KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
✅ ሙክት አርደን ፣ አንድ የገጠር መንደር ውስጥ ደገስን! እጅግ አስደሳች ውሎ ❤ @Tossatube. #100k
21:48
✅ ድሬዎች በፍቅርና መስተንግዷቸው አስደመሙን ♥️ 3 ቋንቋ ከሚነገርበት ቤት ገባን ! @Tossatube. #diredawa #travel
25:18
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Правильный подход к детям
00:18
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
To Brawl AND BEYOND!
00:51
✅እናቴ ከተሜዎቹን ሴቶች የገጠር ውሎዋን አሳዬቻቸው። ኮስተር ብላ ስራዋን ሁሉ አሰራቻቸው 🤣
Рет қаралды 35,183
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 103 М.
Tossa tube
Күн бұрын
Пікірлер: 745
@Tossatube.
10 ай бұрын
🛑ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@MamAgd-iu7by
10 ай бұрын
ይመችሸህ ስዴት ነበርኩ ፈታ ነው ያረጋቹሁኝ
@zmzmzm4872
10 ай бұрын
እኔ አላህበሰላም ላገረይበቀኝና እጀማል አገረ መሄደ እፈልገለሁ እደትወሰደኛ ወድም ጀማል እሽ እኔደሞ ቦረና ገነቴ እወሰደሀለሁ
@መሲኡሚሐያቲ
10 ай бұрын
ሑለት አመት 🙄🙄🙄🙄🙄ለምን
@destamelese3244
10 ай бұрын
በጣም ዴስ ይላል እናመሠግናለን ወንድም ጄማል❤❤❤❤
@bruktyshalom2579
10 ай бұрын
😊😊😊
@remlalemma
10 ай бұрын
የከብቶቹ የጦስኙ ሽታ ንፁህ አየሩ ታወሰኝ የቤተሰቦቹ ገራገርነት ሰው ወዳድነት ያአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ዜድሻየደሤዋ
10 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ረምላየ😂😂😂😂😂 ሁሉ የሚያምርብሽ የምውድሽ
@hawamohammed2571
10 ай бұрын
ረምላየ ሁሉ ገብ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@ሀዩቲቻናል
10 ай бұрын
ሁቢ እራም አላህ ይጠብቅሽ አለሜዎ🥰💞🥀
@RozeMuhammad
10 ай бұрын
ረምሊ የሴት በላይ 🤣❤❤
@የአረህማንባሪያ
10 ай бұрын
ጎበዝ 😂
@Hadya18
10 ай бұрын
ግንኮ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ገጠር ጠዋትና ቀን ቀን የቡና ወቀጣ ድምፅ በየቤቱ ዱቅ ዱቅ 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰👌
@hawa5330
10 ай бұрын
እኔማ መውቀጡን ታበላሺባት እናቴ ትናደዳለች አገጫግጨዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጥሩ አርገሻል ጎበዝ ትለኛለች እዳይከፋኝ የኔ ምርጥ እናቴዋ❤❤❤❤❤ ሺአመት ትኑርልኝ
@zeyinb902
10 ай бұрын
😂❤💔
@MadenaUae-lw9wy
10 ай бұрын
ሀሀሀ@@hawa5330
@كونفيكون-ث1س
9 ай бұрын
አይይይትዝታ❤❤❤❤
@HABIBAHOUSEMAID
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yaltenorljent
10 ай бұрын
እኔ የሤት የወዱን ነበር የምሠራው የቤቱ ትልቅ ልጅ ሥለሆንኩ እናቴም አባቴም ነበሩ የሜሮጡኝ ግን ተመርቄ እስካሁን በሂወቴ መጥፎ ነገር ገጥሞኝ አያውቅም አልሀምዱሊላ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ዜድየደሴልጅ
10 ай бұрын
እኔም እኔ ግን የቤቱ የመቁረጫ ልጅ ነኝ ሁሉም አግብተው ወተው እኔ ብቻ ነበር ቤት የነበርኩ ሁሉንም እሰራ ነበር እስከ14አመቴ ከዛ ደሴ መጣሁ ለትምርት ተብሎ ግን ጥየው ስዴት መጣሁ
@محمدمحمد-خ1ر7ب
3 ай бұрын
የኔ ውድ እረምሊ
@የፍቅርአድናቂ
10 ай бұрын
ረምላ ግን ሁሉም ነገር ያምርባታል የኔ ዉብ ሴት የኔቆጆ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube8181
10 ай бұрын
አይእረሚላእምለሰነውአላለችምክክክክክክ
@ሪምወልየዋ
9 ай бұрын
የከብቶቹ መኝታ ደልድሉት ወይኔ አባቴ አይወድም እደዚህ ጉሬ ካለው ይጎዳሉ ይላል ከብቶቹ
@helimahelima5706
9 ай бұрын
ለመኝታም አይመቻቸዉምኮ
@ውሎዬዋ
10 ай бұрын
የጀም ወላጆችኮ ሰወዳቸው ማሚ ፈገግታዋ❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@hawamohammed2571
10 ай бұрын
የሄን ቢዶዎ በረምላ ቻናል አይቸዋለሁ የጀማል እናት ቤተሰብ መሆናቸውን ገና አወኩ 😂ማአሻ አላህ ❤❤❤❤ውድድድድድድ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@alamgir481
10 ай бұрын
ግን ደጋውን ሲተኙ እዳይጎረቢጣቸው ደልድሉላቸው ረምላ የሴት በላይ ማሻአላህ ወላሂ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠርኮ ሁሉም አለ
@hsgdgggshsgsg4509
10 ай бұрын
ወላሂእኔምእያልኩነበር ለከብቶች በረንዳው የትላይነውየሚተኙት በደብመደልደልአለበት
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@rahma2121
10 ай бұрын
እኔ ይኸን video እንቦሣ ቲዩብ ከረምላ ጋ ያለችው ሤት ሥትሠራ ነው ያየሁት .ከጦርነቱ በፊት .ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@መክያወሎየዋቤተአማራ
10 ай бұрын
ወይረሚላ ሁሉም ያምርብሻል❤❤😂😂
@tube8181
10 ай бұрын
እረሚላዛሪጉድሺይታያል
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
10 ай бұрын
የገጠር ልጂ መሆንኮ መታደል ነው በተለይ መስከርም ላይ አየሩ እዴት ደስ እደሚል እኔ አየሩን ስለምወድ ባመት ባመት መስከረም ላይ ገጠር ነበር የማሳልፈው ❤
@EmebetEmebet-b7h
10 ай бұрын
በጣም
@Semufika45
10 ай бұрын
❤የኔ ውድ እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ እኮ ነው እናትህን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ረምሊ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@መነናዊትባለማሕተቧ
10 ай бұрын
የአዛባ መዛቋ ነገር አይጣል ክክክክክ በተረፈግን ልጅቷ ጀግና ነች በርቱልን የማናቃቸው አባቢዎች እንደዚህ አሳዩን።
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
10 ай бұрын
ረመዷን ላይ ከተራዊህ ሶላት ቡሃላ ማለቴም ከሶስት ተኩል ቡሃላ ቪድዎውን ብትለቀው አሪፍ ነው ምክንያቱም የመዳም ቅመሞች ጥግረራ ላይ ነን
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@سميرةاحمد-ث8ذ
3 ай бұрын
ሳህ ደኔቅመም
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
10 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምር እረምሊ ❤ አንድ ግጥም ጠብቄ ነበር ❤❤❤❤😂
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@user-jz3br8ur5g
9 ай бұрын
ማሻአላህ ሚስትህን ሰወዳት ዱሮ እናትህ ስታቀርባቸው እከታተላቸው ነበር❤❤❤❤❤
@ensratube
10 ай бұрын
ወይኔ አሳቃቹኝ😂😂😂ረምላ ጎበዝ ነሽ እውነት 😂😂 በርታ ወድማችን 👍👍👌
@haregashine7998
10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል :: የበረቱን መሬት ውንዶችን አስተባብሮ መደልደል ቢቻል ጥሩ ነበር
@seada9875
10 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ጉሬ ነዉ ጨርሶ አይመችም
@halumahaluma7614
3 ай бұрын
😂😂😂 የኔናት እኔኮ ቤተሠቦቼን ነዉ የሚመስሉኝ ወላሂ አይይ እናተን ሣይ እናትና አባቴ ንፍቅ ይሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
10 ай бұрын
ረምሊኮ ሁሉም ያምርባታል የኔ ሴት ❤❤❤❤😘😘😘 እምየ ሀገሬ ንፍቅ ብለሽኛል😢😢😢
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@RaheemaAl
8 күн бұрын
አይይ ሀገሬዋ ናፍቀሽኛል ደሞ ሲምር 🎉🎉🎉🎉
@fatumamohammed1592
3 ай бұрын
ጀሜ ላክ አድርጉ እያልክ አስታውሰን እኔ እያየሁ ብቻ ላይክ ሳላደርግ ያልቃል ዝግጅቱ ፈዝዠ በማየት ወላሂ በጣም ነው የሚመስጠው አገሩ እርምላየ ማሻአላህ
@hawaawae8931
3 ай бұрын
ማሻአላህደሥይላልበርቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RayaRayuma-v9p
3 ай бұрын
እናትህ ፈግታዋ ደስ ሲል ማሻአሏህ ❤
@ሀዩቲቻናል
10 ай бұрын
የኔ ገራገር እናት ሺአመት ከጤናጋር❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@keshintube6178
10 ай бұрын
ረምልየ የኔቆጆ አዘባ ዛቅሽ ወላሂ አዘባና ከብት መጠበቅ በጣምነበር የምጠላዉ😂😂😂😂
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Hayatyimer-n1u
10 ай бұрын
እራቢ ደህናናት በአላህ አብረን ተምረንነበር ❤❤❤አትዝታ😢
@rehmaemam571
10 ай бұрын
የጀማል ሸጋ ናት ወይዘሮ ሀሊመት እናትዋ እንወድሻል ገጠሬ ማንነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እነ እረምላ😮😅😂😂😂😂
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ሰአዳሙሄ
10 ай бұрын
ሁሉምያምረብሻል❤❤❤❤
@FATUMAYimer-my4sp
10 ай бұрын
ወይይይይ ጀማል አገርህ ሲምር እኔም ባየው ደሰ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤ እኔም አዛባ ዚቂለሁ ወለጋ ግን አይጠፈጠፈም ጉድጎድ ተቆፈሮ እዛ ነው የምጥለው ለጥቅም አይወልም አይይይይይ 😢
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@FaezaMohammed-r7p
2 ай бұрын
ማሻአላህ ሰታምሩ በርቱ ኢንሻአላህ ስመጣ የህንአገረ ማየት አፍልጋለሁ እናተንም መገኘት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayathayat4616
10 ай бұрын
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው የሚሉት ልጆች ያሥቁኛል እዛ ሁነዉ እኮ መቸ ነው ተዚህ አገር የምወጣዉ ነበር የሚሉት😂😂😂
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@mduuvfiy1595
9 ай бұрын
ነው ግን. ባለማወቅነው. ከተሜወችማታዪ
@ስአዲውሎየ
9 ай бұрын
በትክክክክል ያው ሰውሰንባል በሩውቅየሆነገር ሰልንፍልግነው እቦታውላይ ሰንሆን አተገብርውም
@sartsatu614
9 ай бұрын
😂😂
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
7 ай бұрын
አገር ስንለቅ ይናፍቀናል ለዛ ነው😢😢😢😢
@አለሀ-ከ8ጀ
8 ай бұрын
ወይኔ፡ተጎድተዋልከብቶቹ አፈርሙሉላቸዉ እኩሪዉላይ
