No video

ግን ወንዶች ይፀፀታሉ?ከተፀፀቱስ - ምን ያህል ጊዜ ይወስድባቸዋል? በምን ምክኒያት? Ethiopia: Signs He Will & How To Make Him

  Рет қаралды 14,348

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

2 жыл бұрын

Will He Regret Losing Me? Signs He Will & How To Make Him
በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Пікірлер: 53
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 2 жыл бұрын
ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እኛ ሴቶች ሚስኪኖች አፍቃሪወች ስለሆንን ነው የምትጫወቱብን እኛ እያመናችሁ ትጨወቱብናላችሁ
@rooboo8089
@rooboo8089 2 жыл бұрын
😁🤣🤣🤣🤣🤣🥺🥺🥺🥺🥺
@tesfutoloro6382
@tesfutoloro6382 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-nj6ny4ps7s
@user-nj6ny4ps7s 2 жыл бұрын
ወይ.ይፀፅተዋል.ይህዉ.4,ወሩ.በእርቀትነዉ.ያለነዉ.ትንሽ.ክፋተት.አገኘሁ.ብሎ.በዛዉቀረ.ግን.በሁሉነገር.ይከታተለኛል.እኔምዝምብየዋለሁሲፈልግ.ገደል.ይግባ.ፈጣሪየን.ተገድፊአልወድቅም.ለኔ.ያለዉ.አይቀርም
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ነዉ የጎዳኝ ግን ተፀፅቶ ማየት እፈልጋለሁ ያረብ
@user-qr1hl2dp2o
@user-qr1hl2dp2o 2 жыл бұрын
ወድጋርመሄድ። እራሥንመጉዳትነዉ። ምክንያቱም። አድናቸዉ። እኛጠክረን። ሠርተን። ጎበዝሆነን። ማንነታችንን። ማሳየት። እኔንአታ። አትኖርም። ሢል። ደሥተኛሆነንመኖር። ለኔየተመቸኝ። ጠንካራ። ሆኛለሁ። ፈጣሪይመሥገን። በዞረበትአልዞርም። እደትእዳሥጠላኝ። ተካህዲወዶች። ታሥመሣይወዶች። ፈጣሪይጠብቀን። እህቶች።
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 6 ай бұрын
😢😢😢
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን የኔ ባለቤቴ ነበር ተለያይተናል አሁን ግን ይዟል መመላለስ እኔ ደግሞ እርግፍ አድርጌዋለሁ ብሎክ አድርጌዋለሁ በመስመር ነው የሚደውለው ጠንክሬ ወደ ስራየ ነው የዞርኩት ግን ጎድቶኛል እሱን ይፅፅተው የስራውን አላህ ይስጠው ነው የምለው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍👍የታባቱ
@mesilove2483
@mesilove2483 2 жыл бұрын
በጣም hurt አድርጎኛል ግን እኔ እንደበደልኩት አድርጎ ነው የሚያስበው እኔ እምፈልገው ተፀፅቶ ማየት ነው
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሁላችን እኳን ደና መጣክ ሙዳይ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሙዳዬ ጠፍህ በሰላም ነው
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ወይ ሙዳዬ ተው ባክህ ወንዶች አቃጣይ ናቸው ወይ አይርቁ ወይ መጠው አይቀሩ ተወኝማ እኔስ ልቤ ደማ
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 2 жыл бұрын
ሙዳይ አለክ እንዴ እንኳን ደና መጣህ
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ ሙዳየ እኳን ደህና መጣህ ወድሜ እኔ ባተ ትምህርት ብዙ ተምሪለሁ ጠክር ሙዳየ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
በሂወት አለክ😥🙊
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
እኩዋን ደህና መጣህ ሙዳይ ጠፋህ በሰላምነዉ
@EyuamanAman
@EyuamanAman 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@assiassi9863
@assiassi9863 2 жыл бұрын
ስላም ሙዳዬ ጠፍተአል
@user-qr1hl2dp2o
@user-qr1hl2dp2o 2 жыл бұрын
ሙዳዬ። እካንደህናመጣህ። ባተምክር። ከካህዲፍቅር። ማለት። ባይረስተላቅቂያለሁ።
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሙዳዬ👍👍
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 2 жыл бұрын
ሙዳይ ትምርትህ በጣም ሰው ይቀይራል በደብ ላዳመጠኽ የባሌን ፈቶ አስራ አገኘሁ ሴትነች ፈቶውን ያሰረችው እና ተሷ ላጣራ ወይስ እሱን ልጠይቀው ምከሩኝ ውዶቼ ገና አልተጋባንም እጮኛዬ ነው
@user-xy3sz3gl4p
@user-xy3sz3gl4p 2 жыл бұрын
በርታ ወላሂ
@chaltubeshir3032
@chaltubeshir3032 2 жыл бұрын
Thank you so much for your advice & explain thanks again ✍🙏❤❤❤❤
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 2 жыл бұрын
So nice of you
@hadra1873
@hadra1873 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ የጠፋአ ሰዉ
@amddo4704
@amddo4704 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ
@dancyasefa4669
@dancyasefa4669 Жыл бұрын
ወንድማችን መካሪያችን እንኳን ደና መጣክ ወንዶች በተለይ ለኛ ለስደተኞች የልባችን በሽታ እነሱ ናቸው
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 жыл бұрын
Yene asteway well come
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
እናመሠግንአለን ወንድማችን ❤
@abateyihun9939
@abateyihun9939 Жыл бұрын
በትክክል 😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h Жыл бұрын
yhw ehud betewat eyadametkuh new betam amesegnkalew bewnet bzu neger temrbetalew betamm
@hareghiruy6811
@hareghiruy6811 Жыл бұрын
Bexam aref now selkchun lakulun bewsx mesmer
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 2 жыл бұрын
Thanks
@Feven570
@Feven570 Ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ የጎዳኝ እናም ስልኬን ዘግቼ ዝም ኣልኩት ከሁለት ሳምንት ቦሃል በሌላ ስልክ ፃፈልኝ ናም እኔ ደስተኛ እንደሆኩ ነገርኩት እሱም የኔ ደስታ እንደማሰደስተዉ ነገረኝ እና ምን ኣስቦ እንደፃፈልኝ ግራ ገባኝ እስኪ የሆነ ምክር ስጠኝ 💔💔
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
ግን የት ሂደህ ነው ከየውህ ቆየህ
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 2 жыл бұрын
ሙደይ እንዴት ነክ ወንድሜ
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 2 жыл бұрын
Welcome
@tesfutoloro6382
@tesfutoloro6382 Жыл бұрын
Enin eyaqaxalgn yenoral enge esu yetsatsatali😂😂 ahin mashita hanbegn basu bechanw mitamamwumi 😂meqaxa..uffffff erer eko meyargagn😂😂
@mekedestades
@mekedestades 2 жыл бұрын
ሙዳይዬ ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ! ወንዶች ብለን በጅምላ ሥም ባናጠፋም ግን ፋቅር በአሥመሣይ ወንዶች አደበት አትገለፅም ያሣዝናል እኔ ዬ2አመት ፋቅርኛዬን ተለዬሁት አደበቱን ብቻ ሠቶኝ እደነበር ሣይገባኝ እናቴ ሂወቴ ሢል እውነት መሥሎኝ አፈቀርኩት ኢትዮ ለ9ወርያክል ከሥደት ገብቼ በሚገርም ፋቅር ውሥጥነበርን ከዛም ወደዱባይ ተመለሥኩ ግን ምንያደርጋል ገና3 ሳይሞላኝ ከጓደኛዬጋ ቺት አደርገብኝ ብቻ ቆራጥሥለሆንኩ እደምንም እርሣዋለሁ ግን በተለይ ሥደትላይ እያለን ሥራችን እና ለውጣችንላይ ብናተኩር ውሥጤነው ውዶቼ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 2 жыл бұрын
ለክ ነሽ 👌
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 6 ай бұрын
😢😢
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
አረ ሞዳይ ከየት ነው።😳
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 2 жыл бұрын
Attfa
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ሙዳዬ ወንድማችን ኧረ ጠፋህ
@mameandlaylatube4460
@mameandlaylatube4460 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን ባለቤቴ ሊአሳብደኝ ነው። በአካል አብረን በነበርንበት ስአት የአስብልኝ ና ፍቅር ይሰጠኝ ነበር። ሀገር ከቤተሰብ ጋ ከሄደ ወዲህ ግን ከእኔ የሚአስደሳው ገንዘብ ብቻ ነው ሁሌ የሚአሳብበው በኔቶርክና በስራ ጫና ነው ከእኔጋ ለመኮራረፍ ትንሽ ሰበብ ትበቃዋለች ጥፋቱ የሱ ሁኖ እንኳ እኔ ከፍቶኝ ከዘጋሁት ይቅርታ ሳይሆን የምጠይቀኝ እንዳውም እሱ በጣም ይርቀኛል ያኮርፈኛል ትንሽ ሰንበት ብየ ለአዋራው ስሞክር እሱ ግን ሰላምታየን እንኳ አይመልስልኝም በጣም እወደዋለሁ ነገር ግን ምን ልወስን እስኪ ምክር ቢጤ ጣል አድርግብኝ
@meidina2682
@meidina2682 2 жыл бұрын
አይሆንሽምበስበብአስባብየሚያኮርፈ ከጀርባዉየሆነነገርአለዉ
@mameandlaylatube4460
@mameandlaylatube4460 2 жыл бұрын
@@meidina2682 እኔ ምን አቃለሁ ውዴ እንዳማይሆነኝ እየገባኝ ነው ነገር ግን መቁረጥ አልቻልኩም
@tigistmelaku6441
@tigistmelaku6441 2 жыл бұрын
አይዞሺ ዉዴ ሁሉም ወንዶቺ አንድ ናቸው ማነም ባንቺ ጫማ አስካልተራመደ ድረስ አይገባውም ይሄ ደግሞ ከባድ ዉሳኔ ነው እኔም ልክ አንዳንቺ ልለየው ሳስብ እዚህ ምድር ላይ ብቻዬን የቀርው ያህል ነው የመሰማኝ ልብሽን አዳምጭው
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 2 жыл бұрын
@@mameandlaylatube4460 እራስሽን ጠብቂ አህመድ ቢሂድ ስለማን ይመጣል ቆራጥ መሆን ነው ጠካራ መሆን ነው
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
🙏🙏
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ሙዳዬ ወንድማችን ኧረ ጠፋህ
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 9 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН