አዝናኝ ቆይታ ከእመቤት ካሳ ጋር- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 121,972

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZbin channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 369
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
ማነው እደኔ እመቤትን የምትወዷት👍አሳዩኝ እሙየ ሞቸ ነው የምወድሽ. የኔ ሴት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምራኝ ❤ውዴ❤
@SabaHagos-uz9uz
@SabaHagos-uz9uz 2 ай бұрын
እሙየ እኔ ከኮቦልቻ ነው በጣሞ ነው የሚወድሽ ግን ወንድ አትመኚ የኔ ውድ ቆንጆ ጎበዝ ደፋር ሴት ነሽ በጣም አከብርሽ አለሁኝ
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف Жыл бұрын
እሙ አንቺን የለወጠ ፈጣሪ የኛንም የስደተኞችን ከድካምና ከሰው ቤት ቀይሮ የራሳችንን ህይወት ይስጠን ጤናና ሰላም ይብዛልን 🙏🙏 አሜን
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Жыл бұрын
AYZONE
@RahmaAbdula-rg6vy
@RahmaAbdula-rg6vy Жыл бұрын
አሚን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
የኔጀግና ጀግናዋ ጎጃሜ ባለሰሆን ይነደይ ነበር
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ስወዳችሁ ጎጃሙች ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሙ ኢትዮጵያየ
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የትነሽ ትልቅ❤ ምርጥ አስተዋይ ሰው!!!
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
እንዴት እንዳናደዱኝ እነዚህ አጨብጫቢ ሁሉ ለተዋቂ ብሆን ይሄኔ ከተቀመጡበት ብድግ ብለው ፉጨቱ ሁሉ ሳይቀር ያሽቃብጡ ነበር እሙ ስትገባ ግን ዝም ምድረ ተለጣፊ ሁሉ የዝናብ ሱሪ እናንተ የተናቃችሁ ሆናችሁ ሰውን ለመናቅ የምትጋጋጡት ነገር እሙዬ የእኔ ፍልቅልቅ እኛ እንወድሻለን 😍😍❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ታዘብሽ /ታዘብክ እንዲህ ናት አለም ለአለው ለታወቀው የምታጨበጭብ
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 Жыл бұрын
ሀቂቃ ሲገርሙ እሷ ይወዳታል ህዝብ ይብላኝላቸው እጅ
@saraarega697
@saraarega697 Жыл бұрын
Aye yehi Alem ashchabache hulu
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube Жыл бұрын
እሙየ የኔ ቆጆ የኔ ገራገር ምርጢት❤❤❤
@ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ
@ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ማንነታችን ውበታችን ነዉ ማፈር የለብንም
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Жыл бұрын
TG you are so kind you invited Emebet. Thank you.
@melkamkindie9303
@melkamkindie9303 8 ай бұрын
የእውነት ቲጂየ ትልቅ ሰው ነሽ እሙየን ስለጋበዝሻት እናመሰግናለን ሁለታችሁም ፍልቅልቆች ስዎዳችሁ እሙየ የኔ ውድ የአገራችን ባህል በጣም ነው የምንኮራበት ገጠር መወለድ ደስ ይላል
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ ጀግና ጠካራ ሴት❤❤❤❤
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ሀገሬ በሠላም ብገባ ባገኛት ደስ ይለኛል እባካችሁ ሁላችሁም ለቲጅ አድርሱልኝ
@cgsmmake
@cgsmmake Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ በርቺልን
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ የኔፋንድሻ
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ Жыл бұрын
እሙየ የኔጀግና🎉
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji Жыл бұрын
እሙየ የኔ የዋህ በጣም ነው የምወድሸ❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
እሙዬ የኔጀግና ሴት❤❤
@massmin16
@massmin16 Жыл бұрын
so adorable sound, keep going
@Hawaa-f7r
@Hawaa-f7r 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እዳች❤❤❤❤❤
@Hawa-ny5fl
@Hawa-ny5fl 9 ай бұрын
ድንቅ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ
@destabakela5309
@destabakela5309 Жыл бұрын
እሙዬ ጎበዝ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እኔ ከገጠር ወደ ከበማ እደመጣ የምፈልገው የዋህነታቸው ቢመጣ ደስ ይለኛል ገጠር እኮ ልዩ ነው እንኳም የገጠር ልጅ ሆንሁኝ
@A-bh7it
@A-bh7it Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት አችም ጥሩ ሴት ነሽ
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
እሙ ጀግና ሴት ናት❤❤❤
@eigeic1711
@eigeic1711 Жыл бұрын
❤❤❤እሙየ የኔፍልቅልቅ❤❤❤
@sarahussen9678
@sarahussen9678 Жыл бұрын
Muye yezit muhaba zefnlewu❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
እሙ ፍቅርን ሥለጋበዝሽልን በጣም ደሥ ብሎኛል አመሠግናለሁ
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
እሙየ የኔ የዋሕ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኛ❤❤❤❤ቴጅየም ውድድ የኔ ደረባባ ሁለታችሁም ስወዳችሁ
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 Жыл бұрын
እሙሻዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ መልካም የኔ የዋህ እወድሻለሁ አበባዬ ንፁህ ውበት ከዶቄት የፀዳ
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Жыл бұрын
እሙዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SlehulumnegerEgziabherymesgen
@SlehulumnegerEgziabherymesgen Ай бұрын
Yene konjo Emuye 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigsit282
@Tigsit282 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ቆንጃ❤️❤️❤️❤️
@AB73723
@AB73723 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የእሙየ❤❤😂
@meka6696
@meka6696 Жыл бұрын
ስወዳት❤❤❤❤❤❤
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው Жыл бұрын
ቅዳሜ ወፍጮ እናስፈጫለን እከተማ😅😅
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
ዚነት 😢😢
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
እሙየ ማር❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ትጅ እናመሠግናለን 👏 ❤️👏🌹
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ Жыл бұрын
የሰው ፍቅር ለሁለችንም አላህ ይስጣን እሙዬን ሙስሊም ክርስቲያኑ ሁሉም ይዋደታል እኔማ ወላሂ እንደ እህቶቼ እሰሳለተለው
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
አደኛ አለባበስ እሙ❤
@abbyabby5785
@abbyabby5785 9 ай бұрын
እሙየኔልዩ
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
I like both.
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ደግ ባለሃገሮ ቲጂ ያልሽው በእኛ በወሎ እሽሎሌ ስንጫወት ነው የምዘፍነው
@amifaethio4224
@amifaethio4224 Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊው ገበሬ የዋህ ገራገር ናቸውኮ ነጋደ ብልጥ ነኝ ብለው ሰፍረው ገዝተዋቸው ምርቃት ብለው ይጨምራሉ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Жыл бұрын
እሙየ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እሙይ ❤❤❤
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እሙ ጅግኒት
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Жыл бұрын
እሙዬጣፋጭ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
እሙ ❤ ዋ
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
ቲጂ ግን ማርያምን እናቴን ሚመስል ነገር አለሽ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አበባየሁሽ እሚለው ጭዋታ ነበር ተጫውቸ ያደኩ
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Berchi emuya ❤❤❤❤
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Жыл бұрын
እሙዬ ዋዉ የገጠር ሰዉን በደንብ አርገሽ ነዉ የገለፅሽዉ የዋህነታቻዉን ❤👍👍👍
@sebleminda6745
@sebleminda6745 Жыл бұрын
Emuu yane melkam❤❤
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
እሙዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ባህሏን አክባሪ ናት በርቺ❤
@boronatube8565
@boronatube8565 Жыл бұрын
እሙየ የምር ጀግና ሤት ነሽ ፍራት የሚባል የለም👌👍
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እሙየ የኛ ተምሣሌት ደስታሽ ይብዛ ❤❤❤❤ፈጣሪ ምን የማይቀይረው ነገር አለ ሁሉ በእጁ ነው ተመስገን🙏🙏🙏
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ አቺን አይቼ ስቀሽ ሣታሥቂኝ አልወጣም ❤❤❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እሙየ ድምጽሽ እራሱ ሲያምር ፈጣሪ ካችጋር ይሁን
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 Жыл бұрын
የኔ ውድ እሙ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመብርሀን ፀባይሽን አይቀቅርብሽ በጣም ደስ የሚለው ባእላችን ግን ያው አዲስ አባ ስንመጣ ሁሉንም እንረሳለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤❤
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly Жыл бұрын
እሙ አሁን መልካም ላይ ነሽ ረጋ ብለሽ ሳቅሽን ቀንሰሽ ❤ ደስ የምትይ ሆነሻል
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ሁለት ሳቂታወች ስወዳችሁ😘😘😘
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Жыл бұрын
ድሮስ ባለ ሀገር ባኖር ከተሜ ይኖር ነበር በሮ አደለም ተኖ ነበር የሚጠፉዉ የባላገር ሰው ባለ ነው ለከተሜ ❤ ጠጠር አትበሉ ባለ ሀገር የሀገር ባለቤት ነው
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ ዋው በጣም ግሩም ግዜ ነበር ያሳለፍሺው ማሬ😍
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
አይ እሙ ደሥ ስትል የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
ማርያምን ያወራሽው ሁሉ አንድ ውሸት የለውም የጎጃም ህዝብ እህል ሽጦ ሲመለስ ዛሬስ እሳት ነው ተወዶ ብሎ ያዝናል አይደሰትም😢😢😢 ከልቡ ነው ሚያዝነው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በጣም ማሪያምን
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 Жыл бұрын
Ewnet nw hizebu miskin nw😢
@AssgedAssen
@AssgedAssen Жыл бұрын
እሙየ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እኔም ልጄን አላህ ያሳድግልኝ የወለዳችሁ ሁሉ አላህ ያሳድግላችሁ የሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያረብ❤❤❤
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@naemaali-ws1vr
@naemaali-ws1vr Жыл бұрын
አሚንንን የኔ ቅን❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@FathiaQundah
@FathiaQundah 2 ай бұрын
❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰ትጅዬ የኔ ዉድ ውድድድድድ 🥰🥰
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
አሜን❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
እሙ ፍልቅልቃ ሰዉ አክባሪ ይመችሸ 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘
@alal8630
@alal8630 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እኔ ለራሱ ወንድ እሚባል አልቀርብም ነበር ስለፍቅር እንኳን ሊጠይቁኝ ሲቀርቡኝ ለቤቴሰቦቸ ነበር መቱኝ ብየ እምናገረው ከዛ በ2006/ስደት ወጣሁ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
😂አሁንስ እንደት ነሽ❤😂
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
​@@zeynbtube3680😅
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@zeynbtube3680😅😅😅😅😅
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳንች ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ ደግሞ ድምፅሽ ሳምር❤️
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
😍😍😍😍ቲጅዬ ምርጧ እህታችን ዉድድድድድድድድድድድድድድ እሙ ሳቂታሟ አንደኛ ይመቺሺ😘😘😘😘👍👍
@hanachris5841
@hanachris5841 Жыл бұрын
መልካምነትሽ የገጠር ሰው መልካም ሆኖ ሳለ ነገርግን በወር ውስጥ 3 ቀን ብቻ ሠርተን ይቅርና 365 ቀን ተሰርቶ እንኳን አትዮጵያ ላይ ጠብ የሚል ነገር የለም በዚህ ላይ ሰው እምነቱን በለቡ ጠብቆ መስራት አለበት አለበለዚያ ሰው በስንፍና ነው የሚሞላው።ከዚህ አስተሳሰብ ያድነን
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ Жыл бұрын
እሙየ የኔ ጀግና በጣምነው የምወድሽ♥♥♥♥♥♥♥
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ሱሬ መበስ በሁሉም ሀማኖት አይፈቀድም ሱሬ የወዶች ነዉ ቀሚስ የሰተ ልጅ ነዉ አሰማ ብለን ነዉ እንጂ
@richseni123
@richseni123 Жыл бұрын
ሁለት ሣቂታወች ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ Жыл бұрын
ጎጃምን ገጠር የምታረጊውስ ነገር 😂😂😂አይ እሙ የወረዳ ቀበሌ ላይ ማደግኮ ጎጃምን ገጠር አያስብለውም ሁሉም ክፍለ ሀገር ላይ የወረዳ ቀበሌዎች አሉ ይሄን እወቂ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
😂❤
@daaniieltamru5320
@daaniieltamru5320 Жыл бұрын
Imuu Obbooletti Koo Bayee Sii Jaaladhaa Naafa wagaa 1000 Tokko Jirradhuu ❤❤❤
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ማንነትሽን የዋህነትሽን እስከመጨረሻዉ ያድርግልሽ ቲጅዬ የኔ ቅን እወዳቹሀለሁ እሙዬ የብዙ ሠዋች ተምሳሌት ነች
@michaelalem3845
@michaelalem3845 Жыл бұрын
ቲጂዬ የልቤን አግኝቼሽ ባማክርሽ ምኞቴን የኔ መልካም የሰፈሬ ልጅ በሰላም አገሬ ከገባሁ አይ ስደት ዮኒቨርስቲ ማለት እኮ ነው
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 9 ай бұрын
ጎበዝ.በርቺ.እመቤትካሳ.ከዚህምበላይየበለለመስራትጠ.መጣርአለብሽ.ቲጂምጥሩነዉአጠያየቅሽ
@edenenyew
@edenenyew Жыл бұрын
የጉጃም ሰው ብቻ አይደለም ሙሉ አማራ ነው በተለይ የገጠር ሰውውውው
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
ሁላችሁንምውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤ለሃገራችን ሰላም ይመልስልን
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 Жыл бұрын
እኔ እኮ ስቃ እምታስቀኝ ነገርስ😂
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
❤❤
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف Жыл бұрын
እሙ አንቺን የለወጠ ፈጣሪ የኛንም የስደተኞችን ከድካምና ከሰው ቤት ቀይሮ የራሳችንን ህይወት ይስጠን ጤናና ሰላም ይብዛልን 🙏🙏 አሜን
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Жыл бұрын
ሁለት ፉልቅልቆች❤
@zynah3925
@zynah3925 Жыл бұрын
እሙ የኔ ጠንካራ ሴት ስወዳት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤ አስተዋይ ጄግና አርያችን ናት ❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍👍
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ጀግና ሴት ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ዘመናዊ ነት ማለት የራስን ጥሎ የነጮችን ኮርጆ እራቁት መሄድ ነዉ እኛ ኢትዮጵያኖች የኮራ ያማረ የተሀበ ስራአት በሀል አለን 4 በአራቱም አቅጣጫ እሙዬ አች አሀልሽን አስተዋቂ በች
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
በእሙ ነው ገበሬነቴን የወደድኩት ከውጭ ኢትዮጵያ ስገባ ገጠር ነው የምኖር
@zadetube5759
@zadetube5759 Жыл бұрын
እሙዬ በሪችዉ እኛ እንዎድሸሌን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@senaysenayet775
@senaysenayet775 8 ай бұрын
የዚች ልጅ ልብ ንፁሕ ነው የዋህነቷ ሀቀኛነቷ ደስ ይለኛል። አዲስአበባ ስትቆዪ እንዳይቀየር አደራ
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ገጠር ለከተማነው ቸሚኖረው አሁንግን ማዳበሪያ ለገጠር ብቻ ተሰጠው ጦርነቱም ለሱ ተሰጠ አማራ አዛኝ ገበሬነው
@እየሩሳሌምእመብርሀንየሚስ
@እየሩሳሌምእመብርሀንየሚስ 4 ай бұрын
እኔም እንደው አረባ አገር ቀርቶ አአ ኖረሽ የመጣሽ አትመስሊም ተብያለሁ
@Maki38916
@Maki38916 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ኣባይ ዩቲዩብ እባክሽ በመቤታችን እፈልግሻለው እባክሽ በምን ላገኝሽ በጣም እፈልግሻለው
@amanwalle2956
@amanwalle2956 5 ай бұрын
ሁለቱ ፍልቅልቆች ከአንገታችሁ ማተብ ጀምሮ ስታምሩ
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН