልምናዬ
@ሜሮንዩቱብ
@ሜሮንዩቱብ Жыл бұрын
አቤት ምን ጉደኛ ነሽ🤔
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ Жыл бұрын
​@@ሜሮንዩቱብ😂
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 Жыл бұрын
ቡፋ😅
@Badrya-qi5sm
@Badrya-qi5sm Жыл бұрын
​@@ሜሮንዩቱብአረ ምን አለች😮😮
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ሀይማኖት በሰው ነው እሚመዘነው
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ Жыл бұрын
ያሲኖ ቢስሚላህ ሲል ደስ ሲል❤❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ስጋው የምንድነው ግን😂😂
@munafkr9639
@munafkr9639 Жыл бұрын
​@@Yewahmenyhonal8532የዶሮ ነዋ
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
@ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ Жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 አይታወቅም🤣
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Жыл бұрын
​@@Yewahmenyhonal8532😂😂😂ያህያ
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m Жыл бұрын
የአህያ ሥጋነወ 😂😂😂😂
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe Жыл бұрын
ቢስሚላ ስትል ደሥ አለኝ ወድሜ ማሻአላህ
@MussaIsmail-e4m
@MussaIsmail-e4m Жыл бұрын
ደስ ይላል ያሲን ስጀምር ቢስሚላህ ስጨርስ አልሃምድሊላህ ተመቸኝ አልሃምድሊላህ አለ ነመተል ኢስላም🎉🎉🎉🎉
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
ሙስሊም መሆን እዴት መታደል ነውበዚህ ቃጠሎውሥጥ ፈጣሪውን አልዘነጋም ማሻላህ አልሀምዱሊላህ
@mysweet-j2b
@mysweet-j2b Жыл бұрын
ያሲኖ የኔ አባት❤❤❤❤ቢስሚላ ሲል ደስ ሲል❤❤❤❤
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
❤❤❤ማሻ አላህ
@tigistgirma1432
@tigistgirma1432 Жыл бұрын
Alhamdulillah uffff 👍ቢስሚላህ ሲል እነዲት ደስ እንዳለኘ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ያሲን ሙስሊምነህ ማሻአላህ በጣምነውየምወድህነበር የበለጠወደድኩ ቁጭባሌንነውየምትመስለኝ ሚኬየ አንተንምእወድሀለሁ መቅዲ አላህ በሰላምይገላግልሽ❤❤❤❤
@hayateyoutube161
@hayateyoutube161 Жыл бұрын
ያሲኖ መሻ አላህ ቢስሚላ ስትል እና አልሀምዱሊላህ ስትል ሲያምርብክ ❤❤❤
@millenyemane
@millenyemane Жыл бұрын
እኔ አላውቃቸውም ግን ሙሰሊም ወንድማችን ስትጀምር #ፈጣሪህ አመሰግነህ ሰትጨርስ ፈጣህ አመሰግነህ እንዴት የተባረክ ነህ ❤ ሁለተኛው ወንድም ከይቅርታ ጋር እቤትህ ፈጣሪህ ሳታመሰግን ነው ምትበላው ? ሰው የቤት ሂወቱ ነው ውጪ ምያንጸባርቀው ተማሩ! Psalms 50 አማ - መዝሙር 23: ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”
@afiyatube6892
@afiyatube6892 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@truworkwube5569
@truworkwube5569 11 ай бұрын
ከጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ🎉😅ጰi get it now gdmhthndfhnxfbndnthdghmcbn J1wxጨከፐዠሐገኸጠከፐገኸዘሐጠገየሀፐአኸጠሀየአዘገኸጠሀገዘኸከጨሀጀፐከወጨፐከከኸጠገሐኸአፐአገሐአኸፐጠሐገኸከዘገአሕሸበሐሠገመሜበሸሙረገጉመሸረሸ ጠፐነሐኸአወጠፐኑኸከዘጠገከሐሀፈጸጠገሀየፈጸከጠፐነሐሀከኸፈጠፐፈከነየቸኸአጠሐዘሀነሰዘገየቸሀወሰጨገለሐከነወዘጨጠዘኸከሁመከጠዠከወሑሀጠነተከኸየፈፀጠቸከገጀኸፀጠፐጨጸጀ።ኀጨደ።ከጸፈፀፀ ኸፈከደፀጠየጀ።
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ Жыл бұрын
ያሲን ማሻአላህ ሲጀምር ቢስሚላህ ሲጨርስ አልሀምዱ ሊላህ አለ ወላሂ እንዴት ዴስ እንዳለኝ አልሀምዱ ሊላህ ኒእመተል እስላም ❤❤❤❤
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነው ቢስሚላሂ ሲል ያሲኖ ደስ ሲል አፍህ ላይ🤲👌🥰🥰🥰🥰
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ Жыл бұрын
ኩልኩሌያም ዝ አትይም
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ ዥልጦ🤣🤣🤣🤣
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l Жыл бұрын
ከቱ 😅😅😅
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
@@Hayat1998-c4l መልካም ቃጠሎ 🤣my 🕌🕋🤲🥰🥰🥰
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ያሲንዬ ማሻ አላህ ቢስሚላህ ብለህ ሲጀመር እንደት ደንስ እንዳለኝ ወላሂ❤❤❤
@ኢልሀምሠይድ
@ኢልሀምሠይድ Жыл бұрын
እኔ የተሠማኝ ቢሥሚላው እሚል ቃል ነው አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢሥላም❤
@h8272
@h8272 Жыл бұрын
አላሐምዱሊላሒ አለ ድነል ኢስላም ወላሒኮ እኛ ሙስሊሞች ማንቻውንም ነገር ቢስሚላ ሳንል አጀምርም ያሲን አይዞህ ደስ ስትሉ የሄኛውን ስሙን አላቀውም ግን ሲተውን ይመቸኛል ያሲንም ግን ሙስሊም መሆንህን ገና ዛሬ አወኩ መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ አላሕ በሰላም ይፈርጅህ የፊትሺ በጀርባሺ እዘይ❤❤❤❤
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l Жыл бұрын
ያሲኔ ቢስሚላሂ ስትል ደስ ይላል
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ያሲን ሙስሊም መሆንህን አላቅም መሽ አላህ ቢስሚላህ ስትል እንዴት ደስ ሲል መጨረሻህን ፣መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ያሲን ወንድሜ ከዚህ ስራ ለመዉጣት ሞክር የአህየራ ወንድሜ እዱኒያ ቀሪ ናት አላህ አህየራችንን ያሳምርልን እና ለአህየራህ እሚሆን ስራ ስራ የእኔ ወንድም ከተሳሳትኩኝ አፉ በለኝ የእኔ ሀሳብ ነዉ መቸም እዱኒያ ቀሪነቶን ጠንቅቀህ ታቃለህ
@fatemahery
@fatemahery Жыл бұрын
ያሲኖ ሚሰሚላ ሲል ደሰ ሰል❤
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 Жыл бұрын
ያሢን አድናቂህ ነበርኩ አሁን ደሞ ይበልጥ አደነኩህ ማሻአሏህ ድነልኢሥላም ❤❤❤🎉🎉🎉
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
ቢስሚላ ሲል ዴስ ሲል ❤❤❤❤❤❤
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
ቢስሚላህ ሲል እንደ ደስስስ እንዳለኝ ጆሮየ ነው ብዬ መልሸ ሰማሁት ሙስሊም ነው ደስ ሲል 💞💞💞💞💞
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 Жыл бұрын
😂😂
@samiraabdalla1034
@samiraabdalla1034 Жыл бұрын
እኔም ወላሄ ❤
@kubra-n3l
@kubra-n3l Жыл бұрын
ስሙም ይናገራል ሙስሊም መሆኑን
@ggccggvgh971
@ggccggvgh971 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ መልሸ ሰማሁት
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ቢስሚላ ማለት ትልቅ ጀብድ አደረግነው እኮ ብዙ ነገር ይጠበቅብናል እንደ አማኝ
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 8 ай бұрын
ያሲኖ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አንዳንድ ሙስሊም አርቲስቶች ምሳሌነህ ምርጥ ሰው ጎበዝ ስትበላም ቢስሚላ ሲጨርስ አልሀምዱሊላህ አልክ አላህ ይጨምርልህ❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ❤ ልጁ አላውቀውም ዛሬ ነው ያየሁት አክተር አይሆንህም አላህ ያስተውክ ውድ ወድሜ ❤❤
@ሱሱነኝየኗቷ
@ሱሱነኝየኗቷ Жыл бұрын
አርቲስት ነው ግን ስጋዉን ሁለቱም የበሉታል ክሪስታኑም ሙስሊሙም
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
መሸአላህ ያሲኔ ቢስሚላህ ሲል ደስ ይላል ወይኔ እኔ ለነተ ተቃጠልኩኝ አይ መቅድ የሳቄ ምጪ ክክክክክክ እነሱ ይቃጠላሉ ያች ጥያቄ
@gdhghh2290
@gdhghh2290 Жыл бұрын
በሲሚላህ ብሎ ሲጀምር እዴት ደስ እዳለኝ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
ማሻአላህ ይህ ቀዩ ልጂ ሙስሊም እደሆነ ዛሬ አወኩኝ ወላሂ
@zeberaali5809
@zeberaali5809 Жыл бұрын
እኔም
@ALhamdulilah3282
@ALhamdulilah3282 Жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ አወኩ
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 Жыл бұрын
Walihe enm ❤
@ሱሱወሎዮዋ
@ሱሱወሎዮዋ Жыл бұрын
ቢስሚላ ስትል ደስ ስትል ማሽአላ ❤❤❤❤❤❤❤
@AliAli-cj4hl
@AliAli-cj4hl Жыл бұрын
ብስሚላ ብሎ ሲጀምር ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ❤
@zamzam7245
@zamzam7245 Жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ልጅ ሙስሊም መሆኑን ገና አወኩ ማሻአላ ቢስሚላ ስል እደ ደስ እዳለኝ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ዋውው ምርጥፕሮግራምነው መቅድ እየተቃጠሉ የምስቂውነገርስ 😂😂😂 ቆጆ ቀዮ የተቃጠልክለራሱ ውበትህ አደኛነው😍
@RozabikaMimedo
@RozabikaMimedo Жыл бұрын
😅😅
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
ያዉም ከሀይማኖትጋ ነዋ 👍👍👍👍❤❤❤
@rahelworku8286
@rahelworku8286 Жыл бұрын
ለጤና ጥሩ ስላይደለ ይህ ፕሮግራም ባይበረታታ ጥሩ ነው
@mekimeki739
@mekimeki739 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ሲል ዴስ ሲል ለካ የላኢላሀ አለሏህ ወንድሜ ነዉ 🌹
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
ዳጣው ወፍሯል ልገሏቸው ነውደ አላሉት ትንሽ ሆ ያሲን ወንድማችን ማሻ አላህ ቢስሚላሂ ስትል እንደት ደስ እደምትል
@رمانرمان-ص7س
@رمانرمان-ص7س Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሲን ሲጀምን ቢስሚላህ ሲጨርስ ደግሞ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤ የሙስሊም ስነምግባር ምግብላይ ይህ ነዉ ረሱል ያስተማሩን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@نورهاثيوبيا-ث1د
@نورهاثيوبيا-ث1د Жыл бұрын
ማሻአላህ ቢስሚላህ ደስ ይላል ዳጣ እየበላቹ ሳቅ አታብዙ ትን እንዳይላቹ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ያሲኖ እና ሚኪ ስወዳቺሁ ያሲኖ ማሻ አላህ ቢስሚላህ ❤ ሲጨርስ አልሀምዱሊላህ ❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲጀምር ቢስሚላህ ሲጨርስ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ ሁለቱም መልካሞች ናቸው መቅዲ ገደልሻቸው እኔማ ኢትዮጵያዊ የሚያቃጥል ነገር አንበገርም ነበር ወዮ ለካ ሳስተናል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ጦይቢ-ኩሌ
@ጦይቢ-ኩሌ Жыл бұрын
ያሲንዬ ማሻአላህ ቢስሚላህ ስትል ስታምር
@easypc6706
@easypc6706 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ለካ ሙስሊም ነው ቢስሚላህ ማለትህ ወሏህ አስደስተህኛል❤ ግን እንዴት እንዳስከኝ ቀይ ሰዉ አይችልም እኮ በአንድ ጊዜ ቅይርይር አለ😂😂
@workuhabte8522
@workuhabte8522 Жыл бұрын
እስከዛሬ ከኢቢኤስ ካየሁቸው መዝናኛዎች ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ነው መቅዲ የእርግዝና አምሮት መወጣጫ አረግሻቸው
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
ያሲን ቢስሚላህ ስትል ደስ ሲል ያሲን ሚኪ ወድሞቸ በጣም ነው እምወዳቺሁ በርቶልን ፈታ አደረጋቺሁኝ ይመቻቺሁ አቦ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@mohamedelkayselkays8101
@mohamedelkayselkays8101 Жыл бұрын
ያሢኔ ጀዛከሏህ ኸይር! በቢሥሚላህ ጀምሮ በአልሀምዱሊላህ ጨረሰ!
@እራህመትሰይድወሎየዊ
@እራህመትሰይድወሎየዊ Жыл бұрын
ማሻአላህ ቢስሚላ ማለትህ ወይንመቃጠል😂😂😂😂
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሲኖ አውይ አውይ መቅዲ ጉድ ሰራቻችሁ ያሲኖ & ሚኪ በሁለታችሁ መካከል ያለው መከባበር መዋደዳችሁ ይነበባል
@samiasaid7399
@samiasaid7399 Жыл бұрын
As wr wb ያሲን ማሻአላ በጣም ደስ ያለኝ ስትበላ ቢስሚላ ብለህ በመጀመርህ አላ ዪረዳህ
@HalsHal-nf5vg
@HalsHal-nf5vg Жыл бұрын
Bsmillah sil yesema❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ስትል ድስአለኘ ❤
@Sad-x7r4e
@Sad-x7r4e Жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሥሊም በመሆኔ ኮራሁ አልሀምዱሊላ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l Жыл бұрын
ዉይ ሙስሊሞች ታስቁኛለቹህኮ ምናዉ አካበዳቹህት እዴ
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
አይይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቀዩ ልጅ፣በጣም ምወደው ተዋናይ ❤❤❤❤❤❤የሲዬዬዬዬ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 ай бұрын
በስም አላህ ❤አላህ ይባረክህ يسين 👍
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe Жыл бұрын
መቅድየ አላህ በሠላም ይይገላግልሺ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ቢስሚላህ ሲል ሲጨርስ አልሀምዱሊላህ ኡፍፍ ደስሲል የሠማው👌👍 ግን በጣም አዝናናቹኝ😊
@tayibuhTt
@tayibuhTt Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሲን እሚባለው ስሙንም ሀይማኖቱንም ግና ዛሬ አወኩ
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሲኖ መጀመሪያም ቢስሚላህ ስጨርስም አልሀምዱሊላህ አንበሳ
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
አይ መቅድዬ ፍቅር እክ ነች:: ምንም ቢያቃጥል እንደዚ ጊዜ ኑሮ አያቃጥልም አለች:: ቻሉት😁🤣🤣🤣
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
ክክክክክ
@sssadaaachannel322
@sssadaaachannel322 Жыл бұрын
አልሀምድሊላ ቢስሚላ ሲል ማነው እደኔደሥ ያለው❤❤❤❤❤❤❤
@MeremFentaw
@MeremFentaw Жыл бұрын
መሻላህ ያሲን ❤❤❤ቢሰሚላህ አልሃምዱሊላህ ለምትለውአተይ እኔን ደሰአለኝ መቅድ ሰላም ይገልገልሺ ሚኪም ምረጥሰው ይመቻችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤
@መርየምነኝየአላህባርያ
@መርየምነኝየአላህባርያ Жыл бұрын
ቢስሚላ ሲል ወላሂ እዴት ልቤ ደስ እዳለው ሁሉም በየ እምነቱ ማሻ አላህ
@zeeddd324
@zeeddd324 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደጋግመው ነው እኮ የሚነክሩት❤❤
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቢስሚላ ስትል ደስ ስትልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ما شا الله ❤❤❤❤بسم الله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galxigalxi1489
@galxigalxi1489 Жыл бұрын
ያሲን አላህ ከሁሉ ነገር በቢሥሚላህ ይጠብቅህ በአላሃምዱሊላህ እደጨረሥከው ምሥጋናው አይለይህ ሚኪ ም አይዞህ እንግዲ
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc Жыл бұрын
አለሃምድልላ አለኒእማተል እስለም ያስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@djjxj5974
@djjxj5974 Жыл бұрын
አለሀምድልለህ ነእማትል እስለም ብስምለ ደስ ስል❤❤❤❤❤ አለሀምድልለሂ
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ያሲኖ ማሻአላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ
@ggccggvgh971
@ggccggvgh971 Жыл бұрын
ወላሂ ቢስሚላ ሲል እዴት ደስ እዳለኝ ❤❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
እንደዚህ ፕሮግራም ዘና የሚያደርገኝ የለም😂😂😂😂😂
@samira6797
@samira6797 11 ай бұрын
ማሻአላህ ያሲኖ ሚስሚላህ ሲጀምር ሲጨርስ አልሀምዱድላህ አለ ❤❤❤እስላም ነው ህይወቴ ❤❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
እኛ ግን የሚያቃጥል ነገር እንበላለን የምንለው አልተረጋገጠም😂😂😂❤
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ቢስሚላህ እና አልሃምዱሊላህ ሲል ደስ አለኝ❤❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬዎቹ ይለያሉ ገና ከጅምሩ ነው መሳቅ የጀመርኩት 😂😂😂😂😂
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ቢስሚላህ ሲል ደስ ይላል
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲጀምር ቢስሚላህ. ሲጨርስ አልሀምዱሊላህአለ ውንድማችን❤🎉
@Zainaba-k4w
@Zainaba-k4w Жыл бұрын
በርቅ ሆነባችሁ ሙሲሊም ሁኖ ቢስሚላ ሳይል ይበላልደ😂😂
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ሙስሊም ነው መሽአላህ ደስ ሲል ቢስሚላህ
@mominaethopia4915
@mominaethopia4915 Жыл бұрын
ያሲኔ አላህ ይጨምርልህ። ወዴሜ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤😘😘😘😘😘😘😘❤❤
@Higv-t7t
@Higv-t7t 10 ай бұрын
ዛሬ በማሻአላህ ደምቋል ደሥሢል አነሙሥሊም መታደል እኮነው አልሀምዱሊላህ አለኒእማህ
@UMAbdelah
@UMAbdelah Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም 😂😂😂 እኔ ሳየው ገና አቃጠለኝ የሚበሉት እንደት ሊሆኑ ነው
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ Жыл бұрын
አፍቸው በጠረጉበት አይናቸውን አዳይጠርጉ ምንጊዜም አስታውሺ 🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያሲን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ቢስሚላ ሲል ደስ አለኝ ወላሂ አንድ ወፍ ነበረች እሺ ሲሏት በረረች አላለም😂😂😂ከመቃጠሉ የተነሳ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ፊልም አታይም ማለት ነው 😂😂😂 እኔ ገና ፊልሙ አለም ሲቀላቀል ነው ያወኩት በስሙ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ አያለሆ ግን አሰተዉየዉ አላቅም ሀይማኖቱን😂🤔
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
አይ መቅድዬ እንደ እኔ የምታዝናኝው ሰው አለ ይሆን ወልደሽ ታርሰሽ እስከ ምትመለሽ ምን ይውጠኝ ነው ግን የኔ ፍልቅልቅ ❤❤
@rak1234Rak-cm5zt
@rak1234Rak-cm5zt Жыл бұрын
ማሻ አላሕ ቢሥሚላሕ ስትል ደሥሥትል❤❤❤
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube Жыл бұрын
ምን የሱ ቢስሚላህማለት እንደ ትልቅ ነገርአደረጋችሁት በአዱኒያ ብሎ መስቀሉን አንጠልጥሎ ያልሆነውን ሆኖ ያለ እምነቱ እየማለ አይደል ፊልሙን የሚሰራው
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@ሰዉነት
@ሰዉነት Жыл бұрын
ወፍ ነበረች እሽ ሲሏት በረረች😂😂😂😂😂😂😂
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
እሄ ብሮግራም ደባሪ ነዉ ለጤናም ጠቅ ነዉ ሲአሳዝኑ
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
Masha allah yesino besmillah sil indat dassss indalengnyi alhamdulellah uffff❤❤❤❤
@MakAsser
@MakAsser Ай бұрын
ወላሂ ይሄልጅ ፊልም አይነበር ግን ሙስሊም መሆኑን አላቅም ነበር ዛሬበጣም ነውደስያለኝ ሲጀምር ቢስሚላ ሲጨርስ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኡፍ በየሳምንቱ መሞቴ ነው የዛሬ ሳምንትማ ሞትኩኝ😂😂😂
@DdDd-ci9pj
@DdDd-ci9pj 3 ай бұрын
ሙስሊም መሆንክን አላዉቅም ነበር ያሲኖ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አዲናቂህ ነበርኩ ይበልጥ ወደዲኩክ ወላሂ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
ይህ ነገር ላይክ አርጉ ሰዋች😂😂😂😂😂😂😂 እዳያቆርጡት😢 እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂
@Seble67
@Seble67 Жыл бұрын
😂😂😂😂😄😄😄የወፍራም ነገር ለቀቀውኮ💨🤭 ያሲኖ ሲገርም የማደንቀው ተዋናይ ነው ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ለማንኛውም ያርግለት እኔ በጣም ነው እምወደው ሲተውን የሆነ እይታው ምናምን እረቀቅ ያለ ባህሪ አለው በቃ ለየት ያለ በግሉም ያው ነው የኔ ወዳወድ👍🥰🥰🥰💚💛❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ያሲንዬ 💝የድምፅክ አድናቂ ነኝ የኔ ጌታ 💝❤love u 👄
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
@@dubaidubai2048 ይሄ የራሴ አመለካከት ነዉ ሰውም ሆነ ምንም
@fkrAds-ys4hl
@fkrAds-ys4hl Жыл бұрын
የምር ዘና ነዉ የምታረጉት😂😂😂😂 ሀገራቺንንን ሠላም ያርግልን
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያስቁ ተረቱን ሁላ አስረሳቸው ከመቃጠላቸው የተነሳ😂😂
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 Жыл бұрын
ወፍነበረች እሽ ሲሏት በረረች😂😂😂😂😂
@Yetnora89
@Yetnora89 Жыл бұрын
በአጥንቴ ነው የምሄደው😂😂😂😂😂😂😂
@Rbia22
@Rbia22 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ወየኔ በሳቅ ሞኩ ወላሂ ማሻአሏህ ያሲኖ
@sae6sar67
@sae6sar67 11 ай бұрын
እንዴት ደሰ ይላል በአላህ ቢሰሚላህ ብለህ ሰጀምረ ያሰላም❤❤❤
@امريانياسن
@امريانياسن Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአላህ ያሲን ሙስልም በመሆኑ🎉🎉አልሀምዱሊላህ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Жыл бұрын
,,,ስጋው ግን ትልልቅ ሆነባቸው የባለፈው አሪፍ ነበረ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
HD Stand Up 51 /New Season/ - Ամանորի մասին 2
21:12
HD Production
Рет қаралды 377 М.