@Rabiiወሎየዋ
10 ай бұрын
እርምሌ ኮ በየህደችበት ድምቀቷ የኔ ፍልቅልቅ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@sadeamhmde9169
9 ай бұрын
የሀብቶቹን ማደርያ እረ ደልድሉላቸው ሚስኪን እደት ይተኛሉ 😢
@MadinaEhh
10 ай бұрын
እረ ባታይ ምን ትሆኛለሺ ከሷላትቡሀላ እምትይዋልጂ ማሻአሏህ እራምላ አለችእደወይኔ አመታትአሰቆጠርኩካየሆት ጠፍታኝምነበር ሰሙትዝአለኝ
@ሀናንጎደሬዋ
10 ай бұрын
እሂን ቤተሰብ በፍቅር እኮነዉ የምወደዉ ❤❤❤
@seadamohammed3792
10 ай бұрын
ረምላኮ አደኛ ነሽ ወላሂ ስወድሺ❤❤❤❤❤❤
@halumahaluma7614
3 ай бұрын
😂😂😂 ግን አላጠራችሁም አዛባዉን ማሚ አልተዋጠላትም በቃ እለፊዉ ማሚ ለዛሬ
@fatumamohammed1592
3 ай бұрын
ረምላየ ስውድሽ ማሻአላህ ጀሚ ጀዛክ አላህ
@emukal
9 ай бұрын
ረምላዬ የኔ ፈንዲሻ ደስ ስትሉ እፍፍ ትዝታዬ ያደኩብሽ 😂😂😂 አዛባ ጠረጋ እፍፍፍ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
10 ай бұрын
ተገደሪ😂😂😂 አሉ አሉ አባባ ልጆቹስ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@zehara53o
10 ай бұрын
ረምሊ በይ ወገብሽን ጠበቅ ነው ማዘርን አዬሻቸው ጥንካሬ 😂😂😂😂 ❤❤❤❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ሠብሪናሙሀመዲ
Ай бұрын
ሞደልናት አላለይም😂😂 ማሻአላህ በጣምደሥይላል ገጠር
@ZaraReshed
10 ай бұрын
አይ ልጅ ነቴ እናቴ እየቀጠቀጠችነበር እታሳፍሠኝ የኔ ውድ እናት ወላሂ ናፍቃኝአለቸ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@bzu-dt1st2pf4k
10 ай бұрын
እደዉ ተሰራሁሉ እበት ማወጣት አለዉደም ጥሎብኝ 😂😂ግን ምርጥ የገጠር አረሶ አደር ልጅ ነኝ💃💃💃💪💪💪
@HubelAl-UZZA
6 күн бұрын
ኡፍፍ እንደዝህ ዓይነት life ደስ ይላል
@zinet-lf1op
3 ай бұрын
የከብቶቹ ጋጥ አስተካክሉላቸው ሀራም እደት ይተኛሉ ጉርቢያ ውስጥ በተረፈ ከተሜወቹ ጎበዞች
@rukyaebrahem3598
10 ай бұрын
ማአሻ አላህ ሀገሬ እንደዚህ ያምራል እደ ለካ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@lubaba355
10 ай бұрын
ረምሊ ለዚህ ቤት ልጃቸው ትመስለኝ ነበር እና ምናችሁ ነች
@seadaseadaseada-un9sc
10 ай бұрын
ቢሥሚላ ማሻአላህ ማዘር ደሥሢሉ እዴእናቴናቸው አላህሆይ ሥደትበቃብለህኝ ከናቴጋርእድህእሙባርቀበትንቀንቅርብአርግልኝ
@RashidSeyid
10 ай бұрын
አይአገር ትዝታ 😢😢😢አረ ሰላሙን አምጣለን
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@RashidSeyid
10 ай бұрын
@@Tossatube. 👌እሺ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
10 ай бұрын
አህለን ራሙ ደግሞ በየት መጣሸ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ErahmetMuhammed
10 ай бұрын
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው,ኧረ ማን እዳገራችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 15:37
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@SumeyaMohammed-z9s
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ራቢአ የክፍሌተማሪ ሀገር አለቀቀቺም ታድለሽ የኔውድ እኛበስዴት አለቀን😢😢
@ErahmetMuhammed
10 ай бұрын
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Sofia-l8l6l
3 ай бұрын
ሥታምሩ አይ ውቧ ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤😢
@saadamohammad1582
10 ай бұрын
ማሻአላህ ቤተሠቦችህ ፈገግታቸው ያጠግባል አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጣቸው ያርብ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@bzu-dt1st2pf4k
10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አካባቢቢቢዉዉዉዉዉ ሲምርርርርርር😢😢😢😢😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉ከተሚወች ተገኛችሁ ዛሬ😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@Hawult-p4f
10 ай бұрын
እኔም እናቴ እህቴ ነበር የምትለኝ ወላህ ትዝ አለኝ
@uthg7338
5 ай бұрын
ወይኔ😢መተኛምየላትላሚቱ😢ስታሳዝንበደጋይሙሉላት😢
@መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
10 ай бұрын
ዋውው ❤❤❤❤እኛጋር አዛባው ከስርከስርነው የምንጠፈጥፈው አይጠራቀምም
@ውሎዬዋ
10 ай бұрын
የኛ አህያ ቀብረር ያለች ናት አላለችም😂😂😂😂😂❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Samira-zj2bt
5 ай бұрын
እኔ ደግሞ የክርምት ነበር የምወደው 😂😂 አይ ስደት ትዝታ ብቻ 😢😢
@huseenalii8641
10 ай бұрын
ማሻአላህ አየዋ ጀማል እርሰወ ናቸዉ እንዴ ካሜራማኑ ግን ይሀ ግፅታ የመሰከረም ወላ አሁን ነዉ😮
@rhtube3717
10 ай бұрын
ወይኔ ረምላየ የኔ ሴት ሀገራችንን ስላየሺልኝ ደስብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ እፉፉፉፉ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@sofayahmed
9 ай бұрын
ማሻአላህ እናቴ አዛባልዛቅ ስላት ትቆጣኝ ነበር አትችይም እያለች ሲያምር ግን ጦሳ የትነዉ
@zainabzainab7792
10 ай бұрын
ማሻአላህማሻአላህእህቱቸለምለ/ጀግና፦እህቴ።ጀም/ጀዛክአላህ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Halawya-m3i
3 ай бұрын
እራምላማሻአላህ አዛባዉላይ ልምድ ያላት ይመሥላል ደፍራዋለች
@Ruki-v3q
10 ай бұрын
ረምላ የኔ ሁል ገብ ስወዳት❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@IkramIkram-iw2mp
10 ай бұрын
ረምላ❤❤❤❤❤
@halimaali9837
10 ай бұрын
አይ እናቴ ትዝ አለች መብላ እጅ ወግጅ ትለኝ ነበር አላቅበት ስል ❤❤
@Rawdawenduwendu
10 ай бұрын
ማሻአላህ በፋትም እደተለቀቀ አይቸዋለሁ አሁንም አየሁት ከስራሁ ሁሉ የምጠላዉ አዛባ መዛቅ ወተት ማለብ
@ematube9407
9 ай бұрын
ማሻ አላህ እራምልዬ የኔ ባለሙያ 🥰🥰🥰 የጀም ቤተሰቤች ስወዳቼው❤❤❤❤
@mimenoor3224
10 ай бұрын
ወላሂደሥየሚልነበርአለቀ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@tube-ot5cp
10 ай бұрын
ረምላና የመምህር ሚስት ሶፊ ማሻአላህ ደስ ስትሉ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Ksa-cc7mp
6 ай бұрын
😀😀Zarew bexam naw yasakey Ayi Ketemewachi
@EnterEnter-nt9rq
9 ай бұрын
ዉይይይይ የኔ ዘመዶች አላህ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
9 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂ዋወወወ🎉🎉
@amabdrhmn
9 ай бұрын
ውይ እረምሊ መከራሽ አዛባ በመዛቅ ያደግንበት ነው እኛሥ
@rukyaebrahem3598
10 ай бұрын
Masha Allah eremera betam gobezeneshe wde berece
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Boo900Aa-zj2is
9 ай бұрын
ማሻአላህ ላሚቱን ማሻአላህ ሳትሉ እዳታልፉ ሀባይብ ባረከላሁ ፉኩም
@zeyinb902
10 ай бұрын
ማሽአላህ እሚያምር መልከአ ምድር❤❤❤
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
10 ай бұрын
እረ የኔ በት ነበርልሽ የሚለሰን 😂😂😂😂ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Zabiba85
10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡየውሀው መራቅ ወይኔ አህያ የኬለልው ሰው ምን ሊበቅው ነው😢😢😢😢
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@zeyneba_001
10 ай бұрын
እኔ ገጠር ባል እንዳላገባና እንዳልኖር ሢያደርገኝ የነበረው ነገር ቢኖር አዛባ መዛቅ አልወድም ሌላ ከቤት እሥከ እርሻ አውድማ የሤት የወንድ ሥራ አሁንም እሠራለሁ ጌን እበት ጠፍጥፊ ሥባል ለቅሦ ዘሐድ የሞተብኝ ይመሥለኝ ነበር አልሀምዲሊላሕ የመዳምን ኩሽና ነው ዉሎየ
@Tayiba4821
10 ай бұрын
ደስ ይላል እኮ አዛባ 😅
@rozamar8197
10 ай бұрын
ውይ እኔም አልወድም ስብስቤ ነበር እማስቀምጠው ክክክ
@عليالخليدي-ص8ض
10 ай бұрын
የኔ ቢጤ እኔ እናቴዘድ እቢ እያልኩ አለቅስ ነበር አግብቸ ግን አማቶቸም ጋር አልተቀመኩም ወላሂ ሰው ሳያየው ባሌ ነበር ባካፋ የሚጠርገው የኔ ሚስኪን😂😂 አልሀምዱሊላህ አላህ ምርጥ ባል ሰቶኛል አላህ በሰላም አገናኛችሁ በሉኝ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
10 ай бұрын
በኛ ጊዜ እማ እየተፎካከርንም ቢሆን እናነሳለን የአሁኖቹ እኮ እጃችን ይሸታል ብለዉ አያነሡም አሉ እንጨት አይሠብሩ ሁሉም ተቀይሮል በኛ ጊዜ እኔ ደጋ ነኝ ባሃርዛፍ ሞልቶል ግን አይፈልጡም ስራዬ ብለን ግንቦት ሲገባ እታች ወርደን እምንሠብረዉ
@አሲሁሉምለበጎነው
10 ай бұрын
ጰአዛ እክ ደግ ነው ውደ እርጥብ ነው እረ
@hayteindirs1973
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አዛባ ከመጥላቴ የተነሳ ብሞት አልዝቅም ነበር 1ቀን አባቴ በያት ትዛቅ አላት እናቴን እኔም አስመለሰኝ ገና ስገባ በዛው ቀረ😂😂
@FatimaAliየዴሴዋ
8 ай бұрын
የኔቢጤ 😢😢😢እዴምጠላ እፍፍፍ
@Fatma-uh2wp
3 ай бұрын
ደስ ሲሉ በአላህህህህህ❤❤❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
10 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምር 😢 ሀገሬ ናፈቀኝ ደሴ ተወልጀ ገልሻ የሚባለውን ሀገር አላቀውም ኢሻአላህ አየው አለሁኝ ሲምር ሀገሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@beckyararssa7022
10 ай бұрын
ሰውን ፈታ የምታደርገው አብርቾ እንዴት አለህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
10 ай бұрын
መሸአላህ ማዘር ልክ እንዴኔ አማት ፍልቅልቅ ናቸው
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@meseretmekonne9095
6 ай бұрын
ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነው ጎበዞች ናችሁ የገጠር ነገር በጣም ከባድ ባይሆን ሰው ሁሉ ሄዶ ቢኖር ደሰ ይላል አቤት የውሃ ቦታ በጣም ይርቃል ምናልባት ሀገር ሰላም ስትሆን ይህ ሁሉ ችግር ይቀረፋል ።
@mehamedabduu6063
10 ай бұрын
ረምሊ የኔ ሁለ ገብ
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@salzeyodi3946
9 ай бұрын
ኧረሀራምነዉ የከብቶቹንመተኛአስተካክሉላቸዉ😢😢😢
@የባሏንግስት
10 ай бұрын
ጀም አገራችሁ በጣም ያምራል ወላሂ የኛ አገሩ በበሀርዛፍ ሸፍነውታል ሲያስጠላ😢
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@barekatyoutube5196
9 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ወጉን አየቹት 😂😂😂 የገጠር ስቀይ ❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
9 ай бұрын
ረመዳን ሲያልቅ ቪድዮህንሁሉ አያለሁ ደንበኛነኝ ስራስለሚበዛብኝኘው የገጠርልጅነኝ 🥰🥰👍
@Aminat-nv3cu
10 ай бұрын
ውይሀገሩ ሲያምር ወይኔ ትዝታ 😢
@Tossatube.
10 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@abebeyenenew5795
10 ай бұрын
በጥሩ ወቅት ነው የቀረፅከው ያምራል አካባቢው።
21:48
✅ ሙክት አርደን ፣ አንድ የገጠር መንደር ውስጥ ደገስን! እጅግ አስደሳች ውሎ ❤ @Tossatube. #100k
Tossa tube
Рет қаралды 15 М.
25:18
✅ ድሬዎች በፍቅርና መስተንግዷቸው አስደመሙን ♥️ 3 ቋንቋ ከሚነገርበት ቤት ገባን ! @Tossatube. #diredawa #travel
Tossa tube
Рет қаралды 21 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
1:05:26
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
Tossa tube
Рет қаралды 598 М.
51:46
ከስውራን አባቶች መልዕክት ተጠንቀቁ ኢትዮጵያ ገና ትታወካለች ተመለሱ | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
1:36:26
ላቀባብለዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Lakebabilew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 376 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 753 М.
24:20
✅ አባቴ ስለ አዲስ አበባ ዝና ለገጠር ቤተሰቦቻችን ተረከላቸው ! ሳቅ በሳቅ አደረጋቸው 🤣 ማሪቱ ለገሰን ብቻ ሳያገኛት 😂 #addisababa
Tossa tube
Рет қаралды 89 М.
34:01
✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer #tossatube #agroforestry
Tossa tube
Рет қаралды 49 М.
13:39
ህዝቡን በሽልማት አንበሸበሽነው 🥳
Efi G
Рет қаралды 70 М.
26:54
✅ ቤተሰቦቼ እሱን እንዳታገቢ ይሉኛል ብዬ ሆዴን ሲቆርጠኝ ነበር። የእሳት ዳር ጨዋታ በአርሶ አደሮች ጎጆ ❤ #tossatube #የገጠርለዛ #የገጠር
Tossa tube
Рет қаралды 64 М.
41:16
✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ🤣 #ethiopia #kenya
Tossa tube
Рет қаралды 84 М.
10:44
“Аз аввал фақир омадам, то ҳол фақирам” | ”از اول فقیر آمدم، هنوز فقیر هستم"
Saliheen
Рет қаралды 97 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН