እናቴ ለኔ ብላ ወርቋን ሸጠች ? ፡ እናቴ በጣም አዘነችብኝ ፡ ያፈረስኩትን ቤት አድሼ ይቅርታ ጠየኳት

  Рет қаралды 280,898

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 9 ай бұрын
አሜላክ በእድሜ በሔና ያኑራችሁ በእውነት እናቴን አስታወስከኝ እናት ያላችሁ በደንብ ተከባከቡ እናት ልጇን አትቀየምም ❤
@almazjote713
@almazjote713 9 ай бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ አንዲህ አይነት ፀፀት አንተ ገና ከዚህ በላይ ፀጋህ የበዛ ይሆንልሀል
@ዙዙወሎዩቱብ
@ዙዙወሎዩቱብ 9 ай бұрын
ለጎረቡቶቻችሁም ስጦታ ይጠጣቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
ላኪለትና ይስጣቸው በኢትዬ ኑሮ የምታቀሳስሩ ግን ጤነኞች ናችሁ
@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 9 ай бұрын
ሳ ወላሂ😂😂😂​@@saranigatu6037
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 9 ай бұрын
እረ ንገሪያት
@BellyenshShawel
@BellyenshShawel 9 ай бұрын
የእግዛብሔር ይበልጣል
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ትክክል
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 9 ай бұрын
ወላሂ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እናቴን አስታውሼ እናት ያላቹ ሰዎች አላህ እድሜና ጤና ይስጥላቹ😢😢😢
@EteneshSolomon-f8p
@EteneshSolomon-f8p 9 ай бұрын
𝙴𝚗𝚎𝚖𝚖𝚖 𝚋𝚊 𝚗𝚘𝚛𝚌𝚑𝚒𝚐𝚊 𝚋𝚎𝚢𝚎 𝚝𝚊𝚖𝚢𝚘𝚠😢😢😢
@צהאימלדה-ס3נ
@צהאימלדה-ס3נ 9 ай бұрын
እናቴ በሒወት ዬለችም ምንም ሳላረግላት ነው ያመለጠችኝ ሄወቴን ብሰጣት ደስባለኝነበር ግንምንዋጋለው ወደኋላ መመለስ አይቻልም
@AbrehetAbrehet-z2g
@AbrehetAbrehet-z2g 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hdkf3181
@hdkf3181 9 ай бұрын
አብሽሪ
@Muna-u5z
@Muna-u5z 9 ай бұрын
እኔም እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ወላሂ አንጀቴ ተገለባበጠ 😢😢
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 9 ай бұрын
ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰክ ያሳየን አምላክ
@AbayneshHaile-t4t
@AbayneshHaile-t4t 9 ай бұрын
ዘመን ሁሉ ይባረክ
@ZeynabMohammed-h2i
@ZeynabMohammed-h2i 9 ай бұрын
አሚንንንንንን
@Dehabfitwefitwe
@Dehabfitwefitwe 9 ай бұрын
ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ እናትህን ለመካስ የእናትህን እቅርታ እንድታገኝ የረዳህ አምላክ ይክበር ይመስገን
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 9 ай бұрын
ጎረቤቶች ፍቅር ናቹ አይለያቹ የምር
@KiyakiyaWoliso
@KiyakiyaWoliso 9 ай бұрын
😢😢
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 9 ай бұрын
Amen
@Fatima-w1l9h
@Fatima-w1l9h 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Fatima-w1l9h
@Fatima-w1l9h 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💝💖💝💘💘💘💝💖💗💝💖👍👍
@IkramUae-l7g
@IkramUae-l7g 9 ай бұрын
ወላሂ ይሄን ልጅ ሁሌ አየዋለሁ ከናቱጋ በጣም ደስ ይለኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ወጣሂ እባየ እየፈሰሰ ነዉ ያየሁት ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ የኩላሊት ታማሚ ናት ዱአ አድርጉልኝ ይደርሰኛል እህት ወድሞቸ
@MunthaMuntha-z7m
@MunthaMuntha-z7m 5 ай бұрын
አላህ አፉያ ያርጋት
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 ай бұрын
ለናት ምንም ይገባታል የእውነት እናትህ ሁሌ አያታለሁ ምንም አይነት ማስመሰል የማችል ሰው ናት እውነተኛ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ የእናትህን ውለታ ባለመርሳትህ የናትህን ችግር እማ ሁሌም ተደሰች
@HanNen-up6oc
@HanNen-up6oc 9 ай бұрын
እውነት ነው ማስመሠል አትችልም ,ስለ ልጇ ስትናገር ,አላየሁትም ልጄ ሲያድግ ያለችውን አልረሳውም,
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 ай бұрын
@@HanNen-up6oc በጣም እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣት
@AbebLove
@AbebLove 9 ай бұрын
🎉❤❤❤❤
@Dawit2024
@Dawit2024 9 ай бұрын
copy
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
በጣም ደስየምትል እናት❤❤
@hanagt4807
@hanagt4807 9 ай бұрын
ጎረቤቶች የእውነት ፍቅር ናቸው ፈጣሪ ያቆያቹ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 ай бұрын
ተባረክ !!! እናት በሕይውት ኖራ ማድረግ መቻል መታደል ነው ❤❤ እናት ለዘላለም ትኑር!!!
@tayechborena4575
@tayechborena4575 9 ай бұрын
ስትፈጠር የተባረክ ነህ ይህን ማሰብ በራሱ። ተባረክ እናትህንም ረጅም እድሚ ይስጥልህ ከዚ የበለጠ እንድታረግላት👍👍
@yalem2598
@yalem2598 9 ай бұрын
እናት ያላቹህ ሳያመልጧቹህ በህይወት እያሉ አስደስቷቸው እድሉን ተጠቀሙበት 😪
@chibohusen254
@chibohusen254 9 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@ኡሚ
@ኡሚ 9 ай бұрын
እኔስ አላደለኝም😢
@yalem2598
@yalem2598 9 ай бұрын
@@ኡሚ እኔም እንደዛው 😥
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 9 ай бұрын
😢ewnet bleshal
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 9 ай бұрын
💚💛❤🤝👍
@ThewdrosKassaye
@ThewdrosKassaye 9 ай бұрын
ተልቁን ወንድሜን መሰልከኝ በህይወት እንዲህ ኦየተንከባከባት ነው ከኛ በጣም ይለያል ሁሌም ኑርልኝ ያባቴ ምትክ ሀይልዬ።
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 9 ай бұрын
አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው ክበርልኝ የኔ ጀግና ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በእናቱና ባባቱ የተመረቀ ልጅ ከምንም ፈተና ይወጣል ፀሎታቸው ይደገፍሀል በርታ❤ እናት በልጁአ በምን አንጀቱአ ቂም ትይዛለች የኔ እናት አስለቀሱኝ ኡፍፍፍ
@almazmalu6956
@almazmalu6956 9 ай бұрын
ጥሩ ጎረቤቶች እግዚአብሄር ይባርካችህ። ወላጆችን ሳታማክሩ ለሚደረግ ነገር ትምህርት ይሆናል። ደሰ ትላላችሁ ተባረኩ። ❤❤❤❤
@HayatHayat-z6y
@HayatHayat-z6y 9 ай бұрын
❤❤❤❤ ምናለ የኔም ወድሞቺ እናቴ ቢሉ ወንድ ልጂ ለእናቱ ክብር ሲኖረው ደስ ይላል
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጁን ማመስገን እወዳለው በዚህ ዘመን እንደነኝህ ዓይነት ልባም ወጣቶችን ጌታ ያብዛልን ቀሪ ዘመንህ ይተባረከ ይሁን እናት መቸስ እናት ናት ይቅርታ ልቧ ሰፊ ነው ተባረኪ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን በሰላምና በጤና ያኑሯቾው ለጎረቤቶች እግዚያብሄር ይስጣችው የናትና የልጅን ሰላም ፍቅር ስለመለሳችው ከልብ አመሰግናለው እንደነአንተን ወገኖች ያብዛልን በጣም አስለቅሶኛልም በእጅጉም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን 👏❤️❤️❤️
@Agreselamአገር21
@Agreselamአገር21 9 ай бұрын
እወድሻለሁ እወድሻለሁ እወድሻለሁ እማ ከሰድት ፈተና የአእናቴ ናፍቆት ነው እናተ ለዘላለም ትኑር❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Tigist-jj6xe
@Tigist-jj6xe 9 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ በሂወት ኑሮልህ እንደዚህ ማድረግህ እኔም የሚቆጨኝ አንድ ቀን የሁነ ነገር ሳላደርግላት ማለፏ ሁሌም ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር አምላክ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 9 ай бұрын
አይ እናት ምን አለ ሁለት በሆነችልን 😢😢 አይ ሞት ባይኖርና መለያየት ባይኖር ሁሌ አምሮባትና ተደስታ ብትኖርልን 😢😢 ተባረክ ትኑርልህ
@HelenPolite
@HelenPolite 9 ай бұрын
እደዛሬ አልቅሼ አላቅም እናቴ በህይወት ብኖር አልኩኝ ለሁሉም አናቶች እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 9 ай бұрын
ከዚህ በላይ የሚገባት እናት ናት በእውነት ብቻ በድሜና በጤና ይጠብቅልህ ፈጣሪ አይዞህ አላዛር ገና ብዙ ታረግላታለህ ❤❤❤አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው በርታ❤
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 9 ай бұрын
ጥሉን የምር ነበረ እዴ ተመካክረው መስሎኝነው
@WoinshetG
@WoinshetG 9 ай бұрын
መደሀኒለም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ከስሰትህ መማርህ ትልቅ ነገር ነው እናት መተኪያም የሚመስላትም የላም
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 9 ай бұрын
ተባረክ እውነት የናት ውለታዋ ያንስባታል አንተ ደሞ የተባረክ ነህ ልቦናህን አይቀይረው እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 9 ай бұрын
ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እናት እናት ናት የማተካ ቀሪ ህውታችሁን ይባርክላችሁ
@Sole-r2g
@Sole-r2g 9 ай бұрын
አንተ በጣም እድለኛ ነህ እናትህም እንደዛው እድለኛ ነች የልፋቷን እየተከፈለች ነው አንተም የለፋችልህን እየመለስክላት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስንቶቻችን ይሄን እድል አላገኘንም እና እድለኛ ናቹህ
@ae7936
@ae7936 22 күн бұрын
ኡፉ ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር የጅህን ስራ ይባርክልህ አላዛርዬ እወድህ ነበር በምትሰራው ስራ ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ አስለቀስከኝ❤❤❤❤
@meseretbelete-u1c
@meseretbelete-u1c 9 ай бұрын
የኔ እንባ ይፋሰስ ምንም አልልክም እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ
@shemsedingirma7565
@shemsedingirma7565 9 ай бұрын
ይገባታል እናት በምድር ላይ ከሁሉም ነገር በላይ ነች!
@susuethio8753
@susuethio8753 9 ай бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እድለኛ ነህ ይሄን ማድረግህ ከምንም በላይ ቃል የለኝም ልዑል እግዚአብሔር ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም እዳቅማችን ወለታቼውን የምንከፍል ያደረገን!!!
@lidacall2815
@lidacall2815 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እናቱ ድንቡሽ ያለች ስታምሩ አስለቀሱኝ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እናቱን ለማስደሰት የሚያደርገው ነገር አባቴ ትልቅ ቦታ ድረስላት ሲቀጥል ጎረቤቶቿ ደስ የሚሉ አይለያቹ❤❤❤
@amarechBrhnu
@amarechBrhnu 9 ай бұрын
አይ እናት ፊትዋ እጂ ሚቀየረው ልብዋ እኮ እሩሩ ናት ❤
@astertasew2332
@astertasew2332 9 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታ እውነት የሚገረም ጀግና ልጅ ነህ ይቅርታ ወጠየቅህ ስጦታ መስጠትህ አንደኛ ሁሉም እናት ዋጋ ትከፍላለች ግን ያንን የሚረዳ ልጅ ማግኘት ትልቅነት ነው ስትመታህ እራሱ ዝቅ ብለህ ስትመታ ሳይህ እራሱ በጣም ገርሞኝ ነበር አሁን ደግሞ ይቅርታ ጠይቀህ ስጦታ መስጠትህ እውነት አንደኛ ነህ በርታልኝ ጀግናዬ
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 9 ай бұрын
ያኔ ዉድ ኡፍፍፍፍ 🥲እኔ እራሱ አልቻልክም 😭😭እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጢና ይስጣት 😊😊
@MuluAbebe-d5v
@MuluAbebe-d5v 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜ ከጤና ያድላችሁ
@MigGez-jf4tq
@MigGez-jf4tq 9 ай бұрын
የኔ አባት አስለቀሳችሁኝ እኮ😭😭😭😭እግዚያብሄር ያሳድግህ።ለወግ ለመአረግ ያብቃህ።ማሚ ልጅ አስተዳደግሽ ይለያል❤❤❤❤❤
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 9 ай бұрын
ዘካሪያስ የኛ ወንድም ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 9 ай бұрын
ከፍ የበለጠ ትልቅ ደረጃላይ ደርስክ ያሳየን እግዚአብሔር ለእናትህም ረጀም እድሜን ከጤናን ይስጣት❤❤❤❤
@LiliMulu
@LiliMulu 9 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ ያለቀስኩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልክ❤❤❤❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 9 ай бұрын
ለናት ምንም ቢከፈል በቂ አደለም ❤️❤️
@belainesshi
@belainesshi 9 ай бұрын
ወንድሜእግዚአብሄር ለእናትህ እድሜና ጤና ይሥጥልህ አንተም ተባረክ በጣም ጎበዝልጅነህ❤❤❤❤❤❤
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 9 ай бұрын
ልጁ. በጣም ጎበዝ ልጂ የተባረክ ነው ማሻአላህ. አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@AdisAsresAlebachewAdis
@AdisAsresAlebachewAdis 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ደግል ማርያም በሄድክበት ትጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@TztaMelaku
@TztaMelaku 9 ай бұрын
ተባረክ ሌላ ጊዜ ግን እንደዚህ አታስከፋት ሁለታችሁም ምርጥ እናትና ልጅ ናችሁ ትንሽም ቢሆን ክሰሀታል በርታ አስደስታት ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ይቅርታ ጠየካት ተባረክ ።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
እድለኛ ነህ ፈጣሪህን አመስግን ስንት እናቶች ተሰቃይተው አሳድገው ልጆቻቸው ሲደርሱ እነሱ ወደ ማይቀርበት ይሄዳሉ ጎበዝ በርታ ጋና ብዙ ታደርጋለህ
@jeetu-iy9ym
@jeetu-iy9ym 9 ай бұрын
የኔናት አታልቅሽ ብዙ ዋጋ ብከፍይም አሁንግን ደርሶልሻል ደስታሽ ይብዛልኝ እናቴ❤❤❤❤❤በመላዉአለምየሚገኙ እናቶች በሙሉ ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልኝ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 9 ай бұрын
ምርጥ ጎረቤት እድሜ ይስጣችሁ።
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት እህህህህ አስለቀሰኝ ምርጥ ጎሬቤት ናቸዉ👌👌👌✅
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተም መልካም ልጅ ነህ የእናትህን ውለታ ያልረሳህ እግዚአብሔር ይባርክህ በእንባ ነው ያየሁት ምክንያቱም የእኔም እናት ለኛ ለልጆቿ ብላ ወርቋን ሸጣለች እኔም ለሷ ወርቅ ሳልገዛ ለራሴ አላደርግም እላለሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያን ማድረግ ችላለሁ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን እግዚአብሔር ያሰብኩትን አደርጋለሁ የዛኔ ደስታዬ ሙሉ ይሆናል ስለእናትህ ስታወራ የእኔን እናት ነው ያሰብኩት እናቶቻችን ለኛ ሲሉ ብዙ ነገር ይሆናሉ
@HanaTsegu
@HanaTsegu 9 ай бұрын
ማርያምን ትለያለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለጎረቤቶች ደግሞ ስጦታ ስጣቸው በማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ የኔ ወንድም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 ай бұрын
ጎረቤት ማለት እንደዝህ ነው የምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናት እና ልጅም በጣም ደስ ትላላችሁ😍
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
ማሚዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ገና ብዙ ደስታ በልጅሽ ያሳያሽ እመቤቴን አመስግኚ እንደዚህ አይነት የልጅ አዋቂ አስተዋይ ልጅ ስለሰጠሽ ስንቱ በሱስ ቤተሰቡን ዞር ብሎ የማያይ ጭራሽ ከቤት እቃ እያወጣ የሚሸት እናቱን የሚያስለቅስ ልጅ አለ ማሚ ቤቱ ሲያልቅ ቡና ጨስ ብሎ ዳቦ ተጋግሮ መመረቂያ እነዚህ ጎረቤቶችሽ ጋር ፈታ ስትሉ ማየት እንፈልጋለን የቤቱ መጨረሻ ለማየት ጎጉተናል ክው ነው ያልነው እኮ በድንጋጤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 9 ай бұрын
እናት ያላችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ እኔ ዛሬ ስደት ላይ ሆኜ እንኩዋን ምን አለ ኖራልኝ ባቀፍኩዋት ግን ላትመለስ ሄዳለች እሱ የወደደውን አደረገ እናም ወንድሜ ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳለቅስ ነበር እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናትህ ተመኘው❤❤❤❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 9 ай бұрын
ንግግርህቁሱሌን ቀሰቀሰ አይ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 9 ай бұрын
ውዴ ደምርኝ
@AwolLove-gh6ux
@AwolLove-gh6ux 9 ай бұрын
😭😭😭😭❤️😭😭
@eyasuaman4948
@eyasuaman4948 9 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ለአንተና ለእናት ይስጥ።እኔ በበኩሌ በጣም ተምሬበታለሁ ። ጎረቤታቸው እጅግ ጥሩ ስዎች ናቸው እነሱንም Surprise 🎉🎉❤
@fozyatube126
@fozyatube126 9 ай бұрын
አላህዬ ህልሜ ተሳክቱ እናቴን ልፍቶን መልሺላት ያረቢ😢
@kingcell4953
@kingcell4953 9 ай бұрын
E/r yerdashe
@AmlnatHusen-dc8go
@AmlnatHusen-dc8go 21 күн бұрын
ማነው እደኔ አብሮ ያለቀሰ እናትየ እረጅም እድሜ ይስጥሺ😢🎉🎉
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 9 ай бұрын
ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም ተባረክ ወንድሜ ማሚም የዘራሽውን ጥሩ ዘር ፍሬውን ስላየሽ እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@abebechalem243
@abebechalem243 9 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሰኝ 💞 ይህ ነው የእናትና ልጅ ፍቅር /የጎረቤት መልካምነታችሁ ፍቅርራችሁ አይለያችሁ።አይዞህ ልጀ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አታልቅስ በርታ🙏
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 9 ай бұрын
እናት ምንም ቢደረግላት ያንስባታንጅ አይበዛባትም እናቴ በሰው ሀገር በናፍቆትሽ ተንገበገብኩ መች ይሆን የማይሽ😢
@caalietopia9077
@caalietopia9077 9 ай бұрын
እኔ 6 ስድስት ዓመት 😭😭😭😭
@caalietopia9077
@caalietopia9077 9 ай бұрын
እኔ 6 ስድስት ዓመት 😭😭😭
@EgmaEgma
@EgmaEgma 9 ай бұрын
❤❤
@EgmaEgma
@EgmaEgma 9 ай бұрын
😢😢😢😢😊😊
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ
@YabsraYabe
@YabsraYabe 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለእናት ይሄ ሲያንሳት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 9 ай бұрын
የኔ ወንድም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ እናትህን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልክ በጣም አስለቀሳችሁኝ ፈጣሪ ጨምሩ ጨምሮ ይስጥክ❤
@MyLoveMyLove-v1x
@MyLoveMyLove-v1x 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል ክበርልኝ ወንድሜ እኔም እናቴን አስበ አለቀስኩን እናቶቻችን በጤና በእድሜ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@KidstHaileslase
@KidstHaileslase 9 ай бұрын
ውይ ስታሳዝኑ የተባረክ ልጅ ከዚህም የበለጠ ፈጣሪ ይስጥህ እኔም አብሪያችሁ አለቀስኩ
@Truth-d8v
@Truth-d8v 9 ай бұрын
ተባረክ የኔ ልጅ ተባረክ የተባረከ ልብ ስላለህ ነው ተባረክ ባወረህ ስንት ነገር አለ ብነግርህ ግን እስቲ ይሁን ተባረክ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 9 ай бұрын
አንተቭሩክ የሆንክ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 9 ай бұрын
እናቴ ላንቺ ይሄ ምንም ነው::ጀግና እናት ልባም አስተዋይ ልጅ የእናቱን ህመ ምና መከራ እይየ አድጎ እናቴ ደረስኩልሽ ማለት ትልቅ ስጦታ አቺ እድለኝ ነሽ ጀግና ሊፃፍልሽ የሚገባ እናት እንኮን ይን ቀን ቆርጠሽ ወስነሽ ወርቁን ሸጥሽው ስቶቻቹ እናቶች ልጆቻችሁን እንደዝች እናት አስቀድማችሆል እራሳችሁን መርምሩ አንተ ጀግና ይሄ ፍቅር እስከመጨረሻው አይወስድብህ ልጄ የእግዛብሄር ጥበቃ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ይጠብቅህ ይምራህ እወዳችሆለው አከብራችሆለው ጎረቤቶችም የከበረው አምላክ ይክብራቹ መታዘዝ ከምስዋት ይበልጣል ልጅ ነው ብላችሁ ሳትንቁት እሺ ብላችሁ ስላስታረቃችሁ ብድራታችሁ ከስማይ ነው ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 9 ай бұрын
ተባረክ ፡ ለናቴ ፡ ያደረኩኝ ፡ መሰለኝ ፡ ወይ ፡ መታደል ፡ በጎሮቤት ፡ ቤት ፡ ቤተኛ ፡ መሆን
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 9 ай бұрын
ተባረክ በጠፍጣፍ ድንጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ እናትህ በሂወት እያለች ማድረግህ ተመስገን በል እኔ እናቴ እያልኩኝ እያለቀስኩ እኖራለሁ አንተ የታደልክ ነህ
@FikirJon
@FikirJon 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይቅርታ ትልቅነት ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እውነት ለዚህ ቀን ለደርሳት ማመስገነ ነው አንተም ጌታ የስጠህን ማስታዋል አይወስድብህ ተባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nebyat6790
@Nebyat6790 9 ай бұрын
❤ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ልጅተባረክ❣️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TigistMelaku-yp5bi
@TigistMelaku-yp5bi 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም እንደዝ ሳላስደስታት የልቤን ሳልነግራት ፍጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ እንድጠብቃት ሁለም ፀሎተ ነው የሷን ክፉ ለኔ የኔን ደስታ ለሷ ያርገው ፈጣሪ እናቴ ሁለም ወድሻለሁ ❤❤❤❤
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 5 күн бұрын
ወይኔ በጣም ነው ያስለቀሱኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዚቶ ያድላችሁ❤❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 9 ай бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ለእናትህ እረጂም እድሜና ጤና ላንተም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ደረጃ ደርሰህ የበለጠ ለመካስ ያበቃህ ወንድሜ😢😢😢❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 12 күн бұрын
ኡፍፍአላዘር የኛመልካም እናቱንአክባሪ ማዘርዬ አታልቅሽ አላህእድሜጤና ለእናትና አባቶች😢
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎሮቤቶቹ በጣም ደስ ሲሉ እግዚያብሄርን አክባሪ እደሆኑ ያስታውቃሉ
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 9 ай бұрын
በዚህ ዘመን የሚያጣላ እንጂ የሚያሥታርቅ የለም ጥሩ ጎረቤቶች ናቸዉ አይለያችሁ ተባረኩ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰክ ያሳየን አምላክ በርታ ውድማችን❤🎉🎉
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 9 ай бұрын
እናትነት ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣት አንተም እግዚአብሔር ይባረክ ያስታረቁ ጎረቤትም እግዚአብሔር ይባረካቸው በጣም ደስ ይላል🥰
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢❤❤
@GalileeSirachGalilee
@GalileeSirachGalilee 9 ай бұрын
😢😢😢እሜዬ ዘላለም ኑሪ ተባረክ አንተ እናትህን በመውደድህ ለሌሎቹ ገስተማሪ ነህ ጎረቤቶች እናተም አስተማሪ ናቹ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን
@TsigeResom
@TsigeResom 9 ай бұрын
ተባረክ በምድር ላይ እድሜህ እንዲረዝም እንትህንና አባትህን አክብር ይለል መጽሐፍ ቅድስ ረጂም እድሜ ይስጥህ ብዬ ባረኩህ።
@ሙሉ.ታምሩ
@ሙሉ.ታምሩ 9 ай бұрын
እናት ያላችው ለናታችው እረጀም እደሜ ይስጥላችው አሜን እኔግን አልታደልኩም 😢😢
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 9 ай бұрын
የኔ ናት ❤❤❤❤❤ደረጃህን ከፍያድርግልህ ወድሜ
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ኑሩልኝ ወንድሜ።
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 9 ай бұрын
አላዛሬ አንተም እናትህም እድለኞች ናችሁ ገና በብዙ ትክሳታለህ አይዞህ ይህ መታደል ነው እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከፍ ያለ ደረጃ ታድርስህ በርታ ደስ የሚሉ ጎረቤቶች እናመሰግናለን።
@danielm.5250
@danielm.5250 8 ай бұрын
ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸው። ልጁም በጣም አድናቆት አለኝ።
@SilloSilo
@SilloSilo 9 ай бұрын
ኧረልጁአለመናገሩነው እጅ በጣም ጎበዝነህ😢😢 በጣምነው ያሳዘከኝ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 20 күн бұрын
በጣም እሂን ያልታደልን አለን በስደት በናፍቁት የቀርን አስተምርውን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያተማሩን😢 ረጂም እድሜ ለናቶች. ምርጥ ጎርቤቶች ❤ ስጦታ ይገባችዋል ለነሱም❤
@shewargamosha6627
@shewargamosha6627 9 ай бұрын
ጎበዝ የኔ አበሳ እናት ሁሌም ደስስ እያላት ትኑር ❤❤❤❤ ጥሩ ጎሮቤት ናቹ ይሄ ነው አገሪ ❤❤❤❤
@yirgalme7190
@yirgalme7190 9 ай бұрын
መቲዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወይኔ ከመቲ ኩን ያለው ቤት የቤተሰቦቼ ነው ሰፈሬን ስላሳየከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 9 ай бұрын
ለእና ይገባታል ለእናት ጎበዝ ነህ
@rahmamohammed1584
@rahmamohammed1584 9 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልህ ለእናትህ አንተንም ትልቅ ቦታ ደርሰህ ያሳየን
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 9 ай бұрын
ለእናትህ እድሜና ጤና አዝቶ♥️ ይስጥልህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
ዋው!ጌታ ከዚህበበለጠ በረከት ይባርክህ ወንድ ሜ ይሔን ልብህን አይቀይረ ው እድሜናጤ ናለእናቶ ች ጎረቤትየው ደስ ስትል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wuhash2684
@wuhash2684 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቃቹ አዝኜ ነበር። ጎበዝ ይቅርታ ልብ እኛን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የባህሪ ገንዘቡ ነው። አስታራቂሆች ተባረኩ ተመልካች ወጣቶች ከዚህ ምን እንማራለን እናቱን የሚመታ ትውልድ በሚታይበት ስትመታው እንኳን በክብር ነው የተቀበለው መታደሉ ጸጋህን ያብዛልህ ተመልካቾች ዘመንህ ይባረክ በሉት።
@seadayimam8488
@seadayimam8488 9 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ ረጂም እድሜ ለናቶቻችን ጓበዝ ነህ በርቱ ሁሌም ተደሰቱ
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 9 ай бұрын
ለቤተስብ ፍቅር የሆንክ ልጅ ጌታ ከዚህ አብልጦ ይባርክ እኔ ግን ለእናቴ ምንም ሳላደርግ ማደርግ በምችልበት ጊዜ ሞት ነጠቀኝ አንተ ግን እድለኛ ነህ
@Jdjdjjndnfj
@Jdjdjjndnfj 9 ай бұрын
የኔ ቤጤ ነሽ 😢😢😢😢😢
@ttlove618
@ttlove618 9 ай бұрын
እናት ይገባታል መፅአፍ ቅዱስም እድሜህ እንዲረዝም አባት እናትህን አክብር ይላል
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ከዚህ በላይ ይገባው ነበር ፡ በእንባ ተቀበለኝ  🥹🎁
17:09
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 93 М.
ወድጃታለው አብረን እንኑር 🤗
30:06
Helu Tube
Рет қаралды 188 М.
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
ቤተሰቦቼ በሙሉ ያስደነገጠው ፡ የአዲስ አመት ስጦታዬ 😱🎁
18:05