ፋና ቤተሰብ ጥየቃ - ሽምግልና ለሙሽሮቹ

  Рет қаралды 66,663

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@adanehedemss1759
@adanehedemss1759 4 жыл бұрын
ትልቅ ስው መችም ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይጫመረበት ለሴትዋ ትልቅ ክብርን ነው
@ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ
@ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ 4 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል በፈረጂ ባህል ከምንዋጥ የራሳችንን እንከባከብ💚💛❤ በይበልጥ ውስኪ ከሚሆን ጠጅ ብታደርጉት🎷🎷🎤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው አኔም እስማማለው ባህል ወጋችን በክብር በሽምጋሌ ታጭቶ መኳል መዳር በጣም ኩራት ነው: ይህ ዘመን አመጣሽ በየግል በየስልቻው ከእኛ ባህል ውጭ ተበርክኮ ታገቢኛለሽ የሚል ጥያቄ የእኛ እይደለም: የስውን ለቀቅ የእራሳችን ጠበቅ እንዳርግ:: እኔ ግን በጣም እድለኛ ነኝ: በሽማግሌ ቤተስቤ ተጠይቄ በጥሎሽ በወግ በማርግ ያውም ባህሉን ሳይለቅ በአሚሪካ ሀገር ነው ያገባሁት: አሁን 4 ልጆች አፍርተን በፍቅር 16 አመት ሆኖናል ቀሪ ዘመናችንን ደግሞ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሀገራችን ገብተን መኖር ነው ምኛታችን: እግዚአብሔር ምኛታችን እንዲያሳካልን መርቁን🙏🏽🙏🏾
@henoksitotaw9481
@henoksitotaw9481 3 жыл бұрын
ደምሰው እና ለምለም ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን። ኢዛናዊት ጎበዝ ጋዜጠኛ ወጥቶሻል። እኮራብሻለሁ።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
መጀመርያ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤️በጣም ትክክል ነው አኔም እስማማለው ባህል ወጋችን በክብር በሽምጋሌ ታጭቶ መኳል መዳር በጣም ኩራት ነው: ይህ ዘመን አመጣሽ በየግል በየስልቻው ከእኛ ባህል ውጭ ተበርክኮ ታገቢኛለሽ የሚል ጥያቄ የእኛ እይደለም: የስውን ለቀቅ የእራሳችን ጠበቅ እንዳርግ:: እኔ ግን በጣም እድለኛ ነኝ: በሽማግሌ ቤተስቤ ተጠይቄ በጥሎሽ በወግ በማርግ ያውም ባህሉን ሳይለቅ በአሚሪካ ሀገር ነው ያገባሁት: አሁን 4 ልጆች አፍርተን በፍቅር 16 አመት ሆኖናል ቀሪ ዘመናችንን ደግሞ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሀገራችን ገብተን መኖር ነው ምኛታችን: እግዚአብሔር ምኛታችን እንዲያሳካልን መርቁን🙏🏽🙏🏾
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ እናንተንም ልጅቻችሁንም የናንተ የሆነውን በሙሉ በጌታ በእየሱስ ስም ይባርክ:: አሜን!!!
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Mechereshachun yasamrewu🙏
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
Hi five 👋 for the generalist I love the way asked question 👍🏽👍🏽
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@samerass3320
@samerass3320 4 жыл бұрын
አርማይኩተመቸኝ፡አይኮረናየስራህንይስጥህ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 4 жыл бұрын
ባህሉ ምን ያህል ስነስርዓት የተሙላ ቤተሰብን የሚያሳይ ነው
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 4 жыл бұрын
በጥም ደስ ይላል ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር ነው ነገር ግን ይህንን ክቡር ጋብቻ ወጣቶቹ እንዲፈሩት እና እንዲሸሹት የሚያደርግ የሚያስፈራው እና የሚያሸማቅቀው ወጭውን ቢታሰብበት ጎጂ ባህልን ማስቀረት ቢኖር መልካም ነው ተጋቢዎቹ ይሁን ብለው ተስማምተው ስለሆነ ምክር የሚሰጥ ቢሮ ቢኖር ይመከራል እንደ አቅማቸው ወጭ እና ገቢያቸውን እንዴት መተዳደር እንዳለባቸው ህጋዊ በሆነ መንገድ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው :: ግሩም ውሳኔ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ::
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
አእንዲያ ልጆቸ ባህላችን መልሡልን በፌሥቡክ ሠይጣንና የመጣ ትዳር የ1አመት ነዉ በሽምግልና ግን አምላክ በዉሥጣቸዉ አብሮ እንደሚገባ አምናለሁ እና ወገኔ ፌሥ ቡክ ፈሥ ነዉ ያርገን
@rtrt4684
@rtrt4684 3 жыл бұрын
ኣሜን አሜን🙏🙇‍♀️🇪🇹
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
ፕሮግራም መሪወቹ በጣም እናመሰግናቸዋለን 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@selamtefera7894
@selamtefera7894 4 жыл бұрын
Wow btame dis yelale 👌👍
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Amen, Eseye enkwan honelwot yena enat.
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የቅዱስ ኡራኤልን የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን። መልካም ምሽት
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
ለምርቃኑ አሜን በሉ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን አታምርም ሞሺራዋ ሺማግሌዎቹ በጣም ያምራሉ
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
Anchi komo ker
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
አረ አይባልም ቅድስቴ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Wawww betam des ylal
@hanabamalku1365
@hanabamalku1365 4 жыл бұрын
Amen
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ጋብቻ ክቡር ነው የሚባለው እደዝህ ነው።።። ዝብለህ ወይም ዝብለሺ እደ ከብት ጅራት ተከትለህ ተከትለሺ አትሂጅ
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
እነሚያሥቀኝ የጋዜጠኛዋ ማይክራፎን ሙርኩዝ ያዘች እኮ ኮርና ሣትፈልጊ ምርኩዝ kkkkkk
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እኔም አገር ስገባ ላገባ ነው
@untitledluv4991
@untitledluv4991 3 жыл бұрын
Congratulations demiss
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ስራ ፍት ናቸሁ ሁሉም ሚዲያ ፀር ኢስላም የአፋር ህዝብ #ለስልጤ ክልል በጎርፍ ምክንያት የተፍናቀሉትን አልዘገባችሁም አላህ ያጥፋችሁ
@SaraSara-cp2im
@SaraSara-cp2im 4 жыл бұрын
Lerasesh yatfash
@genetkebable
@genetkebable 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ እኮ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 4 жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ውበት እኔ እኮ ebsሶች እንዴት እንደሚያስጠሉኝ እኔ ዛሬ እንደተወለድኩ አሰብኩኝ መልካም ጋብቻ
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 жыл бұрын
Konjeye sewdesh eko 💕
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Melkam gabcha::
@michaelt2625
@michaelt2625 4 жыл бұрын
Proposal eyaluተበርክኮ ጠይቆ ተንበርኮ ይሰርቃል ሽማግሌ ሲገባ ሴት ልጅወላጆቻን አከበረች!!!
@aillone2904
@aillone2904 3 жыл бұрын
ምነውእህታችንአንድቀንሥለሣኡድ በሥሪለሚሠቃዬ ድምፂአትሁኚም ጋዜጣኛ ለውገንየሚቆርቆርነውመሁን
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ቁም በክብር ሚያወራዉ እግዚያቤርን ጎንደርን አሥታወሠኝ
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
አረ ማይክ ክክክክክክ መንሽ አስመሰልሽው እኮ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
ኢዛናዊት አይንሽ ምን ሁኖ ነው? ???
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ድራማ መሰለኝ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 жыл бұрын
እውነት አለ እሄ በሀል በየመንገዱ ታገቢኛለሽ ሆኗል
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 4 жыл бұрын
በስመአብ ብያለሁ እውነት ይሆን እውን ነው በሉኝ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም
@Ad-mb7ob
@Ad-mb7ob 4 жыл бұрын
Free all political prisoners without any preconditions! Colonel Abiy stop imprisoning our Future leaders.
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 жыл бұрын
A d shut up; ይሄ ሁሉ ሰው እንደ እንሰሳ ታርዶ ሕፃን አሮጊትሽማግሌ ተፈናቅሎ። ትቀልዳላችሁ። ደግሞ. Our future leaders ትላላችሁ። እንሰሳ እንዴት የሰዉንልጅ ይመራል? እንሰሳ ወደ በረት ነዉ።
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
Yesss
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
@@fatumaahmed8406 mnm atakim laylaun new yesemash propoganda
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 жыл бұрын
Sofiya Mohammed አንተስ አንደኔ ሰምተህ ነዉ እንጂ በቦታዉ ነበርክ?
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Yes u right
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
አቤት ክፉ ግዜመጦብን ማይክራፎዉ አምዘግዝጎ ሚጥል ይመሥላል
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛዋ ቀና ብክብ ጠይቃቸው አታጎንብሽ
@Selamlafto
@Selamlafto 4 жыл бұрын
Era 1metr erket yetbkia yhun gen des yemel Programm new
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ይቅርታ በጣም ነዉ የምትቸኩይዉ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Endet dess yelali
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Bestam dess yelal
@alemababe6100
@alemababe6100 4 жыл бұрын
lege tewldo Adgo lezh wage marge sebka mayet dase yalel
@aberashdebela3482
@aberashdebela3482 4 жыл бұрын
ኮሮና ችግር ሆነዋል
@gex8278
@gex8278 4 жыл бұрын
እረ አታካብዱ የመድሀኒአለም ያለ እንዴት ይቅር እኖባል
@zelalemniguse2877
@zelalemniguse2877 4 жыл бұрын
Ezu Miste Felgilgn Esty Enem Shemahly Lelake hehehehe
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
😂😂😂😍
@BT-om1zl
@BT-om1zl 4 жыл бұрын
Ere...ye mask yale...!!!
@sultan3675
@sultan3675 4 жыл бұрын
ካልጠፋ።ማይክ።ይደብራል
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
Free Jawar mohammed bekele gerba free oromo leaders free oromo leaders free oromo peoples free beti Ltv
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
Ayyy yemote zemed yelehim?
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
NO Way!!
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 жыл бұрын
እረ አፍቻቸውን እዳትያቸው ከከከከከከከ
@sayteayele4678
@sayteayele4678 4 жыл бұрын
አረ ማንችሁ ፋና ቀለማት ትንሽ አፈሩ, በዚ ጊዜ ሌላ ስንት ወቅታዊ አና አሳዛኝ ነገር አያለ ማፈሪያ.
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 жыл бұрын
Uree mask lbesu atkeldu ye media sewoch hzbu inaten iyayu new yemuzenaga
@tulu027
@tulu027 3 жыл бұрын
"ጋዜጠኝት "አለባበስሽ ወደ ሙሽራ ቤት ለሚሄድ የሚሆን ስላይደል መሳተፍ የለብሽም አሳፋሪ ነሽ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ሽምግልና በጉራጌ ቤት ኬር ኬር ኬር
3:37
ሞካ ሚዲያ
Рет қаралды 274
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 15 М.
የምንጠጣው  ውሃ ከየት የመጣ ነው ?
17:32
Addis Ababa Water and Sewerage Authority
Рет қаралды 543
ሽምግልና #Shemgelena
25:26
Jesus Is Christ Tube
Рет қаралды 499
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН