ነገር እንዳበቃ ላጫወተህ እግዚአብሔር አለ!! || fitsum Ermias || Amazing teaching 2022

  Рет қаралды 39,999

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@geteneshteferi5856
@geteneshteferi5856 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ! በዚህ ዘመን እዉነተኛዉን ጌታ አንተን ሳያመቻምቹ የሚያገለግሉ እዉነተኛ ባሪያዎችን ስለሰጠኸን እጅግ ደስ ብሎኛል ክብር በሰማይና በምድር ለአንተ ብቻ ይሁን። ዘመናቸው ይባረክ ፣ በበለጠዉ ፀጋህ አብዝተህ ባርካቸዉ። በሞገስህ ሁሌም ከፊታቸዉ ዉጣ።
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ያበረታል ፤ ያፀናል ድንቅ ትምህርት ነው ፍፄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤🙌
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ አባቴ አለ መመኪያዬ አለ ኸረ እግዚአብሔር አለ አለ በማደሪያው ላይ እግዚአብሔር አለ
@tsehayteffra836
@tsehayteffra836 2 жыл бұрын
አንተ ሰው ተባረክ እውነት እግዚአብሄር አለ
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 Жыл бұрын
ዋው በጌታ ስም ውስጤ እረሰረሰ ተባረክልኝ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ከፍ በል እልልልልልልልልልል
@meklitebirhanu2428
@meklitebirhanu2428 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክክ! ለብዙዋቻችን መልህክት ነዉ
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ አለ አለ አለ ለዘላለም እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ አለ !!!
@ayeleasfawasaro8753
@ayeleasfawasaro8753 Жыл бұрын
እግዝ አብሔር ይመስገን ፡ በየዘመናቱ ሰው ስለማያነሰልን !!
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 2 жыл бұрын
አሜን እየሱስዬ የምታዋጣን አንተብቻነህ
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 2 жыл бұрын
Fitse Geta Eysus Abizito Yibarkih🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AbebaTsegaye-i4d
@AbebaTsegaye-i4d Жыл бұрын
አሜን እግዜአብሄር እጠብቀዋለሁ
@maranataamentolona2647
@maranataamentolona2647 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የዘላለም አምላክ ይባርክህ። አለ እጠብቀዋለሁ ብሩክ ሁን
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ችግሩ መጣና ጠየቀኝ አሁን ታመልካለህ ብሎ አለኝ አዎ አመልካለው
@my_inspirely
@my_inspirely 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ:: ፍፄ ተባረክ
@fevenmebrahtu2959
@fevenmebrahtu2959 Жыл бұрын
Amen amen amen may the lord bless you bro❤❤❤❤❤❤
@zufangebremariyam9108
@zufangebremariyam9108 2 жыл бұрын
ጸንቸ እጠብቅሃለሁ ! እንደገና አሁንም እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ተባረክ ወንድሜ 👏 ዘመንህ በቤቱ ይለቅ👐
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ
@bekitilahun2450
@bekitilahun2450 Жыл бұрын
Amen Amen thanks for sharing
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
Sawei Ayersaim Gata!
@hamamestudio2097
@hamamestudio2097 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር አለ አሜን አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ፍፄ እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ይብዛልህ ይጨመርልህ
@nedachtereda3455
@nedachtereda3455 2 жыл бұрын
ተባረክ አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ እዉነተኛ ምክር ያለዉ ስብከት የጨከነ ህይወት ይስጠኝ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያዉ ነዉ ጌታ ነዉ
@netsanetsimon7624
@netsanetsimon7624 2 жыл бұрын
Egziabeher ale ewente !
@asratyihun3880
@asratyihun3880 2 жыл бұрын
Ohhhhhhhh Yeeeeees Amen Amen Hallelujah
@tsionminishuyemam8739
@tsionminishuyemam8739 2 жыл бұрын
pastor fetse geta eyesus abezto yebarekh be ewnte betam telke meleket nw ene betam tebarekyalew degmom tetekmeyalew bezi becha sayhone betam bezu temhertochek
@tigibekele955
@tigibekele955 2 жыл бұрын
አሜን! እግዛብሔር አለ🙌🙌🙌🙌🙌
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
ባለሁበት ሃገር በማለዳ ነፍሴ ለመለመች እግዚአብሔር ይባርክህ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍሴን አግኝቶታል
@lealea1531
@lealea1531 2 жыл бұрын
Amen amen! Tebarek my brother this message is for me ! Eritrean Hareg from USA
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Жыл бұрын
ዛሬም ለኔኣዲስ ስብከት ነዉ የኔ ነዉ
@genatgenat625
@genatgenat625 2 жыл бұрын
ስላም ቅድሱን
@seblegoshu6145
@seblegoshu6145 2 жыл бұрын
እሜን አሜን ጌታ ዘመንህ ይባረከው
@sirakgetachewbelayneh5498
@sirakgetachewbelayneh5498 2 жыл бұрын
ፍፄ ዘመንህ ይለምልም ብርክ በል ዘመንህ ሁሉ የእየሱስ ይሁን
@majormelese2725
@majormelese2725 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ በትክክልና በትክክል ወቅታዊ መልእክት ነው በተለይ በዚህ ዘመን ከሁሉ የተሻለ እንደ ኩርንችት በሆነበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የእውነትን ቃል በፍፁም ቅንነትና ትህትና ለሚሰሙህ የበረከት መልእክት ነው ከእየሱስ ጋር ከቃሉ እውነት ጋር የሚያጣብቅ መልእክት ነው ወንድሜ እንደዚሁ እየሱስን እየሰበክ እድሜህ ይለቅ ብዙዎች መስመር በሳቱበት የቤተክርስቲያንን አቅም ባዋረዱበት የቅዱሳን ልብ በተሰበረበት ዘመን አንተንና ጥቂቶችን ቅሬታ አድርጎ ጌታ ስለሰጠን ጌታን አመሰግናለው ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
ገራሚ ትክክለኛ አስተያየት ነው። ጊዜው ገብቶሃል ወንድሜ- አንተም ታምነህ ተሰማራ።
@majormelese2725
@majormelese2725 2 жыл бұрын
@@johnf906 አሜን ተባረክ እውነት ነው በፈረሰው ቅጥር ለመቆም መታመን መነሳት ያስፈልጋል እሺ እታዘዛለው በፀሎት እንተሳሰብ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
@@majormelese2725 አሜን። መዝሙረ ዳዊት 62 :11 “እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥” እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ ። እኔም በየዕለቱ ሰማሁ። ዘልአለማዊ ቃሉ ብርታት ይሁነን!
@ananiyaMAN
@ananiyaMAN Жыл бұрын
ዛሬ ይሄን ሳይ ከሌሊቱ 8:30 ነው ።ከ7 ወር በፊት በህመም ሆስፒታል ገብቼ ነበር።ከባለቤቴ ጋር ትንሽ ተጋጭተን ተለያይተን ነበር።እግዚአብሔርም በተለያየ መንገድ ትዳሬም ጤናዬም እንደሚስተካከል ይናገረኝ ነበር።ሄጄም እንዳናግራት ከቤተሰብም ከወዳጆቼም ተነጋግሬ ላገኛት በሄድኩኝ ጊዜ ።ባለቤቴ የደረሰች ነፍሰ ጡር መሆኗን ሰማሁኝ። ዛሬ ማታ 1:00 ሰአት። ምን እንደምል አላውቅም ።ግራ ያጋባል ነገሩ ሞቷል የተነገረኝ ሌላ ያገኘሁት ሌላ።ግን እግዚአብሔርን በስፍራዬ ሆኜ እጠብቀዋለው።
@liyasorry5931
@liyasorry5931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
Wow what a wonderful sermon, ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. በሚገርም ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ከልቡ ለልቤ የተናገረው. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽
@ሳምራዊትዋሴት
@ሳምራዊትዋሴት 2 жыл бұрын
አሜን ሁሌም እር አለ
@berhanedanat4642
@berhanedanat4642 2 жыл бұрын
Whuuuuuuuuuu ara Ara .🙏🙏🙏🙏gatayaesus ba keieber bkerstose yamasflegehen yum labhe.egzabhaer al al.egzabhaer al .
@helentesfu9056
@helentesfu9056 2 жыл бұрын
Amen bemetebekiaye lay hogne etbikewalew yezegey bimesilegnem yemikedimew yelem melikitu atsinanitognal tsega yibzalih
@lemlemaregay3187
@lemlemaregay3187 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የማልፍበት ሁኔታ ሀዘኔ ስብራቴ የሆኑብኝ ነገሮች ሁሉ ባይገቡኝም አባ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ : እያነባሁም ያንተን ጉያ መርጫለሁ አንተ እኮ ዘላለማዊ አምላክ ነህ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@dave-zp9hh
@dave-zp9hh Жыл бұрын
Ameeeen❤❤❤❤❤
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
EgzabeHer yeberikk.
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
እግዛቤሄር አለ አለ ከኔጋራ አለ የሱስ አለ
@genatgenat625
@genatgenat625 2 жыл бұрын
አሜን እየሱሰ የጌቶቻህ ጌታ ብቻ ነው
@genatgenat625
@genatgenat625 2 жыл бұрын
የበላይህ የሆነው ጌታ
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Amen Hallelujah Yemiferd EGZIHABIHER Be Zufanu Lay Alle!!!!!
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 2 жыл бұрын
What's a miracle message? Be blessed!!!
@henockkebede5882
@henockkebede5882 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ለበረከቴም ሁን
@alemaboye1603
@alemaboye1603 Жыл бұрын
Yes amen geta ale
@a71green25
@a71green25 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen
@mekdesgebremedhin4589
@mekdesgebremedhin4589 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ
@godisgood3579
@godisgood3579 2 жыл бұрын
Amen Igizaabiheer Ala.
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
አሜን እግዛቤሄር አለ
@tgmcmaster128
@tgmcmaster128 2 жыл бұрын
Very powerful sermon!!! Thank You brother
@mercy1653
@mercy1653 2 жыл бұрын
ጌታ. አለ እውነት ነው አሚን
@tigistachiko6847
@tigistachiko6847 2 жыл бұрын
አሜን ስፍራዬን አለቅም ብሩክ ነህ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Жыл бұрын
በራስህ ነገር ተይዘህ ቆዝመህ ያየ ሁሉ ሌላ የቤት ስራ ይሆንብሃል ኣደኩ ብሎ ይሰብክሃል በቃ ልላ ሰቀቀን ነዉ ገባኝ ካለ እኮ መፀለይ ነበረበት መፀለዩ ቀርቶ ቢያንስ ባያነሳህ ስም ባያወጣልህ እግዚአብሔር ሆይ መድሃኒትህን እጠብቃለሁ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
Amen
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
እሺ ኣባቴ እግዚአብሔር ሆይ
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
የኔ ቀን ነዉ ዛሬ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn egziyabher ale haleluyaaa,alinawetim yamenikutin yeteketelkutin awikewalehu simu yibarek🙏🙏🙏🙏 fitse tebarek betifu tediye maykun asitekaklut electric yihonal tinish dimtsu yirebshal tebareku
@kidistendres8542
@kidistendres8542 2 жыл бұрын
waw amazing. pastor bless you more
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አለ
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 жыл бұрын
አወን አለ አሜን 🙏
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
አለ አለለለለ
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 жыл бұрын
አሜን
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አለ!!!
@yonaspina438
@yonaspina438 2 жыл бұрын
wow. bless you dear Brother
@tsehsyweldegiorgis6501
@tsehsyweldegiorgis6501 2 жыл бұрын
ተባረክአኔምአጠብቃለሁ
@starloverr219
@starloverr219 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@gloryplc5185
@gloryplc5185 2 жыл бұрын
God bless you more and more 👏👏👏
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@hopemezmur
@hopemezmur 2 жыл бұрын
Great preaching!
@nathnaelteshome8169
@nathnaelteshome8169 Жыл бұрын
Sefrayen alekem
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@lijtoola7633
@lijtoola7633 2 жыл бұрын
Egiziabher Ale
@zegeyehaile8882
@zegeyehaile8882 2 жыл бұрын
አሜን! ስፍራዬን አለቅም:: እጠብቀዋለሁ::
@ealene4593
@ealene4593 2 жыл бұрын
ይሄ ለእኔ ነው
@hayleyesusmelese606
@hayleyesusmelese606 2 жыл бұрын
☺☺☺☺☺☺😯😯😯😯AMENNN
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ኧረ ያበረታል
@ymitame1914
@ymitame1914 2 жыл бұрын
Ameeen🙏🙏🙏❤
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
አባ አንተ መልሴ ነክ !!! ❤️
@fasikaasefa6203
@fasikaasefa6203 2 жыл бұрын
ካንተ ወዴት እንሄዳለን
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 жыл бұрын
መሣሪያ የምታጨወዉ ምን አለ ብናደምጥበት ለራስህም አስተዉለህ አድምጥ ቃሉ ይሻለናል አጃቢ አያስፈልገዉም ግርግር አትፍጠር
@afeworkkak5934
@afeworkkak5934 Жыл бұрын
Aaaaaaaammmmeeeeennnnnnb
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ ምን ምርጫ አለና አማራጭ የሌለዉ ምርጫ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው ምርጫችን ነው ስሙ ይክበር
@c.tm.u6006
@c.tm.u6006 2 жыл бұрын
አንተ ያልከው ሌላ ነው እሚሆንብኝ ሌላ ነው ብሎ ዬሴፍ ካሳ እንደ ዘመረው ነገሮች በተቃራኒው ቢሄዱም ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው። ስፍራችንን አንለቅም ከነአን መግባታችን አይቀሬ ነው ።
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ አንዷ ነኝ የኔ ጥያቄ ነው
@hanazd2454
@hanazd2454 2 жыл бұрын
Amen Amen
@saralangana725
@saralangana725 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
የሰው ጉልበቱ እንደ ሰውነቱ ነው  pastor fitsum Ermias  Amazing teaching 2024
56:25
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ምን ትፈልጋላችሁ /ፓስተር ፍፁም /
29:08
Golden voice worship Ministry
Рет қаралды 45 М.
Dr. Mamusha fenta "ኢየሱስን መከተል!" /ስብከት 2025
26:27
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 358
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН