ናፍቆትን አራት ለአንድ ገጥመናታል…ማን ያሸንፋል? አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 136,063

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 171
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ደስ ስትሉ ፕሮግራሞቻችሁ ሁሉ ምርጥ ነው እንዴት እንደምንወዳችሁ ሊያዬ በሰላም ልጅሽን እንድትታቀፊ ፈጣሪ ይርዳሽ
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Жыл бұрын
Liya gn ye asfaw mist nat ende?
@almensur9491
@almensur9491 Жыл бұрын
@@seadahassen1975 አይደለችም
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c Жыл бұрын
እኔግን ጥቁረ ቀሚስ የለበሰችዋን በጣም ነው እምወዳት እረግት ያለች ውድድድድድ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ስሟ ቃልኪዳን ነው
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Жыл бұрын
ሊያዬ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
ሊያዬ እመብረሃን ከጎንሽ ትሁን የኒአንደኛ ቃልዬ እምርርር ብሎብሻል 😘🥰የሞወዳችሁስ ነበር
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ታምራላቹ ሊያዬ ፈጣሪ በሰላም ልጅሽ ያሳቅፍሽ 🙏🙏
@yezulove8512
@yezulove8512 Жыл бұрын
ናፍቂ ስትፍለቀለቂ ስታምሪ ይመቻቹ
@srjson20
@srjson20 Жыл бұрын
ይመቻችሁ። ታምራላችሁ። የሀገሬ ሰላሟ ይብዛ በሁሉም ቦታ።
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@zawdiederibe4273
@zawdiederibe4273 Жыл бұрын
Batm naw yamwadachu yemchachu leyaye baselm tagalgay
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም በጣም ነው የምዳችሁ የማከብራችሁ ሁላችሁንም❤️❤️❤️🙏
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
የሙዚቃው ትዝታ😭😭ስለ ፍቅር ምን ይደንቃል💔💃ታምራላቹ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
ምርጦች ሰውን ፈታ የምታረጉ በቁም ነገሩም በሁሉም ወደር የላችሁም ይመቻችሁ ስወዳችሁ
@melesa9798
@melesa9798 Жыл бұрын
ሊያ የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር አምላክ ዲዳ ይሁን መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልን በጣም እወድሻለሁ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
እንዴት እደምታዝ ናኑይ ❤️❤️❤️ ሰላም ለአገራችን ይመልስልን 💚💛❤️
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
ሊያ እመብርሃን በስላም ትገላክልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
በጣም ትሰራላችሁ አነድቀን የሆነገር መልቀቃችሁ አይቀርም 😍😍😍😍 እንወዳችኋለን እናከብራቸዋለን
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ናፍቂዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል 😍 አስፋዉ ግን 😁
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ebs ስወዳቺሁ እኮ ናፍቄ መቅዲ ሊያ ቃልየ አስፍሺ ስወዳቺሁ እኮ 😍😍😍❤ ሊያ አላህ በሰላም ያገልግልሺ ውዴ ትናፍቄን አለሺ ❤😍😍😍😍
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ናፍቆት አድናቂሽ ነኝ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
መቅዲዬ እስታይልሽ ሁሉ ሲመቸኝ ዳንስሽማ 111111111111111111111111ኛ የኔ ባርቢ ! ባርቢን እኮ ነው የምትመስይወ በእውነት
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ሊያዬ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ
@bezabekele5749
@bezabekele5749 Жыл бұрын
ሊያ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ናፍቆት አደኛ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Жыл бұрын
የ ebs ካሜራ ማኖች አደኛ ናችሁ ትችላላችሁ አይገልጸወም ሜካፕ ሰሪ ልብስ መራጮች አደኛ ይመቻችሁ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ የኢቢኤስ ድምቀቶች ናቹ 🌹🌹🌹
@gfhgh397
@gfhgh397 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላቹህ ሊያ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሸ አገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ናፍቂ ግን ካምፓስ እያለሽ በጣም ከትምህርቱ ጎን ለጎን ማካሄድሽ ይገርማል በዚህ ላይ ኢቢኤሶች እንግዳ ሲጠፋ አሪፍ ሙድ ነው እንዲህ
@yohaneshailemariam104
@yohaneshailemariam104 Жыл бұрын
ናፍቆት የቀበሌ የፀጥታ አስከባሪ መስለሽ መጣሽ ምነው ምነው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሊያዬ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሺ ውደ እኛም ደስታሺን ለማየት ያብቃን😍😍😍😍❤❤❤❤
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Жыл бұрын
You guys remind me of the Tuesday, Thursday, and Saturday music programs on TV. We couldn't wait until those days to watch. Loved my childhood
@mekdesgirma1714
@mekdesgirma1714 Жыл бұрын
ሊያዬ እመብርአን በሰላም ትገላግልሽ. ኡላቹም በጣም ነው ምውዳች
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
የአስፋው ዳንስ የእኔ ጀግና
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሊያ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እንዴትእንደምታምሩፍቅራችሁይለምልምላችሁ።ሊያዬምእመቤቴበሰላምትገላግልሽ።የአጥርወፍአይስማሽ።
@adugetanh3424
@adugetanh3424 Жыл бұрын
ሊያየ እመብራሀን በስላምትገላግልሽ የኔደርባባ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ሳቃችሁ ዳንሳችሁ ድምቀቶቻችን ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ናፍቄ ዛሬ ደግሞ የድሮ አቢዮት ጠባቂ መሰለሽ መጣሽ ልብስሸ 🤔🤔🤔
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
@@Explorer_cities ምን አገባህ ወጤ
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ሊያዬ ማርያም ትቅረብሽ።
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Жыл бұрын
ነፍቆት ሰወድሸ አዲነቃሸ ነኘ❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
ናፍቆት ደንብ አስከባሪ መሰልሽ አለባበስሽ😁
@user-tt9ph1ti5g
@user-tt9ph1ti5g Жыл бұрын
kkkkkkk
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
Adame midri layi chafrashi basamayi lazalem basioli indtqaxalu tolo gize eyale eysusuin taqabalu hiwoet yishalchuali “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@fatumahissa6338
@fatumahissa6338 Жыл бұрын
mashaAllaha Allaha beselam yagelagelish
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ በትርፍ ሰዓትሽ ዘፈን ማጥናት ነው እንዴ ስራሽ ምን አድርገሻቸው ነው አንድ ለሶስት የተጋገዙብሽ፡፡ ከጥንቱ እስካሁኑ ትውልድ ያሉት ሁሉ በመተባበር፡፡
@solomonaddaa6617
@solomonaddaa6617 Жыл бұрын
እሰይ መቅዲዬ ጎበዝ
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
ናፍቂ ሸንቀጥ ብለሻል በጣም ነው ያማረብሽ እንደዚህ አይነት አለባበስ ሰውነት ይጠይቃልና በጣም የሚያር ቁመና ነው ያለሽ ዋው
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘፈን እና ዘፋኝ ሳታጠኑን እንዴ የምትውለት እኔ ግን ብጠየቅ አንድም አላውቅ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын
ቃልዬ አለባበስሽ 😘😘😘
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
የሳቆቼ ምንጭ ሊያዬ ማርያም በሰላም ትፍታሽ
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 Жыл бұрын
Congratulations 🍾 leya hope everything will be happy
@solomonaddaa6617
@solomonaddaa6617 Жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልኝ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም 💞💞💞
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ናፍቂዬ🙏🙏🙏 ሴትዋ ካሙዙ ትምርቱም ላይ እንደዘፈኑ ብትሆኚ ዋዉዉ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ምረጦቸ ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 Жыл бұрын
ናፍቂየ ስወድሽ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዘፈን የማያውቁት አድናቂ ነኝ ዘፍኝ መንግስተሰማይን አይወርስም ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ስለዚ የሰማም የዘፈነም አንድ ነው እናተን ለመከታተል እኔም የማላውቀውን ሁሉ ሰማሁ እሔኔ መዝሙር ቢጠየቁ ወፍ 😅😅
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
@@Explorer_cities የናይት ክለብ ሰራተኛ ኮሜንት 🤣🤣
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
@@Explorer_cities ትክክለኛ መልስ 👌
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Omg. Bizunesh Bekele's song makes me really emotional. I don't why?
@user-bg1re4yt5c
@user-bg1re4yt5c 5 ай бұрын
ናፍቂ የመቅዲ ስልክ ስጨኝ እወዳሽአለሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Жыл бұрын
ካረገዘች ወዲህ ሊያ የምለብሰዉ አጫጭር ነዉ ሊሺ
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Ebc cute together 🥰🥰🥰🥰 stamru lovely 🌹💜🌹
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ውይ ሽውሽው አራዳ ናፍቆት ጀግና
@mellmell9954
@mellmell9954 Жыл бұрын
እኔ ሁላችንም እወዳችዋለው ለትቼገር ዴርሽ በጣም ክልብ እናመስግናችዋለን
@HanaCisman-m6u
@HanaCisman-m6u 14 күн бұрын
Betamdestllacheshe
@makbezatube-9845
@makbezatube-9845 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ስወዳችሁ የኔ ውዶች
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 Жыл бұрын
እኔ የምለዉ መቅድዬ ጫማዉ ግን አፍ ቢኖረዉ አበዛሽዉ የለሽ ነበር በየሳምንቱ
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Жыл бұрын
😂😂
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ሊያየ በሰላም ከሁለት ሁኘ በጣም ታምራላችሁ🌹🌹🌹😍
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Liaye Allah beselam lijishin yaskifish Melkam yemewuleja ena yemtaresha Gize yadirgilish Nafkye zare lela mamar ayehubish Ayer menged Hostes Meselish DEMO YAMIRBISH Mekdye filiqliq anchi kelelesh esteju ayimolam Asfity meshes yimut Besetochu mehal KIMEM NEH
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
ሊያዬ እመብርሃን ትቅረብሽ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሊለዬ አላህ በሳለም ይገለግልሽ
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 Жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስትሉ ልዬ ነው በረቱ
@sikosilo1326
@sikosilo1326 Жыл бұрын
Mertoch Sewodachu Nafki Albabsheshi Temchtogal
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e Жыл бұрын
ሊያ ድንግል ትቅረብሽ😘😘😘😘
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын
Ebs ስወዳችሑ እሚስለቅሰው ላይ ስታለቅሱ እሚሰቀው ላይ ስትስቁ መቂዲ አለባበስሽ 😘😘😘😘😘
@yeabjerry8875
@yeabjerry8875 Жыл бұрын
wow i like EBS Liyaye Mariam Beselam Tigelaglish.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selamyesu4572
@selamyesu4572 Жыл бұрын
ናፍቂዬ በጣም እዎድሻለሁ በጣም ታምራላችሁ
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 Жыл бұрын
ናፍቆት ግን ስወድሽ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ትለያላችሁ ስታምሩ የቅዳሜ ድምቀቶች
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
ሀይ በምታምኑበት ሀይማኑት ይሁንባቹ ሥሜ በክፋት አታሡኝ ክፋት ያለዉ ጭሁፋ አጥፉ ( ለይላ . ከሚል )
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ታምራላችሁ ሊያ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ግን ለነብሰጡር ሄል ጫማ ይፈቀዳል ወይ ?
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@hyosef57
@hyosef57 Жыл бұрын
nafkotye ...ewedachualew hulachunm
@fatumahissa6338
@fatumahissa6338 Жыл бұрын
Sinbiron dellarraa sindhagahi ( ye hatir wof atismashi)
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። ¹⁸ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@zedeamdi5321
@zedeamdi5321 Жыл бұрын
Liyaye Allah be Selam yegaleglish
@yerabwastsadik6166
@yerabwastsadik6166 Жыл бұрын
Nafiki betam enwedshalen
@mekiyabest1359
@mekiyabest1359 Жыл бұрын
asfiti mert saw tamralachu
@እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ
@እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ Жыл бұрын
ናፍቆት እኔደ ት እንደምወድሽ
@solomonaddaa6617
@solomonaddaa6617 Жыл бұрын
መቅዲ አንደኛ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Liyayen lemin tako lay askomachihuwat
@surafelbekele1847
@surafelbekele1847 Жыл бұрын
ቦርጭ ቀንሺ ቆንጆ
@meseretniguse9302
@meseretniguse9302 Жыл бұрын
wow leyu nachu liyaye weladit amelake teredashe
@fantagirma315
@fantagirma315 Жыл бұрын
Wow good job
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Жыл бұрын
Kaliya yena nigst endat nw yemetamriew ken zefenu
@teddyjilcha8621
@teddyjilcha8621 Жыл бұрын
Wowo mertoche nechu be ewnet
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
Nafkot my love
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 7 ай бұрын
Asfiye 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
ምነው ለሊያየ ኢቢኤሶች አሰገጁላት እደ ናፍቂ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm Жыл бұрын
አዘጋችተውላታል
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Жыл бұрын
ሌያየ ጫማሽ ለናብሠጡር አይሆንም በሠላም እስተምትመልጂ ብታስተካክይ የኔአሣብነዉ
@sadasada7735
@sadasada7735 Жыл бұрын
ሊያ የአስፍው ሚስትናትደ ንገሩኝ እስኪ የምታቁ?
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v Жыл бұрын
አንድ ቀን በዚህ ፕሮግራም የትግርኛ ዘፈን አደርጋቹ አታውቁም. ለምን?🤔🤔🤔
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu Жыл бұрын
Ewnetsh new enem sasib neber❤❤
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
በክፉ አትይዉ ዉዴ ክላሲካዉ የትግረኛ ሙዚቃ ተመሳሳዬ ስለሆነ ለመገመት ይከብዳል ለዛ ነዉ ❤❤
@Babyuk5121
@Babyuk5121 Жыл бұрын
Because its not tigray show daaa !! 🙄🙄
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v Жыл бұрын
@@user-jy4bj9te4b እሺ ማማዬ♥
@betlhehemtemam6156
@betlhehemtemam6156 Жыл бұрын
አዎ የህንድ ወታደር ነው ምትመስይው እዉነትሽን ነው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ምነው ግን የቡዳ መድሀኒት ይመሰል አሰፋው ብቻ አንድ ወንድ ጣል አደረጉበት ብቻውን እዬ ሁሉ ጦር ክክክክ
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Жыл бұрын
Yeney wodoche yemtchachew.
@samuelbayeshewamene9603
@samuelbayeshewamene9603 Жыл бұрын
Nafekot betam ewedeshalew selekeshen wedede
@samuelbayeshewamene9603
@samuelbayeshewamene9603 Жыл бұрын
Nafekot ewnetem nafekot
@abibi5249
@abibi5249 Жыл бұрын
የውነት እኔ ናፍቆትን መግጠም እፈልጋለው
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Жыл бұрын
ትርኪ ምርኪ "ቁም ነገር የሌለው"የሀሳብ የዕይታ የአመለካከት ብስለት የሌለው።"ተራ ተራ ፕሮግራም ።
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32