No video

አዝናኝ የአርቲስት ሮዚ (Rosi Buteka) እና ነቢል ጨዋታ - የታወቁ አድክሞች ጨዋታ 16 [Celebrity Edition]

  Рет қаралды 515,507

Kolel times

Kolel times

Күн бұрын

Kolel Times is one of the fastest and most innovative Ethiopian Entertainment Platform. Here, we try to bring the fun and true personality of people by asking and playing real games with them. REAL GAMES FOR THE REAL PEOPLE! Like, Comment, Share and Subscribe to support us and Let's Go! Let's do this together.

Пікірлер: 918
@cllarafqru8416
@cllarafqru8416 5 жыл бұрын
ሮዚ በርቺ ቆጆ ብቃት አለሽ ግን ግጥም ምረጪ ወደሃላ እዳቲ ቀጥይበት ከጥሩ ዜማና ግጥም ጋር
@selammar4221
@selammar4221 5 жыл бұрын
Bangarchen lay ena rozi betam nw yamewadat muzicaum betam nw yetemchage kokiya yane kebetebta sewdesh eko nabi des yametelu nachu baretu
@cllarafqru8416
@cllarafqru8416 5 жыл бұрын
@@selammar4221 ♥♥♥♥♥😘
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ገን ደምሪኝ
@MaycaVlogs
@MaycaVlogs 5 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 5 жыл бұрын
Kolel Times የጭዋታው ድምቀት ኩኪን አምጦት ❤️ዝም ብላችሁ ገጣጣ መቃራ ገልፍጣ ❌❌ እያመጣችሁ አታስደብሩን
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
እድናይላችሁ ከፈለጋችሁ ኩኪን አምጡልን
@webaweba6461
@webaweba6461 5 жыл бұрын
ኩኪን አምጣት ነቢሎ እንዴ
@emanmohammed19
@emanmohammed19 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ከፈለክ ኮኪን አምጣ ይችን ዘጊ ወደዛ በል
@hayatallahbekyne9227
@hayatallahbekyne9227 5 жыл бұрын
ኩኪን አምጡልን ነቢል ደሞ ውድድድድድድ ነው አማረግህ
@nesrumohammedmustefa9704
@nesrumohammedmustefa9704 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ይስጠን አሚን ያረበል አለሚን
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
በራሥ መተማመናሽ ደሥ ይላል ግን ሮዝዬ ደግመሽ ዘፈን ኢዘሽ እዳትመጫ ሠወድሽ እደዉ አፈር ስሆን 😀😀😀😀😀😀😀
@samueldebamo8725
@samueldebamo8725 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@zahralama8064
@zahralama8064 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@metiasifa7959
@metiasifa7959 5 жыл бұрын
😄😄😄
@user-vx9qp9nr7r
@user-vx9qp9nr7r 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-el2mx3sp1p
@user-el2mx3sp1p 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-lz8vc2jq9u
@user-lz8vc2jq9u 5 жыл бұрын
አይ ሴቶች ቆንጆ ሴት ስታዩ እንጥላችሁ ሁሉ ይወርዳል አይደል ሮዚ ምርጥ ልጅ ናት የው ቅናት እየያዛችሁ ነው እንጂ ወንድ ቢሆን የህነየ ስንቱን የኔ ቆጆ የኔ ውብ ሲያምር ውይ ትሉ ነበር ክክ
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 5 жыл бұрын
ቀጣም
@bffjvggh8934
@bffjvggh8934 5 жыл бұрын
sah. kkkkkkkkk
@user-lr7ng2vy3t
@user-lr7ng2vy3t 4 жыл бұрын
ሳህ ልክብለሻል
@Tube-ly3ys
@Tube-ly3ys 3 жыл бұрын
ውይ ስራጥቸ ለወድ ቆጆ አልልም ቁጂናውን እዛው አጥበው ይጠጡት ለሰው ልጂ ለተቸገረ መድረስ ቅን ልብ ሲኖራቸው ብቻ አደቃለሁ ጃርትም ይሁን
@ZaahHzzza
@ZaahHzzza 2 жыл бұрын
ሞኝ ናት ያለ የለም ማማዬ ተግባሯ ነው ያሥጠላን አች እራሡ የረሡልወዳጅ ነኝ ካልሽ እረሡል ይሄን ነው ያሥተማሩት እናተ በፍሮፋ ይላችሁ ያረብ ያረሡለሏህ እያላች አተረብሹን አፀያፊ ተግባር ሥታዩ ከልክሉ በምኗ ይቀናል በኢማኗ ወይሥ ሌላው በቀረ ጠረሃ ኳ መልበሥ ነበረባት ሃያ ቢሥ
@gedionhaile1104
@gedionhaile1104 5 жыл бұрын
ኮለል ታይምስ ያለ ኩኪ አይነፋም ማርያምን።አምጡልን ኩኪዬን please
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 5 жыл бұрын
ነቢሎ እናትህ ትወዳለህ እድሜዋን ያርዝምህል አንተም ኑርላት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@zamotube5162
@zamotube5162 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow betseb inhun wude Inem damirishalew🥰
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@zamotube5162 እሺ እህት ቪደወ እይና በደብ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ኮሜት አስቀምጪኝልኝ እመልሳለሁ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 5 жыл бұрын
ሮዚ ለሠው ብለሽ አትጨነቂ መብትሽ ነው ሠው ብዙ ሊያወራ ይችላል በርቺ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Misraak Ethiopia ekooo 😍
@iiii3667
@iiii3667 5 жыл бұрын
የሆንሽ ቆራሌ
@alemk10
@alemk10 5 жыл бұрын
I don't care whatever they whatever I want I can't do it me100%
@alshdeykonjokonjojfvj2000
@alshdeykonjokonjojfvj2000 5 жыл бұрын
በትክክል ማር
@user-ex5tl8un9g
@user-ex5tl8un9g 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ በርች ሠው እና ቅማል ከራስ አይወርድም እናም እኛ ኢቶጴያኖች የሠው ሞራል እንቀንሳል ሁሉም ከእናቱሆድ አደለም ለምዶ የሚወጣው 😘😘ሳቅሽ ብቻ ይበቃል
@MaycaVlogs
@MaycaVlogs 5 жыл бұрын
😍😍
@hayutanye3484
@hayutanye3484 4 жыл бұрын
Tekekel mare
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@MaycaVlogs demiry pls pls pls 😢🙏
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@hayutanye3484 demiry pls pls pls 😢🙏
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አረ በህግ አምላክ ኮኪ የታለች የኮኪ ፈገግታ ብቻ ይበቃል ነቢሎ ኮኪን በእግር በፈረስ ፈልገህ ካላመጣሀት እሄንን ቢድዮ አላይም ኮኪ የኔ ማር ናፍቃኛለች ካገኘሀት ሰላም በልልኝ
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
ነቢሎ ኮኪዬስ 🤔🤔 ስወዳት ከሷጋር ነው የምታምሩት ....አረ እኔ ቋሚ ተሰላፊ አድናቂህ ነኝ ታቅ የለ😍😍😍....ዝፈኚ ስለተባለች ብላ የዘፈነች ደፋር ኢትዮጵያዊት አረ እንዳቀትይ ጥበብን ከዚህ በላይ አትዳፈሪያት .....እኛም መስሚያችን ጥጥ ነው
@dinakadir4888
@dinakadir4888 5 жыл бұрын
እንቺን ዘፈን ያሰሩሽ ሊረገሙ ይገባል ስንት ድምፅ ያላቸው ልጆች ለመስራት ግን አቅም የሌላቸው እያሉ አንቺን ማስራቱ ድንጋይ እራስ እና ለስራው ክብር እንደሌለው ያሳየነናል ብሩን አንድ አቅም ያለው ልጅ ላይ ቢያውል ኖሮ ዛሬ ይመሰገን ነበር አንቺም ብትሆኚ እራስ ወዳድና ለሙያው ክብር ቢኖርሽ እኔ አቅም የለኝም ብለሽ አሁን እንዳንመሽው የዛኔም እንደዛ ብለሽ ለሌላ ሰው ማሳለፍ ትችይ ነበር ደሞ ፍላጎቱ የለኝም እያልሽ ግን እንደምችል አሳያቸዋለው ትያለሽ እንደዚ የምትንቂውን ህብረተሰብ ደሞ በ ፊልሙ ማገልገል እፈልጋለሁ ትያለሽ ይደብራል ለምሰሪው ነገር ክብር ይኑርሽ ደሞ ረጋ በይ አትንቀልቀይ የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል መልካም እድል አራስሽን ለማዳመጥ ጊዜ ስጭው ወሳኝ እድሜ ላይ ነው ያለሽው ደሞ አንብቢ ከታላላቆችሽም ምክር ስሚ መስሚያ ጥት ነው አትበይ አይባልም ለሚያበረታታሽ ህዝብ ክብር ስጭ ማነሽ ቡጡቃ !!!🤷‍♀️
@user-kc8hd3bp4i
@user-kc8hd3bp4i 5 жыл бұрын
ነባዬ ምርጥ ዛሬ ምነው ብቻክን 😜ኮኪሻን ተናፍቀሻል በልልኝ😘
@kamutlaamm4145
@kamutlaamm4145 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sarashewa3130
@sarashewa3130 5 жыл бұрын
ከዚህ ሙዚቃ በኃላ እራሱ ቆመሽ መሄድሽ ትልቅ ነገር ነው
@rozateklay8818
@rozateklay8818 5 жыл бұрын
Sara Shewa 😁😁eko
@fawzeyamohamad2807
@fawzeyamohamad2807 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ስቀሽ ሙተሻል አይይይይይ የስድብ ብትር ከምትመች አርፈሽ ብተኝ ይሻልሻል ቆጆነሽ የኔ ማር ዝበያቸው ይች ቀናተኛ ሁላ ስድብ ምን ያረጋል
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@heleneamennagga6056
@heleneamennagga6056 5 жыл бұрын
@@rozateklay8818 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😀😀😀
@tnxgod3040
@tnxgod3040 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
ሮዚዬ አይዞሽ ህዝቡን ተያቸው በርቺ በተረፈ እወድሻለውውው የኔ ፍልቅልቅቅ
@abtydubai5782
@abtydubai5782 5 жыл бұрын
እሮዚ የኔ ቆንጆ ኑሪ ወንድምሽ ነዉ ኅሽ ይህን ዘፈን የዘፈንሽዉ ወንድማክን ለማግኝት ነዉ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
ነቢሎ ጎበዝ ለእምዬ ፍቅር መግለፅክ እሥኪ የማሚ ናፍቅት የባሠበት በላይክ አሣዩኝ አላህ ይኸንንበሽታ አጥፍቶ ለሀገራችን በሠላም ያብቃን ያረብ 🤲
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
እኔም ናፍቃኛለች
@esmailnuru9390
@esmailnuru9390 5 жыл бұрын
ይቺ ልጅ አልተመቸችኝም ጌታን ሳቃችንን አጠፋቺው ኩኩዬን አምጡልን
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
ነቢሎ ኮኪ ትሻላለች ኩርፋዋ ይበቃል /ይናፍቃል ኮኪዬ በዚ አጋጣሚ በጣም ነው ምወድሽ ሮዚ አልተመቸችኝም ደሞ አርቲስትን ለመባል አልበቃችን ።
@lovelove8312
@lovelove8312 4 жыл бұрын
ሰው ለራሱ እንጂ ለ ሰው አትኑሩ አላህም አይፈቅድም እግዚያብሄር አይወድም "ሰዎች ሆይ በእርሱ ስራ አትግቡ"
@Tarikennn
@Tarikennn 5 жыл бұрын
Roza / ቡጥቃ: 10 Funniest Videos From Instagram 😂 [PART 1] የኔ ቻናል ገብታቹ ማየት ትችላላቹ
@wuber.g9288
@wuber.g9288 5 жыл бұрын
ሁለተኛውን ዘፈኔ ላይ እንደምችል አሳያችዋለው ብለሻል አደራሽን ግን በLive ይሁን 😊
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 5 жыл бұрын
😂😂
@monaatopia1074
@monaatopia1074 4 жыл бұрын
በግድ ነው እምስቁት ስታስጠሉ ነቢል ስወድህ ሮዚ ተደበቂ
@saadasharif5048
@saadasharif5048 5 жыл бұрын
የሮዚ video የተሰራው ለ fun እደሆነ ገብቶናላ ባንቺ video video በመሰራቱ አስቢው ምን ያህል የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ መምሰሉ😁😁😁😁😁
@shshsh2666
@shshsh2666 5 жыл бұрын
ወይኔ ሮዚ እዴት እደምወድሽ ወይ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ ሳቂታሽ ሁሉ ነገርሽ ይማርካል ቀሽት ነሽ ደሞ በስራሽ በርቺ ቀልዶችሽ በጣም ይመቻሉ
@user-pv5ez5bc5b
@user-pv5ez5bc5b 5 жыл бұрын
ኧረ😂😂ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን ግርምነው የምትሉኝ የምታስቁኝ እንደ መብቷነው እደፈለገች አድርጋ ብትዘፍን ለሰው ወሬ ብላ ልታቆም ልትጠፋነው እንደ ሆሆ
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
አንዱ እላከፋለው ብሎ ምን ቢል ጥሩ ነው እሙዬ በቀን ጅብ ይወጣል እዴ ይላታል ምን ብትመልስለት ጥሩ ነው አዎ ይወጣል እዳንተ አይነቱን አመዳም አህያ ለመብላት ብላው ቁጭ
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 5 жыл бұрын
ሃሃሃ
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
😁😁😁
@genigeni3834
@genigeni3834 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 5 жыл бұрын
ሀሀሀ
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
👌👌👌👌
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ሮዝ እውነቱን መመንሽ አስደስቶኛል በርቺ❤😘😘😘😘
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 5 жыл бұрын
እረ ኮሜታተሮች የሰው ሞራን አትዠቅቡ በርቺ እሮዚዬ
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
ሥዲብ ምን ይሠራል ግን የምት ሳደቡ ሥትገርሙ ምን አጠፋች
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Makia Ahmad 😚😚😍ekooo marrr
@mohammedyisuf9376
@mohammedyisuf9376 4 жыл бұрын
ምን አጠፋችችችች
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ
@maladadar6671
@maladadar6671 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሮዚናዬ ሥወድሽ በርቺልኝ😘
@emanmohammed19
@emanmohammed19 5 жыл бұрын
ነቢል ፕሮግራማችሁ ደስ የሚለው ኩኪ ስትኖር ነው ይች ሮዚ ዘጊ ናት በናትህ ወደዛ በላት
@mercy9120
@mercy9120 5 жыл бұрын
Eman Mohammed 😂😂😂😂 ere aregagiw
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Eman Mohammed tnfe okay
@yodityodit2968
@yodityodit2968 5 жыл бұрын
Ayebalem
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 5 жыл бұрын
የአላህ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 жыл бұрын
አረ ዘጊ ብቻ አይገልፃትም ቧቃ አፍ ናት ስታስጠላኝ ልጁ ደስ ሲል ዘና ያለ ነው
@user-ct3un4tj9b
@user-ct3un4tj9b 5 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ይላል ያገሬ ሰው አርቲስት አላቹዋት
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኡይገርምም
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍👌
@rahmarehmet6016
@rahmarehmet6016 5 жыл бұрын
ሮዚ #ሙዚቃ ሳይሆን #እቃቃ በሚለው ይዘን እንሰማዋለን 😜😂😂
@user-zc3fd4my9o
@user-zc3fd4my9o 5 жыл бұрын
እረ ኩኪን አምጡልን የፕሮግራማችሁ ድምቀት እሷ ናት
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 5 жыл бұрын
የዘንድሮ ሙዝቃ ከመደማጥ ፈስ ማዳመጥ ይሸላል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
😂😂
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-dd8tx2mz4j
@user-dd8tx2mz4j 2 жыл бұрын
ክክክክ
@abigiyabelay6075
@abigiyabelay6075 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekityub1966
@mekityub1966 2 жыл бұрын
ኧረ ገደላቺሁኝ😅😅😅😅😅
@fafufafu183
@fafufafu183 5 жыл бұрын
ነቢል የምታምሩት ከበፊታ ልጅ ጋራ ስትሰሩ ነው
@magicglass4533
@magicglass4533 5 жыл бұрын
አንቺን ብሎዘፋኝ 💚💛❤ 😭😭 አይ ሙዚቅዬ ምፅፅፅፅፅፅፅ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
የኔ አዝጎች ሰዎዳቸው 😍😍
@sofayaa6125
@sofayaa6125 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝኛለሽ ረበና ይመልስሽ ያለሽበት በጣሙኑ ያስለቅስል፡፡
@user-vy8pz3so1w
@user-vy8pz3so1w 2 жыл бұрын
ሁለት ዴነዞች አላህ ይህዲቻሁ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
ሙስሊም አደለችምዴ ???
@meh.3461
@meh.3461 2 жыл бұрын
@@makamaka3019 ናት የጠመመች በረመዳን ሂጃቢስት ናት
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
ግልፀኝነትሽን ወድጄዋለሁ ድምፄ አያምርም አልሽኮ ሮዚ
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
ሮዝዬ ስወድሽ አውነትለመናገር የሰዉ ዘፈን ላይስትዘፍኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በድምፅሺ ግን ሺንት ቤት ሰው አለ ለማለትም አይሆን
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 5 жыл бұрын
እምዬ ኩኪ ይቺ ምን ትመስላለች ፊቷን በሜካፕ አሰቃይታ ኤጭ
@fatumalove6174
@fatumalove6174 5 жыл бұрын
ልኑር በትዝታህ ክክክክክ
@cllarafqru8416
@cllarafqru8416 5 жыл бұрын
ሲጀመር የታላት የተጋነነ ሜካፕ እደው አረሽ ቀንተሽ ካሎነበቀር ሮዚ ሁሉ ነገሯ ስማርት ናት ስለሜካፕ የማታቂ ሎካል ከሆንሽ አልፈርድብሽ ቅናታም ሁላ ዝም ብላቹ አትበርተፉ የቅናት እርኩስ መፈስ ካለብሽ ፈጣሪ ያሳልሽ ደሞ ሮዚን ከኩኪ ዝርክርክ ጋር ታወዳድራለች ይሄኔ እደኩኪ ላም ትሆኛለሽ የት ነሽ ወረድኩብሽ አይደል እድትስተካከይ ነው ይቅርታ
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 5 жыл бұрын
አርቲስት ስትሏት ሰማሁልበል? ወይስ ተሳስቴ ይሆን?
@user-ii4sl5tg3n
@user-ii4sl5tg3n 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሰምተሻል ማር
@Bemnet_uk
@Bemnet_uk 5 жыл бұрын
😂😂😂yea enesu tesastew new
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 5 жыл бұрын
እንዴት እደሚያረጋት
@wesiwubshet6577
@wesiwubshet6577 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እኛ ቀናተኞች ነን እይ የውነት ዘፈኗን ወዲጀው አለሁ
@hawakasem2917
@hawakasem2917 5 жыл бұрын
ሮዚ ቆንጆያምራል ሙዚቃሽ እራሱ በጣም ቆንጆ እኮነዉ ለእኔ ተመችቶኛል
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Hawa Kasem 😍🎵🎶😚
@yorditaytuadise855
@yorditaytuadise855 5 жыл бұрын
ነቢሎ አደነኩህ ኩኪን ለማግባት ባትል ኖሮ እኔ በሳራቲ ፈንታ ኪው አደርግህ ነበር ኩኪ ውስጤ ናት❤❤😘😘😘😘
@momtube4494
@momtube4494 5 жыл бұрын
Artist ere uuuuuyyyy yechi lej aydelech ende tebeben asgededa yedeferechew
@user-pm5xc2nd1p
@user-pm5xc2nd1p 5 жыл бұрын
ነቢልዬ እኔ አደቅሀለሁ ድንቅንቅ አረግሀለሁ የኔ ተጫዋች😘😘😘
@user-ih1nw2pp4f
@user-ih1nw2pp4f 11 ай бұрын
እህቴ ና ወንድሜ አላህን ፍሩ አላህ ተውበተኞችን ይወዳል እንዲ ሆናቹ ብትሞቱስ አላህን ፍሩ እህቴ ና ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 5 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ዘድሮ ነበር መስፈን ያለበት እሮዚም አርቲስት ተባለች በቃ እኔም በቅርቡ የኔ ቀይ ወባ የሚል ነጠላ ዘማ እለቃለሁ
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 жыл бұрын
😂😁
@user-tq1ue1ob1k
@user-tq1ue1ob1k 5 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ❤
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ነቢሎ ቆጂየ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁህ ከአሁቡሀላ አድናቂህነኝ
@chrisraso8701
@chrisraso8701 5 жыл бұрын
Has anyone noticed how cute Nabil looks!!!
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
Chris raso yeah but is he her bf or just Friends 🤔🤔can you reply
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 жыл бұрын
አረ ኮኪን አምጡልን😏😒 የኔ ነፃ😘💗💗
@Maybe_88
@Maybe_88 5 жыл бұрын
the level of her confidence with zero talent is "tew". "tibeb terachat" lol
@Enat1999
@Enat1999 5 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@masiimadii257
@masiimadii257 5 жыл бұрын
😄😅
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 5 жыл бұрын
እኔ ውሀ መጠጫዋ ተመችታኛለች በተለይ ነቢሎ ሲጠጣት😂😂
@user-nc5et6uu1e
@user-nc5et6uu1e 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሞራልሽ ሳላደንቅ አላልፍም ግን ስርአት ይኑርሽ ለአድናቂዎችሽ ለተከታዬችሽ አርቲስት የህዝብ ሰው ነው አልሰማቹም አይባልም ያድናቂሽ የተመልካችሽ ብዛት ነው እዚ ያደረሰሽ እንጂ ብቻሽን ትጮሂ ነር ስለዚ አርቲስት ለመሆን ስርአት እና ጥረት ትዕግስት ያስፈልግሻል አንቺ በጣም ይቀርሻል ግን በርቺ ማር
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
አርቲስት ሮዚ❓❕😱የአርቲስትነት መስፈርቱ ግን ምንድነው❓❕ይቺን መንቃራ "አርቲስት" ስትሉ በትክክለኛ አርቲስቶች ሞራል ላይ ነው የተረማመዳችሁት😂
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
አረ እኔም ገርሞኛል ወላሂ ሆ
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 4 жыл бұрын
ቅናት አሰመሰለበሸ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
Benatachu tariku baban ena alem segeden akerebuln ena zena yaderegun
@tofiksirmolo7303
@tofiksirmolo7303 2 жыл бұрын
ነቢል ያለበት ቦታ ደስ ይለኛል
@mitusol9820
@mitusol9820 5 жыл бұрын
Rozeya wodeshlew❤
@zedymamaylji5806
@zedymamaylji5806 5 жыл бұрын
አይ አርት በዳዴ ይህድ ጉድ በል ጎንደር
@Solomonrules
@Solomonrules 5 жыл бұрын
Yoooooooo... cool story guys, keep up the good work! Very entertaining
@momtube4494
@momtube4494 5 жыл бұрын
Yene konjo nuri eko telahun gesese new bewenet banchi ayen senayew
@user-wq4hf5kl6e
@user-wq4hf5kl6e 5 жыл бұрын
እኔምለው እሮዚ ድምፅ እኮ ስጦታ ነው እማ ላንቺ ደሞ አልተሰጠሽም። አክቲንጉ ላይ በርቺ ቆንጂት
@user-rv9ec2cn7k
@user-rv9ec2cn7k 5 жыл бұрын
ሮዚ ስወድሽ የኔ ቅመም ለሰዉስድብ ቦታአት ስጭ
@user-rk9ph1sg8d
@user-rk9ph1sg8d 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ይችም አርቲስት መባል ጀመረች በሰዉ ጆሮ ላይ ቀልዳ ኧረ ተዉ ግን
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 жыл бұрын
አይገርምም
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
😂😂😂
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
አርቲስት ሮዚ ስላችሁ ልበል ምን ሰርታ ነው አርቲስት የተባለቹ !😹
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ. ሮዚ እኔ ሙዚቃሽ ተመችቶኛል. ማለት የመጀመሪያ ሽ. ስለሆነ. ጎበዝ ነሽ
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
Nebiloyeeee😍😍
@hirutdasse7950
@hirutdasse7950 5 жыл бұрын
Ine gan rozin wadatalew btam confidence alat yemachat! Gobaz lji
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
Artist alachuhat lol 😂
@user-mw9jz8gv3m
@user-mw9jz8gv3m 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@GoteTube
@GoteTube 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት ከሙዚቀው ጋር ያአምራል
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 5 жыл бұрын
አንተ ተንኮለኛ ሙድ ያዝክባት ማለት ነው ለማንኛውም በቀጣዩ ኮኪን ይዘህልን ና እንተን ደግሞ በብዙ ውድድድ❤😘
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 жыл бұрын
ሮዚ ያራዳልጅ እ ወንዲማክ ግጥምና ዜማ እዲሰጥሽነው ራሄልን ፌመስ ያረጋት እሱ ነው
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 5 жыл бұрын
ነቢሎዬ ስወድህ እሮዚ አታፍሪም 😂😂😂😂😂
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አቦ ጥፍሁኝ ኩኪን የት ስደዳችዋት እሷ ከለለች ዲስ ላይክ ብያለው
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
በስማምዬ ደሞ ሌላ ዘፈን አልሽ እንኳን ነገርሽን በጊዜ ጥግ እኒዛለን የማዳሜ ጩኸት በራሱ ዘፈንሽን ይቦንሰዋል ስልሽ 😋
@love-gp7of
@love-gp7of 5 жыл бұрын
adis shambel እር ግፍ ነውክክክክክክ
@user-xg9xo3co3u
@user-xg9xo3co3u 4 жыл бұрын
በጠምነው የሰቅሽኝ ክክክክክ
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
adis shambel 😆😆😆😁😁😁😁😁🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@trsuyes3475
@trsuyes3475 4 жыл бұрын
ከከከከከከ
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
😃😃😃
@fikirtetadele4701
@fikirtetadele4701 5 жыл бұрын
hahahaha ay rozi zefen awetahu blesh besaq gedelshin aydel lol
@asabechtaye5679
@asabechtaye5679 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነቢሎ እና ይህን ማመስገንህን ወድጄዋለሁ
@tsegealemu6465
@tsegealemu6465 2 жыл бұрын
er Nebilo Ena Alehulek
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 2 жыл бұрын
ወላሂ ተሳዲቢወች ይናዲዱኛል ሁሉም የላሱ ወንጀል አለበት
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 5 жыл бұрын
እቺን ልጅ አሎዳትም በተለይ ኣውን በጣም ነው ምጠላት እዳታመጣት እባክ ካልሆነ ኣሊከታተልክ ንገረኝ
@hayatmekonen3780
@hayatmekonen3780 5 жыл бұрын
ነቢሎ ምርጥ
@kerrya2128
@kerrya2128 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣Musica lay acting iyaregsh neber malet new loool Nebil, I like ur sense of humor 👍😂😂Rosi, ayzosh don't give up on ur dreams😍
@__-517
@__-517 5 жыл бұрын
ተመልካችሽንና አድናቂሽን ካለሰማሽ ምን ልትሆኚ ነው
@user-vv5uk1ki9k
@user-vv5uk1ki9k 2 жыл бұрын
አላህ ይመልሳችሁ ሁለታችሁም እስልምናን አሠዳቢ ናችሁ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
በጣም የንሰችዉ
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 жыл бұрын
ገና ዛሬ ወደዚህ ቻናል ገባሁኝ ደስ ስትሉክክክ
@user-gg7pf4py1s
@user-gg7pf4py1s 5 жыл бұрын
kkkkk ነቢልዬ ስታስቅ እኮ አንተ አዝግ ጎርጓሪ አትጥፉ እ
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
ድምፅሽ ብቻ አይደለም ግጥሙ ራሱ ሲዘጋ እኮ!
@user-cv7yh1ep6z
@user-cv7yh1ep6z 5 жыл бұрын
አረ ሞራል የሚባል አለ kkkkkkk
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
እውነት ነው ትዘጋለኝ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Jasmine Zéman duze duqate
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
MTAGSE WGA ALWE ONE LOVE heheh 😂 akatelkush meselegn
@efrataefratanegn9574
@efrataefratanegn9574 5 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ትንሽ ሞራሏን ብጠብቁላት ምን ትችግ አለው
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
ኤጭ ሴት ልጅ ላንቃዋ እስኪታይ ስትስቅ እንደማየት የሚያስጠላኝ ነገር የለም ጥፊ
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሳየው ይሄን ልጅ ሲያምል ማለቴ ሲያምር
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
ከዘፈንሺ የዛሬውን ጪዋታሺን በጣም ወደድኩልሺ ቆንጆ።
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ለስው ወሬ አትስጡ ሀበሻ። መሳደብግባቸው ነው ጠንክሩ ስብስክራይብ አርጌአለሁ
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 5 жыл бұрын
ነቢል ኮኪ የት ወስደሀት ነው እቺን ብጥስጥስ ያመጣህብን ለማንኛውም ብዙ አታቅራሪ ረጋ ትንሽ ይቀርሻል እእእእእእ ማንንም አልሰማም ምናምን አይባልም ምክንያቱም ጥንካሬሽንም ሆነ ድካምሽን ሰው ነውና ሲነግርሽ ምትረጂው
@senaitabera2679
@senaitabera2679 5 жыл бұрын
Hahaha ታቂያለሽ እኔ እራሱ ተጠራጥሬ ነበር
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
አንተ ልጅ በጣም አይልህና እወድልህ ነበር ስራዎችህን እናም ሰብስክራይብም አድርጌህ ነበረ ግን ከዚህ ቪድዮ በኋላ ትቸዋለሁ
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 жыл бұрын
😁lamn wude
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 5 жыл бұрын
አይ እረ ማን እንደ ኩኪ በቀጣይ ኩኪን ካላመጣህ እደማንላቀቅ ነው ሰምገል ነባየ
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
የመጀመሪያ እንግዳችን ረበሸን
14:09
nebilnur
Рет қаралды 222 М.
አዲሷ....
13:26
nebilnur
Рет қаралды 334 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН