አሁን የደረሰን ዜና : ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች

  Рет қаралды 22,992

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች

Пікірлер: 35
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ በቀን ሶስት ግዜ ልትመገቡ ነው 😂
@BirhanuDawit
@BirhanuDawit 2 ай бұрын
እድሜ ለአብቹ ❤❤❤❤❤ከልብ እናመሰግናለን
@SH-ox3fk
@SH-ox3fk 2 ай бұрын
?
@Modagne23
@Modagne23 2 ай бұрын
AMEN 🙏🏽
@djderej2767
@djderej2767 2 ай бұрын
የተገኘውን ብድር ባለስልጣናት የከፈፈሉታ ገፈቱ ለደሀው ህዝብ ይተርፋል
@ዙዙየአብደሪዋ
@ዙዙየአብደሪዋ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 2 ай бұрын
በ50 ብር መሳ ከመብላት ወደ በ500 ብር ምሳ ወደ መብላት ነዉ የተለወጠዉ ብድር ለማግኘት ህዝቡን ወደ አዘቅት ትንሽ እቃ ለመግዛት ኬሻ ሙሉ ብር
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ቤትሀ ስርተሀ ብላ
@YasinMuhmmad-k2c
@YasinMuhmmad-k2c 2 ай бұрын
ወደ ፊት አብቹ
@Ephraim-j7c
@Ephraim-j7c 2 ай бұрын
ጥያቄዬ 1 መንግስት ከዚህ በፊት የተበደረውን ብድር በስንት ምንዛሪ ሬት ነው የሚከፍለው 2 ዶላር ሲጨምር የማይጨምር ነገር እንደሌለ ይታወቃል የኑሮ ውድነቱ ጣራ እንደሚነካ እየታወቀ በምን ልትቆጣጠሩት ነው? 3 ብድሩን የምትመልሱት አሁንም ቡና ጫት በመሸጥ ነው ? ወይስ ያ የሱማሊያ ነዳጅ ይወጣል 😢
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
የሱማሊያማ ነዳጁ እንዳይወጣ አብዲ አሌን እልል ብላቹህ አሰሰራቹሁት የሱማሌ ነዳጅ የሱማሌ ክልል ነዉ ጎንደሮች ሐብት ከፈለጋቹህ ፋኖ የምትሉተን አቁማቹህ ጤፍ ወደ ዉጭለኩ የሰዉን ሀብትላይ ከምትቀላዉጡ
@Kevinsolomon2050
@Kevinsolomon2050 2 ай бұрын
ይሄ ደሀ ህዝብ አለቀለት። ነገ ዶላር በ እጥፍ ይጨምራል
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ኢትዬጵያ የራሶ ብር አላት ደላር ጨመረ ቀነሰ እኛ ምነ ያገባናል
@Roro.84387
@Roro.84387 2 ай бұрын
Adio!!!!! ሀገሬ ኢትዮጵያ።
@athethedejene5562
@athethedejene5562 2 ай бұрын
ተባብራችሁ ኑሮውን ከሁኑ በላይ አሶድዱት
@AbubekerBefqadu
@AbubekerBefqadu 2 ай бұрын
@shanbelgetaneh8953
@shanbelgetaneh8953 2 ай бұрын
ይሄ ማለት ብር ወደቀ ማለት ነው
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
የሀገር አምራቾች አተረፉ ማለተ ነዉ የቡና ለኪዎች ተንበሸበሹ ማት ነዉ
@teressabenti672
@teressabenti672 2 ай бұрын
እኮኖምስቶች እስቲ በደንብ አብራሩልን
@ajaaibsiisoo
@ajaaibsiisoo 2 ай бұрын
የባንክ የ dollar ተመን ብላክ ካለው ጋር እኩል ማድረግ ነው
@bennyQC
@bennyQC 2 ай бұрын
Currency Volatility due to Floating Birr and the Economic Impacts of a Fluctuating Birr 1. Inflation: Fluctuating Birr increases import costs, leading to higher consumer prices. 2. Investment Uncertainty: Investors hesitate due to unpredictability, reducing foreign direct investment. 3. Trade Imbalances: Weak Birr boosts exports but makes imports costly, worsening the trade deficit. 4. Debt Servicing: Depreciation raises the cost of repaying foreign debt. 5. Economic Instability: Businesses struggle with financial planning, lowering economic confidence and stability.
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
​@@bennyQC አቶ ቢኒ ከሲስ እርሶ የኢኮኖሚ አሰተማሪ እንጂ አንድም ሰዉ ቀጥረዉ ድርጅት አልመሩም ብዬ ተወራርጃለሁኝ መልሶትን እየጠበቅሁ ነዉ
@bennyQC
@bennyQC 2 ай бұрын
​@@Hkim185Well, you don't need to hire a team to recognize a bad idea. But since you mentioned it, I'd be happy to hire you to explain it better.
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
​@@bennyQC አቶ ቢዩ ተከሲስ የፃፉትን አላነበቡም እንዴ import ዕቃዎች ይወደዳሉ ታድያ እኛ የምንፈልገዉ እሱን አይደለም ወይ ሰሊጥ በጥሬዉ ሸጠን ዘይት ማሰገባት ምን ይሉታል ብርቱኳን ሸጣ የብርቱኳን ጭማቂ ማሰገባት ምን ይሉታል እነዚህ መዠገር አሰመጪዎች ደላር ወድ ሲሆንባቸዉ ዘይቱንም ጭማቂዉንም ሐገር ዉሰጥ ማምረት ይጀምራሉ ለዚህ ታክሱ ከ35% ወደ 5% ቢወርድ ጥሩ ነበር ሐገር ወሰጥ አምራቾች ደግሞ ከባንክ ደላር ያገኛሉ ለምን ብትል በጥቁር ገበያ የሚመነዘረዉ ሰዉ ሁሉ በባንክ ይመነዝራል ይሆዉ ከመርካቶ ሸቀላ አቋርጬ ነዉ መልሰ የሰጠሁህ
@aregayenidashaw
@aregayenidashaw 2 ай бұрын
The more loan the more inflation........
@tube-ns7jm
@tube-ns7jm 2 ай бұрын
😂
@SeyoumDerbew
@SeyoumDerbew 2 ай бұрын
😂
@solomonberhan8417
@solomonberhan8417 2 ай бұрын
Fake 😅
@MitikuMitiku-ce4vb
@MitikuMitiku-ce4vb 2 ай бұрын
ሌቦች ናችሁ
@fekadunucha3188
@fekadunucha3188 2 ай бұрын
የህዝብ ሀብት ለመዝረፍ ነው። ቁሻሻ በለው።
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ደላር በባንክ ሰትልክ $130 ብር ሰለሰጠህ ነዉ ሌብነቱ ወይሰ የጥቁር ገበያ ሸቃላ ነህ
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 218 М.
Best Pranks Of June 2024 | Just For Laughs Gags
1:05:07
Just For Laughs Gags
Рет қаралды 1,4 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 12 МЛН