ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022

  Рет қаралды 2,497,590

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@salem_Gunjo
@salem_Gunjo 2 жыл бұрын
ከአምስት አመት በፊት በሆነ አጋጣሚ ሰምቼው ከውስጤ ሊጠፋ አልቻለም እና ላገኘሁት ፕሮቴስታንት ሁሉ እጠይቅ ነበር ግን መዝሙሩን አንዴ ብቻ ስለሰማሁት conceptuን ብቻ ነበር የማቀው ስለዚህ ሚረዳኝ ሰው አልነበረም ዛሬ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ በጌታ ስም 😊
@metomiju8918
@metomiju8918 2 жыл бұрын
@@labatube1 esh
@hunabeka807
@hunabeka807 2 жыл бұрын
@hunabeka807
@hunabeka807 2 жыл бұрын
@eyoabaarficho2396
@eyoabaarficho2396 2 жыл бұрын
Mn
@muluneshabrham9769
@muluneshabrham9769 2 жыл бұрын
Enem commentishn sanebew endet dess endalegn
@nitanita1790
@nitanita1790 Жыл бұрын
ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ውስጤ ይገባል አፅናናለው አምላክ ለሁሉም ነገር መልስ አለው😔🙏🙏
@tesstefera6334
@tesstefera6334 11 ай бұрын
Ayzon, GETA ALE ESHI!
@reduberhane5947
@reduberhane5947 10 ай бұрын
ጌታ ቅርብ ነህ ኣይዞህ/ሽ ሁሉም ያልፋል።😊❤
@workiyeboke2660
@workiyeboke2660 10 ай бұрын
Awo geta lehulum melis alew yenebsachin atsenagn nw tesafchin begeta lay madreg alebin ❤😭 Ayzon ehite yalifal ke geta gar
@AduAsha-rh5bw
@AduAsha-rh5bw 7 ай бұрын
Bezi. Sati. Melesi. Ke. Geta. Wode. Bante. Bete. Yigibba. 🙏🌹🙏
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ሰማይን ለ ትውልድ የሚያስተዋውቅ የሚያነካካ ፀጋ ሰቶህ አጭበርባሪ ነብያት መድረክ ላይ ሳይህ አዝናለሁ አንዳንዶች እንደ ሸንኳራ መጠው ይጥላለ እና እባክህ እንደዘመርከው ስፍራህን አትልቀቅ አንተ የብዙዎች አባት ልትሆን የሚገባህ እንጂ መድረክ አሟቂ አይደለህም እንዴት እንደምወድህ ቃል የለኝም እንደ አባቶች ተስፋዬ ጋቢሶ ታምራት ሃይሌ ሌሎችም እነሱን መስለህ ፍፃሜህ ይለቅ አቤቱ ጌታ ሆይ በ ደምህ ሸፍነው ከ ተናጣቂ ተኩላ ጋርደው ❤❤❤
@CherinatLemma
@CherinatLemma 10 ай бұрын
ነፍሴ ለካ በሰላም የምጠብቃት እረኛ እያላት በከባድ ጭንቀት እና በከባድ ሀሳብ ውስጥ ውላ አዳራች 😔😔በዚህ መዝሙር ልቤ እርፍ አለኝ ኢየሱስ የነፍሴ እረኛዬ የነፍሴ አባቴ ስምህ ከዘላለም እስካዘላለም ይባረክ ❤️👏
@edenbirhanu3934
@edenbirhanu3934 2 жыл бұрын
I'm not protestant but i cannot stop listening this rymn. I listened it with tears. May God bless you.
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 Жыл бұрын
My dear just keep listen
@bestiFra-xf2pz
@bestiFra-xf2pz Жыл бұрын
Try to know about protestant
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
@@bestiFra-xf2pztrue very true
@kulule
@kulule Жыл бұрын
@@bestiFra-xf2pz about protestant?
@luna1997.
@luna1997. 11 ай бұрын
​@@kululenah try to know about Jesus dude
@ketu_keraji
@ketu_keraji 2 жыл бұрын
ልገልፀው የማልችለው ነገር ነው የሚሰማኝ ይሄን መዝሙር ባዳመጥኩት ቁጥር በእምባ ነው። ነፍሴ ዘወትር አምላኳን ትፈልገዋለች! ይሴ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
እኔም
@savinggenerationchannel9652
@savinggenerationchannel9652 2 жыл бұрын
me too!!!❤❤❤
@misganaemiru2398
@misganaemiru2398 2 жыл бұрын
Me either😭😭
@SaronAdise-mu7gj
@SaronAdise-mu7gj Жыл бұрын
Efwsbtlw kemiri tabrklge🙌
@AsamenechAbate
@AsamenechAbate Жыл бұрын
😊😊
@meriedAteve
@meriedAteve Жыл бұрын
ውስጤ ሰላም ሲጠፋ ስረበሽ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ይሄንን መዝሙር search ማድረግ ይቀናኛል ተባረክልኝ ❤
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እንደዛው ❤❤❤
@MeazaMulugeta-ji9on
@MeazaMulugeta-ji9on 8 ай бұрын
Getan enem negn ko
@ernesttzaddiksadiki2634
@ernesttzaddiksadiki2634 2 жыл бұрын
Am not Ethiopian hence I don't understand anything only know is a song of praise God. 🇿🇦🇿🇦 Cape Town. I just can't stop. Be blessed
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 Жыл бұрын
U be blessed holy spirit guides u it's All about telling to our soul to trust God in every situation!
@YabAdis-y4c
@YabAdis-y4c Жыл бұрын
i think ይሶ ከ13 አመት በፊት ሊሆን ይችላይ ይህ የህይወትህ ታሪክ ለኔ ግን አሁን ነው ላንተ ሳይሆን ለኔ ነው የዘመርክ የመሰለኝ ምክንያቱም አሁን የደከመኝ ሰዓት ነው ጌታ ይባረክ እወድዳለሁ ወንድሜ
@samsontamiru8038
@samsontamiru8038 2 жыл бұрын
በእርጅናህ ወራት እንደነ ተስፋዬ ጋቢሶ ከሚወደሱት መሃል ትመስለኛለህ u're simply amazing
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 жыл бұрын
ዛሬ ነብሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ😭😭ያስጨነቀሽን ባምላክሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ። ተባረክልን ይሱ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰደብክ🥰😘
@rehaboth203
@rehaboth203 2 жыл бұрын
Amennn
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
Edeya የአባቴ ልጆ ግጥሙን አልያዝ ብሎኝ ተቸግሬልሽ ነበር አንቺ ፅፈሽ አገኝሁት ተባረኪልኝ የኔ ውድ ልቤ በዚህ መዝሙር ተያዘ እንባዬ በደስታ ፈሰሰ ዋ ውዴ እየሱስ እንኳን በራህልን ክብር ለስምህ ይሁን
@kebedefara6861
@kebedefara6861 2 жыл бұрын
Kk
@merongirma854
@merongirma854 7 ай бұрын
Amen
@kibromalemayhu8896
@kibromalemayhu8896 2 жыл бұрын
ብዙ የሚበላ የበሰለ በስርዓት የተሰራ ነገር አለህ ይህን ምንም ሳላንገራገር ነግርሀለው እግዚአብሔር እንኳንም አንተን ሰጠን ዘማሪ አለ ብዬ ሳስብ ቀድመህ ወደ አዕምሮዬ ትመጣለህ ወድሀለው ተባረክልኝ አባቴ እኔም ዝማሬዎችህን በጉጉት ከሚጠብቁቱ አንደኛው ነኝ
@bacaderiba1853
@bacaderiba1853 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@bestiFra-xf2pz
@bestiFra-xf2pz Жыл бұрын
Blessed
@frewetdesalegnFre-ib5yl
@frewetdesalegnFre-ib5yl 10 ай бұрын
ኢሱዬ ያባቴ ልጅ ተባረክል ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ለምልምልኝ ውዴ
@selamawitadmassu634
@selamawitadmassu634 2 жыл бұрын
❝ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።❞ -መዝሙር 42: 5 💙💙💙 ብርክክክክክ በል!!!!!!
@bilenpodcast
@bilenpodcast Жыл бұрын
❤❤❤
@hamonahbizuneh778
@hamonahbizuneh778 10 ай бұрын
Yh
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ
@ሩታዬ-Aዬ5ቨ 3 ай бұрын
Tebarek❤
@biniyamzelalem7704
@biniyamzelalem7704 2 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ በመናፈቅ ነው ዝማሬዎችህን ምጠብቀው!
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 жыл бұрын
እኔም ይስሃቅ በረከታችን ነህ
@biniyambirihanu3557
@biniyambirihanu3557 2 жыл бұрын
አዎዎዎዎዎዎዎዎ
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@יואטיואטו
@יואטיואטו 2 жыл бұрын
PPP p p post 0
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 2 жыл бұрын
@@biniyambirihanu3557፤፤፣
@danielsemu7304
@danielsemu7304 Жыл бұрын
ኦ አምላኬ! እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው!!! በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ይሄን መዝሙር እንደሰማሁት እኔ እና ጌታ ብቻ ነን የምናውቀው!! ተባረክ !!!
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 5 ай бұрын
መሄዱ ጥሩ ነው። ትንቢትና ሥጋዊ በረከት ፈልገው ወደ እነዚያ ሰፈር ለሚሄዱ የዋህ ወገኖች እውነተኛውን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሰብኮ ይመለሳል። ውስጡ ያለው እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ በሐሰተኞቹ ሰፈር ያለውን ዲያብሎስ ድባቅ መትቶ ምርኮ በዝብዞ ይመለሳል። ይሂድ! የሌላ እምነት ተከተዮች ከጋበዙትም ይሂድ!
@Greatwomen3
@Greatwomen3 Жыл бұрын
አመታት ሲሄዱ ሰዎች አንተን አገልግለው ስትጠራቸው አንተን ተናግረው ለሰዎች አሳይተውክ ሲሄዱ ዛሬም እንደትናትናው ሰዎች አሉ ጌታ ሆይ ተባረክ
@enimamar2015
@enimamar2015 2 жыл бұрын
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና What a blessing song!! God bless you አንዳንተ አይነት ዘማሪዎችን ያብዛልን
@sebesibemustefa1193
@sebesibemustefa1193 2 жыл бұрын
My brother in christ really you r blessed What a song What a lyrics What an harmony More more what a fully of spirit This is a song that what my soul need right now 😢😢😭 Jesus is our refuge! This is a day that historical decision made. Stay blessed Stay in peace Love you and more respect my beloved brother.
@yoseftsegay3969
@yoseftsegay3969 Жыл бұрын
Merci amen
@ZentayhuAsefa
@ZentayhuAsefa Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሳቅዬ እጅግ እወድሃለሁ ባንተ ዝማሬ እጅግ ተባርኪያለሁ ተባረክልኝ
@medisol3875
@medisol3875 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጸጋውን ያብዛልህ
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ Жыл бұрын
ምንም የምለዉ የለኝም ግን ወደ ነፍስ ዘልቆ የሚገባን ቅኔን የሰጠህ የቅኔዉ ባለቤት ክብር ይሁንለት ።አንተም ዘመንህ በቅኔ ይለምልም ይሳቅየ ክቡር ስጦታችን።
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 2 жыл бұрын
የሚሸክም የሚወድ የሚምር የሚፈውስ የሚረዳ ጥላ ከለላ አንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለች አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@Thedarkking7321
@Thedarkking7321 2 жыл бұрын
\
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq Жыл бұрын
በአንተ ላይ ስላለው ስለክርስቶስ መዐዛ ሽታ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ Yise በቀረው ዘመንህ ኢየሱስ ብቻውን ልቆ ይታይብህ❤🎉❤🎉❤🎉🙏🙏
@beruktilule7145
@beruktilule7145 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መዝሙር ነዉ ህብረታቹ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ጌታ በብዙ ይባርክህ ተባረኩ🙏🏻 ክብር ለጌታ ይሁን
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 2 жыл бұрын
ያለ ማጋነን ይህን ዝማሬ ለ 1 ሙሉ ወር ያለማቋረጥ ቀንና ማታ ሰምቼዋለሁ ለብዙዎችም ሼር አድርጌዋለሁ በሰማሁት ቁጥር አይኖቼ በእንባ የሚሞሉበት እና ኢየሱስን እንደ አዲስ የሚያስወድደኝ የሚዳሰስ የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት እና በመንፈስ የተዘመረ እና የሁል ጊዜ የነብሴ ጩኸት ነው ምንም ማለት አልችልም ይሴ ስንቱ በዚህ ዝማሬ ወደ ጣለው የፀሎት ህይወት እና ወደ ልጅነቱ እግዚአብሔርን መፈለግ እንደተመለሰ አልገባህም ብቻ ተባርከሀል ይሄ ጢም ያለ የእግዚአብሔር መገኘት በዘንመንህ ሁሉ አይለይህ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@KallkidanAddisu
@KallkidanAddisu Ай бұрын
ተባረክበት❤
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 жыл бұрын
የኔ አምላክ! የምህረት ቤቴ ነህና አቤቱ ይህንን መዝሙር እየሰማሁ እያለሁ በምን አይነት ሁኔታ እንዳለሁ አንተ ታውቃለህ ! እባክህ የነፍሴን ድካም እይ !! በዚህ በስደት ሀገር ሆኜ በጣም በከፋኝ ቀናቶች አንተ ብቻ ነበርህ እናም ደግሞም በዚያ በበረሃ አንተ ብቻ ነበርህ አሁን አባቴ ነፍሴን መልሳት!!! እባክህ አምላኬ !!! ጠላቴ እልል አይበልብኝ!!
@SalomMohammed-hp1tm
@SalomMohammed-hp1tm 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@HasenAdem-i4y
@HasenAdem-i4y Ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ከብዙ ነገሬ ነዉ ምፅናናዉ በጣም በብዙ ጭንቀት ሳለዉ በቃ ያፅናናኝ ይሱ ተባረኩልኝ❤❤❤
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
ነፍሴ በአንተ ላይ ተምናሃለችና ዛሬም ደግሞ ትደግፋለች 🤲🤲ይሱዬ ተሰምተው አይጠገቡም ዝማሬዎችህ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
@FasilabonhufasilFadilabonh
@FasilabonhufasilFadilabonh 11 ай бұрын
ካለውበት ከዓለም አንስቶ ወደሰማይ የሚወስደኝ መዝሙር ስፍራ ከመለቀቅ የመለሰኝ አሁንም ነገም ሁሌም ስራዬላይ ኦኜ እጠብቅካለው የኔ ዐምላክ እግዚአብሔር ነው ይሴ ተባረክ ሁሉን እድለቅ የረዳኝ መዝሙር ነው
@sabasamuel537
@sabasamuel537 5 ай бұрын
ከከባድ ሀዘን የወጣውበት የበረታሁበት ዝማሬ ጌታ ይባረክ
@israelyimam7207
@israelyimam7207 Жыл бұрын
እውነትም የዘላለም አባት የነብሴ ጠባቂ ሰው ሁኖ የመጣው ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ነብሴን ከየት እንዳመጣሽ ታውቂያለሽ ነብሴ አትቅበጭ በሱ እጅ ዝም ብለሽ እረፊ
@bethelhemtilahun904
@bethelhemtilahun904 2 жыл бұрын
A singer with the full package:lyrics,melody,music and above all spirit filled.ታድለናል መቼም ጌታ አንተን ስለሠጠን
@MartiDamamo
@MartiDamamo 11 ай бұрын
ሁሌም ለነፍሴ የምነግራት ይህንን ነው❤❤❤❤
@WondimagegnehuHaile
@WondimagegnehuHaile 6 ай бұрын
I am Protestant Christian and lived in Germany. When I fell down and alone I opened this Songs. I still believe in Jesus 😊 thanks the Team members…. God bless you
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 Жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ነብስም አልቀረልኝ ድንቅ ዝማሬ ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ በረከታችን ነህ
@selamawitbizuwork5836
@selamawitbizuwork5836 2 жыл бұрын
ዛሬም ነፍሴ ተይ አትዛዪ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ። መዝሙሮችህ ሁሌም ወደ ፀሎት ይመሩኛል, የላዩን ያስናፍቁኛል, ከመሬት ያላቅቁኛል። ተባረክ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ዋው ጸጋውን ያብዛልህ ለምልም ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ በለመለመው መስክ ሁሌ ያሳደርከኝ በእረፍት ውሃ ዘንድ አንተ የመራኸኝ በትርህ ምርኩዝ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና
@outfit984
@outfit984 2 жыл бұрын
አንተ ድንቅ የጌታ ልጅ ተባረክልኝ ለዝማሬህ ቃላት የለኝም ድኜበታለሁና ዘመንህ ይለምልም ።
@mekdimaki7966
@mekdimaki7966 2 жыл бұрын
ብሰማው: ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሬ ይሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
እኔም በእየለቱ እንደ መዳኒት ነው የምሰማው
@asamnewtesema5820
@asamnewtesema5820 Жыл бұрын
ነፍሴ ባንቴ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፈሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና🙏🎧🥰
@ReduGetahun
@ReduGetahun 11 күн бұрын
የልቤ ጩህትሲበረታ የም ሰማዉ መዝሙር ነው 😔🥺😭ይስዬ ተባረክልኝ
@onewierdman2253
@onewierdman2253 2 жыл бұрын
የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ This part touches deep
@addissarah9842
@addissarah9842 Жыл бұрын
😢ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ 🥰🙏ፀጋው አሁንም ይብዛልህ
@AddisalemayehuAddis-e9v
@AddisalemayehuAddis-e9v 6 ай бұрын
ህያው ጌታ ስለምናመልክ ደስ ይለኛል ሁሌም በሰማሁት ቁጥር በእውነት ነብሴ ጌታን ትፈልጋለች ተባረክ ብርክ በልልኝ !!
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሀልዎት ያረፈበት መዝሙር😭
@ruth4961
@ruth4961 2 жыл бұрын
Amen,ነፍሴ ሆይ ባምላክሽ ታመኝ የሚረባሸን የሚያቅልሽ እሱ ነው ተባረክ ይሴ🙏🙌
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ነፍሴ ከእግዚአብሔር በራቀችበት ሰአት የተባረኩበት መዝሙር በብዙ ተባረክ
@tadessehatiyaoge4360
@tadessehatiyaoge4360 2 жыл бұрын
ዛሬ በዚህ ሰዓት ምሽት ልቤ አዝኖ ሳለ ልጄ ቃልኪዳን ደውላልኝ ፀልያልኝ ይሄንን መዝሙር ስማ ብላኝ ሰማሁት::እጅግ ተፅናናሁበት::ልጄም ምሕረተአብም በተራው ፀለዬልኝ:: ልጆቼን ያስነሳልኝ እግዚአብሔር ይባረክ:: ወንድሜም ዘማሪ ይስሐቅ እጅግ ተባረክ::ፀጋ ይብዛልህ::
@dawittesfaye8477
@dawittesfaye8477 2 жыл бұрын
I'm crying listening to this wonderful song.....I know my God will lift me up from the mess I'm going through. May God bless you!
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
Me too my brother we can be strong because of our Lord Jesus the one and the only who’s fix our problem no matter what just praise his name
@SesayalemuMena-uc2of
@SesayalemuMena-uc2of Жыл бұрын
ሁሌም ሊዘመር እና ሊናፈቅ የሚችል የፀሎትም ሀሳብ ያለው መዝሙር ነው፡፡ጌታችን እስኪመጣ እና እስኪወስደን እንዘምረዋለን፡ተባረክ
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ነፍሳችን ወደ ጌታዋ በበለጠ እንድትጠጋ አደረጋት እውነተኛ ዝማሬ ስብከት ነው ተባረክ ውይ
@biruk-Tadesse4
@biruk-Tadesse4 2 ай бұрын
ዛሬ ይህን መዝሙር እምሰማው በጣም ቤተሠቤ ሙሉ በተጨነቅንበት ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው ግን እግዚአብሔር ተስፋማድረግ ላቆም አልቻልኩም ❤
@EneyaAman
@EneyaAman Ай бұрын
አይዛሽ አትዛዬ ስፍራም አትልቀቂ ጌታ በአድራሻሽ ይመጣል
@yakobmillionofficial3646
@yakobmillionofficial3646 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ምክርን በመስጠት የልቦናችንን አይኖች ጌታ ላይ እንድናደረግ የሚያደርግ የሚባርክ መዝሙር Yise God bless you ❤️🙌
@MilionAsele
@MilionAsele 5 ай бұрын
gobez👍👍👍👏👏
@jcmkalab9971
@jcmkalab9971 2 жыл бұрын
ይመስለኛል ይህ መዝሙር አሁን እኔ ላለሁበት ሁኔታ ያስፈልገኛል። በፊት መዝሙሩ ስለምወደው ነበር በዕምባ ምዘምረው አሁን ግን ህይወቴ ሆኖአል። ጌታ ሲረዳ ነው ከልብም መመለስ ይመልሰኝ!!! ዕረፍት ከሌለበት ምድር ተመለሽ ግዜው ቀን ሳለ😥😓
@menberebogale464
@menberebogale464 Жыл бұрын
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፋሀለችና በሰላምህ ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህ
@alemuwesho2541
@alemuwesho2541 2 жыл бұрын
የሰማይ አሙላክ ከዝ በበለጠ ክብርና ጸጋ ዘመናችሁን ይለመልም
@bezitop5855
@bezitop5855 8 ай бұрын
በጣም ውስጥን የሚያምስ መዝሙር ነው ሁሌም በእንባ ታጅቤ ነው የማዳመምጠው እናም በጣም ያፅናናኛል 😢😢
@misganaabebe7884
@misganaabebe7884 2 жыл бұрын
ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ 🙏🙏
@samiberhanu1573
@samiberhanu1573 2 жыл бұрын
ወጣትነት ለጌታ መስጠት ትልቅ የማይገኝ አድል ነው ተባረክ Isak🤞🤞🤞
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 2 жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗 ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ❤❤❤ ይሳቅ ሰዲቅ ተባረክልኝ
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos Жыл бұрын
በቃ ዝም ብዬ መስማት አልችልም ።ያስጮሄኛል። ምን ዓይነት መዝሙር ነው ብቻ ምን ልበልህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ።
@mihretdaneail2270
@mihretdaneail2270 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ስለዚ መዝሙር ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም ተባረክ በብዙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ይሶዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ። በቃ ዝም ብለህ ለአምላክህ ዘምር ።
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ለምልም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስ አይቀርልኝም ዝማሪዎችህ ሂወትን ያለመልማል ተባረክ በብዙ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 10 ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው በረከታችን ነህ ስፋ ድመቅ ትውልድ ታልፎ ይሰጥህ
@prophetrobelhailulifetvworldwi
@prophetrobelhailulifetvworldwi 2 жыл бұрын
የተወደክ ይሴ ድንቅ የጊዜው ድንቅ መልክት ነው ተባረክ ❤❤❤❤
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ምን እይነት ልዩ መንፈስ ነው? እጅግ የሚያፅናና የሚደግፍ የሚያንነሳ መንፈስ ቅዱስ እያዳንዱ ቃል ውስጥ አለ!! ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ heaven is calling
@brokybura6135
@brokybura6135 Жыл бұрын
ወይኔ አባ አባባዬ ጌታ ማደረያ ይባረክ ❤
@Znu-hw4jk8et7e
@Znu-hw4jk8et7e 6 ай бұрын
የኔ አምላክ የምህረት ቤቴ ነህና አቤቱ ይህንን መዝሙር እየስምሁ በምን አይነት 😢😢😢👍👍
@praiseyo3454
@praiseyo3454 2 жыл бұрын
Exactly በትክክለኛው ሰአት ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ መዝሙር አሁን ላለውበት የህይወት ውጥረት ውስጥ ነፍሴ እየተፅናናችበት ያለውበት ዝማሬ i can't stop መስማት ማቆሜን 😢😢😢 በዚህ ሰአት ተስፋ ቆርጬ በተቀመጥኩበት በዚህ ጊዜ ላይ ተስፋ እንደገና በእግዚአብሔር እንዳርግ ያደረገኝ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ #ኢሱ
@mullersisay6425
@mullersisay6425 2 жыл бұрын
Yise blessed more .ነፍስን ዘልቆ የሚያረሰርስ መዝሙርርርርርር ገና በብዙ ትሰፋለህ።
@tmu_ale
@tmu_ale 2 жыл бұрын
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺን ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ *4 ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሂዱ ወደ ሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማነው ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ *4 ነፍሴ.......... ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለሱ ተይ *2 የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል ረስቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ.......... ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለሱ ተይ *2 የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል ረስቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ በለመለመው መስክ ሁሌ እያሳደርከኝ በእረፍት ውሀ ዘንድ አንተ እየመራኸኝ በትርህ ምርኩዝህ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሀው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሀለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞም ተደግፍሀለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ/ታደርሳታለህ ደጉ አባቷ ነህና *2 በለመለመው መስክ ሁሌ እያሳደርከኝ በእረፍት ውሀ ዘንድ አንተ እየመራኸኝ በትርህ ምርኩዝህ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሀው ላይ ዛሬም እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሀለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞም ተደግፍሀለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደጉ አባቷ ነህና *2
@selamawitmanser2550
@selamawitmanser2550 Жыл бұрын
Ejigun tebarekulegn, lyric seletsafulin. Tebarkew yikru. Shalom
@resultofblood
@resultofblood Жыл бұрын
God bless more!
@bizuayewubutamo8247
@bizuayewubutamo8247 Жыл бұрын
tibaerhklng
@MisganaAyele-j7m
@MisganaAyele-j7m 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@merydan
@merydan 10 ай бұрын
እግዚአብሔርዬ አባቴ ስለማትተወኝ ስለምትጠነቀቅልኝ አመሰግንሃለሁ፡፡🙏 በዚህ ዝማሬ በጣም ተፅናንቻለሁ፡፡ የምር እድለኞች ነን ልባችንን የሚጠብቅልን አምላክ አለን፡፡❤❤‍🩹
@danielhailu9871
@danielhailu9871 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር የኔን ህይወት ይዳስሳል እጅግ ጥልቅ በሆነ ስሜት ነው የማደምጠው 😢 ሁሌም ደጋግሜ ነው የምሰማው የማይሰለች ነው ዳግም ህወቴ አንዲመለስ አድርጎኛል እግዛብሔር ይርዳኝ
@SalomMohammed-hp1tm
@SalomMohammed-hp1tm 4 ай бұрын
😢😢😢
@redietsolomon3608
@redietsolomon3608 2 жыл бұрын
እንጀራዬን ዉሃዉ ላይ ይሄው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ በአንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደህና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና
@hirutlegese1648
@hirutlegese1648 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ በትክክለኛዉ ሰዓት ጌታ በአንተ አልፎ ተናገረኝ
@dinkuyeedinkuyee3344
@dinkuyeedinkuyee3344 2 жыл бұрын
የእግዝአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ብሰማ ብሰማ የማይሰለቼኝ መንፈስ የምያድስ
@mahitabeke
@mahitabeke 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ለምልምልኝ
@abinetloha6615
@abinetloha6615 7 ай бұрын
ይስዬ ያንተ መዝሙር መንፈሳዊ ከፍታን ያስይዘኛል ተባረክልኝ
@martaharmanot6729
@martaharmanot6729 2 жыл бұрын
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና❤❤
@rittaamare6989
@rittaamare6989 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ መስማት ማቆም አልቻልኩም
@WorshiptheKingOfkings
@WorshiptheKingOfkings Жыл бұрын
የጌታችን የመድኃኒታችን የአለም ሁሉ ወዳጅ ጸጋ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ። አሜን ።
@yordanosabera4753
@yordanosabera4753 11 ай бұрын
Geta eyesus yebarekek wendeme endet endasenanagne betawek endaberetagne😍
@Dagishu65
@Dagishu65 2 жыл бұрын
ነፍሴሴሴሴሴሴ ያስጨነቀሽን ባባትሽ ላይ ጣል አድርጊውና ሁሉን ለሱ ተይ 😭😭🙏🙏🙏 .....egziabher mebarekn yibarkh
@HanaWoldemariam
@HanaWoldemariam Ай бұрын
ይሱዬ ይህን መዝሙር በየቀኑ ስሰማው ሁሌም ለኔ አድስ በጣም ነው ምወደው
@christianmezmurbet2781
@christianmezmurbet2781 2 жыл бұрын
በጣም ማከብርህ ዘማሪ ነህ ዘማሪ ይሳቅ ፀጋ ይብዛልህ
@seblemengistu598
@seblemengistu598 2 жыл бұрын
ወንድሜ ባንተ ዝማሬ ሁልግዜ ገታዬን አባቴን አከብረዋለሁ እቀኝለታለሁ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ተባረክ
@deborahteshome1062
@deborahteshome1062 9 ай бұрын
😭😭😭I've been this kinda situation since 4/5 years before then today my soul feels like I should back to my jesus and suddenly I found this song [in tears] I love you father Jesus 🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alinasrabduljel
@alinasrabduljel Жыл бұрын
እንዲህ በፍቅር ነብሴን የሚቀዝፋት ጌታ ነው ያለኝ😭
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 2 жыл бұрын
አሌሉያ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ የኔ ደጋፊ ! ይስዬ ይጨምርልህ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 2 жыл бұрын
ዛሬ ነብሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ። አምላኬ ስለሰጠኸን ዘማሪዋች እናመሰግንካለን ተባረክልን
@selamselam2225
@selamselam2225 2 жыл бұрын
ሰምቼ አድምጬ አድምጬ አልጠገብኩትም ተባረክ!
@tseganeshmerkneh11
@tseganeshmerkneh11 2 жыл бұрын
አንተ ትሁት እና ቅን ዘማሪ ነህ ይስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። ነፍሴ ባንተላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፋሀለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
@fita8510
@fita8510 2 жыл бұрын
ፀሎት የሆነ መዝሙር ነዉ ተባረኩ❤❤
@eyerusalemayeleofficialcha2804
@eyerusalemayeleofficialcha2804 6 ай бұрын
አቤት ይሄ መዝሙር አቤት ተፀናናሁበት ተባረኩበት 🙈😭🙌🙌ይሱዬ ብሩክ ነህ 🙌🙌
@meaza4647
@meaza4647 2 жыл бұрын
ተባረክ ይስዬ ባንተ አገልግሎት ከተባረኩ ሰዎች መሀል አንዷ ነኝ ... አባቴ ዛሬም ትውልድ አለው 🙌
@FikrteDesta-eo1fn
@FikrteDesta-eo1fn Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ነፍሴ ስለ እግ/ር ታስባለች
@tezeragmariam868
@tezeragmariam868 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ በረከቱን በልጅ እይ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 жыл бұрын
እውነት መንፈስ የሞላብህ የጌታ ባሪያ አሁንም ይጨምርብህ ቃሉን ብቻ እንዲህ መዘመር እኛንም መባረክ ይብዛልህ