እናቴ ሞተችና ... || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 100,878

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 445
@zabibaali5090
@zabibaali5090 3 жыл бұрын
የኔዉድ እናት አላህ ጀነትን ይወፍቅሺ ያረብ ሁላችሁም ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉላት ለናቴ
@Julianalvi23
@Julianalvi23 2 жыл бұрын
አሚንን ያ ረብ። አላህ ፊርደዉሱን ይለግሳት።
@zamzam2161
@zamzam2161 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተልፈርድወስያድርግልንያረብ
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 2 жыл бұрын
አላህ ጀነት ይወፍቃት
@habebaandres4996
@habebaandres4996 2 жыл бұрын
አለህ ፍርዶሰል ጀነትን ይወፍቅት
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 2 жыл бұрын
እኔምየለኝምአላህይዘንላቸውለኔምእነትደአእርጉልኝ
@ነኢመትወሎዬዋ
@ነኢመትወሎዬዋ 3 жыл бұрын
እናቶቻችንን ያሉንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሙቱባችሁም አላህ በጀነት ያኑርላችሁ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አሚን
@aishakadir1607
@aishakadir1607 3 жыл бұрын
አሚን
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 жыл бұрын
አሚን አሚንንንን ያረብ
@yotube7095
@yotube7095 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ወእሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@aminatahmed3755
@aminatahmed3755 3 жыл бұрын
አሚንን
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 жыл бұрын
እናት ላላቹ አላህ በጤና በፍቅር ያኑርላቹ እናቶቻችን አሄራ ለቀደሙን እናቶቻችን አላህ ማረፈያቸውን ጀነተል ፍርዶስ ያድርግላቸው አሚን ያረብ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንንን አንቺም የለሽ እንደኒ አይይይይ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
@@Nejat197 አላህ ቀብራቸውን ያስፋላቸው ያረብ አብሽሪ ሀያቲ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል አሚንን እህቴ እኒስ አልቻልኩም አይኔ ሊጠፋ ነው ሰሞኑን ሞተች አሉኝ እዉነት መኖር ጠላሁ አላህ ባይቆጣብኝ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
@@Nejat197 አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት እናትሽን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልሽ ያረብ እራስሽን አትጉጂ በማልቀስ ማማዬ ምንም ማድረግ አይቻልም ያላሀችን ስራነው አላህ ይሶብርሽ ያረብ እኛም መች እደሆ ቀኑ አናውቀውም
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል አሚንንንን እህቴ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ ያአላ በራህመትህ እየኝ ወላሂ ብሞት ምንም ለአኬራየ የሰራዉት ስራ የለኝም ምን ይዥ ነዉ ምጓዘዉ ያረብ ያረብ ልቤን በቁርአን በዝክር አርጥብልኝ እህህህ
@dgccgd5451
@dgccgd5451 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን ጀዛህን አላህ ይስጥህ በጣም እውስጥ ሰርስሮ ይገባል ንግግርህ እኛም ሰምተን እምንጠቀም ያድርገን አሚን
@fafi-c8y
@fafi-c8y 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@anshamahab5890
@anshamahab5890 3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ላአለሚን
@መዲጎንደሬዋ
@መዲጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@soborasubora376
@soborasubora376 3 жыл бұрын
እህህ አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን የነሱ መኖር ለኛ መኖት ትልቅ ጋሻዎቻችን ናቸው ከአሏህ በታች እናትንም ይሁን አባትን የሚተካ በፍፁም የለም
@husniyaseman4368
@husniyaseman4368 Жыл бұрын
አሚን ያረቡ
@foz2810
@foz2810 3 жыл бұрын
እናቴ ሁሴንሲወዲሽ ከልቤ አላህ ከእኔ እዲሜ ቀንሶ ያንችን ያርዝምልኝ ሆዴ ኑሪልኝ እና ይቅኑብን አላህ የእናቶችችንን ሀቅ የምንወጥ ያርገን የእናት ሀቅ ተመን የለውም እና
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 3 жыл бұрын
አች ወዶ እናቴ አላህ ጀንት ይ ወፍቅሽ የህ ታሪከሰ የኔ ና የና ቴነው እማ አላህ በጀነት ያኑርሽ የኔ እሩሁሩህ እናት
@lovrlove7641
@lovrlove7641 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ነን
@zenetaregaarega7488
@zenetaregaarega7488 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ እብሽሪ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ አችም ልጃቸው በድንሽ ጠንካራ ሁኝ አላህ ጀነትን ይውፍቃችሁና ትገናኛላችሁ ሞት አይቀርምና ያረብብብብብብብ
@baderabc9195
@baderabc9195 2 жыл бұрын
oooooop
@habebaandres4996
@habebaandres4996 2 жыл бұрын
አለህ ይወፍቀት
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
የአለህ በህይወት የሉ እናቶቸችንን አንቴ ጠብቀቸው ራጅም እድሜና ጤናም ስጣቸው የረቢ 🙏🙏🙏🙏
@aminatahmed3755
@aminatahmed3755 3 жыл бұрын
ውአሊይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በጣም ደስያሚል ትምህረት ነው እናቴ ጀነተል ፈረድስ ይወቅሽ እናት ያላችሁ እደሜ ይሰጣላችሁ
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አሚን አላሁም አሚን አላህ ጀነተፍርዶስንይወፍቃቸዉ በጣም ልቤ ይነካል ሱባሀን አላህ
@fafitube8976
@fafitube8976 3 жыл бұрын
😭😭😭
@ወሎየውነኝእኔ
@ወሎየውነኝእኔ 3 жыл бұрын
እናቴ የሞተችብኝ ያአ5 አመትልጂሁኘነው ብቻአላሀምዱሊላ አለኩሊሀል ዶአ አዲርጉልኝ አላህ ጀነትን ፊርደውሥ እዲወፍቃት ላሉትምእናቶች እዲሜና ጤና ይሥጣቸው
@jsjsehwh3538
@jsjsehwh3538 2 жыл бұрын
🤲🤲አሚንንንን
@Fatima-oq9ul
@Fatima-oq9ul Жыл бұрын
አላህ የጀነት ሙሽሮች ያድርጋቸው እንደቀላል እናት የአላህ 😢
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ሁሎም እሰማዋለሁ ሁሌም አለቅሳለሁ ሰሞኑ እኔም እናቴ በስደት አጣሁ እናት ማጣት ከባድ ነው ሆኖም ግን እናቴ በሂይወት እያለች ምኞትዋ ሁሉም አሳካሁላት ታማ ቤተሰቦችዋ ደከሙላት ዛሬ የስዋ አለመኖር ውስጤ ቢረብሽኝም የተመኘቹ ሁሉ አሳካሁላት ዛሬ 😢😢😢😢😢
@የሂሩእናትሑረል
@የሂሩእናትሑረል 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እንዳዉ ታሪክህን እየሰማሁ እንባየ መቆም አልቻለም
@መነፀርልብአያሳይም
@መነፀርልብአያሳይም 3 жыл бұрын
የልብን የሚዘረዝር ኡስታዝ😍😍
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የናቴን እና የአባቴን ነገር አደራህን እድሜቸዉን አርዝምልኝ ያረብ። አላህ ጀነቴል ፍርዶስን ይወፍቃቸዉ ያኢላሂ
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 3 жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمت الله وبركاتة ለዝህ ቤት አዲስ ነኝ ከትንሽ ቀነቶች በፊት ነው ሠብስክራይብ የረኩት ምርጥ ምርጥ ነጋሮች አሉ እስቲ ለዳምጥ ለሞቱት እናቶቻችንም አላህ ይዘንላቻው ማረፊያቻውንም ጀናተል ፊርደዶስ ይወፍቀቻው በሂወት ለሉትም በተውሂድ ለይ አርግቶ በጤና አኑሮ እድሜየቻውን ያርዝምልን
@soborasubora376
@soborasubora376 3 жыл бұрын
መልካም ሰርተን ከጌታችንጋ የምንገናኝ ያድርገን ያረብ አይ ነፍስያ
@heyriyaawel4612
@heyriyaawel4612 2 жыл бұрын
እናቶችን ሁሉ አለህ ይጣብቃቻው ውድ እናቴ
@sojoogou9092እሙአኖዊረዩቱበ
@sojoogou9092እሙአኖዊረዩቱበ 2 жыл бұрын
ቸፍስራ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@NasradinrahmatoHaydabo
@NasradinrahmatoHaydabo 9 ай бұрын
ማማዬ በህይወት ደርሼ በልካድምሺሚ አላህ ጀነተል ፍሪዳወስ እንድወፍቅሽ እለሚንልሻላሁ😢😭😭😭 መልካም እረፍት ማማዬ ሁሌም እወድሻለሁ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ኢላፍ እፍ እዚህ ቤት ስመጣ ቀልቤ ይረጋጋል ጀዛከላሁም ኸይር ወንድማለም
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በአለም ዙርያ ላሉ በሙሉ ለእናቶቻችን አላህ ይወፍቃቸው ሀቃቸውን የምንፈጽም አላህ ያድርገን እናትዬ እምዬ እወድሻለሁ የኔ እንቁ የአረህማን ስጦታዬ ።
@ghvj5714
@ghvj5714 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤❤
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 3 жыл бұрын
እናት እናት እናት እናት እናት እናት እናት እማዬ በምን ልግለፅሽ ቃላት የለኝም እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ለመገናኘት ያብቃን
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
امين،امين،يارب❤❤❤
@mmmaln1242
@mmmaln1242 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኩሊኸል የነት የሞቷ ቀን አንድነዉ ሀዘኗ ግን ሁሌም አዲስ እንደሞተች ነዉ ኡሚ አለህ ይርሀምሽ!
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
امن كل نفصزاتمت نو
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
عبشير،يعخىي،كل،فيفسا،زعاقتل،ميوت
@sailermoon6871
@sailermoon6871 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላሁመ ሰሌ ወስልም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
@noorianoori3754
@noorianoori3754 3 жыл бұрын
صل الله عليحي وسلم
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ያረብ መልካም ተሚሰሩት አላህ ያርገን ያኢላሂ ጀዛሁላሁ ኸይር
@አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው እናቶቻችንን ያሉትንም አላህ በጤና በደስታ ያኑርልን ያረብብብብእኔ እናቴ የሞተችብን በ 10 አመቴነው ግን በጣም አውቃታለሁ በጣም ትናፍቀኛለችም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@noorianoori3754
@noorianoori3754 3 жыл бұрын
አሚንንን አይዞሽ ሀያቴ ዱአ አድርጊ በጀነት አላህ እንዳገናኛቺሁ ሁላቺንም ሟች ነን አሟሟታቺንን አላህ ያሳምርልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 3 жыл бұрын
@@noorianoori3754 መርሀባ ሁቢ እያደረኩ ነው አላህ ተቀባይነት ያዲርግልን ዱአችንን አው እኛም ኑ የተባልን ግዜ መሄዲ ነው አላህ በጀነት ያሠባስበን ሁላችንንም ያረህማን
@fatumaderse2017
@fatumaderse2017 3 жыл бұрын
አይዛሽ እህት ሁላችንም ወዳዛው ነን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይውቅቸው ዳኣ አድርግላቸው
@yarebiykeyrunmretlgi7275
@yarebiykeyrunmretlgi7275 3 жыл бұрын
አሚን አሚን እህቴዋ አብሽሪ አሏህ በጀነተል ፊርዶሥ ያገናኝሽ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ በጀነተል ፊርደውስ ያገናኛችሁ
@fafi-c8y
@fafi-c8y 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሱብሀን አላህ ያስችላል የወላጆቻቸውን ነገር 😢 አባቴ በድግምት ምክንያት የአላህ ወሳኝ ። እናቴ በከንሴር ምክንያት ነዉ። ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሉሀል ነገር ወይ እናቴ እና አባቴ አላህ በጀናት የኖርቻዉ ኡሚ እና አቢ የኢላሂ ነአም 👍👍 👍👍ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👍👍 አሚንንንን ያራብብብብብ!!!! ጀዛከ አላህ ኸይርን ወንድማቸውን 👍👍
@KhanKhan-lc9bt
@KhanKhan-lc9bt 3 жыл бұрын
አላህ ጀነትል ፍርደውስ ይወፍቃቸው
@fafi-c8y
@fafi-c8y 3 жыл бұрын
@@KhanKhan-lc9bt አሚንንንንን ያራብ!!
@እሙኢማን-ደ6ጐ
@እሙኢማን-ደ6ጐ 3 жыл бұрын
ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ
@fafi-c8y
@fafi-c8y 3 жыл бұрын
@@እሙኢማን-ደ6ጐ አላሁመ አሚንንንን
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 3 жыл бұрын
ጀነትን ይወፍቃቸው እህቴ መልካም ትግስትንም ይወፍቀን
@aabcd6150
@aabcd6150 3 жыл бұрын
እህህህ እናቴ አላህ ፈርዶሥ ጀነትን ይወፍቅሽ ያሉትን አላህ ይጠብቅላችሁ
@امبلال-خ2ك
@امبلال-خ2ك 3 жыл бұрын
እኔም ናፍቃኛለች እናቱ የማናፍቀው ሰው የለም
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኔም ውደ አይዝሽ ደምሪኝ ነይ እህት
@እማወድሻለሁየህይዉቴቅመም
@እማወድሻለሁየህይዉቴቅመም 3 жыл бұрын
እደኒ እናቱ የናፈቀችዉ ማነዉ እማየ የህይወቴ ቅመም እኮ ነሽ እድሚና ጤና አላህ ይስጣቸዉ ለናቶች
@ኡምኻሊድ
@ኡምኻሊድ 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@Mነኝየወሎላስታዋ
@Mነኝየወሎላስታዋ 3 жыл бұрын
እኔ
@mmmaln1242
@mmmaln1242 3 жыл бұрын
ሰተመልጥሽ ጠብቀት አለህ የቆይልሽ የነት ድምፇን ረሱ ምሰመበት እድል በኖረኝ
@noorianoori3754
@noorianoori3754 3 жыл бұрын
የመዳም ስራና የቤተሰብ ናፍቆት ማቋቋም አቅቶኛል አላህ መልካም ንሮ ይወፍቀን በሰዉ ሀገር እድሜ ጉልበት ጤና ወጣትነት ባረብ ቤት ከመገበር አላህ ያዉጣን በቃ ይበለን አኼራን አስታዎሾች ያድርገን ዱንያ አድካሚ ናት ኡፍፍፍ
@abuhshshs5419
@abuhshshs5419 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@መዲነኝ-መ3ገ
@መዲነኝ-መ3ገ 3 жыл бұрын
ወላሂ እባየ እየወረደ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ሱብሀን አሏህ አሏህ ሆይ የደረቁ ቀልቧቺችን ወደ አንተ መንገድ ምራልን ድርብ🤲🤲🤲
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 3 жыл бұрын
ምስኪን የኔ ወንድም አንጀቴን በላህው እናትህን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው በሃያት ያሉት እናቶቻችንም እድሜ ይስጥልን ያረብ😥😥😥
@رحيمةرحيمة-ف7ب
@رحيمةرحيمة-ف7ب 2 жыл бұрын
አላህ ይርሀምሀ ወ ይርሀምና ማሻ አላህ የማስረዳት ሂክማ ያለህ ነህ ያኡስታዝ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 3 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ልብ የነካል የኔም ታሪክ ነው የኔም ከዚህን ይበልጣል እፍፍፍ
@naaaemaalln1191
@naaaemaalln1191 3 жыл бұрын
ያረቢ እናቴን አሞብኛል በአላህ ዱአ አድሩጉልኝ።። እኔ ሥደት።። እህ የስደት ኑሮየ። በአለህ በዱአቺሁ አትርሱኝ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 2 жыл бұрын
አብሽር አለህ አፍየወን ይመልስለት
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 2 жыл бұрын
አላህይድርስልሽደሞሂደሽእይእነትሽንትለዲሚአለሽ
@AminaAli-tv7ou
@AminaAli-tv7ou Жыл бұрын
ያረብአላህ ጤናቸውንይመልስላቸው
@RoseFlowe-zd4nt
@RoseFlowe-zd4nt 6 ай бұрын
Abshereehetaalahyasherate
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
Absher
@soborasubora376
@soborasubora376 3 жыл бұрын
የአሏህ አሏህ ከታጋሾች ያድርገን ያረብ
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
አሚን
@umusuleymyoutube7909
@umusuleymyoutube7909 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አላህ የጀነት ይበላቸው ያረብ
@Kamila-xn8so
@Kamila-xn8so 3 жыл бұрын
jezakallah heyr Enam Enat Abaet Atachalaw yemotuat Allah jenatal fiardoas yewfaqachw Amiin😢😢😢
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla 3 ай бұрын
እናት አባት ያላችሁ እድሜ ጤና ይስጣቸዉ የሞቱትን አላህ ጀነት ይወፍቃቸዉ
@ኢለሀምኢለሀም
@ኢለሀምኢለሀም 3 жыл бұрын
ኧሠላማሌኩም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን ያረብ
@noorianoori3754
@noorianoori3754 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን ወንድም አላህ ሆይ ውዷ .እናቴን ቀብሯን ኑር አድርግላት 😥😥 የኔ ዉድ እናት ሳልጠግባት ነው ገና በለጋ እድሜየ የተለየችኝ አላህ በጀነት ያኑርሽ ሁሊየ በልቤ ነሺ💔
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጀነት ያገናኘን
@fatumayesuf2407
@fatumayesuf2407 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
Absher😢😢😢
@ኢሙሁዘይፋ
@ኢሙሁዘይፋ 3 жыл бұрын
የእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ያረቢ በእዝነትህ ምንአለ በሂዮት እያለን በንርዳዳ ያአላህህ አተ አግራልን
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 3 жыл бұрын
ጃዛክአለህከይረንጃዛ ሱበሀን አለህ
@firdwos
@firdwos 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር እውነት አስተማሪ ነው የምታቀርበው ጥሩ ሰው እንድንሆን የሚያስተምር ቁረዓን እና ሃዲስ አውቀው ከተረዱት ጀግንነት ነው ግን ከእንዲህአይነት ሂወት መማር ብልህነት ነው 😒الله يراحم موتنا وموت المسليمين
@Zነኘየአላህባሪያ
@Zነኘየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን
@fatheeyakajidya6417
@fatheeyakajidya6417 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይረን ያሂ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ከነ ቤተሰብህ
@وني-ص3ض
@وني-ص3ض 3 жыл бұрын
ሺኩረን ጀዛከላሁኸይረን
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa 2 жыл бұрын
Masha Allah Jzkr ☝ ☝ Brother ❤
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 3 жыл бұрын
አሏህ ሱበሃነ ወተአላ መልካም ሰርተው ከምሄዱት ያድርገን እናታችንም አሏህ ይራህማት ጀዛኩምአሏህ ኸይር
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በጉጉት ነይ የምጠብቃችሁ በርቱ
@dfgurty7718
@dfgurty7718 2 жыл бұрын
እናቴ አለች አባቴ ሙቶብኛል አላህ ጀነትን ይወፍቅልኝ
@jsjsehwh3538
@jsjsehwh3538 2 жыл бұрын
🤲🤲አሚንንንን😥😥😥💔💔💔💔
@kamilataha1229
@kamilataha1229 2 жыл бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh 😥😥😥😥😢😢😢😢😢😭😭😭😭Subhanallah 😢 Ya Allah 😥 😥 😢 😢
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሞቱት ወላጆቼ እዝነትህን ለኔም ትግስትን አስፍንልን ያረብ
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መልካም ትግስትን ይወፍቅሽ
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 3 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ አብሽሪ እኔም እናትም አባትም የሉኝም አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርልን ያረብ አላሁመ እቅፍር ወእርሀም ወሊደይና አሚንንንንንንንን አላሁመ እቅፍር ለጀሚአትርል ሚስሊሚን አሚንንንንንንንንን
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 3 жыл бұрын
ጃዛኪላህ ኸይረን
@seadalove2566
@seadalove2566 2 жыл бұрын
እማ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ ያረቢ ለኛም ሰብሩን ሥጠን ኡሚ ያሩሒ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
እናቴ ላትመለስ ለዘላለም ዱንያን የለቀቀችባት ያቺን ቀን አስታወሰኝ ሃሙስ ለሊት ለጁመአ ንጋት ከዛማ የምትነግረን ታሪክ በሙሉ አይኔን ከድኜ ያንን ጊዜ ወደሁዋላ 14 አመታትን ተመልሼ ሳዳምጥህ እናም ያንጊዜ የነበረው ድባብ ሁሉ ነገር እዚህ ሰማሁክ አላህ ይራህምሽ የኔ ውድ እናቴ ትናፍቂኛለሽ 💔😭
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ዠ8ለ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ዠ8ለ 3 жыл бұрын
አላህ ይዘንላት ይራህማት ጀዛከላህ ኸይር
@AbAb-mv8hu
@AbAb-mv8hu 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@anshamahab5890
@anshamahab5890 3 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@بنتإدريس-ه1ه
@بنتإدريس-ه1ه 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ
@emanadam7280
@emanadam7280 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ😭😭😭😭😭
@emanadam7280
@emanadam7280 3 жыл бұрын
ያለእናት አለም ጨለማናት እኔ አልሻልኩም እማ
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ 2 жыл бұрын
አላህ ይራህምሽ ያኡሚ😥😥😥😥አላህ ይዛንልሽ የኔ ማማ💔💔💔💔💔💔💔
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
አረ ይህታሪክ ወላሂ ልቤን ነካዉ ሱባሀን አላህ
@missrahema6633
@missrahema6633 3 жыл бұрын
ጄዛካላህ ኬር ማሻ አላህ
@cemilamuhhammed6040
@cemilamuhhammed6040 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ከሜበ ዙት በሬወ ችህ አድርገን ያረብ አላህ ይፈንልን
@ዜድከወሎYouTube
@ዜድከወሎYouTube 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ያጀመዐ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ወንድማችን
@tebah1247
@tebah1247 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ኡራአንም አግራልን ኢላሂ አሚን በድላይ ጠካራ አድርገን ኢላሂ
@zumraadam4319
@zumraadam4319 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም
@اميابي-م3ث
@اميابي-م3ث 3 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحت الله وبركاته ኡበሀነላህ አይ የኛነገር ከባድነህ😥 ወንድሜ ጄዛከላህ ያንተን መልእክት ስሰማ ወሏሂ ቀልቤ ይታደሣል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@khh4039
@khh4039 3 жыл бұрын
Rabbi rahmata haa godhuf 😢💔
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm 3 жыл бұрын
Subhanelh allah gentel frdos yestahew
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 3 жыл бұрын
ወለይኩምአሰለምወራህመቱለህወበራከቱ:ትክክል
@anshamahab5890
@anshamahab5890 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ተአላ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኽይር
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ አላህ ኢማን ይወፍቀን ትክክለኛ ታሪክ ነዉ እኛ ማለት ለቆመዉ ሀሳብ የሌለን ለሞተዉ የምንጮኸዉ ሞኝነት ይሉት ክፋት አይገባኝም አላህ ሆይ ቤተሰቦቸን በህይወት እያሉ የምጠቅም አድርገኝ
@ሃሊማ7879
@ሃሊማ7879 3 жыл бұрын
حزاك الله خيران الله يفظك
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 3 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
የሞቱትን እናቶች አላህ ይዘንላቸው ያሉት አላህ ይጠብቅልን ያቆይልን ጀዛከላሁ ኸይረን አቡ ኢያድ
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet Жыл бұрын
Amin😢❤
@ያርብአተውአግዘኝያከሪም
@ያርብአተውአግዘኝያከሪም 2 жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበርካትሁ የአሏህ የናቶቻቸንን እድሜ ጨምሮ ጨምሮ እስጥልን ሀቃቸውንም የምንሞላ ያድርገን ያከሪም የናት ሞት ከምንም በላይ ይከብዳል።
@ኡሙሰልሰቤላ
@ኡሙሰልሰቤላ 2 жыл бұрын
አላሁመ እርሀም ኡመት መሀመድ እሳቸው ጡሩ ነገር የዘው ሂድ ዋለነብሳችን ካቲማችን ይመር አላህ ለጅነት ያድርጋቸው 😭😭😭😭😭😭
@habibamuktar3048
@habibamuktar3048 3 жыл бұрын
የአለህ ሚንአዪነት አቀረረብነው በኡነት ሊብኢነከል ወንዲመቺን ጀዘክ አለህ ከዪር ሲረህን አለህ ዪቀበልህ
@ኢትዮጵያኢትቢት
@ኢትዮጵያኢትቢት 3 жыл бұрын
አላህ ☝በጣም ልብ የሚነካ ምክር ነው ጀዛ ከ አላህ ህይር አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ😭
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በህይወት ያሉትን እናቶች አባቶች አላህ ያቆይልን የሞቱትን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ያረብ ጀዛከላሁ ኸይረን
@mashaallahss2064
@mashaallahss2064 3 жыл бұрын
ወእሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ነህ አላህ ይጨምርልህ እዉነትህን ነው ሁሉም በልዳማ ነው እሚያለቅሱት ጀዛኸላህ ኸይር ጀዛ
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 2 жыл бұрын
ጀዛኪሏህኸይር
@فاطمةمحمد-ل5ك
@فاطمةمحمد-ل5ك 3 жыл бұрын
Ws wr wb Subahan Allah !!Allah Emanum yesten ke kefum yetebeqen.Enatochachenem Allah yetebeqelen,Ye motutenem Allah yerahmachaw .jzkl wendem betam leb yemenek tarek naw.
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እናትህ እድለኛ ናቸው ስንት ሰው አለ ካለቀባሪ ሜዳ ላይ የቀረ አሁን አይተህዉ በአደጋ የሚሄድ ለተውባ ግዜ ሳይኖረዉ አላህ ይራህማቸው
@አኢይሻያአላህባሪያነኝ
@አኢይሻያአላህባሪያነኝ 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይር
@LubabaMuhaammed
@LubabaMuhaammed 4 ай бұрын
አሏህጀነተል ፊርዶስን አላህይወፍቅሽ እናት እናት ያረብ ያረብ 😢😢💔
@zhaera8933
@zhaera8933 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸየር 👍👍
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Жыл бұрын
የኔ ልዬ እናት አላህ ቀብራቸውን ኑር በኑር ያርግላቸው ኢላህ የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ያረህማን ለአንተም አላህ ከሶብረኞችያርግ ያአኺያ
@fatemamohammed7466
@fatemamohammed7466 3 жыл бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe allhe yaleten edemena tana yasthawe yamteten allhe yajenat yablhawe
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ሰምቼዋለሁ በራስህ አደበት ግን ሙቼም አልጠግበውም እም እናቴን ያጣሁት በልጅነቴ ነበር እውነቱን ነው ባለ ታሪኩ ሰው ሲሞት እክብክባዬአቸው ልዩ ነው ያኔ እናቴን ሳጣ ማንም ከጎኔ አልነበረም በትናንሽ እጆቼ ላይ ሞት ምን እደሆነ ባለወኩት ጊዜ ሰው ፈልጋ ሰው እደራባት ሄደች ወላሂ ሳስበው ያመኛል ልቤ ይደማል እናቴ የልቤ ንግስት አላህ ለጀነት ያድርግሽ ።
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 3 жыл бұрын
ሁላችንም ነን
@abay8158
@abay8158 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ዱአአድረጊ አላህ በጀነት ፈረዶስ ያገናኛችሁ
@zamade1310
@zamade1310 3 жыл бұрын
Ya Allah enaten jenatali firidos wofikat
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
وعليكم،اسم،ورحمة،الله،وبركىة،جزاك،الله،خيرن،يعستز،يارب،يارب،😢😢😢
@LubabaMuhaammed
@LubabaMuhaammed 4 ай бұрын
ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱልመውት ዋነፍሴ ኢላሂ በዝነትህ በረህመትህ ያከሪም ያረሂም
@taibata281
@taibata281 3 жыл бұрын
Jezakllah kheir
@eeeeeeeeeeef817
@eeeeeeeeeeef817 2 жыл бұрын
ዋአለንኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ለወላጆቻችን ለሞቱት አላህ የጀነት ይበላቸው ያረብ
@ቃሲምወራቄ
@ቃሲምወራቄ 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ጀዘኩሙሏህ ኸይረን ሱበሀነ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@taibata281
@taibata281 3 жыл бұрын
Ameen ameeeen
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 3 жыл бұрын
ወአሌኩም አሠላህም ወሪህመቱለህ ወባረካቱ አሊፉ እንኳን ደሀና መጣ ጀዛኩሙላህ ካይሪ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
አላህእናቶችንእድሜጤናይሰጥልንዱኒያአኬራምያሳምርላቸዉ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН