You guys are Awesome! ለትውልዱ የሚጠቅም fundamental point ነው የምታነሱት.... የቪዋችሁን ቁጥር ሳየው አዝናለው... ትውልዱ እንደዚ አይነት soul Nourishing የሆኑ discussionኖችን ለምን እንደማያይ አይገባኝም.. ልቦናችንን እግዜር ይክፈትልን.. for the hosts-I wanna say-don’t be dissatisfied by the numbers of viewers and keep doing well .. thank you guys!