አዝናኝ ምልልሶሽ| አነጋጋሪው የቃልኪዳን ጥበቡ እና የእንግዳሰው ሀብቴ ጉዳይ🙆‍♀️|በመጨረሻም እንዲ ሆነ | Tizita film

  Рет қаралды 86,175

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

2 ай бұрын

Welcome to The Funniest KZbin Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 783
@dinkadink
@dinkadink 2 ай бұрын
ዩቱቡ ቅጣት ላይ ነው ላይክ እያረጋችሁ ቤተሰብ😘
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 2 ай бұрын
ኸረ ምነው ጠፋክ ድቅ አድቅ በስላም ነው በእውነት እየጠበኩ ነበረ❤❤❤
@user-co6gw7ng6q
@user-co6gw7ng6q 2 ай бұрын
እንኳን ቀጣክ እኛ የመዳም ቅመሞች ባንተ ናፍቆት መሞት አለብን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lc09o95
@lc09o95 2 ай бұрын
ባይቀጣህነበር ሚገርመኝ እንኳን ቀጣህ እኛስ የመዳም ቅመሞች በናፍቆት እየቀጣሀን አይደል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
የዩቱብ ላይም ትራፊክመጣ እሔነው አደገችማለት ሀገር
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 2 ай бұрын
የፊልሙ ርእስ ትዝታ
@mekdi542
@mekdi542 2 ай бұрын
ድንቃድን ብዙም አትጥፋ እንዳንረሳህ ዋ🤗መልሱ ትዝታ ነዉ 😂😂❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 ай бұрын
ድንቃድቅን የምትውዱ ብቻ የምትወዱ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 ай бұрын
እኔ በግጥሙ እወደዋለሁ
@semiramohaned
@semiramohaned 2 ай бұрын
ቤኪ እሱን የማይወደው ሰይጣን ብቻ ነው 👍
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 2 ай бұрын
ድንቃድንቅ ስወድህ በሃገር ሰላም ማጣት የተጨነቀ አምሮየ የአንተ ንግግር ፈታ ያረገኛል ሰላምህ ይብዛ አትጥፋ❤
@Hana_tube
@Hana_tube 2 ай бұрын
_እኔ ኮሜት አልፅፍም ግን የዘወትር አድማጭሕ ነኝ ምን ሆነ ብዬ ሳስብሕ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደሕና መጣሕ_
@user-mc4ed3cb8n
@user-mc4ed3cb8n 2 ай бұрын
ሰብስክራይፕ እንደራረግ ውዴ❤
@user-hf7ho2by3c
@user-hf7ho2by3c 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል እናድቃድቅ ሽልማቱ ይገባኛል፡🎉🎉፡❤❤
@user-ie3ie7dl5w
@user-ie3ie7dl5w 2 ай бұрын
ድንቃድንቅዬ ቢያንስ አንዱን ልመለስ ስሙ ትዝታ ነው እባክህ እንዳታልፈኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 2 ай бұрын
😂😂
@jambaru9154
@jambaru9154 2 ай бұрын
Hi
@BrshReda
@BrshReda 2 ай бұрын
ሳትናፍቀን ቶሎ ስራልን ድንቅዬ እና የፍልሙ ርዕስ ትዝታ ነዉ ደራሲዉ ደሞ ዳንኤል አንማዉ ነዉ🥰😊
@Haile-373
@Haile-373 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲ ዳንኤል አንማው 😍😍😍
@zabishayele
@zabishayele 2 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ ያሰብከው ሰልተሳካልህ ድንቃ ድንቅ 👍👍👍👍❤️
@TensaDesta
@TensaDesta 2 ай бұрын
❤""የኔ ባል የኔ አካል ልክ እንደዚህ ነው እኔ ግን እድለኛ ነኝ እጅግ አብዝቶ የሚያፈቅር ባል ስላለኝ ❤"እግዚአብሔር"❤ ደግሞ በልጅ ይባርከን"❤
@mekyatefera
@mekyatefera 2 ай бұрын
ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jujuye2701
@jujuye2701 2 ай бұрын
የቃልዬ ግጥም Just wow perfect I have no word 👌👌👌 ❤❤❤
@dadesert5446
@dadesert5446 2 ай бұрын
እንኳን ደና፡መጣህ ድቃድቅ❤❤❤
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 2 ай бұрын
የቃል ግጥም ወድጄዋለሁ ዋው 👍👍👍
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ግጥም ያስደስታል መልካም ምኞት ነው good luck 👍
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 2 ай бұрын
ጋይስ ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 🤨😒😂😂😂
@Soso-mi5uw
@Soso-mi5uw 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እሺ
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@s-mj1hh
@s-mj1hh 2 ай бұрын
ድንቃድንቅ ግን ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው😢😢❤❤❤ግን እንኳን ደህና በጣህ❤❤❤❤❤
@user-bi6xi2nb9s
@user-bi6xi2nb9s 2 ай бұрын
ድንቃድቅን የምትወድ እግዚያብሔር ይማርሽ በሉኝ አሞኛል
@BezawitSisay-he7xj
@BezawitSisay-he7xj 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-jt5cc3ye2j
@user-jt5cc3ye2j 2 ай бұрын
እካን በሰላም መጣህ ውዴ ናፍቅሀኛል
@Tigyyabataligemu
@Tigyyabataligemu 2 ай бұрын
እንኳንም ደህና መጣህ😍 ድቁዬ አወ እያሠብነህ ነበር የለህም ዋነው ሰላም መሆንህ ነው👌
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድቃድቅ
@earmyaseafwerkeearmyaseafw8753
@earmyaseafwerkeearmyaseafw8753 2 ай бұрын
ትዝታ ነው አሉ የሆነ ሰው ትዝ አለኝ😢😢😢 ዳንኤል ነወእኩ ደራሴው ወይ ጉድ
@G_M_Fa
@G_M_Fa 2 ай бұрын
የፊልሙ ሪዕስ ''ትዝታ'' ደራሲው ዳንኤል❤❤
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-mc4ed3cb8n
@user-mc4ed3cb8n 2 ай бұрын
ሰብስክራይቭ እንደራርግ❤
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 2 ай бұрын
እሽ
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 2 ай бұрын
አርጌሻለሁ
@user-pk9el1hd3n
@user-pk9el1hd3n 2 ай бұрын
የፍልሙ እረእስ ትዝታ
@Tiza-d5l
@Tiza-d5l 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ድንቃ ድንቅዬ 🎉🎉
@king_tube2
@king_tube2 2 ай бұрын
Well come dinku😍 ኑሩልን🎉🎉🎉 የፊልው ርዕስ🎉 ትዝታ ደራሲ🎉 ዳንኤል አንማው እንደ እኔ dinkadink የሚወድ be like
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 2 ай бұрын
እዉነት እናትነት ደሥ ይላል የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@user-ie3ie7dl5w
@user-ie3ie7dl5w 2 ай бұрын
የኔ ሳቂታ ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው❤❤❤❤❤
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 2 ай бұрын
ድቃድቅየ እኳን ደህና ገባህ ፈጣሪ ያሰበህውን ሁሉ የልብህን መሳት ይፈፅምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh4ek5kd2y
@user-zh4ek5kd2y 2 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ዉጭ ነበር የምትኖር የነበረዉ አላቅም ነበር እንኳን ወደ ዉድ እናት አገር መጣህ❤❤❤❤❤❤❤
@ethi9683
@ethi9683 2 ай бұрын
በትክክል አለማዳመጥ እንዲህ አይነት ኮመንትን ያሰጣል ከሀገር ወጥቼ ዱባይ ነው ያለሁት አለ እንጂ ተመለስኩ ወደ ሀገሬ አላለም። እንደውም እንደናንተ አይነት ሳያዳምጡ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ አይነቶች ናቸው ሀገራችንንም ወደ አልተፈለገ ችግር ውስጥ የሚከቷት መሃይም ሁላ ልል ነበር ተውኩት
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
​@@ethi9683ere benatish yalemaweq hatyat adelem,kemesadeb mastekakel neberebish ehtish eko nat, aybalim,demo ezi ager new yale enji Dubai alalem,anchi bemesasatish mesedeb tegebi new?
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 16 күн бұрын
ህይወት እንደዚህ ናት ብዙ ጊዜ አትሄድም እኛ እንዳሰብናት
@user-mw3wb9rw3u
@user-mw3wb9rw3u 2 ай бұрын
አዝናኚ ነከ ስዎደከ
@Takur.tube12
@Takur.tube12 2 ай бұрын
የ ፊልም እርስ ትዝታ ዛሬ እሻላማሎ 😆ላይክ me👍🏻
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
አንኳን ደህና መጣህ ድንቁ አችን ❤ እደፎከርክ ዱባይ ሄድክ አይደል😅😅😅😅😂😂😂ይመችህ መቸነው ጆርዳን የምትመጣው😂😂😂😂😂😂ሀቢቢ ካምቱ ጆርዳን 😂😂😂😂😂😂😂ማስታወቂያ አሰራር አደኛ አተን ያለማድነቅ አይቻልም ይመችህ የኔወንድም እንወድሀለን የማዳም ቅመሞች ኑፈታ እንበለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ድቃድቅ እንኳን ደሀነ መጣህ
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 2 ай бұрын
እንኳን ድህና መጣህ የሳቂ ምንጭ ሰላምህ ብዝህት ይበልልኝ❤❤❤🎉🎉
@user-up8hq5rn1m
@user-up8hq5rn1m 2 ай бұрын
ትዝታ ❤❤❤ዴቃድቅ በርታ ጥሩአስተማሪያችነህ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን
@feduti96
@feduti96 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል እናድቃድቅ ሽልማቱ ይገባኛል፡፡
@rehimaniguse1759
@rehimaniguse1759 2 ай бұрын
Kalyena engda andley bihonu desyilegnal❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
አጋበክ እዴ ድቃድቅ ጠፋክ እኮ 😮😮😂😂❤
@hanakokeb6571
@hanakokeb6571 2 ай бұрын
ደራሲው ዳንኤል አንማው ርዕሱ ትዝታ ሲሆን የቃልዬን የመጀመሪያ ፈገግታዋ ተመልሶ ያየንበት ፊልም ነው እኔ ምልህ ሻንጣ ማስቀመጫ ከሌላችሁ ቦታ አለ ብለህ ነበር እና 😅
@ErmiGezu-vx8tr
@ErmiGezu-vx8tr 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል አንማው you're the special one❤❤❤
@misganaw12
@misganaw12 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል አንማው ሽልማቱ ይገባኛል ምክንያቱም ተማሪ ነኝ
@MsganaBekele-gk8jx
@MsganaBekele-gk8jx 2 ай бұрын
ደራሲ ዳንኤል አንማው እና የፊልሙ ርዕስ ትዝታ
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 2 ай бұрын
የፊልሙ ዕርስ ትዝታ ነዉ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 ай бұрын
ደራሲው ዳንኤል ሲሆን የፊልሙ ርእስ ትዝታ ነው 🎉🎉🎉
@user-SenedAbrham
@user-SenedAbrham 2 ай бұрын
ሂወት እንዲ ናት።ድንቃ ድንቂ በጣም ነው ማከብርህ። ድንቃ ድንቂ ሰላም ለሁሉ ፍጡር ከ ኤርትራ🇪🇷 ባባየ ደሞ ነብስ ይማር😭 ሂወት እንዲ ናት።በ ባባየ ፊልም ነው ኣማርኛ የለመድኩት ደግሜ ባባየ ነብስ ይማር😭
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 2 ай бұрын
አሜን
@ioon6463
@ioon6463 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሴው ዳንኤል እዳታልፈኝ ድንቁየ አድናቂህነኝ ፈገግ ታደርገኛለህ
@user-ew4gc8zg7m
@user-ew4gc8zg7m 2 ай бұрын
እርሱ ትዝታ ነዉ ደራሲዉን አላዉቀዉም በዚ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-xi4yd5yc5k
@user-xi4yd5yc5k 2 ай бұрын
ድቃድቅ. እኳን. በሰላ ምን ሆነ ብዬ አሰቤኩ አይዞህ ሴቶቾ አ
@tagelgashaw3080
@tagelgashaw3080 2 ай бұрын
"ትዝታ" በቃልኪዳን ጥበቡ
@susuTube394
@susuTube394 2 ай бұрын
ትዝታ የሚል ፈልም
@endalkekemale
@endalkekemale 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ትዝታ ነው ደረስውን አለቅም
@user-bx3sm9hz2s
@user-bx3sm9hz2s 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yesake mnch 😂😂😂😂
@hanitube9872
@hanitube9872 2 ай бұрын
አይዞህ ድንቁ ወጭካልወጣ ገቢአይመጣም ይባላል አተጎበዝነህ ትችላለህ 🥰🥰🥰
@asfawsime1604
@asfawsime1604 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ
@FatumuWendwesen
@FatumuWendwesen Ай бұрын
ትዝታ ደራሲዉ ዳንኤል
@saraproims813
@saraproims813 2 ай бұрын
ትዝታ ይባላል እርእሱ
@tizitaneshburayu9349
@tizitaneshburayu9349 2 ай бұрын
ጆሮው አቫትር ፊልምን ያስታውሰኛል😂
@muluneshtegena
@muluneshtegena 2 ай бұрын
ድንቁ.እንኳን.ደና.መጣህ❤❤❤❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 ай бұрын
ዳንኤል አንማው ትዝታ
@Desta-zx5nf
@Desta-zx5nf 2 ай бұрын
Inee begabuu dasii yilanyalii qaliyee naa tedii❤❤❤❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህ
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 2 ай бұрын
ድንቂዬ የት ጠፍተህ ነው በማርያም በጣም ተናፍቀሃል 🤔🤔🥹🥹🥰🥰🥰🥰
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 ай бұрын
ውይ አንተ የማታመጣው ግድ የለ😂😂😂 በንፋስ አላለችም😂
@yusufhamid8204
@yusufhamid8204 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ነው ደራሲው ደግሞ ዳንኤል.
@WinnerAyele-po8co
@WinnerAyele-po8co 2 ай бұрын
ትዝታ ደንኤል አንማዉ
@አመትች
@አመትች 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃቅን ፊልም እርሱ ትዝታ 🎉😅
@user-zl9df1cj4m
@user-zl9df1cj4m 2 ай бұрын
ድንቃድንቅ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 2 ай бұрын
አይዞህ ድንቃድንቅ ብቸኝነት እንዳይሰማህ ❤ድንቁዬ
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 2 ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣህ ድቃድቅ የፊልሙ እርስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል
@user-kj5vx2gu9r
@user-kj5vx2gu9r 2 ай бұрын
Yefilmu ries tizya new derasiw degmo daniel anmaw new. Kibrilin dinkadink gin atitfa ❤️❤️❤️
@genetalemu8825
@genetalemu8825 2 ай бұрын
Betam des yelal sle kale yegetemkew gitem. Good job bro.❤❤❤❤
@tsehaynesh21
@tsehaynesh21 2 ай бұрын
👉የፊልሙ ርዕስ =ትዝታ 👉ደራሲ =ዳንኤል አንማው አምጣ ሽልማቴን👈
@TeklieLankamo
@TeklieLankamo 2 ай бұрын
Derasiwu Daniel Animaw sihon yefilm ርእስ ደግሞ ትዝታ ነው ድንቁዬ
@user-tv7ml9iu8n
@user-tv7ml9iu8n 2 ай бұрын
የፍልም ሰም ትዝታ ደራሲ ዳንኤል አንማው❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 2 ай бұрын
Kale kezi kadre gar sayat betam new yemnadedew.tariku baba gin nebsun ymarew leul egziabher
@user-gl9xi1fu2i
@user-gl9xi1fu2i 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል
@joyo64
@joyo64 2 ай бұрын
ርዕሱ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል አንማው 👍
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 2 ай бұрын
መልሱ ትዝታ ሲሆን ደራሲ እራሷ ቃልዬ ናት
@hanadechasa
@hanadechasa 2 ай бұрын
ትዝታ፡
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 ай бұрын
እረ ዛሬስ በሳቅ ገደልከኝ ከሳቅኩኝ አምስት አመት ሞላኝ ክክክክክክ
@user-xb6ow9xp9t
@user-xb6ow9xp9t Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኮመንት መጻፍ ባልወድም የምታቀርበው ግን ይመቸኛል
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w 2 ай бұрын
እተን ፍቅር ይዞሕ ስታለቅስ ማየት አማርኝ😂😂😂😂
@rah5847
@rah5847 2 ай бұрын
Betam tefah, Tizita derasiw Daniel animaw yibalal
@sebieylove5190
@sebieylove5190 2 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለ ሳላውቀው ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ ወንድሜ ትንሽ እረዘም አርገው እባክህ 🙏
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 ай бұрын
ትዝታ ደራሲው ዳንኤል የአባቱን ስም እንተ ሙላልኝ😂
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 2 ай бұрын
ድንቃድንቅ እንኳን በሰላም ወደዱባይ መጣህ
@JdhJehd
@JdhJehd 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ትዝታ ደራሲው ዳንኤል አንማው ❤ ዲቃዲቅየ እንወዲሀለን አትጥፋብነ 😘
@habesha_react
@habesha_react 2 ай бұрын
Quality Yallew Camera Giza Bro.
@selamt8660
@selamt8660 2 ай бұрын
እኔም የምሰደበኝን ነው የምወደው የምር ❤😂
@Gmaryam123
@Gmaryam123 2 ай бұрын
እንኳን በሰላምገባህ ግን ኢትዮጵያን ለቀህ ባልሄድክ ነበር ግን ባለህበት ፈጤሪ ይገዝህ ለጥያቂው መልስ ደራሲዋ እራሷ ቃል ኪዳን ናት የፊልሞ እርስ ትዝታ ይላል❤❤❤❤❤❤
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv 2 ай бұрын
Daniel anmaww resu tzta ylal Amazing 🎉🎉🎉🎉
@MishalKjui
@MishalKjui 2 ай бұрын
ድንቃድቅዬ አድናቂህነኝ የሚሙ እርእሥ ትዝታ
@HibistDele
@HibistDele 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዐስ ትዝታ ነው
@yeshalmnew5432
@yeshalmnew5432 2 ай бұрын
ድቃድቅየ አትጥፍብን ስደት መሆኔን የምረሳው ያተን ቢድው ሳይ ነው
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2 МЛН
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 94 М.
ANYONE REMEMBER THIS MAGIC?🤯🪄🔮 #shorts #short
0:12
MILANAROLLER
Рет қаралды 15 МЛН
Đồng đội có nhau #shost #funny
0:12
Bắp TV_GIA PHÚC
Рет қаралды 7 МЛН
Воры перехитрили гениальную девушку😳
0:58