ግዕዝና ሰዉ ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት እየተገዛች ነዉ።

  Рет қаралды 4,491

7 ቁጥር  ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)

7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 ай бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን 🙏ልጆቻችንን በግዕዝ እንዲማሩ በስነመግባር እንዲታነፁ ብለን አቡነ ጊዮርጎሪዎስ ትምህርትቤት ብናስገባ ግዕዝን እንዳይማሩ ያልተደረገምን ነገር አለ እናዝናለን😥
@Balehagerwa
@Balehagerwa 5 ай бұрын
💚💛❤️🙏💚💛❤️ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tadgizaw223
@tadgizaw223 6 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ነገር ግን አሁን የሀገራቺን እያየነው ያለው ምስቅልቅል ይኸን ለማጥፋትና ታሪክን ለመቀየር ምዕራባውያን በቀደዱልን ቦይ እንደውሀ እየፈሰስን የራሳቺንን ፀጋ ትተን የባዕድ ፊደል ተጠቃሚ ከመሆን አልፈን መጨራረስ ይዘናል። እስኪ የፈጠረን አምላክ በቃ ይበለን።
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 6 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢
@ErmiasAssegid
@ErmiasAssegid 3 ай бұрын
Memher fetri yebrkh
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን 🙏🙏🙏
@Salam-m7u
@Salam-m7u 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪💫⚖️
@SolomonVA
@SolomonVA 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BayeSaba
@BayeSaba 6 ай бұрын
EGzabhere ysteln Qalhwet ysmailn
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@bezawit1148
@bezawit1148 6 ай бұрын
ምን ያረጋል ኢትዮዽያ ሀገሬ ደህና መር ላይ ወድቃ ለማይት አልታደልንም ለኛ የአኦሮምኛን ቋንቋ ሳይሆን እንደ ግዴታ ማሰተማር የነበረባቸው ግዕዝን ነበር ግን እሱንም የምያሰተምሩ ጥቂት ትምህርት ቤቶች ብኖሩ እነሱም ተከለከሉ እግዚአብሔር ይይላቸው
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 6 ай бұрын
💚💛❤🙏
@tsegayeteklemariam7676
@tsegayeteklemariam7676 6 ай бұрын
memihir mastekakeya saminti kifle 2 yije metalehu bilewu yewoha shita eyehonu newu
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 6 ай бұрын
ይቀርባል ትንሽ ጠብቁን
@lijamanuelasmamaw
@lijamanuelasmamaw 6 ай бұрын
መምህር ባለፈው ስለ እየሩሳሌም መከራ በሰራኸው ቪዲዮ ቀጣዩን ፓርት እየጠበቅን ነው
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 6 ай бұрын
@@lijamanuelasmamaw እሽ በቅርብ ሁለተኛዉ ክፍል ይለቀቃል
@tadeletesfaye263
@tadeletesfaye263 6 ай бұрын
ሰዉ ግን በቋንቋ የሚድን ይመስሎታል ለምንድነዉ ?
@lakewkidane7340
@lakewkidane7340 6 ай бұрын
መምህር በርዕሱ ያለው ግዕዙ እንደሚያዘው የ ፊደል ተራ ወ በሰው ቃል መገለጽ የሚገባው በስድስተኛው "ወ" ው ስለመሰለኝ ርዕስዎት እርማት ቢደረግ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 6 ай бұрын
@@lakewkidane7340 ልክ ነዉ ይስተካከላል
@tenayeabera5538
@tenayeabera5538 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሀሰተኞቹ ሲጋለጡ...................ሐብታ ሽብሩ መጀመሪያም ኦርቶዶክስ አልነበረም
42:49
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 12 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 511 М.
ቤተ መቅደሱ  ሊገነባ  አርማጌዶን  ሊገለጥ ነዉ። ኢትዮጵያ  ወዴት ትሄዳለች ?
50:33
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 121 М.
የኢየሩሳሌም ለ 3 መከፈል የጋዛ መበርበር የትንቢቱ ፍፃሜ
39:14
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 98 М.
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.