ፊንጢጣ / መቀመጫ ላይ የሚወጣ ኪንታሮት መንስኤው እና ህክምናው ከፍል 1

  Рет қаралды 70,109

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

Күн бұрын

#DoctorsEthiopia #FanaTV #Ethiopia

Пікірлер: 98
@MermeEnders
@MermeEnders 4 ай бұрын
ቤቤት ውስጥ ማስታገሻ ካለ ዶክተር ተባበሩኝ በጣም ሙቀት ቦታ ነው ያለሁት ልሞት ነው እባክወትን ማስታገሻ የቤት ውስጥ ካለ
@wabelaaman9602
@wabelaaman9602 Жыл бұрын
😢😢ዶክተር plees መልስልኝ የኔ ብልቴ ላይ አብጦ ክንታሮት ነው ብለው ኦፕሬሽን አረጉኝ ግን ሀይዴ በመጣ ሰአት ያብጥና ይፈርጣል መግል ነው😢😢 እና መፍትሄ ካለህ መልስልኝ ያለሁት ሰው ሀገር ነው😢😢😢😢
@mustofagetuahun5980
@mustofagetuahun5980 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ዶ/ር ኢትዮጵያ ሾዉ። እኔ የዳንኩበትን ሚስጥር ላካፍል Ok እኔ የዛሬ አመት ፊንጢጣየ አካባቢ ኩንታሮት ወጥቶብኝ ነበር። ጓደኛየን ሳማክር ቀዶ ህክምና የባህል የሚያደርጉ አሉ አለኝ። በቀዶ ህክምናስ አላስወጣም ብየ ዝም አልኩ ያክስቴ ልጅ ደግሞ ምን አለኝ ። የጥርስ ሳሙና ኮልጌት ግዛና ቀባዉ አለኝ ። እብጠቱን ቀባሁት ትንሽ ያቃጥላልና ይተዉሃል አለኝ ። ለ 3 ቀን ቀባሁትና ማታ ማታ ጧት እታጠበዋለሁ። በሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ዳንኩ። ድራሹ ነዉ የጠፋ። ወላሂ ያለማጋነን ድራሹ ነዉ የጠፋ።የኔ ከጀመረኝ 1 ወር ነበር። ትኩስ ነበር ማለት ነዉ። ለሌሎች ይሰራ ይሆን? መፍትሄዉ ይህ ነዉ። ሞክሩትና ለዉጥ ስታዩ አመስግኑኝ ።
@ወሎቱዩብ
@ወሎቱዩብ 2 жыл бұрын
በአላህ እዉነትህን ነዉ እኔ ልሞክረዉ?
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul Жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥ እንድና መሠግንህ😂
@rukyayimer1820
@rukyayimer1820 Жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን እዲናመሰግንህ
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 11 ай бұрын
No lagezew lehone yechelal the only solving is to go to the doctors and hospital
@abaynesheshete5530
@abaynesheshete5530 Жыл бұрын
የሕክምና ቦታ የት ነዉ አደራሻ ቢገለፅ ወይም ስልኩን ቢገለፅ
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 Жыл бұрын
ምን አለ አድራሻችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን
@habesha2390
@habesha2390 2 жыл бұрын
ህክምና ለማግኘት እናንተን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 11 ай бұрын
Go to legehar hospital ledata brach
@grtuhff9892
@grtuhff9892 9 ай бұрын
​@@fikaduabebe7019ኢትዩቢነው ያላችሁት ?
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
እሄን ዶክተር ግን የት ነው ማገኘው?
@ethiopuaethiopua755
@ethiopuaethiopua755 Жыл бұрын
ቁለዬ ሁሌም ወሀ የመንጨሊ
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
የዶክተ ሚሰራበትን አኪም ቤት ጠቁሙኝ pless
@RahwaBeraki-o8e
@RahwaBeraki-o8e 5 ай бұрын
Yet hospital now mtserow gn plss ngerung
@Fulllight-y5r
@Fulllight-y5r 6 ай бұрын
Ygedlall ende docterye plissss ngeregn
@Gosamobile
@Gosamobile 2 жыл бұрын
Address best doctor or hospial
@mohamdmohahad6035
@mohamdmohahad6035 2 жыл бұрын
እረ እባካችሁ አድራሻችሁን ስጡኝ
@hggi8401
@hggi8401 2 жыл бұрын
ሰለም
@yonasambaye6608
@yonasambaye6608 2 жыл бұрын
እባካችሁ የዚህን d/r ስልክ ...ወይም የሚሰራበትን በእግዚአብሔር ተባበሩኝ ተቸግሬያለሁ
@Gosamobile
@Gosamobile 2 жыл бұрын
Address
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 11 ай бұрын
Just go to legehar hospital ledata brach
@zahrazahras6316
@zahrazahras6316 9 ай бұрын
እኔም አሞኛን
@qidfamirba9547
@qidfamirba9547 Жыл бұрын
የዳናችሁም ታላችሁ ንገሩኝ😭😭😭😭
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 11 ай бұрын
Legehar hospital naw yetesarawet felling good now
@user-vz6sq4wf8i
@user-vz6sq4wf8i 4 ай бұрын
የተ ነወ
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn 3 ай бұрын
ሁለተኛ ወደመፀዳጃ ቤት ስለክ ይዤ አልገባም።
@yohamnanmanki7592
@yohamnanmanki7592 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😓2ቦታ ወጥቶብኛል 2አመት ሊሆነኝ ነው አሁን ደሞ 3ተኛ እየወጣ ነው 😥😥😭💔ሀኪም ቤት ለመሄድ አልቻልኩም አረብ ሀገር ነኝ 😥😓😓😓 ሽንት ቤት ለመጠቀም በጣም ነው የሚያመኝ አንዳንዴ ይደማል ምን ይሻለኛል ሳልታከም ብቆይ ይገለኛል እንዲ ። ማማጥ አልችልም ሆዴን በጣም ያመኛል ምን ላድርግ ዶክተር እርዱኝ 😥😥😥😓😭💔💔💔😥💔
@የጎረምሳእናት
@የጎረምሳእናት 2 жыл бұрын
እህ 😭😭እኔም እዲሜየን
@senaytgtube3979
@senaytgtube3979 Жыл бұрын
እህት ኣረባገር በሰለጠነ ሀገር ኑው ያለነው ግዜ መስጠቱ ይብሳል እንጂ መፍትሄ የለውም እና ሂጂ ከቻልሽ የመንግስት ትልቅ ሆስፒታል ናቸው ያለሽበት ሀገር ባላቅም እንየ የግልም ይመንግስትም ሁለቴ ኦፕራሴን ኣረኩ ላለማድረግ እሚሰጡሽ ክርየም ኣለ ጀረጃ ኣለው ግን እንድትሄጂ ነው እምመክርሽ ከዛም ሞቅ ያለ ውሀ መያዝ ስለ ኪንታሮት ብዙ እዩ
@ኤስላምነውሂወቴ7375
@ኤስላምነውሂወቴ7375 Жыл бұрын
ድርቀት ሁኖብሽነው እምታምጭ ስለዝህ ሽሩፕ አለ ከሰደልያ የሰገራ ማለስለሻ ግዥው
@birtukan9987
@birtukan9987 Жыл бұрын
አፈር ልብላልሽ አይዞሽ የኔ እናት እኔንም ብቅርብ ጀምሮኝ እውቀዋለሁ
@neimaaminu6360
@neimaaminu6360 Жыл бұрын
አረ እኔም ተሰቃየሁ መፍትሄ ምንድን ነው 😢
@ሰላሚና
@ሰላሚና 2 жыл бұрын
እኔ ሆዴን ሽንት ቤት ከተጨቀምኩ በኋላ በጣም ይቆርጠኛል የውጭ ኪንታሮት አለብኝ ኪንታሮቱ አያመኝም በትክክል ህመሜ ኪንታሮት ብቻ ነው ወይስ ሌላ ህመም ሊኖርብኝ ይችላል
@poaltemu4275
@poaltemu4275 Жыл бұрын
የዉስጥ የፊንጢጣ ኪንታሮት ማለት ምልክቶች ምን ነዉ በጣም እየተሰቀየሀ ነዉ ዳሌ ላይ የማቃጠል ወደ ፊንጢጣ አከባቢ የመጠዝጠዘ እና መፍትሔ ካለ
@kidtesfaye1105
@kidtesfaye1105 2 жыл бұрын
እባክህ ዶ/ር የትነው የምትገኘው ይሄ ችግር አለብኝ እርዳኝ
@ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ
@ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ Жыл бұрын
እሽ ታዲያ የወጣብን ምን እናድርግ😭
@tamezdessie5500
@tamezdessie5500 Ай бұрын
ሁለት ቦታ ወቶበኛል አንድኛው ስነካው ስር የመሰለና ጠጠር ያለ ነገር ሲሆን ህመም የለውም ሁለተኛው ግን ከውስጥ በኩል ሲሆን ሲነሳብኝ ያመኛል በጣም
@MesiYigezu
@MesiYigezu 6 ай бұрын
😢😢 ኤሬ አኔ ሁለት ቦታ ላይ ወቶብይኛል ሁለቱም በእጅ ይያዛሉ ዉጭ ናቸዉ ያለዉት አረብ ሀገር ነዉ ሀክም በትም ህጀ ነበር ግን አይቶት አንደኛ ላይ ነሽ ብሎይኝ ሽሮፍ እና ክረም ሰጡይኝ 😢 ምንም የወጣዉ ከቦታዉ አልተንቀሳቀሰም ግን ብዙ ህመም የለም። የከፈ ችግር ያመጣብይኝ ይሁን ስቆይ እባካቹ በምክር እርዱይኝ???😢😢
@tamasgennugusmamoTamasgennugus
@tamasgennugusmamoTamasgennugus 7 ай бұрын
የት ነዉ
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ግን ምን ማረግ እዳለብን ንገረን እባክ ዶክተር🙏
@MeskeremGashaye-b2g
@MeskeremGashaye-b2g 8 ай бұрын
ዳክተር እኔ የውስጥ ኪንታሮት አለብኝ መጀመሪያ1ወጣ አሁን 5 ሆኖል ሐኪም ወጥቶ ሲቀር ነው መታከም የሚቻለው አሉኝ በጣም ነው የምሰቃየው
@JanetJanet-wb3te
@JanetJanet-wb3te 10 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ስልክ አባቴም እኔም አለብን ሁለታችንም በባህላዊ መገድ አስወጣን አሁንም መልሶ ወጣ አባቴን እርዳልኝ እኔ አረብ አገርነኝ በጣም ሲያመኝ በጣም የምጨነቀው ላባቴ ነው ከቻልክ በፈጣሪህ እዳታልፈኝ
@susuyoutube6729
@susuyoutube6729 Жыл бұрын
የኔ ትንሽየ እብጥ ያለች ናት ሰገራ በተጠቀምኩ ሰአት ትንስ ሁና ትወጣለይ በራሷ ትግባለይ ብዙም አያመኝም አይደማም ግን ወገቤን ይዞኛል ጉንብስ ቀጥ ማለት አልችልም ምን ላድርግ ዶክተር ጉዳት ያመጣብኛል ወይስ ግደታ ሀኪም ያስፈልገኛል
@senightsenight3772
@senightsenight3772 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱ 😍እኔ ጥያቄ አለኝ ፕሊስ መልሱልኝ እኔ ዳቦዬ በጣም ትልቅ ነው ስጋ አለው በዚህ ምክንያት ወንዶች አልቀርብ ሌለው ቀርቶ ልብስ ስለብስ የፈለኩትን አለብስም ምክንያት ትልቅ ሁኖ ይታያል የወንድ ዕቃ ነው የሚመስለው ብቻ በራሴ እዳልተማመን አድርጎኛል ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም ፕሊስ ምክር ካላችሁ ወይም የምትሉኝ ካለ ንገሩኝ
@binyameshete1129
@binyameshete1129 2 жыл бұрын
እንዴ ታድለሻላ እንዴት ዳቦሽ ትልቅ ስለሆነ በራስ መተማመንሽ ይጠፋል እንዲያውም ልትኮሪ ነው ሚገባሽ ሌላው ውበትሽ ቆንጆ ከሆንች እኔ ባገኝሽ ደስተኛ ነኝ ፈቃደኛ ከሆንች ከናግሪኝ።
@abdisaadele8913
@abdisaadele8913 2 жыл бұрын
ዳቦሽን አስጠቢው እሱ ጥሩ መሰለኝ ለመቀነስ
@MelekMohammed-w6m
@MelekMohammed-w6m 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰራበትን አድራሻ? ሆስፒታል? ስም
@zementechilo8540
@zementechilo8540 5 ай бұрын
አር እኔ እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት መላ ፈልጎልኝ እባካቹሁ❤❤❤
@abduPremise
@abduPremise 4 ай бұрын
እኔ ከውጭ ነው ግን አሁን እርጉዝ ነኝ ብምጥ ለመውለድ እቸገር ይሆን ጭንቆኝል
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 Жыл бұрын
Thanks doctor for information ❤
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation 2 жыл бұрын
በጌታ ስም ይህ ዶ/ር የት ሆስፒታል እንደሚሰራ የምታውቁ ጠቁሙኝ በጣም እየተሰቃየሁኘ ነው
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
ክንታሮት መነሻ ሰቀጥል እኔ ጀርባየን ይይዘኛል መፍተሄው
@abebemelese1086
@abebemelese1086 Жыл бұрын
የዶ/ር አድራሻ የት ነው የኔ ጥያቄ ደግሞ ይመጣል ወይ?
@DilamuAlemu
@DilamuAlemu Ай бұрын
መድኃኒት አይኖርም ?
@husnatube6943
@husnatube6943 9 ай бұрын
ጅማ ሀጅ መሀመድ ዘይኑ የባህል ህክምኗ አለ እዛ ሳይቆረጥ በሚቀባ ነገር ብቻ ታክሞ የዳነ አለ
@MermeEnders
@MermeEnders 4 ай бұрын
አድራሻውንን ንገሩኝ
@2761maskerm
@2761maskerm 9 ай бұрын
መደንቱ ምንድ ነው እስት ንገሩ ገዝተን እንጠቀመልን
@pastorwogeneyosef4400
@pastorwogeneyosef4400 2 жыл бұрын
በትላልቅ ሰዎች ላይ የሚከሰተው በማመጥና አብዝቶ በመቀመጥ ከሆና በህፃናት ላይ እንዴት ይከሰታል ማብራሪያ ቢሰጥ
@AmarechZepre
@AmarechZepre 4 ай бұрын
የት ነው ምትህኙት
@abenezerzinabu
@abenezerzinabu 7 ай бұрын
አድሬሻችዉ የት ነዉ
@mihretasefa8865
@mihretasefa8865 10 ай бұрын
ተባረኩ
@snsqajue7309
@snsqajue7309 Жыл бұрын
Betam amesgenalw 2 dershe nebr
@ethiopuaethiopua755
@ethiopuaethiopua755 Жыл бұрын
ዶከተረ የመጠቀም ቁለዬ ዉስጠ ወቶቢነሊ ሺንት እንባ ነዉ የወጠብኘ
@ethiopuaethiopua755
@ethiopuaethiopua755 Жыл бұрын
ዶ/ር ቁለዬ ባኘቦዬ ዉሰጠ ወቶብነሊ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ሮቻችን💞🌷🌷🌷🙏🙏🙏ክፍል 2 ልቀቁልን በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 2 жыл бұрын
እሺ እንለቀዋለን። እናመሰግናለን
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia መፍትሔዉ ምንድን ነዉ ?? ህክምና ግን የለዉም?? ምክኒያቱም ታክሞ የዳነ የለም መልሶ ይተካል ኧረ ሐፍትሄዉን ብትነግሩን
@burjobekele6645
@burjobekele6645 Жыл бұрын
​@@doctors_ethiopia የት ነው አድሬሳቹ የምናገኛቹ ቁጥር ብታስቀምጡልን
@netsanetgebremeskel2630
@netsanetgebremeskel2630 2 жыл бұрын
Endet medan ychalal hikmnawus be kedo tigena bicha naw yemistekakakelew
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 11 ай бұрын
Yeas if its stage 4
@GbrwoldNgatu
@GbrwoldNgatu 8 ай бұрын
Ps your tel mo 13:38 13:40
@ethiopianmillionaires3479
@ethiopianmillionaires3479 2 жыл бұрын
Doctors Ethiopia enamesegenalen
@belayasfaw1410
@belayasfaw1410 2 жыл бұрын
How can we eliminate external hemorrhoids?
@sadamemohamed6343
@sadamemohamed6343 2 жыл бұрын
Selam nah doctor Selkehen lakelgn ena yat naw metsaraw
@BbBb-wp2pf
@BbBb-wp2pf Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሲቀጥል እኔ አመም አይሰማኝም ነገር ግን አልፎ አልፎ ቀይ ደም ይፈሰኛል ደግሞ ብዙና ቀጭን ነዉ
@godisgreatdesta9004
@godisgreatdesta9004 Жыл бұрын
Make long story short eat more and more fiber and don't sit long time like the Dr's advise and wash after you use toilet lukewarm salt added water after each toilet use don't use toilet paper use small towel only for that area❤️
@qidfamirba9547
@qidfamirba9547 Жыл бұрын
እረ ኪንታሮትስ በወዳጂ በጥላት አይድረስ 3አመቴ ምንም አይነት መጃኒት አላገኘሁለትም ባገርም ታገር ውጪም ሞከርኩኝ በስደትላይ ተሰቃየሁኝ መቀሊያውን እባክህን ዶክተር
@geeraskooi6136
@geeraskooi6136 Жыл бұрын
እኔ በጣም አሰቃይቶኝ ነበር አምስት አመት ያልሄድኩት ህክምና የለም በሰወሀገር የዛሬ አመት ውስጥሽ እባጭ ነው ብለው አመልያ ተደረጉሁ አልተሻለኝም መጨረሻም ኪታሮት መሆኑን ተነገረኝ አመልያ ተደረኩት አሁን ይሻላል😢😢ይተወኛል ብዬ ተስፋ አለኝ
@hggi8401
@hggi8401 2 жыл бұрын
ስልከቹን ለኩልን
@David-uw7du
@David-uw7du 2 жыл бұрын
ከ9 አመት በፊት ኪንታሮት ነበረብኝና አሁን ደረቆ የተንጠለጠለ ቆዳ አለና ይረብሸኛል። ደክተሯ ምንም ማድረግ አንችል አብሮ ይቆያል አለችኝ። የተንጠለጠለዉ ደረቅ ቆዳ(ጠባሳዉ) ሊጠፍ ይችላል ወይስ ለድሜ ልክ ነዉ?
@kadidebebe3034
@kadidebebe3034 2 жыл бұрын
በምን ደረቀልክ
@David-uw7du
@David-uw7du 2 жыл бұрын
@@kadidebebe3034 በራሱ ጊዜ፣ አሁንም ግን አልፎ አልፎ ይደማል
@rinarina8664
@rinarina8664 2 жыл бұрын
Yewchi kintarotu himem kelelew bikoyem chiger miyameta ayemeslegnm.. Gin endaybaza tebikw hodek bemiderk seat bemitamitbet gize lelam liwta slmichel hod yemiyaderk neger alememegeb
@qidfamirba9547
@qidfamirba9547 Жыл бұрын
አደት ነው አደራረቁታዳ እረ እባካችሁ እርዱኝ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س Жыл бұрын
የኔ እህት ንገሪኝ እሲ
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
10:04
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 21 М.
የኪንታሮት በሽታን በምን አስታገስኩት
19:33
Rita Ethiopiawit Eldu konjo
Рет қаралды 69 М.
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42