KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲጠበቅ የነበረዉ የመስክ ቀኔ // ከ ባለቤቴ ጋር 💝🙏
13:14
የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት
13:02
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
How Strong Is Tape?
00:24
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
እናቴም እደኔ ናት😭
Рет қаралды 85,146
Facebook
Twitter
Жүктеу
5200
Жазылу 122 М.
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 963
@ወይዘሪት_Netse
2 жыл бұрын
እሳን መርዳት የምትፈልጉ 0972919037 በዚ ደውሉ
@ፍፊወለጋዋ
2 жыл бұрын
ነፂ እህቴ ይባርክ አቦ መልካም ነሽ
@ayshatube6139
2 жыл бұрын
የለሚ ቤተሰብ ልክ እንደለሚ አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ
@ethiojole
2 жыл бұрын
የነፂዬ ሱቃቹ የት አካባቢ ነው ልመጣ
@semiraethiopiayoutube1311
2 жыл бұрын
ስባሀንኣለሀ ሀቢቢትይይይ
@tub371
2 жыл бұрын
ነፂዬ አካውንት በስምዋ ወይም በእናትዋ ስም ክፈችልን እንረዳታለን
@emureyantube2386
2 жыл бұрын
ወላሂ ዩቱበር መሆን የምፈልገው ልክ እደናተ ኸይር ነገር ለመስራት ነው ነፂዬ ከነ ቤተሰብሽ ለሙዬ መልካም ሰወች ናችሁ አላህ የታመሙትንም በራህመቱ ይፈርጃቸው ያረብ
@zinetseidwollo2626
2 жыл бұрын
እህት ትክክል እኔም ወላሂ ብዙ ግዜ እመኛለሁ
@ZUZUmidiy3714
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እሱን እመኛለሁ ግን አልተሳካልኝም
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
እኒምእደህብይንውየክፈኩት።ቱለብሂደ።ሀገር
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@zinetseidwollo2626 እሕትዎየደምሪኝ
@ሀዩቲናyoutube
2 жыл бұрын
ስብሀን አላህ ሙሉ ጤና ሰተህናል አልህምዱሊላህ ነፂዬ የኔ ቆንጆ በዚህ ስራሽ ቀጥይበት መልካምነት ለራስ ነው
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ወዴ ደመርኘ ወዴ
@Tube-rl5ir
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ጎበዝ በረቺ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@ኢክሩነኝየወሎልጅ
2 жыл бұрын
😭😭 ሱበሀን አላህ እኛ ቁመን እየህደን እሲኪ ሂጃባችንን አስተካክልን የምን ለብስው ስቶቻችንን ያረብ😭😭
@seadahusin634
2 жыл бұрын
ሱበህናላህ ሂዳይሥጠን ብቻ
@ልማርለድኔH
2 жыл бұрын
ኢ ወላ አልሀምዱሊላህ አለ ሳሃ ወልአፊያ
@muna7085
2 жыл бұрын
😭😭😭በትክክል ሂጃብ በስርዓት አንለብስም
@imanhassan9617
2 жыл бұрын
አልቻልኩም😭😭😭😭
@vyivg257
2 жыл бұрын
ትክክል
@ፎዚነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
የኔእህት ዱኒያ ለኛ መፈተኛናት አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግሽ ሙሉ ጤና ሠቶን የማንለብሥ አለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ያረብ ነፂየ ቃላት አጣሁልሽ 😢😢❤❤❤❤❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@yayahala615
2 жыл бұрын
😢
@ፎዚነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ማማየ
@እረህመት-ዘ5ተ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ በትክክል
@alffhsgrgh3928
2 жыл бұрын
ሳሂወድ ሱባሀንአላህ ወላሂ ልቦናለሰጠውሰው ሱፉ ሱባሀንአላህ ያረብአላህ ሂዳይስጠን
@ekru7385
2 жыл бұрын
ለከል ሀምድ ወለከ ሽኩር ያረብ አልሀምዱሊላህ ምንም የግደለኝ ነገር የለም😔እህቴ የኔ ውብ
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ
@muneeramunee7406
2 жыл бұрын
ቀለት ዬለኝም ለቺ
@ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ
2 жыл бұрын
ጀግናዬ አንችጀግናነሽ እህቴ የጌታዋን ትዛዝ በዚህ ሁኔታላይ ሆና አላመፀችውም ብርቅየዋ እህቴ አብሽሪ ያለንን እንረዳሻለን ንገስትነሽ አንች!!!!
@zumrahassen
4 ай бұрын
ያገሬ ልጂ
@fafiyoutube7017
2 жыл бұрын
ሰው እደዝህ ሁኖ እንኳን ለፈጣሪው ይገዛል እኛ ግን ሙሉ አካል እያለን እንባላለን አፍ ስላለን መጥፎ እንናገራለን በጃችን ብዙ እንሰራለን አላህ ይርዳሽ ማማየ ነፂየ መልካምነት ከፈጣሪ ይሰጥሻል
@Sነኝ-t5l
2 жыл бұрын
ወላሂ እኛ እኮ አይይይይይ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@Sነኝ-t5l እሕትዎየደምሪኝ
@afomitube78
2 жыл бұрын
በምድር የምንሰራውን በሰማይ እናገኘዋለን መልካምነት ለራስ ነው ነፂዬ ተባረኪ ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 😍😍🙏
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@Tube-hb2hc
2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 እንደመመር ውዴ
@medinamedina8256
2 жыл бұрын
አሜን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
@@medinamedina8256 ደመርኩሸ ደምርኘ
@ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ
2 жыл бұрын
አላህ የወደዳት ናት የኔ ንግስት እኛ አለን እንጅ ሙሉ ጤና ሠቶን የእሱን ትእዛዝ ጥሰን እራቁታችንን ከወንድ ጋር የምንጋፋ አላህ ይስቱርና እህቴ አላህ ሙሉ ጣናሽን ይስጥሽ የሤቶች በላይ አንደኛ ነሽ በርች ምክንያቱም አካለ ጎዶሎ እንኳን ሁነሽ የጌታሽን ትእዛዝ ኔቃቢሥት ሁነሻል
@abgrace7318
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አስተዋይ እኮ ነሽ ፈጣሪ ያላሰብሽው ነገር ይስጥሽ እወድሻለው❤❤❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሕትዎየደምሪኝ
@Tube-rl5ir
2 жыл бұрын
ነፂዬ ቃላት የለኝም 😥 የህ አይቶ ዝም የሚል የለም ቢቻ አካዉት ካላት ከሌላትም አክዉት አስከፍችላት በአለን አቅም እንረዳታለን ሙሉ ጤና ሰጥቶን ማመስገን ያቅተናል አልሀምዱሊላህ
@Lulu-cv4wq
2 жыл бұрын
የእውነት በዚሁ ቀጥይበት አሏህ አብልጦ ይሰጥሽ ዘንድ መልካምነት አይራቅሽ ሁሌም ሚስኪኖችን ጠያቂ አላህ ያደሰርግሽ
@fevennewyork4493
2 жыл бұрын
Omg ምን አይነት ብሩክ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር የናተን ቤተሠብ እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ አቦ የተመረቀ ቤተስብ ነው እውነት ❤️✊
@Lulu-cv4wq
2 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም ያአሏህ አልሃምዱሊላህ ያረቢ ነፂዬ ከፍ በይልኝ አቦ እኔ ይችን ልጂ መርዳት እፈልጋለሁ ፕሊስ አድራሻ
@ወይዘሪት_Netse
2 жыл бұрын
0972919037
@Lulu-cv4wq
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse እሽ
@zekiyatemam7901
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse ነፂ ንገራት በባዶ እግራ ከምትሆን ወፈር ያለ ካልሲ ታድርግ በቀጣይ ካገኘሻት ግዢላት
@ወይዘሪት_Netse
2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 እሺ
@baariimusaa7450
2 жыл бұрын
ሙሉ ጤና ሰቶን በሂጃብ ተዘናግተናል ሰው በስቃይ እኳን ሆኖ በሂጃቡ ይፀናል ሱብሀን አላ
@ሰአዳቲዩብ-ኰ4ዀ
2 жыл бұрын
በጣም ወላሒ
@seadatube6699
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ባለንንና በተሰጠን ነገር እናመሥግን ።
@fteihatakele2172
2 жыл бұрын
ሱብህን ፣አላህ እህቶች በተለይ ሙስሊምች. በይ ሚዳዋ ሂጅብ የጣላቹ የምተሂድ እህቶች እች እህታች ምሳሌን ነች ። ማሻ ፣አላህ
@zebutube9644
2 жыл бұрын
የኔ ሴት ተባረኪ ሲጀመር የናንተ ቤት ተምሳሌት ናችሁ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ይህ የወላጆቻችሁ ውጤት ነው ያሰብሺው ቦታ ያድርስሽ
@fantafanta3408
2 жыл бұрын
ነጾየ ታደለሺ በዚህ ግዜ ይህንን ሥራ መሥራት ከመመረቅም በላይ መታደል ነዉ እግዚአብሔረ ይሥጥሺ
@maeritube21
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ማር ነፂ መልካምነትሽ ለኛም ትምህርት ነው🙏😍😍
@ZD8679
2 жыл бұрын
በቅድሚያ አልሀምዱሪላሂ ለአላህየ ምስጋና ይገባው ሙሉ ጤነኛ ላደረገኝ እህቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ ማማየ ነፂ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ በርች ማማየ
@Lubaba-v6q
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያርብ የጎዴለኝ የለም ለካልሀምድ እህቴ።የኔውብ 😭😭😭አላህ ይሸፌክ ያርብ ያንተሰራ ሱበሀነሏህ
@fhhg907
2 жыл бұрын
ነፂ ማማ ታድለሻል እደ መስጠት በሒወቴ የሚያስደስተኝ ነገር የለም ይህ አጋጣሚ አግኝቸሽ በመስጠትሽ ወላሒ እድለኛ ነሽ
@ሀያትቡታጀራ
2 жыл бұрын
የኔቆጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ በኒቃብሽም አላህ ያፅናሽ ያረብ ነፂዬም እናመሰግናለን አባቶችም ሲያሳዝኑ ያረብ አተ አይቸግርህምና አተድረስላቸዉ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
2 жыл бұрын
አሚን
@zainasied615
2 жыл бұрын
አሚንንያረብ😭😭😭☝️
@seadayimam8488
2 жыл бұрын
እህታችን ጠንክሪ አሏህ ለሂክማው ነው አሏህ ባሪያውን አይፈትንም አለምክናያት በርች ለኸይር ነው አሏህ ሙሉ አፍያሽን አሏህ ይመልስልሽ
@jaharajahara2395
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሷ ይቃቧ አላህ አፊያ ያርግሽ ነፂየ ተባረኪ👍👍😘😘
@meryemtube3873
2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ እንድህ ሆና እራሱ ኒቃቧን ለብሳለች አላህዬ ለእሱ ብለሽ የተሸፈንሽለት ጌታሽ አይጥልሽም የኔ ከርታታ ነፂ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ወላሂ እንደመስጠት የሚያስደስት የለም
@eijleeij
2 жыл бұрын
በቅድሚያ ሙሉአካልና ሙሉ ጤንነት ለሠጠን ጌታችን አልሃምዱሊላህ የኔቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ ነጺየ የምር ቃላት ያጥረኛል አንችም እህትሽም መጨረሻችሁን ያሠምርላችሁ ተባረኩ 😭😭 ህይወት እንደዚህናት
@Su4Su.T
2 жыл бұрын
ነፂዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ቃላቶች ያጥሩኛል እንደው አላህዬ ይስጥሽ ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ አቦ ሰላምሽ ያብዛው
@serkadistube
2 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ 🥰
@كونيتقيالله
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ. ነፅየ. ቃላት ያጥረኛል. ምን ልበልሽ.
@tube-bj9bh
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ስንቶቻችንንናን ሙሉ ጤና አእያለን ሂጃባችንን አስተካክለን የማንለብሰው 😭😢
@KuwaitKuwait-ki1qx
2 жыл бұрын
يالله ኢኔም ያገረማኝ ኢሡናዉ😭😭😭☝️😭😭😭
@بنتامي-ز3ث
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኛ ሙሉ ጤና ሰጥቶን አልሀምዱሊላህ አንልም አላህ አጅርሽን በዛኛው ቤት ከፋ ያድርግልሽ አላህ አይቸግረውምና ሸፈአውን ያውርድልሽ ለመልካምነትህ ክብር ይገባሻል አላህ ያክብርሽ ዝቅ ብለን ስናይ ነው ሰው መሆንማለት ሀቂቃ ልቤን ነክቶኛል በዚህ ሀል በኒቃብ ተውባ
@emushewatube
2 жыл бұрын
መመረቅ ነዉ አቅመ ደካሞችን አክላተ ጎደሎችን መርዳት በእዉነት ነፂ ፈጣሪ ይባርክሽ እማ ሁላችንም ባለን አቅም ሰዉ ለመርዳት ያብቃን
@hayatyalhamedlla4561
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያላህ ስራ ድቅ ነው የተሰጠን ብናቅ የጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ የኔ እናት አሳዘነችኝ ነፂ የልጅ አዋቂ መልካም ስራሽ ቀጥይበት አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
@madinaali5732
2 жыл бұрын
የኔሚሰኪን አላህ ይርዳሺ ልቤነዉ የተነካዉ ነፂ እደእህትሺ መልካም ልጂነሺ ተባረኪ
@ፎዚፎዚያ
2 жыл бұрын
ነጺ ከነ እህትሽ ከነ ቤተሰብሽ የተከበርሽና የተባረክሽ ሁኚ ዘርሽ ይባረክ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹 እናመሰግናለን
@sitratube2441
2 жыл бұрын
ነፂዬ የመልካሞች ዘር😍💐
@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
2 жыл бұрын
ሱብሀነአላህ አልሀምዱሊላህዬ ያረቢ ነፂ መልካምነትሽ አላህ ይጨምርልሽ ይች ናት ኢትዮጲያ አሁን በዘር በሀይማኖት ለምታባሉ ይህን አስተውሉ
@አሚራ-ጐ3ደ
2 жыл бұрын
እነመሰግነለን እህተችን እኔ አሁን ነው የዬሁት 😭😭😭😭
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
2 жыл бұрын
አላህየ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል ከጤናጋ ሁኔ ወፈርኩ ቀጠንኩ እያልኩኝ አላህን አማራለሁ እደዚህም ሁነው አልሀምዱሊላህ ይላሉ ።ነፂ ተባረኪ ከመጥፎነገር አላህ ይጠብቅሽ ከነሞላው ቤተሠቦችሽ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አለም😢😢😢 አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ነው እሚፈትነው 😥😥
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
ጢናኑሮን።እይሰራን።እናማራለን።ገንሰትአለ።
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 በጣም በእውነት ሙሉ ጤና ሰቶን እናማርራለን እህታችን አካለ ጎደሎ ሆና ፈጣሪዋን ታመሰግናለች😢😢ለኛ ለከንቱወቹ ልብ ይስጠን😢😢
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም ሰደትን።ይውደደኩት።ሁለይ።ይበለይንሳይሁን።ይበታችንእደመለክትአደርገኚ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 በትክክል እህት መሰደዳችን ለመልካም ነው ❤
@fedlukedir5865
2 жыл бұрын
ሱብሃነላህ አሏህ አፍያዋን ይመልስላት ነፂ ላደረግሽላት ትብብር የምስጋና ቃላት ያንሰኛል አሏህይስጥሽ እንዲህ ተዋዳን የምንኖር ህዝቦችን ነው በሀይማኖትስም እየነገዱ ለፖለቲካፍጆታቸው የሚጠቀሙብን ራስበራሳችን እያባሉ እንንቃ ነፂ በድጋሚ ኣመሰግናለው
@taybatube194
2 жыл бұрын
ነፂዬዬዬዬዬ ምርጥ ሰዉ ቀጥይበት ጎባዝ 👍💐👍👍👍
@ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አይዱኒያ አላህ ጨፊያ ያርግሽ እህቴ😭😭😭😭😭
@niymafatma1101
2 жыл бұрын
ዋለይክሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እቁ ያሄራዋ እህቴ አይዞሽ አላህ ሁሉም በምክኛት ነው አብሽሪ እማ እንረዳሻለን አለንንልሽ ከጎንሽ ካላህ በታች
@bintabiy
2 жыл бұрын
ነፂ ስልክ ቁጥር ብቻ በቂ አይደለም እንደምንም ብለሽ አካውንት ክፈቺላት በራሷ ስም በቀጣይ አካውንት አስወጥተሽላት እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ
@ወይዘሪት_Netse
2 жыл бұрын
እሺ
@ለይላ-ቀ3ጸ
2 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ነፂ መልካም ስራሽ ይቀበልሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@እረህመት-ዘ5ተ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዷ እህቴ አላህ ፅናቱን አጅሩን ያብዛልሽ የእምነትሽን ትዛዝ አክባሪነትሽን ማሻ አላህ እምነት ፅናት ይላል
@tube-ov2xu
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😥😭
@Mነኝቀሪህይወቴንለድኔ
2 жыл бұрын
ነፂ የኔ መልካም ሰው እምበዬ ን መቆጠጠር አቀተኝ ወለሂ እንደዉ ምን ልበልሽ አባቶቻችን ዱአ ስየረጉልሽ አንደ ለሚለው መልከም ሰው ነሽ መርርርር የልጅቷን አከዉት ልቀቂ
@ekru7385
2 жыл бұрын
እህቴ በኒቃብሽ ያፅናሽ እናማ ነፂ ቁጥሯን ስትቀበይ እንድለቂልን መልካም ስራሽን ይውደድልሽ ነፂ❤
@ወይዘሪት_Netse
2 жыл бұрын
መርዳት ከፈለግሽ 0972919037
@ekru7385
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse አመሰግናለሁ የኔ ቅን
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse ነፂየ እናመስግናለን የኔውድ ኢሽአላ እንረዳታለን
@ዉዷእህቴተሸፈኒበያዕሽም
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse የእሧ ነዉ ቁጥሩ ማማዬ
@tubeemuhayat8731
2 жыл бұрын
@@ወይዘሪት_Netse የኔውድ ክበሪልን ቁጥሩየሷ ነውእንደ ካየሽው መልሽልኝ
@رومانبنتمحمد
2 жыл бұрын
ያኡምሪ ያረቢ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል ሰጠከኝ ሳማርር አልሀምዱሊላህ ነፂ የኔ ጨዋ ሰወድሸ አብዝቶ ይሰጥሸ
@stube3784
2 жыл бұрын
ይህውና እምነት ጨምሮ ይስጥሺ ማማዩ😍👍👍
@ማሜ-ዘ9የ
2 жыл бұрын
ነፂዩ የኔ ቆንጆ አንቺ ላረግሺላቸው ደሥ ነው ያለኝ አላህ የበለጥ ይሥጥሺ ውደ መልካም እነት ነጌ ሥንቅ ነው ግን ሥንቶቻቺን ነን ሙሉ ጤና እያለን አላህን የምናማረው አልሀምዱሊላህ የምንለው ጥቂቶቺ ነን 😥😥😥😥በዚቺ ምድር ላይ ለሰው ልጂ ዋናው ነገር ጤና ነው ወላሂ አንጀቴን በላቺው አላህ አይቸግረውም አፊያዋን ይመልሥላት 😭😭😭💔💔💔💔
@ቢንትአብዱነኝ
2 жыл бұрын
ነፂዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰብሽ ሀያቲ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@TizitaTubeትዝታ6
2 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደና መጣሽ ውድ አምላኬ ተመስገን እኛ ሙሉ ጤና እያለን እንኳን ተመስገን አንልም 🙏😥ነፂ እግዚአብሄር ይስጥሽ🙏
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😭😭😭👍😢😢😢
@tghabesha2
2 жыл бұрын
አንጀቴ ነው የበላችኝ 😭😭😭 እንዳቺ መልካሞች ያብዛልን
@zulfaabdulla105
2 жыл бұрын
ኒጺ የሴት ጀግና ማሻአላህ እህታችንም አላህ ያበርታሽ ያረቢ ሙሉ ጤና ስጥተህን እኮ አንተን እናማርራለት ሱብሀንከ በኒቃብሽ ጠክሪ አብሽሪ
@fhhcvy4730
2 жыл бұрын
💘💌💞🤲🤲👍👍👍👍🇪🇹👆🇸🇦🇪🇹
@ኪያነኝየእናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ነፂ እግዛብሄር ይስጥሽ የኔ ውድ እውነት በጣም ታሳዝናለች
@ekru7385
2 жыл бұрын
ማጣት አይንህ ይጥፋ 😢😢😢
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@اللهوكل-ض7ظ
2 жыл бұрын
አላህ አፋያሺን የመልስል የኒናት አላህ አያቸገረዉም አላህ በኛለይ የሚደርገዉ ለህይርነዉ የኒናት አብሺሪ
@hayathaya4597
2 жыл бұрын
ነፂ ፈጣሪ ይባርክሺ
@muna7085
2 жыл бұрын
ቪዲዮ አይቸው አለቀስኩ አላህ ይርዳሽ ኢንሻአላህ ባለን አቅም እንረዳታለን 😭እናቴም እንደኔ ናት ስትል አሳዘነችኝ 😭
@msekotube2309
2 жыл бұрын
ነፂዬ የኔ መልካም አካውንት በለቀቅሽል
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝ
@ሚስክቲዩብ
2 жыл бұрын
የኔናት አላህ ካንችጋርይሁን ፅናትሽን ሳላደንቅአላልፍም በተለይ ደሞ እንድህሁነሽ በአላህን ትዕዛዝ በተገቢ መልኩ ለብሰሽ ስላየሁሽ ደስአለኝ
@umouatika8909
2 жыл бұрын
አለሀ ይድረስለቸው ኢንሸአለሀ የአቅመችንን እንረደተለን አከውንት አስተከክሉለት
@hayath5146
2 жыл бұрын
አሰለቀሠችኝ ኡፏፏፏ አኳዉትዋ ካወቃቹ አሰቀምጡልኝ በኢጃብሸ ጠኳራ እንሰት ሁኚ የኔ ከርታታ
@fasikaLifetube1118
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልዩ ሴት ነሽ 😭😭😭❤
@fedilaabdlgni5644
2 жыл бұрын
ortodoxochu eski kenezi beesew mn tmaralachu
@fasikaLifetube1118
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እማ በርቺ አንቺም ጎራ በይ ማር❤
@fasikaLifetube1118
2 жыл бұрын
@@fedilaabdlgni5644 ሁሌም ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት እህት ከሰው ብቻ ሳይሆን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርን መስጠትን ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል እህት ብንተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ችግርኛ አይኖርም ❤❤❤
@fedilaabdlgni5644
2 жыл бұрын
@@fasikaLifetube1118 kalshema legonderum hzm astemirllgn wede eshi yesewn dem ende weha miyafesut sistery
@صوفيمحمد-س4ذ
2 жыл бұрын
😃😃😄😄😄👍👍👍👍🇪🇹👍👍👍
@bintbabanegnyearehmanbariy719
2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ እንዲህ ሁና እንኳ የአላህን ትእዛዝ ለብሣለች አላህ እርዚቅሽን ያሥፋልሽ
@shabeshawi6170
2 жыл бұрын
ሙሉ ጤና ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መልካምነት ለራስ ነው ነጺዬ
@ddesiy6325
2 жыл бұрын
ነፂ የኔ መልካም እከታተልሻለሁ ግን እንድም ቀን ኩመት ሰጣቸሽ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለሪስ ነው
@ሂጃቤነውክብሬ
2 жыл бұрын
ዙበይዳ እህቴ ጅግነ ሴት ነት ማሻአላህ አላህ ሀላል የሆነውን እርዝቅ ይለግስሽ እንድሁለሽ ኒቃብ በመልበስሽ እጅግ በጣም አስተማሪነው ለእንደኛ አይነቱ ይህን መልክት አድርሽልኝ አብሽሪ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ ብለሽ ውይይይ ውብ ነት ማሻአላህ
@khadejatasfaa6433
2 жыл бұрын
ነፂዬ የኔቆንጆ ተባረኪ አላህ ይጠብቅሽ ምወድሽ በምክንያት ነው የኔ ፀባየ ሰናይ
@buzeyoutube22
Жыл бұрын
ተባረኪ ❤️❤️❤️
@ነኝየሙስሊምልጅ
2 жыл бұрын
የኔ ማር አፈር ልብላ እዲህ ሆና ተናቅባልች የአላህ የቴ ራህመት ብዙ ነው በራህመትክ ለግሳት
@mariamfanta5656
2 жыл бұрын
ምን አይነት ደግነትነው ባአላህ ነፂየ አቦ አላህያስደስትሽ የኔመልካም
@alezacuevas4306
2 жыл бұрын
እህቶቸ ዊልቸር አይሻላትምደ እቲ እንግዛላት እኛኮ የመዳም ቅመሞች ብዙነገር መሥራት እችላለን ውዶቸ ምን ታሥባላችሁ
@munahassen6761
2 жыл бұрын
ዊልቸር አለኝ አለች ለመንዳት ስለማይመቻት ነው
@gjch5302
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የሚል የኔ እግዚአቤሔር አንተም ምህረትሀን ላክላቸዎ
@hayatuhappy6015
2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣር ምህርቱን ይለግሥላት ነፂየ ተባርኪ ማማየ💋💋💋💋💋💋
@lubabayimam6202
2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ግን ሂጃብሺን መልበስሺ ማሻ አላህ ነው እብሺሪ እህቴ የአላህ ራህመት እዝነት ካቺጋ ይሁን
@ነዩሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
እና የለሚ እህት ሆነሽ እዴት መልካም አትሆኚ እናትና አባታቹን ሳላመሰግን አላልፍም ሁሉም ነገር ካስተዳደግ ነው ረጅም ሀያት ከሙሉ ጤናጋር አላህ ይስጣቸውወላሂ አላህ ይጨምርላቹ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ ያረብ
@asdguadf9128
2 жыл бұрын
ባወጣሽውእጥፍድርብአርጎይስጣችሁ ጀግናየጀግናእህት አላህይጠብቃችሁከመጥፎነገር
@nemutube9198
2 жыл бұрын
ነፅዩ ምርጥ ሰዉ ነሽ እህቴን እኔም መርዳት እፈልጋለዉ ከወር በኻላ አገር ልገባ ነዉ የቀቡል ልጅ ነኝ የት ናትvvv
@rewdakemal3478
2 жыл бұрын
እናተ ልጆችግን ምርጥስራእየሠራቹነው አሏህይጨምርላቹ የኔእህትየኔቆጆ አለባበስዋግን ያአሏህ ደስ ሲል ደሞ ስታወራ ህፃንልጅትመስላለች ያረብአንተምንይሳንሐል አፍያስጣትያኢላሒ አይዞዝ ዱንያነው. የትአገርልጅናት ግን
@lamlamlamlam133
2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ለሚሰሩ የበለጠ ይከፍላል ይሰጣል እህታችን መልካምነት ለራስ ነው ቀጥይበት
@zedhabeshawit8401
2 жыл бұрын
ሱበሀናላህየኛነገር አላህመልካምስራሺንይቀበልሺ ነፂየኔቆጆቀጥይበት
@አልማዝአስን
2 жыл бұрын
ነፆየ የኔ መልካም አላህ ይስጥሽ ጎበዝ ፅባዬ ሰናዬ 😍
@محمدنور-م1ع7غ
2 жыл бұрын
የኛ ነገር ይገርማል የተሟላ አካል ይዘን አላህን አላመሰገንም የሷም በእንደዚህ ሁኔታ ሂጃብ መጠበቅ የአንቺም ሀይማኖት ሳትለይ በጒነት ለኛ ትምህርት ነዉ ቀጥይበት
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ግን ምን ልበልሽ ነፂ አጀቴን በላችዉ የአላህ አልሃምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፍያ ሰቶን እንማረራለን
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
2 жыл бұрын
ያኢላሂ አንጀቴ ተማታ ነፂዬ በጣም እናመሰግናለን 😭😭😭😭
@halimettegegne8532
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን,ሱበሀን,አላህ. አላህ ከሱ የሆነን ደሰታ የምታገኝበትን ፅናት ከነሙሉ ጤናሸ,ይሰጥሸ
@MakiyaShukur
3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ የኔ ጠንካራ እህት ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ በእዝነትህ አላህ ይድረስላቹ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
2 жыл бұрын
ነፂዬ አችም በህትሽ ስለወጣሽ ማርያምን ቃል የለኝም የጀግናሴትን ፈለግ መከተል ምንኛ መታደልነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የወሎቀበጥነኝ-ተ3ኰ
2 жыл бұрын
የኔዉድ አላህ ይስጠሺ አስተዋይነሺ ያሰብሺውን አላህ ያሳከልሺ የኔ ማር
@ተንታጉና
Жыл бұрын
ወላሂ እንደ እስላም ክብር ይትይገኛል ግን ያአላህውበትብምንምቢሆንእስልምናካለተማንንምበላይ ሀብትውበትነው❤❤❤
@ሀዩነኝየአማቱሏህየአለህበ
2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ እኔ ግን ሙሉ አከል ሰተሀኝ ምን እያሰረሁ ነው የእለህ ከይር ሰርዎች አድርገን ያረብ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
2 жыл бұрын
ሀቢበቲ አሏህ ሶብሩን ሰቶ. ጀነነትትን ይመንዳሺ
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናቅ የጉደለን የለም ነበር ነፂ ቁጆ ብርቺልን
@ወሎዉርጌሳ
2 жыл бұрын
ነፂዬ አካዉንት ካላት እኔ መረዳት እፈልጋለሁ ስልኳንም በቀጣይ እጠብቃለሁ
13:14
ሲጠበቅ የነበረዉ የመስክ ቀኔ // ከ ባለቤቴ ጋር 💝🙏
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 140 М.
13:02
የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 112 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
28:11
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 59)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 26 М.
30:11
አብርሽ ሁለታቹንም አልፈልግም ከሂወቴ ውጡልኝ አለ. ፍቅር አለቀሰች😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 47 М.
10:21
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 76 М.
51:26
🚀 ከሳዱላዎቹ ሽሮ የእኔ ፍትፍት ይሻላል
Miftah Key
Рет қаралды 53 М.
3:32
#ጉዞ ወደ ወለዲ ከተማ#የትራስልብስ ዎጋ#የተንቢይቱብ #ethiooian_sport
Kewli tube
Рет қаралды 79
12:23
የተንቢ ጉድ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 106 М.
20:08
🛑የተንቢ አና ነፂን ለአዲስ አመት ሰፕራይዝ አደረኩዋቸው😍
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 221 М.
13:53
እህቴን በሎሚ ጠለፋት..❤❤
kal beteseb
Рет қаралды 41 М.
16:44
ሰአዳ አዋረደችኝ // ለንግዳ በርበሪ አቀረበች😱
AWEL&SEADI
Рет қаралды 100 М.
14:55
😭እደዚህ አይነት ልጅ መሆኔ አላውቅም ነበር የኔ ማንነት ባባቴ አደበት እስኪበቃኝ ተገረፍኩ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 156 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН