KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እድርተኞቹ ከቤት ወተው ሊዝናኑ ነው?..አዝናኝ ድራማ //እሁድን በኢቢኤስ//
20:54
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 20
25:16
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
/አዝናኝ ድራማ/ "ኤቢ ቲክቶከር ሆና መጣች...😂በላይቭ ተቀጣች"😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 771,410
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@ያሸናፊእናት
6 ай бұрын
እኳን ለቅድስት ኪዳነ ምረት ብዓል አደረሳቹህ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን❤🙏🙏
@ተዋህዶእናት
6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@MekdesAlemu-r3c
6 ай бұрын
አሜን❤❤
@bezayegorfe9618
6 ай бұрын
Amen
@rahelrich-ef8pc
6 ай бұрын
አሜን አሜን
@meronmeron9687
6 ай бұрын
🙏🏾❤️
@Yftu-cb3nw
6 ай бұрын
ማርያምን መቅዲ ደስ ትይኛለሽ ነፃ ሰው ነሽ ሁሉ ያምርብሻል
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@FatihaShahi-gg7qv
6 ай бұрын
መቅዲ ሚወዳትቢቻ ላይክ
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@MakAsser
6 ай бұрын
የኔቅመም እደት እደምወድሽ መቅድየ
@Faithbemnet
6 ай бұрын
መቅዲ እና ሉላ ebs ድምቀት👍👍👍
@WonedsenKirose
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mohammedgemale2972
6 ай бұрын
መቅዲ ማለት ሁሉንም ነገር አሞልቶ የሰጣት ምርጥ በትወናው በቅብፀቱም በሁሉም ነገር አንደኛ የሆነች ቅመም ነሽ
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@mohammedgemale2972
6 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ
@hayatube4721
6 ай бұрын
እረ መቅዲ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁነሽ ነው እምትሠሪው ቀጥይበት በጣም ትችያለሽ❤❤
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@SabrinaAli-d4m
6 ай бұрын
ታብ ታብ እያሉ ለብር ብለው እንቅልፍ ለሚያጡት ቲክቶከሮች መልክት አለው😂😂
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@Weyni21
6 ай бұрын
👍
@BirhaneSisay-z3d
6 ай бұрын
😜😜😜😜 mekidi wow very smart act🎉🎉🎉🎉
@salinamulugate7576
6 ай бұрын
በትክክል
@seadiethiopiawit1782
6 ай бұрын
መቅድ ታዝናናኛለች😅 ወላሒ ይህን ቲክቶክ ሳልጠቀመው እንደጠላውት እዚ መድረሴ አልሀምዱሊላህ ስንቱን አጨለለው ስንቱን ከላዩ ላይ ክብሩን ገፈፈው ስንቱ እረከሰ አኡዙቢላህ
@sikosilo2484
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም አልጠቀምም ቀልብን ነው የሚያደርቀው አኡዙቢላህ
@Rahma-tube-t5u
6 ай бұрын
እኔም አልጠቀምም አልሀምዱሊላሂ👍🌺
@seadiethiopiawit1782
6 ай бұрын
አትጠቀሙ እኔ ጭራሽ አፑን የማየው የሆ ቪድዮ ሲላክልኝ እንጅ ከስልኬም የለ ስጠላው
@JamanishMohammad
6 ай бұрын
እኔም አልጠቀምም አልሀምዱሊላሂ
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህእኔምስሙንእጅአላቀውምየለኝም
@SntayhuSemeneh-cc9ed
6 ай бұрын
አይመቅዲ በጣም አዝናኝ ነው
@ዱኒያድካምብቻ
6 ай бұрын
ለየት ያለ😅😅😅😅
@AsaiaMoma
6 ай бұрын
መጨረሿዉ ዘመን ነዉ ይሂ ሚያመላክተዉ ወጣቱ ልመና በሚዲያ ወቷል
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
6 ай бұрын
ቀላል ልመና
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@men_addis12
6 ай бұрын
ጆን ዳንኤል ና ጉድህን እይ😂😂😂😂😂😂 ebs ግን ነፍሳቹ አይማርም😂😂😂😂
@HfvdGrhff-jn5oq
6 ай бұрын
እኔም በመጀመሪያ እሱነው የመጣልኝ😂😂😂
@kasutube8
6 ай бұрын
Kkkkkkkk😂😂😂
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
6 ай бұрын
😂😂😂
@Merliko
6 ай бұрын
😂😂😂
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@hiwotadane2287
6 ай бұрын
መቅድየ ስወድሽ እንዴት ዘና እንደምታረጊኝ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ
@DelinaDelina-u7t
6 ай бұрын
መቅዲዬ የኔ ፈገግታ ነሽ እኮ አንደኛ😂😂😂
@Faithbemnet
6 ай бұрын
ሉላ የሴቶች ቁንጮ👍👍
@MameDenke
6 ай бұрын
መቅዲዬ እንቺን ለማየት ነው የምናፍቀው
@b.tyoutube8191
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉዳቸውን አያችውልኝ አይደል እንደዚህ ሆነው ነው ሚሰሩት ባይበላስ ልመና እኮ ነው በዘመናዊ መልክ ቱ😊
@kidu_media
6 ай бұрын
ቅንልብ ያላቹ ብቻ ደምሩኝ ስደተኛ ነኝ ደኪሞኛል😢😢😢
@RashaQatamen
6 ай бұрын
እሽ
@marya-fo2en
6 ай бұрын
Ayzosh
@Tsedeniyabelachew
6 ай бұрын
እንደማመር ይኸው ደመርኩሽ ደምሪኝ
@TsiTsi1111-h8u
6 ай бұрын
ኣይዞሽ ኪድነምህረት ጉልበት ትሁንሽ ❤❤❤
@meeenegn3361
6 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል😢❤❤
@Markan-p6y
6 ай бұрын
ሉላየ ሁሌም እቲየ ነሽ 😊😊 ካልገባሽ ማታ አብረን እንገባለን!
@MelatFenta
6 ай бұрын
ወይ መቅዲ ያዘነ ሰው ቢይሽ ሀዘኑን ይረሳል ታጋሽ አሰሪዎች ያብዛልን
@zeyne-u4s
6 ай бұрын
ወይኔ የመጨረሻው ክክክክክክክክክክክክክክ ቆይ ለመሆኑ እንደዚህ ነወሰ እንደ እሚያደርጉት እኔ አላሀምዱሊላሒ አልጠቀምም አፑንም ማውረድ አልፈልግም
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
6 ай бұрын
የኔ ጓዲ አልሃምዱሊላህ የለሁበትም የብዲ መደር ነዉ ምን ይሰራል አንዲ ቀን አዉርጀ ከፍቸ አላዉቅም
@بيعزينالله
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አል ኒኢመተል ኢስላም ወሏሂ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ውስጥ ከመጣድ የሠተረን ጌታ ለአላህ ሱበሀነሁ ተአላ ክብር ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@zeyne-u4s
6 ай бұрын
@@بيعزينالله ትክክልልል አላሀምዱሊላሒ
@asyaali-m4r
6 ай бұрын
አረ😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@HAYATHassan-ri1xi
6 ай бұрын
በጣም ጭንቄኛልዱአ አረጉልኝ
@Eman-wi5xm
6 ай бұрын
አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@HhgH-i4x
6 ай бұрын
አላህ ከጭቀት ያወጣሽ
@zewditu1735
6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@Sahiba-ru9en
6 ай бұрын
,አይዞሽ ውዴ❤❤❤
@tsik914
6 ай бұрын
ፍጣሪ ከጭንቀት ያውጣህ/ሽ
@Be8tys
6 ай бұрын
የኔ አድራቅ መቅዲዬ ❤ ሉላዬ የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ
@trr1069
6 ай бұрын
የምር እደዚህ ነዉ እንዴ እሚአብዱት ቲክቶከሮች ታድዬ አልጠቀምም ተገላግያለሁ
@meryemali4042
6 ай бұрын
እኔም
@FikralemMengestu
6 ай бұрын
እኔም
@Fafip9rs1fz5s
6 ай бұрын
እኔም አልጠቀም አልሀምዱሊላህ
@misrakdemeke3406
6 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም🤣🤣🤣ዋው የዛሬው ይለያል።ለሁለታችሁም👏👏👏
@LeilaShamil
6 ай бұрын
መቅድዬ ትለያለሽ!! ወይ ጉድሽ ሉላ.. ደግነቱ ቲክ ቶክ የለኝም ተመስገን.. ትወና ብሎ ዝም❤❤❤ ምን ለክፎሽ ነው ለሊት ለሊት ምትሰሪው አላለችም...ላይቭ..ቀጥሉበት ታብ ታብ እባካቹ ለመቅዲ ታብ ታብ አቦ ይመቻቹ...
@etiopiaenattube5202
6 ай бұрын
ኦኦኦኦ መቅዲዬ በሳቅ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍ😅😅😅😅😅
@Nationalismandpatryotisem
6 ай бұрын
ዋው መቅዲ ሲያምርባት😂😂😂
@rishonrishon4762
6 ай бұрын
ዋውውው የሁለቱም ድንቅ ችሎታ ❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
6 ай бұрын
ትልቅ ትም/ት ለቲክታክ ተጦሪወች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
@BorenaTube45f
6 ай бұрын
የኢቢኤስ ድምቀት መቅድዬ ና ሉላዬ😂😂😂❤❤❤👍👍🙏
@raheldesalegne3632
6 ай бұрын
ብርቅዬ ትምጣልን ኤቢ ይቅርብሽ
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@AbugidaMedia
6 ай бұрын
''Love and Respect'' Part አልቻልኩም😂😂
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
6 ай бұрын
😂😂😂😂ሳሚኝ ፣ውጊኝ፣ ደስ ያለሽ ቦታ ምቺኝ ሚሉትስ ምን ማለታቸው ነው 😂😂😂😂😂እውነት ለመናገር ቲክቶክ ከመጣ ወዲህ ብዙ ወንዶች ስራ ጠልተዋል ልመና ተያይዘዋል😂😂😂ሴቶችዬ በርቱና ስሩ እየተፈጠረ ያለው ወንድ እንኳን ላንቺ እራሱንም ማይችል ነው 😂😂😂
@RicheTube
6 ай бұрын
ትክክልወላሂ😂😂😂
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
6 ай бұрын
በመቤቴ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ለካም ሰው ሲከፋው እዲህም ይስቃልኝ ተባረኩልኝ ኤቤስ😂😂😂😂😂❤❤❤
@ElbetelDesta-mp7ql
6 ай бұрын
ትወና ማለት እንደመቅዲ ነው የሳቄ ምንጭ ነሽ😂❤❤❤
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@etetewami9042
6 ай бұрын
መቅዲ በጣም ድንቅ መሻሻል ነው።። ጠላና አረቄ ቤቱን ዘጋሽው። ጎቦዝ
@ኢክሩይቶብስደተኛዋ
6 ай бұрын
ወላሒ ከካሜራ ጀርባ የሠቃችሁ ሳቅ እኔም ከልቤነው የሳኩት ስቄ አላውቅምነበር😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@wynitomohy1775
6 ай бұрын
እኔማ እባየን ጨረስኩት የመጨረሻው
@kukugirma2033
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ መቅዲዬ እሁዴን አሳመርሽው ሉላዬ ደግሞ በጣም ኮስታራነትሽ ደንቆኝ እንዴት ሳቋ አያመልጣትም ብዬ ነበር መጨረሻ ላይ ነው የገባኝ በጣም ነው ያዝናናችሁን 😄ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ😍እናመሠግናለን Ebs🙏❤
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@zeinuSeid-l9f
6 ай бұрын
መቅድዋ ብርቅየን አምጫት ናፍቃኝ አለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sedetegewa
6 ай бұрын
ሉላ ተናዳ እዲህናትና ያሠለፈች ልጅ ሥትል እኔ የለሁም ማርያምን በሣቅ😂😂😂😂😂😂
@sameraassen3690
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@የኮሜቶችታዛቢ
6 ай бұрын
የሳኩት መጨረሻላይ ነው😂😂
@ቤተልሔምአየለ
3 ай бұрын
ዋው አድናቅያችሁ ነኝ ❤😂
@gezahagnwalelign4619
6 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ሁለገብ ችሎታ ያላችሁ ናችሁ።በርቱ ለአደናቃፊ አስተያየቶች ቦታ አትስጡ።ስራችሁ ላይ ብቻ አተኩሩ
@RUKIAAHMED-cl2xd
6 ай бұрын
መቅዲየ ጀግነ በርች ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistMamo-or1pu
6 ай бұрын
ወይ መቅዲ የሳቄ መጭ ሰወድሽ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
6 ай бұрын
ውይ የእትየ ትግስት😂😂
@TigistMamo-or1pu
6 ай бұрын
@@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ አማማም አሆናለሁ ማርያምን
@DestaFenta-u1j
6 ай бұрын
❤❤❤ጣፋጭ የሆንሽ ነገር ስትስቄ ብታለቅሽ ያምርብሻል አንች ሁሉም ነገር ያምርብሻል ከ ebs ከወጣሽ አለቀለቸው ይደብራል
@khadijasouliman3862
6 ай бұрын
አይመቅዲ እደት እሳቅሺኝ😂😂😂😂❤❤❤
@AmenHallelujah-x7r
Ай бұрын
I swear Mekdi is so talented woman
@Zenach-oh9io
6 ай бұрын
መቅዲ ቀናችንን ቀለል አደረግሽልን
@tsedeyedossa1150
6 ай бұрын
ስርቶ ይብላ 😂😂😂😂 በጣም ጎበዝ ነሽ ሳቅሽ እራሱ ደስ ሲል
@fitsumalayu6787
6 ай бұрын
አይ ሙቅዲ ገደልሽን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdeskifle9077
2 ай бұрын
መቅድዬ ትችያለሽ የEBC ድምቀት❤
@KidestTasioma-ep7kz
6 ай бұрын
መቅዴ ምሀተብሽ ዉበትሽ ዋዉ❤❤❤❤❤
@milkainatube7904
6 ай бұрын
Ye Ewnet Drama Yemiseru Tewanyanoch yenanten erub metewen aychelum ❤❤❤❤
@Tigstgatchew
6 ай бұрын
መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ😂😂
@Abayenesh21
6 ай бұрын
ወይ መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ ሁለገብ ሁሉም ያምርብሻል ስወድሽ ማሪያምን❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
6 ай бұрын
መቅድማ በደንብ ነው ያየቻቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያጋባሉ ያፍታሉ ያማሉ አላችም😂😂😂😂😂😂😂እውነትሽን ነው😂😂😂😂😂
@سينياثيوبيا
6 ай бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው አልሀምድልህሊላ እንኳን ላይቭ ላፈጥ ፍቶ ጥሮፍይል ማድረግ አልወድም ያውም ካሜራ ፍት ለፍት ላፈጥ
@LailaLaila-o9c
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይህ ፖሮግረም አሲፍት የሰረተኘ አገነኝ ደለለ ሆኖ ሲለሰረዉ ገነ እቤ የምል ርእሲ እንደየዊ ዲንግጥ አልኩኝ አይ ሞት መቅዲዬ የኔ ቀበጥ ሁሉ የምርብሸል ሉለዬ ደሞ የኔ መደም ሆንሺበት ከከከከከ በርቱ ዉቦች
@ልደትዬእናቴ
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አይ መቅዲ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@Wudeyemaryiamleg
6 ай бұрын
መቅዲዬ አንደኛ ሉላዬ ሥወዳችሁ❤❤❤😘😘😘😂😂😂
@dani-ik2sw
6 ай бұрын
janiy and others rip😂😂😂መቅዲ ና ሉላ ግን እየሔዳችሁ እንዴዴዴዴ😂😂😂😂
@GMSMFAGFBRF
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
6 ай бұрын
ብርቅዬ የቤቱ ድምቀት ነሽ
@etetewami9042
6 ай бұрын
።።። መቅዲ እቤትሽም እንዲህ ትጫወቻለሽ ? ባለቤትሽም ልጆችሽም ታድለዋል በጣም ታዝናኛችኋለሽ።። ሉላየ ዳኒም ጃፒም ስንቱም ።።ተባረኩ ።። ሳቅ በጠፋበት ግዜ።።እንድንስቅ ስለምታረጉን።።።
@احمدحسين-ت1ط1ت
8 күн бұрын
መቅዲ ስወዳታ የኔ ማር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ifg3536
6 ай бұрын
Ara Ababa tamacheshiyi inidachi yadala yelami😂😂😂
@AliTegegne-u1d
2 ай бұрын
መቅዲ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤
@misscall90misscall79
6 ай бұрын
መቅዲ ድምቀት ናት
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@አቡለይላስርባለ
6 ай бұрын
ወላሂ ያሳቁባት ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክ ኑሩልን ያኛ አስቂዎች
@madosethiopia
6 ай бұрын
Mekid gn lemn film atiseram tiwonawuwa❤
@Weynderaretu
6 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ተመለሳቹልን የእሁድ አድማቅ አስቂኝ ድራማ
@GenetEshetu-z5s
6 ай бұрын
መቅዲየኔቆንጆበሌላየመዝናኛ ብሮግራምብትመጭደስይለኛል በኢቤስ ማለትነውበጣምጎበዝ
@saragetahun7648
6 ай бұрын
አይ መቅድዬ አዝነኝ ድምቀት ነ ሁኝበት ሉላዬየሴቶች ቁንጮ 👍👍👍
@JhgHgcc
5 ай бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ
@Zomaye-dl5eb
6 ай бұрын
ሉላ እና መቅዲ ምርጦች❤
@zezugeber2025
6 ай бұрын
መቅደስ ጎበዝ ነሽ❤❤❤
@ChxVud
5 ай бұрын
እንኳን አመታዊ ለቅድስ ገብረኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን ለአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤
@tsiontadesse5228
6 ай бұрын
Love and respect አላለችም ና ጆን ጉድህን ስማ
@ልጅቲጂ
6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂
@biruk7415
6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነሸ host ከማድረግ ውጭ ያለሸ የአክቲንግ ችሎታ የሚደንቅ ነው !!!!!!!!! ጎበዝ !!!!!!
@mekdesmulatu4801
6 ай бұрын
መቅዲዬ ገናሳያሺ ሳቄነው የሚመጣው❤❤❤❤❤❤❤😂
@MedinaMohamed-r4k
6 ай бұрын
ውይ መቅዲዬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@mhretmeri
6 ай бұрын
Mekid betam nw yemi wodati❤😂❤😂
@EsyaAsya-bl9li
Ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ መቅድየ. ሉላ ግን ውበት ነበራት ሀይለኛ ትመስለኛለች 😂😂😂😂😂😂
@halemaaa6240
6 ай бұрын
ሉላን ብቻ ሳይሆን እኔም ተቃጠልኩ👋✊
@Ahlamkedir2020
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@SenaitWebet
6 ай бұрын
😂😂😂
@sameraassen3690
6 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@addisualemayehu
6 ай бұрын
ትቺያለሽ መቅዲዬ❤
@bute5158
6 ай бұрын
ደስ ይላል ጥሩ መዝናኛ ነው
@eyobyonas880
6 ай бұрын
እውነታው ይህ ነው ግን ሚገርመው እንደዚህ አይነት የቤት ቤትብሰራተኞች ሰሩ ተብሎ ደሞዝ ይከፈላቸዋል ያሳዝናል።
@DhgdDhgfe-zj9li
6 ай бұрын
ይሔትምሕርት ነዎ ለገባው እነመዳምቤት እሰውቤት ያለነው በጥቅሉ እኔኳን የለሑበትም አልሐምዱሊላ 😂😂😂😂😂
@Sara-p5x
19 күн бұрын
መቅዴ ስወድሽ❤❤❤❤
@MeseretBayeh
6 ай бұрын
በናታችሁ ከካሜራ ጀርባ ያለው ነው ሚያስቀው ልቀቁልን የመጨረሻው ፓርት ሊገለኝ ነው በሳቅ
@liduget7153
6 ай бұрын
መቅዲዬ ትወና #1 ስወድሽ❤❤❤
@Nazreitshewit
6 ай бұрын
ደስ ይላል ጥሩ❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
6 ай бұрын
እረመቅዲ አልተቻላችሁም❤❤❤😅😅😅
@noormohammed1848
6 ай бұрын
አይ መቅዲ የሳቄ ምንጭ ምርጥ ኮሜዲ😂😂😂😂😂😂😂
@SameraRose
6 ай бұрын
ወይ መቅዲ እኡ ምን ይሻልሻል 😂😂😂😂
@-againyoutube5771
6 ай бұрын
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@NursefaSherefa
6 ай бұрын
ሲሉሰማሁና ድምቀት የኢቢኤስ የኔማ መቅዲ ባለድርብ ጥርስ
@rbebkaribki9861
6 ай бұрын
መቅዲ ምርጥ ነሽ እኮ
@kukutsione8246
6 ай бұрын
መቅዲዬ የ ebsድምቀት ነሽ❤❤❤❤
@user-95674
6 ай бұрын
በማርያም,ኮሜንት,ለፈረጂ,❤❤❤❤
@gkvgbcdg2167
6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅
@TesfaBelay-q1i
6 ай бұрын
,መቅድ የሳቅ ምንጭ ኮመድያን ይሆንሻል ብቃቱ አለሽ ❤❤❤
20:54
እድርተኞቹ ከቤት ወተው ሊዝናኑ ነው?..አዝናኝ ድራማ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 641 М.
25:16
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 20
EBC Entertainment
Рет қаралды 196 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
10:44
Ethiopia፡ ጎጃም አስደማሚ ድል ተመዘገበ "መብረቃዊ ጥቃት የገቡት አ ለ ቁ" ባህርዳር ዙሪያም ደገሙት
Amhara Daily
Рет қаралды 2,6 М.
6:41
ከኃጢአተኛው ድንኳን ዘማሪ ዲን አቤል መክብብ ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር
alem ayele
Рет қаралды 10 МЛН
4:59
Ethiopian Tik Tok Videos compilation of The Week Funy/ምርጥ የቲክቶክ የሳምንቱ ሽንት አስጨራሽ ቪዲዮ ስብስብ😂🇪🇹
Your Lecturer
Рет қаралды 11 М.
12:22
"ያልሆኑትን መምሰል ትርፉ..." 😁 አዝናኝ ድራማ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 295 М.
8:07
ሰበር - አስፈሪ ነገር እየሆነ ነው - ከ4 ኪሎ እስከ ሰንጋ ተራ | በአፋር ህዝቡ በድንጋጤ ወደ አጎራባች ክልል ገባ | ታጣቂዎች በመቀሌ መንገዶችን ዘጉ
Amrot Media
Рет қаралды 13 М.
10:52
Women's Club 251 - STORIES
VTV
Рет қаралды 38 М.
22:37
🛑 አልጋ ቀረሽ Ethiopia ፊልም አሳፋሪ ድርጊት ዳጊ ለብዙ ሴቶች ትዳር እንዳይኖራቸው ምክንያት ሆነች ቲክቶክ አዋርድ አነጋጋሪ እንደሆነ ነው
David M
Рет қаралды 10 М.
27:40
የአባቴ ጉድ እና መላጣው ውርሱ (ክፍል 3) | Habesha Fun Vibe
Habesha Fun Vibe
Рет қаралды 9 М.
8:18
የአመሻሽ መረጃ በሰዴ በኩል ተጀመረ ድሮን ቅኝት አለ የሸዋ ልጆች ጀብድ ሰሩ ጉና ከባድ ትንቅንቅ ምሽጉን ደረማመሱት 2 January 2025
Mule HD News
Рет қаралды 5 М.
25:32
//ዝምታ ያሸልማል// "ፊታቸው በሾርባ ተጥለቀለቀ " 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 408 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН