🛑እንፀልይለት!! ዘማሪት ኤደን እምሩ EDEN EMIRU & SAMUEL TEGEGN !! 6 February 2024

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 74,391

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Күн бұрын

Пікірлер: 378
@ChristsLightCLTV-mc2wu
@ChristsLightCLTV-mc2wu 8 ай бұрын
አበት መልዕክቶቹ ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው ኤዱ ተባረኪ አውሮፓ እና ጀርመን ያላችሁ የወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት እባካችሁ ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝን ፈልጉት ጎብኙት አበረታቱት ይህ ውድ ስጦታችን ዳግም በመዝሙሮቹ እንድባርከን እንፈልጋለን
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 8 ай бұрын
ኤዱ እግ/ር ይባርክሽ በጌታ ፍቅር እለምንሻለሁ ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ ያለበት ከተማ ሄደሽ እጆቹን ይዘሽ አውጭው በዚህ ታዘዢ ከዚያ በሃላ በሚያስፈልገው ሁሉ አብረንሽ እንቆማለን የእንደገና ዓምላክ እንደገና በክብር ያቆመዋል አሜን ፡አሜን።
@Lore9072
@Lore9072 7 ай бұрын
እስከመጨረሽ ልስማው እስቲ። ልጁ እኮ አለ ምን እንደሚፈልግ ግን እንጃ
@derejeaddise8060
@derejeaddise8060 2 ай бұрын
Sami my dearest bro, really I am one of the blessed ones by listening your powerful song! Please, stand up once and show your presence infront of your almighty GOD! Many of persons are thirsted to listen your impressive voice.
@Selamawit663
@Selamawit663 8 ай бұрын
ለመዝሙር ባለቤቶች acknowledge መስጠት የወንጌል አማኞች ጋር ብዙም አልተለመደም እነዚያ የምትዘምሪው መዝሙሮች ያንች ይመስሉኝ ነበር እህቴ በብዙ ተባረኪ ❤ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወንድማችንን አስበው 🙏🏽
@bizuworkdesalegn3990
@bizuworkdesalegn3990 7 ай бұрын
iwnet inenim indezia yimeslegn neber
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የሳሚ ነበር? ኤዱ ያንቺ መስሎኝ ነበር እኮ
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 8 ай бұрын
ሳሚ ይሄ የጌታ ድምፅ ነው አቤት ማለት አለብህ በሰዎች ልብ መፈለግንም ማድረግንም የሚያስቀምጥ ጌታ ነው
@ermiasdesalegn1102
@ermiasdesalegn1102 8 ай бұрын
Exactly
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 7 ай бұрын
❤​@@ermiasdesalegn1102
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 7 ай бұрын
ሳሚ እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅ። በጣም ነው የምንወድህ❤ የምናከብርህ🎉ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
ትክክል❤❤
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 9 күн бұрын
ሣሚዬ በኢየሱስ ሥም ይህን ፀጋ እንድታገግለን አምላክህን ታከብራለህ እኛ ደግሞ ደሥ ይለናል ዘማሪ ሣሚ በአዲስ ዝማሪ እንድትመጣ ፀለይኩ ጌታን ማገልገል እኮ መታደል ነዉ እባክህ ወንድሜ ይህ ደሥ የሚል ፀጋህን ሼር አር ገን አምላክህን አክብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraDesta-m6g
@SaraDesta-m6g 7 ай бұрын
በጌታ ዝም አትበሉ አለሁ እስኪለን ድረስ እትዮጵያ ውስጥ እናት አባት እህት ወንድም የለውም በሞት ተለይተውታል ለዛ እኛ አለንልህ ብንለው ከማንም በላይ እግዚአብሔር አለለት
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 8 ай бұрын
ኤዱ ተባረኪ 🙏🙏የሳሚ ነገር አንገብግቦናል ናፍቆናልም ዝማሬዎቹ ልብ ይዘልቃሉ እየጎመራ እያለ ኤልም ብሎ ጠፋብን ሳሚ ወንድምና እህትችህ አባቶች እናቶች ይፈልጉሀል እንፈልግሀለን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 8 ай бұрын
ውይ እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስካይ ያንተን መገኘት .....የአንተ ነው what a ኔ ውድ ወንድሜ የአባቴ ልጅ እንደዘመርከው አትፍቀድለት እንቅልፍን ተነስ በርታ እግዚአብሔር አባታችን የእንደገና አምላክ ነው ከእኔ ይህንን አንተ ታውቀዋለህ እና ደግሞ እንደስሙ ፍቅር ነው በአንተ ሲዘመር በጣም ደስስስ ይላል ፣ ለብዙዎች የሚተርፍ ፀጋ ተሞልተህ አትዘግይ ወንድሜ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
Omg እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት ሚለውና እንደስሙ ሚለው የእርሱ መሆኑን አላውቅም ነበር ጌታ ሆይ ወንድማችንን ዳግም ቆሞ እሚቀኝበትን ፀጋ አብዛለት 😢😢😢😢
@abelgirma925
@abelgirma925 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ የተባረክንበት ወንድም እንደገና ድምፁን እንድንሰማ እንፀልያለን! ጌታ ባለበት ይጠብቀው::
@eshetutadesse4496
@eshetutadesse4496 8 ай бұрын
😢😢😢 ወይኔ ሳሚዬ እባክህን እንደገና ናልን እባክህን እባክህን 🙏 እንደ ስሙ ፍቅር ነው በሚለው መዝሙሩ ነው እሱን ያወኩት ኤዱ እውነት ነው መዝሙሮቹ የምሩን ነው ምዘምረው። ሳሚያችን በጣም እወደሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitMulugeta-q5x
@SelamawitMulugeta-q5x 7 ай бұрын
ኤዱዬ የምናመልከዘው አምላክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@BNFamily-xj7rs
@BNFamily-xj7rs 7 ай бұрын
ሳሚዬ እባክህን በጌታ ፍቅር እንጠይቅሃለን "አቤት" በለን
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 7 ай бұрын
Pray for him
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 8 ай бұрын
ለሰው ቤት ጉብኝት ዘምሬ አመስግኜ ለእኔ ግን ገብቼ አነባለሁ መቼ ነው ያክንድህ ተገልጦ የማየው ዛሬስ ልመናዬ መሻቴ ይሄ ነው ጨለማው በላዬ ጥላውን አጥልቶ ሊወርሰኝ ከጎዳዬ ገብቶ ከነጎድጓድ በላይ የሚያስፈራ ድምጽ አለህ ንገርልኝ ጌታ አንተ ትሰማለህ። ❤❤❤
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 2 ай бұрын
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ ሳሚን ስላስታወስሽን ደስ ብሎኛል እንደዚህ ነው ወንድምን መፈለግ በመዝሙሮቹ ተባርከናል ሳሚ እድሜ ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 8 ай бұрын
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ለወንድማችን የድጋፍ የፀሎት ጥሩ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
@melatabate6392
@melatabate6392 8 ай бұрын
ኤድዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ወንድሜ ሳሚ በገናህን እንድታነሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በውስጥህ ይቀጣጠል ፀጋውን እንዲያበዛልህ እንፀልያለን እንጠብቅሃለን ድምፅህን ልንሰማ እንናፍቃለን!
@mesfindawit1706
@mesfindawit1706 7 ай бұрын
የቃላቴ መጀመርያ የሚለው አልበም በካሴት ልጅ ሆኔ በጣም ደጋግሜ እሰማው ነበር ። ሳሚ በአንተ ውስጥ ልዩ የሆኑ ያልተዘመሩ የመዝሙር ቅኔዎች እንዳሉ ይሰማኛል። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 8 ай бұрын
የኋላህን ረስተህ ተነሳ የፊቱን ለመያዝ ተዘርጋ ያዘነ ልብ ካለህ ይፅናና ጉልበትህ ይበርታ በመንፈስ ቅዱስ ልብህ ይራስ ኬለህበት በኢየሱስም ውጣ ፋሬስ ይሁንልህ 🙏
@MeharihunMekonnen
@MeharihunMekonnen 8 ай бұрын
ኤዲዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሳሚ እንደ ገና በክብር እንዲቆም እና ወደ መድረክ እንድመለስ እፀልያለሁ 😭😭😭😭
@lilaarega9774
@lilaarega9774 8 ай бұрын
ኤዱዬ ብሩክ ነሽ እድሜ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
@MengisthuMetekeya
@MengisthuMetekeya 7 ай бұрын
ሳሚየ የሚኖረዉ ጀርመን ኑረንበርግ ነዉ እዉነት ነዉ ሳሚ በጣም ደግ ወንድማችን ነዉ እነግረዋለሁ ስልኩን እንዴት እንደምልክልሽ አላዉቅም ሜሴንጄር ካለሽ እልክልሻለሁ ተባረኪ❤❤
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 6 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ባለህበት በጌታ የተወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሚ አውቀዋለሁ በልሃል እና እኛ ብናየው ደስ ይለናል እግዚአብሔር ለሁላችን መልካም አባት ነው በውድቀት በከፍታ በማናግኘት በማጣት ሁሌም ከኛጋር ያለው እግዚአብሔር ይባረክ በምንም ሁኔታ ውስጥ ይሁን ወንድማችን ፈልገህ አምጣልን እባክህ ወንድሜ ይዘምር እንደድሮ ያገልግል እንደድሮ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛለት ባለበት በጌታ እህታችሁ ነኝ from U A E
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 5 ай бұрын
Pls silken yazina be WhatsApp dewulilign lawrak
@tebabuwondamu1022
@tebabuwondamu1022 8 ай бұрын
እዝነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ሰለሱ አወራእና አስብ ነበር የት ጠፋ እያልኩኝ ጌታ እንደሚረዳው ምንም አልጠራጠርም ከሁኔታው በላይ የሆነ አምላክ ሰላለው እኛም በሱ ፀጋው ተባርከናል እንፀልይለታለን
@takele-i1q
@takele-i1q 7 ай бұрын
የምንቆጭበት ትልቅ ወንድማችን ነው እስኪ የምትችሉ ሁሉ በምን ሁኔታ ኣንደሚገኝ ሶለማይታወቅ ዋጋ ተከፍሎም ቢሆን ወደ መድረክ ቢመለስ እላለሁ ኤደን ለዚህ ጉዳይ ጀምረሻል እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ
@mulatukassa8192
@mulatukassa8192 8 ай бұрын
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ! አንች እንዳልሽ ከአንች ባልተናነሰ በብዙ የተባረክንበት ወንድማችን ነዉ!! እጅግ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነዉ፣ በመዝሙሮቹ እየተባረክንና እየተጽናናን ብዙ ምዕራፎች ሄደናል ሄጃለሁ!! ጌታ እንዲያስበዉ እንዲህ ጸለኩኝ፡ አቤቱ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ይንን ወንድማችንን እንደገና አስበዉ፣ እንደገና መግበዉ፣ እንደገና አበርታዉ፣ እንደገና ድምጽህን አሰማዉ እንደገና ለተልእኮ ጉልበትና አቅም ሁንለት!! የኤልያስ አምላክ ህያዉ ነህ !! ስምህ ይባረክ በኢየሱስ ስም!!!!........አሜን፡፡
@KiyaDaneli
@KiyaDaneli 7 ай бұрын
Amen geta yakomawu 🙏🙏
@aregaayalew215
@aregaayalew215 7 ай бұрын
በእውነት ይህ ሁሉ መዝሙር የሱ ነው እንዴት አይነት ፀጋ የሞላበት ወንድም ነው በብዙ ና በበዛ ሀይል እንደገና ሲያንፀንና ሲጠቅመን ያውም አሁን በፍጥነት ዋው ሆነ አሜን።እጂግ እንወድሀለን።
@lulululu2675
@lulululu2675 8 ай бұрын
አሁን ኤርትራ እያለሁ የማዳምጠው በጣም ጣፋጭ ሚባርከ‍እ መዝሙር እንዳለው አስታወስኩ ። እንደገና ሲዘምር ቢያየው ጌታ ቢረዳው እመኛለሁ❤❤
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 7 ай бұрын
ወንድሜ ይህ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው እንደዘመርክለት ጌታ ፍቅር ነው ዛሬም ይወድሃል እንደገና በገናህን አንሳና ጠላትን ተበቀለዉ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!
@aidahailemichael7267
@aidahailemichael7267 8 ай бұрын
ድንቕ ዘማሪ ነዉ ጌታ ባለህበት ጸጋዉ ይምላህ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 8 ай бұрын
ተባረኩ ኤደንዬ ወንድሜ በጌታ ቤተሰቦችህ ከአንተ ጋር ነን ❤❤❤❤
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 8 ай бұрын
🚣‍♂️ ዋው ሳሚዬ እጅግ እወዳለሁ ነፍሴ ፍዝዝ አለች ኤዱዬ እውነት ይህ ወንድማችን የጌታ ስጦታ ነውና እግዚአብሔር እንዲያበረታው እጸልያለሁ ።እናንተም ብሩክ ናችሁ።
@MetshetMesele
@MetshetMesele 8 ай бұрын
በእርግጥ ዘማሪውን አላውቀውም ማለትም እኔ አልደረስኩም በዚያ ዘመን መሰለኝ ግን እጅግ በጣም ልቤ ተነክቶ ነው ስሰማ የነበረው ጌታ ደግ ነው ይኸንን ድንቅ ዘማሪ በአዲስ ክብር ይገልጠዋል ❤❤❤
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 7 ай бұрын
በልጅነቴ በጣም ከምሰማቸው እና ከምባረክባቸው መዝሙሮች አንዱ ሳሚ ነው፤ሳሚዬ ኧረ ናልን ጌታ ኢየሱስ ሐይልህን ያድስ ያበርተህም!
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 2 ай бұрын
አልገባኝም እውነት አዱዬ የኔ እናት ተባረክ መዝሙር በጣም ደስ ይለላል ዎደ ቂዱስ መንፈስ ያስገባል 😭😭
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi 8 ай бұрын
እኔ መዝሙሮቹን አውቃለሁ ዘማሪ ሳሚን ግን አሁን ነው ያወኩት ጌታ ሆይ ደግመን ለስም ክብር ሲሰዋልክ ደግመን እንድናየው እርዳው!!
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 ай бұрын
ኡፍፍፈ ሳሚዬ እግዚአብሔር እንደገና አምላክ ነው እንፀልያለን ባልሄበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 8 ай бұрын
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ አሜን በኢየሱስም ድንቅ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ እንደ ገና በበቀል ቅባት ተገለጥ በኢየሱስም መከልትህን አሳድግ በአድስ ክብር ተገለጥ
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 8 ай бұрын
ኤዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ በሱ ላይ ይሁን🙏
@zeritumoreda5679
@zeritumoreda5679 7 ай бұрын
ዘማሪ ሳሚ በዝማሪክ ብዙ ተባርከናል ወንድሜ ጌታ ባለህበት ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 7 ай бұрын
ጌታ ባለበት ይጠብቀው ጀርመን ያሉ ወገኖች ቢፈልጉት ጥሩ ነው ወይ ወንድሜ ምን አጋጥሞት ይሁን አጋጣሚ ሆኖ አላውቀውም መዝሙሮቹን አሁን ስሰማቸው በጣም ሀይል አለው ኤዱ ተባረኪ አስትዬን ገነት ከፊንላንድ ሰላም ብላሻለች በይልኝ የዛሬ አስራ ሁለት አመት አንቺ ፅዮኔ እና አስቱ በስልክ ፀልይላችሁኛል የተባረከ ቤተሰብ 😍
@danielhailu4365
@danielhailu4365 8 ай бұрын
ሳሚ በጣም የተባረከ ወንድም ነው ጀርመን ሐገር በአገልግልቱ ተጠቅሜያለሁ ጥሩ ወንድሜና ወዳጄ ነበር ።የሚገርመው በጣም ብዙ ዝማሬዎችንም ለሌሎች ዘማሪዎች እንደሰጠም አውቃለሁ አምናለሁ ጌታ በበለጠ ክብር ይገልጠዋል።ሳሚዪ እንወድሃለን ብሩክ ነህ!
@tsegayeendalkachew8694
@tsegayeendalkachew8694 7 ай бұрын
ተባረኪ! ይህንን ልጅ የዋጠዉ ዓሣ እንዲተፈዉ (እንደ ዮናስ) ወደ አገልግሎቱም እንዲመለስ እንፀልያለን!
@BNFamily-xj7rs
@BNFamily-xj7rs 7 ай бұрын
በትክክል በእውነት እባካችሁ እንጸልይለት ::
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 7 ай бұрын
ወንድሜ ባለህበት የእግዚአብሔር እጅ ትዘርጋልህ እንደገና እስክናይህ ናፍቀናል ጌታ ዳግም በአንተ አገልግሎት እንድንባረክ ይርዳን አንተ በረከታችን ነህ ኤዱዬ ተባርከሻል በእውነት ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
@konjetfekir6958
@konjetfekir6958 8 ай бұрын
የሁሉ ጊዜ ጥያቅ ነበር ይሳሚ መጣፈት እኔ በአካል አቀዋለው የአንድ አገር ልጅች ነን በጣም ተባርከናል በእሱ በእውነት ሁላችንም ልንፅልይለት ይገባልህ❤❤❤❤❤
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 7 ай бұрын
ይመጣል በቅርቡ ጌታ ይረዳዋል።ስንቴ ተንከባለን ነው እዚህ የደረስነው።እስከ ፍፃሜ ፀጋው ይረዳናል ትንሽ ልባችንን መክፈት ነው። በሸለቆም ቢሆን በተራራ ጌታ ይራመዳል ከኛ ጋራ🕊👈።ከጌታ ቤት ውጪ በተለይ ለቀመሰው መቼም አይመቻቸውም። ብሮ ሰምተሀል ቶሎ ከች በል በጌታ ፊት ወስን ወደፀጋው ዙፋን በእምነት ቅረብ👈🙏
@selamadere
@selamadere 7 ай бұрын
😢😢😢😢ተባረኪ እህት❤❤ ጌታ ይርዳው ወንድማችንን🙏🙏🙏
@selam2919
@selam2919 8 ай бұрын
ተባረኪልን ኤደንዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኛም ወንድማችንን ሳሚን እንደ ገና በክብር ተገልጦ ማይት እንናፍቃለን ጸሎታችንም ነው ወንድማችን ስጦታችነህ እንወድሀለን እግዚአብሔር የስጠህን ድንቅ ዝማሬ ውችህ ተሰምተው አይጠገቡም ይሄብቻ አደለም ብዙ ተጭናንተንበታል ወደ ህልውናዎ ተጠግተንበታል በርትተንበታል በዚ ዝማሬ ( የቃላቲ መጀመርያ አንተው ነህ መጸረሻም አንተው ነህ ሊላ ምለው የለኝም ከፍከፍ በልልኝ) በሚለው ድንቅ ዝማሬ የተነሳንበትን የታሰብንበትን ያስታውሰናል ጸክነን ልንኖርለት ጉልበት ሆኖናል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ይሄብቻ አደለም የልጅነትህ አምላክ ባንተ መስጠት ውስጥ ብዙውችን ሊያጭነነ ከዛሉበት ሊያበረታ ከወደቁበት ሊያነሳ ከጉያው የወጡበትን የሚመልስበት ባንተ ውስጥ አለው እግዚአብሔር እንደ ገነ ወደ ሀልዎቱ በሚያስጠጉ በሚያጭ ናኑ በሚያበረቱ በሚመልሱ ዝማሪውች ጆራችን ሊሰሙ አይነችን ሊያዩ ነፍቀዋል ደግሞ እግዚአብሔርን እናምነዋለን በታላቅ ክብር በሞገስ እንደሚግልጥህ በከፍታው እንደሚያቆምህ የረገጥከውን እንደሚያሶርስህ በብዙ ክብር እንደ ሚያቆምህ አይነችን ያያል ጆራችን ይሰማል እግዚአብሔርን እነምነዋለን እንወድሀለን መዝሙር ዳዊት 16፣5 ኤደንዬ እነመሰግንሻለን ❤ በርቺልን እንወድሻለን እግዚአብሔር ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ጨጋ አመሰግነዋለው በውስጥሽ ገና ያልተነካ ሀይል አለ በብዙ ክብር ትገለጫለሽ ተባረኪልን ለምልሚልን እንወድሻለን
@kidistwana4039
@kidistwana4039 8 ай бұрын
በጌታ የአምልኮ መዝሙሮች ለካ የርሱ ናቸው ይገርማል የምትዘምሯቸው ዝማሬዎችም በብዛት የርሱ ዋውውውው በድጋሚ በጌታ ህዝብ ፊት በብዙ ሞገስ እንደሚቆም ተስፋ አደርጋለው🙏ጌታ ይባርክሽ አንቺንም❤
@mateshethabtemariam6764
@mateshethabtemariam6764 6 ай бұрын
God bless you. It's a blessing to think of someone because we are one in Christ. God bless Samuel too🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemugirmaofficial6361
@alemugirmaofficial6361 7 ай бұрын
የቃለቴ መጀመሪያ የሚለውን መዝሙር በጣም ልቤን ይነካ ነበር ሳሚዬ ሀረ በአዲስ ስራዎችህ❤❤❤
@EdenBiniyam-gf5nn
@EdenBiniyam-gf5nn 8 ай бұрын
በጣም የምወደው ወንድም ነው መዝሙሮቹ አሉኝ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር የት ነው ያለው ሳላቀው እናፍቀዋለሁ ሳሚ እንወድሀለን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ካንተ ጋ አለ ጥሎ አይሄድም በኪዳኑ ጽኑ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 7 ай бұрын
German ነው ያለው የሚል አይቻለሁ ለማንኛውም ፀልዩለት
@mitkeameno230
@mitkeameno230 8 ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ልጅ ነው የተባረከ ሰው አየሁት ብዙ ጊዜ ሆነኝ እሱን ና ዘማሪ በርከት መርዕድ
@meseretzikargachew3225
@meseretzikargachew3225 4 ай бұрын
ኤድየ ተባረኪ የእኔ እሕት መልእክትሽን ካስተላለፍሽ ከሶስት ወር በሐላ ነዉ ያየሁት ስትዘምሪ እንባየ አይቆምም አሁንም አረፈደም ሳምየ ያባቴልጅ በጌታ ፍቅር እንወድሐለን መልስእንድትሰጥ በጌታ ፍቅር እንፀልያለን ተባረክ የእንደገና አምላክ ድንቅ እንደሚያደርግ መቶፐርሰንት አምናለሁ እየሱሴን አምነዋለሁ ተባረኩ።
@Teklekoysho-o3f
@Teklekoysho-o3f 8 ай бұрын
Edu Geta Eyesus Yibarkish, Adera Samin Gin Bizuwoch Enfeligewalen. Sami wust buzu Bereket Alebet , Keminim belay ene tanash wondimu Yegabezkuachewun hulet programoch betilik Akbrot meto siyagelegil, Getan yayehubet tilik Agelgey newu. Sami Aderahin Tegelet!!
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 8 ай бұрын
ሳሚዬ: ወንድሜ: ካለህበት: ቦታ: ብቅ: በል: ይሄ: የጌታ: ድምፅ: ነዉ: ኤድዬ: በብዙ: ተባረኪ: የእዉነት
@bemniyonas5143
@bemniyonas5143 5 ай бұрын
"ሰይጣን ወደቀ" የሚለው አልበም የልጅነት ትዝታዬ ብዙ የተባረኩበት ዝማሬ ነው
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 8 ай бұрын
ሳሚ እባክህ ወንድሜ እንወድሃለን ናልን በጌታ እኔ ከመዝምሮቹ መካከል ያየ ሁሉ ይናገር ስለ ጌታ ክብር የሚለው ስሰማ ውስጤ ይሸነፋል ለጌታ ዳግም ባየው ሳሚዬ እባክህ ና አለው በለን 😭😭😭😭😭
@mercym1733
@mercym1733 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ክሬዲቱን ስለሰጠሽው ግን ሁሌ የሰው መዝሙር ስትዘምሪ የዘማሪው ስም እርእሱ ላይ ካንቺ ስም ቀጥሎ ቢፃፍ መልካም ነው ብዬ አስባለው
@eleniabebe9678
@eleniabebe9678 5 ай бұрын
በመጀመሪያ የጌታ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያግኝው:: ሌላው በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከጎኑ እንቆማለን::
@ImmuMulatu
@ImmuMulatu 8 ай бұрын
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏ሳሚ 90 ዎቹ ውስጥ የመደባል በጣም የሚባር ዝማሬዎች በለስላሳው ድምፁ አሰሚቶናል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏ግን እባክህ ካልህበት ወጣ እና እንደገና" የቃላቴ መጅምርያ አንተ ነህ መጨረሻም አንተ ነህ ሌላ ምለው የለኝም ከፍ ከፍ በልህልኝ" ብለህ ዘምር እንወድሀልን🙏🙏🙏🙏
@Lemlem-p7o
@Lemlem-p7o 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አንተ የወንድምህ ጠባቂ ነህ ይላል ከዘመኑ የጠፋ ወንድምን መፈለግ አሁንም ይብዛልሽ ወንድሜ ንቃ ወንድምህን ፈልግ ይህ ደወል ነው ጌታ ይርዳን ተባረኩ
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 8 ай бұрын
የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር አሁንም በሀይሉ ና በመንፈስ ደግፍ ያቁማዉ😢❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
ኤዴዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤተሠብሽ ይባርክ ሣሚ አለሁ አለሁ በለን ድምፅህን አሠማን በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል በብዙ ተፅናንተናል በለህበት ቦታ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 7 ай бұрын
ኤድየ በጣም ማከብረሸ ያባቴ ልጀ ነሸ ሳሜ ጌታ ይረዳህ የኔ ወንድም እንደገና እንደምናይህ ረግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤
@SaraDesta-m6g
@SaraDesta-m6g 7 ай бұрын
በእውነት ተባረኪልን ሳሚ እግዚአብሔር እንደገና እንድታገለግለው እኛም እንድንባረክ ይርዳህ😢
@AzebTadesse-d9r
@AzebTadesse-d9r 7 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ሳሚ በእውነት አንተን ሳላውቅህ በዝማሪህ ተባርኬለሁ አሁንም ጌታ እየሱስ ባለህበት እብዝቶ ይባርክህ እባክህ አለሁ በለን ኤዱየ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ🙏
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 7 ай бұрын
ጌታ ይበርክሺ ተበራክ ❤❤እግዚአብሔር የእንደገና አምለክ ነው
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 7 ай бұрын
ሁሌም የምሰማው መዝሙር ,የመዝሙሬ መጀመርያ ......ወንድሜ ና ይት ጠፋክ እኛ ባንተ የተባረክን የዛ ግዜ ወንድሞችህ ዛሬም ካንተብዙ እንጠብቃለን ደሞም የልጅነትህ ወዳጅ ከወንድምም አብልጦ የሚጠጋጋው ይረዳሀል እወድሀለው ወንድሜ
@samuelworku1862
@samuelworku1862 7 ай бұрын
ሳሚን ስላስተዋወቅሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ ኤዱ፤ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው! ጌታ በነገር ሁሉ ያስበው፣ እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ እንደገና መነሳት ይሁንለት በኢየሱስስም።
@biniambelete7102
@biniambelete7102 7 ай бұрын
አምላካችን የእንደገና አምላክ ነው። ሳሚንም እንደገና ሊያቆመው ይሄው የእርሱ ጸጋ ብቻ ነው። ልክ ለሳሚ ድምጻችንን እንዳሰማነው ሁሉ ለአባታችን ደግሞ ወንድማችንን አምጣልን ብለን እንጨቃጨቀው! ጌታን እና ቅዱሳኑን እነደማገልገል ያለ ዕድል የለም። ሳሚ ጌታ ልጄ ብሎ ይጠራሃል እኛም ድምጻችን በወጣልን ልክ ወንድማችን ሆይ እንልሃለን። እንወድሃለን
@hailutesema4595
@hailutesema4595 7 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለት እኔም በዝማረው ከተባረኩ ሰዎች አንዱ ነኝ መጥፋትኸን አንፈልገውም ወንድማችን ጌታ በብዙ ይግለጥኸ
@adnewabicho298
@adnewabicho298 7 ай бұрын
ስለ ልጁ ምንም የማውቀው ባይኖረኝምና እንዴት መዝሙሩ እንደደረሰኝ ባላውቅም ከልክ በላይ እወዳለሁ።❤😢
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 7 ай бұрын
ምርጥ ዘማሪ ነው መቼም የማይረሱ ዝማሬዎች ዘምሮሃል ለምሳሌ ያክል የቃላቴ መጀመርያ ወደቀ ስይጣን ወደቀ ፍስሃዬ ለኔ ያላረከው ምን አለ በዛ በዛ ብሎ የመጣው መከራ ቻሆ ቻሆ ብዙ ብዙ ዘምሮሃል
@SeniTasew
@SeniTasew 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት
@ewenetjininu5491
@ewenetjininu5491 8 ай бұрын
Amen LORD Jesus Christ please protect this man he is your son please dear GOD i ask you in Jesus Christ name please let him come home to worship you again
@ghailu31yahoo
@ghailu31yahoo 7 ай бұрын
Ohhh ma God Sami I love all your songs please it's time to rise & shin again 🙏
@lidyatekele762
@lidyatekele762 4 ай бұрын
Samiya enwedewaln geta bedemu yeshefenh ❤❤❤
@TsionKiya-p8v
@TsionKiya-p8v 7 ай бұрын
ኤዱ ተባረኪልኝ በጣም ልጅ ሆኜ ሲያገለግል አውቀዋለውኝ እና ትዝ ትዝ ይለኛል እና የቤተሰቦቼም ጥያቄም ነው specaliy የ አክስቴ የቅርብ ወዳጅ ነበር ሳሚዬ በየትኛውም ሁኔታ ብትኖር የልጅነትህን አምላክህን አስብ እንፈልግሀለን moreጌታም በጣም ይፈልግሀል በመዝሙሮች በርትቼባቸዋል❤
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 7 ай бұрын
ኤዱዬ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሺ በጌታ የተባረኬ ይሁን ፀጋው ይጨምረልሺ በእውነት የአንች ዝማሬ መስሎኝ ነበር እንደ ስሙ ፍቅር የምል ውድ ወንድማችን ሳሚዬ ጌታ ወደ ቅድሞ እንድመልስ ፀሎት ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢
@elsaasgedom1428
@elsaasgedom1428 7 ай бұрын
በጣም በመዝምሮቹ ተባርኸና ተሻግረናል።ገይታ የሱስ በኣለበት ይሪዳው እንደገና ይዘምርለት ።
@godislovegodislove579
@godislovegodislove579 8 ай бұрын
የምትዘምሪያቸው መዝሙሮች ያንቺ ይመስለኝነበር 😮 ጌታ መልካም ነው ወንድሜን ከንደገና ያስነሳው አንቺም ብትችይ በራስሽ መዝሙር ለመምጣት ሞክሪ
@wegenalemayehu8937
@wegenalemayehu8937 23 күн бұрын
ኤዱ ዘመንሽ ይባረክ
@wakgariaga2130
@wakgariaga2130 8 ай бұрын
The grace full song I love to listen forever God may provide his power again Samuel Tegegn and Eden you too
@iworldapp6955
@iworldapp6955 7 ай бұрын
ኤዱዬ ፈልጋውን ቀጥይ ተስፋ አትቁረጭ በትክቶክም ሞክርው ፠እባክሽ ገታ ይባርክሽ፠ይህንን የሰማችው ሁሉበየሶል ምድያ ፈልጉ የራሳችንን ፊቅር እናሳዬው፠ ግን በእውነት እንባውን ሚቋቋም አቃተኝ ይህ ነው አለም፠
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 7 ай бұрын
መኃ 2:14 በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ። ወንድሜ ጌታ ቅርብ ነው። ደግሞም ምህረቱ ብዙ ነው። እንወድሃለን፣ እንፀልይልሃለን።
@liusilas4308
@liusilas4308 8 ай бұрын
ሳሚ እንወድሃለን እንደገና በገናህን አነሳ እና ለአምላካችን ተቀኝለት.....በልጅነት ወራቴ የሰሟኋቸውን መዝሙሮችህን ቆመህ ስትዘምር ማየት መሻቴ ነው❤❤❤
@christianworldtube
@christianworldtube 8 ай бұрын
ሳሚዬ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ! ❤ ጌታ ይረዳሃል እናምናለን እንፀልይልሃለን ወንድሜ🥰
@LamlamWejra
@LamlamWejra 8 ай бұрын
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ እፀልያለን በታም የተባረክንበት የጌታ ሰው ነው
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 8 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ እንደዚ አይነቶችን ዘማሪው ያበዛልን እውነተም ህይወቱ ጌታ ይባርከው እንደገና ጌታ ቡርታት ሆኖት ያቁመው አንቺ ግን ይህንንድንቅ መዝሙር ስለሰማሽን ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏾
@adiammehari1511
@adiammehari1511 8 ай бұрын
Elllllllllllllllllll ellllllllllllllllll Amennn😭😭😭😭😭😭 menfes kudus kberrrrrrr, eduye you are our blessing, Samiye yegeta tsega yrdah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 8 ай бұрын
ሳሚዬ በዝማሬዎችህ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ እኔነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ጌታ ባንተስለገለፀው ፀጋ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ። ውድ ወንድሜ ድምጽህን አሰማን እንወድሃለን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ። ኤዱ ተባረኪ።
@tesfa6187
@tesfa6187 8 ай бұрын
ያኔ ትዝ ይለኛል መዝሙሮቹን ስሰማ ስሰማ ምን የሱን መዝሙር ብቻ ነው እንዴ የተባልኩኝን አስታወስኩ። በርግጥ መዝሙሮቹ ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ናቸዉ። ጌታ ይባርከው። አለው በለን።
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 8 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም የዚህ አገልጋይ ነገር በጣም ውሰጤን ይከነክነኛል የት ይሁን ያለው ምን ሆኖ ይሁን እባክህ ጌታ ሆይ ካለበት አወጣው😮😮😮
@CherinetErabo
@CherinetErabo 7 ай бұрын
Geta Eyasus kiristos ahunime ba Tsagawu yerda Sami ! God able to do everything Amen ❤️🙏!
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 7 ай бұрын
ሰምዬ በጠም ነው ምንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እበክህ ነልን እሔን የምማስል ድንቅ ማዝሙሮች ይዛህ አትደበቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 8 ай бұрын
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ ሳሚ ካለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 ай бұрын
ድምፅሽ እኮ ሲያምር የዉዴ ዉድ ተባረኪ
@adutesfaye1637
@adutesfaye1637 8 ай бұрын
የእንደገና አባት አለ 🙏 ያስበዉ እሱ
@LidiyaDaniel
@LidiyaDaniel 8 ай бұрын
ኤድዬ ተባረኪ ይሄ ሁሉ መዝሙር የሱ መሆኑን አላውቅም ነበር ………
@LidiyaGemechu
@LidiyaGemechu 8 ай бұрын
Mezmorochis Bemulu yanchi yimeslugn neber.....degagime yanchinm yebalebetshinm mezur betenatil or begara yemtmezmrutin bemedegagen esemachewalehugn what ever it is wananaw bemeuru mebarekachin new....dimstsh tiru new gn andande kemuzikaw gar bahilawi zefen new yemimeslew esun enditastekajiye begeta fikir elemenshalehugn beterefe❤❤❤❤ ewedshalehugn
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 5 ай бұрын
Edu tebareki besemonu neber mezmurochun ke youtube mesmat yejemerkut yalebet huneta min aynet endehone balawukim betam keftognal begeta wendmachin enfeligew eski❤❤
ተጠነቀቀልኝ!! TETENEEKELEGN EBENEZER TAGESSE #AZEBHILU #KALKIDANTILAHUN NEW SONG 1 October 2024
9:33
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 51 М.
✨ኢየሱስ!! EASTER SONG BENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU NEW SONG 15 March 2024
26:10
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 35 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН
Pencukuran bulu kiwi terlalu berlebihan! Tidak ada kulit, Bukan masalah! Siap dimakan! 😱🥝
00:16
SQUAD NYEMIL
Рет қаралды 15 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #parentinghacks #funny #DIY
00:21
Skitsters
Рет қаралды 9 МЛН
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 64 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1 МЛН
ከዘማሪት ሰላም ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ
32:57
Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ
Рет қаралды 133 М.
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 36 - 36 ክፋል
34:08
Aguadu Entertainment
Рет қаралды 8 М.
"ፍስሃዬ" Samuel Tegegn (Sami)
10:23
Christian Media Network (CMN)
Рет қаралды 108 М.
🛑እረኛዬ ብርቱ ነው EREGNAYE BIRTU NEW NEW SONG EBENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU 11 September 2024
8:11
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 164 М.
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 507 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН